Тёмный

Ethiopia የኢትዮጵያ ቤተ-እስራኤላውያን ታላቁ ትንቢት ተፈፀመ |  

Semonigna ሰሞንኛ
Подписаться 236 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Ethiopia የኢትዮጵያ ቤተ-እስራኤላውያን
ታላቁ ትንቢት ተፈፀመ | #ሰምታችኋል!?

Опубликовано:

 

25 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@hawiroth9237
@hawiroth9237 3 года назад
የኔ ወድም የምድር አሸዋ ናቸው በወለጋ ውስጥ አሉ በአካባቢው ተገልለው በህብረተሰቡ ይኖራሉ ደስየሚለው እራሳቸውን የሚያስተዳድርሩ በግብርና በእጅ ጥበብ ስራ የተባረኩናቸው እግዝብሄር ከነሱ ጋር ይሁን።
@user-ob1st3si5s
@user-ob1st3si5s 2 года назад
አሜን 🇮🇱🇮🇱🙏🙏💗
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇮🇱🇪🇹🙏🙏🙏
@mayatube1107
@mayatube1107 7 месяцев назад
የት ናቸው እባክህ ንገረኝ
@user-yk6xf1cr2d
@user-yk6xf1cr2d Год назад
ፍልስ ያርግህ
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
❤😘
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 8 месяцев назад
አስጠግቶ ያኖረን አማራ ነው።
@breaktube5059
@breaktube5059 Год назад
ወንድሜ ዘገባህ ደስ ይላል ግን ፈላሻ አይደለም ቤተ እስራኤል ወይም የእግዚአብሔር ሀዝብ ይሁዲ ነዉ የምንባለዉ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Месяц назад
ፈላሻ ማለት ገብቶሻል ሀገሩን የለቀቀ ማለት ነው በሰላም ሀገራችሁ ይሰብስባችሁ እንወዳችሗለን።❤
@awekefamily-2264
@awekefamily-2264 Год назад
ውድ ይሰራኤል ❤❤ አንተን የፍልስህ😂😂😂😂
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
😂😭😂😭😂😭😂😭😂😭😂❤️❤️❤️❤️👍👍👍👌🇮🇱🕯️🙏🙏🙏🇮🇱🇪🇹😘
@user-ef8mq7jn7d
@user-ef8mq7jn7d 3 года назад
በመጀመሪያ ፈላሻ የሚለዉ ቃላት እንደአንተ ያሉ ለስም ለማጥፋት የተጠቀሙበት ዘዴዎች ነዉ በጥሩ አማረኛዉ ቤተ እስራኤላውያን ነው የሚባሉ እና ቃላትህን አስተካክሉ ለእየአንዳንዱ ጎሳ የተሰጡ ስሞች እያየነዉ ነዉ በምን አይነት ደረጃ አገሪቱ እንደምትመራ ይህን ሀጉል ቃላት አስወግዱ በአለማችን አሁን ሁሉም ስደተኛ ነዉ በትዉልድ ቦታ ማንም አይኖርም?
@martamngstu800
@martamngstu800 3 года назад
ቤት አማራእሥራኤል ኑርልን
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
🥰🥰🥰❤️❤️🙏🙏🙏🇮🇱🇪🇹🕯️🕯️🕯️
@yonihabesha7081
@yonihabesha7081 3 года назад
ፈላሻ ከምትል ቤተ እስራኤላውያን አትልም
@moshezamana6456
@moshezamana6456 3 года назад
ያፍልስህ እሚፈልስ
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🇮🇱🙏🇮🇱🙏🇮🇱🙏🇮🇱🇪🇹🙏🙏🙏👍👍👍🇪🇹🇸🇦
@jerusalem369
@jerusalem369 3 года назад
ወንደሜ ቤተእስራኤላውያን ነው ምንባለው። በዚሁ አጋጣሚ ኢትዮጵያውያን ለብዙ ዘመናት የደበቁትን ታላቅ ታሪክ እና እውነት ልንገር አንተ ክብራችንን ዝቅ ያደረክ መስሎህ በንቀት ፈላሻ ብትለንም ዛሬ ኢትዮጵያውያን የምትኩራሩባቸውን አክሱም፣ ላሊበላ፣ ፋሲል ግንብ፣ ጣና ውስጥ ያሉትን ገዳማትን የመሰረቱ፣አንኮበር ቤተመንግስት፣እንጦጦ የም/ ቤተ መንግስት እና ቤተመንግስቱን ተከትሎ አዲስ አበባን ለመመስረት የተሰሩ ቤቶችን የሰሩት ቤተ እስራውያን እነደሆኑ እውነተኛ የታሪክ ፀሀፊዎች ፀፈውታል እሄን እውነት ማረጋገጥ ከፈለክ አዲስ አባባ ሙዚየም ሂድና ጠይቀህ ተረዳ።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 года назад
ፈላሻዎች ናቸው ስማቸው ሀገራቸውን የካዱ ናቸው
@hftfgdffhgftft5358
@hftfgdffhgftft5358 3 года назад
አሚራ ክርሥቲያንሥ ከየት መጣ እሥቲ ንገሩኝ
@user-oj2qd6kq6m
@user-oj2qd6kq6m 3 года назад
እኔ ምልህ መቸነው አንተስ ሀገርክን ምትገባው አናትህ ይፍለስ
@user-fl6dl3td4z
@user-fl6dl3td4z 3 года назад
እንደዚ አይነት ማይሞች ናቸው'ኮ የሶስት ሺ አመት ታሪክ ያላትን ሐገር ያለም መጨረሻ ያደረጓት።ቀሽም በይው
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 3 года назад
ቤት እስራኤል ነው የሚባለው ፈላሻ የሚለውን የኢትዮጵያ ህዝብ አይሁዶችን ለማጥላላት ብለው ሲጠቀሙበት የነበር ነወሸ በሰለጠነ ዘመን እንደአላዋቂ ስታወራ አለማፈርህ
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 года назад
ቤተ እስራኤ ነው ሚባለው አስተካክል
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
felasha new yemebalut !!!!!!
@nigistyeshigeta3472
@nigistyeshigeta3472 3 года назад
የሚፈልስ ነገር ይፍለስብህ የምታውጣውን ቃል ምረጥ
@monegoncco
@monegoncco Месяц назад
🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 3 года назад
ምን አይነት ውሸታም ነህ? እንዴት ያልተጻፈ ታነባለህ? ለቤተ እሥራኤላውያን "ሀገር የጋራ ሀይማኖት የግል ነው" ያሉት እምዬ ምንሊክ እንጦጦን ቤተ መንግሥትና ማርያም ቤተ ክርስቲያንን ያነፁት ከጎንደር የእጅ ጥበበኞች ብለው ባስመጧቸው ቤተ እሥራኤላውያን ምክንያት ነው፤ አሰሪዎቹ ሲያሰቃዩአቸውና አርብና ቅዳሜ ሰንበትን በግድ ሲያሰሯቸው፣ አንድ ቀን አመጽ አድርገው አንሰራም ማለታቸውን እምዬ ሰምተው ሲጠዩቋቸው፣ እኛ ከአርብ ከስአት በኋላ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ፀሀይ እስክትጠልምና ለአይን እስኪይዝ ምንም ስራ አንሰራም፡ ፀሎትና የበሰለ ብቻ ተሰብስበን መብላት ነው ብለው ሲነግሯቸው፤ እንዲያውም አርብም እንዳይሰሩ ብለው ስራ ይገቡ የነበር ከሰኞ እስከ ሀሙስ ድረስ ሆነ። (ይህን አያቴ ልጅ እያለሁ ትነግረኝ ነበር፣ ከሄዱት 2ቱ የእናቷ ወንድሞች ከነሚስቶቻቸውና ህፃናት ልጆቻቸው ነበሩ። ሞረቴ ከሚባለው ነበር የሰፈሩት) የሀይለስላሴ ዘመን እጅግ በጣም መጥፎ የነበረበት፣ ከርስት የተፈናቀልንበት፣ ፈላሻ፣ ካይላ ተብለን የተሳደድንበት፣ ... በእደ ጥበብ እውቀታችን የተናቅንበት የሰቆቃ ጊዜ ነበር። እነዚህ ፈለስ ሙራም እራሳቸውን ለመሰወር ክርስትና ቅድመ አያቶቻቸው የገቡ ናቸው። በደርግ ጊዜ ሀይማኖታችን፣ ማንነታችን፣ መሬት ላራሹ የተቀበልንበት፣ እኩል በእውቀታችን ሥልጣንና ስራ የያዝንበት፣ በገበሬ፡ በቀበሌ፡ በወጣቶች፡ በሴቶች አመራርና ፍርድ ሸንጎ የነበርንበት ፈላሻ ካይላ የሚል የሚቀጣበት ተከባብረን እኩል የነበርንበት ነው። የወጣነው እነ ህውሃት፡ ሽአብያ፡.... ገበሬውን ሲያስቸግሩና መንጌም ኢምፔሪያሊዚምና ጽዮናዊነትን በየአደባባዩ ያወግዝ ስለነበር፣ እሥራኤል ስለ ቤተ እሥራኤላውያኑ ፈርታ ህዝቧን በህቡዕ በመቀስቀስ አነሳስታን ወጣን እንጅ ርሀብ በጎንደር አልነበረም።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 года назад
ፈላሻዎች ናቸው ስማቸው ሀገራቸውን የካዱ ናቸው
@user-rp6wx9zt2x
@user-rp6wx9zt2x 3 года назад
ትክክልይክአናቱይፍለስና
@user-xy9mj3mf1l
@user-xy9mj3mf1l 3 года назад
ምድረ ቅማላም እናንትስ አረብ አገር ለግርድና ፓንት እና ካልሲ ልማጠብና የአረብ ልጅ ለማሳድግና የቤት ቆሻሻ ለማፅዳት በደላላ ተሺጣችሁ ፈልሳችሁ አደል ምትሄዱ ሂዳችሁም አያምርባችሁ ወይ በመስኮት ትውረወራላችሁ አለዛም ባዶ እጃችሁን ትመለሳላችሁ።ከዛም ዩትብ ላይ እያልቀሳችሀ የድርሱልኝ ጥሪ ታውጃላችሁ እነሱስ ቢሰደዱም ቅድስት እየሩሳሌም ነው
@kaleyegecheye2708
@kaleyegecheye2708 3 года назад
ሰደባችሁትም መረቃችሁትም ለእሱ ኮሜንቱን ከፍ ታደርጉለታላችሁ ለምን እንሰዳደባለን እኛ እኮ ወንድማማቾች ነን
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 года назад
@@user-xy9mj3mf1l ዝም አትላቸዉም ምድር ቅማላም አርብን ሠዉ ብለዉም በሞታቸዉ ቆርጠዉ ይሠደዳሉ እንኳን በገዛ አገራችሁ ኢትዮጵያ ብትሠደዱ ብትመጡ አገራችሁ ነዉ እኔሥ እሥራኤላዉያን ሥወድ ኡፍ ከልቤ ነዉ አብርዉኝም ሥላደጉ መርሣት ከብዶኛል
@workualeme5852
@workualeme5852 9 месяцев назад
Eshi bete Isreal ❤I love you my people
@amanueltak2886
@amanueltak2886 3 года назад
ፈላሻ ያንተ አያቶች እኛን ለማቆሸሽ የሰጡን ሥም ነው። ቤተ እስራኤል ነው ሥማችን።
@Sm-xo7gm
@Sm-xo7gm 3 года назад
Endet😂
@allahhoytagashiadrgen4159
@allahhoytagashiadrgen4159 3 года назад
Kkkkkkkkkkk
@allahhoytagashiadrgen4159
@allahhoytagashiadrgen4159 3 года назад
Hidu ahun kagerachn wtu eskahun yalehisab beselam nerchhu yayhud keyr yelewm sherji eskezarem yenerachhut ena hunen enat seytanoch dem wedadoch ybeqachhul uduna ezaw yeflstimochn heger yena newyalechhu htanatnn yegedelachhu enate nurubt yeallah frd meto mamlecha esktatu drs uidu enesuw gar Allah ydrslechew ena Yeayhud keyyyr yelewm yalut andena yehymanot meteheftoch yemimesekrut sihun lelanaw alem. yemimsekrew new chkaneyachhun Aremenenetachhun tekolachhun yamegst ayto ayhuduch menor yelebachewm blo adeye mesara tlo satefachhu beyageru tebetatenachhu flstnm astegachachhu ahun enasa weresachhu mewresu qerta bagera beselam atnerim blachhu yhw alemn gud yasbalachhu new ena enatem datadgu ye Ethiopiaya hegr alemadeg yzachhu eji yabagzachhu yenanat enwersalen blachhu Ethiopiayan bafenaqelechhu neber mdre yehud yetesebasebachhu
@amanueltak2886
@amanueltak2886 3 года назад
@@allahhoytagashiadrgen4159 anchi wede Saudi memeles tchiyalesh 😂
@Sm-xo7gm
@Sm-xo7gm 3 года назад
@@allahhoytagashiadrgen4159 ay egha sanon emnewtaw enante nachu astawes somale afar oromia wollo benishangul Ena harar yman ager endhone 😏 were abzalew setel endatfnakel bmaykldew atkld
@workualeme5852
@workualeme5852 9 месяцев назад
Amen ❤
@yonas9448
@yonas9448 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏
@travelist3755
@travelist3755 3 года назад
ፈላሻ ከምትላቸው ይልቅ ነገደ ዳን ፣ወይም የኢትዮጵያውን አይሁድ ፣ወይም ደግሞ በልዩ መጠሪያ ሰማቸው ቤተ እሰራኤላዊያን ፣ብለህ ዘገባውን ብትገልፅ ለወደፊት ላሳስብህ እፈልጋለሁ!!!!
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g 3 года назад
አባቶቻችን ሲያወጉ ስሰማ በሰንበተ ቅዳሜ መንግስት መሬት ሊየከፍፉል ህዝቡን ጠራ ይባላል፣ቤተ ይስራኤሎች ሰንበት ነው በሰንበት ቀን አንንቀሳቀስም ብለው ሳይሄዱ ቀሩ ይባላል፣ስላሞች ደግሞ ቡና አፍልተው እንበርክ እያሉ ሳይሄዱ ቀሩ ይባላል፣ማን ቀረ ክርስቲያኖች ፣ ብቻ መሬትን ተቀበሉ፣ መሬት በክርስቲያን እጅ ብቻ ሆነ፣ ቤተ እስራኤሎች ሰንበት ነው ብለው መሬት ሳይቀበሉ ስለቀሩ እርስት የላችሁ ፈለሳችሁ ከሚል የመጣ ቃላት ነው ፈላሻ ማለት ከላይ እንደዘረዘርኩት በመሬት በርስት የተነሳ ነው
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 3 года назад
ayihud.... ethi.. wust edeminoru gena zare aweku ayigerimim.....
@alazar2263
@alazar2263 3 года назад
💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
ሰው ሀገሩን ክዶ ለማያውቀው ሀገር ከሄደ ለኔ ስማቸው ከሀዲ ብቻ ነው
@user-xy9mj3mf1l
@user-xy9mj3mf1l 3 года назад
አይባልም ማርየ ስቶች አሉ ለእጀራ ብለው ሚሰደዱ
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
@@user-xy9mj3mf1l አይ እኔ ሀገሬ አደለም ኢትዮጵያዊ አደለሁም ብሎ የሄደን ነው ያልኩት ለስራ የሄደማ ሁሌም ኢትዮጽያዊ ነው እያወራሁ ያለሁት ይሁዳውያን ነን ኢትዮጵያዊ አደለንም ብለው ለሚሄዱት ነው ተግባባን
@Sm-xo7gm
@Sm-xo7gm 3 года назад
@@rahelamen7300 tekekl
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 года назад
ሥርአት ይኑርሽ የመጡበት አገራቸዉ ነዉ የሚሄዱበትም አገራቸዉ ነዉ ኢትዮጵያን አምኖ የመጣ ፈጣሪ ሢያሣካለት ወደ ሚፈልገዉ መሄድ መብታቸዉ ነዉ እነሡ ኑ ተብለዉ በክብር ሥንቶቻችሁ ነዉ በአርብ ሀገር ሙቅ ዉኃ እየተደፋብሽ የምትኖሪ ይህ ጠፋችሁ ኑሮን ለማሻሻል ነዉ አደል? የቤተ እሥራኤላዊያንም ኑሮ አቸዉን ለማሻሻል በክብር ሢጠሩ መሄድ ኢትዮጵያን መካድ አደለም ቤተ እሥራኤላዊያንሥ ይሁን ሁሉ ዘመን ሢኖሩ እየተሠቃ በኢትዮጵያ ከልባቸዉ ሣትወጣ በእጅ ሥራቸዉ ብቻ ለኢትዮጵያ ዋጋ የከፈሉ ናቸዉ ካወቃችሁት እሄን እየመርራችሁም ዋጡት ሀቅ ሥለሆነ
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
እኔ በበኩሌ ኢትዮጵያን የማይፈልግ ማንኛውም ሰው ውልቅ ይበልልን እኛ ሰላም ብቻ ነው ምን ፈልገው
@alexanderyemane4557
@alexanderyemane4557 3 года назад
Rahel adl semesh? ya demo ye ayhud (jews) Name new :: first change your name .anchi new yale menentsh yemtnori::☺☺
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
@@alexanderyemane4557 ተሳስተሻል እህት ይሄ የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ነው መፅሀፍ ቅዱስ ደሞ የሁሉም ነው በዚህ አትሸወጂ ሲቀጥል ኢትዮጵያን ያልፈለገ መሄድ ይችላል ያልኩት እውነቴን ነው ማንም ቢሆን ኢትዮጵያዊ አደለሁም ብሎ ካመነ ማንም ሊያስገድደው አይችልም ተግባባን
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
yehedu !!!! ye Ethiopian le Ethiopia ye Ezraelin le Ezrael !!!! yehedu abo !
@atalay1437
@atalay1437 Год назад
አናትህ ይፍረስ ቤተ እስራኤል ነው የሚባል
@icecrack3749
@icecrack3749 3 года назад
arif akerareb nw berta
@kdestmusickdestmusic7717
@kdestmusickdestmusic7717 3 года назад
አተ ደቆሮ ፣ ፈላሻ ቃላቱን ብታውቀው ፣አታወራም ነው ፣
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 3 года назад
ምን ማለት ነው ግን
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x 8 месяцев назад
ዝበይይ አይሁድ ሲነቃ እንዲነው😅😅
@AbiyuNardos
@AbiyuNardos 2 месяца назад
በአገረ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ኦሞናዴ ወረዳ ቦነያ ቀበሌ ዉስጥና አሰንዳቦ ከተማ ቤተእስረሠኤላዊን ዬገኛሉና በምን መልኩ ወደ ቀደምት አገራቸዉ ወደ እስረሠኤል መመለሰ ይችላሉ
@hananmelese8821
@hananmelese8821 3 года назад
Betaserahel new.abet materba
@gsgshsb4170
@gsgshsb4170 3 года назад
ምን ለመለት ነው
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 3 года назад
ለከ ጉንደር ፈለሽየ የሁድይነቸው
@Fantayabebe4782
@Fantayabebe4782 3 года назад
Awoooo,chiger ale?
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 3 года назад
ለዛ ነው እኮ ጎንደር ላይ ሙስሊምና ክርስቲያን የሚጋጩት
@user-rj7xg9yy2d
@user-rj7xg9yy2d Год назад
​@@user-sw5ge1jl6kጎንደር ይኖሩ ነበር እጂ የጎንደር ህዝብ ፈላሻ አይድለም ከኛ ሰፈረ በጣም ብዙ ነበሩ አሁን ሂዳዋል
@markossium6533
@markossium6533 3 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን ዝርዝር አርግተህ ስለሕትነግረን
@abiyneway2249
@abiyneway2249 3 года назад
ወደ ኢትዮጵያውያ የሚመለሱበት ግዜ ቅርብ ይሆናል ኢትዮጵያውያ የብርሃን አብዬት ይዛለች
@awekefamily-2264
@awekefamily-2264 Год назад
አንች ትመጭ ይሆናል ተራሽ ተብቂ😂😂😂😂😂😂
@user-px2kp1bf6o
@user-px2kp1bf6o 3 года назад
ምንአይነትእርኩስነህማውራትከፈለክእውነትእናየሚጠቅአውራየራስህንጥላቻየፍልስፍናቱልቱላአኽ
@AbrihamTemesgen-xs6cd
@AbrihamTemesgen-xs6cd Год назад
ያፍልስህ ሲጀመር ቤት እስራኤል ነው የሚባሉት ፍልስ
@mengashagedamo3153
@mengashagedamo3153 3 года назад
የውሸት ዘገባ በመጀመሪየታሪክን በደንብ ተማር
@user-gu2gy5vp5d
@user-gu2gy5vp5d 2 года назад
ተበዳ ውይም ተበጂ እሱን ያመተቻት ሞረሉም አቅሙም ዬለሀም
@user-gz4hh6us7x
@user-gz4hh6us7x 3 года назад
ፍላሻው እማ ቀን ወጣለት
@workualeme5852
@workualeme5852 9 месяцев назад
Sorry it is just name please stop sending hate for the same people iam talking about amahara i love bete esrale
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 года назад
ፈላሻ ባለጌ ቤተ እሥራኤል ነው የሚባል።
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x 8 месяцев назад
አይሁድነው የምትባሉት😅😅😅
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 года назад
በእናታችሁ ዝም ብለህ ከምትዘባርቅ ሰሥለ ቤተ እሥራኤላዊያን በሚዲያ ጋብዘኝ እና ሥለ እዉነተኛ ታሪክነታቸዉ ልጅም ብሆን የታሪክ ተማሪ ነኝ ላሥርዳህ አለዚያ የዉሸት ታሪክ አትልቀቅብን Plsace
@mikiderosi720
@mikiderosi720 3 года назад
ናላህ ይፋላስ ቆሻሻ ቤት የእስራኤል አትልም አንተ ሀይማኖት የለሺ
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 3 года назад
ሻንቅላ ነው ይሚለው
@user-in9vg8sp6x
@user-in9vg8sp6x 3 года назад
ሳባ የሳባ ንግስት እንጂ የኢትዮጵያ አደለችም ዝም ብለህ አትቀባጥር መጀመርያ መፀሐፍ ቅዱስን አንብብ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 года назад
Esrael lersua tekm new yemtewesdachew. Le tornet genbar kedem eyderegech techersachewalech. Letornet yewahochu ye hagere sewoch eyehedu yalkalu.
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x 8 месяцев назад
አማራ አይሁድድድ😅😅😅😅😅 ጌታሆይይ የክርስቶስ ጠላት ናቹ ለካ😅😅😅 እናተንብሎ ክርስቲያን ለካ ህዙ ከናተ መገንጠል የሚፋልጉት ብሔሮች ለዚነው አይይይይ ፋጣሪዬዬዬ ጌታዬዬ ሆይ ለይተህ ምታ😢😢😢🙏
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 Год назад
አናትህ ይፍለስ እሽ
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇮🇱🇪🇹🙏🙏🙏
@surafeltegenge164
@surafeltegenge164 3 года назад
Stupid bemegemera mn endemrawera takaleh? Dedev felasha aybalim
@eyerusalemmuluken1541
@eyerusalemmuluken1541 3 года назад
ይሄንን መረጃ ከየት ነው ያገኘከው?
@awekefamily-2264
@awekefamily-2264 Год назад
እኮ
@db5173
@db5173 3 года назад
אנטח פלס טבל...בית ישראל
@fatamahabeb473
@fatamahabeb473 3 года назад
🇵🇸🇵🇸❤️❤️ Allahuma Ansar Felstini 🤲🤲💪 🦶🦶🤮🤮 🇮🇱🇮🇱👎❌
@user-xy9mj3mf1l
@user-xy9mj3mf1l 3 года назад
ተበዱ ምድረ ቆሻሻ
@selamselam805
@selamselam805 3 года назад
Mengedun yaknalachew
@etarzeynuetarzeynu978
@etarzeynuetarzeynu978 3 года назад
ወዶ ባርነት ይልሐል ይሕ ነው
@user-gt1cb4sg5p
@user-gt1cb4sg5p Год назад
ፍላሻ ማለትም ስድብና አይድለም እሺ ጥሩ ዘገባ ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x 8 месяцев назад
አይሁድ እኮናቹ😅😅😅 መጤ😅😅
@-lastatube
@-lastatube 3 года назад
አንድ ህዝብ ወይም ሰው ሀገሩን ትቶ ፈልሶ ወደ ሌላ ሀገር ከሄደ ፈላሻ ነው ስሙ ታዳ ምነው ማመስገን ስትችሉ መሳደባችሁ ?
@ketemawkefale5568
@ketemawkefale5568 Год назад
ተክክል አደለህም
@ashulove6816
@ashulove6816 3 года назад
ፍልስ ያርግህ 😡
@bilalfamily769
@bilalfamily769 3 года назад
Ayeee politek zebrekrku gebaw Israel Wetader sasfelgat ethiopia yalut felashawoch yimelesu new metlow
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x 8 месяцев назад
ክክክክ በቃ አማራ እንደቃ የሚሸጡናቸው ማለት ነው😮😮😅😅😅 አይሁዶችም ናቸው😅😅😅 ከሀዲ ለዛነው ሀገር የሚያፋርሱት😅😅😅😅
@yonastemro-ru5dv
@yonastemro-ru5dv 9 месяцев назад
😂😂😂ፈላሻ አለ😂😂😂😂😂ያፍልስህ😂😂😂😂
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
👌👌👌👌❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇮🇱❤️🇮🇱❤️🇮🇱❤️🇮🇱🙏🙏🙏
@user-oj2qd6kq6m
@user-oj2qd6kq6m 3 года назад
ቅናት ቅናት አንተ ስላም መሆን አብህ
@abm1344
@abm1344 3 года назад
ምኑን ነው። ፈላሻ የሚመስሉት?ለምን እስራኤልን አልመሰሉም?አይ እስራኤል ሌላስ ቦታ የለሽም ይሆን?
@ermiyasabebe9740
@ermiyasabebe9740 3 года назад
ye Israel negad wode tesfachew medir (egziabher wodesatachew ) medir memalas ye EYESUS KIRSTOS memicha mekarabu melikit nw neku nesaha enegiba lemitefa alem bicha ansera zelalamawiwun enasib
@ermiyasabebe9740
@ermiyasabebe9740 3 года назад
belasitua setakotakut yane niku belonalina wode adagnachin enemelas
@adanewolde4619
@adanewolde4619 3 года назад
እባካችሁ በትግራይ ያሉትንም አስቡአቸው።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 года назад
ፈላሻዎች ናቸው ስማቸው ሀገራቸውን የካዱ ናቸው ፍልስጤማውያን ለመግደል ነው የሚሄዱት ነዚ አገር ፈላሻዎች
@user-oo4yd9iu4b
@user-oo4yd9iu4b 3 года назад
ፍልስ ያድርግህ ደደብ ደቆሮ በእውነት የተማርህ መስሎኝ አድናቂህ ነበርኩኝ ለካስ ደቆሮ ነበርህ ላስተምርህ ቤተ እስራኤላዊ ነው ሚባላው
@yonasdesta5088
@yonasdesta5088 3 года назад
Felasha Felasha period
@user-xy9mj3mf1l
@user-xy9mj3mf1l 3 года назад
አዎ ገና ምን አይትሺ እነዚህን የአለም ነቀርሳ ከምድረገፅ አጥፍትን አለምን ሰላም ምናረግት እኛ ፈላሻወች ነን በቀርብ ቀን ደግሞ እናንተን ወደመጣችሁብት እንመልሳችሁና ኢቶጲያ ነፃ ትሆናልች መድረሻ ቢስ ሁላ
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 3 года назад
@@user-oo4yd9iu4b ፋላሻ ሌቦች ከሀድ ስይጣን ናችሁ አላህ ያጥፋችሁ መጥፋችሁ ቅርብ ነው 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 3 года назад
@@user-xy9mj3mf1l ሲያምርህ ይቅር እንካን እናንተ አፄ ዩሀኒስም አልተሳካለትም የኢትዩጽያ ሙስሊም እደ ፋላስጤም ድንጋይ የታጠቀ መስለህ አመዳም እኛ ወሎ ሙስሊሞች ብቻ በቂ ነን ለናንተ አጠፋለሁ ስትል ትጠፋለህ አትልፋ እንካን ኢትዩጽያን እስራኤልም ነፄ አላወጣችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@byenagash8643
@byenagash8643 3 года назад
ፍልሥ ትበል። እናት የምትናገውሁሉ ምንም። እውነት የለም። ታሥቅ አለህ። ደደብ
@grmayberhe8752
@grmayberhe8752 3 года назад
Wendime filasha ayibalm bet israeloch new mibalu
@icecrack3749
@icecrack3749 3 года назад
felasha and bete esrael are the same
@user-ri9ub8iq5z
@user-ri9ub8iq5z 3 года назад
አንተ መጥፎ ዘረኛ ደደብ ዘርህ ፍልስ ይበል ምክንያቱ ከአንተ ዘንድ ምንም ዓይነት ጥሩ ዘር አይገኝም ፡ ገና ጥሬ ነህ አይፈረድብህ ትክክለኛ የአማረኛ ስም እንኳ መጥራት ወይንም ማንበብ አልቻልክም ። ዘገባ ሲዘገብ እንደ የቡና ወሬ አለመሆኑን ጠንቅቀህ እወቅ *ጅላጅል መሳይ ነህ*
@happy8home
@happy8home 3 года назад
Crazy you don't know nothing. If you don't know something don't talk
@salusalutilor9121
@salusalutilor9121 Год назад
ለምን ጥቁር ሆኑ
@fouzsur7435
@fouzsur7435 3 года назад
ወሬ....
@user-ym5cl1ph7y
@user-ym5cl1ph7y 3 года назад
አሺቃባጭ ቀብጣራ
@eyayawgela2452
@eyayawgela2452 Год назад
ፍልስ ያድርግህ አንተ ሞኝ ነህ
@habtetezera7601
@habtetezera7601 3 года назад
አንተ ደደብ ሰለ እስራኤል ምን ታዉቃለህ ምትለፈልፍ
@temesgentemuu3179
@temesgentemuu3179 3 года назад
አናትህ ይፈረስ ምን ማለት ነው ፈላሻ ይስራኤልነትን ብትፈልግ አታገኘውም ቅምጣም
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 3 года назад
🤣🤣🤣🤣
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 3 года назад
ሽክላ ስሪ ወይም ሻንቅላ ማለት ነው
@m0549785818
@m0549785818 3 года назад
ደደብ ታሪክ ስለማታውቅ ነው እንጂ ብታውቅ ፈላሻ አትልም ለማንኛውም አለቅህም የትም አታመልጠኝም
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 года назад
ፈላሻዎች ናቸው ስማቸው ሀገራቸውን የካዱ ናቸው
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
ሀገር ጥለው ከሄዱ ከሀዲ ናቸው ለኔ በቃ ።
@user-xy9mj3mf1l
@user-xy9mj3mf1l 3 года назад
@@oneethoipan9565 ደቆሮ ስላም እንት ምታውቅና
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Год назад
ጉረኛ
@abrahamerduno327
@abrahamerduno327 5 месяцев назад
ይብዙ ይዉረሱ ይስፋፉ እስራኤል ትባረክ
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 3 года назад
ትረካውን: ዝብርቅርቅ: የሚያደርገው: ትረካው: ውስጥ: የሚገኘውን: መዛባት: እንድገልጽላችሁ: ይፈቀድልኝ:: ይኸውም:--- በጥንቱ: ዘመን: የኢት. ግዛት: አብላጫ: አፍሪካን: ጨምሮ: መላ: ሚድል: ኢስት: የመን, እስከ: ሕንድ: ውቅያኖስ: ያካትት: ስለነበር:-- በአዲሱ: ካርታ: የድሮን: ታሪክ: ስንዘግብ: ቁምነገሩ: ይዘባረቅብናል:: 🙏🙏🙏from Ethiopian
@husseinhassen263
@husseinhassen263 3 года назад
በፍላጎት የሚሸጥ ሕዝብ ሻጭ ...አምባሳደር ካሳ ከበደ ሂሳብ ተቀባይ መለስ ዜናዊ::
@asterteshome8993
@asterteshome8993 3 года назад
አመዳም ያፍልሰህ
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g 3 года назад
አቅራቢው ምን ያድርግ ብለሽ ነው የነበረ የማሸማቀቂያ ስማችን ስለነበረ ከትውልድ ወደ ትውልድ ያስተላለፉት ስለሆነ አቅራቢው ጥፋተኛ አይደለም
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w Год назад
ፍልስ በል አፈዘራፍ ነህ
@danieladen7217
@danieladen7217 8 месяцев назад
እናትህ ትፍለስ ፈሳም
@kdestmusickdestmusic7717
@kdestmusickdestmusic7717 3 года назад
እየሱስ ቆርጦ ይጣልህ ፣ለምን እውሸት ታወራለህ ፣አርፈህ ተቀመጥ ፣ አልሻኝም ካልክ ሰው ልኬ ነው የማወርድህ ፣ደንቆሮ አማራ
@yematateshome713
@yematateshome713 3 года назад
እኔ በበኩሌ ቤር ተኮር ንግግር አይመቸኝም አማራን ኦሮሞንም እስራኤልንም ሌላውን ያለም ህዝብም የፈጠረው እግዚአብሄር ነውአማራ ደንቆሮ ማለታችሁ ትክክል አደለም ሀሳብን በነጻነት መጋለፅን እደግፋለሁ ግ ስድብ ምንድ ነው ለዚያውም ብሄር ተኮር
@GR-yq4jl
@GR-yq4jl 3 года назад
ውርንጭላ ጋላ መጀመሪያ በአማረኛ ስም እንደት እንደሚጠራ አጣርተህ እንብብ:: እኛ ፈላሻ የተባልነው በዲቃላው እግዚአብሔር በፈጠረው አናምንም ስላልን ነው ተማር::
@hughoxmaul7836
@hughoxmaul7836 3 года назад
GK ቤተ እስራኤላውያን ከሌላው የእስራኤል ህዝብ ጋር ከሀይማኖት ውጪ በምንድን ነው የምትገናኝበትን መንገድ ብትገልጽን በጣም ስለሚገርም ነው thank you
@BurtiFan
@BurtiFan Год назад
አፈር ያሰበላህ ቆሻሻ እዉነትም ፈላሻ ለማኝ ባለጅ ነህ እሸ ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@yaredhabte4724
@yaredhabte4724 3 года назад
ባንዳ ወይም pre mix ምንም ቢሁን የትውልድ ቤትአቹን የኢትዮጵያን ክብር ነክታቹ ያሳዝናል ውዳቂ ቆሻሻ ተመልሳቹ እዳትመጡ ይስፋናል ፈላሻ ያንስባችሁል የክብር ስም ነው
@temesgentesema4364
@temesgentesema4364 3 года назад
ፕኒና ታምኖ እሸቴ ለማለት በሱ ቤት መሰልጠኑ አሪፍ መሆኑ ነው
@fatamahabeb473
@fatamahabeb473 3 года назад
Ethiopia Diqala Imataa Gadhee tana of kesa qabdii Gad male ol jedhu dhabdeee edaa Umtaa tiyaa male ta nama benee 🤮🇮🇱👎
Далее
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 369 тыс.
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 1,4 млн
Threat Warning | Christian World News - July 26, 2024
22:30
ARMENIA-AZERBAIJAN | Ending their Conflict?
14:11
Просмотров 35 тыс.