Тёмный

Ethiopia - የመተማው ውጊያ ሱዳንን አስደንግጧል አዲስ ጦርም ሰፍሯል 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 83 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 10 дней назад
ድል ለፋኖ ብቻ💪💪💪💪💪❤
@HussainHussain-gj2gt
@HussainHussain-gj2gt 10 дней назад
ፋኖ ቦታውን መቆጣጠር አለበት
@user-mw9ht8ig9c
@user-mw9ht8ig9c 10 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@gosinadam8648
@gosinadam8648 10 дней назад
ፋኖ ወደ ፊት💪💪💪
@ሰላሚዝም
@ሰላሚዝም 10 дней назад
ሀገር ሻጭ መሆናቹን በግልፅ አሳይታቹናል ግን ኢሄን መከራ ሀገራችን በጀግኖቿ ተፈርታና ተከብራ ትኖራለች ሞት ለፉኖ ሞት ለሱማሌ ሞት ለግብፅ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 10 дней назад
@@ሰላሚዝምበምን ምክንያት ? ቆሻሻ
@NigusAlemneh-ii3mj
@NigusAlemneh-ii3mj 10 дней назад
​@@ሰላሚዝምእከካም ኋላቀር ኮመንት ከመፃፍህ በፊት መጀመሪያ ተማር። መሐይሙ አብይ እንደ ግብዣ ስቦ ያመጣውን ጦርነት ራሱ ይወጣው እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን አገባው? እንደ አንተ አይነቱ መሐይም የዝንጀሮ ዘር ሂዶ ይዋጋ። የሶማሊን ሉዐላዊነት በመንካት ኢትዮጵያ እወዳለሁ
@networking7472
@networking7472 10 дней назад
ዱቄታም
@amenamen4499
@amenamen4499 10 дней назад
​@@ሰላሚዝምአንተ ኦነግ አራጅ አብይ አህመድ ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሚያ የምትባል ሀገር ለማዋለድ መሰለኝ ይሄ ሁሉ ጦርነት ደንቆሮ
@YiYo-zx4rm
@YiYo-zx4rm 10 дней назад
ድል ለፋኖ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 10 дней назад
ጀግና የህዝብ ልጂ ፋኖ እርስትህን ጠብቅ የአባቶችህን መሬት ❤❤❤❤
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 9 дней назад
ፋኖ ይችላል 💪💪
@ThevoiceofEthiopian
@ThevoiceofEthiopian 10 дней назад
The voice of Ethiopia 📍📍 ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ይላል
@ismaciilcabdillahiyuusuf2650
@ismaciilcabdillahiyuusuf2650 10 дней назад
The World with peace, unity, integrity and love,, watching from berbera somaliland rep,,
@752016
@752016 10 дней назад
ትወጣው አትወጣው የሚታወቅ ነገር የለም???ትንታኔ ብሎ ዝም?ደግመህ አንብበው ከዛ ማንነትህ ይገባሀል
@yohanishabite
@yohanishabite 8 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ፋኖ ትክክለኛ የውጊያ መስመር ይዟል።ለብልፅግና ቀርቶ መላው ምስራቅ አፍሪካን ያስጨነቀ ውጊያ ነው።
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 10 дней назад
ሱዳን ለ34 አመት የአማራን መሬት ስትፈነጭበት ነበር አሁን ለነፃነቱና ለርስቱ የቆመ ፅኑአንና ሀያላን ትውልድ እንደተቀሰቀሰና እንደተነሳ እያየች እንዴት አትደነግጥ? ለነገሩ የዚህ ሚዲያ ደላላውም ደንግጠሃል። በሚዲያ የሚወሸከተውን ፕሮፓጋንዳ የሚሰማ ሳይሆን መሬት ላይ ያለውን እውነት በአይኑ እያየ ብቻ የሚታገል ጠንካራ በሳል ትውልድና ተዋጊ ተፈጥሯል ስለዚህ በጆሮው ብቻ የሰማ አካል መሬት ላይ ያለውን እውነት በአይኑ ያየን አካል ሊቀማው ሊያጭበረብረው አይችልም።
@judiiearer9324
@judiiearer9324 10 дней назад
አሳምራ ኢትዮጵያ ትወጣዋለች ያንተ ዜና ጥርጣሬ ለመጫር ነው።እሚያስጠሉ ቃላትን ከመጠቀም ብትቆጠቡ ጥሩ ነበር ይህች ሀገር የናንተም ናት።
@menelikgirma2646
@menelikgirma2646 9 дней назад
ድል ለፋኖ❤
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 10 дней назад
ፋኖ ወደፊት
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 10 дней назад
መተማ በፋኖ ሓይል መያዟ፤የመንግስት እስትራቴጂ ሊሆን ይችላል፤በሱዳን የፋኖ ኃይል ካለ ጠላትን ሊዋጋለት ይችላል፡፡
@onlinebusinesslotteryworld5062
@onlinebusinesslotteryworld5062 10 дней назад
የመሀይም ውዳቂ ትንታኔ
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 10 дней назад
ይህ አመት በተለይ ሚዲያዎች ክፍት አድርጎት ስንት ባንድ ስንት ሆዳም አሰጣው ፈታ ነገ ሊጆችህ ይሰሙታል ባንዳ ወይም ሀገር ወዳድ መሆንህ ጊዜ ይፈታዋል አትጠራጠር አለም ቢከባት ኢትዮ አሸናፊ ነች ምክንያት ፍተሀዊ በመሆናችን
@ezdinozil3738
@ezdinozil3738 10 дней назад
Fatari.hagachinin ena hizbochuwan yetabik🤲🤲🤲
@user-rn2bl9lm2g
@user-rn2bl9lm2g 10 дней назад
የግብፅንም ንቀትም ባጉልም ሚታይም አደለም በእንዝላልነትም አይታይም በስም ልምምድም በዛዉም አደጋም በኢትዮጵያውያን ላይም በጦራችንም ላይም ጥቃትም ሊሰነዝርዉም ፎክረዋልም ፉከራዉም ትክክልም ነዉም አየርዉም ቤየርም ላይም በባህርም ተንሳፍፎንም መያዝም በጣም በከፍታም አምስትም ጀትም በባህርንን አልፈዉም ገብተዉም በከፍታም ሀነዉም እራዳርም በከፍታም አድርገዉም መስወረድም ከልምምዳቸዉም ከተንሳፈፍዉበትም የግብፅንም አየርም ያስፈልጋም ሀይልህም በሀይለኛም ላይም ቄርጠህም ማሳየትም ያስፈልጋልም ልምምድም አየርም ባተርም ማጥመድም ማስወረድም መንዳትም ልምምድም ታድርግ ኢትዮጵያ ያየርም ሀይልዉም አራትም ለሶስትም አየርም እየነድዉም ማስወረድንም ልምምድም ታድርግ ኢትዮጵያ ንም አየርም ሀይልዉም ዳርንም ደበርዉም ይጠብቅ ያየርንም ቦታዉም በሱማልያም ደንበርም መከላከያም ይህናም ይህንም ነዉም ስራውንም ምንለዉም ኢትዮጵያዊ ህዝብንም
@Fasika-jn5ym
@Fasika-jn5ym 10 дней назад
ሠላም በውስጥ ነው ከውጭ አትጠብቅ ውስጥህን አዳምጠው
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 10 дней назад
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@Zewdu_Tessema_Adal
@Zewdu_Tessema_Adal 10 дней назад
جندي إثيوبي واحد هو أكثر من 100 جندي مصري
@AmareWalelig
@AmareWalelig 10 дней назад
🤣🤣🤣🤣 artewgn
@girumtisfay8874
@girumtisfay8874 10 дней назад
ችግሩ ሲበራከትበት ትላለህ እንዴ አልብርሀንን ጠርቶ አደል እንዴ ያስወረረው
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 10 дней назад
Selam le hagerachen
@DenekeDarilo-l5h
@DenekeDarilo-l5h 10 дней назад
Ish sound is boring
@Fasika-jn5ym
@Fasika-jn5ym 10 дней назад
የአይምሮ ሚዛን ሲያጋድል ስራ መስራት ይቸግርሀል ጕዳት ከማድረስህ በፌት ይህ ማለት የተዛባ ውሳኔ እንድትወስን ያደርጋል በስልጣን ላይ ካላችሁ አደጋላይ ይጥላችኃል በዚህ ሁኔታ ላይ ካላችሁ ማንም አይረዳችሁም ቤተሰቦች ተከታተሉ ምልክቱ ይህ ነው.
@TadilaaAshchone
@TadilaaAshchone 10 дней назад
ethiopian 🎉💪
@yesufahmed9154
@yesufahmed9154 9 дней назад
መተማ መተማ ይላል ፍኖ ተብዬው ይህ ሁሉ እንቅስቃሴ የሚመራው በግብፅ ትዕዛዝ በኤርትራ መንግስት አቀናባሪነት ገንዘብ እና መሳሪያዎችን አቀባይነት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የሚሰራ ስራነው በመሆኑም አንዱም አይሳካለትም ኢትዮጵያውያን በጥብጦ ሰላም ነስቶ አንድም ጎረቤት ሃገሮች በስላም አይኖርም የምስራቅ አፍሪካ ሁሉም አብሮ ቀይባህር ይገባታል
@user-uy9zq8gp2e
@user-uy9zq8gp2e День назад
እሰይ መቸም አደእናተ አያርድም ለግብር የሰው ስጋ ትበላላቹሁ ቪዲዮ አለ እናተ
@user-es6vm6er8e
@user-es6vm6er8e 10 дней назад
The major problem is Abiy himself. Not neighbor countries bro.
@user-bk5wx6ig9n
@user-bk5wx6ig9n 10 дней назад
ቢዘገይም ድሉ የኢትዮጵያ ነው ፋኖ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለራሱ ጥቅም ሆድ መሙሊያነው የሚለፋው😮😮
@EndashawGetaneh-q9o
@EndashawGetaneh-q9o 10 дней назад
ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን እጅ መስጠት አታዉቅ
@negashjimma5178
@negashjimma5178 10 дней назад
ኢትዮጵያን ሚያፈርስው ፋኖ ነው ከግብፅ ጋር ሆነው
@HussainHussain-gj2gt
@HussainHussain-gj2gt 10 дней назад
ፋኖ የቁርጥ ልጅ
@negashjimma5178
@negashjimma5178 10 дней назад
@@HussainHussain-gj2gt ግብፅስ
@NehmyaDerbew
@NehmyaDerbew 10 дней назад
Anateh yefers
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 10 дней назад
😂😂😂😂አረ ወዴት ህጂ ልሳቅ ዶሮ ሲያረጉ አይታ ታንቃ ሞተች አሉ ፋኖ ከግብፅ ጋ😂😂😂😂
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 10 дней назад
​@@negashjimma5178ሲጀመር ፋኖንና ግብፅ ምን አገናኛቸው ?
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 10 дней назад
አሁን በሱዳን በኩል ጦርነት ማስነሳት ለግብጽ መንግሥት እና ተላላኪዎች የቤት ሥራ መስራት ነው። ስለዚህ ማንኛውም እትዮጵያዊ በእንደዚህ አይነት ሁከት አለመሳተፍ ነው
@fikat2397
@fikat2397 10 дней назад
ሺዐብያዊ የጥፋ እጆች ይቆረጣሉ።
@Mikyashaile
@Mikyashaile 10 дней назад
Lela kaleh tenager !!
@ADTube2
@ADTube2 10 дней назад
Aye Ethiopa😢
@nejatali7088
@nejatali7088 10 дней назад
Ye Sudanin poltica Gibst silemitizewirew new. Sudan rasan hona atawikim.
@lemijemal960
@lemijemal960 8 дней назад
Good 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 10 дней назад
የመተማዉ ዉጊያ 👈😡😡😡 አረቄ ሻጭ ኮማሪት ሸሌ ኧናትክን አስደነገጧል 👈 😡😡😡 ... ኧናትክ አቅም አጣች 😭😭😭 .... ቁሻሻ የኮማሪት ለጅ 😭😭😭😭😡😡😡
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 10 дней назад
Cadrei mesh mesel. YeGalaw mengist invited Sudan to get in and capture 70 km of Ethiopia. Achberbariw Abiy told them to take whatever they want This is in reference to Alburahan testimony
@MimiGet3450
@MimiGet3450 10 дней назад
Bezih akahed fano ketay port Sudan ena Khartoum mekotateru ayikerim 😂😂😂😂 Balegewoch
@540963
@540963 10 дней назад
😂😂😂 ይሄ አሳማ ጥንብ አንሳ እንደት ተነፍቷል እባካችሁ ማታ ማታ የሚበላው ጥንብ ነው እንድህ የነፋው አሁንይሄ ነው እንግድህ መርቶ 4 ኪሎ የሚገባው ጂብ 😅😅😅
@MohammadAli-k1f
@MohammadAli-k1f 10 дней назад
0:25
@betsegawdestaobola6800
@betsegawdestaobola6800 10 дней назад
አንተ በሽተኛ እንዴት ነው ኢትዮጵያ ጦርነቱን የማትወጣው?የሚታወቅ ነገር የለም ነው ያልከው?ኢትዮጵያን አታውቃትምና አልፈርድብህም።ተፅፎ የተሰጠህን እንደወረደ አታንብብ።
@beyaabe
@beyaabe 10 дней назад
መከላከያ Tpf ሲያቅተዉ የዉጭ መንግስት ጋብዞኮነዉ የተዋጋዉ
@ሰላሚዝም
@ሰላሚዝም 10 дней назад
ፉኖ የሀገር ባንዳ ነው መቼም አንረሳውም😭😡🇪🇹🫶🏼💪🏼
@sojooij7274
@sojooij7274 10 дней назад
ፍኖ ባዳ ሳይሆን ለአማራ ህዝብ እራሱን አሳልፎየሚስጥ ጀግና ነው ድል ለአማራየ ድል ለፍኖ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 10 дней назад
ቆሻሻ
@foursisters3582
@foursisters3582 10 дней назад
የፍኖ ድጋፊ አድለሁም ውላሂ በጣም ነው የምጠላችው ግን ሀቅን መቀበል ግድ ነው ፍኖ መሬትህን አሰመልሰ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 10 дней назад
​@@foursisters3582እውነትን የምትቀቡሉ ከሆነ ፋኖ መቼም ለኢትዮጵያ ጥላት ሁኖ አያውቅም
@sojooij7274
@sojooij7274 10 дней назад
@@teninetwuletaw7228 እከፍ
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 10 дней назад
ትክክለኛ መረጃ ነው ወይ በኢትዮጲያ እና ሱዳን በደንብ ማረጋገጥ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ ከውጭ ጠላት የሻላል የሐገሬ ባንዳ በአገር ድርድር ሊኖረን አይገባም ድል ለሐገሬ ኢትዮጲያ ህዝቦች 💚💛❤ !.....
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 10 дней назад
ከአብይ አህመድ ጋር ተደራድሮ ነው ኢትዮጵያ ን የወረረችው
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 10 дней назад
አንድ ነገር ማስተዋል ግድ ይላል፣ ግብጽ በአባይ ጉዳይ የመደንፋቷ ነገር ያስደንቃል፣ እውነት እወስዳለሁ የምትለውን እርምጃ ለምን አትወስድም? ይህ ብቻ ምንም የማታደርግ መሆኗን ይገልጣል፣ ነገሩን የሚያራግበው አብይ የሚባል እኩይና ከአብይ በተማሩትና ከተነገራቸው የውሸት መልእክት በስተቀር እውነት መናገር ወንጀል የሆነባቸው የአብይ ሚዳያዎች ናቸው ፣ ይህም ህይወታቸው ስለሆነ።በተረፈ ግብጽም ሱማሌም ምንም አያደርጉም።
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 9 дней назад
Verry bad pichre tiffee
@user-nj9bi9li1n
@user-nj9bi9li1n 10 дней назад
ፋኖ ከግብፅ ከኤርትራ ከሱማሌ ሆኑ የኢቶጵያ አያወግት ነው
@foursisters3582
@foursisters3582 10 дней назад
በተውለድንበት ሀገር አትግደሉን አማራነት ሀፅያት አዴለም ውላሂ አማራ ሁለተኛ አልሆንም እያላችሁ የምገሉት ህዝብ ባንዳ የሀገር ካሀድ ነው የምታድርጉት ኢትዮቢያን የምንውዳት ኢትዮቢያ ሰትውድን ነው ሰለዚህ ኢትዮ ብለን ካልተከበርን አማራ ሁነን እንከበር ነው የሚሉህ ውሾች
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 10 дней назад
😂😂😂😂😂😂እልልልልል
@MelkamuAhmed
@MelkamuAhmed 10 дней назад
This media is not true
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 9 дней назад
Fano = fas .
@konjosara5547
@konjosara5547 10 дней назад
​THE land is for GOD poeple can shar and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 10 дней назад
It is not Egypt but the mad aggressiveness of the PP leader. This idiot thinks he can redirect his domestic crisis. Egypt invited by Sumali as the result of Abiy.
@futftghdt
@futftghdt 10 дней назад
ሱዳን ጀግና ። አማራ ወራሪ ነው
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 10 дней назад
ዱቂት
@HussainHussain-gj2gt
@HussainHussain-gj2gt 10 дней назад
ፈሪ ቦቅባቃ
@foursisters3582
@foursisters3582 10 дней назад
😂😂😂 ባንዳ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 10 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 9 дней назад
ጋላ ቅዘናም
@userashu-d8l
@userashu-d8l 10 дней назад
ድል ለፋኖ ❤❤
Далее
УГОСТИЛ БЕЛКУ МОРОЖЕНЫМ#cat #cats
00:14
ЗАБЛУДИЛИСЬ В ТРАВЕ #shorts
00:25
Просмотров 316 тыс.
@HolyBaam ультанул в конце 🧨
00:34
Просмотров 156 тыс.