Тёмный
No video :(

Ethiopia - የተፋፈሩት የአማራ ብልጽግናና ህወሃት ከባድ ውዝግብ፣ የወጣው የህወሃት ሰነድ፣ ከባድ የመሳሪያ ዝርፊያ፣ መቀሌ የተገኙት 140 መኪናዎች 

Feta Daily News
Подписаться 845 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Месяц назад
💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐆🐆🐆🐆🐆 አማራ እና ሕዝቦቹ ያሼንፋሉ ፋሽሽቶሽ ይጠፋሉ ማንንም አንሰማም ድል ለጀግናው ፋኖ አማራ ኩሩ ሕዝብ ባለታሪክ ባለዝና ሕዝብ ባለታሪክ ሕዝብ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Месяц назад
ድል ብሶት ለወለደዋ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN Месяц назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 Месяц назад
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ
@DaniFkru
@DaniFkru Месяц назад
ድል ለፋኖ ❤
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Месяц назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝቦች
@user-nh3bq2es6k
@user-nh3bq2es6k Месяц назад
እህ የኸ ሚድያ እንዴት እንደሚያሥጠላኝ ድልለአማራ ፋኖ ለጉራጌ ፋኖ ለአፋር ፋኖ ለሱማሌ ፋኖ ለቤንሻጎል ጉሙዝ ፋኖ ለደቡብ ፋኖ ❤❤❤❤❤
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 Месяц назад
Kkkkkk
@foryou4761
@foryou4761 Месяц назад
Le Sudan Fano endatel kkkk😅😅😅😅😅
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Месяц назад
ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x Месяц назад
ህወሃት ማመን ጉም እንደመዝገን ይቆጠራል
@M-xu6ce
@M-xu6ce Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ ለህዝብ ልጂ
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Месяц назад
Yetngaw yeamara kill meri yemmtkew ketwldd botachew eyyasfenakelachew yihe sew new ende yemminnegager beg Allah yatfaw abbabye megen
@ትእግስት
@ትእግስት Месяц назад
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ😢❤
@TemsgenWoldgezi
@TemsgenWoldgezi Месяц назад
ዘመነ እሰክንድር በርቱ አንድነትሀይል ነወ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Месяц назад
ድል ለፉኖ
@Endalamawu
@Endalamawu Месяц назад
ህዋሀት ለዚች ሃገር ና ህዝብ መከራ ያመጣ ድርጅት ነዉ በተኮልና በሴራ ከተሞላ የማፍያ ግሩፕ መፍትሄ የማይታሰብ ነዉ
@gebreananyagebreslasse214
@gebreananyagebreslasse214 Месяц назад
ያሁሉ መከራ በሃጥያታችሁ ነው እንደውም ገና ብዙ ይቀራል የማይ ካድራ ፤አክሱም ፤ማርያም ደንገላት ፤አላማጣ ፤ ኮረም እና በሌሎች አከባቢዎች የተጋሩ ጭፍጨፋ ወደ ፈጣሪ አይጣራም እንዴ?
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Месяц назад
​@@gebreananyagebreslasse214ይጣራል ጥያቄ የለውም።ለዚህ ውርደት ያጋለጥንን ችግር ከመሠረቱ ለይቶ ለመፍትሔው መሥራት አይሻልም?
@saved1580
@saved1580 Месяц назад
ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ ⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን። ⁹ እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Месяц назад
Good morning Fetha Midya for sharing the true news no more for TPLF❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisbattle6263
@addisbattle6263 Месяц назад
Let's gooooo fano 💚💛❤️💪💪💪
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 Месяц назад
It is amazing to hear cars become street -dogs without owners in Tigray.
@semirahussen574
@semirahussen574 Месяц назад
ከአማራ ክልል ሰርቀዉ የወሰዱት ጁታ እኔ መኪና በጁታዉ ተሰርቆ እስታሁን አልተገኘም☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭💔😭
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Месяц назад
ብልጽግና ሃላቀር ዳግም ለህውሃት ትጥቅ እድታጠቅ ኣረገው ከታጠቀው ለማስፈታት ኣይችልም
@user-kh8ju4ny8h
@user-kh8ju4ny8h Месяц назад
ሀገር ማለት የመሬት ይዞታና በገጿ ላይ የሚገኙ ሀብቶችን ጨምሮ ኘው። ኢትዮጵያ ሀገር ከሆነች የሕዝቦቿ እኩል ሀብት እኝጂ በብሔር ተከፋፍለነው መሆን አልነበረበትም! ከሆነ ደግሞ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እየፈረሰች ነው ማለት ነው!!!
@user-zk1ue4ze3y
@user-zk1ue4ze3y Месяц назад
ህዋሀት ከአማራ የሰረቀው መኪናነው ባለቤትነቱ የአማራ ናቸው
@gezegeta923
@gezegeta923 Месяц назад
ህወሃት መልሶ ሳምሪን ይዞ ሊገባ ፈልጎ ይሆን??? When will be justice be served for ALL war criminals and for those who committed crime against humanity????
@BIRUKASSA
@BIRUKASSA Месяц назад
ሕወሐት ለትግራይም ሆነ ለኢትዮጵያ መፍትሔ ስይሆን ዋነኛው የችግር ፈጣሪነት የተካነ የማፍያ ሰብሰብ የአሸዓ የገዳዮችና የሀገርና የሕዝብ ሐብት ዘረፋ የተጠመደ ሰለዚህ እንደዚህ ዓይነት አካል ከሌላው የሀገራችን ሕዝብ ጥላቻ የለኝም የምትለው ነገር ጭራሸ አሁንም ጭራሸ መቀበል የለብንም
@belayneshanteneh5637
@belayneshanteneh5637 Месяц назад
First
@awolworababo2724
@awolworababo2724 Месяц назад
🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅ወደፊት
@woldebedane2490
@woldebedane2490 Месяц назад
ምን? ምን? ኣይሰማም!!
@desalegnabebaw-ey2gx
@desalegnabebaw-ey2gx Месяц назад
Tplf በጦርነቱ ጊዜ ወደ ሸዋ ሲገሰግስ የሰረቃቸው መኪናዎች ሊሆኑ ይችላሉ።
@shimelsdagne6772
@shimelsdagne6772 Месяц назад
ከአማራ ክልል የተዘረፉ መኪኖች ናቸው
@MonalizaFkr
@MonalizaFkr Месяц назад
💖💖💖💖
@user-td6rl6do8c
@user-td6rl6do8c Месяц назад
@user-zp4ph8oc3z
@user-zp4ph8oc3z Месяц назад
🎉
@user-xr6vn9bc6y
@user-xr6vn9bc6y Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Месяц назад
ፊድራል መንግስት ምን አገበዉ የአማራ ሀገር እንጂ ወለጋ አይደለም
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 Месяц назад
ህዋሀት አንድ ሺ ጊዜ ቢሰበሰብ ለምን ይነገራል? የሌሎችም ይነገራል ወይስ አሁንም ህውሀት ጦርነት ላይ ናት?
@user-ci3zx3cq8i
@user-ci3zx3cq8i Месяц назад
Selam
@MisaratElene
@MisaratElene Месяц назад
deleeee lafano ❤❤❤
@debebetessema7649
@debebetessema7649 Месяц назад
ህወሃትን የሚያነጋግረው ፋኖ ብቻ ነው ሁለቱ ተነጋግረው ውሳኔ ላይ።የሚደርሱበት ነገር ብቻ ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል እንጂ በአብይና ሽመልስ የሚመራው የአማራ ብልጽግና ተብየው ተላላኪ አለሁ ለማለት ብቻ የሚያወጣው የይስሙላ መግለጫዎች ከፈገግታ ያለፉ አይደሉም።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Месяц назад
የመቀሌ ፖሊሰ ሊጥሰ አላገኘም
@getnetsharew2494
@getnetsharew2494 Месяц назад
ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው። በለን ነበር።
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Месяц назад
በጦርነቱ ከአማራ ክልል የተሰረቀ መኬና ነዉ
@MohammedAli-je7iz
@MohammedAli-je7iz Месяц назад
ሕወሓት የሚባለው አደገኛ ነቀረሳ መቼ ይሆን ከስር መሠረቱ ተነቅሎ መወገድ ያለበት ?? የዚህ ሁሉ የሃገራችን ምስቅልቅል ጠንሳሽና መስራች እሱ ነው ።
@ramandebene1131
@ramandebene1131 Месяц назад
የ ኣብይ የምባል ካሃዲ ነው ህወሓት እንደ ገና ህወት ለመዝራት ዕድል የሰጣት። የ ኤርትራ ሰራዊት ኣንዴና ለዘልዓለም መሪዎችን በ መቀለ ለመቅበር ዝጉጁ ነበር ምን ይሁን ይሄ ዱሬ ካሃዲ ኣብይ ግን ጦሩነቱ በመጨረቻ ሰዓት ለ ኣመሪካኖች ተምበርክኮ ጦሪነት ኣስቅሞ ወደ ፕሮቶራያ መረጠ ኣሁን ጁንታ ሰላም ኣይሰጡም።
@TemsgenWoldgezi
@TemsgenWoldgezi Месяц назад
ዘመነ የህዝብ ልጅ መሆኑ አመረ አወቀ
@tadelealemu407
@tadelealemu407 Месяц назад
የአማራ ብልጽግና የአካባቢውን ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ መካዱ ግልጽ ነው!! ለነገሩ ስልጣን ከማጣት ብሎ ሰላማዊዉን ክልል የጦር ቀጠና ለማድረግ ከወሰነ ድርጅት ምን ይጠበቃል!!
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir Месяц назад
ችድ ! ኣንታ ሓሳዊ !! ቦኽቧኽ
@super__star6823
@super__star6823 Месяц назад
If TPLF is allowed to have Militant in Raya with Weopons, there is huge war in Amhara region based individual having weopons
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 Месяц назад
የትግራይ መርየት ወደህ ጠልተህ ይመለሳል ራስህን ኣትሸውድ ምኛ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Месяц назад
በትግራይ የተገኙት ባለቤት አልባ መኪኖች በጦርነቱ ጊዜ ከአማራ ክልል የተዘረፉ ይሆናሉ እሚል እምነት አለኝ
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf Месяц назад
ትራምፕ ጆሮውን ነው የተመታው በቅርቡ ኮረኔል አብይ ግንባሩን ይመታል አትጠራጠሩ
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh Месяц назад
ኮረኔል አትበል
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh Месяц назад
ዲቃላው አቡሽ አህመድ በል
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf Месяц назад
@@Omarabdikariimshaftaag-es7bh ትክክል ዲቃላው አቡሽ
@AdiamTesfu-ly9uc
@AdiamTesfu-ly9uc Месяц назад
አልሸባብን ብልፅግና እንደሚያስታትቅ የመንግስት ቃል አቀባይ ስዩም ተሾመ ነግሮን ነበር ቪድዬዉ አለ
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 Месяц назад
የአማራ እና የወያኔ ሹማምንት ነን በማለት ህዝቡን ግራ የሚያጋቡ ስራ ፈቶች አሁንም አሉ። ህዝቡን ግራ ከማጋባት ለምን ስራ አይሰሩም?
@Tybatube
@Tybatube Месяц назад
ሰላም ቤት ሰብ ወድየአገሬ ልጆች በላችበት ሰላምች የበዘ ወዴች እሰት በቅንነት ደምሩኝ
@lovleytigraye
@lovleytigraye Месяц назад
የትግራይ ህዝብ የአማራ ጎሮቤት በመሆኑ ከመጠን በላይ ይቆጨኛል ከአማራ እንዃን አንድ አገር ለመሆን ለጉርብትና የማይመች ብዳ መንቀኛ ህዝብ ነዉ
@ramandebene1131
@ramandebene1131 Месяц назад
እኛ ኤርትራኖችና ኣማራ ዓፋር ከነዝህ ኣሬመን ካሃድዎች ጅቦች ጎሬበት መሆናችን መርገም ነው።
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Месяц назад
​​@@ramandebene1131ሁለታችሁም የቅኝ ገዢዎች የአእምሮ አጠባ እና የሃምሳ ዓመታት ክፉ ትርክት ውጤት መሆናችሁን ነግራችሁናል።ለሺዘመናት ተጋምዶ የኖረን ሕዝብ በጎጥና መንደር ከፋፍሎ ማናከስ የማን እቅድ እንደሆነ ይታወቃል።እናንተንና ብልጽግናን የመሰለ የሕዋሐት ልጆቾ ደግሞ ታጽፈጽማላችሁ።የምዕራባውያንን ሤራ ገብቶን ቢሆን እርስ በእርስ ባልተጋልደን ነበር።ያሳፍራል።መቼ ይሆን የምንነቃው።አንድ ሃይማኖት እና የባሕል ሥነ ልቡና እየተጋሩ እንዲህመጠላላት የት ሊያደርስ?ስንት ዘመን ሊያኖር?ማስተዋሉን ያድለን
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Месяц назад
ቤተሰበ እሰኪ በቅንነተ አበረታቱኝ 🙏🙏
@mekdemgetachew406
@mekdemgetachew406 Месяц назад
First viewer!!!
@mintehaile5200
@mintehaile5200 Месяц назад
😮tihang
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Месяц назад
ሕወሃት ከተከዜ ወዲህ ማዶ አርስት የለዉም። ብአዴን እና የፈደራል መንግሥት በአማራ ላይ ሊደራደሩ አይችሉም።
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Месяц назад
ሕወሃት ከትግራይ ፖለቲካ ገለል ካላለ የትግራይ ችግር አይፈታም፣ ትግሬም ከጦርነት አየሰገላገልም። አማራ ደግሞ በምንም ዓይነት ርስቱን ለጀመናኛ ትግራይ አይሰጥም።
@samuelabayneh3559
@samuelabayneh3559 Месяц назад
mekinawochu betorentu weket ke amhara kelel yetzerefu nachew.
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Месяц назад
ከአ አ ተሰርቀዉ የሄዱ ናቸዉ
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs Месяц назад
ፈታሊ የብልጺግና አባል ወይምየመግስትገዳፊነው
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 Месяц назад
ህውሓት ለኢትዮዽያ መፍትሄ ተቀመጠ፡ ውይ ለካ ለኢትዮዽያ ያስባሉ😂😂😂😂። ከሻቢያ ጋር ተባብረው ኢትዮዽያን ወደብ አልባ አደረጓት፡ አሁን ደግሞ ወልቃይትን ይዘን ጠቅላላ አገሪቷን እናውድማት ነው ጨዋታው።
@AkaluGebere-b2x
@AkaluGebere-b2x Месяц назад
ጋክው
@abebeashenafi7943
@abebeashenafi7943 Месяц назад
TPLF mnew atrsugn ale ?
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
የህዋሃት.ስብሰባ.አያልቅም.ተንኮል.ነው.ሚዶልቱት
@BetyTolaa
@BetyTolaa Месяц назад
ፋኖ ጉድሽ ፈልቷል😅😅😅😅😅😂😂😂
@AkaluGebere-b2x
@AkaluGebere-b2x Месяц назад
ሕሶአኦሽብስክዎቼ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Месяц назад
መቶ አርባ መኪና ።።ከአማራ ክልል የተዘረፉ ትጥቅ ይዞ መግባት ህዝቡ በሰላም እንዳይኖሩ ከማድረግ በስተቀር ወንጀል እንደ አማራው ክልል እንደመስፋፋ ማድረጉ አይቀሬ ነው ለትጥቅ መከላከያ አይበቃም ወይ
@WorkuGetalem
@WorkuGetalem Месяц назад
Ab3t
@user-td3wy8nq5t
@user-td3wy8nq5t Месяц назад
ሳስበው ይህ ሚዲያ የወያኔ አጨብጫቢ ነው ሁሌ ሰለነሱ ነው የሚዘግበው
@AmaharaFano-Youtube
@AmaharaFano-Youtube Месяц назад
ትክክል ሁሌም የሚያወራው ህዋት ነው የሚለው የትግሬ ሚድያ ነው መሰለኝ ምክንያቱም ካአለነሱ የላ የለም እንዴ 85 ብሄር ያለባት ሀገር ያንድ ብሄር የበላይነት ለማሳየት ነው የሚሰራው አማራ ፋኖ አለ ኦነግ አለ እረ ስንቱ አለ አገው ሽንጎ አለ ሱማሌያ አለ አፋር አለ ደቡብ አለ ታድያ ይህ ዘግበው አያውቁም ግን በጣም ያሳዝናል በእውነት ይገርማል ማሽቃበጥ ይወዳል ሚድያው ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb Месяц назад
በጭባጫውና ሆዳሙ የአማራ ብልፅግና አደለም የአማራ መሬት ሚስቱን የሚሰጥ የወራዳ ስብስብ ነው
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw Месяц назад
ETHIOPIA 🇪🇹 weyane and abiy AHMED corrupted leaders never bring a solution in ETHIOPIA 🇪🇹. People of ETHIOPIA 🇪🇹 must understand 😀
@SaidIssa-yr2zb
@SaidIssa-yr2zb Месяц назад
በጦርነቱ ከአማራ ክልል የተዘረፉ ተሽከርካሪዎቾ ለመሆናቸው ጥረጥር የለውም።
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
🙏እባካችሁ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
❤❤❤
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce Месяц назад
ይህን ሁሉ ችግር ያመጣዉ አሸባሪዉ ህዉሀት ደሞ የሀገራዊ መፍትሄ አፍላቂ ሁኖ መጣ እሲ አታስቁኝ ደሞ ትግራይ ዉስጥ ያሉ መኪናወች ቁሳቁሶች ልብሶች ሳይቀሩ ሁሉም የተሰረቁ አደሉዴ አሁን ንፁህ እና ህጋዊ መስለዉ ባለቤትነታቸዉ የማይታወቁ መኪኖች አገኘን የሚሉን ወሬኞች😂😂😂
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 Месяц назад
ወራሪ ይወጣል: በየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር መሬት ወሮ የራስ ማድረግ ካልተቻለ በትግራይም አይቻልም: ስለ ተጋሩ ታጠቁ አልታጠጉ በቤታቸው መከልከሉ ለምን እንደሆነ አይገባኝም: በትግራይ አማራ ይሁን ሌላ ብሄር በክልሉ ከጦርነቱ በፊት በሰላም ከነበሩ አሁን ኗሪዋቹ የሚያስፈራቸው የለም:ወራሪዋች ግን ጀኖሳይድ ፈፅመው የወረሩትን መሬትና ንብረት ላለመመለስ የሚያሰራጩት ወሬ ሊያበቃ ይገባል: ኢትዩጵያ የምትኖረው ኗሪዋቿ ህግ አክብረው ለአገሪቱ ህግ ተገዢ ሲሆኑ መገዳደል ሲቆም ነው: እንደአውሬ እየተገዳደሉ ኢትዮጵያ ሀገሬ እያሉ ማውራት ከንቱ ነው: ኢትዮጵያውያን በወሬ በማጭበርበር ሳይሆን በመከባበር ነው ኢትዮጵያን የምናኖራት: እስኪ በኢትዮጵያ የአውሬነት ፀባይ የተጠናወተው አረመኔ ስንቱ ነው? ይልቁንስ የሚድያ ሰዋች ስለቀጣዮ ምርጫ ህጋዊ እንዲሆን አስተምሩ አሁንም አብይ ሌሎች ተወዳዳሪዋችን አስሮ ያልመረጡትን ከስራ አባሮ ሌላ የመከራ 5አመት እንዳያመጣብን ስሩ: ይህ የማይጨበጥ ቁልቁል እየሄዱ ኢትዮጵያ ከአለም ሁለት ሀያላን አገር አንዷ ትሆናለች እያሉ ማውራት የህዝብ ንቀትን ያሳያል ህዝብን ማታለል እስከመቸ? አሁንም ስለክልላችሁ ሳይሆን ሌትተቀን የምታወሩት ስለትግራይ ነው አይበቃም? በክልላችሁ እኮ ብዙ ችግርና መከራ አለ: ያንን ለመፍታት ሞክሩ የሚሰራ ግፍ ካለ አጋልጡ: ትግራይን ለተጋሩ ተወት አርጉት በሰላማዊ መንገድ መንግስት ጋር እየሰሩ ነው:
@konjosara5547
@konjosara5547 Месяц назад
​land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 Месяц назад
ህወሃት አይደለም እንዴ የሰሜን ዕዝን የመታው ወይስ ተረሳ? መንግስት ረስቶለት ከሆነም ይነገረን! "(DDR) Disarmament Demoblization and Integration" የሚለውም የፕሪቶሪያው ስምምነትን ተረሳ? የሚገርም ስምምነት ነው! ወይስ አሜሪካ ምን እያደረገች ነው? ኧረ የመንግስት አቋምም ግልጽ አይደለም! የአፍሪካ ህብረትስ የስምምነቱን አፈጻጸም ምን ላይ አድርሶታል? ዘይገርም ነው የወያኔ የአገዛዝ ስራዓት ነው በታሪክ ለዚህ የመከፋፈል የመንደር (ጎጥ)ና የዘውግ ፖለቲካ ውስጥ አስገብተው በአንቀጹ መሰረት(39) ሁሉንም በታትኖ ሃገር ማፍረስ ታላቂቷን ትግራይ እንደ ሃገር ለመመስረት የሚደረግ ስራና ሴራ እንደሆነ ከማኒፌስቷቸው ራሱ መረዳት ይቻላልና የማያባራ ቀውስ ውስጥ እንደሚገቡ ለራሳቸውም ለህዝቡም ያሰቡበት አይመስልምና መንግስት እንደ መንግስት መንቀሳቀስ አለብት እላለሁ:: ሰላም ለሃገራችን!
@user-wc2qs7ey7l
@user-wc2qs7ey7l Месяц назад
በተአምር ህወሃትን የሚያምን ማንኛውም ፋኖም ይሁን ሌላ ድርጅት እራሱን በራሱ እንደቀበረ ይቁጠር! የህወሃት ዋናው አላማ ትግራይን አገር ማድረግ ብቻ ነው!!! የህወሃትን ሚስጥር ኤርትራን ጠይቁ!!!
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf Месяц назад
This middia is more support Amhara folse diciveing propaganda to Amhara,also focuses on tigreans,diciver systematic propaganda so, don't follow tigreans,
@AbrahamOkbay
@AbrahamOkbay Месяц назад
Weshtam hager weshte hizbi Ethiopian
@derebewtadesse9498
@derebewtadesse9498 Месяц назад
የአማራ ክልል ካድሬ is dead body.
@TsegayHaylu-yj4df
@TsegayHaylu-yj4df Месяц назад
የትግራይና አማራ ህዝቦችን ለማጣላት ዋና ተግባርህ ነው ፣ግን አይሳካልህምከሁሉም በላይ ደግሞ የውሸት ናዳህ በምታስተላልፈው ሚድያህ ከእሳት ሚድያ በእኩል መጋራትህ ነው።
@alemayehu8764
@alemayehu8764 Месяц назад
ህወሀት የገማ እና የተላ ድርጅት ፣ስንቱን አስጨርሷ፣ አራቁቷል። እንኳን ለሌላ ለራሱ የማይበጅ ነው።
@Deganet
@Deganet Месяц назад
Demeke mehonena yete newu
@Teyboawlou
@Teyboawlou Месяц назад
ህወሃት ትክክል ነው ቀድሞ በአካባቢው የነበሩ ልዩ ሃይል ነው ሌላ አዲስ የገባ ሃይል የለም ከሰላሳ አመት በፊት አማራ የሚባል ብሄር በሌለበት አማራ ብሎ ጎንደርን ጎጃምን ወሎን ሸዋን ቅማንትና አገውን ጨፍልቆ የአማራ ክልል አደረገ ሰባት ዩኒቨርስቲ ተገንብቶ በርካታ የአማራ ቢሊየነሮችና ሚሊየነሮች በ27 አመት ተፈጥረው በተማረ የሰው ሃይል በጤና በእድገት ከሁሉም የተሻለ ሆኖ የአማራ ክልል በሁሉም ክልሎች ኢማራ ሰርቶ ተቀጥሮ በነፃነት እየኖረ የኢህአዶግን ዘመን እንደተበደለ ማምረት ተገቢ አይደለም የኢሳኢያስን መንግስትና ብልጽግናን ደግፋችሁ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸማችሁት ግፍ ታሪክ አልረሳውም አሁንም ከትግራይ ጋር ሰላም ብትፈጥሩ ለትግራይ ሳይሆን ለአማራም ጥሩ ነው ትግራይን ይቅርታ ጠይቃችሁ ከትግራይ ሰላም ፍጠሩ
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Месяц назад
በሰለምና በፍቅር መኖር ለሁላችን ይበጃል።በደል የፈጸሙት ኤሊት ነን ባዮች ናቸው።ካንሰሮች የጎጥብሔር ፖለቲከኛ ሁሉ። እንደሕዝብ ችግር የለም። ለማንኛውም የአማራን መከራ ያስጀመረው ሕወሓት ነው።ማኒፌስቶው ላይ ጠላት አድርጎታል።''የአማራንና የኦርቶዶክስን አከርካሪ መትተነዋል" የተባለውን አልሰሙም ይሆን?ፀረ አማራ ትርክት መፍጠርና ኢትዮጵያን መበታተን የፋሺሽት ጣልያን እቅድ ነበር አስፈጻሚው ደግሞ ሕዋሓት፣ሻቢያ፣ኦነግ፣ብልጽግና ሁሉ ናቸው።ሕዝቡ ላይመለስ ተነስቷል።አትግደሉኝ።ልኑርበት እያለ ነው። ማስተዋሉን ያድለን
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 Месяц назад
ጰጀጰጰጰጀጸጸጸየጸ
@MeresaZewde
@MeresaZewde Месяц назад
ቦታው የትግራይ ክልል መሆኑ ተረጋግጦ/ተወስኖ እስከተመለሰ አማራ ክልል ምን አገባው?
@sintayoayel7278
@sintayoayel7278 Месяц назад
ህዋሀት ቂጥህን ይብዳህ።
@Endalamawu
@Endalamawu Месяц назад
ህዋሀት ለዚች ሃገር ና ህዝብ መከራ ያመጣ ድርጅት ነዉ በተኮልና በሴራ ከተሞላ የማፍያ ግሩፕ መፍትሄ የማይታሰብ ነዉ
Далее
would you eat this? #shorts
00:29
Просмотров 1,9 млн
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 22 ( BY BRUNO )
47:23