Тёмный

Ethiopia - የሻሸመኔው ቤተክርስቲያን ውሎ፣ የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፣ ታዋቂ ሰዎች ዝምታቸውን እየሰበሩ ነው፣ ኦነግ ሸኔ ጥቃት ፈጸመ 

Feta Daily News
Подписаться 799 тыс.
Просмотров 239 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

3 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 531   
@fafitube6702
@fafitube6702 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ህመማችሁ ያመኛል አላህ በቃችሁ ይበለን 😭😭😭
@abebegirma2768
@abebegirma2768 Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ
@user-dq6py3jq3r
@user-dq6py3jq3r Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጫራሽ ከርስትና ሰላም እደሆን መኞቴ ነዉ ፍትህ ላገራችን ፍትህ ለክርስቲያኖች
@hawaali1133
@hawaali1133 Год назад
Ortodox selamawe newe poleticawe eyenekakawe enge yasazenale hagerachen bete emenetachen muslem Christian ye poletica mechawecha hone geta yastecakelachew.
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
@@hawaali1133 ትክክል የኔ ውድ ምስኪን ገበሬ እዳ ገባ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Год назад
እናመሰግናለን
@mubarek4250
@mubarek4250 Год назад
ገና አሁን አብይ አህመድ መጥፋው ደረሰ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ያመኛል ፍትህ ለጥቷ ተዋህዶ
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 Год назад
thank you
@martef6435
@martef6435 Год назад
Thank you
@martef6435
@martef6435 Год назад
Thank you
@martef6435
@martef6435 Год назад
Thank you
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
እናመሰግናለን ሙስሊም እልት ወድሞቻችን የሃዘናችን ተካፋይ ለሆናቹህ
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Год назад
ሙስሊሞች ከተዋህዶ ጎን የቆማቹ በሙሉ ክበሩልን
@sikosilo2644
@sikosilo2644 Год назад
አሚንንን
@yesaadiyalij9042
@yesaadiyalij9042 Год назад
Gena eskemechereshaw enifallemewallen.
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
የጋራ ሃገር እሥካለን አድነን አብሺሩ
@mahubayasuf9426
@mahubayasuf9426 Год назад
ፍትህ ለጥንታ orthodox ሙስሊም ከጎናችሁ ነን
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
ልዩነት የላችሁም
@mohammedmoh7686
@mohammedmoh7686 Год назад
ፍትህ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አላህ ይጠብቃት
@tzitab8961
@tzitab8961 Год назад
እናመሰግናለን ወድማችን🙏
@finotgirma156
@finotgirma156 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን
@sewkefuegezabehermelkam7878
ተባረክልን ወንድሜ
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን
@seniymareyamlij6235
@seniymareyamlij6235 Год назад
ክብር ይስጥልን ወንድሜ🙏
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi Год назад
I am Muslim and I stand with our orthodox brothers and sisters. May Allah give you the patience and strength. I feel you your pain just like what we went through few years ago.. I couldn’t not even want to live anymore… do not mess with religion..
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Год назад
ሙስሊም ወገኖቼ ተባረኩ እንዲህ ነዉ ኢትዩጱያዊነት።
@finotgirma156
@finotgirma156 Год назад
የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በእውነት ክበሩልን እግዜአብሄር ይስጥልን።
@kedirabegaz3324
@kedirabegaz3324 Год назад
አላህ ያግዛችሁ ፍትህ ለኦቶዶስውያን
@foziyajemal7356
@foziyajemal7356 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ድል ለባለማተቦቹ ኦርቶዶክሳዊያን ከጎናችሁ ነን አንድ መቅደስ አንድ ኦርቶዶክስ
@serkalemzewudie9807
@serkalemzewudie9807 Год назад
እህት እናመሰግናለን።
@timur-4894
@timur-4894 Год назад
እግዜር ይስጥል እንዳቺ አይነቱን አምላክ ያብዛልን።
@user-zm1rz9wh2j
@user-zm1rz9wh2j Год назад
አላህ ያግዛችሁ ህመማችሁ ህመሜነው 🕌🌹⛪️😭
@monaali5192
@monaali5192 Год назад
Kkkkkkk were
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Год назад
ደግሞከሩትሀመሙንአኛበያመቱልቤችንይደማየል
@finotgirma156
@finotgirma156 Год назад
አሜን እህቴ ፈራሪ ያክብርሽ
@sewkefuegezabehermelkam7878
አሜን
@seadesalih8344
@seadesalih8344 Год назад
ጉዳይ ባልገባችሁ ነገር በአንድ እምነት ተከታዮች የምትገቡ ሰወች አደብ ይኑራችሁ
@meskineway4162
@meskineway4162 Год назад
አትጨነቁ ገና ክርሰቶሰ ነኝ የሚል ሰው ይመጣል አሁን እኛ በሐይማኖታችን መፅናት ብቻ ነው ያለብን
@frewtilahun5079
@frewtilahun5079 Год назад
በዚህ 4 አራት አመት እየሞትንም ቢሆን በብልፅግና በጣም ተስፋ ነበረኝ ፣ አሁን ግን ኢትዮጵያዊቷን ኦርቶዶክስ በይፋ ለማፍረስ እየሰራ ነው።
@zewduzegeye8274
@zewduzegeye8274 Год назад
ኦ ጌታ ሆይ!! እንደኛ ኃጢያት ሳይሆን፤ እንደቸርነትህ ብዛት፤ርስትህን ጠብቅ፤ሕዝብህንም አድን፤ አሜን(፫)
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
ገዳዩ አብይ አህመድ ያፈሰስከዉ ደም ጎርፍ ሆኖ ይዉሰድህ🙏
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
በጣም
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
አይ ነጃት ማን እሳት እንደሚበላው አላወቅሽም:: የራስሽን ነፍስ ከዘላለም ሞት አድኚ::
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
አረ እናንተ ማን ነው ያስማራችው ሁሉም ነገር ሲፈጠር አብይ ስትሉ አብይ ሀይማኖት ውስጥ አይገባም እኮ መግባትም አይችልም ምን ካላወቃችው ዝም በሉ
@pearls1626
@pearls1626 Год назад
ማቴዎስ‬ ‭7‬:‭3‬-‭5‬ ‭ ““በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳትመለከት፣ በወንድምህ ዐይን ያለውን ጕድፍ ለምን ታያለህ? በዐይንህ ውስጥ ግንድ እያለ ወንድምህን፣ ‘ዐይንህ ውስጥ ያለውን ጕድፍ ላውጣልህ’ ማለት እንዴት ትችላለህ? አንተ ግብዝ፤ አስቀድመህ በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ አውጣ፤ ከዚያም በወንድምህ ዐይን ውስጥ ያለውን ጕድፍ ለማውጣት አጥርተህ ታያለህ።”
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
@@TopsSales_ ወዳጄ አንተማ ምንም ብትል አይፈረድብህም ገቢህ የደም ገንዘብ ነው:: ስላም ግን ለሀገርም ለማንም ጠቃሚ ነው:: የአንተን ስቱዲዬ ለመገንባት ትውልዱ ማለቅ የለበትም ;: እፕእምሮህ ተድፕፍኖ ነው እንጂ ዬናታን እኮ እንዳንተው አንድ ስው ነው:: የሚበላው አንድ እንጄራ ሌላም ሌላም ልብ እንዳንተ:: ግን ለምን እንዲህ ፈራኽው:: ሁሉን የሚችል የእግዚአብሄር መንፈስ በውስጡ ስላለ ነው:: አልተርዳኽውም ፍንጂ የእርሱ ውጊያ ከደምና ከስጋ ሳይሆን ከዲያቢሎስ ጋር እየተዋጋ መንግሥቱን ማፍረስ ነው: : መሳሪያውም ሥጋዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ነው እርሱም የእግዚአብሄር ቃል የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስና መንፈስ ቅዱስ ነው:: ውጊያው ከሥጋ ጋር ሳይሆን በስድ ልብና አእምሮ ውስጥ ከሚኖር ከክፉ መንፈስ ጋ ነው:: ዘለህ ቂጢጥ ከምትል ይልቅ በውስጥህ ማንና ምን እንዳለ ከአሁኑ ብትመረምር ከመጥፋት ትድናለህ:: የዲያብሎስ መንግሥት መፍረሱ እንደሆነ እይቀሬ ነው::
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 Год назад
ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምን ማምጣት የሚችል ማንም የምድር ኃይል የለም። ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሰማይንና ምድርን ወደፈጠው ወደ የሰራዊቱ አምላክ እግዛብሄር ዝግጁ ዝቅ በማለት መፀለይ ብቻ ና ብቻ ነው ።።።።።።።
@sadiyamohammed8339
@sadiyamohammed8339 Год назад
እግዚአብሔር ምህረትና ይቅርታውን በምድራችን በኢትዮጵያ ሁሉ ላይ ያደርግልን ። በእሳት ላይ ውሃ ከማፍሰስ ይልቅ ቤንዝን ለምናፈርስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ። የሁሉ ዳኛ እግዚአብሔር በቤተክርስቲያኒቱ የተፈጠረውን አለመግባባት ያስወግድ ። የሰው ህይወት እንዳይጠፋ እባካችሁን ሁላችንም እንፀልይ ።
@saadasaada3030
@saadasaada3030 Год назад
ያረብ አላህየአገራችንን ሰላምአረግልን መቸነው ሠላምየምንሰማው ሁሌየለቅሶ ያኢላሂ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 Год назад
ለሀይማኖታችን ሰማዕት ለመሆን ቆርጠን መነሳት አለብን። ሳዊሮሳውያን በጉልበት የእምነት መሪዎቻችን ሊሆኑ አይችሉም።
@TopsSales_
@TopsSales_ Год назад
ይቅርታ አርዮስ በል ለሌላ ጊዜ 🙏💒
@Zena.2271
@Zena.2271 Год назад
የጉልበት ባለቤት! የሃያላኖች ሃያል! ለባለጊዜዎች ማስታገሻውን ይስጥልን ።
@sabitaali5470
@sabitaali5470 Год назад
አላህ ይሁናችሁ ኦርቶዶክሶች የጋላ ጥጋብ አያድርስ ነዉ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ጋላ ጋላ ነው ጭቃ ጭቅላት ነው
@marsilastewodros3599
@marsilastewodros3599 Год назад
😭😭አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ቤተ ክርስቲያንን ጠብቃት🙏🙏
@waskan987
@waskan987 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@pearls1626
@pearls1626 Год назад
ሮሜ‬ ‭14‬:‭7‬-‭9‬ ‭ “ከእኛ ማንም ለራሱ የሚኖር፣ ለራሱም የሚሞት የለምና። ብንኖር ለጌታ እንኖራለን፤ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። ስለዚህ ብንኖርም ብንሞትም የጌታ ነን። ለዚሁ፣ የሙታንና የሕያዋን ጌታ ይሆን ዘንድ ክርስቶስ ሞቷል፤ በሕይወትም ተነሥቷል።”
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 Год назад
የአስመሳይ ሃይማነተኞች ጶምና ፀሎት ለጥፋት እንዳይሆን ያሠጋል ።
@sophiasofiaiye7444
@sophiasofiaiye7444 Год назад
አላሕ ሐገራችንን ሠላም ያርግልን
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ኢትዮዽያንና ህዝቦቿን ታደግ አድንም
@kokimak2912
@kokimak2912 Год назад
ከወያኔ ባሳችሁ መጨረሻችሁን ያሳየን አንገታችሁን ደፋታችሁ የምትሄዱበት ቀን ቅርብ ነው ።
@sewkefuegezabehermelkam7878
ሙስሊሞች ተባረኩልን ወድጅ እና ጠላታችንም ለየን በአንድ መፅሐፍቅዱስ የምንመራ ክፉ ሲመኙልን ሙስሊሞች ድምፅ እየሆኑን ነው አሁን አመንኩ ኢስላም ሰላም ነው 🙏 ከእውነት ጎን የሚቆም ሰው ፈጣሪን የሚፈራ ልብ ያለው ነው
@user-pp1ks6dg3g
@user-pp1ks6dg3g Год назад
ፍትህ ለተዋህዶ ልጆች ፍትህህህህህህህህህ ዉድቐቀት ለዘረኞች
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 Год назад
አቤቱ የሆነብንን ሁሉ ተመልከት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@marsawikifle2762
@marsawikifle2762 Год назад
በኦርቶዶክስ ቀልድ የለም።የሚከፈለውን ሁሉ ከፍለን ተከብረን እንኖራለን።
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
ምንድነው የምትከፍለው? የእግዚአብሄር ህግ " አትግደል" ነው የሚለው:: ይህንን አክብር ለመግደል አትቼኩል:: ስትገድል ያንተም ሞት ምንም ላይጠቅም ትሞታለህ ከእግዚአብሄርም ትለያለህ::
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 Год назад
Beka rasihin atifa
@marsawikifle2762
@marsawikifle2762 Год назад
Albert einstain…ራሴን ከማጥፋት እኮ አንተን ማጥፋት ይቀለኛል።
@540963
@540963 Год назад
ሁሌም ከፍትህ ጎን እንቁም !!!! No more Abiy !!!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
Abiy must go…
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
አቤቱ ጌታየሆይ ማረን ይቅርበለን
@mamanizoriza6823
@mamanizoriza6823 Год назад
አዉነት ሁሌም ቢሆን ይወጣል! ይህ ዘረኝነትን ተገን ያረገ አይደለም::
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 Год назад
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ አሜን እግዚ ኦ መሐርነ ክርስቶስ
@HiwotSamuel2129
@HiwotSamuel2129 Год назад
አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ይደረግልን🙏በፀሎት መበርታት ነው
@user-mo6qj1og6h
@user-mo6qj1og6h Год назад
ወላሂ እኔ በጭንቀት ልፈነዳነው አላህ ሰላም በሀገራችን የሚያወርዴው መቸነው
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
ፋትህ በወለጋ ለሚኖሩ አማሮች
@stube3784
@stube3784 Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሴፍልጉ በሀይማኖት ሴፍልጉ በቤሂር ድሀ አለቀ ከእምነት ላይ እጃችሁን አንሱ😭
@senaitabat601
@senaitabat601 Год назад
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 Год назад
ሀይል የእግዚአብሔር ነው ስለሁሉም ነገር ይፈርዳል
@loll8214
@loll8214 Год назад
እኔ መስሊም ነኝ ግን እምነት ተዎህዶ ስነካ ያስጠላል አይዞችሁ ክርስቲኖች አይዟችሁ ሠላም ይመጣል
@solmona3992
@solmona3992 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን
@tebaberwelde9567
@tebaberwelde9567 Год назад
ካህዲ አብይ አህመድ እግዛብሔር ያንሳልን
@emwedishyemaryamlji5282
@emwedishyemaryamlji5282 Год назад
እግዚአብሔር ይፍረድ 😭💒
@tegestalemu3291
@tegestalemu3291 Год назад
አቤቱ አባት ሆይ ኸረ በቃ በለን 😭😭😭😭😭😭
@waskan987
@waskan987 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kongitteklu6941
@kongitteklu6941 Год назад
ፈጣሪ ሀጥያታችንን ይቅር ይበለን ነገን ፈራሁ,
@Kertube152
@Kertube152 Год назад
ኦ እግዚኦ በቃችሁ በለን
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 Год назад
ህዝቡን ፈጁት እረ ጉድ እንደው አላህ ይፍረደን ፍትህ ለክርስቲያን ወገኖቻችንንንንንሰ
@kokimak2912
@kokimak2912 Год назад
ወያኔም ሸኔም ብልጽግና ሁሉም ገዳይ ናቸው ።
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Год назад
የስም ለውጥ እንጂ ሁሉም አንድ ናቸው
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 Год назад
እግዛአብሔር ዝምታው አስፈራን
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Год назад
ፈጣሪ ፍቅር ሰቶ ሰላም ያምጣ ላቹ ያምጣ ልን ለ አገራችን
@tghjlopffhvnhu6593
@tghjlopffhvnhu6593 Год назад
ፍትህ ፍትህ ለይትዩ ህዝበክሪስታኖች ወገኖቻችን እኔ የስልምና ሀይማኖት ተከታይ ሙስሊም ነኝ ነገረግን ክርስቲያኖቹም ወገኖቸናቸዉ ህመማቸዉ ያመኛል አላህዬ ፍርዱያተነዉ ሰላምአተነህ የሠላምም አምላክ ተዉነል ህዝቦችህን አተዉ ጠብቃቸዉ 😭😭😭😭😭😭
@Future_hope-11.
@Future_hope-11. Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መንግስት ድምጽ በነፈገን ጊዜ ድምጽ ሆናችሁን። እመብርሃን ታጽናችሁ። እግዚአብሔር ይፈርዳል ዝምም አይልም።
@yourhome9957
@yourhome9957 Год назад
thanks our holy fathers God is with us no one can stop us
@endish1000
@endish1000 Год назад
God በሚል ይስተካከል
@gjfh790
@gjfh790 Год назад
አምላኪ በቃ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tube6262
@tube6262 Год назад
የአዲስ አበባን ወጣት አስልጥናቺሁ አስታትቁን ከዛ ይለይልን አባካቺሁ
@Oromambo
@Oromambo Год назад
Fesam
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
ጉድ ነው አብይ በዘር የሚጨፈጨፉት አነሱበት እና ደግሞ በእምነት መጣ አይይይይ ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር 😭😭😭😭
@waskan987
@waskan987 Год назад
😭😭😭😭😭😭💔
@desalegnreda94
@desalegnreda94 Год назад
ልብ ያለው ልብ ይበል የዚህ ሁሉ መከራ ተጠያቂው አብይ አህመድና ጀሌዎቹ ናቸው
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
አሁን አንተ ልብ አለኝ ብለህ ታስባለህ? የድንጋይ ልብ ነው ያለህ
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
እውነትነው አብይነው
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
@@ZamZam-pg8qb ዘምዘም ስይጣን ነው ይህን እንድትናገሪ ያደረገሽ:: መሀይም ነሽ የስው ስምተሽ አትከተይ የራስሽ አስተሳስብ ይኑርሽ::
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
@@melkamelak9882 ሥትአመት የለፋሁበትን ቤቴን ያፈረሠብኝነኝ በሠው አይደለም አብይማለት ኢሻአሏህ ብዙቁሥል አለብን
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
@@ZamZam-pg8qb አይዞሽ እህቴ ሁሉንም ነገር ጌታ ያስተካክላል:: ያጣሽውን በእጥፍ ይተካልሻል:: አብይ ይህን ሁሉ ማድረግ አይችልም እሱም አንድ ስው ነው የሚሞተውም የሚኖረውም እንዳንድ ስው ነው:: የእጣ ክፍሉን ያገኛል::በቅንነት ወደፈጣሪ መፀለይ የክፉዎችን ልብ ይለውጣል:: የልብሽን ሀዘን በደስታ ይለውጥልሽ::
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
Thank u 💓 for the information 💓 👍 ☺ 💖 🙏 💗 💓 👍 ☺ 💖 🙏 💗 💓 👍 ☺
@sofiahussen6093
@sofiahussen6093 Год назад
አሁን የሚረብሹት ግን እስከዛሬ እምነታቸው ሌላ ነበር እንዴ ምን ተገኘ አሁን አቦ አላህ ሰላም ያምጣላችሁ ወገኖቼ አብሽሩ
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
የኔም ጥያቄ ይህ ነበር::
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ስይጣን በውስጣቸው ገባ እህቴ ነበሩ
@tg-ki2kd
@tg-ki2kd Год назад
ብር እና ስልጣን አማራቸው እጂ እሱማ ነበሩ
@shemsushemsu3184
@shemsushemsu3184 Год назад
የኦሮቶዶክስ አማኝ ወታደሮች እደያምፁ ያሰጋል ፍትህ ለሚበደሉ የኦርቶዶክስ አማኞች ሙስሌሞችም ማውገዙ አለብን ፍትህ ፍትህ
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ 🤲🤲🤲😥
@tsegayehd958
@tsegayehd958 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ እና ፍትህ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያስፈልጋል ፤ እኛም ከናንተ ግን ነን መንግስት ወደማይወጣው ችግር እየገባ ነው። ቢያስብበት መልካም ነው ።
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Год назад
ወይ ጉድ በዘር አላልቅ ስላልናቸው በእምነት መጡ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Год назад
አይ የአየር ጤና አስተዳዳሪ የነበረው የሻሸመኔ ምህመን ደም እረግጠው ገቡ በክርቲያኖች ላይ የሚሰራው ግፍ አምላካችን ተመልከተን ይህ ሁሉ በአጢያታችን ምክንያት እንደሆነ ነው የሚገባኝ
@nasradinmohammed6241
@nasradinmohammed6241 Год назад
ያኣላህ ሰላሙን አምጣልን
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Год назад
አብይ:አህመድ:በሐይማኖት:ውስጥ:ጣልቃ:ገብቶ:ሲያበቃ:በግርግሩ:መሐል:ከቀድሞ:አለቆቹ:ጋር:በኮይሻ:ለውይይት:ተቀምጧል:የሐገሪቱን:የኃይማኖት:አባቶችን:እያሳደደ:ከህዝብ:ጠላቶች:ጋር:ይወያያል:አይ:አብይ:አህመድ: ለውጭ:አልጋ:ለቤት ቀጋ:ሆነብን:እኮ:አላህ:ከሕዝባችንና:ከሐገራችን:ላይ:ይኼንን:ክፋ:የደንቆሮዎች:ስብስብ:መንግስት:ተብዬዎችን:ያንሳልን:አሚን።
@tubetube2195
@tubetube2195 Год назад
አቤቱ አምላክ ሆይ የሆንብን አስብ ቤተክርስቲያን ከጥፋት አአድናን በእዉነት የሰማይታቱ በረከት ይደርብን😭😭😭😭
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አብይና ተኩላዎቹ ላይ የማይጠፋ እሳትን አውርድባቸው አንድ የሆነችውን ኦርቶዶክስን በዘርና በቋንቋ እየለዩ ደም እያፈሰሱ ነውና እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህን አውርድባቸው
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ኦርቶዶክስን መንካት የነ አብይ እድሜ አጠረ ማለት ነው።ዲክታተሩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትሩ የተደበቀ ሸፍጡና ሴራው እየተጋለጠ ነው ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሰላምን ይሰጠን!!
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Год назад
ፍትህ ለቅዲሥት ቤተክርስታን
@mebratmengistu5851
@mebratmengistu5851 Год назад
እግዚአብሔር ስለ ቤቱ ዝም አይልም፤ ዝም አይበል። ኡኡኡኡኡኡኡ !
@wudase7102
@wudase7102 Год назад
እዛግኦ መሀረን ኧረ ፈጣሪ ተመልከት ኧረ እመቤቴ አዛኝቷ ሪህሪህቷ ተለመኝን ለስንቱ እዳልደረሽ ዛሬ ምነው ዝም አልሽ ከነልጅሽ የት ነሽ ኧረ ተመልከችን ተለመኝን ከልጅሽ አማልጅን ተማፀኝልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jd2hd8wb9x
@user-jd2hd8wb9x Год назад
መንግስት ከስልጣኑ እንዲወርድ ሁሉም ይጩህ ይሄ አራጅ መንግስት ይዉረድ ኡኡኡኡኡኡ
@mek5438
@mek5438 Год назад
ምስጋና አሰሙልኝ - ለአብይ ዝምታ፣ ስላጋለጠልኝ - ያለበትን ቦታ። ብዙ እያወራ - አምታቶኝ ነበረ፣ የአሁኑ ዝምታ - የልቡን ነገረ።
@timur-4894
@timur-4894 Год назад
ህግ ወጡን እደግፋለው ማለቱን አልሰማህም እንዴ ??
@elsyefentahun1180
@elsyefentahun1180 Год назад
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ይላክላት
@abushethailemariam4093
@abushethailemariam4093 Год назад
,am Muslim and i pray justice from Lord God Of Justice, Allah. Allah's Justice is due and responsive to the prayer
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭አበቱ ማረን ይቅር በለን
@solomonbekalu9460
@solomonbekalu9460 Год назад
አቶ ነቢዩ 😭😭😭😭😭😭😭
@waskan987
@waskan987 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Год назад
ገዳይለምንእደሚገድል ሞችበምንእደሚሞትየማይታወቅበትደረስን ፈጣሪበቃበልልን
@ONE_Entertainment_Ethio
@ONE_Entertainment_Ethio Год назад
ከጎናችሁ ነን አይዟችሁ
@user-jd2hd8wb9x
@user-jd2hd8wb9x Год назад
ኸረ ኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@waskan987
@waskan987 Год назад
يرب.يالله.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@danidan1513
@danidan1513 Год назад
አረ ስህተት ነው ታቦት አይወጣም ፈታ በአስቸኳይ ይስተካከል
@tadietsegie6747
@tadietsegie6747 Год назад
እግዚአብሔር ሐምላክ ሰላሙን አምጣለን አምላካችን ሆይ ታረቀን ይቅር በለን ድግል ሆይ አሰራት አገርሸን ጠብቀኝልን
@epuni2123
@epuni2123 Год назад
እግዚአብሔር ይድረስልን 🙏
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Год назад
ፍትህ ለ ኦርቶዶክስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@marimagudato5952
@marimagudato5952 Год назад
No more only one language
@ydgirma6979
@ydgirma6979 Год назад
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
@user-cn8cb1mk8n
@user-cn8cb1mk8n Год назад
እንደ እኛ ዝም የምትሎት መስሎት
@tedyengida2821
@tedyengida2821 Год назад
እምነቴ እንደ ሀገሬ ለእምነቴ መሞቴ ደሞ ክብሬ
@zerihunhailu1156
@zerihunhailu1156 Год назад
ደም የሚያፈሱ ደማቸዉ ይፈሳል እየሆነ ያለዉ ድርጊት እጅግ በጣም ያሳዝናል ለሁሉም ግዜ አለዉ
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j Год назад
አቶ ነብዩ ተባረክ 😭😭
@waskan987
@waskan987 Год назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@muhammadroza4705
@muhammadroza4705 Год назад
ፈትህ ለተዋሂዱ እመነት ተከታዮች የአላህ ምነ ጉድ ነው አበይ የመጨረሻው ነው
@tigistmeheret3505
@tigistmeheret3505 Год назад
ፍትህ ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Год назад
ሰው ኡኩል ነዉ እንደ ማበጠራያ ጥርስ ዋናው ፍቅር ነዉ
@selam17
@selam17 Год назад
እንግዲህ የመጨረሻው ነው።
@maza2589
@maza2589 Год назад
አብይ ሆይ ጭምብልህ ወድቋል ማይነካ ነክተሃል እኛም ነቅተናል
@servanintmekibibtube90
@servanintmekibibtube90 Год назад
አብይ ኢያላቹ መላው ኢትዮጵያ ትጠፈላቹ
@servanintmekibibtube90
@servanintmekibibtube90 Год назад
ኢራሳቹ ፍጥ ፍጥ ኢያላቹ ትተላለቁና ከዛ አብይ በሉ
@servanintmekibibtube90
@servanintmekibibtube90 Год назад
ለናንተ መድሃንቱ እግዝአብሔር የማይበርድ የቸውጭ ጠላት ይዘዝባቹ
@kakaka542
@kakaka542 Год назад
በኢትዮጵያ ለሚደርሰው ችግር ሀሉ የችግሩ ጠንሳሽ አሀደዊያን ናቸው አሀደዊይን ከጥላቸውም ቢሆን አይስማሙም። እኛ እንግዛህ አንተ ዝም ብለህ ተገዛ የሚል አመለከከት ነው የለቸው።እኛ የምትለዋን ቃል በፍቅር ነው የሚወዷት እኛ እኛ እኛ------------
Далее
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 3,7 млн
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
58:38
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 3,7 млн