Тёмный

Ethiopia - የአማራና ትግራይ ምክር ተጀመረ፣ የኮበለሉት ጋዜጠኞች፣ ጌታቸውና ደመቀ በወልቃይት፣ ሸኔ በሸገር ጥቃት ፈጸመ፣ የአሜሪካ ኒውክሌር ወደእስራኤል 

Feta Daily News
Подписаться 799 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

6 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@user-wt8vl6ru2z
@user-wt8vl6ru2z 7 месяцев назад
በራያ በወልቃይት ጉዳይ ድርድር የለም የደም ዋጋ ተከፍሎበታል አማራ ነቅተህ ተኛ።
@YihunBegizew-gz3ux
@YihunBegizew-gz3ux 7 месяцев назад
በጌምድርና ሰሜን ጠቅላይ ግዛት ...
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 7 месяцев назад
ወልቃይትአይገኝም በሀይልስትግዜነበረየሞከሩት ጀግኖችናቸዉያሉትእዛ 💚💛❤️
@user-xr8hf1ux3q
@user-xr8hf1ux3q 7 месяцев назад
ድልለጀግናውአማራፋኖ❤❤❤
@markonbini9187
@markonbini9187 7 месяцев назад
ድል ለጀግናው ፋኖ🎉🎉🎉 አማራ ነን እናሸንፋለን 💚💪❤️
@najat7211
@najat7211 7 месяцев назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 7 месяцев назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለባንዳው አብይ አህመድ ድል ለፋኖ🔥🔥🔥🔥💚💛❤💪💪
@user-ty6li6dq9m
@user-ty6li6dq9m 7 месяцев назад
ሰላም አምሃራየ ድል ፋኖ ኢሻአላህ
@zufanzufan411
@zufanzufan411 7 месяцев назад
ያረብ ሰላም ያለው ከአንተጋር ነውና ሰላምህን ሰጠን ያጀባር ያ ጀሊሉ ያረብ
@KsaksakkKsaksakk-pg8vp
@KsaksakkKsaksakk-pg8vp 7 месяцев назад
ድልለአማራ
@user-wk2ik9lw1c
@user-wk2ik9lw1c 7 месяцев назад
ወልቃይት አማራ እንጅ ትግሬ ሁነን አናቅም 💚💛❤
@be-liever
@be-liever 7 месяцев назад
ማን የአማራ አደረገው🤔
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 7 месяцев назад
@@be-liever እኛ አማራዎች ነና መቼም አብይ ለትግራይ ሰጥቻለሁ ካለ ቆይቶአል ግን መመኘት እና ማግኘት ይለያያሉ
@user-wk2ik9lw1c
@user-wk2ik9lw1c 7 месяцев назад
@@be-liever ሃሃሃሃ ድጋይ ልክብ እኮነዉ የመጣህ ከወልቃይት ምድረ💚💛❤✊
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 7 месяцев назад
​@@be-lieverየአማራ ነው ስልጣን ሲይዙ በጎልበት የወሰደው ነበር በጉልበት ለባለ እርስቱ አማራ ተመልሶል
@user-dh9gu8lh7p
@user-dh9gu8lh7p 7 месяцев назад
​@@be-lieverወልቃይት ፀገደ ሠቲት ሁመራ ሠዉም ጎደሬ መሬቱም አማራ
@meskineway4162
@meskineway4162 7 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ ወልቃይት የአማራ ነው አማሬነት ክብር ነው
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 7 месяцев назад
አግዛቤር ሆይ አማራን አግዘዉ
@zegelilatube
@zegelilatube 7 месяцев назад
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪
@hasen-ml1kp
@hasen-ml1kp 7 месяцев назад
ሕዝባዊ ውሣነ እሚባል ነገር የለም ምክናየቱም ሕዋት በጉልበት ነው ወሥዶት የነበረው ❤
@kbromafe-ht4yv
@kbromafe-ht4yv 7 месяцев назад
ኣረ ባካቹ ፍትሓዊነት ተማሩ። ወልቃይት የትግራይ ነዉ።
@tigistmamo3835
@tigistmamo3835 7 месяцев назад
​@@kbromafe-ht4yv🤣🤣🤣🤣 ፍትሃዊነት
@user-qy2bb2dx3x
@user-qy2bb2dx3x 7 месяцев назад
​@@kbromafe-ht4yvyekmachehut😂😂
@taibataiba202
@taibataiba202 7 месяцев назад
​@@kbromafe-ht4yvፍትሀውይከሆነ ደብርፅወንን ጠይቂይው አይኑንካልጨፍነ ያማራእንደሆነ ይታወቃል
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 7 месяцев назад
​@@kbromafe-ht4yvትግሬኮ ድርቅ ካለ የሚመልሰው የለም😅😅 ይናፍቅሃል
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 6 месяцев назад
መልካም ወልቃይት ይቅርታ ጠያይቃችሁ ህዝበ እርቅ አድርጎ እንደበፊቱ አብረው ይኑሩ።
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 7 месяцев назад
ሠላም ለሐገራችን ፍትሕ ለወገኖቻችን ፍትሕ ለአማራ ሕዝብ 11111111አደኛነኝ
@akililuabriham819
@akililuabriham819 7 месяцев назад
ስለመረጃው ሁሌም አመሠግናለው በርታ
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 7 месяцев назад
ድል ለፋኖ ሰላም ለህዝባችን
@sishaia6875
@sishaia6875 7 месяцев назад
እኛ ራያ አማራነን በቃን አት ጨቅጨቁን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 7 месяцев назад
ዛሬ አደኛነኝ ሰላም ለናት ሀገሬ ኧረ በቃ በለን ሰቃይ አምላኬ 😢😢😢😢 ሕዝቡ ተገላታ😢😢😢 ወይኔ ዘድሮ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 7 месяцев назад
ድል ለተገፋው አማራ 💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 7 месяцев назад
ደግ አረጉ የኢትጰያ በአሁኑ ሰአት መቀመጥ ከባድ ነዉ ሁሉም አድሉን ቢያገኘ ይኮበልላል
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 7 месяцев назад
ወልቃይት ላይ ያለ መከላከያ ኦነግ በፋኖ መከበብ አለበት አስተላልፉልን
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 7 месяцев назад
ወልቃይት እራያ አማራ ነዉ44
@mekedesfentaw3864
@mekedesfentaw3864 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ለህዝባችን ፍቅርን ይስጥልን ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ህዝብ ተሰቃየ እነሱ ዙረው ሊገናኙ ድል ለዐምሐራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል የሚያሸንፈውም ለወንበር ሳይሆን ለነጻነት ነው 💚💛❤💪✊
@mekonnensiyum7755
@mekonnensiyum7755 7 месяцев назад
😅
@mekedesfentaw3864
@mekedesfentaw3864 7 месяцев назад
​@@mekonnensiyum7755😏😏ምን ያስቃል
@user-rx9sq6er4t
@user-rx9sq6er4t 7 месяцев назад
እኔ የምለው ምክክሩ መቼስ ብአዴን እና ወያኔ ብልሆኑ እረ እረ ፋኖ እኮ እየመጣ ነው የምን ምክክር ነው
@BirhenaGobeze
@BirhenaGobeze 7 месяцев назад
ኧረ በቃበለን ከሁንስ በዛ😢😢😢
@Amber1919
@Amber1919 7 месяцев назад
ከመቀሌ ዩንቨርሲቲ ስለ ሰላም መነጋገር ማለት እኔ አይገባኝም ። የዚህ ሁሉ በትግራይ ለደረሰው እልቂት ዋነረው ተጠያቂ ከወያኔ ቀጥሎ ተጠያቂ ነው ። ስለዚህ መቀሌ ዩንቨርሲቲ ተጠያቂ አው መሆን ያለበት ።
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 7 месяцев назад
በሀይል ከ10ዬ በላይ ሞክረዎል በወልቃይት በሀይል እደማያሸንፉ ያቃሉ
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 7 месяцев назад
የወልቃይት ጉዳይ በህዝበ ውሳኔ አይፈታም፣ ወልቃይት አማራ ነው፣ የአማራ ጀግኖች የሚወለዱባትና ለጠላት ጸር የሆኑ የጀግኖች መፍለቂያ የሆነች፣ ያለበጀት ሶስት አመት ራሷን ስታስተዳድር የተገኘች የአማሮች መፍለቂያ፣ ሌሎች ብሔሮች በስምምነት ሊኖሩባት የሚችሉ፣፣
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 7 месяцев назад
አሜሪካ የስይጣን ማደሪያውች ክሁሉም ቦታ ጥልቅ ማለቱ ቱ ድል ለተገፋው አማራ😢😢
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 7 месяцев назад
😂😂 ይቺ አሜሪካ ሁሉም ቦታ ጥልቅ ትላለቺ ደግሞ መርከቦን ይዛ ቀይ ባሕር ገባቺ ወየሁ ኧረ ምኒቱ ጡሊ ናት😂😂
@user-ez9fo4ey1e
@user-ez9fo4ey1e 7 месяцев назад
አሜሪካ ዳቢሎስ 😊
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 7 месяцев назад
ዲልለፋኖ አማራናትግሬባዲተቆሙ ይሄነቀረሳ መግስትባዲቀንይወገዳል እመኑን ግን እነጌታቸዉ እነደብረፂወን ሸይጣንናቸዉአይታመኑም
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 7 месяцев назад
ባህርዳር የትግራይ ህዝብ ይኖራል አሁንም እደነዚህ ተስማምተው መኖር ይሻላል ጦርነቱ አያዋጣም
@habtamutakatal3178
@habtamutakatal3178 7 месяцев назад
Yes very good for me. Thanks
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 7 месяцев назад
ጌታቸዉ አትጃጃል በሕገመንግሥታችሁም ሆነ በፕሪቶሪያ ዉሳኔ አማራ ተሳትፎ ስለአልነበረዉ ፣ አማራን የሚያስገድድ ሕግ የለም ። ወልቃይት ጠገደረም ሀነ ራያ የአማራ መሬትና ሕዝብ ስለሆነ መሬቱም ሕዝቡም ተገቢ መዳረሻ ላይ ስለደረሱ፣ ከዚህ ንቅንቅ የለም፣ ከዚህ በኋላ በክንድ መብት ይከበራል።
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon 7 месяцев назад
ደካማ የሆነ የብልፅግና መንግስት በኦነግ ሸኔ እያስጨረሰ አገር እየረበሸ ነው ።እረ ፋኖ ፍጠን ለኢትዮጵያ አንድነት እና ፍትህ !!
@Enzihulegebmedia
@Enzihulegebmedia 7 месяцев назад
ድል ለፋኖ
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 7 месяцев назад
ሻኔ አግዚአብሔር የ ስራክን ይስጠክ የ ግዴኛዬን ቤተስብ ሰለለቀክልኝ ተባርክ ሌላ ምን እላለው 😔😔😔😔
@roozrooz2027
@roozrooz2027 7 месяцев назад
አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን እረ አሁንስ እባክህ 😢😢😢😢😢
@askum2568
@askum2568 7 месяцев назад
Let's be family together ❤
@tesfitg3366
@tesfitg3366 7 месяцев назад
ልምድ ነው የትግራይ ተወላጆች ከራያ እና ወልቃይት ፌደራል ሲቆጣጠር ለቀው ወጡ የነሱ ስላልነበር ወደ ትውልድ ሰፈራቸው ሔዱ የነሱ ቢሆን እዛው ይቆዩ ነበር ።
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 7 месяцев назад
ፍትህ ማያመጣ ምክክር፡ ጉንጭ ማልፋት፡ ነው፡፡
@user-mb1sz8qv5n
@user-mb1sz8qv5n 7 месяцев назад
abiy Ahmed meste go 🚶‍♀️
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 7 месяцев назад
አይ ብልፅግና ሀገሬቱን የደም መሬት አደርጋችዋት
@solomonbelehu600
@solomonbelehu600 7 месяцев назад
B Together B Like Onr Ethiopia
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 7 месяцев назад
Thank you ❤
@user-fi8lr5py8h
@user-fi8lr5py8h 7 месяцев назад
ትግራይ ጦርነት የለ አዉን ዉለየ ታታነሳ አኬዲም አማራ እያለቀ ለምን ትኩረት ሰጥተህ አዘግብም
@fuigjj
@fuigjj 7 месяцев назад
ምግስትለሸኔድሮንየለዉምነበር
@martabelhu4900
@martabelhu4900 7 месяцев назад
አማራ እርግጠና ነን አይፈልግም
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 7 месяцев назад
የትግራይ ወራሪዎች እስከመቼ ነው ከስህተታቸው የማይማሩት ...? ዳግም ወልቃይት ለትግራይ የማይታሰብ ነው
@meketeassosa1204
@meketeassosa1204 7 месяцев назад
ኑሮን ለከበደው ሁሉ ፖለቲካ አታድርጉ
@GtachewTirago-ns1dg
@GtachewTirago-ns1dg 7 месяцев назад
የአማራና የትግራይ ምክክር የሚል የውሸት ዲሪቶ በአዲሥ አበባ የማለው የረመኔው መንግሥት ነኝ ባይ የጀመረው ማደንዘዣ ቀልድ ነው 😁😁😁😁
@zenbumer.yutube
@zenbumer.yutube 7 месяцев назад
Diilefano🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤.yshenfal
@wmg6574
@wmg6574 7 месяцев назад
በብልፅግና የሚመራ ምክክር ብልግና ነው። ከብልፅ(ግ)ና ውጭ መሆን አለበት። ብሄራዊ ኮምሽን የማደንዘዣ የመርዝ መድፌ ነው 😮
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 7 месяцев назад
አማራ ጦርነት ላይ ነዉ ማን ነዉ የሚመካከረዉ
@kfnmobile325
@kfnmobile325 7 месяцев назад
❤❤❤
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 7 месяцев назад
እንቅፋት ይምታህ ጌች ወልቃይት ይናፍቅሃል
@user-pq2ny3il3l
@user-pq2ny3il3l 7 месяцев назад
😥😥😥❤❤
@AnnoyedBird-bu1xj
@AnnoyedBird-bu1xj 6 месяцев назад
ኢስከ አሁን ኢዊነተኛነህ. መቀጠል አለብህ
@AFTABAHMAD-ve5bk
@AFTABAHMAD-ve5bk 7 месяцев назад
😢😢😢😢
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 7 месяцев назад
አራትኪሎመቀመጥያለበት ደመቀዘዉዱ እነዮሀኒስቦያለዉ እነዘሜ እነምሬ ናቸዉ ይሄትምረቱንአቆረጦ እንግሊዘኛእኮን ማበብሆነም አይፂፉም ጨረሰዉደቆሮ የደቆሮስብስብነዉ አራትኪሎ የተጎለተዉ 💚💛❤️
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ጌታቸው ፈርተው ነው የሸሹት ማንም አላፈናቀላቸው
@elnene3505
@elnene3505 7 месяцев назад
ትግሬው ንቃ ከጎረቤትህ ከአማራው እና ክልአፋሩ ምከር ምክንያቱም የጋላው መንግስት እናተን አግጭቶ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ መሆኑን እወቁት
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 7 месяцев назад
ትግሬ ከየትኝው ከማን ጋር ነው አማራን የሚወከል?
@teferitesfaye7464
@teferitesfaye7464 7 месяцев назад
አዲስ አበባ አደለም ችግር የተፈጠረው አሁን አማራ ስራ ላይ ነው ከማን ጋር ነው የሚወየዠያዩት ነው ሽመልስ ወክሎ ነው ለአማራ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 7 месяцев назад
The poll. The Ethiopian people deserve respect and justice !!! They used to govern ethiopian citzens . First now, let govern themselves, to be part of prace making !!! Many now first let them govern themselves !!! Seeing is believing !!! The rule of law snd justice for all. The land issue is in the right, fair, just, possession , no waste of yime, there are many snd much to do. The phrase game, the twisting of idras snd games , the Ethiopian people do not deserve , the waste of time, to get the time they need to get away from accountibility and questions of responsibility !!! The Ethiopian people do not deserve mischieves, conspiracies, incompetency oatience, corruption etc. the rule of law snd justice are the tow as one mother of PEACE. .
@abazesrael1026
@abazesrael1026 7 месяцев назад
አማራ ሆይ ወያኔ 50 ዓመት ሙሉ ሲገድልህ፣ሲያሸማቅቅህ ፣ሰጫወትብህ፣ሲያታልልህ ኖሯል አሁንም በሰላም ስም አንገትህገመድ እንዳታጠልቅ።
@wewillflourish4475
@wewillflourish4475 7 месяцев назад
ይድረስ ለፋኖ አገርወዳድ ኢትዮጵያዊያን ተጨንቀናል. ፋኖ የፓለቲካ ክንፍ የለውም, ማኒፌስቶ የለውም, ቃላቀባዮቹ እርስ በርሱ የሚጣረስ ፍላጎትና የትግል መዳረሻ ያንፀባርቃሉ ወዘተ የሚሉ ክሶች እየሰማን ነው. ፋኖ የአገር የግዛት አንድነት እና ሉአላዊነት አደጋ ላይ ሲወድቅ የሚነሳና ኢትዮጵያን የሚያፀና ሃይል ነው. ፋኖ እንደተቋም(institution) እና እንደ ባሕል(tradition) ፓለቲካ ውስጥ ጣልቃ አይገባም. ፋኖ የራሱን መንግሥት አይመሠርትም. ፋኖ የኢትዮጵያን ጠላቶች ከወጋና ካባረረ በኋላ የተገፋውን የጊዜውን መንግሥት ወደመንበሩ ይመልሳል. ከዛም ወደየመጣበት ወደየሙያው እና ወደየግብሩ ይመለሳል. በጣሊያን የቅኝ አገዛዝ ወረራ ጊዜ ያደረገው ተጋድሎና የተቀዳጀው ድል መቶ አመታት ሊሞሉት ጥቂት አመታት ሲቀሩት ዛሬ እንደገና ፋኖ የተነሳው የአማራ ሕልውና አደጋ ላይ ስለወደቀ አይደለም. የአማራ ሕልውና አደጋ ላይ መውደቅ የጀመረው ዛሬ ሳይሆን የዛሬ ስልሳ አመት አካባቢ የተማሪዎች እንቅስቃሴ ሲጀመር ነው. ፋኖ ያኔ አልተነሳም. ዛሬ ፋኖ እንደገና የተነሳው ልክ እንደጣልያን ወረራ ጊዜ የኢትዮጵያ የግዛት አንድነትና ሉአላዊነት ታላቅ አደጋ ላይ ስለወደቀ ነው. የአሁኑን የፋኖ ተጋድሎ ልዩ የሚያደርገው ጠላትን ካሸነፈ እና የአገርን የግዛት አንድነትና ሉአላዊነት ካስከበረ በኋላ ወደሥልጣን የሚመልሰው ተገቢነት ያለው(legitimate) መንግሥት አለመኖሩ ነው. እናም አሁን ፋኖ ለአገር እና ለሕዝብ የሚጠቅመውን እና ያራሱን ታሪክ የማያጎድፈውን መፍትሄ መሻት እና መተግበር አለበት. ፋኖ እንደተቋም እጁን ፓለቲካና አሰዳደር ውስጥ በመንከር ታሪኩን እና ባሕሉን ማጉደፍና ኢትዮጵያንም ተስፋ ማሳጣት የለበትም. ፋኖ የኢትዮጵያ ተስፋ ነውና. ፋኖ ከዚህ አጣብቂኝ ውስጥ የሚያስወጡትን አማራጮች መመርመር ያስፈልገዋል.ከነዚህም አማራጮች ውስጥ የሚከተሉት ጥቂቶቹናቸው. 1. በአስቸኳይ የባለሙያዎች መንግሥት መሠየም. በአገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ በሙያቸው እና በሥነምግባራቸው የተከበሩ, በአገር የግዛት አንድነትና ሉአላዊነት የሚያምኑ, ከወንጀል የፀዱ, ካለፉት መንግሥታት ጋር ንክኪ የሌላቸው, ከተዘፈቅንበት የምጣኔሃብት, የፓለቲካና ማህበራዊ አዘቅት ውስጥ የምንወጣበት የጠራ ራእይ ያላቸውን ዜጎች በመለየት መንግሥት መሥርተው አገር እንዲረከቡ, ለለአጭር ጊዜ አንዲያስተዳድሩና ለአገራዊ ምርጫ እንዲያዘጋጁን ማድረግ. ፋኖ ከጀርባ ሆኖ የባለሙያዎቹን መንግሥት ሥራ መቆጣጠረና ከመጠለፍ መጠበቅ አለበት. ከዚህ በኋላ ፋኖ በኢትዮጵያ ፓለቲካና አስተዳደር ውስጥ ሥውር እጅ እና የበላይ ጠባቂ ሆኖ ይቀጥላል. ጎሹ ወልዴ "እበጥ ቢያብጥ በምላጭ ይበጣል, ምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጣል" ብሎ ነበረ. ፋኖ ያበጠውን ምላጭ ይበጣል. ፋኖ ሕዝብ ስለሆነ ራሱ አያብጥም. ፋኖ የዲሞክራሲ ዋስትና ነው. የሕዝብን ጥቅም ያስከብራል, የአገርን የግዛት አንድነት እና ሉአላዊነት ይጠብቃል. ቢቻል የወራዳው የአብይ አህመድ መንግሥት ራሱን እንዲያከስም እና ሥልጣኑን ፋኖ ለሰየመው ጊዜአዊ የባለሙያዎች መንግሥት በማስርረከብ ተጨማሪና አላስፈላጊ የደም መፋሰስ እንዳይፈፀም ከወታደራዊ ዘመቻው በተጓዳኝ ሌሎች አማራጮችን መጠቀም ያስፈልጋል. ለምሳሌ ፕሬዚደንቷ, የብልግና ባለሥልጣኖችና የተወካዮች ምክርቤት አባላት የፓርላማውን ሕግ እና ሥርአት ተጠቅመው አገርሻጩን እና ከሃዲውን አብይ አህመድ አሊን ከሥልጣን እንዲያስወግዱ ማባበያ(incentive) መስጠት ያስፈልጋል. ለወታደሩ, ለደህንነቱና ለፓሊስ ማባበያ(incentive) በመስጠት እንቅፋት እንዳይሆኑ ማድረግ ማደፋፈር ያስፈልጋል. 2. በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት አቋቁመው መንግሥት እንዲመሠርቱ ማድረግ. ይሄ አሁን ካለው መንግሥት የተሻለ ሥርአት ሊያመጣ አይችም. የአገራችን የፓለቲካ ፓርቲዎች ሆሉ ለጥቅም የሚገዙ, የሚሸጡና የሚለወጡ ሸቀጦች ናቸው. 3. ፋኖ የራሱን መንግሥት መመሥረት. ፋኖ ይህን ቢያደርግ ኢትዮጵያን ተስፋ ያሳጣል. ተቋሙን ያረክሳል. ታሪኩንም ያጎድፋል. መንግሥት መሥርቶ ባይሳካለት የኢትዮጵያ አለኝታነቱን እና ተአማኒነቱን ያጣል. ደሞም አይሳካለትም. ፋኖ እንዳይሳካለት የኢትዮጵያ ጠላቶች የተቻላቸውን ሁሉ ያደርጋሉ. ይህ ማለት ግን ፋኖዎች በተናጠልና እንደግለስብ በምርጫ ተወዳድረው በፓለቲካና በአስተዳደር መሳተፍ አይችሉም ማለት አይደለም. ፋኖ እንደተቋምና እንደ ባሕል ግን ራሱን ከፓለቲካና አተዳደር ማግለል አለበት. 4. ፋኖ በጎጥ ተከፋፍሉ እርስ በራሱ ለሥልጣን በመፋጀት, ምንም አይነት ዝግጅት እና ቅድመ ጥንቃቄ ባለማድረግ, ጊዜአዊ አስተዳደር ባለማቋቋም ኢትዮጵያን ለመገነጣጠል አሰፍስፈው የሚጠባበቁት ኦነግና የኦሮሙማ አቀንቃኞች, ወያኔና ሻቢያ እንዲሁም እንደምድር አሸዋ የበዙት ታሪካዊ ጠላቶቻችን የሆኑ የቅርብና የሩቅ አገራት አገራችንን ወደለየለት ምስቅልቅል እስገብተው የኦሮሞ ኤምፓየርና ታላቋን ትግራይ በመመስረት ቀሪውን የኢትዮጵያ ግዛት ደሞ ሱዳን መረብምላሽ(ኤርትራ) ጅቡቲ ሶማሊያና ኬንያ እንዲቀራመቱት መንገድ መጥረግ. አገርሻጩና ከሃዲው አብይ አህመድ አሊ መረብምላሽን(ኤርትራን) ሱዳንን, ደቡብሱዳንን እና ሶማልያን(አልሻባብን) በመጋበዝ የኢትዮጵያን ግዛቶች እንዳስወረረና እስካሁን ድረስ ግዛቶቻችን ተወረው እንዳሉ መዘንጋት የለብንም. ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ.
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 7 месяцев назад
ጥሩነው ጋዜጠኞች ሲኮበልሉ ለሌላው ጋዜጠኛ እድል ይፈጥራሉ
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l 6 месяцев назад
የትግራይ ክልል እና ያኮረፈ ትግራዋይ ደመቀ ዘወዱ
@kebirhassen6435
@kebirhassen6435 7 месяцев назад
ሁለቱም ወገን ወልቃይት የኔ ነው። ሪፈረንደም አንቀበልም ካሉ : ያለው አማራጭ ምንድነው?
@Yoye156
@Yoye156 7 месяцев назад
Mefechafech new
@tigtig4842
@tigtig4842 7 месяцев назад
ወልቃይት ያማራ ነው የማይካድ ነገር
@Habeshwit
@Habeshwit 7 месяцев назад
Eras geze maderg new yalew mercha!!!!!
@woinshetdawit5896
@woinshetdawit5896 7 месяцев назад
አንቀበልም
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 7 месяцев назад
የአማራና የትግራይ ምክክር ብለው የተቀመጡት በሙሉ ኦሮሞ ናቸው !!!! አማራ የሚባል ምክክር ላይ የለም አትችሉም አይሳካላችሁም!!!
@temr8492
@temr8492 7 месяцев назад
ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️
@teka1528
@teka1528 7 месяцев назад
Ende ante lemn terg aylum, yetemare yesew cheger yelem.
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 7 месяцев назад
አማራ ሰለ ቪክቶሪያ ጉዳይ የሚመለከተው ነገር የለም አማራ ባልተወከለበት ስልጣኑን ለማራዘም ባደረገው ስምምነት ተቀባይነትየለውም ራያና ወልቃይትን በጉልበት ህወሀት እንደወሰደ ዛሬ ላይ ደግሞ በጉልበት የተወሰደበትን አሰመልሷል ሰለሆነም የፌደራሉ መንግስት አደለም አማራን ኦሮሚያንና ቀሪውን ክልል በቅጡ እያስተዳደረ ባልሆነበት ተደራዳሪና የአማራን ማንነት አሳልፎ የመስጠት መብትም ሞራልም የለውም እንደ ህዝብ የትግራይ ወገኖች ከወንም የአማራ ህዝቦች ጋር የመኖር መብት እንዳላቸው ሊረዱ ይገባል
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 7 месяцев назад
Feta እየቀለዳችሁ ነው ? የትኛው አማራ ነው እየተመካከረ ያለው !
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 7 месяцев назад
መቅዲ ኢቢኤስ ጎበዝ ደግ አደረግሺ እዳትመለሺ እዛዉ አሜሪካ ይሻልሻል😂😂
@user-gc2fo3kn2d
@user-gc2fo3kn2d 7 месяцев назад
🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🎉🎉
@YetnayetYetnayet-zx5cu
@YetnayetYetnayet-zx5cu 7 месяцев назад
ማንኛው መንግስት ነው የሚወስነው? በጉልበት የተወሰደውን በጉልበት መልሰናል ።የማይፈታ ህልም አታልም። በቃ እውነታው ይሄ ነው።😊😊😊😊😊
@fuigjj
@fuigjj 7 месяцев назад
ከዳተኞችናቸዉ
@masmxs5796
@masmxs5796 7 месяцев назад
❤❤❤😢😭👍💪💪💪👍💪
@tossa9149
@tossa9149 7 месяцев назад
Atshekabt gazetegna hun !!!!!!
@Solo-nw5ey
@Solo-nw5ey 7 месяцев назад
አማራና ኦሮሞን እርስ በርስ እያጨፋጨፈ እድሜውን ይቀጥላል ተሳካለት አብይ
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 Месяц назад
wetireh yaz Amara kiremet lay weyane werera endemigemir finch eyetaye new.
@kedirhassen9437
@kedirhassen9437 7 месяцев назад
ወርባቦንም ዘግበው አሁድለት በተደርገ የመሳሪያ ገፈፍ ሙከራ ከ15 በላይ ፓሊስና አድማብተና ሲሞት 4ከባድ ጉዳት አስተናግደው 2 መኪና ተማርኮ ወደፋኖ ገቢ ሁኖል አሁንደሞ ልዩ ስሙ ጉሀ በሚባል አካባቢ ፍኖ የሰፈር ሲሆን መከላከያው ደሞ ጉቢሳ የሚባል አካባቢ ሰፋሮ ተፍጠዋል መርጃው አስተማማኝነው ከራሴ ወድም የሰማሁትነው እድትዘግበው በትህትና እጠይቀሀለሁ በተርፈ ሌላ መርጃ ካለ እናቀብላለን አመሰግናለሁ
@kedirhassen9437
@kedirhassen9437 7 месяцев назад
ውጊው የተካሄደው ቦከክሳ ሲሆን ወደቢስቲማ በማፈግፈግ ነው የመግስት ሀይሎች ጉቢሳ የረፈሩት
@Eyaasu
@Eyaasu 7 месяцев назад
ወልቃይትና ራያ : በጉልበት ሄደው ነበር : በጉልበት መጥተዋል :: የኦሮሞ መንግስት : ስለ ጉዳዩ አያገባውም :: ትግሬ እንደለመደው በጉልበት ለመውሰድ ከመጣ : ልኩን እናሳየዋለን ::
@assefaadefris1561
@assefaadefris1561 7 месяцев назад
Yekebere saihon yeakbrot naw yemibalew. Amarignan atabelasu
@masmxs5796
@masmxs5796 7 месяцев назад
ተሀወፈሰሸሸምሞ
@balemlayembiale3020
@balemlayembiale3020 7 месяцев назад
ሸገር ከተማ ብሎ ሲወር ሪፍረነደም ነበርን?፡፡ ኦሮሚያ ከቤንሻንጉል፤ጋምቤላ፤ሱማሊያና አፋር እንዲሁም በጉራጌ ክልል፤ በሲዳማ ክልል የቀማቸውን መሬት ሪፍረንደም ያካሂድበት፡፡ ዋናው በአሁን ሰአት በመላው አማራ ያለው ጦርነት ምክንያቱ ወልቃይትና ራያ ;/የፕሪቶሪያ ስምምነት በስልጤው ሪዲዋን ሁሴን /መሆኑ ነው፡፡
@Abenezer653
@Abenezer653 7 месяцев назад
የምን ድርድር ገለመሌ የለም ወልቃይት አማራ ነው ይህ ሁሉ ደም የሚፈሰው ለምን ሆነና ነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለአኢትዮጱያ💪💪💪
@honestygalor6748
@honestygalor6748 7 месяцев назад
If a journalist leaves the country that is one more vacancy to be filled by many other options in line waiting. Woyanes era journalists leaving the country is the least damage and likely more of a benefit. Baqela aleqe.... newu negeru So who cares?
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 7 месяцев назад
ህገመንፕግሥቱ የተሠራው በነ ህዋት ነው የአማራን ህዝብ እያፈናቀለ እየገደለ ወልቃይት ጠገኔን ወሮ ይዘውት ነበር አሁን መፍትሄው መሬቱ የአማራ ነው ነገር ግን ተስማምተው መኖር ይቻላል የአማራ ህዝብ ፍቅር ነው እና❤
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 7 месяцев назад
ለምንድነው መንግሥተ ሸኔ የሚለው ጔደኛውን ሌባውን የሠው በላውን በማድረግ የሠፈረውን ሸኔን ማስቆም ያቃተው??ለአምስት አመት ባንክ እየዘረፈ ሴት እያገደ ወንድ እየገደለ እረ ስንቱ ብልጽግና በርታ እያለው ይመስላል እነ ሸኔ ከአብይ ጋር የማይስማሙት በሥልጣን ሽኩቻ እንጂ የሚሰሩት በአንድ ላይ ነው
@socialmarketingcourses2207
@socialmarketingcourses2207 7 месяцев назад
ምን ዓይነት ሸፍጥ ለማሰማት ነው? ወያኔ ህዝብ ሲያፈናቅል በነበረበት ዘመን እንዳሻው ኣድርጎ ሴራው እንዲሳካለት ለዚህ ነበር - ነዋሪዎቹን ኣባሮሮ በርሱ ሰዎች ተክቶ ይገባኝ የሚል እቅዱ ሳያንሰው ትግርኛ እንዲናገሩ ኣልተደረገም? ወይኔና ልጁ ብልግና ያው ናቸው!! ምናቸው ይታመናልና!!! ሞኝህን ፈልግ በለው። ድርድር የሚባል የለም። የድሮ ግፍ ኣልበቃ ብሎት ኣሁን ሌላ ሊጨምርበት ነው?!!! ዘወር በል በለው!!! እቅዱ ምዕራባዊያን እጅ ኣለበት ለወያኔና ሃገር ኣፍራሽ ተላላኪዎች ኮሪዶር መክፈት ማለት ነው፣ ይህ ደግሞ ለኢቶጲያም ለኤርትራም የጸጥታ/ የህላዌ ስጋት ነው ተወደም ተጠላም። በዚህ የሚደራደሩ የምዕራባዊያን ተላላኪዎች ናቸው። ወያኔ በግዳጅ ከትግራይ ሲያጣምራቸው የህዝቡ ለቅሶ/እሪ ያዳመጠ ነበር? ህገ መንግስቱ ተቢዮ ሲነደፍ ኣማራን ኣላገለለም? ማንን ልትሽውዱ ነው? ኤዲያ!!!
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 7 месяцев назад
Wolkaite Kilil Nw 😂😂😊😊😊
@user-iw8pd6br4j
@user-iw8pd6br4j 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 5 месяцев назад
The Amhara and Tegryan should make Every thing Smith lmake your relationship strong be nightmare to The Curren tyrant Abye mobe Government history you are More than that. 😢 .
Далее