Тёмный

Ethiopia - የተደበቀው የሯጮቹ አሳዛኝ ታሪክ | በማራቶን እንዲህ ሆኖ ነበር! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@dagneMamo-cc2wm
@dagneMamo-cc2wm 2 месяца назад
❤❤❤በጣም ትመቸኛለህ ድምፅህ ሁሉንም ፈታ አንተ ብተነትነው ደስ ይለኛል
@KirubelKirubelmarkos-wv7yu
@KirubelKirubelmarkos-wv7yu 2 месяца назад
My king 💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@WediYayo
@WediYayo 2 месяца назад
ለስሙ ጥር ለጀግናው አበበ ባቄላው ነብስ ይማር 😢😢
@brandonNorani-ub6fq
@brandonNorani-ub6fq 2 месяца назад
Ethiopia is king ❤️
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 месяца назад
አቤ 💚💛❤️
@YasinAhmd
@YasinAhmd 2 месяца назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዝባችን
@Diredawaa-f6y
@Diredawaa-f6y 2 месяца назад
My oro go a head❤❤❤❤
@dkm1666
@dkm1666 2 месяца назад
abebe bekila is not gala he is mix amhara and gala
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 месяца назад
@@dkm1666 He is pure Ethiopian 💚💛❤️ Don’t be bull shit 💩
@elisa3493
@elisa3493 2 месяца назад
አተብቻ አንብብ በዚ ሚዲያ መጣም ታስቀኛለህ፡አቀራረብህ አነባበብህ ባጠቃላይ አይሰለችም፡እያዝናናህ፡እያዋዛህ ነው ምታነበው፡ጎበዝ፡ገናድምፅህን፡ስሰማው እስቃለው፡ሚከተለውን፡ስለማቅ❤❤
@teshaledaba3981
@teshaledaba3981 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ batem galatoomka yene Ethiopia, nanegarachin natem timachagnelek
@nanamorka6320
@nanamorka6320 2 месяца назад
Feta daily, you are so smart I am very much interested on you reports.
@KirubelKirubelmarkos-wv7yu
@KirubelKirubelmarkos-wv7yu 2 месяца назад
👫👶 our hard ❤❤❤💪💪💪🇪🇹🇪🇹
@negagetachew974
@negagetachew974 2 месяца назад
ሲፋን በመጨረሻ ደቂቃ በብልጠት በማለፍ ወርቁን ወስዳለች። በዚህ ማራቶን አትሌቶቻችን በአጨራረስ ማነስ ምክንያት ብዙ መዳልያ ኢትዮጵያ አጥታለች። አመራሩ የአጨራረስ ብልጠት ማስተማር አለበት።
@rahel3090
@rahel3090 2 месяца назад
«አበበ ቢቂላ» የአንድ አስደናቂ ሯጭ ስም ብቻ አይደለም። የሰው ልጆች ዘር የብቃት ደረጃ ማሳያና መመዘኛ፣ ማንም የማይገረስሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የከፍታ ማማ ዓርማችን ሁሌም በውስጣችን የሚንቦገቦግ ችቧችን ነው።
@endale2058
@endale2058 2 месяца назад
Abebe Bikilana Tamrat Tola yezamedalu wey betam yemesaselalu
@AbuimranAg2
@AbuimranAg2 2 месяца назад
የአበበ በቂላን የላቡን ነገር....ታሪክ የ Elementary ትህምርት ቤት ሆኜ ነው የማውቀው👌
@be-liever
@be-liever 2 месяца назад
የኦሮሞ ልጆች ለእናት ሃገራቸው ለኢትዩጵያ ብዙ ለፍተዋል ሰንደቃላማዋንም በአለም አደባባይ ሁሌም ከፍ እነዳረጉ ነው። አይ ኦሮሞ💪🇪🇹💪
@alichali1533
@alichali1533 2 месяца назад
አቦ በጣም አጣፍተህ ነው ያቀረብኮ
@neba1034
@neba1034 2 месяца назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@yonathan2895
@yonathan2895 2 месяца назад
Abebe wakjira is underrated athelete
@Witine
@Witine 2 месяца назад
የገዛ ታሪካችንን ክሽን ባለ መልኩ ስለመገብከን እናመሰግናለን። ነገር ግን ስለ አበበ ዋቅጅራን የተወሰነ ነገር እየጠበቅኩ እያለ ነበር ማለቁን ያስተዋልኩት። አበበ ዋቅጅራ ማነው፣ በውድድሩ ስንተኛ ወጣ እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች ሳይመለሱ የቀሩና በጉጉት ስጠብቃቸው የነበሩ ናቸው። መረጃው ካለህ ብታሰማን እላለሁ።
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 месяца назад
ኦሎቢኩ በራሳቸዉ ሰዉ ይመራ ማለቴ በነ ሀይሌ በነቀናኒሳ.በነስለሺ ይመራ አለቀ አሸብርና ደራርቱ ይነሱ ይጠየቁ ደራርቱ ከሀዲ ናት ትጠየቅ
@SamiraSamira-t7t
@SamiraSamira-t7t 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@KirubelKirubelmarkos-wv7yu
@KirubelKirubelmarkos-wv7yu 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤
@HassenAlbesr
@HassenAlbesr 2 месяца назад
Buzum atchilm
@useriskuwait
@useriskuwait 2 месяца назад
ሱቱሜ ብትገባ ኖሮ ምናልባት ነገሮች እንደዚህ ላይሆኑ ይችሉ ነበር በዚህ አመት የተሻለ ሰአት ያላት ሱቱሜ ናት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በሰው ላይ በደል የምትሰሩ ባለስልጣናት 😢
@FasilShumet
@FasilShumet 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TsigeAdal
@TsigeAdal 2 месяца назад
Ende ertrawit des yemil tarik feta media ewnet yashenfal
@KirubelKirubelmarkos-wv7yu
@KirubelKirubelmarkos-wv7yu 2 месяца назад
Anite biche aqerbe baneti
@ShambelDerbe-r6e
@ShambelDerbe-r6e 2 месяца назад
Feta dayli ante neh miyamrbh
@MetusEuam
@MetusEuam 2 месяца назад
💔💔💔😭😭😭😭😭😭🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 месяца назад
የዚያን ጊዜ አበበ በእግር መሮጥ እና ዘንድሮ አጋዥ ኤሌክትሮኒክስ ሳይጠቀም የተወዳደረው ባለ ሽጉጥ ተኩስ ( የኢላማ ተወዳዳሪዉ ) አንድ ዓይነት ታሪካዊ ናቸዉ ።
@solatube692
@solatube692 2 месяца назад
lemn gn slamaraw ewnetegna mereja atakerbm siketl anten miteka zena akrabi adelem alem lay yelem
@ZekiSancho
@ZekiSancho 2 месяца назад
ደነባ አደለም መንዲዳ ጃቶ ቀበሌ በሚል ይስተካከል !የተማረበት ነው ደነባ!
@mubarkijabal2437
@mubarkijabal2437 2 месяца назад
😊😊😂
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 2 месяца назад
የአትሌት አበበ ቢቂላን የአትሌት አበበ ዋቅጅራን ታሪክ፣ ስለጫማቸው፣ ስለ አበበ ቢቂላ ህክምና፣ ፓራኦሎምፒክ ቀስት ተጫዋችነት ስላሳወቅህን አመስግናለሁ። ቀጥዬ ስለ አሁኑ የአትሌቲክ ችግራችን መፍቻ ትሆን ዘንድ፣ አስተያየት ልኬልሀለሁ፤ አሻሽላት። ኢትዮጵያ የአትሌቶች መፈልፈያ ማህጸን መሆኗ ቢረጋገጥም፤ በሣይንሳዊ እውቀት፣ በከህሎት፣ በሀገራዊ ....።
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 2 месяца назад
ጋይስ ወደድንም ጠላን በኦሮሞ ነው ምንኮራው❤❤ 😊
@Diredawaa-f6y
@Diredawaa-f6y 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ fact
@dkm1666
@dkm1666 2 месяца назад
abebe bekila is not oromo he is mix
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 2 месяца назад
@@dkm1666 በእናቱ ሚጠር አህያ ነው☹️ not me ….
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 2 месяца назад
​በኦሮሞ እንኮራለን እያሉ የእናቱን ማንነት አህያ ማለት አግባብ ነው? አይ አለማስተዋል።ለነገሩ አህያ የጥንካሬ እና ታዛዥነት ምሳሌ ነው ማን አልባት ከአህያ የሚያንሱ በርካቶች ይኖራሉ​@@Oldies_podcast
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 2 месяца назад
ይሄን አሳማ ሽማግሌ ሀይ የሚለዉ ይጥፋ ለነገሩ ዋናዉ መሪም ጋንጩር አይደል 😢
Далее
новое испытание
00:40
Просмотров 85 тыс.