Тёмный

Ethiopia - ጀነራል ባጫ ስለሰሞኑ መፈንቅለ መንግስት ሚስጥሩን ዘረገፉት ስለዶ/ር ዓብይ ያልተሰሙ እውነቶች ወጥተዋል 

Feta Daily News
Подписаться 879 тыс.
Просмотров 366 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 437   
@christiannewcreation4112
@christiannewcreation4112 2 года назад
ዘመነ ካሴና ሌሎች ደማቸውን ለሀገርና ለህዝባቸው ሳይሳሱ ያፈሰሱ ጀግኖች ላይ የማንም አዎ የማንም እጅ በተንኮል እንዳይነሳ‼ ከእንግዲህ ጀግኖቻችንን ማክበርና መሸለም እንጂ በቅናት መንፈስ መግደልና ማሳደድ ይብቃ‼
@ከወሎወግድ
@ከወሎወግድ 2 года назад
ሰህ
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 2 года назад
በትክክልልል
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
@@ከወሎወግድውዶቸየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*ፈታ እንኳን ደና መጣህ ክብር እርሀብ ጥማት ችለዉ በዱር በገደሉ ለሚዋደቁ ጀግኖቻችን ክብር ይገባቸዋል አላህ ይደግፋቸዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷💪💪*
@mohammedsualih5701
@mohammedsualih5701 2 года назад
እናመሰግናለን ፈታ ሰላምና ዲል ለጀግናው መከላከያ ዲል ለጀግናው መሪያችን
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 года назад
ማሜ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆን በአክብሮት እጋብዛለሁ
@mohammedsualih5701
@mohammedsualih5701 2 года назад
@@mulehabeshamedia9345 ok
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 года назад
@@mohammedsualih5701 ማሜ አመሰግናለሁ ወድሜ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
እግዚአብሔር ነዉ የተዋጋልን የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅርብ ነዉ❤❤❤❤ኢትዮጽያን ኤርትራውያን ሰላማችሁ ይብዛ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
አሚን 😓😓😓😓😓😓💪💪💪💚💛❤️😓
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 2 года назад
አሚን
@Rose-sr4qz
@Rose-sr4qz 2 года назад
Ewenet new Egziyabehr tewagi new Semume Egzieyabehr new☝🙏
@shewalemberehanu8412
@shewalemberehanu8412 2 года назад
ስላም
@wellcome6505
@wellcome6505 2 года назад
Amen. Amen
@henokberhanu306
@henokberhanu306 2 года назад
Ethiopia Will Win 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sintayehulame
@sintayehulame 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኛም ልጆችሽ በአንች እንኳረለን አንችም በእኛ ተከብረሽ ተፍረሽ ኑሪ። ዲል ከ80 በለይ ቤሕር ወጥቶ ለኢትዮጵያና ለወገኖችን ለቆሙት መከለከይ ሰረዊት one love to ethiopia🇪🇹🙏
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
😭ቀን በስራ ማታ በሀሳብ ሊቱን ሙሉ በቤተሰብ ሐሳብ ናፍቆት እየተሰቃያችሁ ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣችሁ ይስጠን ቤተሰቦቻችንን ከቁጥር ሳይጎሉ እናግኛቸው 😔💔 እረ የመግስት ያለህ ፍትህ ለወረባቦ ቢስቲማ ለራያ ለሀይቅ አየር ሃይል ይድረስላችው
@haleemasayed8413
@haleemasayed8413 2 года назад
በጭቀት አለቅን 😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለልጓማ
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
አሚን ግን ሀይቅ እምን ላይ ናት ኧረ የዘንድሮዉ ያልፍ ይሆን
@soboosoboog8h721
@soboosoboog8h721 2 года назад
አሜን ወድም
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aaaa4968
@aaaa4968 2 года назад
ጀግናው ባጫ ደበሌ የተናገረው ቃል ከባድ ነው የኛ ጀግና ባጫዎየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል ልናተ ይሁ ክብር ለመከላከያ ሠራዊት ክብር ለባጫ ደበሌ ክብር ለአፋር ኸግኖች ክብር ለፋኖች ጀግኖች
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 2 года назад
ድል ለናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ድል ለአማራ ድል ለአፋሪ
@zd820
@zd820 2 года назад
ጌታሁይ በቃበለን ማረን ሰላም ፍቅር አምጣልን
@kelemadubale965
@kelemadubale965 2 года назад
Thanks 💚💛❤AMEN AMEN AMEN
@ነኢመትወሎዬዋ
@ነኢመትወሎዬዋ 2 года назад
ይህንንም የምታነቡ በሙሉ አላህ ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ ይጠብቅላችሁ
@selimtube404
@selimtube404 2 года назад
አሚን ያረብ
@አሚነኝወሎየዋአማራነቴኩራ
አሚንንን
@HhHh-ot3mp
@HhHh-ot3mp 2 года назад
አሚን
@halimatube9681
@halimatube9681 2 года назад
አሚን
@emuamira6706
@emuamira6706 2 года назад
አሚን
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 года назад
እውነተኛ የሀገር መከላከያ ጀግና ባጫ ደበሌ በርታ ገስግስ በድል ተመለስ ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም!!!!!!
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 года назад
እግዚአብሔር እትዮጵያን ይባረክልን ህዝቦቿንም ያድናታል🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zaharaebrahim3904
@zaharaebrahim3904 2 года назад
አላህ ሆይ የሀገራችንን ሠላም መልስልን የቤተሰቦቻችንን ሠላም አሰማን ያኢላሂ ኢትዮዽያ ታሸንፋለች።
@የወሎልጅነኝ-ዐ3ገ
@የወሎልጅነኝ-ዐ3ገ 2 года назад
ሰላም ለመላሁ ኢትዮጵያውያን ድሉ የኛ ነው አብሽሩ ኢንሻአላህ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 2 года назад
መንግስት እንፈነቅላለን የሚሉትን ሰዎች አላህ ከምድረ ገፅ ይፈንቅላቸው ያረብ ኢትዮቢያን ህዝቦቿን አንተ ጠብቅልን ያረብ ድል ለኢትዮቢያ ድል ለአብይ.
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 года назад
Amin yene konjo🤲
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
አሚን ያረብ እህት
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 2 года назад
አሚንን ይርብ
@hawahawa1791
@hawahawa1791 2 года назад
አሚን ያረብ
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 2 года назад
አሚንን ያረብ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
በጣም የተወሳሰበ ነገር ነው ዝም ማለቱ ሳይሻል አይቀርም .....ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም ሰላምን እንጂ ጦርነት አንፈልግም እመቤቴ ማርያም ከነልጇ በቃችሁ ብለው ሰላሙን ያድሉን አሜን።
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 2 года назад
እናመሰግናለን ፈታ
@yeneneshhailu4441
@yeneneshhailu4441 2 года назад
ባጫ: ደበሌ: ሥለ: መፈንቅለ: መንግሥት: ብቻ: አይደለም: ምስጥር:የነገረን::የአማራ: ህዝባዊ: ሀይልና :ህዝቡም: መከላከያ: በዚህ: በኩል: አለ: ብሎ: በሌላ: በኩል: አሽባሪውን: ወራሪ: ሲዋጋና: ሲከላከል: በድንገት: መከላከያ: ሲሸሽ :/ ሲያፈገፍግ ይህ: ነገር: ወይ: በመከላከያ :እዛዦች :ውስጥ: በተሰገሰጉ: የወያኔ: ደጋፊዎች: ምክንያት: ይሆናል: ወይም: የጦሩ: አመራሩም: ይሆናል: ብለው: ሲጠራጠሩ: በርግጥም: እነባልጫ: መከላከያውን: አፈግፍጉ: እያሉ: አማራውን: ያሥጨፈጨፉ: እንደነበር: ሳያፍር: ከአንደበቱ: ሰማን:: በሌላ: አነጋገር: አማራን: ለማዳከም: ፕላን: መኖሩን: ሳንገምት: አልቀረንም:: ይህ: ፕላን: ግን: ከመጨረሻ: buffer zone / ደብረብርሃን ቢይልፍ: እነሱንም: ሊውጥ: እንደሚችል: ( ኦነግ: ወደኛ: አካባቢ: አንዳትገቡ: ብሎ: ለወያኔ: የነገራቸውን: አስተማማኝ: አይደለም: ከማለት ) በማወቅ: መከላከል: እንዲያውም:ማጥቃት: መጀመሩንም: እንረዳለን::
@segnite1945
@segnite1945 2 года назад
የገባው ሲጽ ደሥ ይላል።
@የትምልኑርስደተኛነኝ
አላሁማ ኢንተ ስላም ወሚንከ ስላም ተባርክተ ያዘል ጀላል ወል ኢክራም 🇪🇹💕☝
@abdalgadyrabdalgadyr1458
@abdalgadyrabdalgadyr1458 2 года назад
ፈጣሪ ይጣብቀን
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 2 года назад
Good morning Fetha Midya today for sharing the truth news mostly Ethiopan peoples news about Ethiopin people's and the TPLF members
@akalawi5491
@akalawi5491 2 года назад
ፈታ ወድማችን እናመሰግናለን
@ሀስቢአላህወሚነልወኪል
ድል ለጀግኖቻችን አብቾ አላህ ይጠብቅህ
@solomonbelay2718
@solomonbelay2718 2 года назад
Bravo feta news and I like the music
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад
አሁን ነው እንደ የሚናገረው ብዙ ንፁሀን ካለቁ በሁዋላ! አላህ ይፍረደን መቸም ንፁሀን አልቅሰው ተገድለው በከንቱ አይቀርም
@aaaa4968
@aaaa4968 2 года назад
የኛ መሪ ጀግናው መሬችን ፈጠሪ ይጠብቅ ባለህበህ ቃላት ያሡኛል ሥላተ ለመግለጥ በድል ተመለሥልን አብቹ ፋታድል በጣም እናመሠግናለን እሚገርም አገላለፅ እሚጣፍጥ ትንታኔ ነው ሡሥ ሁነህብኛል ማኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ! ድል ለአማራ!! 💪💪💪💪❤
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 года назад
ሠላም ጤና ቤተሰብ አለቹ ክብር ለመከላከያ ስራዊት 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪 ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 🇸🇦😭🚔😭😭 ድል ለእትዮጵያ አይዞን ጌታችን ሆይ ህዝቤን አዳራ ፍቅር ለህዝባችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
ተው የፈታ ቤተሰቦች ደምሩኝ አብረን እንደግ
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 2 года назад
ፈታ ምርጥ ዜና አቅራቢ እውነት መስካሪ በርታልን! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በድል ይመልስልን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@Yoseph96
@Yoseph96 2 года назад
ጎበዝ ጀ/ል ባጫ ትክክለኛ ወታደር እንወድሃለን😍😍😍
@mulatuaddis9095
@mulatuaddis9095 2 года назад
አቦ ዳዉሎድ አስደርገን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 года назад
እውነት ነው አብቹን እንወደዋለን ሁሌም አብረነው ነን ኢንሻአላህ☝️በድል ይመለስልን🤲ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመከላከያ ሰራዊት ልዩ ሀይል ፋኖና ሚሊሻ ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን ያረብ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን 🤲
@kidanedemse9374
@kidanedemse9374 2 года назад
Emyan. Egzabhar yetabpln gegasa
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 2 года назад
ወድ ሠው የማትሠለች አልሀምዱሊላህ እምጠላው ቦለቲካለይ ባተ መጀመሬ ደሥተኛነኝ ሥወድህ
@marikossilka6542
@marikossilka6542 2 года назад
Ethiopia 🇪🇹 la,zalalame tenure
@Abnet_baby
@Abnet_baby 2 года назад
Only one Ethiopia 🇪🇹💪🏾
@ሀይማኖቴማህትቤ
@ሀይማኖቴማህትቤ 2 года назад
በፆለት እንበርታ እኛ ህይወታቸው በየሰዓቱ የሚሰወቱቱን ደማቸውን ለሚያፈሱ ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው ደመወዙን እሱ ይክፈላቸው ቀኑን አሳጥሮ ሠላሙን ያውርድልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ነት ሚሰጥር ነዉ ።።ወቅቱ የፈተና ዘመን ቢሆንም፣ለሐገራቸውናለሕዝብ ታማኝ የሇኑ ምርጥናአለምንያሰደመሙ የኢትዮጵያ ጀግኖች ና ልጆችን ለማየት በመቻላችን መታደል ነው ።። ኢትዮጵያን የሚያፈርስ አንድም ምድራዊ ኃይል የለም።ክብርት አዳነች አበቤ፣The Iron Lady.፣ሁሉም ለሐገሩ ዘብ ይቁም።።
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ💚💛❤
@fatmah3017
@fatmah3017 2 года назад
ትኩረት ለወረኢሉ
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን 🇬🇶🇪🇹🇪🇷💕
@Hiwya284
@Hiwya284 2 года назад
ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ለህዝባችን መረጋጋትን እግዚአብሔር ያምጣልን
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 года назад
ጁታው ዶግአመድ ሁን ጨርሳችሁ እለቁ ጭጭ በሉ መጨረሻችሁ ሞትይሁን የስቱንሂወት አጨለሙት ስቱ ሞተ ስቱ ተደፈረ ስቱ ተሳደደ የስቱንብረት ወደመ የጁታግፍ እለቁ የንፁሀንእባይፍረድ ድልለሀገሬ
@Tesfa_Bicha
@Tesfa_Bicha 2 года назад
የቃልኪዳን ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዘለዓለማዊ ነች💪💪💪💪💪💪
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 2 года назад
የምን ቃልኪዳን ???
@Tesfa_Bicha
@Tesfa_Bicha 2 года назад
@@habtishjenbola367 anbib/Read
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 2 года назад
የቱን ክፍል brother ??
@منهجالسلفالصالحالسلفيهمنهجي
እኔ እራሱ በጣም ጨቆኝ ነበር ውላሂ አልሀምዱሊላ ጀንራል ባጫ ድበሌ እኳንም ሰላም ሆንክ ጀግናዬ ሰትጠፍ እድት ጠፍክ ብዬ አሰቤ ነበር
@Zabiba85
@Zabiba85 2 года назад
አንደኛ ነኝ ሰላም ፈታየ
@ኢብራሂምአብደላ-ፈ2ኀ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🙏👍👍👍👍👍👍👍
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 года назад
ያኤሞ ያኤሞ ገዬ ጀመርኪሞ
@ኤልያስ-ጨ6ሠ
@ኤልያስ-ጨ6ሠ 2 года назад
ባጫ መከላከያ የኢትዮጵያ ጀግና
@fatumahessan2852
@fatumahessan2852 2 года назад
😘😘😘😘💚💛❤enshenfal delwa yengya new
@ሪምነኝቲማቲሟ
@ሪምነኝቲማቲሟ 2 года назад
ድልልልልል ድልልልልል ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@medinalove7185
@medinalove7185 2 года назад
ድል መተኪያ ለሌላት ለናት ሀገራችን ሽንፈትየሷን መፍረስ የሚመኝ ሁላ ይሁን አሜን!!!💪🇪🇹
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
ባጫ በጭባጫ ነው አፈግፍግ እያለ ሸዋ ያስገባው ይህ ቅዘናም ባጫ በጭባጫ ቅዘናም
@አሚነኝወሎየዋአማራነቴኩራ
በባጫ ደበል ገብተናል መቀሌ ባብባው ታደሰ ምሽጉፈረስ በብርሐኑ ጁላ ጁታው አፈር በላ እያሉ ሲጎርሩ ከርመው የውሸት መረጃ አማራን አስበሉት እሕት
@الاال-م8ظ
@الاال-م8ظ 2 года назад
ጀያራርባጫአላህይጠብቀንደርድየለም
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
*ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ያንተ ነው አማራዬ 💚💚💛💛❤️❤️💪💪እናሸንፋለን በሉ እናሸንፋለን ዝንታለም አምሓራ 💚💚💛💛❤️❤️*
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 2 года назад
እኔ ምለው ወያኔ ስንት ከፍሎሽ ነው? እስኪ ኢትዮጵያ በይ። ደነዝ። አፄ ቴዎድሮስ አፄ ሚኒሊክ የተዋደቁት እኮ ለአንድ ኢትዮጵያ ነው። ደንቆሮ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
@@brehanemeskelifa366 ደቆሮ
@jss1027.
@jss1027. 2 года назад
@@የጠፋውልጅ እትዮጵያ ብትይ አታሳንሽም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@brehanemeskelifa366 በትክክል 😢🙏🏿
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@የጠፋውልጅ ሰላም የተዋህዶ ልጅ ብለሽ ስድብ 😢ያሳዝናል እውነቱን ነው የተናገረው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ስትኖር ነው አምሐራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ ጋንቤላ ሁሉም ጎሳ የሚኖረው 🙄በርግጥ አምሐራ ና አፋር ናቸው ብዙ እየለፉ ያሉት ከመከላከያ ጋር 🙄 ግን ለኢትዮጵያ ህልውና ነው እየተፋለሙ ያሉት
@wisdomiscalling6693
@wisdomiscalling6693 2 года назад
What WISE answers 👏
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 2 года назад
this is one of the best breafing from MG, chala Debele .
@alemalehenig7350
@alemalehenig7350 2 года назад
አይ ማየት ደጉ ቀደም ጌታቸዉ ነበር አዲሥ አበባ የመግባት እቅድ አላችሁ ሢባል ምን ነበር የሚል አሁን ወደኛ ተዛወረ ድሉ ደሥ ሢል ተመሥገን ነዉ እንደዉም መቀሌ ገብተን ሂሣብ እናወራርዳለን የተዘረፈዉም ይመለሣል።
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
የፈታ ቤተሰቦ እስኪ ሰብስክራይቧን ጫን በሏት አንድ ደቂቃ በቂ ነው ውድ የኢትዮጲያ ልጆች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ፉፊየደሴዋ
@ፉፊየደሴዋ 2 года назад
ፈታደሌ እንካንደህናመጣህ በጉጉጉትእንዴምጠብቅህ ብታቅ ድል ለኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቸንበቅርቡድምፃቸዉንእንደምሰማአምናለሁ💚💛❤
@sablemakonnen316
@sablemakonnen316 2 года назад
Thank you General We’re proud of you.
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@zantanaofficial
@zantanaofficial 2 года назад
ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
@essubalewmekuriaw4952
@essubalewmekuriaw4952 2 года назад
How can i download your vedios and hear offline please ?
@faz341
@faz341 2 года назад
አላህሠላሙንያውረድልንያርብ
@አልማዝጎጃሜዋ
@አልማዝጎጃሜዋ 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😭😭😭
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
አሚን 😢😢😢😢😢
@አልማዝጎጃሜዋ
@አልማዝጎጃሜዋ 2 года назад
@@user-sd3ms6ts2q አሜን 😥😥
@nafisaahmed6061
@nafisaahmed6061 2 года назад
እኔ የምለው ህውሀት ብቻ አይደለም የኢትዮጵያ ጠላት እዳንተ አይነቱ አንድ ወሬ ለጥቅም ሰበር እያላችሁ ህዝቡን ለቤተሰቡ የተጨነቀን ለእናንተ ሆዳሞች ተገዚ መሆናችን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ የበላችሁት በሰው ጭንቀት በሽታ ይሁንባችሁ
@tesfahiwetsolomon3382
@tesfahiwetsolomon3382 2 года назад
FETARI ETIO ERI YBARK YTEBK AMEN
@jemalmohammed4348
@jemalmohammed4348 2 года назад
እግዳስ ሆን ተብሎ አማራን ለማዳከም የሰሩት ሴራ ነበራቸው ማለት ነው ከመጀመሪውም አውቀነዋል
@tayibahan1471
@tayibahan1471 2 года назад
ሠላምላሀገርች
@firdwos
@firdwos 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነው የጀኔራል መጥፋት መልስ ስጠብቅ የቆየሁት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ኢንሻ አላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 2 года назад
አቅም አንሷቸው ካልሆነ ታዲያ መከላከሉ ይህንን ያህል የአማራና የአፋር ህዝብና ንብረት ሲሰዋ ሲደፈር በስቃይና በመከራ ሰቀቀን ሲወድቅ ለምን ጉዳቱን መቀነስ አልቻሉም ?እንደሚወራው አማራን ማዳከም?
@ethiopia4879
@ethiopia4879 2 года назад
ጀግናው መጣህ
@egeziabhireregnanewethiopi2027
@egeziabhireregnanewethiopi2027 2 года назад
ከተሰገሰጉበት ቦታ እግዚአብሔር እየጎተት ያወጣልን ሁሉን ማድረግ ይቻለዋል እና አይናቸውን ያጨልምልን ጉልበታቸውን እንደቄጤና ያብረክረከልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተኑረልን💚💛❤
@farooqgamilv7306
@farooqgamilv7306 2 года назад
salam la ethiopia💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@eneweyadis1336
@eneweyadis1336 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ያረብመገዲህንምራኝ
ፈታየ እካን በሰላም መጣህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ኡፍ ዲል ለሀገሬ
@medlapouna2174
@medlapouna2174 2 года назад
💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪
@mehubabentbaba7461
@mehubabentbaba7461 2 года назад
አህለን ፈታየ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 года назад
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆን በአክብሮት እጋብዛለሁ
@angiemekbeb9637
@angiemekbeb9637 2 года назад
🙏🇪🇹💪🇪🇹💪
@janomuhammed5181
@janomuhammed5181 2 года назад
ባጫደበሌ።ደሞእዳለፍውአፈግፍግእያልክ እዳስጨረስከነ።ደሞእሁን።ደሞአሁንኽድእያልክ እዳታስጨርስንሲሰርቀኝያየሁትንቢጨምርኝ አላምነውም
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
💚💛❤️💪💪💪💪😗😗😗😗😗💚💛❤️💪💪💪💪 ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ ያረብ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪😓😓😓😓😓😓😓😓😓
@mametube4022
@mametube4022 2 года назад
ኢትዮጲያ ታሸንፋለች
@ettoppiyaetto2191
@ettoppiyaetto2191 2 года назад
ባጫ ግን ጢነኛነህ እብድ ሰሜን ሸዋ ድረስ የመጣው የአማራን ንብረት እና ህይወት እየቀጠፈነው መድሀኔለም ይፍረዳችሁ
@sofi8983
@sofi8983 2 года назад
ጥላትን ማዳከም በዛውም ያአማራን ማዳከም ነው በኢኮኖሚ ለማዳከም
@umumuhtartube1
@umumuhtartube1 2 года назад
እባክህ ልለምንህ ፍትህ በምእራብ ወሎ ወራኢሉ በታች አማዩ ቱሉ ሰርጡ ከታሪ እና አካባቢዋ ማህበርሰቡ ችግር ላይነው እባካችሁ ለሚመለከተው አካል አድርሡልን
@ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት
ፍታየእንኳንደህናመጣህልን
@mohamedlovetube350
@mohamedlovetube350 2 года назад
ሁልግዜም እከታተላችኋለሁ በጣም ጥሩነገር ነው የምታቀርቡት አመሰግናለሁ በርቱ
@rahelrahel2282
@rahelrahel2282 2 года назад
Dele l Ethiopia 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
ኢትዮጵያና ኤርትራ ለዘላለም ይኑሩ
@seadi26
@seadi26 2 года назад
ሰላም ለናት አገራችን ያአላህ የቤተሰቤን ድምፅ የምሰማበት ሁኔታ አብራራልኝ 1ሜሊን ከተጠራዉ እዝባችንም በሳኡድ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችንን ይደምር እላለሁ ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖች
@Hነኝየማሚናፋቂ
@Hነኝየማሚናፋቂ 2 года назад
ሲጀመር ወሎ ላይ ሴራ አላቸው ዛሬ ነገ ኮንቦልቻ ደሴ እንገባለን እያሉ ይቀደዳሉ እንኳን ሊገቡ ወፍ የለም እየቀባጠራሁ ዝብላችሁ ህዝብ አታስጨርሱ ዝምበሉ
@ፍአኖነውደሜ
@ፍአኖነውደሜ 2 года назад
ለነበጭ በልእልኝ ካገኛከው ዳይ ወደ ኬነትክ እንደማትጠቅም ታውቁዋል
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 2 года назад
ፍታየ ደብረፂውን ሙቱል እየተባለነው ውነት ይሁን እስኪ አቅርብልን ከሙተ እልል እንበል
@hayattsegaw
@hayattsegaw 2 года назад
አብቹ ዛሬ አንድ ከተማ ናቸው ስሙን አልናገርም የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 года назад
ፈጣሪ፣ሆይ፣ሀገራችንን፣ሰላም፣አርግልን፣፣ሰላሙን፣አሰማን
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 года назад
ውሸታም ውሸታም ውሸት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ድል ለዕናት ሀገሬ 🙏🏿😥💪🏿💪🏿 አብይን እግዚአብሔር ይጠብቀው 🙏🏿
@darejehundito2940
@darejehundito2940 2 года назад
Welcome
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 2 млн