Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 42 

Addis Movies
Подписаться 554 тыс.
Просмотров 737 тыс.
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Развлечения

Опубликовано:

 

30 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 623   
@ethiopianews4767
@ethiopianews4767 4 года назад
ዘጠነኛው ሺወች እንዴት ናችሁ በኮሮና ቤት ስንውል በናንተ እየተዝናናን ነው በርቱ ጩባው አድናቂህ ነኝ የዘጠነኛው ሺህ ተመልካኮች በርቱ እንበላቸው
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 года назад
በዜ ምርጤ የኤፍ ቢ አካውንትህን ሹክ በለኝ እስቲ
@barechentoto7493
@barechentoto7493 4 года назад
Woww
@user-ko9kx1et6w
@user-ko9kx1et6w 4 года назад
በዜ ማኛ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
ወረኛ በሠው ስም ላይክ ለመሰብሰብ ገልቱ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
ቤዜ ጎረመስክልን
@tesbloger
@tesbloger 4 года назад
ይዚህንድራማ ተዋናዮች እና ጸሀፊውን አለማድነቅ አይቻልም በርቱ
@ahmedahmedmame2840
@ahmedahmedmame2840 Год назад
Hh
@amantube9784
@amantube9784 4 года назад
እንኳን ደህና መጣቹ የ9ኛው ሺህ ተከታታዮች እራሳቹን ከኮሮና ጠብቁ
@geniitube2738
@geniitube2738 4 года назад
Amen
@naman1721
@naman1721 4 года назад
Are ydebral belgu sim anegidubet leba hula
@hiwimesfin3291
@hiwimesfin3291 4 года назад
ሀይ ዴቭ
@mikritere8678
@mikritere8678 4 года назад
Dev how are you you are one of nice musician in ethiopia. You are my hero
@yewitykefe396
@yewitykefe396 4 года назад
ዳዊትዬ እንዴት ነህ። አዲሱ አልበምህን በጣም ወድጄዋለው። ደግሞ ለ ኮሜንትህ መልሴ አሜን ነው።thank you
@allahisone2808
@allahisone2808 4 года назад
አባትየዉን ግን ባይተዋር አደረጋቹትኮ መከበር አለበትኮ😌ምንም ድሃ ቢሆን ባይኖረዉም ሀብት ከደጃፍ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት፡
@mmn2776
@mmn2776 4 года назад
ጩቢቲ ቀልድህ ደስይላል
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 4 года назад
9ኛው ሺ የተባለው ለዛ መስሎኝ
@selammedia6873
@selammedia6873 4 года назад
ru-vid.com/show-UCGhFen92V39t7vYFLTldC-g
@truthprevails4141
@truthprevails4141 4 года назад
@@BB-mt2cl ayigebachewim iko bena
@notknowledge6578
@notknowledge6578 4 года назад
Subscribe
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ድብር ብሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
@mesihadushhadush8031
@mesihadushhadush8031 4 года назад
Amen amen amen
@user-ps3bf9zh4u
@user-ps3bf9zh4u 2 года назад
🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@user-pb1iq4bc2g
@user-pb1iq4bc2g 4 года назад
ማነው እደኔ የብሬን ቤተሰብ እሚወዳቸው ዘና እኮ ነው እሚያረጉት 😀😀❤❤
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍⛪
@yohannesyoseph4534
@yohannesyoseph4534 3 года назад
Abush. በጣም ነው መውደድ
@lidetgate4963
@lidetgate4963 4 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ❤️💕ተናፍቃቹዋል ውቦች 🌷🌷🌷💐💐💐
@hayatadem8010
@hayatadem8010 4 года назад
እስኪ የብሬ አድናቂዎች የታላችሁ በ like አሳዩኝ
@iludm163
@iludm163 4 года назад
በ ቦሌ ማነቂያ ፊልም ይደሰቱ እና ታዲያ subscribe እዳትረሱት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PtXjTd0cHhU.html
@notknowledge6578
@notknowledge6578 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-j3HfbtLJjzA.html
@user-rv9wf5zp9k
@user-rv9wf5zp9k 4 года назад
ሰብ ላይክ አድርጊኝ እኔም ሰብ ላድርግ
@enibabyta3024
@enibabyta3024 4 года назад
Uiij
@natiminilike8807
@natiminilike8807 4 года назад
Why do u want a like rather than rely
@user-di5qz1xp1i
@user-di5qz1xp1i 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ናፈቀችኝ እስቲ ማነው እደኔ ሐገሩን የናፈቀ👍👍👍
@jeeds8409
@jeeds8409 4 года назад
እኔ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 года назад
በጣም አስቂኝ ድራማ ነው።
@badegeadesu1533
@badegeadesu1533 4 года назад
በጣም ትመቹናላቹ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
እንኳን መጣቹሁ ዘጠነኛው ሺ ።ኢትዮጵያ አገሬ እናቴ ሁሌ ነገሬ ክፉሽን አያሰማን በፀሎት እንትጋ የመጣብንን በቃቹሁ ድበለን ለታመሙት ምህረትን ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ያለነው እራሳችንና ቤተሰቦቻችንን እንጠብቅ ።
@demelashlakew8772
@demelashlakew8772 4 года назад
ሳቅ እንደ ነዳጅ እየተቆፈረ በሚወጣበት አገር እንደዚህ እየተማርን የምንዝናናበት መኖሩ ደስ ይላል፡፡
@Tube-xm3vc
@Tube-xm3vc 4 года назад
ምርጦቼ መጣችሁ የመጀመራዬ ነው ኮሜት ስስጥ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ፈጣሪ ከመጣው በሽታ ይሰውረን
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 года назад
የሳቅ ምንጨ የኣመቱ ምርጥ ድራማ
@furtunaadmasu6216
@furtunaadmasu6216 2 года назад
ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤❤
@user-mi5ne1jz8z
@user-mi5ne1jz8z 4 года назад
ቤተሰቡ ካባታቸው ጋር ያላቸውን ቅርበት ብወደውም ላባትየው የሚጠቀሙትን ክብር ነክ ቃላቶችን ግን በጣም እጠላቸዋለው። ትውልድ ያጠፋልና ፕሊስ ይታሰብበት!!!
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 года назад
ወይኔ ይሄ ቤተሰብ በሳቅ ጨረሱን ረዱዬ ጨጓራሽን ላጡሽ ምስኪን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aradatube12
@aradatube12 4 года назад
በጣም አሪፍ
@mathias1116
@mathias1116 4 года назад
በርቱ በዚው ቀጥሉ እናመሰግናለን ስላዝናናቹውን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 года назад
welcome የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 😍😍 መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን🙏
@mangalg783
@mangalg783 4 года назад
ሰላማቹ ይብዚላቹ💐👏
@gelila5182
@gelila5182 4 года назад
ደብሮኝ ነበር ፈጣሪ ይባርካችሁ ፈታ ልታረጉኝ ስለመጣቹ 🖤🖤🖤
@mmn2776
@mmn2776 4 года назад
ደበራችሁበዛ
@astiristy577
@astiristy577 4 года назад
👍👍👍
@SaraH-tt5mi
@SaraH-tt5mi 4 года назад
የኔ ቀልደኛ ዉሮ
@user-eliyas67
@user-eliyas67 8 месяцев назад
ሀሀሀሀ
@bzainwudu4363
@bzainwudu4363 4 года назад
Wow thank you good job my favourite sitcom
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 4 года назад
ስወዳችሁ❤ በስደት ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ቤተሰቦቻችን ጋ ለመገናኘት ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 года назад
አሜን ይጠብቀን
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
ስወዳቹ ሁላችንም ሰላማቹ ይብዛ
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 4 года назад
በጣም የምወደው ድራማ ❤❤
@demtawchalaw7458
@demtawchalaw7458 4 года назад
😁❤
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
እኔም
@Entertainment__2
@Entertainment__2 4 года назад
መጣችሁልን ሥወዳችሁ እናመሠግናለን
@selamawittadesse8346
@selamawittadesse8346 4 года назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበል የዘጠነኛው ሺ ድራማ ቡድን እራሳችሁን ጠብቁ በጣም እንወዳችኻለን ተባረኩ በርቱ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
ጩቢቲና አቡዬ መጡልኝ ልሳቅ የአለምን ጭንቀት ረስቼ ኮሮናኮ ጠፋ ኸይር ያሠማን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 года назад
እንኳን ደና መጣቹ ❤️❤️❤️❤️
@betybety8575
@betybety8575 4 года назад
ትመቹኛላችው
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 года назад
Baga ngy dhufte heduni issin jaladha namin akka kotiti cubayee jaltani like nafi godha 😂😂😂😂😂
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 года назад
ድራማው ላይ አባታቸው ላይ ያላቸው ንቀት ይታይበታል አሻሽሉት ለአባት ክብር ይኑር
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
abita abi Tekekel😔😒
@samrawitsolomon2857
@samrawitsolomon2857 4 года назад
በገአዱ አለም ላይ ያለውን ነገር ነው እያሳዩ ያሉት 🙏
@fasikamamo1413
@fasikamamo1413 4 года назад
እውነት ነው😢
@user-fg7ik9ez4x
@user-fg7ik9ez4x 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ ለምን ተባለ ታዲያ እናገናዝባ አይ😉
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 года назад
@Dj kaleb በግ ነገር ነክ እንዴ ቢያንስ ይሄን ትውልድ ሚመክርና ሚያሻሽል ነገር ይሁን ለአባት ክብር ግድ ነው 9ሺ ስላለ ሁሉም ትውልድ ባለጌ ነው ማለት አይደለም አስተማሪ ነገር ከሌለው ሁሌ መገልፈጥ ትርጉም የለውም ውሻ ላልከው ካንተ በላይ ስለ ውሻ አናውቅም ።
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹህልን ማነው ጭውቲን እደኔ እሚወደው
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 4 года назад
ኧረ በሳቅ😀😀😀😀😀😀😀 "በቲቪ ከምተላለፈው መዝናኛ ይልቅ ቲቪውን አጥፊተሽ እንደ መስተዋት ተጠቅመሽ የሚትዝናኝበት ይበልጣል"😀😀😀😀😀
@yodaetewodros3971
@yodaetewodros3971 Год назад
ይመችህ
@kiya5806
@kiya5806 4 года назад
Well come ምርጦቼ🙋‍♀️🙋‍♀️ እንኳን ሰላም መጣቹ ሰለምታዝናኑን እናመሰግናለን🙏
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 года назад
ቀኑን ቀየራቹት እሁድ ብዙ መዝናኛዎች አሉ በጣም ነው የምታዝናኑት👍🙏
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
እንደፈለጉነው የሚለቁት
@semiraawel8420
@semiraawel8420 4 года назад
ሁሉን ነው ምታስረሱኝ ስወዳችሁ በርቱ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 года назад
እናመሰግናለን
@fekeryebltel2183
@fekeryebltel2183 4 года назад
ምራጦች
@user-gw9bu5wy3u
@user-gw9bu5wy3u 4 года назад
እኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቸ ስወዳችሁ👌👍👍 👍
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 года назад
ጩባውን የቀየረ አምላክ እኔንም ቀይረኝ🙏 ከሸቃላነት አውጋኝ አገሬ ናፍቆኛል ዛሬ በረራዬ ነበር ይድፍው ኮረና አስቀረኝ😰
@gada5742
@gada5742 4 года назад
እህቴ 214 ደምሬሻለው በቅንነት ወደኔም ጎራበይ
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 года назад
@@gada5742 እሺ የኔ ውድ
@deribhana7436
@deribhana7436 4 года назад
Thank you
@makuzilege7983
@makuzilege7983 4 года назад
ምርጥ sitcom!!!
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 года назад
እንኳን ደህና መጣቹ
@Mm-pz7od
@Mm-pz7od 4 года назад
እንኳን ደና መጣቹ🌷🌷🌷🌷
@HotComedyVideoGossip
@HotComedyVideoGossip 4 года назад
nice
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990 4 года назад
Enameseginalen Bertu
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 4 года назад
እንኳን ደሕናመጣቹ
@monadjaelah4058
@monadjaelah4058 4 года назад
Betami desetilalajaw tebarku
@funnyvideos-vb5cw
@funnyvideos-vb5cw 4 года назад
I liked it it is ma first time seeing it
@yadenegelmariyamlegghddh8902
@yadenegelmariyamlegghddh8902 4 года назад
Well come wudoch💕💕💕💕
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
እንዴት ከረማችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ኮረና ከምድረ ገጽ ያጥፋልን የድንግል ማርያም ልጅቸሩ መድሀንያለም🙏
@tsehay8941
@tsehay8941 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-mo2ul6ix8s
@user-mo2ul6ix8s 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን 💚💛❤️ 🇬🇭🇬🇭🇬🇭💪💪👍👍👌👌
@hforyou4698
@hforyou4698 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@quotes4760
@quotes4760 4 года назад
በሳምንት ሰባት ቀን perform ብታደርጉ እንዴት ደስ ባለኝ። 🙏😘
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 2 месяца назад
የአባቷን እጅ መታች ይህቺ ሽብርተኛ ፈረስ። በርሷና በወርቁ ምክንያት መከታተል የማልችለው። ጬሄት፣ ጩሄት፣ ጩሄት።
@azebazeb3242
@azebazeb3242 4 года назад
እረዱዬ የኔ ማር ዛሬ ደሞ ቆንጆ ሆነሻል በውነት በጣም አምሮብሻል የኔ ልዩ
@liverpoolcr7644
@liverpoolcr7644 4 года назад
ተዉ ባክህ ወረኛ
@user-qn7en7wr5n
@user-qn7en7wr5n 10 месяцев назад
​@@liverpoolcr7644😂😂😂😂
@thomastesfaye1552
@thomastesfaye1552 4 года назад
Very nice 🤠
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 года назад
ዋው ስወዳችሁ ከች አላችሁልኝ 😍😍❤😘
@mrhikhan105
@mrhikhan105 4 года назад
ስወዳቹ
@wubalemtiko3994
@wubalemtiko3994 4 года назад
Well come 💘💖
@user-fe3tx3hr4c
@user-fe3tx3hr4c 4 года назад
ካካካካ ወይ ጉድ ይሄ ድራማ ውስጤ ነው
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 года назад
ስወዳቹሁ 😂😂😂😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@medinaarega2482
@medinaarega2482 4 года назад
Well come
@getagettahom5276
@getagettahom5276 4 года назад
well Come wudochi 💗💗
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
Woyne baxmi dasi yilalchu😁😁😁😁abtina lijochi🤩🤩🤩🤩🤩
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 года назад
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ሳቅ በሳቅ አስተማሪ ቤተሰብ
@firatilahun9969
@firatilahun9969 4 года назад
Ye cubaun kald endane yamiwad👍 gach yargulign kkkkkkk..........
@user-xs6nb5xf5j
@user-xs6nb5xf5j 4 года назад
ምርጦቸ
@user-fo8ci4bb9i
@user-fo8ci4bb9i 4 года назад
Well came
@mastewlgatu4100
@mastewlgatu4100 4 года назад
Well ካም
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 года назад
እንኳንደናመጣችሁ
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 года назад
የኔ አዝጎች
@etuetenu7123
@etuetenu7123 4 года назад
እስማርቶች እንኳን ደና መጣችሁ 👌👌
@zinashmary3626
@zinashmary3626 4 года назад
የዜጠናኛዉ ሺ አዲናቂቹ ኔኚ አሁን ቤት ሢኒሆኒ በጣም ታናናላቹ በሪቱ ዪመቻቹ ኢሺ አዎዳቺሀሉ
@oneloveonelove5472
@oneloveonelove5472 4 года назад
በጣም የምወድወ ድራማ 👍
@firyeza6536
@firyeza6536 4 года назад
Welcome 😘❤️😘
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 года назад
እናመሠግናለን 9ኛዉ ሺዎች
@user-ij1ok1ks9c
@user-ij1ok1ks9c 4 года назад
አቦ አንደኛ ናችሁ!!
@mohamedabduwoli2214
@mohamedabduwoli2214 4 года назад
Wey zetenegnaw shi
@mattiwalker1015
@mattiwalker1015 4 года назад
hahahaa so funny i never missed a video
@supercreativechanel5576
@supercreativechanel5576 4 года назад
የጩቢቲ ስራ መጀመር ያስደሰተው ማነው?
@amanyosuf4203
@amanyosuf4203 3 года назад
Arif new ketlubet
@mangashamamgy7654
@mangashamamgy7654 4 года назад
ጪቢቲ አድናቂህ ነኝ ውርዬ አድናቂሽ ነኝ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ 👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ኮረናን አጥፍቶት አለሥጋት እድሠሩ ያርጋችሁ በርቱ
@oneloveonelove5472
@oneloveonelove5472 4 года назад
ወይኔ ሰወደችሁ 👌
@hundenamomsa8435
@hundenamomsa8435 4 года назад
best
@feradesa9188
@feradesa9188 4 года назад
ሰላምችኑ ይብዛ ስወዳችሁ እኮ
@ifakokanmisge2343
@ifakokanmisge2343 4 года назад
Tenafkachu neber
@user-pb9gt3fy2f
@user-pb9gt3fy2f 4 года назад
ውይ ረዱ መጥኔ መጥኔ መጥኔ🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂😂
@fasikamamo1413
@fasikamamo1413 4 года назад
😂😂
@meseretmekurya6002
@meseretmekurya6002 4 года назад
i like this drama
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
አቦ ስወድችሁ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
አቡዬ አድናቂህ ነኝ ደስ ትላለህ አቡዬን የምትወዱ ላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 года назад
Enzamed hodya
@fatumaalamtahau1919
@fatumaalamtahau1919 4 года назад
Ekan selam mtahu 😍😍😍
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ሳቁን ለምን አስገባችሁ ይደብራል። እኛ እንሳቅበት
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
😍😍😍
@melesetadesse303
@melesetadesse303 4 года назад
እውነትም 9 ኛው ሺ አባት የሚያከብር ትውልድ እሳቸዉም ቀልደኛ ናቸው
@user-xo3uz9oh7z
@user-xo3uz9oh7z 4 года назад
በርቱ ያዝናናል
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 года назад
ክክክክክክ ትንሽየ ወሮ እየመጣችልን ነው ይመችቺሁ ፣እውነት ከድብርት አወጣችሁን ይህ ኮሮና ላሳብደን ተነስቴል
@berafantesha1452
@berafantesha1452 4 года назад
እኔ በጣም ነው የመወዳችሁ በስወሀገር ሁኚ የናተድራማነው የሚያዝናናኚ ቀጥሉበት በርቱ
Далее
ЛИПЕР ДЛЯ ТЕЛЕФОНА 🤯
00:59
Просмотров 604 тыс.
Final muy increíble 😱
00:46
Просмотров 4,2 млн
Can this capsule save my life? 😱
00:50
Просмотров 2,5 млн
ቀበጧ ልጅ
46:20
Просмотров 103 тыс.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ
25:58
Просмотров 369 тыс.
Брось вызов чемодану😱
0:33
Просмотров 2,8 млн