Тёмный

Ethiopia - የአክሱሟ ወንበር ፈረደች! ጌታቸው ደብረጺዮንን በተቀመጡበት… 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 94 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 16 дней назад
ድል ለእቶጵያ❤
@harounmd701
@harounmd701 16 дней назад
አገራችንን ሰላም አርግልን እሮሮ መስማት ስልችት ብሎናል
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 15 дней назад
እህህህህ ኣትበል እንደዛ የሚያስብል ካለህ የራስህ ጉዳይ ከትግራዋይ ግን ህዋህትም ሆነ የትግራይ ህዝብ የፈለገ ቢጨቃጨቅ ለጊዜወ እንጂ ኣይለያይም እና ኣሁን የሚያስበው ስለ እናንተ ሳይሆን ስለ ሃገረ ትግራይ ብቻ ነው መቼ ነው ከኣረሜኔዎች የምለየው እያለ ፈጣሪ ረድቶን የምንለይበት በን ይስጠን ኣሜን
@MamaJo-qk8cw
@MamaJo-qk8cw 16 дней назад
ሰዎቹ የሰለጠኑ ናቸው :: አንደሌላው ሆዳም ፖለቲከኞች አይደሉም ::
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 13 дней назад
እንፍሽፍሻቸው በእርቅ ያለቀበት ጊዜ የለም አሁንም እንደዛው ይሆን ይመስለኛል
@user-lc4fd1pp4m
@user-lc4fd1pp4m 14 дней назад
ወንድምዬ አሜሪካ አንድ አላማ አላት ይሆውም ትግራይ ነፃ ሀገር እንድትሆን ነው። ይህም ሀሳብ የማእከላዊው መን ግስትም ጭምር ነው።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 16 дней назад
በደም መጠየቅ አለባቸዉ ህዝብ እያስጨረሱ ሳይጠየቁ መቅረቱ ያናድዳል
@wediweyinking
@wediweyinking 16 дней назад
መጀመሪያ ለአብዪ እና ለፋኖ እና ለሸኔ በደም የጨመለቁ እንደዛ በላቸው
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 16 дней назад
ጌቾ ደጺ እናመሰግናችኋለን ይሄ ትልቅ ነገር ነዉ ። እግዚአብሄር ይመገን ።
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 15 дней назад
በጣም ። የትግራይ ህዝብ ኣሰተዋይነት ነው ለሁለቱም ታረቁ ነው ያላቸው እንጂ ። ኣንዱ ደግፎ ኣልቆሞም
@naturesgift-tr4bl
@naturesgift-tr4bl 16 дней назад
ምቸስ ስለ ህውሃት ካልወራችሁ ዜና የሰራችሁ አይመስላችሁም ሁሌ ሕዉሃት ሕዉሃት ሕዉሃት ሕዉሃት አንድገዳደሉ በጉጉት አየተበካችሁ ነው ግን አይሳካላችሁም ጨካኞች ለትግራይ ሕዝብ ያላችሁ ጥላቻ ልክ የለውም ለምንድነው ግን ስለሌላው የኢትዮጵያ ክፍል የማታወሩት ትግራይ የኢትዮጵያ የስበት ማዕከል ናት አይናችሁ አያየ ሁሉም ሠላም ይሆናል
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 15 дней назад
መሪዎች በአሜሪካን ቁንጠጣ በስተቀር በነሱ ምክንያት የሚሰቃየውን ሕዝብ የሚአዳምጡት መች ይሆን ????!
@beyenebelay4073
@beyenebelay4073 16 дней назад
The most matured politicians in ethiopia are Tigreans. We need to learn from the people of Tigray. Proud of you our brothers
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 16 дней назад
What ¿😂😂😂😂
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 16 дней назад
​@@eliasasefa1990minuw dengetk? What's what?
@jimihune9650
@jimihune9650 16 дней назад
አዎ የተጋሩ ፖለቲከኞች አንድ ሚሊየን አጋሜ አስጨፍጭፈዋለል ሌላ ሁለት ሚሊየን አጋሜ ለማስጨረስ በዝግጅት ላይ ናቸው አንተው ባለህበት አገር መኪና እጠብ
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 15 дней назад
ትክክል በተለይ የትግራይ ህዝብ ውሳኔ❤ በጣም የሚገርም እና በጣም የሚደነቅ ነው ። እንደዛ ባይሆን ንሮ ሱዳን እንሆን ነበር ። ደሞ የትግራይ ህዝብ ለኣንዳቸውም ኣልደገፈም ልዩነታቹ እዛው ፍቱ ነው ያለው ።
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 15 дней назад
Learn what it’s all usa 🇺🇸 eko 😂 they are told to do that and they are always slave
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire 16 дней назад
አይ ኢትዮጵያዊያን አሁንም እኛን አታውቁኑም እርስበርሳችን የምንባላ መስሏችሁ ነበር ህልም ነዉ አታስቡት እኛ ተጋሩ ነን ኢትዮጵያዊያን አይደለንም ይልቁንም ከሶማሊያ እና ግብጽ ጋር ያለውን ነገር ተዋጡት
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 16 дней назад
የህውሃት መዥገሮች መጣችሁበት እንጂ አልመጣባችሁም። ተከዜን ተሻግሮ ለመኖር የሚሄድ ኢትዮጲያዊ የለም።ድሮም ሆነ አሁን ከአንዳንድ የመንግሥት ሠራተኛ የአሸዳ በዓል አጨብጫቢ የአገዛዙ ካድሬዎች በሥተቀር።
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 15 дней назад
ክክክክ
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 15 дней назад
አሜሪካንን ሁሌ አመስግኑ😂
@barakitekle4445
@barakitekle4445 16 дней назад
ሳትጨርሰው መልዕክቱ ገብቶኛል ፡ ጉዳዩ የአሜሪካ ትእዛዝ ነው አበቃ😂
@Amiti-c5u
@Amiti-c5u 15 дней назад
አረ እያረፍክ ከዘገየህ ለካ ትራባለህ ሱቅህ ነዋ ስለ አክሱም ስለትግራይ ምን አገባህ ረሳኸው የሞት ንግድ የሰራህበትን
@kefaleejigu278
@kefaleejigu278 15 дней назад
ተመስገን። ለህዝቡ እረፍት መገኘቱ።
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 15 дней назад
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@healthmedia148
@healthmedia148 16 дней назад
ተጋሩ እኮ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire 16 дней назад
ተጋሩ የፈለገ ፓለቲከኛ የፈለገው ሀሳብ ይኑረው የሚገዛው ግን የህዝብ ድምፅ ነዉ ይልቁንም እናንተም ከትግራይ ህዝብ እና ፓለቲከኞች ተማሩ
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 15 дней назад
በ🇺🇸🤗
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 16 дней назад
❤❤❤❤❤💪💪💪💪አደኛ ነኝ፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lidiawondewosen3039
@lidiawondewosen3039 16 дней назад
እንዳይታረቁ ፈልገህ ነበር እንዴ
@wediweyinking
@wediweyinking 16 дней назад
በጣም ነው የሚገርመው
@redagebre5616
@redagebre5616 16 дней назад
ሰይጣን ሰይጣን ለማጥፋትከፈለገ ሁለቱም ይጠፋሉ
@user-ch3bi2lr5w
@user-ch3bi2lr5w 15 дней назад
Birds of feather fly together.
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 16 дней назад
Feta Daily PP Trumpet
@ayelekebede1565
@ayelekebede1565 16 дней назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ ታዘብ ምን እየተመቻቸ እንደሆን ልብ ያለው ልብ ይበል መጣን በቅርቡ ውደዋናው ቦታ ትንሽ ነው የቅረን የሚል ይመስላል ልብ ያለው አካሄዶችን ይታዘብ የሚያነበው ነገር አለና እህህህህ
@AbebayehAbh
@AbebayehAbh 16 дней назад
እውነት ነው እህህህህህህህ ድሮም አልተጣሉም
@amanuelnardos8832
@amanuelnardos8832 16 дней назад
1ኛ ዘጋቢያችን
@sisayneberga3616
@sisayneberga3616 15 дней назад
ሰላም ለሀገረችን🙏🙏🙏
@mshadiya5535
@mshadiya5535 15 дней назад
ይመችህ አሪፍ ዜኔ
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire 16 дней назад
ለዚህ እኮ ነዉ እኛ እንለያያለን የምንለው ትግራዋይ ለስልጣን ብሎ የህዝቡን ክብር አሳልፎ አይሰጥም እናንተ እንደለመዳችሁ ከመጣችሁ ደግሞ አንድ ላይ ሆነን ልካችሁ እናስገባችኋለን ።
@nuale23
@nuale23 16 дней назад
የጌታህን የአሜሪካ ትዕዛዝ ተግባራዊ ታደርጋለህ ለማያውቅሽ ታጠኝ
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 16 дней назад
ሊጥ ስረቅ!
@nebimanentertainment8420
@nebimanentertainment8420 15 дней назад
​@@nuale23 le USA melalakm diplomacy yasfelgal
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 15 дней назад
በጦርነቱም ልክሽን ገብተሽ አሜሪካን ገብታ እትርፋሻለች አሁንም በአሜሪካን ትእዛዝ ትስማማላችሁ ለህዝባችሁ የሚሻለው እሱ ነው !
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 16 дней назад
እኔ ከፈታ ዴይሊ አንተን ብቻ ነው ምሰማው
@EdawBeza
@EdawBeza 16 дней назад
Massinga ignoring the crisis in Oromia & Amhara, ran to TPLF to use it, maybe, against Eritrean to secure Red sea if she can succeed?
@frebmeskel8417
@frebmeskel8417 16 дней назад
አስተያየትህ ጥሩ ነዉ ግን ቅናት ቢጤ ሳይጎበኘህ አልቀረም በመታረቃቸዉ።
@abiybisrat5080
@abiybisrat5080 15 дней назад
Tegaru plse leave as alone go,,,,go
@segededemissie3505
@segededemissie3505 16 дней назад
ትክክል ! እረ ..? ክዚህ ዘመን ስው መስል ...? እንስሳው የተሻለ ይመስላል !
@abduljelile4709
@abduljelile4709 16 дней назад
ሠላም ለሀገሬ
@eyassukidanu6752
@eyassukidanu6752 16 дней назад
መቼም እናንተ ፈታ ዴይሊዎች ሃያ አራት ሰዓት በህዋህት ጉዳይ እንቅልፍ የላችሁም ሚስክኖች!!!!!!
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 16 дней назад
ማሲንጌ ስራ የሉውም እንዴ አንድ ክልል ገብቶ የሚፈተፍተው?
@lidiawondewosen3039
@lidiawondewosen3039 16 дней назад
የትግራይ ፖለቲከኞች በሳል ናቸው
@SaudQ00
@SaudQ00 16 дней назад
😂😂😂
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 12 дней назад
ወይ አሜሪካ ??????
@KirosAbrha-cp1hx
@KirosAbrha-cp1hx 15 дней назад
በድሮንና በታንክ ያልቻላችሁ የትግራይ ህዝብ ኣሁ እርስ ባራሱ ይገዳደላል ብላችሁ ብዙ ተደሰታችሁ፣ ብዙም ያቻላችሁት ለማፋፋም ሰራችሁ፡ ኣሁን ጥረታችሁ ሚና ቀረ ጭሆት ጀመራችሁ፡፡ኣሁን የራሳችሁ ጭንቀት ቻሉ ግብፅ መጣችላችሁ የትግራይ ህዝብ ለዘመናት ሰከላከላት ኖራል ኣሁን ኣበቃላችሁ፣ ትግራይም ሃገር የመሆን እድሏ ይሳካል፣ ሞት ለትግራይ ጠላቶች
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 16 дней назад
ለአሜሪካን ቅኝ ግዛት ስለሆኑ አለቃቸዉ አሜሪካን ስላዘ ዛቸዉ ፈርተዉ ነዉ የዉሸት ነዉ
@meseret6459
@meseret6459 16 дней назад
ምንድን ነው የፈረደችው? የዜና አቅራቢወች ርእስ የሰለቸ ማታለያ እስጠልቶኛል።። ኤጭ
@huluaddis21
@huluaddis21 15 дней назад
መንበረ ሰላማ ???
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 15 дней назад
btw ደብረፅዮን ንግግሩ የትግራይ ጊዚያዊ ኣሰተዳደር ክቡር ኣይተ ጌታቸው ረዳ ብሎ ነው የጀመረው ይህ ማለት እውቅና ሰጥቶታል ማለት ነው ጌታቸውም እንደዚሁ ። የትግራይ ህዝብ ዶሞ ኣሰተዋይ ከመሆኑ የተነሳ ገለልተኛ ነበር ሰራዊቱም(TDF) እንደዚሁ ። ፓለቲከኞቹ ራሳቸው ተጣሉ ህዝቡ ደሞ ሁለቱም ተጠየፋቸው
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 15 дней назад
ሕዝቡበጣም፣ያሳዝናል፣
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 16 дней назад
የመግቢያው ዜና ተመችቶኛል
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 15 дней назад
አዛዥዋ አሜሪካ ናት እኮምነው 😂😂 እነሱ ከ🇺🇸 ትእዛዝ አይወጡም
@Athklte
@Athklte 15 дней назад
አረ የአገራችን ሚድያዎች ስራ አግኝተው ነበር እኮ በነሡ ጉዳይ መፈትፈት እና ምን ይበላችዋል ከተጨባበጡ ህዝብ ትልቅ ስልጣን እንዳለው ኡቁ ይልቅስ እኑሱን የፈለጉትን ቢሉ አሽቀንጥሮ የሚጥል ዝብ እንዳለያውቃሉ ይልቅስ ዘግቡ የራስዋን አሮባት የሠው ታማስላለች አሉ
@tarikuChaka
@tarikuChaka 15 дней назад
ለይምሰል ነው ምክንያቱም መግለጫቸው ከሰማቹት ስድብ አዘል ነው የነበረው
@Mintesfu
@Mintesfu 15 дней назад
They have no difference in their goal and objectives, only differ in strategic and tactical issues.
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 16 дней назад
የልብን ሠርቶ ይቅርበሉኝ ፓለቲካ ለምን በዛ?
@JamalShurabe
@JamalShurabe 15 дней назад
Kerala... Ye eddir turumba bitinafa yishalihal mehayim
@MenteYirga
@MenteYirga 15 дней назад
የምን መንበረ ሰላም ነው የምትለው?
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 15 дней назад
ካሁን ወዲያ ስለ ትግራይ ኣታውሩ ምናቹም ኣይደለችም
@yaredfanta1296
@yaredfanta1296 16 дней назад
እኛ ምን አገባን ጃል
@EmmanuelGodwithme-cs1sw
@EmmanuelGodwithme-cs1sw 16 дней назад
የትግራይ ህዝብ ሱልጡን ህዝብነው ችግሩ ሕወሐትነው እንጂ
@wediweyinking
@wediweyinking 16 дней назад
ትክክል ነህ
@HassenNigus-lc7mp
@HassenNigus-lc7mp 16 дней назад
አይ አሜሪካ ፋኖ እና ብልጽግና የተለያዩ ሀገራት ጦርነት ነዉ እንዴ የሚያደረጉት የማያስታረቃቸው።
@yonasfikre694
@yonasfikre694 16 дней назад
Tigre atimen drama new yeserut shua shua😂😂😂
@wediweyinking
@wediweyinking 16 дней назад
ማን እመን አለህ ገልቱ
@yemaneweldegerim618
@yemaneweldegerim618 15 дней назад
የቆጨህ እርስ በርስ ያልተጨፋጨፉ ነውን??
@super__star6823
@super__star6823 16 дней назад
Boss America told them to do it. Lol
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 15 дней назад
ኣመሪካኮ የትግራይ ሰራዊት ከደብረብርሃን የመለሰች ናት ለናንተ ብላ
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan 15 дней назад
Afu, Afu ,Afuuuuuuuh belu yemitawagu yelem,kefelegachu tebuakesu.
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan 15 дней назад
TPLF'n Federal meche mertot yawkal? Ye America mengist new meriyachew.
@KirosAbrha-cp1hx
@KirosAbrha-cp1hx 15 дней назад
telatoch min yakl yehaht megedadel ytebuk endeneber asaytonal. syamrachu ykeral selam yhonal
@abebaasmare2100
@abebaasmare2100 16 дней назад
Kajet new!!
@ThomasYilima
@ThomasYilima 15 дней назад
ene,enda,tgray,hezb,mewodawe,yelam,slamachu,yibza
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu 15 дней назад
የትግራይ ፓለቲካ የሰዎች ነው እንስሶችማ እስከ ዛሬ እየተናከሳችሁ ነው
@zelalemberhe-ov4ck
@zelalemberhe-ov4ck 16 дней назад
የትግራይ ህዝብ ስልጡን ነው እንደ ህዝብ ልታጠፉን መጥታቹ ተባብረን ነው የመከትናቹ ገና እናብባለን ድል ለትግራይ ውድቀት ለኢትዮጵያ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 16 дней назад
የተተከለ ድንጋይ ህወኃት እንጂ የትግራይ ህዝብማ ምን ተረፈው ሞትና ችጋር ብቻ እንጂ ኤድያ አትመፃደቅብን ወሬኛ ጉራ ብቻ ባዶ ቂጥ
@wediweyinking
@wediweyinking 16 дней назад
ትክክል ነህ
@SaudQ00
@SaudQ00 16 дней назад
😂😂😂😂​@@wediweyinking
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 16 дней назад
4 kelo nawe yalame aba atelfa
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 15 дней назад
አሜሪካ ለምን ትምራችሁዋለች ታድያ ሁል ግዜ ምታዘዝ😂
@user-pf9lp7sm2n
@user-pf9lp7sm2n 16 дней назад
ምነው ሁሉን ነገር ትተው ለወጣቱ ለትግራይ ምሁራን ስልጣኑን በቃን ብለው ቢሰጡ
@hardsg
@hardsg 15 дней назад
And zufan new yalew...ya zufan demo ABIY TEKEMTOBETAL
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 16 дней назад
ከማዕከላዊ ሥልጣን በቄሮዎቻችን ተገርፈው ተባረሩ እንጂ ለትግል ብለው ወደ ቴንቤይን አልወረዱም አታሽቃብጥ።
@wediweyinking
@wediweyinking 16 дней назад
አይ ጋላ ደግሞ 😂😂😂
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf 16 дней назад
This is poor and old narration of this donkis elites of Amhara, tigreans are tigreans not lick ather back words ,poor media, illusionist are faild ,tigray is civilised,state,
@genetyilma7717
@genetyilma7717 16 дней назад
የአሜሪካ አምባሳደር አሁን ነው ጊዜአችን እናንተ ተስማሙ ሶማሌና ግብፅ አንድ ላይ ናቸው እናነተም አብራችኋቸው እንድትሰሩ ብሎ ነው ያስታረቃቸው
@wediweyinking
@wediweyinking 16 дней назад
አይ ገለቱ
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 16 дней назад
ሕወሃት እኮ ሰይጣን ነው።
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 16 дней назад
Atasibut feta dailywoch enante yemitifeligut meleyayet new yih gin befitsum ayihonim Tigray bizu chigir alfalech yih lesua minim ayidekem yetseta haylu minim wegen ayikeyim. Gifa bil huletum sewoch masweged new yemitalu sewoch kenegudletachew yetigray hizb arifew endikemetu engi wedevkitat ayiferdachewim mikniatum ligochu nachew sisasatu tesasitachu new bicha yemilew. Feta dailywoch mastewal yalebachu Tigray ethiopiawi sinelibona endaymeslachu yemitimegnut beYltigray ayihonum befetsum atasibut.
@Befrduam
@Befrduam 15 дней назад
ውሸታቸውን ነው አይጣሉም !!
@negaaraya6811
@negaaraya6811 16 дней назад
ዝኸበርኩም መራሕቲ ወያነን፡ ኣማሓደርቲ ትግራይን፣ ብሃይለስላሴን ብተጋሩን ትባሃል ዝነበረት ቃል ክደግመልኩም እነሆ ስምዕዋ። ሃለሰላሴ፣ ንንግስነት ኢትዮጵያ የሕዲጉ ኣኽሊሉ ምስደፍአ፡ ነቶም ናይ ዝሓለፈ ንግስነቶም ከምልሱ ዝቃለስዎ ዝነበሩን፡ ንግስነት ናትና እንበር ናዓኻስ ኣይምልከተካን እዩ ምስ በልዎን ዝሃቦም መልሲ፣ ኣለን እንጂ ነበርን መቸ ይጠቅማል ክብል እዩ ነቶም ዝነበሮም ንግስነት ክመልሱ ኢሎም ዝቃለስዎ ዝነበሩ ዝምልሰሎም። ብተጋሩ ካኣ ካቭ ነይሩንስ እኒአኒ እዩ ዝበልጽ ካኣ ይብልዋን ይደግምዋን እዮም። ስለዚ ታሪኽ ዝሓለፈ ነገር እዩ። ሕጂ'ኸ ከመይ ትነብር ኣለኻን እዩ'ቲ ኣገዳሲ። ወያነ ክትደግምዎ ትደልዩ የለኹምን እምበር፡ ካብዛ ወያነ ኣብ ኢትዮጵያ ኣብ ስልጣን ዝደየብኩምላን፡ ካብታ ንስርዓት ኤርትራ ክትቅይሩ ኢልኩም ኣብ ኤርትራ ብኣኹም ዝዝወር ስርዓት ክተጅሉ ኢልኩም ምስ ኤርትራ ዝፈተንኩሞ ኲናትን፡ ቀጺሉ ካብ'ታ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ምስተባረርኩም ካኣ፡ ናብ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ክትምለሱ ኢልኩም ምስ ኢትዮጵያን ምስ ኤርትራ'ውን ዝጀመሮ ኲናትን፡ ንወያነን ንህዝቢ ትግራይን ዝበጽሖ ሰፍ ዘይብል ናይ'ቲ ኲናት ምልኽኻምን ልዕሊ 1.5 ሚልዮን ሰራዊትን ህዝቢ ትግራይ'ኮ ኢኹም ኣጥፊእኩሞ። ክሳብ ሕጂ ኣብ ትግራይ ዘሎ ሽግር ካኣ ማንም ዝርእዮን ዝዕዘቦ ዘሎን እዩ። ኣብ ወያነ ዘሎ ዘይሓዊ ሕቡእ ቁስሊ ካኣ ገና ክቕጽልን ክዓብን ኣዩ እምበር ዝሓውስ ኣይምስለንን። ምኽንያቱ ወያነ ብኽፍኣት ተወሊዳ ገና ኣብ ክፍኣት ካኣ ስለዘላን።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 15 дней назад
Ertireawinet hisur meninet hashker tilianawian tegezikum tinbru sereqti kuskusti heruch mendil farketa Deqi Mosoloni 🙀 hashker turkey Deqi graziani....
@redagebre5616
@redagebre5616 16 дней назад
መገም ስንቁዎች ፀረ ሃገርና ህዝብ
@HIIBBOO-PRESS
@HIIBBOO-PRESS 16 дней назад
Ajab
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 16 дней назад
ደብረጽዮን ከበረታ ጌቾን ይበላታል
@FitiwiGere
@FitiwiGere 16 дней назад
ፋሽስቱጰአበይ እኮዐአስቂኝ ነው።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 16 дней назад
በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ ከመሳደብህ በፊት
@JohnTech-z7c
@JohnTech-z7c 14 дней назад
😅
@fy5976
@fy5976 16 дней назад
አሁን እስኪ ስለ እንስሳት ማውራት ምን ያስፈልጋል? መግቢያ አሳምራለሁ ብላችሁ ታስለቻላችሁ
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o 15 дней назад
Are einesu Gegenoche nachew.Ale einji ye Amara bututo sele poletica ye mayaweku
@bereketassefa-lp6mo
@bereketassefa-lp6mo 16 дней назад
sle hzbu smet mnm yegabah aymeslegnm, zmbleh yerash tarik new yawerahew, gze mabaken
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 15 дней назад
ትግራይ ሆይ የሚያዋጣሽ አኢትዮጵያ ነው። አገባሻለሁ ያለው ላያገባሽ ....ይባል የለ!🛑🇪🇹
@samsamsun367
@samsamsun367 9 дней назад
😂😂😂😂 በግድ እኔ መሆን ያለብሽን እመርጣለሁ
@samsamsun367
@samsamsun367 9 дней назад
ገዳያን 😂😂😂
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 16 дней назад
ባክህ ቱቱቱቱቱ ማሚቴን ዝፈን አብጤ ገርብጤደ
@konjosara5547
@konjosara5547 16 дней назад
​THE LAND is for GOD poeple can shar and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 14 дней назад
ምንም አይፈጠርም ወረኛ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 16 дней назад
ወሬ አታብዛ ወደ ነጥቡ ግባ።
@FitiwiGere
@FitiwiGere 16 дней назад
ቆሻሻ 😅😅😅ገ
@kefaleejigu278
@kefaleejigu278 15 дней назад
ተመስገን። ለህዝቡ እረፍት መገኘቱ።
@redagebre5616
@redagebre5616 16 дней назад
ሰይጣን ሰይጣን ለማጥፋትከፈለገ ሁለቱም ይጠፋሉ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 15 дней назад
Yaw Seytanu antenna meselochih nachihu...
Далее