Тёмный

Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 15, 2024 

The Ethiopia
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 15, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
Ethiopian Music Interview Abdu Kiar
TPLF
Yared Negu
daily feta
Feta daily
addis neger
Happy 4th of July
Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
yayewsew shimelish ethio forum
Belete Molla
Mekuria Haile
ቡቡዬ
Euro2024 Germany
mensur Jemal
Spain vs England Highlights
Zeritu Kebede Mezmur Music
#ethiopia #ethiopianews
Ethiopian Airlines
This is
What is
telegram
ONLF
Jijiga
EBS sunday
Hachalu award
Abiy ahmed
Gold
Ministry of Mine
gudaf tsegaye love story
Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
Fano aseged mekonenn
Gudaf Tsegaye
Ethio Forum

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@muhammadmusa6691
@muhammadmusa6691 26 дней назад
ድል ለጀግናው ለአማራፋኖ
@mewleddegGEBRE
@mewleddegGEBRE 26 дней назад
“አብራምም በእግዚአብሔር አመነ፥ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።” - ዘፍጥረት 15፥6
@T.N.M-zi2bs
@T.N.M-zi2bs 26 дней назад
ደደፎ አልጠግባይ ሲተፋ ያድራል ድል ለፋኖ
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 26 дней назад
🎉 congratulations. Hemen Keep it up 👍 wishing u the best of future in since & chemistry department.May God blessings up on u now & forever ❤
@tafessebelachew940
@tafessebelachew940 26 дней назад
በወያኔ በሀይል የተወስደውን ቦታ አውዛጋቢ ቦታዎች እያልክ አታውራ: ምንም የሚያወዛግብ ነገር የለምና እውነቱን ተናገር::
@zezugeber2025
@zezugeber2025 26 дней назад
ሰነሰርዓት ይማር
@fishofisho-2896
@fishofisho-2896 26 дней назад
ሄኒ በነካ አፍህ ባክህ የዶክተር አሸብረንም አጣራልን
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 26 дней назад
መታሰር ያንሰዋል። ይልቅስ ከስራ መሰናበት ይገባዋል።
@yaradaarada8292
@yaradaarada8292 26 дней назад
አሁንም ኮፍያ እየለበሱ ስብሰባ አልቀረም ፣አይ ወያኔ ላይሰለጥን ምሏል
@goodnews2392
@goodnews2392 26 дней назад
ወያኔ መቼም አይሰለጥንም ክፋት፣ ተንኮል፣ ሌብነት፣ ዝርፊያ፣ ግድያ፣ ሴት መድፈር እነዚህ በሙሉ ያለመሰልጠን ውጤቶች ናቸው ። 😢
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 26 дней назад
ሞራለ ቢስ ነው ።
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 26 дней назад
aye ethiopia yeteferkakesche hager😢😢😢
@workukassaw2880
@workukassaw2880 26 дней назад
የሃገር ባለውለታ ማለት ሃገርን እያበሳቆሉ ነውዴ ይህ ሰው ሞገደኛነው ነገር ቀስቃሽ በኦሮሞነቱ የሚመካና ማንአለብኝነት ነው ሁለት ሚሊየን ለሱ ትንሽነው ለሃገሪቷ ትልቅነው ሆዳምና ነገረኛ ስለሆነ ነው
@family5677
@family5677 26 дней назад
እና አሸብር ዘንጦ እየሄዱ ሽልማት አልቀበልም ማለቱ እንዴት ነው የሚያሰስረው ይገርማል ሰውን የገደለ ዘንጦ እየሄደ የሀገር ባለውለታ ማሰር ጥሩ አይደለም እስ ወንጀለኞችን በፍጥነት ለመያዝ ስሩ ሰለማዊ ሰው ማሠር ምን ዋጋ አለው
@bekind8472
@bekind8472 26 дней назад
አረ ሰው ደደፎ ለምን ታሰረ የምትሉ ፓለቲካውን ተውትና በትክክል አስቡ ትልቅ ብልግና ነው የሰራው በግል መጠየቅ ይችል ነበር ማመዛዘን የሚባል ነገር አምሮአችን ቀረ ማለት ነው በብሄሩ ተማምኖ ነው ባይታሰር ነበር የሚገርበኝ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 26 дней назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 26 дней назад
አሽብር ግርግር የድመት እግር ነው መታሰር ያለበት መብቱ ነው 2ሚሊዮን አልቀበልም ማለት ❓❗❓❗
@shimzewge1195
@shimzewge1195 26 дней назад
ገመዶ መታሰሩ ተገቢ አልመሠለኝም። ሰውየው ያንፀባረቀው አለአዋቂነቱን ነው። ራሱን ነው ያዋረደው እንጅ ማንንም አልጎዳም።
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 26 дней назад
ራስንም መጉዳት ወንጀል ነው። ያሳሰራል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 26 дней назад
ለሰራው ስህተት ህዝብ የሰደበው አንሶት መታሰር አግባብ አይደለም። ግን በየትኛው አንቀፅ ሊከሱት ነው ?
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 26 дней назад
😂😂😂
@workuhabte8522
@workuhabte8522 26 дней назад
ለፍርድ መቅረብ አለበት በመታሰሩ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ምናልባት የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች ሊሆኑ ይችላሉ የአንድ ሀገር ርዕሰቤሄር ባሉበት እንድሂ አይነት ንግግርና የተሰጠውን ሽልማት በመወርወሩምናልባት ጥቅሙና ኪሱን ተማምኖ ሊሆን ይችላል ጥቅሙ በዚች ደሀ ሀገርላይ ከሀገርና ከባድራ ማስቀደሙ ቤትም አለም ላይ ታይቶ አይታወቅም
@bekind8472
@bekind8472 26 дней назад
አረ ሰው ደደፎ ለምን ታሰረ የምትሉ ፓለቲካውን ተውትና በትክክል አስቡ ትልቅ ብልግና ነው የሰራው በግል መጠየቅ ይችል ነበር ማመዛዘን የሚባል ነገር አምሮአችን ቀረ ማለት ነው በብሄሩ ተማምኖ ነው ባይታሰር ነበር የሚገርበኝ
@ManeEndager
@ManeEndager 26 дней назад
Certificate ሲበዛበት ነዉ በክት ነዉ
@nuale23
@nuale23 26 дней назад
አሰልጣኝ ገመዳ ደደፎ አፉን አዳልጦት ስሜታዊ ሆኖ ነው የሚመስለኝ የኢትዮጲያ ህዝብ ይቅር ሊለው ይገባል
@ykt4447
@ykt4447 26 дней назад
መታሰር ብቻ ሳይሆን ለፍርድ መቅረብ አለበት፣ ምን ሰርቶ ነው ሁለት ሚሊየን ብር አልቀበልም የሚለው!!! ደራርቱም የዘር በሽታ ውስጥ መደበቅ ጀመረች??
@mimia7202
@mimia7202 26 дней назад
መናግር ምገመዶ መብት ነው መናግር እንደዚ ማስለመድ አለቡት ተቃውሞ !! ግንየብሯን አይመጥነኝም አይነፋም😂😂
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 26 дней назад
Ke segete. mehaym jawisaw min hitebekal wigmet .
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 26 дней назад
ብልፅግና የመናገር ወይም እትተፍስ ነው እግዚእብሔር የስጠህን እንደበት ትከለከላለህ ደደፎ እለመቀል መብቱ ነው እህርን እንደምንስማው እስሩት በትግራይ እና በእማራ ዘር ያጠፈት ወጀለኞች በንፃ እየር እየተነፈሱ ስጥታ እልቀበልም በማለቱ እስሩት
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 26 дней назад
Henok, can you please tell me if there is an Ethiopian day celebration this year? Thanks
@user-ee2kv9vb6o
@user-ee2kv9vb6o 26 дней назад
Kebelie 04 new bobu Yefenedawu
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 26 дней назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂😂😂😂
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 26 дней назад
Yekerta teyekual ...eko....Gemedo yekerta yederegelet....😢
@ashebir9960
@ashebir9960 26 дней назад
ትክክል
@GetuTesfaye-kb1ks
@GetuTesfaye-kb1ks 26 дней назад
አንዳንድ ሰዎች እያልክ የራስህን ሀሳብ አትስጥ በጣም የምወደው የመረጃ ቱዪብ ነው ግን አንዳንዴ ሚዛናዊ አትሆንም አሁንም ግን ምርጫዬ ነክ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 25 дней назад
ወይኔ ባህር ዳአር አረንጓዴነቷአ መኖር አልተቻለም
@TheEthiopia13
@TheEthiopia13 25 дней назад
"ስልጣኔን አልለቅም፤ ብለቅም ሀይሌ እዚህች ቦታ ላይ አይመጣም! እኔ እንደ እሱ በሰላማዊ ሰልፍ ሮጬ የምወጣ አይደለሁም።" ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ (ዝርዝሩን ከዕለቱ ዜና ይመልከቱ)
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 26 дней назад
እንኳን ታሰረ ይህ ደደብ አገርና ሕዝብን ነው የናቀው ባለ ግዜ ነኝ ማን ይነካኛል ብሎ ነው እሱማ ምናልባትም ነገ ይለቁታል ሰላም ላገራችን
@FdaAsdssa
@FdaAsdssa 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@alem8640
@alem8640 26 дней назад
Tinigrtu Ato aidelem Assistant professor new
@amaremekonnen2434
@amaremekonnen2434 26 дней назад
እኔን በጣም የገረመኝና ያሳዘነኝ : መታሰር አለበት እያሉ አስተያየት ሲሰጡ ምን ዓይነት የአስተሳሰብ ክስረት እንዳለባቸው የሚያሳይ ነው::
@TheEthiopia13
@TheEthiopia13 25 дней назад
"ስልጣኔን አልለቅም፤ ብለቅም ሀይሌ እዚህች ቦታ ላይ አይመጣም! እኔ እንደ እሱ በሰላማዊ ሰልፍ ሮጬ የምወጣ አይደለሁም።" ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ (ዝርዝሩን ከዕለቱ ዜና ይመልከቱ)
@danielassefa7015
@danielassefa7015 26 дней назад
ያልገባኘ ነገር ባህርዳር የቱሪስት ፍሰት የቀነሰው ቦንብ ስለፈነዳ ነው ቦንብ የመፈንዳቱ ምክንያት አገዛዙ ክልሉን በአስቸኳይ አዋጅ ስር ስላደረገ አይደለም ?
@አነበሲ
@አነበሲ 26 дней назад
ለምን ይታሰራል ሸኔ በፀሐይ ሕዝብ እየዘረፉ ማን ነካቸዉ😂😂😂
@cooleliascrazy
@cooleliascrazy 26 дней назад
Derartu is fake.She pretends
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 26 дней назад
ምን አረግ በቃ ካለፈለገስ
@manaye784
@manaye784 26 дней назад
ኢትዮጲያ ዉሥጥ ህግ እና ትክክለኛ የህግ እስርቤት ካለ 1000 አንድ ሽ ግዜ መታሰር የለበት ኣብይ ኣህመድ ነዉ ። ኢትዮጵያ በሱ እንዳፈረችዉ እደተደፈረችዉ በማንም ኣፍራ ና ተደፍራ ኣታዉቅም ።
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 26 дней назад
አሸብር የማይታሰረው የአብይ አበልጅ ሰለሆነ ነው ፍትህ ለሁሉም እኩል ይሁን
@tamiratayehu84
@tamiratayehu84 26 дней назад
ምንሁነህ ነዉ ባህርዳር ቀበሌ 5ቅዳሜ ገብያ ሚባል የለም አጣራ
@Hanan-yc5du
@Hanan-yc5du 26 дней назад
በፍፁም መተሰር ያለበትም
@alem8640
@alem8640 26 дней назад
Yitaserem bibal aiasrutim
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 26 дней назад
Kasazeneshe Anche besu faneta taserelete .morale aleba teweled
@messya7125
@messya7125 26 дней назад
ሄደሽ ታሰሪለት ስንት ባለጌ አለ
@geberu899
@geberu899 26 дней назад
አሸብርም ደራርቱም ደደቦ ሁሉንም ጠራርጎ ማባረር ነው ኢትዮጵያዬን አዋርደዋል
@Lidana2015
@Lidana2015 26 дней назад
ማስተካከያ ቦምቡ የተጣለው ባህር ዳር ቀበሌ #4 ነው ። ዋናው ገበያ
@jemalsirmolo
@jemalsirmolo 26 дней назад
መተሰርም የለበትም ደደፉ አትሌቱ አከበቢ የለዉን ሹክቸ በደምብ አሰይቶነል
@kobrraw
@kobrraw 26 дней назад
ደደፎ ህገ መንግቱን በሃይል በመናድ መከሰስ አለበት ማን ከማን ያንሳል,
@peacelove6150
@peacelove6150 26 дней назад
🤣🤣🤣🤣
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 26 дней назад
Balege ! yehagere mere yawared .esere becha yaneswale.
@melakunegash7556
@melakunegash7556 26 дней назад
ጥጋበኛ ነው!እሱም ብሎአስልጣኝ።ሰገጤ!
@marietedla9997
@marietedla9997 26 дней назад
ደራርቱ እንደተወደደች በገዛ ፈቃዳ ሥራዋን ብትለቅና ለሌሎች ብቃት ላላቸው ብትተው ይሻላት ነበር:: ዶ/ር አሸብር ግን ካሸባሪ ተግባሩ የሚያቆመው ሕግ መጥፋቱ ሌላኛው የሐገር ውድቀት ነው::
@et2507
@et2507 26 дней назад
Starliner.
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 26 дней назад
ረጦ ፍንዳታው ከማየት ለምን አይዋጋም ህዝቡ
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 26 дней назад
That's why the Fano movement shows no progress. The people are simply onlookers.
@user-fy5yv4sq9v
@user-fy5yv4sq9v 26 дней назад
አሽቃባጭ ነህ 120,000,000.00 ህዝብን ያዋረደ ባለጌ መታሰር ሲያንሰው ነው:;
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 26 дней назад
ቡልፀግና የወንበዴ ሰቡሰቡ ነዉ
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 26 дней назад
The only responsible person for those blasts in Bahir dar is the government organised groups called it "SQUADS". "SQUADS" created by Amhara prosperity, which comes from Gonder.
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 26 дней назад
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏💙💙💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@LubabaImaam
@LubabaImaam 26 дней назад
አይሁዶቺን አላህ ይላአንቸው ኢንሻአላህ
@BezabihOndu-y1b
@BezabihOndu-y1b 26 дней назад
አስተሳሰቡ ሰልፍሽነትና ጀዝባነቱን ያመለክታል ነገር ግን ለላ ተጨማር ነገር ከለለ በቀር አያስጠይቀውም አያሳሰርም
@alem8640
@alem8640 26 дней назад
Wushet new aiasrutim
@user-kr6ih4mu6d
@user-kr6ih4mu6d 26 дней назад
🎉
@mekebebechikssafershamekeb1040
@mekebebechikssafershamekeb1040 26 дней назад
አሸብር ሳይታሰር እረ ሼም ነው
@eztg2758
@eztg2758 26 дней назад
አሰልጣኝ ደደፎ ለስንት ሳምንት ነው የሚያስረው
@et2507
@et2507 26 дней назад
Conduct disorder and/ or disorderly conduct depend on many factors.
@abyssinian01
@abyssinian01 26 дней назад
Now they gave him a good reason to reverse public opinion. No need to arrest him
@bayedegsew2410
@bayedegsew2410 26 дней назад
የምን መታሰር ብቻ ጭንቅላቱን ቢባል ሲያንሰው ነው
@BirtaluNega
@BirtaluNega 26 дней назад
ገራሚ ነው አምባገነን ስትሆን ዝም ብሎ ማሰር ስራው ነው በምን ህግስ ሊጠይቁት ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 26 дней назад
እወነት ጥፋቱ ለእስር የሚያበቃ ነው ወይ? የከብት ሃገር እንደዚህ ነው።
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 26 дней назад
ye 666 hager
@sarahj1999
@sarahj1999 25 дней назад
😢ድል ለተገፋው የአማራህዝብ😅😅
@TheEthiopia13
@TheEthiopia13 25 дней назад
"ስልጣኔን አልለቅም፤ ብለቅም ሀይሌ እዚህች ቦታ ላይ አይመጣም! እኔ እንደ እሱ በሰላማዊ ሰልፍ ሮጬ የምወጣ አይደለሁም።" ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ (ዝርዝሩን ከዕለቱ ዜና ይመልከቱ)
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 26 дней назад
አሸብር የማይታሰረው የአብይ አበልጅ ሰለሆነ ነው ፍትህ ለሁሉም እኩል ይሁን የእሊቲክስ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ቱባ ባለስልጣናት ለተጫወቱበት የህዝብ ገንዘብ ለፍትህ መቅረብ አለባቸው በተለይ አሸብር በህዝብ ገንዘብ ልጅን ልዩ ረዳት ማረጉ አበሰጭቶኛል
@jemalsirmolo
@jemalsirmolo 26 дней назад
ደደፉ ግልፅ ሰዉ በመሆኑ ሊደነቅ ይገበል
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT 26 дней назад
Bahirdar ( BOMBU FIKRESHE )
@etttravel1316
@etttravel1316 26 дней назад
Derartu Tulu
@TsegayeAlemu-dp6od
@TsegayeAlemu-dp6od 26 дней назад
ዘሀበሻ በዜናህ ላይ የማእረግ ስሙን በመተው አቶ ትንግርቱ ብለህ መጥራትህ ስህተት ነው ማስተካከያ አድርግ
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 26 дней назад
Mot le mehaym jawisaw fano
@MashDetamo
@MashDetamo 26 дней назад
lemdnew ywnjel news metwedw
@AberraChekol-qg4rc
@AberraChekol-qg4rc 26 дней назад
ዲድሸክዝ 😊😂
@et2507
@et2507 26 дней назад
Adios Dedefo Sululta Aleltu Turuye Derartu Sheger Lege-Taffo Adios Dedeffo
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 26 дней назад
ያለመቀበል መብቱ ነው ለምን ያስሩታል? እንደ ዳልቻ አይነት ባለጌ ሰዎች እዛች አገር ላይ በማናለብኝነት እየፈነጩ ይሄ ሰው ምን አጥፍቶ ነው?
@AzizMahmuud-vp1qh
@AzizMahmuud-vp1qh 26 дней назад
Ethiopia wusx ye migedelew Oromo,yemitaserew Oromo,ke Hager yebibarerew Oromo .gin lemin ?sint werebela gedayi ina musegna iyalee.Tarik Gin yiferdal.
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 26 дней назад
Mebetwe nw lmendenw yemetasew
@FelekeBelay
@FelekeBelay 26 дней назад
ይህች እርድና አሁንም አለች እንዴ? አልቀበልም ታሰረ
@dubaishariah8914
@dubaishariah8914 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢
@abyssinian01
@abyssinian01 26 дней назад
Please read your source story carefully, while the kid is an admirable young man, the medicated soap is an idea to work on maybe for a decade or more. It is NOT ready for submission and approval.
@be-liever
@be-liever 26 дней назад
😂😂😂😂ያልታወቁ ሰዎች አልክ 😂😂 ፅንፈኛው ፋኖ ነው ወንበዴው
@ميريالشمري
@ميريالشمري 26 дней назад
እከካምፋኖ ጠፍቷል አላላችሆ ማሀል ከተማ አለዴ አየብልፅግናኪኪኪኪኪኪ
@be-liever
@be-liever 26 дней назад
@@ميريالشمري 🤣🤣😂😂 ወንበዴ አደል ሾልኮ ገብቶ አፈንድቶ መሄድ የወንበዴ መገለጫ ነው።🤣😂
@nebatube3260
@nebatube3260 26 дней назад
አይ አሰልጣኝ ደደቦ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ማለት ይሄው ደደቦ ነው
@genetasefa8364
@genetasefa8364 26 дней назад
ደደቦ 🤣🤣አተርፍ ባይ አጉዳይ 🤣🤣
@Tekulaw
@Tekulaw 26 дней назад
Professor Tengertu bele ante!!!!!!ato telaleh ???
@tenad7309
@tenad7309 26 дней назад
2 ሚ ብር ሲሰጠው? በደስታ መቀበል ሲችል? ብሩንም አጥቶ? ወደ እስር ቤት መግባት? ይገርማል::
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem 26 дней назад
Hemen esey America batihed norro endezi hagerochu tibekkit neber .Ezaw Americawi Hun.
@abigailadmasu4529
@abigailadmasu4529 26 дней назад
Ant demo Zim bileh masfat tewdalehu
@derejedejene9519
@derejedejene9519 26 дней назад
ከገመዶ ጋጠወጥ ተግባርና ንግግር ጀርባ 'ደ/ር አሸባሪ' የለ ይመስለኛል። የህዝቡን ቁጣ እና የሚዲያ ትኩረት ወደ ገመዶ እንድዞር፤ በደከማ ጎኑ ገብቶበት ሳይሸውደው አይቀርም።
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 26 дней назад
ነገ አሽብር ታሰረ የሚል ዜና እንጠብቃለን😅😅
@genetasefa8364
@genetasefa8364 26 дней назад
I hope 🤞🏻 so Lol 😝
@Sade948
@Sade948 26 дней назад
ቦብ የሚያፈነዱት ፍኖ ናቸው
@jimihune9650
@jimihune9650 26 дней назад
አይይይ ሁለት ሚሊየንህን ተቀብለህ ጠላ ብትጠጣበት ይሻልህ ነበር.
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 26 дней назад
ገመዶ ምን አጥፍቶ ይታሰራል? ሽልማት አልቀበልም ማለት በብልፅግናዋ ኢትዮጵያ ወንጀል ሆነ እንዴ? ነው እነሱ ከአሸብር ጋር ተባብረው ያዋረዷትን ኢትዮጵያ በውጤታማ አትሌቶች ከፍ ስላደረገ ነው? አገርን የደፈሩትና ህዝቡን ያዋረዱትን አሸብርና አጫፋሪዎቹን አያስርም ወንድ ከሆነ?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 26 дней назад
ትክክል !! ሌቦቹን ትቶ ገንዘብ እምቢ ያለው እንዴት ይታሰራል? የደረሰበት የስድብ ውርጅብኝ መች አነሰው?
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 26 дней назад
weshetam banda henok ethiopiawi agame new
@Transporthollnd
@Transporthollnd 26 дней назад
Welcome, Eritrean tv 📺
@negagetachew974
@negagetachew974 26 дней назад
Congratulations Eri Tv እኔ ኤርትራ እያለሁ የማውቀው ሬድዩ ዓዲ ውግሪና ሬድዩ አስመራ ብቻ ነበር። የአሜሪካ ABC , CBS , NBC ነበሩ። WMCA እየሔድን ስፖርት እያየን ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል። I Love Eritrea
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 26 дней назад
Exactly he must be in prison he disrespect Ethiopia!
@mahlettade6229
@mahlettade6229 26 дней назад
መታሰርና መገረፍ አለበት ባሌጌ ሰው ነው። እስር ያንሰዋል ውሻ ነው
@girmadesta3539
@girmadesta3539 26 дней назад
He should be in prison
@et2507
@et2507 26 дней назад
Commander Tulu, What do you think would be the reason why a fully FIFA and world athletics standard 40000+ seat modern state of the art Detroit stadium coul not sell at the price tag only 1/2 a million for more yhan a decade? Adios!
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 26 дней назад
መቤቱነው አለመቀበል አብይ እንኳን አልተሰረም
@alem8640
@alem8640 26 дней назад
Ere manim aiasrew yenaimesil neger
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 26 дней назад
አገርና ሕዝብን መናቅ ነው መብቱ??
@Alex-eq3sb
@Alex-eq3sb 26 дней назад
ያው ጣዩ አሸባሪው ፋኖ ነው ስያቅተው ደሀን ማሸበረ ጀመሬ መጨረሻው ይህ ነው
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 21 млн
Top U.S. & World Headlines - September 4, 2024
10:56
Просмотров 168 тыс.
Новый уровень твоей сосиски
00:33