Тёмный

Ethiopia - የአማራው ብልፅግና በመጨረሻም ፊቱን ወደ ህዝቡ… | ዘመነ ካሴም…! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 94 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 237   
@ሀዪቲነኝየመካነሠላሞ
አድአማራ👍👍👍👍የምትሉሉሉሉሉሉሉ
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 Год назад
አንድነታችን ለምርጫ አቀብም ። ግድ አድ መሆን አለብን 💚💛♥
@ቤተልሔምቲዩብ
@ቤተልሔምቲዩብ Год назад
በመጀመሪያ የታሰሩትን ይፍታልን!!!!!!!ድል ለተገፋው ወገኔ ድል ለኢትዮጵያ💚💛❤
@ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ
ፍትህ ለዘሜ ፍትህ ለአማራዉ ህዝብ
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 Год назад
አንድ አማራ አሁንም አረፈደም ብአዲን የሰከውኝ ፋኖ ፍታ አድ እንሁን የኛ መዳኛ ከፈጣሪ በታች አድነታችን ነው🕌♥⛪🙏
@sararaya158
@sararaya158 Год назад
ትክክል
@sewkefuegezabehermelkam7878
የአዲስ አበባ ህዝብም ከአማራ ጎን ነን የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
ፋኖወቻችን ይፈቱልን ዘመነ ቢአድን ጋ ሁኖ መስራት አለበት በቃ በቃ ስቃይ ይብቃ አድ አማራ
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Год назад
አማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን በሁሉም ክልል ያለን ከጎናችሁ እንደምንቆም አትጠራጠሩ
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Год назад
እሽ ደሜ
@samueladal3847
@samueladal3847 Год назад
ከዚህ የተሻለ አጋጣሚ የለም አማራ አንድ ሁን እስረኞቹን ፍታ 💚💛❤️. ☝️
@Damot-k3j
@Damot-k3j Год назад
ፍትህ ለዘመነ ካሴ!!!!
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Год назад
አማራዎች የኔ እናቶች በውነት የኔ ተስፋዎች ናቸው ዋጋ ለናት አገራቸው ለሚከፍሉ ከዘረኝነት የጠዳ አስተሳሰብ በቃን ዘር ኦሮሞ አማራ ጉራጌ በቃን
@Sነኝየውሎልጅ
@Sነኝየውሎልጅ Год назад
አንድ አማራ አንድ ህዝብ አንሠበረም/አንቸነፍም 💚💛❤✅✅✅✅🥰🥰☝️☝️
@janoRas45
@janoRas45 Год назад
ያዝልቅልን !!!!!! ፈጣሪም ይርዳን
@haregetegegne6195
@haregetegegne6195 Год назад
ቅድሚ የታስሩትን ጀግኖቻችን ፍቱልን ስለትግሉ አትጨነቁ ብአዴናውያን ጅግናው የአማራ ፍኖ እንዴት ህዝባችሁን እና ክልላችሁን ታሪክን ሃገር እንደ ሃገር እንደምትቀጥል ያሳያችሗል
@jemaltube6706
@jemaltube6706 Год назад
ፍትህ ለዘመነ ካሴ እረ ተው ዝም አትበሉ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Год назад
ሊፈታ ነው ፍቅሬ
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 Год назад
Amara needs more Leaders one is not enough let’s see if you can release all Amara prisoners they are innocent & Hero yes you can
@fekiradmasu2311
@fekiradmasu2311 Год назад
አማራ ወደ ከፍታው መመለስ አለበት!!!!
@debelae
@debelae Год назад
They will keep them in prison to debilitate and demoralise the Amharas people 😒
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
አንድ አማራ💪ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ💪💪💪
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
🌙🙌🙏🙏🤔
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Год назад
🙏❤
@agareth1659
@agareth1659 Год назад
😍😍😍😍😍
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 Год назад
ህዝብ ይቅደም 💚💛♥✊
@እሙቢላልዩቱብየመከነሠላሟ
አማራ 💚💛❤አማራየ
@berhanemeskeldegu238
@berhanemeskeldegu238 Год назад
አሁንም ብአዴን ወገኖቹን ከተረዳ ተመስገን ነው!ይጥሩን ሁላችንም አማሮችና ኢትዮጰያን ወዳዶች ሁሉ አለን።
@berhanemeskeldegu238
@berhanemeskeldegu238 Год назад
💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@woldefantu75
@woldefantu75 Год назад
ብአዲን/ኢህዲን ባይኖር ህወሃት እና ኦነግ ኢትዮጵያን በጎሳ በጣጥሰዋት ነበር።አሁንም ኢትዮጵያዊን ከጎኑ መሠለፍ አለብን
@Jebena9797
@Jebena9797 Год назад
Awon alen le amhara
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
እያጃጃለ ነው
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Год назад
እግዚአብሔር ብሔር አማራን ይጠብቅ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል 5 አመት ሙሉ ተኝታች የአማራ ባለስጣኖች ህዝቡን አስጨርሳቹ ብቻ አምላክ ይይላቹ ልባችን ደምቶል 😭😭
@abaysisay8921
@abaysisay8921 Год назад
ሁሉም 🤲አንድ 🤲መሆን🤲 አለብን 🤲 ከፈጣሪ 🤲 ጋር !!!
@ኡሙሰዒድነኝገጠሬዋ
መሻአሏህ ዴስይላል
@ኡሙሰዒድነኝገጠሬዋ
ያረብ ድል ለአማራ
@oneloveethiopia9687
@oneloveethiopia9687 Год назад
ፍትህ ለተገፍው ለክፉ ቀን ደራሹ ፍኖ ፍትህ ለሀገር ሟቹ ፍኖ ፍትህ ለንጹሀን ህዝቦች
@seblegirmay2142
@seblegirmay2142 Год назад
አማራ ሁሌም ጠንካራ ህዝብ ነው።
@danielneguse3241
@danielneguse3241 Год назад
አማራ አንድ ነው አንገቴ በል ሙስሊም ክርስቲያን ሳትል!!
@absh4628
@absh4628 Год назад
ፊቱን ወደ ህዝቡ👍 ታዲያ 1ድን ክልል ብቻ ከሆነ❌ ለሁሉም የኢትዮ ህዝብ✔️ የትኛውም ኢትዮጵያዊ ፊትህን ለህዝብህ🙏
@intertainment2048
@intertainment2048 Год назад
የተወራው ስለ አማራ ክልል ነው አብይህን አዝለህ ዙር አቦ።
@gucuc
@gucuc Год назад
የተወራው ስለአማራእጅስሌላአደለም
@web4924
@web4924 Год назад
Amre and amre Fno ❤💛💚👍✅👂👂👂👂☝️
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
ያማራህዝብኩሩጀግናነዉ መሪአቶእጂ የማሞተዉ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
Eritrea 💚👍🏻
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
@@tesfaytesfay6834 😘😘😘
@husenhusen5885
@husenhusen5885 Год назад
በትክክል
@tesfiasrate5896
@tesfiasrate5896 Год назад
አንድነት ይሻላል በርቱ
@teke2809
@teke2809 Год назад
እውነት ነው የዛ ሽመልስ አብድሳ የሚባል ክፍታፍ ማላገጫ ሆነን አንቀርም
@musthafamusthafa1665
@musthafamusthafa1665 Год назад
አማራ ከኢትዮጵያ ውሀ ልክ አብዛኛውን ይይዛል ።
@getayeayenew
@getayeayenew Год назад
የአማራ ህዝብ መደራጀት በታሪክም ቢሆን ለሌላ ህዝብ ደጀን እንጅ ስጋት አንድም ቀን ሆኖ አያውቅ።ስለዚህ ብአዴን ሆይ ወደ ህዝብህ ተመለስ የኛም ምልክታችን ነው።ይህ በወሬ ሳይሆን በተግባር የሚገለፅ የህዝብ አደራ ነው።አናም ብአዴን ሆይ ሎሌነት ይብቃህ ባይ ነኝ።
@habibasauid7756
@habibasauid7756 Год назад
ያረብ አንድ በሆንን
@yitayishnegash3812
@yitayishnegash3812 Год назад
እሄን ነውእምንፈልግ ፍትህ ለዘመነ ካሴ
@እናትዩቱብEnatTube
@እናትዩቱብEnatTube Год назад
ዘመነ ይፍቱት የታሠሩ ፋኖወችን ፈተው ያደረገ እውነት ለህዝብና ስለ አንድነት ከፈለጉ
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
የአማራ ሕዝብ የሚያደርገው ትግል የቅንጦት የፖለቲካ ትግል አይደለም የህልውና አደጋ ስለተጋረጠበት ነው አንድነት ግድ ነው ትግላችን ፍትሐዊ ነው ድላችን ቅርብ ነው እምበርታ
@husenhusen5885
@husenhusen5885 Год назад
ይኸነው አሥፈላጊው
@Ahmed.Syed.2015
@Ahmed.Syed.2015 Год назад
💪💪💪💪
@ngusbanderaw4756
@ngusbanderaw4756 Год назад
ፍትህ ለዘመነ
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Год назад
አድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአድ አማራ አማራነት ይቅደም ከዛ ኢትዮጵያ
@selammebrie
@selammebrie Год назад
መጀመሪያ የታሰሩ ፍኖወችን ፍቱልን ከዛነው እምናምናችሁ
@abebutube
@abebutube Год назад
ፈታዬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳንም ተፈታ በሰላም ግን ፍትህ ለቦረና ህዝብ ፍትህ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Год назад
💪💪💪አመራ
@sinkneshbayou126
@sinkneshbayou126 Год назад
ፍትህ ለጀግናችን ዘመነ ካሴ::
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Год назад
ብአዴን አሁንም ከህዝብ ከሆነ ህዝቡ የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነዉ አማራ ጠንካራ ህዝብ ነዉ ገነ መሪ የለዉም አንድነት ይሻላል 💚💛❤️🤲🤲
@ajitiaklil3287
@ajitiaklil3287 Год назад
ግርማ የሺጥላ ድብቅ አጀንዳ ይኖረዋል አትመኑት ጀግና ጀግና ሚጫወተው አማራን በራሱ መስመር ለመውሰድ ነው፡፡ እውነት ለአማራ የመቆጨት ስሜት ከተሰማው በተግባር ያሰሯቸውን ፋኖዎች ይልቀቁ? አትሸወዱ አመጣጡ ደስ መይልም!!
@goodmorningethiopia3510
@goodmorningethiopia3510 Год назад
Good job….❤
@የአፄዎቹFeleke__official_Cha
ጀግኖቻችን እጠብቅ
@harounmd701
@harounmd701 Год назад
ድሮም ለፌደራሉ ተላላኪ ባይሆኑ ኑሮ እነሱም ተከብረው የአማራም ህዝብ ይከበር ነበር የኛ ክልል ባለስልጣን አርጉ የሚባሉትን ማድረግ እሰሩ ሲባሉ ማሰር እንዴት የኦሮሞ ታዛዥ ይሆናሉ አሁንም አረፈደም አንድ ሁነው ከአማራ ህዝብ ጎን ተሠልፈው ይኸንን የጠገበ ፅንፈኛው የኦሮሞ ብልፅግና ከዚህ ጥጋቡ ማስተንፈስ ነው
@gemirum2608
@gemirum2608 Год назад
ችግሩ የአምሀራ ብቻ አይደለም፤ ኢትዮጲያ የምትባል አገር መኖሯን የሚፈልግ በሙሉ አንድነት መፍጠር አለበት፤ አምሀራ ሲበላ ሌላው ብሔር ብሔረሰብ ዝም ብሎ ካየ የጊዜ ጉዳይ እንጅ ሌላውም መበላቱ ስለማይቀር ሙሉ ኢትዮጲያዊ ነን የሚልም በሙሉ ኢትዮጲያን መታደግ አለበት።
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Год назад
ትክክክል
@hebtam4966
@hebtam4966 Год назад
ሁሉሜ ብሔር ብሔረሰብ ከአማራጋ አድ መሆን አለበትይ ሸኔ መግሰት ለማንም ይጠቅምምም ለኦሮሞ ህዝብ አኳ
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 Год назад
አማራ አንድ ሁኑ እናተ ሠጤ እየተባልን በገዛ አገራችን እያፈናቀሉ እና እየገደሉ አሥከሠቼ ነው አሁንም አረፈደም በሁለም ነገር ከጎናችሁ ጋር ነኝ ወገን ንቃ የዋሕነት እያሣረደን ምስጢር አታባካኑ ከሌሎች ተማሩ እነሱ እንኳን ሠውን ለመግደል አና ለማፈናቀል በጣም በውስጥ እየሠሩ ነው
@medilove3189
@medilove3189 Год назад
አዎ አንድ እንሁን እንበርታ ዘመነ ይፈታ ሁሉም ፍኖዎች ይፈቱ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ድምፅ
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 Год назад
ግድ ነው አማራ አይኑ እያየ ኦሮማይዝድ መሆን የለበትም እስካሁንም ኦሮሞ እንዲህ በደም እንዲታጠብ ያደረገው ብአዴን ነው ከእንግዲህ የኦሮሞ የበላይነት ያበቃል እግዚአብሔርም ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል ላፈሰሱት የሚሊዮኖች ደም ብአዴን ግን እግዚአብሔር ያፅናችሁ ከዘንዶው አብይ ይሰውራችሁ
@ephremarega5345
@ephremarega5345 Год назад
አማራው በየክልሉ ተበትኖ ለሚታረደው ወገኑ ሊደርስለት ይገባል ።በሁሉም ሀገራት ያለኸው አማራ ተደራጅተህ ወገንህን አትርፍ ሆዳምነታችን መከፈፈላችን ጎዳን አስጨረሰን።
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
እግዚአብሔር ልጆችህ ሳናልቅ በድንግል በቅዱስ ሚካኤል ብለህ ቶሎ ድረስልን። ስንቶች የማይነኩ የሚመስሉ ጥጋበኞች ባለጸጋ የነበሩትን አውርደሃልኮ። አሁንም ፍጠንልን።
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 Год назад
የአማራ ብልጽግና ወደ ህዝብ መወገንና የይሉኝታ መንፈስን ማጥፋት ይኖርበታል። የፓርቲ ታማኝነት ከአንድ ወገን ብቻ በቂ አይደለም፣ የአማራ ህዝብ እየተገደለ፣ እየተፈናቀለና እንቅስቃሴው የታፈነበት ጊዜ በመሆኑ አንድነትን አጠናክረን ለህልውናችን እንታገል፣ ከወያኔ ወረራ ትምህርት አግኝተንበታል።
@yakobniguse4806
@yakobniguse4806 Год назад
የአማራ ብልፅግና ማመን በጣም በጣም ከባድ ነው
@bemnetbelachew5930
@bemnetbelachew5930 Год назад
ያዋጣሀል
@edeneden1033
@edeneden1033 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@musli220
@musli220 Год назад
ሰላም ለአለማችን ሕዝብባችን ኣንድከሖነ የምር እትዮ ከአውሮፓ ትበልጣለች በእኮኖሚ ካሑን ቦሓላ እሕት ወንድሞቻችን ከስደት ከበሐር መበላት ይድናሉ ሰላም ለሐገራችን።
@ሀዪቲነኝየመካነሠላሞ
ዘምከፈታወይ❤❤👍👍
@medilove3189
@medilove3189 Год назад
በርቱ እንበርታ በአንድ ላይ የአማራዉ ሞት መፈናቀል እስራት ማዋከብ ይቁም በቃን እግዚብሄር አምላክ ይርዳን ንቃ ንቃ በቃ ፍኖዎች ይፈቱ
@ermiasbedsa6761
@ermiasbedsa6761 Год назад
መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹ ብቻ የወያኔን መንገድ ደግማችሁ ምስኪኑን የአማራ ሕዝብ ለከፋ ጉስቁልናና ለሞት እንዳትዳርጉት ከትግራይ ሕዝብ መማር አለባችሁ
@birukbiruhi1643
@birukbiruhi1643 Год назад
እኔ እየገረመኝ መፍትሄ አሚሉት ለማን ነው ፍትህ በክንድ እና በእግዚአብሔር ብቻ ነው
@ሰላምለኢቶጵያ
@ሰላምለኢቶጵያ Год назад
የአማራ ባለስልጣኖች ምን ፈርተው እዳሥጨረሱን አናውቅም ለህዝብ ታማኝ ቢሆኑ ተፈጣሪ በታች ልዩ ሀይሉ ፋኖው ሚኒሻው በአጠቃላይህዝቡ ተጎናቸውነበር ግን አይረቡ
@zahrahussain9070
@zahrahussain9070 Год назад
ለሰሞኑ ግርግር ስማቸውን ለመጠበቅ ነው እጂ ከነይልቃን ምንም አልጠብቅ
@birhanab315
@birhanab315 Год назад
ምን ምርጫ አለን ደሜ ኦሮሞ እኮ ሽመልስን ይዞ ኦነግን ይዞ ነዉ የጠገበብን አሁንም ልብ በገዙልን እና እኛጋር በቆም ሌላዉን ጊዜ ይስጠን እንጅ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Год назад
አማራ እግዚአብሔርን ይዛችሁ አንድ ሁኑ እንድ አማራ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
አረ ሀገሬ ምጥ ላይ ነች በየቀኑ የምሰማው ጆሮዬ ጭው አረገው እግዚአር ውረድ ወይ ፍረድ።😭😭😭
@blaneshghvjiff2424
@blaneshghvjiff2424 Год назад
❤💚💛👍👍👍👍👍
@dejenebelachawe64
@dejenebelachawe64 Год назад
💯💯💯🙏🙏🙏
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Год назад
ኣማራ ክልልል በፖለቲካ ያሰርካቸውን በፍጥነት ፍታ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
ያዋጣዋል ቢዘገይም
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
Ethiopia 💛💛💛✨
@nigistemeseret2262
@nigistemeseret2262 Год назад
wow
@neimamohemmod6766
@neimamohemmod6766 Год назад
ግርማ ማለት የቅርብ ጊዜ ትስታችን በጣም የሚጣረሱ ሀሳቡን እያነሳ ለምን ያወዛግበናል ስለዚህ በንቃት መዘጋጀት ነው ወሬውን አላምነውም ስራ ሲጀምሩ ብቻናብቻ ነው................
@addisalemhailegeberiel7797
@addisalemhailegeberiel7797 Год назад
" ጠንካራ ህዝብ መች ጠፋ ጠንካራ መሪ እንጂ ~~!!!! ''
@yesgaregayele1267
@yesgaregayele1267 Год назад
የአማራ ባለስልጣናት ልብ ግዙ በክልላችሁ ማንም ሊያዝ አይገባም የወገን ጠባቂ የሆኑትን ወጤቶች ማለትም ፋኖና ልዩሐይሉን ፍቱ ሐይላችሁን አጎልብቱ ከጎናችሁ እንሆናለን።
@mdrima6548
@mdrima6548 Год назад
Amara💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@mustefa_royal313
@mustefa_royal313 Год назад
ይቅርታ አድርጉልኝ እና የአማራ አመራሮች ሆዳሞች ናቼዉ ለህዝባቼዉ አይሰሩም ካለዉ ባለ ስልጣን ጋ እንደ እስስት ተመሳስሎ ከርሳቼዉን መሙላት ነዉ የሚፈልጉት የገዛ ወድንሙን ያስገድለዋል ያሳስረዋል ባንዶች ናቼዉ ወኪል አልባ አረጉት አማራን
@edeneden1033
@edeneden1033 Год назад
✊✊✊✊✊✊✊✊
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Год назад
ቶሎ መንቃቱ ነው ድራማው ሳይጀመር ፍጠን ቁጭ ብለህ ከማለቅ ታሪክ ሰርተህ የሚመጣውን መቀበል
@jemila602
@jemila602 Год назад
ቢረፍድም አልመሼም !!!
@dkm1666
@dkm1666 Год назад
i am gurage and amhara i will go with amhara 100/100
@tadeleesubalew9285
@tadeleesubalew9285 Год назад
Amara highly need strong leadership.
@addisworkaferaw4104
@addisworkaferaw4104 Год назад
አዲስ አበባም እንገባለን ዘመኔም ይፈታል መሪዎቻችንም ዳግመኛ አይገደሉም የኢትዮጵያ አንድነት በአማራው እጅ ላይ ነው
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Год назад
አማራ ንቃ ባለስልጣን የለ ሁሉም አንድ 11111111111111111 አማራ ለሁለም አማራ ወያኔ ተጠናክራ እንዳዲስ ልወረህ ነው በዚህ ኦነግ በቃ እራስህን በተጠንቀቅ አቁም 😡
@ملسصباح
@ملسصباح Год назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ?
@yktekle
@yktekle Год назад
ችግሩ እኮ የአማራ ክልል አመራሮች ነገ እንደማይገለበጡ ምንም ማረጋገጫ የለም።
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
የአማራ ህዝብ ጨዋ እና አዛኝ ለሠው ክብር የሚጨነቅ ፈጣሪውን የሚፈራ ትግሥተኛ አሥተዋይ ጠካራ ሣይነኩት የማይነካ ጀግና ህዝብነው ግን የአማራ ባለሥልጣኖች ሆዳሞች ሥለሆኑ የሚያሥጨርሡን እራሣቸው ናቸው አሁንም ልብ ከገዙ ጥሩነው የታሠሩትን ፋኖወች ይፍቱ
@NaturalSavvy
@NaturalSavvy Год назад
ብልፅግና ፓርቲ አማራን እያጠቃ በቀጠለበት ሁኔታ እንዴት የአማራ ክልል አስተዳደር የፓርቲ ታማኝነቱን ሊመርጥ ይችላል?
@Orthodox_21
@Orthodox_21 Год назад
መቼ ይሆን የምንነቃው
@muradahmed6490
@muradahmed6490 Год назад
እኔኮ ፍትህ እምትሉ ስዎች ናችሁ የምትገርሙኝ ( ፍትህ ከማን ነው የምትጠይቁት ?) ወንድሜ ኢትዮጵያችን አደጋ ውስጥ ናት " የኦህዲድ አገዛዝ እስካልተወገደ አደጋው ይቀጥላል ( አማራው ፈተና ላይ ነው ) አይዞህ አማራ ( ሁላችንም ካንተ ጋር ነን)
@fayamulugeta-cp1dk
@fayamulugeta-cp1dk Год назад
በጣም ይገርመኛል የትናትናው የማያስተምረን ደነዞች በሰላም ውስጥ ብዙ መልካም ነገር አለ አስተውሉ ብትደራደሩ ይሻላል ከትግራይ ህዝብ ተማሩ ባለስለጣኑ ምንም አይሆንም መልሶ እጅ ይጨባበጣል የደሀ ልጅ ግን መከራውን ይበላል አስተውሉ
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
በአደን ከህዝብህ ጋር ሁን በርታ ወደፊት ወገኔ
@musabhakami2643
@musabhakami2643 Год назад
የአማራው አድነትን ቀድሞ ሲወተውት የነበረው ዘመነ እየመጣ ያለውን አደገኝነት ሰለተረዳ ነው አሁንም ዘመነን ቅድሚያ መፈታት አለበት ካለዚህ አድነት የሚባለው ትረት ትረት ይሆናል ማለት ነው
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Год назад
በኢትዮጵያ ተስፋ አትቁረጡ. በኢትዮጵያ ምኔም ተስፋ አልቆርጥም. በርቱ! ሕዝብ ቋሚ ነው. መሪዎች ጊዜ በጊዜ ይቀያየራል. ሕዝብ የወደደው ያብባል. በርቱ አደራ. አሁን ካፈገፈጋችሁ እንደ ሰላሌ ፈረስ ነው የሚጋልቧችሁ.
@zem696
@zem696 Год назад
መጀመሪያ የፋኖ እስረኝኛችን ፍቱ ከዚያ የህዝብ ድጋፍ ታገኛላችሁ ካልደፈረሰ አይጠራም ብአዴን ከእንቅልፍ ከነቃ ጥሩ ነው በርቱ ነግር ግን በጥንቃቄ በብልሀት ይሁን የህዝባችሁን እንባ አብሱ የብልፀግና ሎሌ ሆናችሁ እስከመቼ ከሆዳችሁ ይልቅ የህሊና ሰው ሆኖ ሞት ክብር ነው።
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 Год назад
የአማራ ህዝብ ጥሩ መሪ ካገኝ ከመሪው ጎን መቆም ይችላል ግን ለስልጣን ብሎ የራሡን እህት ወንድም የሚያስር የሚገል ባለስልጣን ነው የተሸከፈው
@sinkneshbayou126
@sinkneshbayou126 Год назад
እባካችሁ አንድ ሁኑ የማንም መጨዋቻ አንሁ::
Далее
Кольцо Всевластия от Samsung
01:00
Просмотров 481 тыс.
ሰበር ዜና
1:23
Просмотров 692 тыс.