Тёмный

Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News September 7, 2024 

The Ethiopia
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Veronica Adane Tenager ልጅ ሚካኤል Lij Michael New Album | Ethiopian Music | Ethiopia News | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News September 7, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
Michael Belayneh New Album
Helen Berehe Babye
Veronica adane new ተናገር video clip
Michael Belayneh New
Veronica Adane አዲስ ሙዚቃ
Ethiopian Music Interview Abdu Kiar
TPLF
Manchester United vs Liverpool Highlights
Yared Negu
daily feta
Semhal Meles Zenawi Interview
Eyasu Wossen Box
Feta daily
Ethio Forum
addis neger
Happy 4th of July
Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
yayewsew shimelish ethio forum
Belete Molla
Mekuria Haile
ቡቡዬ
Euro2024 Germany
mensur Jemal
Spain vs England Highlights
Zeritu Kebede Mezmur Music
#ethiopia #ethiopianews
Ethiopian Airlines
This is
Mahder Assefa
Doka
dukem restaurant DC
What is
telegram
ONLF
davido
Jijiga
EBS sunday
Hachalu award
Abiy ahmed
Gold
Ministry of Mine
gudaf tsegaye love story
Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
Fano aseged mekonenn
Gudaf Tsegaye
Ethio Forum
Feyisa Lelisa
Loza Abera

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@bini5364
@bini5364 9 дней назад
አኒ ምለዉ ያ አዲስ አበባ ህዝብ ምን ሁኖ ነዉ ዝም ያለዉ ቢትህ ይፈርሳል አየተባለ የህ ጫት አደንዝዞት ይሁን አንዲ ወጣቱ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
አዲስ አበቤ ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ ነፃነት በነፃ አይገኝም ምርጫዉ በእጃቹ ነዉ ባርነት ወይስ ነፃነት 💪💪💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም ቤተ ፈረሰ ደሞዝ አልተከፈለም 😡
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 9 дней назад
ሰላም ለውዲቷ አገራችን ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ ፣ ሰላም ፣ ሰላም ፣ ሰላም ፣ ...
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 9 дней назад
ተጫዎቹ መምጣታቸውን ስሰማ እኔም ያልኩት አንድም አይመለስም ብዬ ነበር እግዚአብሔር ከሲኦል ያወጣቸውን
@goodnews2392
@goodnews2392 9 дней назад
ባልጠፋ ሜዳ አሜሪካ ድረስ ሄደው እንዲጫወቱ ሳይሆን እንዲጠፉ ስለተፈለገ አላምው ግቡን መቷል 😂😂😂
@denekealembo840
@denekealembo840 9 дней назад
ባይጠፉ ይገርመኝ ነበረ ዝግጅቱም አላማው ለዛ ይመስለኛል ታሪክነው በጣም ይገርማል
@goodnews2392
@goodnews2392 9 дней назад
በትክክል
@gidayfantaye7803
@gidayfantaye7803 9 дней назад
ተመስገን ፣ሁሉም፣ አስለቅሳ፣ መቅረት፣ አይቻልም፣ ቅል፣ራስ፣ሁሉ ፣ቻሉት፣ ፣
@emamyechkoul
@emamyechkoul 9 дней назад
ሁሉም እንዳይመለሱ
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 9 дней назад
አማራ ክልል ከ2008ዓም ጀምሮ መከራው አልወረደለትም። ተጫዋቾች ይመቻችሁ
@eztg2758
@eztg2758 9 дней назад
ከትምህርት በፊት የአማራ ህልውና ነው
@teka1528
@teka1528 9 дней назад
MEASY ket ataby, neh! MAYEM!
@eztg2758
@eztg2758 8 дней назад
@@teka1528 ደደብ !!!አውሬ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 9 дней назад
የወያኔንን መጨረሻ ያሳየኘ ከአሀገር ያሰወጣኘ ጠላቴ ወያኔ ሲበተን ማየት ምኞቴ ነዉ ያራቡ
@TadeesMitiuk-i4b
@TadeesMitiuk-i4b 8 дней назад
አግባብ አደለም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
አዲስ አበቤ ነፃነት ወይስ ባርነት 💪💪💪 ምርጫዉ በእጃቹ ነዉ ማልቀስ አቁም 😡😡
@lemmabedada7220
@lemmabedada7220 9 дней назад
ዜና ፋኖ!!
@gersutadros5960
@gersutadros5960 9 дней назад
❤ለጌቾ እፈጣሪ እርሱን ጥሩ መሬ እንዲሆኑ መቴ ነወ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@mastewalmekuanent
@mastewalmekuanent 9 дней назад
አየ ሄኖኬ አስደሳች ዜና እማ ከራቀን ቆየ እኮ መረዶ ብቻ ሆነ እኮ አሁን እማ በየ ቀኑ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 9 дней назад
አይበላንዴ ስፖርት ለአሳይለም ማን ይፈርድባቸዋል ?
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 9 дней назад
Tnx henoke 🎉🎉🎉🎉
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 9 дней назад
እንደት እማራ ክልል ትምህርት የሚስጠው ትምህርት ቤቶች በሙሉ የመከላክያ ካፖ ሆነዋል መከላክያው ትምህርትቤቶችርን በከባድ መሳሪያ እውድሞታል
@tsigeyheis5031
@tsigeyheis5031 9 дней назад
አንደኛ ነኝ
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 9 дней назад
🎉🎉🎉
@sheger.
@sheger. 9 дней назад
1ኛ ጅል
@asmara3973
@asmara3973 9 дней назад
ይህ እማይረባ ምሥለኔ ብአዴን ይፕአማራን ወጣት በትምህርት ስብስብ ገፋ የኦሮም ሥልጣን ማራዘምያ ልያረጋቸው ፋኖ በምንም ተአምር የአብይ አሽባሪ ታጣቄ ብአዴን እሚባል ነቀሳ ተነቅሉ ካልወጣ ማንም ወጣት ትምህርት ቤት ብሉ ርዳይሄድ መግለጫ ማውጣት አለበት።
@gersutadros5960
@gersutadros5960 9 дней назад
ጥሩ ነወ ዛሬ
@ennessiehiletework8459
@ennessiehiletework8459 9 дней назад
Well most of you elected her to be your major.so deal with it
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 9 дней назад
የአ ደስ አበባ ህዝብ ዝም ካሉ የራሳቸው ጉዳይ እሪ ብለው ሰልፍ አይወጡም እንደ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 9 дней назад
@@rahmarahma3427 ለመብቱ የማይታገል ህዝብ የሚገባውን ጭቆና ተቀብሎ ይኖራል።
@HappySofia-c2j
@HappySofia-c2j 9 дней назад
የምናባቱ ሰልፍ ነዉ ወጥቶ ይፋለምጅ የሱን የለቅሶ ዘፈን ማን ሊቀበልለት ነዉ የተጨቆለ ይታገል ሰልፍ ሳይሆን መሳሪያ ያንሳ
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 9 дней назад
"…ከጨዋታው በኋላ ሌሎች ተጫዋቾች እንደሚጠፉ ይጠበቃል…"😂😜😂
@abrehamgedamu4951
@abrehamgedamu4951 9 дней назад
❤❤❤❤
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 9 дней назад
ሁለተኛ ነኝ
@GeorgiaMan-js9ex
@GeorgiaMan-js9ex 9 дней назад
Good
@keburanmedia1484
@keburanmedia1484 9 дней назад
ሄኖክ በርታ
@StalMatl-h1i
@StalMatl-h1i 9 дней назад
We have to stand together
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 9 дней назад
ይብልፅግና ውንጌል እራማጅ ምንግስታት ድሃ ጥሎች ክድሃ ቤትስብ እድምጡ ይረሱ ሕዝብን በምዝርፍ ድሃን ማፍናቅል ታላቁ ምግባራችው ነው እግዚአብሔር ይድሆችም እምላክ ይፍንቅላችው ክውንብራችው ላይ 😢😢😢 !!!
@sabamula818
@sabamula818 9 дней назад
ምን አባህ አገባህ ሁለት ወንድማሞች ምሀል አትግባ
@dubaishariah8914
@dubaishariah8914 9 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 9 дней назад
ኦሮሞወች በል የተፈናቀሉት ከሱማሊያ
@seid6839
@seid6839 9 дней назад
ተጀመሪ እጂ አላለቅም አብይ የሶማሊያን መንግስት ይቅርታ ከልጠየቅ 200,000 ስደተኞች ከሶማሊያ ይባረራሉ::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 9 дней назад
አዎ ኦሮሞ እየመረጡ ነው የሚያባርሯቸው። ይሄ ቆሻሻ እብድ በውስጥም በዉጭም ጠላት እየገዛለት ነው።
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 9 дней назад
አዲስ አበባም 400; ሺ አሉ አትርሳ
@seid6839
@seid6839 9 дней назад
@@emebetyesfaye4853 የሶማሊያ ዜጎች ተጠሪረጎ በለፈት 20 ዓመታት ወደ አሜሪካ ሄዳል አሁን አዲስ አበባ የሉት የኢትዮጵያ ሰማሌዎች ናቸው ከአዲስ አበባ ቢወጡም ወደ ክልላቸው ጅግጂጋ ነው የሚወጡት::
@seid6839
@seid6839 9 дней назад
@@emebetyesfaye4853 የሶማሊያ ዜጎች በለፉት 20 ወደ አሜሪካ ሄዳል አዲስ አበባ ያሉት የኢተዮጵያ ሶማሌ ናቸው እነሱ ከአዲስ አበባ ቢወጡም ወደ ራሳቸው ክልል ጅግጃጋ ነው የሚመጡት::
@Zamzam1-ze9ks
@Zamzam1-ze9ks 9 дней назад
wowwkkkk
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 9 дней назад
በአማራ ክልል የትምህርት ዙሪያ አስተያየት የሰጡት ሰገጤዎች የአገዛዙ ተላላኪዎች መሆናቸው ግልፅ ነው፤ምክንያቱም አገዛዙ እንኳን ለመማር ለመኖርም እንዳልፈቀደላቸው ግልፅ ስለሆነ ነው።
@VVAL-b2f
@VVAL-b2f 9 дней назад
የሶማሌ ጠቅላይሚንሥቴር አደንቀዋለሁ አብይ ማፊያ ነው
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 8 дней назад
Tadia minhigermal edilun biagegne 12o million hizbe hitefa neber
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 9 дней назад
Balaw balance enyia alwekiem eligible kabad hunita naw yalaw
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 9 дней назад
ተማርክ አልተማርክ ኢትዬጵያ ወስጥ አስፈላጊ ነው።
@KedriaSaide
@KedriaSaide 9 дней назад
መርዶ ይምጣብህ ደነዝ ነህ
@jestsforall7040
@jestsforall7040 9 дней назад
Tesfa Gebreselase barged very funny kikikiki
@gadisabulla6105
@gadisabulla6105 9 дней назад
በጣም ከምስማው ሚዲያ ውስጥ አክብሮት ነበረኝ አኡን ግን እጀግ በጣም የሚያሳዝን ነገር እውነትን በቦታው ላይ እያለኡ እንተ ስትዘግብ ያየኡትን ነገርማመን ከበደኝ መቼ ነው እውነት የሚወራው
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 9 дней назад
ሁል ጊዜ መከራ እንዳወራህ ታሳዝናለህ
@et2507
@et2507 9 дней назад
መርቻንዳይዝ ======== መቸም ተ ሰኔ ዠምሮ ኣልተሸጠም:: ተካናዳ ሰባቱ ትራክ የጊዎርጂስንም ሆነ ቡና ባንዴራ ቀስረው ኣልታዩም:: ወይነ Exchange ...ወንድ ልጅ ተበላ::
@zewudneshemoges
@zewudneshemoges 8 дней назад
😂😂😂😂😂😂 እንኳን ተባረሩ የአማራ ህዝብ ከአዲስ አበበ እየተባሩ አይደል ምን ይደቃል
@abatefamily1756
@abatefamily1756 9 дней назад
በሙሉ ተጫዋች እንዳይጠፋልህ በተለይ ከግጥሚያ በኀላ 😂
@SolomonDawit-rg9pi
@SolomonDawit-rg9pi 8 дней назад
ምን እያልክ ነው ለመዴራዴር ዼሞ ዴውልልኝ ዴ ባል ዴ ዴፕሎማቲክ ዴርሳ ችሁ ዼ ዴ ዴ ዴ ዱለው እንግዲህ
@teka1528
@teka1528 9 дней назад
HENOK, merdo, lekso ĺante yehun!
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 9 дней назад
Well come zhabsha media 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 9 дней назад
ድሮስ ኦሮሞ ሲያፈርስጂ መስራት መቸ የተማሩትን ያባቶቻቸው ነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 9 дней назад
ቤታችሁ የሚፈርሰው እኮ ታሪካችሁን ለማጥፋትና ከከተማ ለማባረር ነው።👺👹👺👹👺👹 ይህንን እያወቃችሁ ከምታንቀላፉ ቦንብ በየቦታው መቅበር ማፈንዳት ጀምሩ በመላው ከተማዋ። የመንግስት ህንፃዎችን አፈርንዱባቸው። ዝም አንበል ሁላችንም እናፈንዳ።
@tesfayeminwuyelet3916
@tesfayeminwuyelet3916 9 дней назад
በፈጣሪ እና በፂዮን ማርያም ስም ¡¡¡ አይደል
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 9 дней назад
ሱማሌ ኢትዮጵያዊያንን ካባረረች እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩት ሶማሌያዊያን ስላሉ በ24 ሰአታት ውስጥ መባረር አለባቸው!!
@seid6839
@seid6839 9 дней назад
😂😂😂 ኢትዮጵያ ወስጥ የነበሩት የሶማሊያ ዜጎች በለፊት 20 ዓመታት አሜሪካ ገብታል:: ኢዚህ የሉት የኢትዮጵያ ሶማሌ ናቸው ማነው የሚያባራችው :::
@AschalewGebrehiwot
@AschalewGebrehiwot 8 дней назад
bravo man new yemiabarirachew ke hagerachew enesu yalut ledehininetachin sigat silehonu new bilewal
@sheger.
@sheger. 9 дней назад
ድል ለ ፋኖ... ሞት ለ ጋላ
@Enayalen
@Enayalen 9 дней назад
Mesadeb, lemon asfelege?
@GeorgiaMan-js9ex
@GeorgiaMan-js9ex 9 дней назад
The killer government
@HappySofia-c2j
@HappySofia-c2j 9 дней назад
አይ አዳነች ከቤቱ በፊት ህዝብ ፈረሳ ላይ ነበራችሁ ከተማዉን ሜዳ ለማድረግ ማሰብሽን እንስማማበታለን ከቤተ መንግስቱ ጀምረሽ አስፈርሽልን ግን እንደዉ ህሊና የላችሁምደ እናንተ የሸጡዋን አጋሮች አላህ ባጭሩ ያስቀራችሁ ከቤቱ በፊት እናንተ ፍረሱ
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 9 дней назад
በአራቱም የአማራው ግዛቶች ያላችሁ የፋኖ መሪዎች ማመሰገን ያሰፈልጋል አማራ ከጅምላ ግድያ ከመፈናቀል ከሀገር አልባነት ራሱን እንዲከላከል አድርጋችሁል//
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 9 дней назад
ያፍርሱ ይስሩ በቅርብ ጊዜ መልሶ የህዝብ ይሆናል ።
@sulimansuliman3131
@sulimansuliman3131 9 дней назад
ፋኖ ተብዬው አደለምንዴ መምህራንን እያንበረከከ ስረሽን የነበረ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 9 дней назад
ዉሸታም ትምህርት ቤት ዉሰጥ መከላከያ ያሳፈረዉ አራሱ መግሰት ተቡየዉ ቡልፀግና ነዉ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂 😂
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 9 дней назад
CIA አሜሪካን የሚያውቀው ጌታቸው ረዳን ነው ማሣያውም አሜሪካን የመጣ ጊዜ የተደረገለት እንክብካቤ ነው ለእኔ ሲጀምር ጌታቸው ረዳ ብሎ ተጋሮ የለም ነገር ግን this is politics and it's a game and getachew is a master doing it.
@UserUser-fn7jd
@UserUser-fn7jd 9 дней назад
ኘኑቢደባ😂😂😂
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 9 дней назад
የአቢይ አህመድ አሊ ኦሮሙማ ለኦሮሞ ህዝብና ወጣት እንደ ሰው የመኖር አደጋ መሆኑን የኦሮሞ ወጣት በመረዳት የፋኖን የነጻነትና ኢትዮጲያን የማዳን ትግል በመደገፍ ፍልሚያውን የመጀመሪያው ግዜ አሁን ነው ኦሮሙማ ጠላተ ብዙ አድርጎሀልና:: ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!! ፋኖ ያሸንፋል !!!
@user-gg2hr7tx4u
@user-gg2hr7tx4u 9 дней назад
አማሓራን የሚኖረዉም የሚልፈዉም ሳይበድለን አያልፍም እኔ አባት የለኝም ወድሞቸን ለማሥተማር በሥደት እገኛለሁ ትምሕር ቀርቶ አዱም በፋኖ ይገኛን እኔም ተመልሸ ፋኖ መሆኔ አይቀሬ ነዉ ያገር መከላከያ ብለዉ የላኩብን ተማሪ እሚገሉ ዘላን ናቸዉ እኔንም ሊገሉኝ በናቴ ለቅሶ ተርፌ ወደሳዉዲ ተሰድጃለሁ
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 9 дней назад
አረ ለመሆኑ የአዲሥ አበባ ሕዝብ ማን ነው ሺህ አመት ትኖራላችሁ ብሎ የነገራቸው ? አቤት መንበጫበጭ ያሣፍራል እየጮኸ የመጣ አህያ አጥብቀህ ጫነው አሉ ሰዎቹ 😮😮😮 😅😅😅
@vision-bh5xm
@vision-bh5xm 8 дней назад
Fake and negative news
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 9 дней назад
ትምህርቶች የብልፅግና መከላከያ ሠራዊት ካምፕ ከሆነ ቆየ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 9 дней назад
ወይኔ የአዲስ አበባ ህዝብ በአዳነች አቤቤ ማደንዘዣ ወግታቸዋል እዛው አያፍኖትም አንድ ጀግና ይጥፋ እች ኩንታል ደደብ ❓❗❓❗❓
@namanekemti8556
@namanekemti8556 9 дней назад
የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉልበት ከሶማሊያ በቻች ስለወረደ፤ ለምነው የኢትዮጵያን መሪዎች ለማግኘት የሚጠይቁ የውጭ መንግስታት አሁን አብይ አህመድ ጉልበታቸው ላይ ወድቆ ቢለምንም ፈቃደኛ አልሆኑም።
@seid6839
@seid6839 9 дней назад
@@namanekemti8556 የስውን ሉዓላዊነት በጋሮ ሄዶ ደፍሮ አንነጋገር የሚሉት ምን አይነት የሰፍር ጫወታ ነው:: የሶማሌ ክልል ከሶማሊያ ጋራ እንደዚህ አይነት ስምምነት ቢፈጽም አብይ ምን ይሰማው ነበር 😀😀😀
@namanekemti8556
@namanekemti8556 9 дней назад
@@seid6839 ትክክል
@muajehbbshs
@muajehbbshs 9 дней назад
ወይዘሮ አደነች አበቤ የዘመናችን ዮዲት ጉዲት ሆናለች 🎉🎉🎉🎉
@BirtukanTenaw-vg4kj
@BirtukanTenaw-vg4kj 9 дней назад
😂😂😂 bichawa nat amhara kelek?yantew yebas
@teka1528
@teka1528 9 дней назад
HENOK , enathe merz teteta!!
@Tekulaw
@Tekulaw 8 дней назад
ye adanech dyper👈👈👈👈🔫🔫🔫
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ የከንቲባ አብይ ጣጣ ለህዝባችን ተረፈ 😡
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል 😂
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
ከንቲባ አብይ ኢትዮጵያን በጥብጦ ወደ ጎረቤት አገር ሄዶ እያመሰ ነዉ ጅል 😡😡😡
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 9 дней назад
ከንቲባ አብይ የሚያምነው የለም ቀጣፊ ቀዳዳ ቃሉን የማይጠብቅ ነዉ 😂😂😂 ለዚህ ነዉ ሱማሌ የቀረቀረችዉ 😂
@getachewwoyessa1672
@getachewwoyessa1672 9 дней назад
Please be careful in the usage of your words in all your presentation. Plus do not be partisan in your news broadcast or in any one of daily presentations on Utube. Please pose and reflect on what you said about the Mayor of Addis Abeba meeting with the residents of Kirkos Kifle Ketema. The issue has nothing to do መርዶ ማርዳት but that is how you understand it and you also want all others to understand. That is where you are partisan as opposed to a journalist !! Please limit your presentations to nothing but to facts and realities on the ground.
@enatneshgebeyehu4498
@enatneshgebeyehu4498 8 дней назад
PP, the brainless animal!
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 9 дней назад
የአዲሳባባ ህዝቡ ገና ትፈናቀላለህ ቤቶህ ይፈርሳል ሆ ቡለህ ካልተነሳህ ተራ በተራ ታልቃለህ
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 9 дней назад
ኩሽ ወደፊት
@beloved1900
@beloved1900 9 дней назад
የ ኢትዮጵያ ህዝብ በተለይየ እእዲስ አአ ሽንታም ፈሪ ቶርቷራ ስለሆነ ያንሰዋል አዳነች ሰብስባ ነግራው እንዴት በህይወት ከዛ አዳራሽ ትወጣለች ??? ይበለው
@mastewalmekuanent
@mastewalmekuanent 9 дней назад
አየ ሄኖኬ አስደሳች ዜና እማ ከራቀን ቆየ እኮ መረዶ ብቻ ሆነ እኮ አሁን እማ በየ ቀኑ
@MikoMiko-tb6tc
@MikoMiko-tb6tc 9 дней назад
❤❤❤
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 9 дней назад
Tnx henoke 🎉🎉🎉🎉
Далее
Russian soldiers get chased by Ukraine drone
00:28
Просмотров 66 тыс.