Тёмный

Ethiopia - የታቀደው ጦርነት ሶማሊያ ውጡልኝ አለች ወደቡ ጠፋ 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@BekaAman605
@BekaAman605 32 минуты назад
30 አመት በላይ ያለ ወድብ ኖረናል አሁን ግን በአብይ እናምናለን እናሳካዋለን
@Essaymahammed
@Essaymahammed 3 часа назад
ይሳካል አንድ ቀን
@YosiefTesfazghi
@YosiefTesfazghi 2 часа назад
ኣንድ ቀን እያልክ ትኖራለህ ሕልመኛ 😮😮😮
@Meiry756
@Meiry756 2 часа назад
‘’’ FINFINE ‘’’ Ye’OROMO Wana Ketema T’honalech ‘’’ Ye’Gize Guday’new ‘’’ OGADEN Wede SOMALIA And T’honalech ‘’’ Ye’Gize Guday’new ‘’’
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 2 часа назад
ማነው ለቆ የሚወጣ ጠላት ሊገባ እያንፈሰፈሰ እያለ የኢትዮጵያ ጠላት በዝተው ቢቻል የወታደር ሀይል ቢቻል መጨመር ነው🎉
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 часа назад
ሶማሌ አገር ናት አንተ አገርህ ላይ እንዲሆን የማትፈልገውን ሶማሌ ላይ ለምን መጀመርያም ተከፍሎን እንጂ ተሸናንፈን አይደለም ብልፅግና ነው አገር እያናጋ ያለው እሱ ከሄደ ኢትዮጵያ ትወጠዋለች።
@EluZkerya
@EluZkerya 2 часа назад
​@@safiayesuf2538nonsense comment
@danboy5626
@danboy5626 Час назад
ለሀገራቸው አንድም ተቆርቋሪነት የሌላቸው የሰፈር ጋዜጠኞች
@judiiearer9324
@judiiearer9324 2 часа назад
ተሳክቷል እግር ድብን በል።
@Essaymahammed
@Essaymahammed 3 часа назад
አብይ ኑርልን
@YosiefTesfazghi
@YosiefTesfazghi 2 часа назад
ሕልመኛ ቕዠት መሪ።😮😮
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 часа назад
​@@YosiefTesfazghiባለጌ ተሳዳቢ
@wodajoabrham-bq2mn
@wodajoabrham-bq2mn 3 часа назад
ሁሌ መሪውን ምትቦጭቀው ገልቱ መሪው ስራውን ሚያውቅ ነው እንዳንተ በብጮቃ አይደለም ሂድና የሱማሌውን እግር ሳም
@HALELUYA62
@HALELUYA62 27 минут назад
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏ሰላም ይሁን ለሰው ልጆች ሁሉ 🙏
@chimdessa156
@chimdessa156 2 часа назад
ተንትነህ ሙተሀል።
@mihretumekebo9237
@mihretumekebo9237 Час назад
ዜናውን አሁን ቀላቀላችሁ ዶ/ር አቢይ ስለህልም ያወሩት ከወደብ ጋር ስላለው ጉዳይ ሳይሆን ስለህልም ፅንሰ ሀሳብ ነው። ለይታችሁ ዘግቡ።
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 33 минуты назад
ስለ ቀይ ባህር ነበር ያወራው ዜናው ትክክል አይደለም
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 2 часа назад
ጊዜው አሁን ነው አያሳስብህ አብይ የሚያደርገውን ያቃል እኛ እንደምናስበው አይደለም በተለይ አንተ
@yohannesabebe5891
@yohannesabebe5891 2 часа назад
ኧረ በደምብ አዳምጥ ወንድም? stll አልገባህም😮
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 Час назад
For Ethiopians this the time to find better prime minister .This immature childish big layer leave alone to lead a big country like Ethiopia he can’t lead community centre.
@yosephalemeyie2854
@yosephalemeyie2854 3 часа назад
የኢትዮጵያው ጠ. ሚ/ር ከሚባል ጠ.ሚ/ሩ ቢባል!! እውነት ነው ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች!!!
@RamadanRamadan-v6g
@RamadanRamadan-v6g 3 часа назад
Dr mume leader jagna aggaro
@HalleSaale-b2j
@HalleSaale-b2j Час назад
Ysakal Egzabhier Amlak ke Ethiopha gar newu Eyesus Gieta newu Simu yibarek !
@bsquadtvworld
@bsquadtvworld 2 часа назад
⚠ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
@ahmedjama7757
@ahmedjama7757 Час назад
አዎ ብሎን ነበር ስልጣን ከያዘ አንድን ነገር ብሎ ያልፈፀመው ነክቶት ያላሳካው ነገር አለመኖሩን ስታይ ወደቡንም እንደሚያሳካው ልታምን ግድ ይልሐል
@brihanuMola
@brihanuMola 3 часа назад
❤❤❤❤❤
@solomonyilma4759
@solomonyilma4759 2 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተባለው ለ 20 ዓመት እልም ነው
@judiiearer9324
@judiiearer9324 2 часа назад
የሱማሌ ላንድ ሙሴ ቢሂ ዛሬ ለቢቢሲ የሰጡትንኢንተርቪው ሰምታችሀል ?በእርግጠኝነት የወደብ ባለቤት መሆንን አስረግጠው ተናግረዋል ከዚህ በላይ ምን ይሁን
@Fikru1948
@Fikru1948 Час назад
What a disgraceful ❕️
@YosiefTesfazghi
@YosiefTesfazghi 2 часа назад
የበሻሻ ጨቅላ የ ኤርትር ቀይ ባሕር ሞኩሮውና ሂሳቡን ይታወቃል።😮😮
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 часа назад
ባለጌ ተሳዳቢ
@abushibirhanu3441
@abushibirhanu3441 37 минут назад
አንቴ ግን ግብጸዊ ኔክ ማሰለኝ😂
@retadinka1346
@retadinka1346 2 часа назад
ለየልሽ ፈታ በቃ
@DerejegetachewNegash
@DerejegetachewNegash 2 часа назад
አንተ ፋራ ነክ አለም በጦርነት እንደቆዳ በተወጠረበት ሰዓት ኢትዮጵያን የለጦርነት ማሻገር ትልቅ ነገር ነው በትክክለኛ አቋም ሲኖረን ወደብ ይኖረናል ::
@Israelbelegn
@Israelbelegn Час назад
Respect you brother በጣም በጣም ትክክልኛ አስተያየት ነው ውደብ ማምጣት ዳቦ እንደማምጣት የቀለለባቸው ሰዎች አሉ ኤርትራ ሶማሊ እና ግብፅ... እኛን ከ ምድረ ገፀ ለማፅፋት ደፋ ቀና በሚሉበት በዚ ግዜ ... እኛ ግን 😢😢😢 አንዳንድ ሰዎች ስለሃገራችው ሳይሆን ስለ ሌላ ሀገር አስተያየት የሚሰጡ ነው እሚመስሉት
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 Час назад
ወይ ጋዜጠኛ ወንድሜ ከሶማሌ ላነድ ጋር ስትዋዋል ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሀገር አይደለችም ኮ እኛ ን የተለየን ያደረገን አንድም የጠላቶቻችን መብዛትና ድህነታችንን ሲሆን ሌላው በሀገር ብሄራዊ ጥቅም ሣይቀር አንድ አቋም መያዝ የማንችል ተቺዎች መሆናችን ነው
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 Час назад
ባለንበት ዘመን ባለንበት አለም እራሱን ከፍ አርጎ ሃገርንና ሕዝብን ያሳነሰና ዝቅ ያደረገ መሪ ከተገኘ ወይም አለ ከተባለ የሚገኘው ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው።
@yohannesabebe5891
@yohannesabebe5891 2 часа назад
ኧረ ጉድ ጭራ ይዞ ወሬ ማስፋት "እኛ እንኳን ባናሳካው" ማለት እኛ አናሳካውም ,,, በልጆቻችን ,,,,ማለት ነው? አሁንስ ቀዘናችሁ!
@minekemal2585
@minekemal2585 Час назад
ወይ ዜና
@yohannesabebe5891
@yohannesabebe5891 2 часа назад
ቅጥፈት ስለሆነ ማዳመጡን ትቼዋለሁ😂
@AMJ-l7b
@AMJ-l7b 52 минуты назад
The Journalist's overall interpretation of the PM's words is wrong. Visions may come true today, tomorrow, and in the short or long term. He didn't say we have abandoned it.
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 Час назад
ፍሬን የበጠሰ መሪ ያላት ሀገር!ኢትዮጵያ! በውስጥም በውጭም ሕግና ሥርዐት የማይገዛት ምድር! በመሥታወት ቤት እየኖርክ ድንጋይ መወራወር አጉል ቀልድ ... የውጪ ፖሊሲያችን ባሳየው "ከፍተኛ መሻሻል" ባላንጣዎቻችንን እበራችን እደጃፋችን ላይ አምጥቶልን እንዲንጎራደዱብን ጎረቤቶቻችንን ባላንጣና ጠላት አርጎልን ሞቶ የማያልቀውን ወይም የዳማ መጫወቻ ጠጠር እየመሠለን የመጣውን ወታደር ተማምነን የሠፈር ጎረምሣ አድርጎን አረፍነው። የቤት ችግራችን እራሱ ሞልቶ እየፈሠሠ ባለበት ለሠላም ከኛ በላይ የሚደክም መኖር እንኳን አልነበረበትም።
@abdiMohammed-g3h
@abdiMohammed-g3h 25 минут назад
ይህ ፔጅ ባለ መከተል ብናግዘው ምን ይመስላችሀል ?
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i Час назад
ስምምቱ እንዳለማ አይደለም። የኤምባሲ ጽ/ቤት መስሪያ ቦታ ካስረከብናቸውኮ ገና ወር አልደፈነም። ያ ማለት ለእውቅናው አንድ እርምጃ ነው። እስከ 2025 ድረስ ደግሞ ሌላ መልካም ዜና እንሰማለን። ሙያ በልብ ነው።
@MiftahurashadAboor
@MiftahurashadAboor 9 минут назад
ነገ ደግሞ እዉን ስሆን ምን ትል ይሆናል ?
@Seble7
@Seble7 Час назад
ድሮስ ይሄ ውሻ ለሀጩን ሲያዝረከርክ ነው እንጅ የአለምን ህዝብ ወደ ወደቡ አድርጎ የአማራን ህዝብ በድሮን ደም ይጠጣ
@redietyohannes6457
@redietyohannes6457 28 минут назад
Why u against your country???
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 2 часа назад
ሲጀመር አብይ የተለመደ የማታለል ሴራውን አስሮ ለኢትዮጵያ የሚሠራ መሪ እንደሆነ አድርጎ ራሱን በማሳየት ከሕዝብ ድጋፍ ላማግኘት ሲሞክሩት የነበረው መንገድ እንጂ መቸውም ይህንን እንደማያደርጉት ይተ
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 часа назад
አብይ መቸም አያመጣዉም
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 Час назад
አንት: የበግ: እረኛ: ለአፍህ:ከንፈር: ግዛለት: ክፍት: ነዉ::
@ZebibaZebiba-z6e
@ZebibaZebiba-z6e 53 минуты назад
victorious for Ethiopia ❤❤❤
@AbdulkerimJemal-e1n
@AbdulkerimJemal-e1n 29 минут назад
አፈር ነገር ነክ ድምፅ እራሱ ዘጊ
@AbiyotAmdisa-xn7ku
@AbiyotAmdisa-xn7ku Час назад
denez bite neh lelijh enkuan hilmhn menager yematchil abat neh . dr abiy yegna jegina naw ategebu endatidersi ante shilfa
@bilal-tube
@bilal-tube Час назад
ሁሌ ማልቃስ ናው እንዴ ሚሳረውን ማች ናው ሚዳግፉት በታላይም እሄ ዩቱበር አንሻፈቹህ ያረሳቹብ ፍላጎት ብቻ ናው ሚታቃርቡት ስላ ማልካም ስረ ማናገር ይካብዳቹወል
@sariyo6909
@sariyo6909 Час назад
ዶክተር ውሃ በሰው ሂወት እየተጫወተ ነው፡ በሱ የተወሰድው ስህተት-እርምጃ ፡ በየቀኑ በኢትዮጵያ ስንት ሰው እያለቀ ነው፡ ይህን ህልም ነው ይሉናል ይሆን? ። የቀይ ባሕር ጉዳይ መጀመርያ ወደ ኤርትራ ኣቀኑ፡ ግን የማይሆን ስላወቁ፡ ኣይ ይሀ እኮ ህልም ነው ኣሉን፡ ከዛ በኋላ ወደ ሰማሊላንድ ኣቀኑ፡ እሱም ኣልተሳካም። ዶክተር ውሃ በጣም ቀልደኛ ናቸው፡ የባሕር ባለቤት የሆኑ እንደ ኤርትራና ሶማልያ ጅሎች ስለሆኑ፡ የወደብ ጥያቄ በመለማመድ እጃቸው ይሰጣሉ ብለው ነው ያሰቡት፡ በመጨረሻው ግን ሁሉም ያልኩት ጨዋታ ነው፡ ጨዋታ ኣታውቁም? ኣሉን። ጅል ጅልጅላም ጀላጅል ነው ነገሩ!
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 часа назад
ብልፅግና አጋድሞ ነው ያረደው የኢትዮጵያ ህዝብ 😢
@chere1227
@chere1227 Час назад
dimtsi aymir tintenake ayamir minaynet gazetegn neke hule abyin yeteketlike metenten seraya bilki yezeka ande ekwan mikenataw honek enkwan atwikem
@GiovanniCeresa-i2e
@GiovanniCeresa-i2e Час назад
Ye etiopia mengest yegeza zagaune yemgdle neu zarame derse begfe eygdle neu 👎🏻👎🏻👎🏻
@HiHi-ur9mv
@HiHi-ur9mv 2 часа назад
እራሱ እሚቃዥ ሰውየ እኛንም ይዞን ገደል መግባቱ ነው
@nigustariku5788
@nigustariku5788 3 часа назад
😂😂😂😂😂😂 አይ አብይ አህመድ 😅😅😅
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 2 часа назад
ሲጀመር አብይ የተለመደ የማታለል ሴራውን አስሮ ለኢትዮጵያ የሚሠራ መሪ እንደሆነ አድርጎ ራሱን በማሳየት ከሕዝብ ድጋፍ ላማግኘት ሲሞክሩት የነበረው መንገድ እንጂ መቸውም ይህንን እንደማያደርጉት ይተ
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 2 часа назад
ሲጀመር አብይ የተለመደ የማታለል ሴራውን አስሮ ለኢትዮጵያ የሚሠራ መሪ እንደሆነ አድርጎ ራሱን በማሳየት ከሕዝብ ድጋፍ ላማግኘት ሲሞክሩት የነበረው መንገድ እንጂ መቸውም ይህንን እንደማያደርጉት ይተ
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 2 часа назад
ሲጀመር አብይ የተለመደ የማታለል ሴራውን አስሮ ለኢትዮጵያ የሚሠራ መሪ እንደሆነ አድርጎ ራሱን በማሳየት ከሕዝብ ድጋፍ ላማግኘት ሲሞክሩት የነበረው መንገድ እንጂ መቸውም ይህንን እንደማያደርጉት ይተ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 часа назад
ምን አቃጠለህ
Далее
JUJU HAS IT ALL! | Brawl Stars Animation
00:53
Просмотров 2,6 млн