Тёмный

Ethiopia - የህብረቱ ስብሰባና ፕሬዝደንቱ የፈጠሩት ግርግር፣ "መንግስት ቅዠት ላይ ነው" መረራ፣ ኢሳያስ አዲ'ሳባ ለምን ቀሩ?፣ የጠቅላዩ ዝምታ 

Feta Daily News
Подписаться 881 тыс.
Просмотров 180 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 276   
@sammuller3231
@sammuller3231 7 месяцев назад
መረራ ራሱ እንደቃዠ ዘመኑን ሊጨርስ ነው። አንድ ቁም ነገር ለአገር ሳይሰራ እንዲሁ እንዳሾፈ እንደተቸ፣ አሳዛኝ ሰው ነው
@Hope-l4m
@Hope-l4m 7 месяцев назад
He didn’t get a chance
@שלום-פ4ג
@שלום-פ4ג 7 месяцев назад
ድል ድል። ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤
@TesfayeGirma-i1n
@TesfayeGirma-i1n 7 месяцев назад
Ayezosh Ethiopia ❤❤❤❤❤
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 7 месяцев назад
Proud to be eritrean and Eritrea is for eritreans only. Honorable president issayas afewerki is a hero man of purpose and selfless leader. God bless Eritrea.
@Yasaliha
@Yasaliha 7 месяцев назад
Kikiki
@Ararsa-k6p
@Ararsa-k6p 7 месяцев назад
​@@Yasaliha❤
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 7 месяцев назад
እረ ሳዑድ እስር ቤት ያሉ ወገኖቻችንን ድምፅ ሁኑልን ወዴት ሄደን እንጩህ 😢
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 7 месяцев назад
አገራችን የግለሰብ አንጂ የሕግ የበላይነት እንደሌለ የታወቀ ነው፤ቢያን ለውጭ አገር አስመሳይ የሕግን የበላይነት ቢያሳዩ አይጋለጡም ነበር።
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 7 месяцев назад
ወይኔ ሀገሬ የተራ መሀይሞች መጫወቻ ሆነች እግዚአብሄር ከነዘርማንዘርህ በቶሎ ይንቀልልን አሜን
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 7 месяцев назад
መራራ ምሬቷን ይዛ ብቅ አለች🎉 አለሁ አልሞትኩም😅
@محمدسعيد-ش5ع
@محمدسعيد-ش5ع 7 месяцев назад
ፍትህለተገፋዉ ለአማራህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
@Manyazwal
@Manyazwal 7 месяцев назад
ስለኢትዮጵያ ጥሩ ነገር መዘገብ ያንቅሀል ከባንዳ ከዚህ ውጪ ምን ይጠበቃል።
@bkhm6433
@bkhm6433 7 месяцев назад
እየመረረሽ ዋጪው
@mimigirma7238
@mimigirma7238 7 месяцев назад
መሀይም መሪ, አለመማር ይሄነው ችግሩ
@sentayehugudisa5508
@sentayehugudisa5508 7 месяцев назад
ሚዲያዎች መቼ ነው ለአገራችሁ የምትቆሙት ከግብፅ ሚዲያ ተማሩ ሁሌም ከአገር ጋር መቆም
@birhanab315
@birhanab315 7 месяцев назад
ደንቆሮ በራሱ መንግስት ሚደበደብ ዜጋ የለም ግብፅ ላይ
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 7 месяцев назад
እነዚህ እኮ ሚዲያዎች አይደሉም ተራ የሆኑ የሚያወሩትን የማያውቁ ቤታቸው ተቀምጠው የባጡን የቆጡን እየዘላበዱ ገንዘብ ለምስራት የሚታገሉ ሰዎች ናቸው። ከነዚህ ምን ትጠብቃለህ
@ኡሙፉአድ
@ኡሙፉአድ 7 месяцев назад
ፍትህ ሳውድ አረቢያ እስርቤት ላሉ ኢትዩቤያውያ። እረ ድምፅ ሁኑልን ትላልቅ ሚዲያ ያላችሁ ሰዋች
@bkhm6433
@bkhm6433 7 месяцев назад
ኢትዮም ሞት ነው ያለው ይህ ይሻላቸዋል
@ኡሙፉአድ
@ኡሙፉአድ 7 месяцев назад
@@bkhm6433 ምትም ባገር ላይ ያምራልኮ
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 7 месяцев назад
To the President of Somalia 🇸🇴 we Ethiopians we are very sorry for what happened in general it doesn’t represent the Ethiopian people I hope African Unite will correct both incidents 😞
@oromoandriodtechnologygame3036
@oromoandriodtechnologygame3036 7 месяцев назад
Fasam fari banda
@mikael3245
@mikael3245 7 месяцев назад
@@oromoandriodtechnologygame3036 baygebah new enji fracha sayhon lbona new, africa hbret ye melaw africa enji ye ethiopia bicha meselh endie
@oromoandriodtechnologygame3036
@oromoandriodtechnologygame3036 7 месяцев назад
@@mikael3245 Ethiopia measfalegat qey bahar becha na becha new y felege yegalabat we will have a military base and port soon or latter
@teka1528
@teka1528 7 месяцев назад
WUSHA , YEWUSHA LIJ BANDA , YEAGER TELAT!!
@aregahailu2487
@aregahailu2487 7 месяцев назад
Ya not our culture it is prosperity culture
@aferamekete6727
@aferamekete6727 7 месяцев назад
You have high degree of Skill and experience with journalism, so that I am very addicted with this. keep it up!!! thank you for this!!!
@YalemCardin-sp2jz
@YalemCardin-sp2jz 7 месяцев назад
ተስፋ መቁረጥ የለም በርቱ ሰው በላው ቡድን መጨረሻው እየደረሰ ስለሆነ ነው
@HailemariamGnere
@HailemariamGnere 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም,,ትኑር,,,ሁሉም,,ነገር,,በኢት,,,,,ላይ,,ብቻ ,የምከረዉ
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 7 месяцев назад
እሄ ነብሰ ገዳይ መሃይም የተከበረችዋን ሃገራችንን አዋረዳት:: የመላው ኦሮሙማ አስተዳደር የመሃይማን የሌቦችና የማፉያ ጥርቅም እንጂ ከቴውን የመንግስት አስተዳደር ሊባል አይችልም::
@burafelsimen7390
@burafelsimen7390 7 месяцев назад
መራራ እድሜ ልኩን መአይም አመለካከት አይሰለቸው ም ደንቆሮ ቢያስ ቢያንስ የራሱን ኦነግ ሸኔ አገር አፌራሾች መጦቀም አልፈለገም።
@ONEDayEritrea
@ONEDayEritrea 7 месяцев назад
🇸🇴🙏🇪🇷💪
@ukogirja336
@ukogirja336 7 месяцев назад
Somalia must deal with SL nothing to do with Ethiopia 🇪🇹. SL is a free state for more than 3decades.
@YalemGoshu
@YalemGoshu 7 месяцев назад
OF.KORSE.ABIY.IS.KEIALER😢😢😢
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 7 месяцев назад
አንድም ቀን ዕንፈኞችን ስቀወም አይተይም ሁሌም መንግሥትን ብቻ ነዉ የምቀወሞዉ
@ggway5503
@ggway5503 7 месяцев назад
መንግስ ፅንፈኛ ነው ብሎ ስለሚያምን ይሆናል።😂
@alethiopia4587
@alethiopia4587 7 месяцев назад
የሚቃዡትማ ዕድሚያቸዉን በተቃዉሞ የጨረሱ ናቸዉ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 месяцев назад
መረራ በወቅታዊ ጉዳዮች የሰጠው ትንተና የአብይን ጨቅላነት ያጋለጠ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ነ።
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 7 месяцев назад
መራራ እንደ ስሙ ይኸን የመናገር የማለት ሞራል የለውም
@EibroYmame
@EibroYmame 7 месяцев назад
እሡምአለ፡አፌኮንእንኳን፡በቅጡየማይመራድንዙዝ፡፡
@HooyoMacaan-l2v
@HooyoMacaan-l2v 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 7 месяцев назад
ኢሳያስና አልሲሲ አአ መጡ አልመጡ ምን ይቀርባቸዋል የአሻንጉሊቶች ስብስባ
@sarajoh313
@sarajoh313 7 месяцев назад
Yes👍👍
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 7 месяцев назад
😂😂😂
@mbd8317
@mbd8317 7 месяцев назад
ምን ይገርማል ህዝብ ከቦታ ቦታ አያልፍም ጳጳስ ወደ አገሩ እንዳይገባ ይከለከላል ከአገሩ ይፈናቀላልይታረዳል ይሰቀላል ይረሸናል አኬል ዳማ አኬል ዳማ እባክህ ጌታ እራራልን
@tesfawmohammed4740
@tesfawmohammed4740 7 месяцев назад
መረራ እድሉ ቢሰጠው ከዚህ የተሻለ/የተለየ መስራት ይችል ነበር? ራሱን ይመርምር!ውሃ ቢወቅጡት እምቧጭ! የዘረኞች መጨረሻ ይሄው ነው!
@robertaalt
@robertaalt 7 месяцев назад
ያለው አገዛዝ በአፍሪቃና በዓለም ገመናው ታወቀ
@davewole1725
@davewole1725 7 месяцев назад
@henokhagos4400
@henokhagos4400 7 месяцев назад
Viva marera
@yaheyazekeriya6365
@yaheyazekeriya6365 7 месяцев назад
መራራ like his name he is.....
@DenekeDarilo-w3x
@DenekeDarilo-w3x 7 месяцев назад
እስያስ ስብሰባ ብቀር ይቈጨል እንዴ ,? ምንድነው። በፍርሃት የተወጥከው
@RomaYhdego
@RomaYhdego 7 месяцев назад
የአፍሪካ ሕብረት ጥርስ የሌለው የባንዳስብስብ ነው የተማስ ሳንከራ ሃገር ያገደች የዝንጀረ ስብስብ እውነተና የፊሪካ መሪ እዚ ቆሻሻላይ አይገኒም🐒🐒🐒🐒🐒🐒
@የሻዓቢያልጅአምቼ
@የሻዓቢያልጅአምቼ 7 месяцев назад
የጦጣ ስብስባ ላይ ምን ያረጋል ! የኣፍሪካ ህብረት ማለት ለኣፍሪካ ያልቆመ የነጭ ሰረገላ ማለት ነው !
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 7 месяцев назад
መረራ አይደለም መራራ በል ቁልፍ አፍ
@untouchable-pr2hw
@untouchable-pr2hw 7 месяцев назад
Yemnabah መራራ naw😂 መረራ naw mibalew
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 7 месяцев назад
Viva Merara!!!👏👏👏
@ggway5503
@ggway5503 7 месяцев назад
ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ።
@MelikaMmelikam-f2y
@MelikaMmelikam-f2y 7 месяцев назад
በየሱስ ስም ኢትዮጵያ ተዋረደች የተበደለችው ሶማለያ ስብሰባ እዳይገቡ የተከለከሉት ፕሬዝዳንት ጉድ እኮነውብ ሰገጤ ኦርሞ 😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡኡ ውርደት
@DevidHabte-it1nn
@DevidHabte-it1nn 7 месяцев назад
ስለ አቀራረብህ አስተያት እጥን ምጥን ያለ ይሁን ቃላቶችን ቀንስ በትንሽ አረፍተ ነገር እምቅ መልዕክት አስተላልፍ ልክ እንደ ጓደኛህ ስሙን አላውቅም
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 месяцев назад
በዚ ጉባዔ አብይ አህመድ ተወግዞ ይውተዳል። ይህን ማቆም የሚች ምንም ምክያት የለም።
@MMm-i9r
@MMm-i9r 7 месяцев назад
መራራ ይናገራን
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 7 месяцев назад
ቡልፀግና በአሀገርም በዉጭም አዋረደን ቱ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 7 месяцев назад
All the time don't has to stick to the borders that colonial allied. What is the use of the Union unless and otherwise we Cooperate and broaden our cooperation??? Let both the former Italian colony & that of the British protectorate Somalia as well as that of Fremch colony come together with that of Ethiopia and also with that of Eritrea for the sake of development. What is the use of African Union then, unless and otherwise we come together and grow together. Ofcourse this is not an overnight strategy. Thank you for your attention!!!
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 7 месяцев назад
ቡልፀግና በአሀጠርም በዉጭም የተናቀ የአመራርር ቢቃት የሌለዉ የሌባ ሰቡሰቡ ነዉ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 7 месяцев назад
Right
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 7 месяцев назад
Whether violently or through a carefully managed breakaway, the disintegration of Ethiopia appears to be inevitable. The real question is not if Ethiopia will disintegrate, but when and how
@EyobeZekariyas
@EyobeZekariyas 7 месяцев назад
የኢትዬጲያ ዜጌች መቼ ነው ፍት የሚያገኙት መቼ ነው ዜጌች በአባሰደራቸው መብታቸው የሚከበረው እስቲ እየገዛ ያለው መንግስት ለዜጌችመብት አሳየን ቃል የገባወን አትርሳ አብይ አህመድ ስለኢትዬጲያ ?
@selamselam-r4o
@selamselam-r4o 7 месяцев назад
በእርግጠኝነት ለመናገር የአፍሪካ ህብረትን ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ አገር መዞር አለበት የሚል አካል በአሁኑ ሰአት ቢነሳ ያለምንም ጭቅጭቅና ንትርክ የአፊርካ ጽህፈት ቤት ከአዲስ አበባ ወደ ካይሮ ወይም ወደሌላ አፍሪካዊት ሃገር ይሄድ ነበር ግን አፍሪካ ራሷ የለችም እንጂ መሄጃ ግዜስ አሁን ነበር እንዴት አንድ የህብረቱ አካል የሆነዉን መንግስት በጸጥታ ሃይሎች እንዳይገባ ይከለከላል? አይ ኢትዮጵያ ከማፍያዎች እጅ ወድቀሽ ቀረሽ? ያሳዝናል፡፡😙😙😙😙🤫
@frppas
@frppas 7 месяцев назад
Ur.Ok.
@adistsege4702
@adistsege4702 7 месяцев назад
መራራ የወሰደው ብር አለቀበት መሰለኝ ብቅ አለ
@asratad
@asratad 7 месяцев назад
እንደ ፕሮፌሰር ጉዲና ተምሮ ያልተማረ አስተሳሰብ ያለው ገጥሞኝ አያውቅም:: አዝናለሁ
@mamemome8341
@mamemome8341 7 месяцев назад
በቅዠት ውሰጥ ያለው እርሱ ራሱ ነው። ሀገር በምኞትና ከንቱ ወሬ አትለማም። እንኳን ሀገር መምራት ቀርቶ አንድን ክልል መምራት ከፍተኛ ችግሮች ሲከሰቱ የመፍታት ብቃት ያሰፈልጋል። ያውም ብዙ ብሄሪና ብሄረ ሰቦች ያሉበት ሀገር በጣም ታጋሸነትና የፖለቲካ ብቃት ያሰፈልጋል።
@markosgeta8043
@markosgeta8043 7 месяцев назад
ፕ/ር መረራ ካነሱት ሀሳብ አንድም የሚወድቅ ነጥብ የለም።
@yohanishabite
@yohanishabite 7 месяцев назад
አሳፋር ተግባሪ በአሳፋሪ መሪዎች እየተከናወነ ነው።
@sabri5460
@sabri5460 7 месяцев назад
KKKKKKK I AM FOR THE PRESIDENT OF SOMALIA !! NO ONE IN AFRICA IS SMARTER THAN SOMALIANS IN AFRICA!! I AM NOT A SOMALIAN!! I KNOW THEM ! I ADMIRE THEM ! I RESPECT THEM! SO I LIKE THEM&LOVE THEM!!! THEY ARE NOT ONLY SMART BUT UNBENDING UNFLINCHING FEARLESS PATRIOTS!! GREETINGS FROM TIGRAI!! LOVE RESPECT&LOVE YOU SOMALIANS OR THE SOMALIS!!
@ggway5503
@ggway5503 7 месяцев назад
ምርጫ አልደረሰም። ሲደርስ ትመርጣችዋለህ።😂
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 7 месяцев назад
Banda is always like that.😂 Why don't you change your citizenship to Somalian?? We don't need to keep banda in our Country. 😂
@teka1528
@teka1528 7 месяцев назад
YEGERED LIJ BANDA , YEBANDA LIJ komata. Tsefegna, neftegna, Amara denkoro, komata mayem new. Ante yemayem lij , wusha, koshasha neh.
@EdMoh-b7y
@EdMoh-b7y 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መስራች አገር እንዲህ አይነት የወረደ ተግባር ከፈፀመች ታሪከ ተበላሸ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫም ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነዉ ....የህግ አማካሪ የለውም ወይም መስማት አይፈልግም
@Getahunmerga
@Getahunmerga 7 месяцев назад
መረራ ይህን ያለው እውን አስቦበት ነው ? ወይስ ዝም ብሎ አልኩ ለማለት ያህል የተናገረው ? ይልቅ እንዲያው ዝም ...ም ቢል ይሻለዋል ።
@MesiBekalu
@MesiBekalu 7 месяцев назад
ከሶማሌ በላይ ለሶማሌ ዋጋ የከፈለ ከኢትዮጽያ በላይ ማንም የለም
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 7 месяцев назад
🇺🇸 lemasdeset blachuhu be telalakinet somalia hidachuhu sletewaredachuhu new.
@AyubMuse-r9r
@AyubMuse-r9r 7 месяцев назад
Somalia still here don’t forget 1977🇸🇴😅😂😂😂
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 7 месяцев назад
ቅዠት ውስጥ ያለው እርሱ ነው በዘመነ ወያኔ ታማኝ ተቃዋሚ ሆኖ ምርጫን ሲያዳምቅ እንዳልነበር ዛሬ ደርሦ ተዓማኒነት የለውም ያለ ዘረኛ ነው
@JemalMohammed-z8y
@JemalMohammed-z8y 7 месяцев назад
ቅድሚያያያ ለ ሳኢዲይ አርቢያያ እስርቤት ላሉሉትት
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z 7 месяцев назад
Our sea is not 4 sale
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ እንደተደረገ አድርጎ መቀቁጠር በእስራኤል በራሽያ በሶማሊ በሱዳን ጥያቄው በምርጫ መምጣት ስላልቻላችሁ በጊዜያዊ አስተዳደር
@dagmengidayeethiopialijji519
@dagmengidayeethiopialijji519 7 месяцев назад
መራራ ነው ቅዥት ውስጥ ያለው አፍንም መክፈት የጀመረው በዚህ መንግስት ነው
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 7 месяцев назад
Mirrors hi no good man Growing a lot don’t worry
@Fifiyale
@Fifiyale 7 месяцев назад
Its time to moveout African union's office from Ethopia. Abi ahmed will never go untill they took him over.
@endalkgate1100
@endalkgate1100 7 месяцев назад
ባንዳው ምን አገባህ ስለኢትዮጲያ ።
@MelakuAlem-o9n
@MelakuAlem-o9n 7 месяцев назад
የሶማሊያው ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያን ስም ለማጥፋት ቢጥርም ሰሚ የለውም !!!!
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 7 месяцев назад
ኢሳያስ ጀግና ነው❤❤❤
@samueldemissi1
@samueldemissi1 7 месяцев назад
Ethiopia consistently holds great respect for its guests. However, for the security of guests, supplementary measures might be implemented, and it is anticipated that guests, including President Somali, adhere to the security policies and regulations set forth by the Ethiopian government.
@aregahailu2487
@aregahailu2487 7 месяцев назад
Genocider
@GezahegnGeno
@GezahegnGeno 7 месяцев назад
መራራ ሁል ጊዜ መቃወም ብቻ ነው የሚያውቀው አንድም የመፍትሄ አቅጣጫን አያስቀምጥም። እስከ እለተሞቱ የማቃወም ሰው ነው።
@suea7762
@suea7762 7 месяцев назад
የአፍሪቃ ህብረት ከኢትዮዽያ መነሣት አለበት በሌላ የአፍሪቃ ሃገረ እንደ ኬንያ,ኢጅፕት ወይም ናጀርያ ወዘተ it is unprofessional እና ህገወጥ ነዉ የሱማሌ ፕረሲደት ከስብሰባ መከከል ቻይልድሽ! ያሳፍራል 💔
@user-wt8bw8eg5d
@user-wt8bw8eg5d 7 месяцев назад
ሺለለ
@SewuLesewu-i7x
@SewuLesewu-i7x 7 месяцев назад
Sela mengest ena sela Itophiya kefu zena yemiyakerb media
@addisinfoteck4969
@addisinfoteck4969 7 месяцев назад
kalefelek atadamete yehonk cheger 🤪
@esayasargata8455
@esayasargata8455 7 месяцев назад
Ebakachu demts honulny sister mekelakya kegebach 3 amet new eskeahun dires aldowelechm
@sengalstifanos6921
@sengalstifanos6921 7 месяцев назад
Mnew Feta, Isaias supermarket bcha yehede asmeselkew! Teftowachu aydelem endihu tlacha ena sewyewn yemaytekm lemasmesel neew. 10 kemihonu ministries and industries hedo neber. Supermarket bcha alk???!! Ygermal, Gobez gazetegna! Temaru, qena hunu, hizbun tk’klegna information situt.
@Yerosen430
@Yerosen430 7 месяцев назад
First comment marara is King 👑
@moweheliye5313
@moweheliye5313 7 месяцев назад
Somalia 🇸🇴 1977
@sengalbereket1063
@sengalbereket1063 7 месяцев назад
Indeed, the African Union should leave Ethiopia.
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 7 месяцев назад
መራራ ሁልጊዜ መንግሥት ተቃዋም ነዉ
@KalAdu
@KalAdu 7 месяцев назад
ለምንድነው ግን ሁለም እትዮጵያ ና እትዮጵያውያን አደጋ ላይ ናት እትዮጵያ ልትወድቅ ነው አይነት ዜና ሁለም የእትዮጵያ ስከት ሳይሆ የሀገራቹን ችግር ብቻ ምትዘግቡት
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 7 месяцев назад
ሀገርአሁን ያለችበት እውነታ አልታያችሁም መሰለኝ
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 7 месяцев назад
The Somali President is on the right. This organization should stand on its own principles for once to be relevant. This was a gutsy move that Hassan Shiek Mohammed. Perhaps it is time that AU should move out of Ethiopia.
@amirakram3072
@amirakram3072 7 месяцев назад
ይችማ ተከለከልኩኝ ፓለቲካ ነች ። ወሬ በለዉ ምን ስለሆነ እሱ ።
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 7 месяцев назад
30 Amete Eth-Eri torenet andim qen yeafrica hibret agenda adirigo ayawqim ,Eritrawyan bizu ke Africa hibret antebiqim dikime dirigit new.😊
@teka1528
@teka1528 7 месяцев назад
ANTE SHEWERARA ,FETA, WEREGNA , SELE MERARA MIN TAWERALE, ANTE WUSHA!!
@ZenebechAyalewAbgaze
@ZenebechAyalewAbgaze 7 месяцев назад
መጣ አልመጣ እናንተ ምን አገባችሁ
@awelhassen9887
@awelhassen9887 7 месяцев назад
የነ መረራ እና መሰሎቹ ቆሞ ቀር ፖለቲካ ነው ሀገሪቷን ለዚህ ያበቃት ምናለ ገለል ቢሉ
@amirakram3072
@amirakram3072 7 месяцев назад
ፕ\ፈ መራራ መቼ አእምሮዉ ይሰራል ። ዶላሩ ተመናመነች ለዛ ነዉ። ደግሞ ተመልከቱት ከይለስላሴ ጀምሮ እስካሁን መንግስታት ን በመቃወም የኖረ ሰዉ ነዉ። ሚስት የለዉም ሀገር ስለሀገር ማዉራት አይችልም ሚስት አግብቶ ማስተዳደር ያቀተዉ ምን አገባዉና ስለሀገር ያወራል
@hamudseid4461
@hamudseid4461 7 месяцев назад
አኔ እምለዉ ይህ የአፍሪካ ህብረት ተብየዉ ስብስብ 37 አመት ሲሰበሰብ ምን አመጣ ምን ፈጠረ ምን ተፅኖ አረገ ለሀገር ለህዝብ ለአፍሪካ ጥቅም ምን አመጣ ዛሬም ድሮም ባርነት ታዛዥነት ከዛ አልወጡ የአፍሪካ መሪዎች ምን ያመጣሉ ለሀገራቸዉ አይሆኑ ለራሳቸዉ አይሆኖ የአሳማ ጥርቅም የምእራባዊያን ተበርካኪ ባሪያዎች በያመቱ እየተሰበሰባችሁ እደት እደምትበረከኩ እደት እደምትታዘዙ አየመከራችሁ ትለያያላችሁ
@sabri5460
@sabri5460 7 месяцев назад
ቅዠት ሰው ሲታረድ ሲፈናቀል ሰረሸን በእሳት ሲጠበስ በሺዎች ሲደፈሩ አገር ሲወረር የገዛ አገራቸውን በባዕድ ሲያስወርሩ አቤት አለማለት! ለምን? እንዴት?....ማለት አለመቻል( ከከብት ወይም ከእንስሳ ወይም ከሰይጣን) ተለይተህ አለማሰብ ነው!! ማን ነው እየቃዠ ያለ አውሬ አረመኔ ጭንቅላተቢስ??! አምላክ የውቃል!ቅዠታም ማለት ዶንቆሮ ከብት ድንጋይ ራስ ማለት ህልናቢስ አጋሰስ ማለት አምሳ አለቃ ለገሰቱሉና እንደነ ደመቀ ሀሰን.....ማለት አይመስልዎትም???!!!
@yisakmathiwos897
@yisakmathiwos897 7 месяцев назад
Ara bakachu ba south Africa yalawo sawochime yasibu abicho
@birhananega2843
@birhananega2843 7 месяцев назад
መቼ ይሆን መቃወሞ የምተወዉ ይሄ ሰዉዬ
@eriazmarino9rs683
@eriazmarino9rs683 7 месяцев назад
We will never trust Ethiopian leaders anymore Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷 forever for Eritreans Only Game Over Abi Ahmed lol 😆
@teshomeabera2909
@teshomeabera2909 7 месяцев назад
አቶ መራራ እንዲህ ብለው አስተያየት ሰጡ ብሎ መዘገብ የሚዲያችሁን ደረጃ አያወርደውም ?
@jomc2486
@jomc2486 7 месяцев назад
Ethiopias Diplomacy to rock bottom. ABI lost it. Time for OAU head quarter to move to CAIRO OR NAIROBI
@YafetHadgu-s2n
@YafetHadgu-s2n 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ መቸ እንግዳ ታክብራለች::ይሄ የመጀመሪያ ጊዜ ኣይደለም:: ይሄ AU ድርጅት ወደ ሌላ ኣገር መዛወር ኣለበት::
@MedhanitMengistu
@MedhanitMengistu 7 месяцев назад
የጡረተኞች አስተሳሰብ ነው አርፈህ በክብር ሽምግልናህን አጣጥም
@ramandebene1131
@ramandebene1131 7 месяцев назад
ለምን ፕርስደንት ኤሰያስ ወዳዛ ከሃዲ ኣገር ይመጣል ለ ወራት ኤርትራን ለመውረር ቀይሕ ባሕር ዓሰብ ኤርትራን ከፍለህ ባሕሪ እናመጣልን የምሉ ዕብዶች የምማሩት ኣገር።
@abu.sumeyaabu.sumeya6951
@abu.sumeyaabu.sumeya6951 7 месяцев назад
ከብሬዝዳንቱ ይልቅ ያንተ ባንደነት ነው ሚገርመው
@plandirectorate2538
@plandirectorate2538 7 месяцев назад
btekkile
@biranualem7152
@biranualem7152 7 месяцев назад
ፈታ የሱማሌ ነው እንዴ ?
Далее
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 854 тыс.
НЮША УСПОКОИЛА КОТЯТ#cat
00:43
Просмотров 642 тыс.