Тёмный

Ethiopia - የግብጽና የኢትዮጵያ አስማተኞች ፍልሚያ! |ከግብጽ የተሰማው ጉድና የግድቡ ነገር 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 83 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@rettagebremichael6301
@rettagebremichael6301 3 месяца назад
ከግብፅ እልፍ አዕላፍ አስማተኞች ይልቅ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና፣ፍጥረታት ሁሉ የሚታዘዙለት የኛ እየሱስ ክርስቶስ ይበልጣል።
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 3 месяца назад
አሜን ትክክል❤።
@mubeshier
@mubeshier 3 месяца назад
ኢየሱስም ሰው እኮ ነው ጌተ አይደለም😅​@@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 3 месяца назад
ፍፁም ሰው ያለ ሀጢያት ለሰዎች መዳን የተገለጠ አዳማዊ ባህሪ የሌለው መንፈሳዊ ሰው ነበር በመለኮት ባህሪው ደግሞ ፍፁም አምላክ የሥላሤ አካል እንደመሆኑ በሥጋ ተገልጦ በመንፈስ ተወልዶ በመንፈስ ያረገ አሁን በእግዛብሄር አብ ቀኝ ተቀምጦ ስለ ሰወች ስለእኛ ይማልዳል መፀሀፍ ቅዱስ ይበልጥ አንብቦ መረዳት ይሻላል እንደው በደፈናው አስተያየት ከመስጠት እንቆጠብ።
@alateasefa
@alateasefa 3 месяца назад
​@@mubeshier😢😊
@MessiSebani
@MessiSebani 3 месяца назад
ኢትዮጵያ የሚጠብቅ ሰማይና ምድር የዘረጋ ሁሉም ቻይ እግዚያአብሄር አለ
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 3 месяца назад
ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ነዉ ጠባቂዋ።❤❤❤
@fifiaddis
@fifiaddis 3 месяца назад
We shall overcome! Ethiopia will win no matter what.
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 3 месяца назад
ሰማዩን ከፍቶ ዶፍ ዝናብ የሚያዘንብ ምድርና ሰማይን የፈጠር አምላክ ነውና ሁሉም የሉሲፈር ታካሚ መሆናቸውን የዘመኑን ክፉ ፖለቲካ በግልጽ ግልጽ አትፍራ
@HanaHana-d4s
@HanaHana-d4s 2 месяца назад
አስማቱም አሥማት የማረገውም የማሥደርገም ይጠፉሉ የእግዚአብሔር ሀይል ይቀጥላል
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 3 месяца назад
ኦ ሰላም ለእናንተ ይኽ አዋኪ መንፈስ ጊዜ ጠብቆ ማለትም የምርት ጊዜ የድል ጌዜ ጠብቆ የሚነሳ አስማት ወይምድግምት ከአገሬ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በጌታ በኢየሱስ ስም ይመታ አሜን እግዚአብሄር ጀምሮታል እግዚአብሄር ይጨርሰዋል!!!!!!!!!!!
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 3 месяца назад
ግብፅም አስማተኞችዋም ረዳቶችዋም በአጭር ቃል ወድቀዋል ተሸንፈዋል። አለቀ።
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 месяца назад
Exactly 👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 2 месяца назад
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙
@haileengida9239
@haileengida9239 3 месяца назад
ለማንኛውም ኢትዮጵያውያን በአስማት ሳይሆን እግዚአብሔር ነው አስማተኞ ዱቄት የሚያደርግ የእዚአብሔ ቃል አለን የግብጽ ሕዝብ እንዲጎዳ አንፈልግም
@AbduGeni-p8w
@AbduGeni-p8w 2 месяца назад
የሁሉም ነገር ጌታ አላህ ነዉ
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 3 месяца назад
ወንድም ሰነስረአት ሙሴ አስማተኛ አይደለም ከእግዚአብሄር ጋር የሚገና የእግዚአብሄር አገልጋይ እንጂ
@ramaktube1
@ramaktube1 3 месяца назад
በቪዲዮህ ላይ ያስገባህው ምስል ስለ አስማት እና ድግምት እያወራህ የተቀጠቀምከው የባንዲራ ላይ ፁሁፍ ምን ለማመልከት አስበህ ነው። ከወራህው እና ከሚወራው ታሪክ ጋር የማይገናኝ ነገር ነው። ይህ ላ ኢላሃ ኢለላህ መሀመዱን ረሱለላህ የሚል መልእክት ነው አንዱ። ትርጉሙም ከአንድ አምላክ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም የሚለው ነው አንዱ ግን ለምን… ???
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ማሸነፊያ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
@MdJamal-n2w
@MdJamal-n2w 3 месяца назад
እርሱንም የሚጠብቀው ፍጣሪ ነው እንኮን ኢትዮጵያ ሊጠብቅ
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 3 месяца назад
ኣዛናኝ ኣስተማሪ ጋዜጠኛ ❤
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 месяца назад
የጠንቋይ መጨረሻ ሞት ነው እግዚአብሔርን የያዘ ግን ያሸንፋል ለዘላለም
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 3 месяца назад
ኢትዮጵያ እኮ በአስማተኞች ሳይሆን በበቁ ገዳማውያን አባቶች እምነትና ፀሎት ነው ቆማ ያለችው እኛም ምንም ያህል ብንደክምም በልባችን ያለው የእግዚአብሔር ፍቅርና ሀይል ሀገራችንን ለእግዚአብሔር አሳልፈን ሰተነዋል
@dejenebekeletelila794
@dejenebekeletelila794 3 месяца назад
feta daily🥰🥰🥰
@bettyjes3421
@bettyjes3421 2 месяца назад
ፈታ ዴሊ 360 ተቀጣሪ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 3 месяца назад
ግብፅን የአስማተኞች ሁሉ እናት ነች ከግብፅ ጋር የእኛን አገር አስማተኞች መፎካከር የብናን ክለብ ከባየርሙንክ ጋር ማጋጠም ነው የኛ አገር አስማተኞች ግፋ ቢል ቤት በድጋይ ማስደብደብ ነው የሚችሉት የግብፅ አስማተኞች መሬት መንቀጥቀጥ ያስነሳሉ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 месяца назад
እረ ወደዛ ሸይጧን ምንም ማረግ አይችሉም😅
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 3 месяца назад
አስማትን ከሴጣን ጋር ብቻ ለምን ታያይዘዋለህ አስማት ስሞች ማለት ነው ከአላህ ሚስጥራዊ ስመች አንዱ መርጠህ መልአክ ወይም ጅኒ ታስርበትና የፈለከውን እንዲሰራ ታደርገዋለህ
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 месяца назад
🤣🤣🤣
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 3 месяца назад
እኛ ሀገር አሰማተኛ ሳይሆን ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ እግዚአብሄርንነዉ
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 месяца назад
@@ETHEIOPIA exactly but there are a lot of metetega depetera etc.
@Messay2012
@Messay2012 3 месяца назад
የኮሪደር ልማቱ በምን ሚጠናቀቅ ይመስላችኋል ???🙏🙏🙏
@tometube2949
@tometube2949 3 месяца назад
ሰላም ነሺ ዝግጅትሺ በጣም ደስ ይላል 🥰 አብረን መስራት አንቺላለን? 🙏
@طيبة-ز2ك
@طيبة-ز2ك 3 месяца назад
اعوذبالله من الشيطان ارجيم حسبان الله نعم الوكيل
@yohannesweldegeyorges
@yohannesweldegeyorges 3 месяца назад
እኔ የስማሁት ከቀድሞው ጠ /ሚ መለስ ዜናዊ ነው፣መቼ ነው ቁምነገር የምዘግበው ፣፣፣ አሰልቺ
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 месяца назад
He isBanda😅😅
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 3 месяца назад
Teret, Teret.
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 3 месяца назад
ፈታዲል አገረችን ሰምቲዉን
@yoyomohammedalsudany8834
@yoyomohammedalsudany8834 3 месяца назад
atmatene,degete,bethiop,asreme❤❤❤💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤💛💛💛💛💛
@tirunehnuru8733
@tirunehnuru8733 3 месяца назад
በሁሉም አካባቢ ?
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 3 месяца назад
Hi
@bettyjes3421
@bettyjes3421 2 месяца назад
እኛ በአስማት አናምንም ወረኛ ነገር ንጹህ እንኮአን ፅንፈኛው😮
@allgaols1
@allgaols1 3 месяца назад
ስለ አስማት ከአመታት በፊት ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ፅፏል።አዲስ ነገር አይደለም።
@Yfdbkg
@Yfdbkg 3 месяца назад
አውዙቢላህ ሚነሸይጣን እረጂም 😂
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 3 месяца назад
እባብ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 3 месяца назад
ሲጀመር አስማት የሚሰራው እኮ የግብፅ አማልዕክቶች ድብቅ ስም እየተጠራ ነው ከኛ የተሻለ እነሱ ያውቋቸዋል
@bekamkebede
@bekamkebede 2 месяца назад
Beyesus sim sirachew yifras
@tirunehnuru8733
@tirunehnuru8733 3 месяца назад
እዚህኮ ጥይት አይመታህም ይህንን አንገትህ ላይ እሰረው ይባል የነበረው እኮ ከ3 ወራት ገደማ ነው ቦታወበፊት ለጉድ የነበረ ጉዳይ ነው ያሳፍራል ብዬ ነው ቦታና የአስማተኞችን ስም መጥራት የውኩት። ፈታ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተሰሩት የልማት ጉዳዮች ሳሰስቱ ሀገር ሰለሆነች በቀና ዘግቡ ህለናችሁ እረፍት ያገኛል።
@NadaLire
@NadaLire 3 месяца назад
የግብፆቹ ይበልጣሉ😂😂
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 2 месяца назад
በቃ አንተ መልካም ቃላት ከአንደበትህ አይወጣም ማለት ነው?? አውቀህ እንኳን ተሳሳት እሲቲ ሰው ለሀገሩ እንድህ ነቀርሳ ይሆናል በፈጣሪ!!!???
@countrytube4850
@countrytube4850 3 месяца назад
ምን ጀመርክ በናትህ
@songohan7170
@songohan7170 3 месяца назад
ዛሬ ገና ሀቁ ተናገራቹ በአሰማት ሽፋን ኢትዮጵያ እና ግብጽ ብዙ ጠንቋይ እንዳላቹ በገደምዳሜ ተናገራቹ ጥንቁልና መጄም የሴ.... ሰራ ነው ይሄን አንተ እራሰ ዳሹኑ ሙላው ::😱
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan 3 месяца назад
የኢትዮጵያ አስማተኛ ለሚን ስሙ አልተገለፀም?
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 3 месяца назад
ቀና አለኝ መንገድ የሚወጣው ህይዥ ሁሉ በማራለኝ በእርሱ በውደጄ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተ ግን ክርስተህያኖች አገር ናት አይጨነቁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለብን እሰከ መጨረሻው የሚፀነ ብፁዓን ናቸው የግብፅ ቀጅት 😂😂😂😂😂
@bereketkebedebogale4952
@bereketkebedebogale4952 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 እንደ ዛሬ ስቅ አላዉቅም ፍልምያ😂😂😂😂
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 3 месяца назад
ያልባነነ ጋዜጠኛ ነሕ ።እርስ በርሱ የሚለያይ መንግስት ይጠፋል እና ሰይጣን ሰይጣንን አይቃወምም።ሌላው ማሣያቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ ተቀይሮ የተኮረጀ ነው።
@Getachew-u7f
@Getachew-u7f 3 месяца назад
God is with Ethiopian Fano will win with the help Of God
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 3 месяца назад
አቀራረብ ይመቸኛል።😮
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 3 месяца назад
ፋዶዎች የማታመጡት ጉዲ የለም
@user-mexx
@user-mexx 3 месяца назад
ምን ያገናኜዋል? ቅዤት በዛ 😂😂
@AyshaMohammed-u5x
@AyshaMohammed-u5x 3 месяца назад
ፋኖ ይብዳህ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 3 месяца назад
Ye..asmat...menfes..be.eyesus..sim..yiwega
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م 2 месяца назад
Eyasuisa.gat.nawe.
@user-mexx
@user-mexx 3 месяца назад
ግብፅ ሲጨንቃት 😂😂😂 እመነኝ የግብፅ መጥፊያዋ ነው።
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 3 месяца назад
አማራ ከግብፅ ጎን ነን አብይ አይደለም ግድቡን የአማራ ህዝብ ጭንቅላት እያፈነዳ ነው ድል ለግብጽ👌💪💪👏👏👏
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 месяца назад
የጨነቀ ለት አለ አለ ዲኘ ዋለ አስማት ምንም መፈፀም አይችሉም ግብፅየ አትፈራገጢ😂
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 3 месяца назад
የኢትዮጵያ አሰማተኛ ሱሙስ😂😂😂😂😂
@JemalAhmed3025
@JemalAhmed3025 3 месяца назад
ምን አይነት ወሬ ነው ወገን
@asmara3973
@asmara3973 2 месяца назад
😂😂😂ኢትዩጺያ ደሙጠቃይ አላት የአብይ አሥማተኛ ማን ትሁን😂😂የኢትዩጺያውያንንደም ጠጥታ ያልበቃት
@aniakmel8172
@aniakmel8172 3 месяца назад
Matametabn were yelemeko yemr askognal ay were
@userashu-d8l
@userashu-d8l 2 месяца назад
ኧረ ጥንቆላ 😅😅
@ferdowsamohammed4043
@ferdowsamohammed4043 3 месяца назад
Bitter wede ebab yetelewtew be asmat sayhon Allah le Nabiyyn Musa yasgegnelachew Nabiyyawi Ta'mer new
@MihiretekalDemissew-s9n
@MihiretekalDemissew-s9n 3 месяца назад
Yismake Worku the author of dertogada has wrote about the battle between magicians and he said that the name of Ethiopian man is Akilas and so on I recommend to read his book called "kibur dingay,ye ogaden dmetoch.."
@BelayHaile-s7s
@BelayHaile-s7s 3 месяца назад
ግድቡ የግብፅን አሥማተኛ ጠራርጎ እንዲወሥድ ማዘዝ ነዉ😂😂😂
@AbramFire
@AbramFire 3 месяца назад
😂❤❤❤❤
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 3 месяца назад
ተረት ነው ያወራኸው።
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 3 месяца назад
የእትዮጵያዊው አስማተኛ ስም እውነት ሳይጠቀስ ቀርቶ ነው?😂
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 3 месяца назад
እኔ አስማተኛ ነኝ። ከፈለጋችሁኝ አለሁ
@TekaAsfea
@TekaAsfea 3 месяца назад
L
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 3 месяца назад
ኢትዮጵያ አምላክ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ አለን ለምን በጠንቋይ ተወከልን ወያኔ ነህ እንዴ?
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 3 месяца назад
እሽ ቆማጣው
@DoloMekoro
@DoloMekoro 3 месяца назад
Melaze zinaw ababale dagamegahu
@BOBRast-vw4pr
@BOBRast-vw4pr 3 месяца назад
Wergna yemels zenawi werie amteh tzbarqaleh😂
@baykadvert6515
@baykadvert6515 3 месяца назад
Ante were atah ende lenegeru chirashi teretteret Bull
@seadiseadi8596
@seadiseadi8596 3 месяца назад
😂😂😂😂ጀደድን😂😂😂
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 3 месяца назад
😂😂😂😂besimab🫣🫣
@d.f3504
@d.f3504 3 месяца назад
Are tew semi alegn blek atichawetibin 😂
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 3 месяца назад
😂😂😂😂ወይጉድ አስማተኞች
@nurkedir2429
@nurkedir2429 3 месяца назад
Hhhhhhhhh waregn
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 месяца назад
ወሬ አጣህ አይደል ?ለቃቃሚ ሆንክ
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy 3 месяца назад
😂😂😂😂ህይ ጉድ 😂😂
@ኡሙሂክማወሎየዋ-ፀ7ፀ
@ኡሙሂክማወሎየዋ-ፀ7ፀ 3 месяца назад
😅😂
@Eyu-r8o
@Eyu-r8o 3 месяца назад
😂😂😂😂🤦🤦
@mohamedjud5037
@mohamedjud5037 3 месяца назад
Weshat new
@kebedemoshe
@kebedemoshe 2 месяца назад
አንተ የአስማተኞች አማካሪ ነህ?
@MdJamal-n2w
@MdJamal-n2w 3 месяца назад
አንተን ይምቱህ ከንቱ
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 месяца назад
ጅል ነገር ነህ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 месяца назад
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ አህመድ ነው።
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 3 месяца назад
የኢትዮጵያ መንግስት አትበል የኦሮሙሞ መንግስት በለ ይገልበጣችሁ
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 месяца назад
Fessam Komeche 🤣🤣🤣
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 3 месяца назад
@@demekechgonfa አሁን ቆምጭ ነኝ ።
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 2 месяца назад
ከላይ ከአምላክ የተመረጠ, የኢትዮጵያ/ ጠ/ሚ Dr. አብይ አሕመድ ለዘመናት መሪ ሊሆን የተረጋገጠ መሐተም ያለበት ነዉ::
@haileengida9239
@haileengida9239 3 месяца назад
ለማንኛውም ኢትዮጵያውያን በአስማት ሳይሆን እግዚአብሔር ነው አስማተኞ ዱቄት የሚያደርግ የእዚአብሔ ቃል አለን የግብጽ ሕዝብ እንዲጎዳ አንፈልግም
@YaredAbrha-wb3px
@YaredAbrha-wb3px 3 месяца назад
😂❤❤❤
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ#cat
00:19
Просмотров 1 млн
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Просмотров 18 млн
THEY'RE EATING THE DOGS DANCE REMIX!
00:10
Просмотров 164 тыс.