Тёмный

Ethiopia: የጆሮ ኢንፌክሽን በአዋቂዎችና በህፃናት | Ear Infections on adult and kids 

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
Подписаться 414 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Ethiopia: Ear Infections on adult and kids
on this video nuro bezede explains
what is the Causes, Symptoms, and Diagnosis of Ear Infections on adult and kids?An ear infection occurs when a bacterial or viral infection affects the middle ear - the sections of your ear just behind the eardrum. Ear infections can be painful because of inflammation and fluid build-up in the middle ear
Videos uploaded at Nuro beZede are copyright protected. Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow Our Facebook Page: / nurobezedeofficial
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro be Zede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@BedadaMuleta
@BedadaMuleta 12 дней назад
ዶክተር የመሀለኛ ጆሮየን እንዴ ትል የምመስል ይርመሰመሳል ግን ምንም ዓይነት ትል የለውም ስታይ ንፁ ነዉ ምን ይመኩሩኛል ለቭድዬ አመሠግናለሁ
@AyelWosan
@AyelWosan 12 дней назад
አገሬልጆች በሠደት ያላችሁ አላህ ክክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ እኔም ጅሮየን መስማት አልቻልኩም ሲጅምረኘ አዱን ነበረ አሁን ሁለቱንም ዘጋኘ ሀኪቤት ብሄድም ውስጡ ምንም የለውም አሎ ምንሻለኛል ፌታሚን ኪኒን ስጡኘ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy 5 месяцев назад
እናመሠግናለን
@etsepatossime8706
@etsepatossime8706 4 года назад
የጆሮ ጩህት በህክሞና መዳን የሚቻልበት መንግድ ምንድን ነው።
@بنتالدار-ر8و
@بنتالدار-ر8و 6 лет назад
እባክህን ወንድሜ እረዳን እኔ ከና ህፃን እያለው ይመግልብኝ ነበር እናም ትንሽ ከፍ ስል ወደ እክምና ሄድኩ ውስጥ የሚጨመር መድሃንት ሰጡን እና ምግሉ አላቆመም በድጋሜ ሄድኩ ምግሉ መመርመር አለበት አሉኝ እናም ሳላስበው ወደ አረብ አገር መጣው እናም በአውን ሰአት መስማት እያቃተኝ ነው ግን ውስጡ ምንም ነገር አልጨምርም አንዳንዴ ውሀ የተደፈነውን እዲከፍትልኝ ብዬ እጨምራለው አንዱን ብቻ አይደለም ሁለቱንም ነው እባክን እርዳን አውን በአለውበት ሰአት እያመመኝ ነው እናም መፍትሄ ንገረኝ
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 5 лет назад
ውዴ እኔም ልጅ እያለሁ ቤተሰቦቼ ያልወሰዱቢኝ ቦታ አልነበረም የባህል መድሃኒት ሁሉ ሞክራለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም እየቆየ ይመግላል የሚመግለው ግራየ ነው በግራየ ስልክ ማውራት አልችልም ብዙም አይሰማልኝ
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 3 года назад
አሁነው ፅሁፍሽን ያየሁት ውሀ አታሥገቢ የኔም እዳችእየመገለ አሁን ድምፅአውጥቶ ሀኪምሂጀ መታጠብአይችልም አመልያነው አሉኝ ዉሀበጭራሽ እዳታሥነኪነው ያሉኝ
@fatumaali9565
@fatumaali9565 3 года назад
ውዶቸ ፈጣሪ አፊያችንን ይመልሥልን በሰው ሀገር ላይ ተሠቃየን የሚመግልባችሁ ሠወች ውሀ ፈፅሞ አታሥነኩት መግሉን ማስወገዲ ግን አትርሡ እኔ በጣም ነው የሚበላኝ በሚበላኝ ሰአት እራሴን ያስተኛል ሁላችንንም አላይ ይፈርጀን
@አለህወኪልአለህወክል
@@hayatjemal3356 ወለሂ እኔም በግራበኩል ጆሬዬ አይሰማኝም ሀክብ ቤቴ ሄጄ ላዉጥም አለጋኜሁም
@አለህወኪልአለህወክል
እኔም
@አሞወሎየዋ
@አሞወሎየዋ 6 лет назад
እናመሰግናለን ኑሮ በዘዴ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
እኔ በተፈጠሮ ከላይየተበሳአለኝ በሱምክናየት እቲሀብ/ ኢፌክሺንፈጥሮአበጥብሎ ሀኪምሄጀ መዳኒት ክሬምሰጡኝ ከዛተሺሎኛሌላ ዝቅብሎአበጠ ለካስ ብጉጂነው ደግሜሄጀ ክሬምከኒንሰጡኝ ተኛለኝ ሲበስል ፍርጥርጥአርጌደምእስከሚወጣው አወጣሁትተኛለኝ አሁንግን ደሞ ላይኛው ይበላኛልይጎትተኛል
@mdntsis395
@mdntsis395 6 лет назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@wnext-nx2mb
@wnext-nx2mb 6 лет назад
አመሰግናለሁ
@madinahussen8629
@madinahussen8629 6 лет назад
Thank you
@AnwarNabil-nx6yd
@AnwarNabil-nx6yd Год назад
መፍትሄዉ ምንድን ነዉ
@ኢማንኢማን-ፀ5ሐ
@ኢማንኢማን-ፀ5ሐ 6 лет назад
አረ ወላሂ ልሙቲነዉ ሰሙኑ በጁሮ ኢህመም መደም በጭነት አኪም ቤት ዉሰጂኝ ሰለት የ3 በር ኪኒኒ አመጣች ልኝ ምንኢንደ ምሸለኝ ግረ ገብቶኚል
@ፍቅርካለሁሉምአለ-ገ9ሠ
Thanks
@amytube1013
@amytube1013 6 лет назад
እኔ ጆሮየ ሰው መትቶኝ ህክምና ሄድኩ መድሃኑት እና መርፌ ሰጡኝ አሁንም ህመም ይሰማኛል እስኪ መላ በሉኝ ያሳከኛል ውስጡ እባካቹህ የምታውቁት ካለ
@አልሀምዲላአለኩልሀል
እናመሰግናለን
@esatesfaye6457
@esatesfaye6457 6 лет назад
በጣም እናመስግናለን ወንድም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋር መልሱን እንድትመልስልኝ እኔ 3ወር እያለፈኝ ነው ጆሮየ በጣም ይጮህብኛል ምንም ካለ ማቋርጥ አኪም ቤትም ብሄድ የቫክተሪያ የጆሮ ጠብታ ነው የስጡኝ ምንም መፍትሄ አላገኝሁበትም ።
@gdigde527
@gdigde527 3 года назад
እኔም እዲንች ነኝ እህት
@EyerusalemBirhanu-df1my
@EyerusalemBirhanu-df1my Год назад
እኔም
@ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ዀ9ቐ
ጤና ይስጥልኝ ኑሮ በዘዴዎች
@BiniamTegegne
@BiniamTegegne 2 месяца назад
Dose in mg and its preparetion
@zemzemadem0967
@zemzemadem0967 3 года назад
እኔ ተሰቃዬሁ መፍትሄም አላገኘሁለት በጣም ያሣክከኛል ዉስጡን በጣም ያመኛል
@mommom-vp7ry
@mommom-vp7ry 6 лет назад
Thank U
@ኢማንኢማን-ፀ5ሐ
@ኢማንኢማን-ፀ5ሐ 6 лет назад
ከጀመረኝ በጠም ቆይታ ሀሊ 6አማትነዉ ግን አዉን አሰበደኝ በፊት ተከመለዉ ግን ተመለለሰብኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
*እናመሰግናለን ወንድሜ*
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 лет назад
እባክህ በሽንት ውስጥ ፕሮቲን አለ ማለት ምን ማለት ነው?
@dfghhggbjb1840
@dfghhggbjb1840 4 года назад
ኑሮ በዘዴ አረ ጆሮዬን ተበስቸ ታመምኩ ምናባቴ ላድርገው መላ ካለክ
@zedaasresasres7014
@zedaasresasres7014 6 лет назад
wene bexam joren yemibelagn alechalekum
@ያአላህባሪያየልቤንሰዉጠብ
እረ ጥያቄ ነበረኝ አድራሻችሁን ኑሮ በዘዴ
@KechoKecho-g2b
@KechoKecho-g2b 3 месяца назад
❤❤
@fggggg605
@fggggg605 4 года назад
ለቁቅን መዳኒት ላለህ ንገረኝ በጆሮ ገብታብኝ ነው
@eses4130
@eses4130 2 года назад
አረ እኔም ለቁቁን እፈልጋለሁ
@zaynbhassan9836
@zaynbhassan9836 6 лет назад
Hiእንዴት ናችሑ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ይመግልብኛል አሑን ደሞ ሽታ ፈጥሮብኛል ሕክምናውም አልጠቀመኝም እስቲ ውዶቼ ምከሩኝ
@አልሀምዲላአለኩልሀል
በሊላ ሰው ሰመአ አትጠቀሚ
@hybye345
@hybye345 Год назад
☝☝☝☝
@sofyaebrahem7637
@sofyaebrahem7637 2 года назад
እኔ በጣም ያሳክከኛል መን ላዲርግ እና መግል
@bini8136
@bini8136 Год назад
አረ እኔ ጎርጉሬው ልበጥሰው ነው ምን ይሻላል
@ashru9385
@ashru9385 6 лет назад
እኔ ጆሮያን ይበላኛል መፍቲሂ ካላችሁ ይበላኛል ሀኪም አልፈወሠኝም።
@tamratadis8849
@tamratadis8849 3 года назад
አረእኔም መደሀኒቱ ምድነዉ??
@zemzemadem0967
@zemzemadem0967 3 года назад
ኧረኔም ነኝ ተሰቃዬሁ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 6 лет назад
እረ እኔም 8ጊዜ ታጠብኩት ምንም ለውጥ የለው
@martyoutube6490
@martyoutube6490 2 года назад
በጣም እንምስግ ዎንድሜ ህባክ ጆሮ ታምሜ አኪም ቤት ሄጄ ሐኪም የጆሮ ፖስክ ታቃድሃል አሁን ግን ማዳንት ታሳትሃል አልታሻላም ዎንድሜ መጫርሽ ምን ይሁን ዎንድሜ ሁባክ እስክ አዲ ማላ ስእጠኝ በአምታምኖ አምካክ ስሚ እላምናሎ ዎንድሜ pls እኔ ለአለሁት አራብ ሃጋር ነው 😭😭😭😭
@tamiratgetachew9856
@tamiratgetachew9856 5 лет назад
Gin eko ene yalerikubet bota yelem mafite lagegni alichalikum
@የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ
😭😢😭💔አረተሠቃየሁእኔእፍፍፍፍ
@BeirutRustem
@BeirutRustem Год назад
አድራሻ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 4 года назад
እረእስኩጉሮሮዬነውያመመኝ
@hermelahermela8298
@hermelahermela8298 6 лет назад
madantu mndnew tada
@xxhxcbnnjxjxhxh9294
@xxhxcbnnjxjxhxh9294 5 лет назад
የእኔ ህመም ልክ አንተ እንዳልከው ነው
@እኔስአልፈራምድንግልይዤእ
እናመሠግናለን
@haymihaymihaymihaymi7278
@haymihaymihaymihaymi7278 6 лет назад
እናመሰግናለን
Далее
НЮША РОЖАЕТ?
00:17
Просмотров 664 тыс.
የቆዳ ሽፍታ የሚያስቸግሮ ከሆነ
11:06