Тёмный

Ethiopia: የሶማሊያ ወረራ (ኢትዮ ሶማሊያ ጦርነት) መነሻ እና ፍፃሜው ክፍል 2 

Ethiopian View
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 4 месяца назад
ሚገርም ው ከቲክቶክ ላይ 1977 እደግመዋለን ሲፎክሩ ነው ሰርች ያደሩጉት 32 አመቴ ነው ግን ታሪኬን አላውቅም የትምህርት ሚኒስቱሩ መስተካከል አለበት❤ ከታች ጀምሮ ስለ ሀገር ፍቅር መማር አለብን❤
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 5 лет назад
መንግዬ ለዘላለም ኑር
@ahmirseth9361
@ahmirseth9361 3 года назад
sorry to be so off topic but does any of you know of a trick to get back into an instagram account?? I somehow lost my password. I appreciate any assistance you can offer me.
@nakurayagheli1846
@nakurayagheli1846 6 месяцев назад
እናንተ ያለ ክህደት ምን ኣላቹሁ የ1956(1964) ዓም ጦርነት የመራውም ኤርትራዉው ጀነራል ኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ነበር የመራው። ዶክተር ውሃ ግን፥ የመነሊክ፥ ጣይቱ ብጡል፥ ልጅ ኢያሱ፥ ሃይለስላሴ፥ መንግስቱ ሃይለማርያም፥ መለስ ዜናዊና ሃይለማርያም ደሳአኝ የማስተዋሻ ሀወልት ሲሰራላቸው የኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ሃወልት ግን ኣልሰራላቸውም። ለኛ ምንም ነገር ኣደለም ክህደታቹ በጀነራል ኣማን ቢቻ ሳይሆን ቅድሞ የኣድዋ ጦርነት የመሩት እነ ራስ ወልደሚካኤል ሰሎሞን(የቀድሞ የሀማሴን ኣገር መሪ የነበሩት) ደጃዝማች ኣበራ ሃይሉ፥ ብላታ ገብረእግዝኣብሔር ጉላይ (የኣድዋ ጦርነት ዋናው ሰላይ) እና ባሻ ኣዋሎም ሀረጎት የመሳሰሉት ኣርበኞችም ለኣንድ ኣፍታም እንኳን ኣላስታወሳቹም። ኣሉላ ኣባነጋ፥ ከኣጼ ዮሃንስ ሞት በሃላ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ይገባኛል በማለት ከነመሊክ ቢጨቃጨቅም ሳይሳካላቸው በመቅረቱ፥ በሃላም የትግራይ ግዢ እንኳን ሳይሆን በመቅረቱ፥ ስራ ላይ ኣልነበረም። እና መነሊክ ድሞ ከኣድዋ ጦርነት በፊት ምንም የውግያ ችሎታ ኣልነበራቸውምና በዚህ ምክንያት ጦርነቱ እንዲመሩልት የጠየቅቸው ታዋቂ መሪ ራስ ወልደሚካኤል ኤርትራዊው ነበር። እናንተ 128 ዓመታት ኣሉላ መነሊክ ብላችሁ ስትፎክሩት ራስ ወልደሚካኤል ግን ኣስታውሳቹ ኣታውቁትም። ውሸት ነው ምግባቹና እምነታቹማ። የ1969(1977) ጦርነት መሪም ጀነራል መስፍን ገብረቃል ነበር። ጀነራል መስፍን በኩላሊት እና ልብ ሀማም ኣልጋ ላይ ክተኙት ከ20 ዓመታት በላይ ኣልፎዋል። ይቺ ካሃዲት ኣገር ግን፥ ታሪኩም ሳይሆን የትና ምን ኣይነት ኡኔታ እንዳሉትም ሚያስታውሳቸው ሰው የለም። 1929-1934 (1935-1940) ጦርንትም ኤርትራውያኖች እና ኢትዮጵያውያንን እየመራ ለኣምስት አመታት በመረብ እና ተከዘ ወንዝ ሲታገል ቆይቶ መጨረሻ በኣቀበ-ወርቅ ጦርነት ሚያዝያ 17, 1934 የተሰዉት ኣርበኛ ኤርትራዊው ነበር። እናንተ በላይ ዘለቀ፥ ኣበበ ኣረጋይ ወዘተ ወዘተ ስታስታውሱት እነኚ ጀግኖች ኢትዮጵያን እንደ ኣገር ያቆሙት የምን ግዜ ጀግኖች ግን እንድስታውሳቾው ኣትፈልጉም። እኛ እኛ እኛ ብቻ ስለ ምታውቁት። ካሁን በሃላ ግን መዋሸት የለም። እንታያያለን።
@mamemamecha566
@mamemamecha566 6 лет назад
Bertu
@Meiry756
@Meiry756 6 лет назад
Mame Mamecha Bertu /// Be''Uwshet Ye''Amhara Afe''Tarik LIBE WELED Ye''3000 Amet Tarik ///
@queenofpunt
@queenofpunt 5 лет назад
Hahahahahahahahaha
@daviroza4700
@daviroza4700 2 года назад
😂😂😂😂
@michaelhantal9502
@michaelhantal9502 6 лет назад
Somalia must be one country
@shiirkoleofficialy8440
@shiirkoleofficialy8440 3 года назад
absuletly we need that
@yematasisay3327
@yematasisay3327 4 месяца назад
Who cares???
@بعيدالهقاوي-ف8ظ
@بعيدالهقاوي-ف8ظ 6 лет назад
መሬታችንን መልሰን መመለስ አለብን
@missahlutube1136
@missahlutube1136 4 года назад
አልተወሰደም እኮ
@yigebahalgirmagirma8310
@yigebahalgirmagirma8310 5 лет назад
What intersting history mmmm
@mealesn9880
@mealesn9880 6 лет назад
kelede ylme be Ethiopia
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 5 лет назад
HODAM or KEBTE
@mealesn9880
@mealesn9880 6 лет назад
wrong wrong wrong
Далее
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 55 тыс.