Тёмный

Ethiopia - የግብጽ ድንገተኛ ውድቀት! የፈራችው ሆነ! | ኢትዮጵያን ተጠያቂ አድርገዋል 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 148 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Год назад
ምንጊዜም ኢትዮጵያፈጣሪ አገራችንን ከክፉ ተናዳፊዎች ይጠብቅልን ኢሄ ሁሉ በኢትዮጵያ አገራችን ላይ እያየን ያለነዉ ነገር በግብጽ ከፋይነት በህዋህት ጁንታ አሰማሪነት ነዉ አገራችን እያመሷት ያሉት እነቴድሮስ አድሀኖም ድምጻቸዉ የጠፋዉ በዚህ ተንኮል ተጠምደዉ ነዉ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይርዳልን
@semiccell6821
@semiccell6821 Год назад
አገሬ እናቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Год назад
አገሬ የማንም ጨምላቃ ቢያጨማልቅሽም አገሬ እንዴት እንደመወድሽ ለመግለፅ ቃላት የለኝም
@UnusualEra
@UnusualEra Год назад
ግሩም መግቢያ👍
@abrahamdawit7440
@abrahamdawit7440 Год назад
ኢትዮጵያዊያን አንድነትን እናስብ
@Girma-xz4rp
@Girma-xz4rp Год назад
ወንጌል ያሸንፋል ።
@Michael_hsjs
@Michael_hsjs Год назад
Let me guess ጀማሪ ጴንጤ or pastor Come on men ይሄ እኮ church አይደለም
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Год назад
እውነት ነው እንደ እፉኝት የልጅ ጠላት በየጊዜው ሀገራችንን ፈተና ላይ ጥሏታል ይሁን እንጅ ግብፅም ሆነች ሀገር ሻጭ ባንዴወች እመኑኝ የእጃቸውን ያገኛሉ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
በርታ ወንድሜ ምንም ብሆን እዉነት ታሸንፋለች
@ምርቃት-ኸ9ቘ
@ምርቃት-ኸ9ቘ Год назад
አዋጅ አዋጅ በአለም ላይ ላላችሁ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ በቤተክርስቲናችን ላይ እየተደረገ ያለው ካህናትን አፍነው እየ ወሰዷቸው ነው እባካችሁን አንድ በመሆን እምነታችንን ከአጥፊዎች እንጠብቃት በጣም ችግር ላይ ነው ያለችው የኦርቶዶክስ እምነት ድምጻችንን እናሰማ ስል የበኩሌን እጮህ አለሁ ⛪⛪🙏
@Kiki_african
@Kiki_african Год назад
ክርስትያን ይበረከካል እንጂ ሽንፈት አያወራም ማንም የመንካት ፡ አቅም ፡ የለውም ቃሉን አብቢው ቤተክርስቲያን ላይ ፡ ችግር ሲመጣ ፀሎት እንጂ ፡ ግርግር አይደለም እግዚአብሔር ቃል ፡ ሰጦናል ፡ ዋናው ፡ ማመን ፡ነው ፡ አምነት ካለ የጠየቅነውን ፡ የሚያረግ ፡ የሚሰማ የሚመልስ አምላክ መሆኑን መዘንጋት ነው የኛ ሰራ ፀሎት ነው እንጂ
@tesfayeasefa9333
@tesfayeasefa9333 Год назад
Ye ejuan eyagegnech nwu
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Год назад
ከዛስ?
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
ፈጣሪ አንድ ያድርግን ብቻ ለውጪው ለማንም አንበገርም ግብፅ መቼም መቼም የሰራችንን አንረሳም
@leena7828
@leena7828 Год назад
ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስተዋህዶ አንድ ናት ማጥፋት አይቻልም !
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
@@leena7828 በትክክል
@Aklilu-ev3go
@Aklilu-ev3go Год назад
ገና ስትጀምር ስለ አገሬ ኢትዮጵያ እንደሆነ አወኩ #1
@Hiwya284
@Hiwya284 Год назад
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላምን ያውርድልን
@feleketekle7008
@feleketekle7008 Год назад
God bless, Ethiopia 🇪🇹
@Galax77792
@Galax77792 Год назад
ቆንጆ ትንታኔ ነው ግን ግብፅን ለአደጋ የሚያገልጥ ነገር የለም።
@balewewendimagen
@balewewendimagen Год назад
ኢትዮጲያ ለዘላም ትኑር
@bereketmengesha6238
@bereketmengesha6238 Год назад
ምርጥ አቀራረብ ነው ተባረክ
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Год назад
ከምዕራባውያን የዝንጀሮ ዩኒቨርሲቲ የተመረቁ ምሁራኖች መከራ ቢያበዙባትም አሁንም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በአሸናፊነት ቀጥላለች።
@tilahunayele8312
@tilahunayele8312 Год назад
ኤሎሄ ኤሎሄ ጌታ ሆይ …
@meratube9008
@meratube9008 Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሁሌም አሸናፊ ነሽ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Год назад
ንቁ ክርስታኖቺ
@eigeic1711
@eigeic1711 Год назад
ሰላምለሀገራችን
@abrahamdawit7440
@abrahamdawit7440 Год назад
ሰላም ለሀገራችን
@andinetadane2031
@andinetadane2031 Год назад
በጣም ጥሩ ነው
@hikmaletagurmu4384
@hikmaletagurmu4384 Год назад
Ethiopaya yanchin zena sesema yinezergnal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 8 месяцев назад
እጠላህ ነበር አገሬን ስላወደስክ ወደድኩህ
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Год назад
As long as God is sitting on His Throne no weapon formed against Ethiopia will not prosper. Ethiopia keeps looking up your trust is on the Lord.
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
እኛ ኢትዮጵያውያን የአለም ፈጣሪ መርጦ ኢትዮጵያዊ ሰለአደረገን ተመስገን ነው ኢትዮጵያ ማለት ተራራ መሆን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የት አገር ነሽ ስባል አፍ ልክ እንደ ማር ሞልቶ ይፈሳል በኩራት ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ማርያምን በጣም በጣም ኩራቴ አጠይቁኝ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yilmalegesse5305
@yilmalegesse5305 Год назад
ኢትዮጶያ በአሁኑ ሰአት እጅጎ አደገኛ የሆኑ ጸረ ኢቶዮጵያ ሀይላት ያንበረከኩት አደገኛ የውስጥ ጠላት ነው የገጠማት። ይሁን እጂ ኢትዮጶያ የውስጥና የውጪ ጠላቶቿን በቅርቡ በአስደናቂ ሁኔታ ታቀፋለች።
@amahahaileslasie8407
@amahahaileslasie8407 Год назад
ገራሚ ነው
@seidadisu43
@seidadisu43 Год назад
አልሃምዱሊላ ግብጸ ሥታለቅስ ማየት ያስደስተኛል
@northabyssinia2712
@northabyssinia2712 Год назад
My Ethiopia 🚀
@getachewcherenet704
@getachewcherenet704 Год назад
የራሷ እያረረ - - - አሉ ። እኛንስ ማን ይስማን? በፈጣሪ ረድኤት ተመስገን !!! እያልን ሁሉን በመቻላችን የመለያየትና የሞት ድግስ በገዛ ወገናችን ( እንምራችሁ ባሉ) ፃዳቅ ነን ባሉ ጋኔ - - መከራው ፀንቶብን የለ!
@eyasumengesha101
@eyasumengesha101 Год назад
ግብፅ ሁልጊዜ የኢትዮጵያን ውድቀት የምትመኝ ለውድቀቷ(ለኢትዮጵያ) ፖሊሲ በመቅረጽ በጀት በመመደብ የምትሰራ አገር ነች። በተወሰነ መልኩ የተሳካላቸው ጊዜም አለ። ጀብሃ እና ህወሃትን በማደራጀት በማስታጠቅ አሜሪካ እና እንግሊዝ ጋር በመተባበር ኢትዮጵያ ወደብ አልባ አገር እንድትሆን አድርጋለች። ጊዜ ለሁሉም መልስ አለው!!!!
@alamal2812
@alamal2812 Год назад
ልኡል እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ሰላሙን ያዉርድልን
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
ያረብ ሠውበላወቺንም ይጣላቸው
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Год назад
ነው ግብፅ ብቻ ናት ኑሮ የተወደደባት የኛሰ ሀገር አይብሰም?
@smu2237
@smu2237 Год назад
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለ ያገሬ ሰው
@fadeelafadeela5419
@fadeelafadeela5419 Год назад
እቶ ላዘለላም
@fadeelafadeela5419
@fadeelafadeela5419 Год назад
ትኑረ
@kedirmuktar1680
@kedirmuktar1680 Год назад
ኢስላም ምቀኝነት እራስን ነው የሚበላው
@MFamliyTube407
@MFamliyTube407 Год назад
Men ????
@MFamliyTube407
@MFamliyTube407 Год назад
WHAT DOES IT MEAN ?
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp Год назад
❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semeretekeste115
@semeretekeste115 Год назад
ከኣንድ ኣንድ የ ኢትዮጵያ ማንነት፡ካላቸው ይበልጥ እኔ፡ኤርትራዊ፡ ሆኜ ማስበው እና ስለሰላምዋ ምጸልየው ይበዛል ማስመሰል ግን ኣይደለም።
@behayilumeshesha3849
@behayilumeshesha3849 Год назад
🎉 የኔዋ ኢትዮጵያዬ
@feleketekle7008
@feleketekle7008 Год назад
The great country
@michaelgeberegziabher9452
@michaelgeberegziabher9452 Год назад
ere tewu ethiopiaawian selam yeshalachuhal . tebareku
@morotoro7367
@morotoro7367 Год назад
يارب يارب دايما تكوني بخير بلادينه
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
good post! 💪
@liasol8518
@liasol8518 Год назад
Ethiopian yeneka Yelewum bereka.
@YohannesGirma-go1jd
@YohannesGirma-go1jd Год назад
❤1❤2❤3.....ETHIOP
@sadasada306
@sadasada306 Год назад
በአማራ ህዝብ ነው ኢትዮጵያ የምኖረው
@fariha99farooha59
@fariha99farooha59 Год назад
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤❤❤👌
@melakunibret170
@melakunibret170 Год назад
አብይ እያለ ሰላም ይመጤል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።ይህ የጦርነት ትርኢት ምናልባትም ለኛው ይሆን ብየ እሰጋለሁ።
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Год назад
ኢትዮጵያማ ድንቅ አገር መሆኗ ምንም ጥርጥር የለውም የሰው እሾህ አብቃይ ሆነች እንጂ!
@yesufehussen1095
@yesufehussen1095 Год назад
እምነት የልብ ነው አገር ከዛ በላይ ነወ
@kedirmuktar1680
@kedirmuktar1680 Год назад
እራሱን ምቀኛውን ነው የሚበላው
@haimihaimi1958
@haimihaimi1958 Год назад
Ethiopia hagere egziabher 🙏❤️yikimesut😛
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Год назад
ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሚደረገው የሚዲያ ዘመቻ በግንባር መስመር ላይ እንዳልቆማችሁ ይሕንን ዜና ስታስተላልፉ ነጻ ለመምሰል ይሰጣችኋል ።
@sancho959
@sancho959 Год назад
እውነት ነው የነሱ ሚዲያ ሚያወራው ሁሉ ስለ ሱዳንና ኢትዮጵያ መታረቅ ነው ተቃጥለዋል
@mengistudereje-dm1gx
@mengistudereje-dm1gx Год назад
Greater ethiopian
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Год назад
ሙሁር አትበል ድንቄም ሙሁር አየን እድሜ ለብርሃኑ እንዴት ሙሁር እንደሚኮን ቁልጭ አድርጎ አሳየን በወሬ ሳይሆን በተግባር
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
ት/ሚኒስትር ዘንድሮ ትልቅ ሪሰርች ነው ።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
Big research is done !
@Qasimtube885
@Qasimtube885 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👌👌👌👌❤️❤️❤️
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
እኔ የሀገሬንም የወንድሞቼንም ሀገር ውድቀት አልመኝም መስማትም አልፈልግም ሁሉም ግብፅ ክፉ ሁሉም ሀበሻ ቅዱስ አይደሉም አላህ ሁለቱም ሀገር ይጠብቅ ችግርም አርቆ ያብቃቃቸው
@desu1adam410
@desu1adam410 Год назад
Why do care about Egypt? They don't care about you . Unless you are...
@sewkefuegezabehermelkam7878
ቅዱስ የቤተ ክርስቲያን ቃል ነው ሌላው ለአንድ ግብፃዊ ወንድሜ ነህ ብትይው ጮክ ብሎ ነው የሚስቅብሽ በተለይ........
@desu1adam410
@desu1adam410 Год назад
@@sewkefuegezabehermelkam7878 I am ashamed to be Ethiopian like her.
@lbabaamr8340
@lbabaamr8340 Год назад
ጿወኸወወሸወወወወወወወጸዎወ ጸወኸጸ
@enmonaenmona9743
@enmonaenmona9743 Год назад
Ahh yerasuwa aroɓat yesewu tamasilalech ..
@abelluminous9268
@abelluminous9268 Год назад
Sewodat hageren
@tofipimehemed4992
@tofipimehemed4992 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 Год назад
ጠላቶቻ የራሳ ልጆች ናቸዉ ካላፈረሳት የማያተኛዉ በተለይ ኦረሞማ የሚባል ፓለቴካ በዚህ ሰዎች ባንዳ በሌሎችም ጤፉን እየበሉዉ እየገዘገዙ የሚጥላት የመጀመሬዉ ገንዘብ ከሀገራቸዉ ያስቀደሙ ከኛዉ የተወለዱ ናቸዉ በጣሌም ግዜ ከጣሌን ጋር ሆነዉ አማራን እንጨፉጭፉ ብለዉ ከግብፅ ገንዘብ እየተገዙ ሀዝባችን እያናወጡ ያሉት እንደይሁዳ 30 ዴናር የሚሸጡ እነሱ፠ናቸዉ ጠላቶች ለኢትጰያ ህዝብ ነቀርሳ የሆኑት መለስ ጀግና መሬ ነበር የእዉነት አስተዋይ ሰዉ ስለግብፅ ግልጥ አድርገዉ ተናግረዉ ነበር ከዛም ቀጥሎ ኦረሞ ሀገር ስልጣን ቢሰጣቸዉ ሀገር እንደሚፈርሱ የተናገረ የእዉነት እዉነተኛ ነበር ለህፃን ልጅ ብርጭቆ ያሰጣል ወይ ያለ መሬ ነዉ አሁን አየሁት አገር ሴፈርሱ በየቀኑ የሰዉ ደም እየታጠበች የምታድር ምድር ሆናለች ኢትጰያ ኦነግንም በደንብ አድርጎዉ ያዉቃቸዉ ነበር መለስ የሀገር ጠላት ናቸዉ ብሎዉ ሺንታቸዉን እንካን ዞረዉ እንዳይሸኖ ያደረገ ጀግና መሬ ነበር አልሸባብ ሱዳን እንካን ደፈራት ኢትጰያን አሁን ድሮ ግን እንካን ወደ ኢትጰያ መግባት የቅርና አያስቡትም ነበር አሁን የሁሉም መጫወቻ ሆናለች በጣም ያሳዝናል ያህም ያልፉና ሁሉዉም ከእግራዋ በታች እሚበረከኩበት ዘመን ያመጣል...
@esahkefrem
@esahkefrem Год назад
Ftadily the 🇯🇴🇯🇴
@bruckkassu331
@bruckkassu331 Год назад
Please don't tell us about Egypt falling " yerasua arobate yelela...." one liter water how much is it here ..? How much is it one shiro in little restaurant now ...? One dollar exchange it was 23-25 birr 4 years ago but now.....? Bro change your news ayenefame ..!!
@fatmah567
@fatmah567 Год назад
ጸንታ እንዴቆየች ናት ማለት አንተ በህይወት ኖረክ ስለምተነትን ነው አገር ያለ ህዝብ አገር ያስብላታል ያለህ ማነው ባዶ ወሬ ህዝቧ አልቆ
@negusutadese9456
@negusutadese9456 Год назад
የሚገርመው እቆቅልሽ ነው ሰሞኑን ወደሐረር ይጀመራል
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Год назад
Feta daily ante ethiopiawe semet binoreh ye oromo teregna banda federal yemeserawun tenekol mezegeb neberebeh ante erkus
@saraahmed293
@saraahmed293 Год назад
አገርን ጠብቃ የኖረች ኦርቶዶክስን የማታከብር ኢትዮጵያ ከነአብይ ጭምር ባፍጫችን ትውጣ ቅድሚያ አይማኖቴን ነው የማከብረው
@jalalcell4666
@jalalcell4666 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
@yonatanterefe6346
@yonatanterefe6346 Год назад
egna yalbenen eda ataweram...yerasua eyarer...
@dabetejah51
@dabetejah51 Год назад
5 ዓመት ተገዝተናል፡ እባክህ ኣትዋሽ አገባዋሻል፡ ታግለን፡ አባረርን፡ ማለት፡ ይሻላል ውሽት፡ እዚህ፡ አገር፡ የተጀመረው፡በዚህ፡ ነው፡ ተባብሮ : ከማደግ፡ ተባብሮ :መዋሸት የኛ፡ በሽታ
@kedirmuktar1680
@kedirmuktar1680 Год назад
በኢስላም አስተምሮት አንዱን አዱ መመቀኘት
@mudifikir3992
@mudifikir3992 Год назад
እኛ ግብፅን አልተመቀኝነም በገዛ ዉሀችን
@ED-vm5oy
@ED-vm5oy Год назад
F-35 ካመረቱት 8 ሀገሮች ውጪ አይሸጥም ...... ተባባሪ ለተባሉ የአሜሪካ ታማኝ 6 ሀገራት ሲጨመሩ 14 ሀገራት ብቻ ናቸው ያላቸው። እነዚህ ውስጥ ግብፅ የለችበትም ........በደንብ ጥናት አርጉ ስትፅፉ
@nobelzegeye1660
@nobelzegeye1660 Год назад
Ethiopia With out ortodocs nothing.
@maruhailu2019
@maruhailu2019 Год назад
What do you mean? Ethiopia is already fragile. How many amhara people died?
@yenenehtafesse66
@yenenehtafesse66 Год назад
Let ur head fragile into pieces..instead of eth. Girlish!!!!
@vbty4115
@vbty4115 Год назад
👹👹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❌❌❌። አማራነትየቅደም💪
@Teyboawlou
@Teyboawlou Год назад
የራሷ አሮባት የሰው ታምሳለች ግብፆች እርስ በርስ አልተላለቁም በረሃብ አልሞቱም የኑሮ ውድነቱ ሁሉም ቦታ ነው ሃያ ሰባት አመት ስለ ግብፅ ምንም ሰምተን አናውቅም አሁን አሁን ጎርፉንም ንፋሱንም ግብፅ ናት
@eyobchifra4075
@eyobchifra4075 Год назад
አዋጅ አዋጅ የነፍጠኛ አራማጆች የቤተክህነት አባላት በኦሮሞ ኦና በደቡብ ሃብት ኦየዘረፋ ስለሆነ ሞዕመናን ጠ
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Год назад
ኦርቶዶክስንም አገርም እያፈረሰ ያለው በአብይና በሽመልስ የሚመራው ኦህዴድ ነው ገነባን ያሉት መከላከያም ነገ ኦሮሚያ ብለው የሚጠሩትን ክልል የሚያስከብርና የሚጠብቅ ነው
@OROMO587
@OROMO587 Год назад
Sila gabits agabab naw
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Год назад
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 1152 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@dawitworkuhasen7816
@dawitworkuhasen7816 Год назад
Ethiopia in worst position than Egypt let's worry about ours
@enowali4512
@enowali4512 Год назад
የሰውን ታማስላለች የራስዋ አሮባት ይባላል
@sultannure7807
@sultannure7807 Год назад
ሃሜታኛ
@hangma8983
@hangma8983 Год назад
ፋኖ ይምትለው ሽፋታ እሱን ማን እደሚረዳ አልነገርከንም የሸኔን ነገርከን የትግራይ ህዝብ ተወልዶ ካደገበት ወልቃይት እየገደሉ የሚያባሩት ባንዳዎችን የነሱን አልሰማክም ሌላውን ጁንታ ሸኔ ምናምን ትላለክ ፋኖ የምትለው ሽፋታ ላተጀግና ነው አንተ ብትዋሸውም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo Год назад
እየመረረህም ቢሆን ዋጠው!ፋኖ የኢትዮጵያ መከታ ነው!
@abe6217
@abe6217 Год назад
ፈታ ሚዲያ የመናፍቅና የአክራሪዎች ሚዲያ ነው ።ኦርቶዶክስ እየተጉዳች ነው ይዘባርቃል።
@addistkeleyi1308
@addistkeleyi1308 Год назад
ወሬ ጠለሁ በዐብይ ሰለቸን.... ይኽን ይኽን የሚያደርጉት ኅሆአት ይለን ነበር ዛሬ ደግሞ ለሚነሱ ችግሮች ግብጽ ነች አላችሁ...... አይ ፈታዎች እንደ ዐቢይ አትሸውዱንም
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Год назад
Feta daily teret teret awura ante ye opdo tekefay banda neh
@super__star6823
@super__star6823 Год назад
It is Abiy and his own little men who creating Issues in the country
@zebibacker0423
@zebibacker0423 Год назад
You fake Ethiopiër zip it??🤮👉🏿🤡🤫, Abiy is better than what ever,100000x.🤫.
@kassahundeneke257
@kassahundeneke257 Год назад
ሁሌ ለአንድ ሰው ቁርስ የማይሆን ትርክት ማላዘን ሱሳችሁ ሆኗል።
@sishugirma1770
@sishugirma1770 Год назад
Terete terhtehe le abeye negerewe akatearia
@abiysisay8925
@abiysisay8925 Год назад
ተረት በቃል እና በፁሁፍ የሚተላለፍ ጥበብ ነው ዳሩ ግን ምንም ሳይኖራችሁ ሌላውን ታነውራላችሁ ነውረኞች
@Nardi9799
@Nardi9799 Год назад
ታከለ ቡችላዬ ውርደት አስታቀፉት ቱ
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Год назад
Ahun tigrewochin mekera sinarf amarana oromo orthodox Christian lelawunim mekera arem yemitzerabin yaw gibts tihonslech esti ebakachu hager shachoch shenewochim chimir arfachu tekemetu bandawoch kalebeleziya ye areb bariya kemehon atiterfum eyetegerefachu tinoralachu
@mulawbelay9736
@mulawbelay9736 Год назад
አብይ አህመድን አሞጋሽ ፋታ ዳይሊ "አብይ አህመድ እድሜ ልኬን የታገልኩት ለኦሮሞ እኩልነት ነው" ብሎ ለነገረን ዘረኛ አብይ አህመድ አብይ አህመድ በዘረኞች ተቸግረዋል ይለናል ዋናው ዘረኛ አብይ አህመድ መሆኑ እያወቅን እርሱ ሳያፍር በዘረኝነቱ ኮራ ብሎ ነግሮን ፋታ ዳይሊ አብይ አህመድ ዘረኛ ነህ ማለት ፈርተው እንዳውም እርሳቸ እያሉ እንደ ጎበዝ መሪ ክብር ያሽክሟቸዋል አብይ አህመድ ክብር የሚሰጠው መሪ አይደለም ተዋርዶ አንተ ዘረኛ ወራዳ ነህ ሴረኛ ነብሰ ገዳ ነህ መባል ይገባዋል
@sultannure7807
@sultannure7807 Год назад
ኤሄን በሬ ዎለዳ ዎሬህን ቡና ቤት ህድና አውረው ጡረታኛ
@makajav
@makajav Год назад
ጡረተኛ ብቻ ሳይሆን እሬሳም ጭምር ነው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
ኧረ አይባልም ችግር ከአያቹበት በግልፅ ነገሩት ሰዉን መንቀፍ መሳደብ በህግም ሆነ በፈጣሪ ዘንድ ያስጠይቀናል
@Josephsol55
@Josephsol55 Год назад
ከዚ ተረት ወጥታችሁ ትውልዱን በሀቅ ላይ የተመሰረተ ፖለቲካውን ብታስተምሩት ጥሩ ነበር
Далее
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 6 млн