Тёмный

Ethiopia -የፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድና ሁለቱ በሰው እጅ የተገደሉ ወንድሞቻቸው ቤተሰቦች ጋር ቆይታ…. 

ESATtv Ethiopia
Подписаться 709 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 4 дня назад
ያለ ፍርድ ያለፉትን ትላልቆች ነፍሳቸውን አምላክ በገነቱ ከፍ ያርጋቸው ፣ ዘመድ ወዳቾቻቸውን ግፍ በልባቸው ያጠላውን ሀዘን ያቅልላቸው ፣አገርና ትውልድን በቃ ብሏቸው በሰላም እና በተድላ እግዚአብሔር ይዳብሳቸው ፣ አገራችንን ሰልምዋ እና ክብርዋ ጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ ለዘልአለም ያኑራት ። እቺን በምግባር የተገራች የኢሳት ጋዜጠኛ ይባርካት ።
@shalomafh4554
@shalomafh4554 5 дней назад
Listen to this interview! People like Dereje , the 2 Abebe’s , Messay and others must listen what this person says about working for country vs serving the enemy!!!
@user-kf9ri7nr7y
@user-kf9ri7nr7y 4 дня назад
እናመሰግናለኅ እህቴ ጎበዝ ጋዜጠኛ እውነትን ለህዝብ ለማሳወቅ በምታደርጊው ጥረት ታላቅ የሀገር ባለውለታ ቤተሰብ ክብር ምስጋና ይድረሳችሁ በነዚያ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈፀመው ግፍ ኢትዮጵያን ዋጋ እያስከፈላት ነው እስካሁን ገዳይች ይቅርታ ይጠይቁ ሀገር እንድት ተርፍ
@getachewtedla5590
@getachewtedla5590 4 дня назад
Indeed, you are correct & Portugal somehow came to my mind. Thank you for mentioning the proper country.
@hagosseyoum8064
@hagosseyoum8064 5 часов назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 дней назад
1967 ዘመን መለወጫ፤ ልክ አንደዘንድሮው ረቡዕ ዕለት ነበር የዋለው።በ50 አመቱ ቀናቶቹ በሙሉ እንደገና ገጥመዋል ።
@AsratBaheeru
@AsratBaheeru 3 дня назад
ያች ቀን የተረገመች የንፅሀን ደም በከንቱ የፈሰሰበት ፈጣሪም የኢትዮጵያን ህዝብ ቅጣት የጀመረው ከዚያ በህዋላ ነው እስከ አሁን ቅጣቱ ያልቆመው
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 4 дня назад
ባንዲራችን አሁንም ዘለዓለምም አረንጎዴ ቢጫ ቀይ ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️ኢትዮጰያ ለዘልዓለም ተከብራ ትኖራለች 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@eliasabichacar
@eliasabichacar 5 дней назад
Tres beau et emouvant temoignage cher Amde. Merci
@ephraimtik920
@ephraimtik920 2 дня назад
አስቀድሜ በተፈጸመው ግድያ አዝናለሀ😭😭😭😭 ሰውን ያለ ፍርድ መግደል የመጨረሻ ደኮማንት ነው!!! አፈር ይቅለላችው, 🎉ለ ቤተስብ መጽናናት ይስጥጥ🎉🎉🎉 የ እኔ አስተያየት ግን እንዚህ ባለስልጣኖች በስልጣን በነበሩበት ግዜ ሁሉም ጥሩ ነበር ማለት ይሻላል ወይ?? በርግጥ ሁሉም ስርአት ጎዶሎ ይኖረዋል ፍጹምነት የለም!! በ ንጉሱ ግዜ አይን ያወጣ በድል በ ህዝቡ ላይ ይፈጸም ነበር!! *ሰውን ከተወለደበት መሬት አገር እና ቀይ ባላባቶች መሬቱን ነጥቀው ሲያባሩርት እና ጢሰኛ አርገው ጉልበቱን ሲበዘብዙት 😂ምንው ያንያ ይሄ ነገር ልክ አየደለም ብለው አልተቃወሙም??????? በተለይ እንደ አክሊሉ አይነት ሙሁርን ባለ ስልጣናት ይሄን ነገር ማስተኮከል እና ማረም ኮልሆነም😮 ተቃውመው ስራቸውን ለምን አለቀቁም?????? የ ኤርትራ ጉዳይ አክሊሉ ጎበዝ ስለሆነ ኤርትራ ወደ እናት አገሮ ተመለሰች የሚል ቅጥፍት ምን ያህል ያስኬዳል??????? በርግጥ በ አክሊሉ ጉብዝና እና ዲፕሎማስያዊ ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰች በዚህ ምክናይት የ አቶ አክሊሉ ቤተሰቦች በህግ ለመጠይቅ ዝግጁ ናችሁ???? አቶ አክሊሉ አጭበርብሮ ኤርትራን ወደ ኢትዮጵያ ከቀላቀል(በ ዲፕሎማ ስ) በሱ ምክንያት እስከ ዛሬ የ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ሃገሮች በስቃይ ይገኛሉ😭😭 የ ኤርትራ ህዝብ 30 አመት ሙሉ በሃገሩ ተገጣያ ተብሎ ተጨፍጭፎል ይህ ሁሉ ጠንቅ በ አክሊሉ ነው!! ምን ይሰማወታል???? በተለይ የ አቶ አክሊሉ ቤተሰባች ላቀረብኩት አስተያየት እና ጥያቄ መልስ እንድትሰጡኚ በንጹህ ህሌና እና አክብሮት እጠይቃለሁ??? ለ ቤተሰብ መጽናንት እንዲሁም ነብስ ይማር🎉🎉🎉🎉 አክባሪያችሁ ከ ,UK!!!
@user-xz5ll5gi1n
@user-xz5ll5gi1n 3 дня назад
Is there anyone who can provide me with how can I get the book or purchase the book. It is unfortunate individuals moron like Mengistu Hilemariam kill our beloved leaders. Now, ethiopian is paying a big price for what her children did. RIP Tezaz Aklilu Habteweld. It is so sad, bothers me a lot😢.
@akaleamde2674
@akaleamde2674 День назад
The "Aklilu remembers" you can probably find it at book stores like Jafar's. The pictorial one you can contact Dr Getachew or myself
@user-wk5mb3nb6c
@user-wk5mb3nb6c 2 дня назад
Don’t buy anything that remove Ethiopian traditional cross don’t support business that do that. That’s ugly dress that’s not traditional dress.
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 5 дней назад
I think PM Aklilu escaped Vichy France using a Colombian passport given by the Colombian embassy staff as Mr Thomas Wold .
@Samuel-ue3wb
@Samuel-ue3wb 4 дня назад
ኢሳቶች እንተርቪዉ እጅግ ታሪካዊ ሆኖ ሳለ ,ግን የቆራረጣችሁትን ግን ሰዉ አያውቅም ብላችሁ ነው ?😢
@gezahegngelebo5467
@gezahegngelebo5467 3 дня назад
ዞራችሁ ዞራችሁ መጨረሻችጉ “…አማራ ኢትዮጵያን ሠራት...” ነው ታሪካችሁ እናንት ቆሞ ቀር ትምክህተኞች! ይህች ገጣጣ አሮጊት ደግሞ ‘ጋዜጠኛ ነኝ’ ብላ መቀባጠሯ!!
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 17 September 2024
41:06
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 5 млн