Тёмный

Ethiopia - የግብፅና ሶማሊያ አደገኛ እርምጃ፣ ካይሮ ያረፉት የኢትዮጵያ ፕሌኖች፣ ጠቅላዩ ለግብፅ መልዕክት ሰደዱ፣ ኢትዮጵያ ስደተኞች አስደንጋጭ አደጋ 

Feta Daily News
Подписаться 864 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@EliasAbebe-w5i
@EliasAbebe-w5i 17 дней назад
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ክብርና ምስጋና ይገበዋል ። ምክንያቱም በከባድ የአየር ንብረት ችግር ምክንያት ለሕዝብና ለንብረቱም ደህንነት ሲባል የበረራ መሠረዙ አግባብነት ያለ ይመስለኛል ።
@nuruahmedin5232
@nuruahmedin5232 17 дней назад
ግብፅና ሶማሊያ በተንኮል አንድ ቢሆኑም መቼም ቢሆን አያሸንፉንም!!! ድል ለሀገራችን!!!
@SjjsJssj
@SjjsJssj 14 дней назад
Your sleep wake-up reality somalia is country even if we not look like power full country but when we fighting our enemy we call jihaad and that's jihad means not see what is your back until the die stops you😂
@GgWobilo
@GgWobilo 18 дней назад
በቡጅ ፈጠሪ ነብስ ይማር 😭😭😭😭
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 18 дней назад
ግብፅ የተፈጥሮ ሀብቷን ለፖለቲካ አላማ የምትጠቀምበት ከሆነ ኢትዮጵያም የተፈጥሮ ሀብቷን መጠቀም አለባት። ሶማሊላንድን ለመጉዳት ያሰበችው ኢትዮጵያን ለመጉዳት ነዉ። ስለዚህ ሶማሊላንድን አጋፍጠናት እኛ ገለልተኛ መሆን የለብንም። ቢያንስ የግብፅ አምባሳደርን አስጠርቶ ማስጠንቀቂያ መስጠት አለብን።
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 18 дней назад
መንግስታችንን...እሹሩሩ..ያበዛል..አቦ....አይይ..መንጌ..ቢኖር...ያስከብረን..ነበር
@kelion7176
@kelion7176 17 дней назад
ለግብፅ መፍትሄው ሌላ ትልቅ ግዙፍ ግድብ ለመስኖ እርሻ የሚውል መገደብ ካዛ ውሃ ሰፍሮ መላክ ። መጥፎ ስትሰራ ውሃውን መያዝ ።
@yesunehwolde9116
@yesunehwolde9116 18 дней назад
ይሔ የግብፅ እርምጃ እኛንም ብቻ ሳይሆን እራሶንም እንደሚጎዳ ልታውቅ ይገባል ። ምክያቱም የሒወት ማስቀጠያዋ አባይ በእጃችን ነውና ። ስለሆነም ገባሮችንም ሆነ ዋናዎቹን አቅጣጫ አስቀይረን እና ሆነ ገድበን ልናስርባቸው እንችላለን ። የመደራደሪያው ኩዋስ እኛም ጋር አለ ይሔን ግብፅ አታውቅም ብዬ አላምንም ።
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 17 дней назад
አጉል ጉራ። የመሆን ዕድሉ እጅግ በጣም ዝቅ ያለ ማስፈራሪያ አምጥተህ አታሳቅን።
@ወቸGood
@ወቸGood 17 дней назад
​@@user-ry7vt7db6lበድሀ እናቶችህ ጉሮሮ ላይ ቆመህ መሳቅህን አትርሳ/ሺ ።
@AkluGebere
@AkluGebere 18 дней назад
ነብሱን ገነት ይማረው
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 18 дней назад
የሚያመጡት አብረን እናያለን።!!.
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 17 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@የዛሬዋቀንየኔናት
@የዛሬዋቀንየኔናት 18 дней назад
አርቲስቱ የሞተው በችግር ምክንያት ከሆነ እሱን ለመቅበር የሚገኙት አድናቂዎቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ ያልካቸው ሰዎች እድሞት ይፈልጉ ነበር ማለት ነው
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 18 дней назад
ጆን እኮ ግደሉኝ አልወርድም ብሎዋል እኮ ኑሮ መሮት ይመስላል😂
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 18 дней назад
አቤት አሁን ማሳጣትህ እኮ ነው
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 18 дней назад
አሁን አንች ወንዲም ይኖረሽ ይሆናል የሠዉ ደሥታ የማያሥደሥታችሁ ሠዉ እናተም ላይ ይዲረሥባችሁ ችግር
@Nigus616
@Nigus616 17 дней назад
እስር ቤት አስገብተው ይለጠልጡት እና ጥጋቡን አብርደው እንደ ችክ ሹክክ ብሎ ቢጫ ፌስታሉን ይዞ ይወጣል
@Tybatube
@Tybatube 18 дней назад
እስላም አሌይኩም ወደ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ😢
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 17 дней назад
ነፍስ ግን ይማር
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 18 дней назад
Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AtsedeAlena
@AtsedeAlena 18 дней назад
ነፍሥይማር፤ባቡጅ፤ሠውሞልቶሠውማጣት፣😭😢😭😥😢
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 18 дней назад
ኢትዮጵያ ላይ ከባድ እርምጃ የሚባል የለም ይልቁንም ጠላቶቻችን መሰብሰባቸው ለመውደቃቸው ነው ።
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 18 дней назад
የቀበጡለት ሞት አይገኝ ይባላል ዝም ቢሉ ምን አለ ፈጣሪ ይድረስላቹህ
@user-fl7bo9er7s
@user-fl7bo9er7s 17 дней назад
እረፉ ኢትዮጵያን የነካ አይበረክትም
@MuuSe-j2b
@MuuSe-j2b 18 дней назад
Long life Somaliland and Ethiopia
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 18 дней назад
እነዚ..ዉርጋጦች..አየር..መንገዳችንን..ስም..ለማጠልሸት...የፈለጉት...የግብፅ...ተላላኪ..ባንዳዎች...በደንብ..መግረፍ..ነዉ...
@user-tt5lx8ob3u
@user-tt5lx8ob3u 17 дней назад
ይህ የኢትዮጵያ አየርመንገድ የሁሉ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ብሎም የመላው ዓለም አየር መንገድ ነው ፣ስሙን ማጠልሸት ማለት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ማጠልሸት ጠላቶቻችንና ተፎካካሪያችን ጮቤ ማስረገጥ ብሎም እኮኖሚያችን ማድቀቅ ማለት ነው
@gogofa2675
@gogofa2675 17 дней назад
ማባባስ አያስፈልግም እነዚህ ልጆች የአለማቀፍ በረራን ህግ ላያውቁ ይችላሉ በምህረት ቢታለፍ አሁን ተምረዋል በቃ
@SjjsJssj
@SjjsJssj 14 дней назад
Children you talking is the reason why you are 2016 in2024
@user-sz7dt3bf6g
@user-sz7dt3bf6g 18 дней назад
ፍትህ ለጎደር ህዝብ አማራ ክልል ሲሆን ምንም አይታያችሁም😢😢
@Nigus616
@Nigus616 17 дней назад
ጎንደር የት ነው ያለው😅
@user-tt5lx8ob3u
@user-tt5lx8ob3u 18 дней назад
በአንጋፋና ስመ ጥሩ መተኪያ በሌለው የኢትዮጵያ አየር መንገዳችን ላይ የሽብር ጥቃት በፈፀሙት የጠላታችን ተላላኪዎች ላይ የማያዳግምና አስተማሪ የሆነ እርምጃ ልወሰድባቸው ይገባል >የእናት ጡት ነካሾች ናቸውና!
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 17 дней назад
የትኛው ሀገርሽ ነው ተሽጣ ተሽጣ ላለቀች ከትግሬ ውጭ በላይ ኢትዩፒያዊ ላሣር
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 17 дней назад
እውነት? ከአለማቀፍ የአቪዬሽን ህግ ውጪ መንግስት መከላከያ ሲያጓጉዝበት አይንሽ አልነበረም?😅
@tewoldedagim2252
@tewoldedagim2252 18 дней назад
ሁለቱ ጠያራዎች ተመችቶኛል 😂😂😂
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 18 дней назад
ህዝባችን....ይወልዳል...ሠዉም..እየተሠደደ...ባህር...ይበላዋል......ጎበዝ...በኮንዶም..ተባዱ..አቦ😂😂😂😂
@user-tt5lx8ob3u
@user-tt5lx8ob3u 17 дней назад
Ignorance of law not excused ህግን ባለማወቅ መታለፍ ከቅጣት አያድንም
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 18 дней назад
ታውቸው እኛ እኮ ኢትዮጵያውን ነን💪💪
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq 18 дней назад
ነህዲ ይህው እርስ በርስ እየተባጨቅን ነው የወጭ ሀይል ቢመጣ እመነኝ ሰው የሀገር ፋቅር የለውም ህዝቡን እርስ በርስ ጦርነት አሰመርረውታል
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho 18 дней назад
RIP our Brother
@andargewongela
@andargewongela 17 дней назад
በትክክል የሚትዘግቡት የውጭ አገር ዜና ስሆኑ የአገር ውስጡ ለአንድ ወገን ፣ ፓርቲ፣ ለአንድ ብሔር ያደላ ነው
@Mule0411
@Mule0411 17 дней назад
-አሁን አልሸባብን ማጠናከር ያስፈልጋል
@user-wz3qs6vo6y
@user-wz3qs6vo6y 18 дней назад
ነገር ገነነ
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b 17 дней назад
በዲፕሎማሲ ችግር ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ከባድ ችግር ውስጥ እየገባች ነው ስለሆነም በአስቸኳይ ከሀገሮቹ ጋር ውይይት ማድረግ አለባት።
@SjjsJssj
@SjjsJssj 14 дней назад
Couse of abi every thing star destroyed even Union of Ethiopian peaple see what he doing tikray that's creating enemy's in Ethiopian community
@GeoKitila-gw9mg
@GeoKitila-gw9mg 18 дней назад
AHVE YOU ANY EVIDENCES.
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 18 дней назад
አህያ የሚለው ስድብ የሚውለው እንደአንተ ወይም እንደአንቺ ካልደለዙት የማይነቃነቅ ደነዝ ነው ዓብይ 24 ሰአት የሚሰራ እንቅልፍ የሌለው ታታሪ ብልህ ነው :: አስተዳደግ የጕደለህ ጥፍራም ናችሁ:: የአገር አተላ የአገር ሸክም: ናችሁ::
@segededemissie3505
@segededemissie3505 18 дней назад
ግብ ...? እጂዋን ከኢትዮጵያውያን ላይ ብታነሳ ይሻላታል ! አልያ ....? መዘዙ በራስዋ ላይ ....? እጂግ ከባድ ችግር ይሆንባታል ::
@wondemes
@wondemes 18 дней назад
❤❤
@kamilakmal147
@kamilakmal147 18 дней назад
Malta 🇲🇹 fite ethiopian sikaye laye nachawu
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 18 дней назад
Abiy only offers problems to Ethiopia 🇪🇹 sad we have stupid leader 🤮
@Addisua
@Addisua 18 дней назад
ቴድ አፍሮን ጠብቁልን ባካችሁ😢አርቲስቶችን እየመረጠ ሆስፒታል ድርስ በመግባት አደገኛ ኬሚካሎችን በመርፌ በመስጠት የሚገድል ፍጡር መጥቶብናል😢
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 18 дней назад
😂😂😂😂 አጃኢብነው
@dawitmekonen4558
@dawitmekonen4558 18 дней назад
, b b vvhj j j j bb
@dawitmekonen4558
@dawitmekonen4558 18 дней назад
H J j j j j j j vvv vvvv v vv h h hhvuvchu h cvcucu u u h uch ucucv vu vuvucu u u uv v v jbገገገገፀጰኸጨፀገገጀፐ ጠጠጠፐፐጠ ጠጠጠ ጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ ጠፐጠጠጠጠፐፐገጨ ጨጨጨከ ሸፐፐፀፀፀፀፐፀገፀገገጨኸ ~ vvvv~vvbv vvv~ vvbvvvvvvvv vvvvvvvvvvvvvvvvvvvv ጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨ ጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨ ጨጨ ጨጨ ጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጰጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጰጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ ጨጨጨጨጰጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ b ፀፐፐፐፐፐጨጠጨከፐፐጨጨከጠጨሸጨሸ ሸጨሸጨጨጨጨጨ ፐፐፀሰፀሸፐፐፐፀጠገገፀcx vbbb bb bb
@abdurhmanhassan378
@abdurhmanhassan378 18 дней назад
ስለዚህ አንተ ራስ ከእነሱ ነህ ማለት ነው ወንጀሉ ያሰለፈለፈህ ነው ማለት ነው
@sishaia6875
@sishaia6875 18 дней назад
ትክል
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
አኖርድም ቀድቸዋለኩ የቅድሙን አይ ጆን 😂😂
@KamilAliHoumedKamilAliHo-fr6km
@KamilAliHoumedKamilAliHo-fr6km 17 дней назад
ሠላም
@sauditaif7667
@sauditaif7667 18 дней назад
ቲክቶከሮቹ ግን ቅጣቱ ሻወር መውሰድ ወይስ ዱቄት መቀባት መስሎአቸው ይሆን
@AebduArhmedi-ye6ik
@AebduArhmedi-ye6ik 18 дней назад
አብይ ብቻ ነዉ አልሞት ያለን ይህ ዳቢሎስ እሱ ከመጣ ጀምሮ ካሰር ነዉ የሆነባት ለኢትዮጵያ ፈጣሪ ያሳልን ይኸን ጭራቅ
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 18 дней назад
Donkoro garbage container!!
@sishaia6875
@sishaia6875 18 дней назад
ትክክል ይህ ሰው በላ በሱ ግዜ ስት ህዝብ አለቀ አገሪቱ ታመሰች ድሞ ባርያ ሲነግስ መሬት ይናወጣን😢😢
@እማእወድሻለሁ
@እማእወድሻለሁ 18 дней назад
ባለማወቅአጥፍቶ ወደፖለቲካአትቀይሩባቸዉ። ሀበሻምቀኛ ስለሆንንማንምእይወደን በያገሩያብሩን ምድረሰገጤ😢
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 18 дней назад
በጣም 😢😢😢😢 አላህ ይጠብቃቸዉ ብቻ😢😢😢😢😢
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 18 дней назад
ባቡጅ በርሀብ ነው የሞተው አንድ የደረሰለት የስራ ባለሞያ የለም
@hanhn7623
@hanhn7623 18 дней назад
ግብጽም..ሱማሌም.ምንም.አታመጣም
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 18 дней назад
Zkach fukerana kererto ema moyachuhu new wakeup yalachuhun tetekemubet selamachuhun atftachuhu lelawun atrebshu.
@user-gl1zs8zp2l
@user-gl1zs8zp2l 18 дней назад
በምን አወቅሽ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 17 дней назад
በደርግ ግዜኮ ገርፉ ገርፉ ሥትለቃችሁ አሁን የምታከብሩት ካራ ማራ የድል ቀን ሩሢያና ኩባ መጥቶ የተዋጋላችሁን ነው የኛ ጀግንነት የምትሉት ታሪክ ላይ ተሠንዶላችሀል አልሸባብኮ አለምን የሚያቀጠቅጥ ነው
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 17 дней назад
@@EyerusalemTaddeseYe Ethiopia 🇪🇹 wetader fokro gebto enate dressing sil new yemnawkew beteley Eritrea 🇪🇷 mdir lay
@adagnetube7784
@adagnetube7784 17 дней назад
Bedatam. Miwagaw wendu. Ke sate lej betorenet tegoji nat tebelo tesededalachu. Shutam. Telam
@GdmbcEiuj
@GdmbcEiuj 14 дней назад
ምንም አታመጣም ግብፅ
@Nigus616
@Nigus616 17 дней назад
እንደውም ኦፍሻሊ somaliland እውቅና ማግኘት ያለባት ሀገር ናት!
@AkaluGebere-s6h
@AkaluGebere-s6h 18 дней назад
ሰላም አደረሳችሁ
@Fikru1948
@Fikru1948 18 дней назад
⚠️ Atirf bay aguday❗️
@shemalistesfaye3704
@shemalistesfaye3704 18 дней назад
Faxar yirdan
@AlazarGmeskel
@AlazarGmeskel 18 дней назад
Dawite deriba nw asetkakelu
@josephelias3480
@josephelias3480 18 дней назад
Enegin felfelawochin kesir lela minem ayasfeligem...give them 15 to 30 years jail time. Yehonu ignorants nachiew.
@meretwork
@meretwork 18 дней назад
betam yegermal Maleteziwoche behagerachen ke Engelize qegn gezat teletew yemetu bekidan meheret temeherte betena bekatederal asetemarewochachen neberu leregem amet yenoru selehon Amargnache kenewarew ekule neber weygeze Maleteziwoche sedetegna mabarer yawem Ethiopian????
@alazargebil8045
@alazargebil8045 18 дней назад
😂 ሃ ሃ ሃ waw የባህሩ ነገር ጦዘዋል !
@Dere_Orthodox123
@Dere_Orthodox123 18 дней назад
Era min gud new ahun lijoch yem galew sew indazi ala tebalem gin lamin jon daneil lemin tabele
@DestaAlemu-ns1lq
@DestaAlemu-ns1lq 18 дней назад
Laki
@haletatube7601
@haletatube7601 18 дней назад
nebs yemare
@MalasDamise
@MalasDamise 18 дней назад
ምንም አያመጡም
@Majid-v6w
@Majid-v6w 18 дней назад
❤❤❤❤❤
@CobraCobra-f5b
@CobraCobra-f5b 18 дней назад
2❤❤❤❤❤❤❤
@የእናትፍቅር
@የእናትፍቅር 18 дней назад
የወደቡ ችግር በአቢ ዘመን በዛ ልቅስ ለምስራቅ አፍሪካችን በቂ ወደቦች እንደ ኢትዮጵያ ያለ ትልቅ ሃገር መስማማት አብሮ ብልፅግና ማዳበር ሲቻል በቃ ከባልሽ ባሌ ይበልጣል እንዳለችው የዋህ ሚስት ነገሩን አካረረው እንጂ ስምምንነት ቢኖር የት በደረስን ጁቡቲ አሰብ በርበራ ሁሉም ይቻል ነበር ።
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 17 дней назад
ቀይ ባህር ሣይሆን ቀይ ሽጉርት መጀመሪያ ይኑራችሁ ጉራ ቢቻ
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 18 дней назад
ETHIOPIA YEMITBAL HAGER SHERMUTA MULU BE MULU MEFRES ALEBAT
@kirstantamrat
@kirstantamrat 18 дней назад
pintye new endye miskin yewesiyef yemikeberewu
@abenettadesse228
@abenettadesse228 18 дней назад
ሳይሆን አይቀርም አረቄ ነው አሉ የሚጠጣው።
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 18 дней назад
እናንተ ብቻ ልታስወጡ
@DutamoAzazhBufebo
@DutamoAzazhBufebo 18 дней назад
Be 6 lay tsinu esrat ywesenbachew ye ashebariwoch tizaz tekeblew shibr fetrewal minm mihret ayasfeñgachew yhm leleloch tmhrt mehon alebet
@danielbekele5273
@danielbekele5273 18 дней назад
ETV
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 18 дней назад
በሽብር ተከሰሱ?ጋዜጠኛማለት ኦንዲህ ጎርፍ ነው?
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 17 дней назад
በጣም ትቀባጥራለህ ቀይ ባህር ባለቤት ማን ነው ሱማሊያ ኢትዮጵያ የባህር በር የላትም በጉልበት የሰው ሀገር ባህር መጠቀም አይቻልም ካልተፈቀደለት በቀር ስለዚህ ዜናውን አታዛባ አናንተ የሆናችሁ ልምጥምጦች ናችሁ የብልፅግና ፍርፋሪ እንደሚበተንላቻሁ እናውቃለን ጀግና ጋዜጠኛ ከተገፋው ህዝብ ጎን ይቆማል ልክ እንደ ኢትዮ ፎረም
@SjjsJssj
@SjjsJssj 14 дней назад
Yes your correct and I tell you that abi is destroying our country creating enemies between our community and neighbours
@eliyseergudo5484
@eliyseergudo5484 18 дней назад
Babuji. Nafisi. Yimari
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 18 дней назад
Ethiopia 🇪🇹 bezih chekla meriwa mknyat gena mnun ayta ke andit klil gar tesmamahu bla Somalia 🇸🇴 gar mefatetuwa yasafral.
@selamnen8873
@selamnen8873 18 дней назад
ከማልታ? ምን ይደንቃል በገዛ ሀገራችን ከኦሮሚያ ክልልም ተባረናል
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 17 дней назад
ልክ ትግሬዎቹን የዛሬ ሥምት አመት ጨፍጭፉችሁ ኦንዳባረራችሁ ነዋ ከጎንደር ረሣችሁት የዘራችሁትን ነው ያጨዳችሁት አይገርምም
@FlAZ55
@FlAZ55 18 дней назад
Melkam ken fate daily
@GshGseh
@GshGseh 18 дней назад
እብይአህያ😫😫😫😫😅
@efremtewelde5052
@efremtewelde5052 18 дней назад
Yehe ye Jhone Daniel tiyake tikikil now ye ethiopia civelaviation yaderegew yale metemamen akahed yametaw chigir now . Ye chigiru mensiaa alemetemamen now the worst bussen mentality in Ethiopian civil aviation we are looking.
@linalinateyb9880
@linalinateyb9880 18 дней назад
🎉
@senayberaki4276
@senayberaki4276 18 дней назад
Akmachu atakum Ethiopia 😂😂😂😂
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 17 дней назад
Akem men endehone bedenb enasredakalen.😊
@Fikru1948
@Fikru1948 18 дней назад
❗️The worst diplomatic relation with the backward Orommuma leadership in all fields 🛑
@konjosara5547
@konjosara5547 17 дней назад
THE LAND is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 18 дней назад
እድሜ ልክ እስራት ይፈረድባቸው ቲክቶክ ሲለምን የሚውል ለማኝ አየር መንገዱን የመናገር ሞራል የለውም ይታሰሩ
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 18 дней назад
የአንተ አየር መንገድ መሣሪያ እና ወታደር እያመላለሰ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ ነው ከህግ ውጪ ልጆቹ ይለቀቁ ምቀኛ ሁላ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 18 дней назад
እዲሜልካችሁን አታሣቁ ዉሻ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Maraabe
@Maraabe 18 дней назад
Le Amhara ematehon Ethiopia tefersi
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 18 дней назад
False news False news
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 18 дней назад
TPLF false news
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 18 дней назад
እኔ የምለው "ለምን ትተነፍሳላችሁ"? ብላችሁ በሕዝብ ላይ ክስ እንደምትመሰርቱ ይጠበቃል።
@birhanjommy
@birhanjommy 18 дней назад
እነኝህን ከሕግ በላይ የሆኑ መስሏቸው አየር ላይ የሚንሳፈፋ ደናቁርት ፍንዳታዎችን አገርና ሕዝብ ለዘመናት የደከሙበትን ሐብታቸውን ሲያጎድፉና ሲያበላሹ ዝም ብሎ የሚመለከት የለም።
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 18 дней назад
15 አመት ይቀጡ ይሄ ፋራ የ, አባቱ ቤት መስለው አንዴ 😂
@hanhn7623
@hanhn7623 18 дней назад
እውነት.ነው.የቲክቶክ.ለቃቃሚነው
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq 18 дней назад
ድሮም ሀበሻ ሰው ሲያልፍለት አትወዱም ልጆቹ ወጣት ናቸው ጥፋት እደሆነ አላወቁም አሁን ሀገራችን ሰት አሸባሪ እያለ እነኝህን አሸባሪ ማለት የች የደቀቀች ሀገር የምፈረሰበት ቀን ተቃርቦል ግብፅ ባፈራረሰቻት 🇪🇹🇪🇹🤮🤮🤮🤮
@muluyefanta6870
@muluyefanta6870 18 дней назад
@@YtB-nl8oqእንዴት ጠፋት መሆኑን አላወቁም ትላለህ ህፃናት አይደሉም ላጠፉት ጥፋት ተመጣጣኝ ቅጣት ይገባቸዋል
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 18 дней назад
ዉሻ ወንዲም የላችሁም ምዲረ አሸቀባጪ ሁላ🤫🤫🤫🤫
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 18 дней назад
@@medinaa-tc7sr 🔪🔪🔪
@damnopo
@damnopo 18 дней назад
ወይ ሽብር አረ ህፈሩ
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 18 дней назад
ቡባሀሮሞ የታሰሩት
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 18 дней назад
East Africa corrupted government. ERITREA ETHIOPIA and Somalia. Those corrupted leaders are always welcome to crisis in East Africa. We are a one family member. But. We never understand each other. It very sad. Thanks ✋️
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 18 дней назад
leave alone brave Pr Isaias 🇪🇷
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 18 дней назад
@@habtishtsegay8967 esaias afeweky is not the enemies of ERITREA. The enemies are ERITREANS.
@Majid-v6w
@Majid-v6w 18 дней назад
❤❤❤❤
Далее
Мужа или парня
00:42
Просмотров 14 тыс.
Ванесса 🆚 Крискас  | WICSUR #shorts
00:42
УДОЧКА ЗА 1$ VS 10$ VS 100$!
22:41
Просмотров 347 тыс.
Мужа или парня
00:42
Просмотров 14 тыс.