Тёмный

Ethiopia - ጌታቸው ረዳ ወርደው ጌታቸው አሰፋ፣ ተሾሙየአማራ ክልል ከተሞች አሁን፣ ''ጦሩ ከመጣ እንዋጋለን'' አመራሩ፣ ስለሄቨን አዲስ ነገር 

Feta Daily News
Подписаться 863 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@Abraham-d6x
@Abraham-d6x 18 дней назад
ድል ለጀግናው ፋኖ
@aaticho
@aaticho 23 дня назад
በሃይማኖት እና በባህል ታማኝ ነን ብለን ለሌሎች ብናስመሰልም በፍፁም የሞራል ዝቅጠት ውስጥ ነን። ሁሉም እንስሳት እንኳን ልጆቻቸውን ያከብራሉ::
@ruhamamezemer13707
@ruhamamezemer13707 23 дня назад
እዉነተኛ ፍትህ ለህፃን ሄቨን!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@sabellamkf5737
@sabellamkf5737 11 дней назад
if it was true yes but it is not , did you act the same way your actiing now when children being slaughtered in Welga!
@nuale23
@nuale23 23 дня назад
የቀልድ ሳይሆን የእውነት ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@asmara3973
@asmara3973 23 дня назад
ማንኛውም ኢትዩጺያዌ ማወቅ ያለበት የአማራ ህዝብ እሚመራው በልጅቹ ፋኖ ነው ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ
@hanhn7623
@hanhn7623 23 дня назад
😂😂😂
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 22 дня назад
አማራ ፈጣሪ ነዉ መሪወ የሀገር ሽማግሌ
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 23 дня назад
ምንአይነት ክልል በእውነት ፍትህ ለህፃን😢😢😢
@KebrabeGirma
@KebrabeGirma 23 дня назад
ፍትሀ ለሀፃን ፊቨን ለቤተሰቦ መፅናናትን ይስጥልን
@user-ni5rs6px5b
@user-ni5rs6px5b 23 дня назад
ፍ ት ሕ የ አግዚአብሔር ነ ው
@RaasCankeebagu
@RaasCankeebagu 23 дня назад
ህግ ወጥ ጉባኤ ስለሆነ ወጋ የለዉም።
@kubromghebremedhin6746
@kubromghebremedhin6746 23 дня назад
እማኑኤል ኣሰፋ ና ጌታቸው ኣሰፋ ይላያያል።
@askum2568
@askum2568 23 дня назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 23 дня назад
ፍትህ ልዝች ህጻን ። ለገዳዩ የሞት ፍርድ ልፈረድበት ይገባል።
@sabellamkf5737
@sabellamkf5737 11 дней назад
what about the Welga genocide many children were being slaughtered Morons go with the flow
@masetewal6914
@masetewal6914 23 дня назад
ፍትህ ለሄቨን 😭
@YeshimebetDerjalew-wk8rn
@YeshimebetDerjalew-wk8rn 23 дня назад
ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢😢
@Cell-g1q
@Cell-g1q 22 дня назад
ፋትህ,ለሄበን😢😢😢
@peacelove4778
@peacelove4778 23 дня назад
ፍትህ ለሚጣ😢😢😢
@teshomeasfaw9180
@teshomeasfaw9180 22 дня назад
እባካችሁ ይህን አሳቃቂ አረመናዊ ወንጀል ህፃን ፌቨን ላይ የፈፀመው የሰጋ የለበሰ ዳቢሎስ ነው በየትኛውም አለም ተሰምቶ ታይቶ አይታወቅም የዳቢሎስ ወንጀል አፈፃፀም በየትኛው የወንጀል ሕግ ነው ፍትህ ውሳኔ የሰጠው ፍርድ ቤት በምን የሕግ አግባብ የወሰነው ከተፈፀመው ወንጀል በላይ የሚያሳዝነው 25 አመት ፍርድ ብይን ወንጀል ፈፃሚን የሚበረታታ አሳዛኝ ውሳኔ ነው። ወንጀለኛ ዳቢሎስ የቅጣት ውሳኔ አፈፃፀም በአደባባይ በመገናኛ ብዙሀን ሚዲያ ሕዝብ እያየ የፍርድ ውሳኔ በህክምና በሃያ አራት ሰዓት ጊዜ ውስጥ ቀስ በቀስ ገዳይ መርዝ ተዋግቶ እየተቃጠለ የጣርና የስቃይን ድምፅ እያሰማ መገደል መሞት ቢችል የፈፀመውን በደል ባይመጣጠንም በመጠኑም ቢሆን ትክክለኛ ፍርድ አግኝቷል ማለት ይቻላል።
@yezbalemezemene9229
@yezbalemezemene9229 23 дня назад
ይህ አረመኔ ደፋሪ ጠቅላላ ከሱ ጋር ያሉ የወገኑ ሁሉ በቅርቡ እርምጃ ይወሰድባቸዋል እነዚህ የሃገር ጠንቆች ይጠረጋሉ
@alazars4613
@alazars4613 23 дня назад
ሰላም ለሀገራችን
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 23 дня назад
1 Corinthians 5 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 1: በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ 2: እናንተም ታብያችኋል፤ ይልቅስ እንድታዝኑ አይገባችሁምን? ይህን ሥራ የሠራው ከመካከላችሁ ይወገድ። ይላል ቃሉ ስለዚህ በእዝች ብላቴ ና ላይ እንዳደረገው አፉ ላይ አሸዋ በመክተት የረከሰበትን ያረከሰበትን እቃውን በመቁረጥ ለሌላው ቀበኞች መቀጣጫ እንዲሆን በህዝብ ፊት እንዲታይ በማድረግ ስቃያን ቀምሶ እንደገደላት እሱም መገደል አለበት ብዬ አምናለሁ።
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
💚💛❤💪💪💪😘😘😘ፋኔየ ወጥር ትዛዝህ አማራን በሙሉ ወክሎልሀል በርቱልን ግፍን ተዋጉ በደልን ተዋጉት 💚💛❤💪💪😘😘😘😘 ፋኖ ክሉን እየመራ ነው 💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 23 дня назад
ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪
@mikitaya270
@mikitaya270 23 дня назад
ፍትህ ለሔቨን ።
@genetbogale5101
@genetbogale5101 23 дня назад
ፍትህ ለህፃን ሂቨይ😢😢😢
@alemgedamu8761
@alemgedamu8761 23 дня назад
የአማራ ፖሊስም ሆነ ዳኞች ስለ ስማቸው እንጂ ሰለህጉ መጓደልና ስለ ፌበን አልተጨነቁሞ
@Aያባቱናፋቂ
@Aያባቱናፋቂ 23 дня назад
ፍትህ ለህፃንሄቨን😢😢😢😢😢😢
@user-dc7fh5fe9r
@user-dc7fh5fe9r 23 дня назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 23 дня назад
Congratulations Deebretsion. An endemic Lion in Ethiopia
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 23 дня назад
ጌታቸው አሰፋ ሞቲል አልተባለም አልገባኝም እዚያው በሞተበት ነው ወይስ ተነስቶ ነው የተሾመው ? ለማንኛውም መልካም የስራ ዘመን ይሁንለት ግን ትግራይን አስገነጥላለሁ ካለ ፀቡ ከኔ ጋር ይሆናል ሞቶ የተነሳ ሰው ማመን አስቸጋሪ ነው ምን አስቦ እንደ ተመለሰ አይታወቅም ብየ ነው
@hanhn7623
@hanhn7623 23 дня назад
እረ.ምን.በወጣው.ይሙት.ወጣት.ያስርስ
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 22 дня назад
የ7 አመት ልጅ ደፍሮ በአሰቃቂ ሁኔታ በአፉዋ አሼዋ ሞልቶ የገደለን ሰው ጠበቃ አቁሞ የተከራከረና ለዳኛ ጉቦ የሰጠ አረመኔ ከሰው ያልተፈጠሩ የአማራ ብልፅግና ብቻ ነው በአማራ ክልል ገንዘብ ካለው ከወንጀል ነፃ ነው ግን ፈጣሪ በልጆቻችሁ ያድርስባችሁ ብአዴን የጭነት አህያ ነው ድል ለፋኖ
@kaschmekonta
@kaschmekonta 23 дня назад
ጉድ የዚህ ቤት ወሪ ደሞ ግራ የገባው ነው አረወዲያ
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n 23 дня назад
fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ ለተገፋዉ አማራ 😭😭
@ErmiasWorku-kr8iz
@ErmiasWorku-kr8iz 22 дня назад
እስኪ ባህርዳር 13 ተቆራርጠዉ ለተገኙት ወጣት ዘግባቸዉ
@እንድርያስ
@እንድርያስ 23 дня назад
ፊት ለሒፃኗ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MohammedSafi-os3sf
@MohammedSafi-os3sf 21 день назад
እስቲ ልጠይቃቹሁ ፍትህ ማለት ወንጀለኛውን የመንግስት እንጀራ መቀለብ ተበዳይን እግርለእግር እህቶቹ እያሳደዱት ያለ ፍላጎቷ የስራ ቦታዋን ቀይር መንከራተት ይህ ነው እሱን በኣደባባይ መግደል ነው።
@TeferiTesfaye-i5j
@TeferiTesfaye-i5j 23 дня назад
ሰወኛ አካል የለበሰውን አውሬ ብቻ ሳይሆን የሚደግፈውንም ጭምር በማስወገድ መንግስት የህፃን ሄቨንን ሞት ለህዝብ ተቆርቋርነቱ ባህል ያረጋግጥ።
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 23 дня назад
Good eveninge Friends Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dz2fn5ne1c
@user-dz2fn5ne1c 23 дня назад
"የቸገረው እርጒዝ..." እንዱሉ በየቀኑ ህጉን በመቀየየር ሆነ ጊዜያቸውን የሚያጠፉት። የአገሪቱ የፕለቲካ ችግር እስካልተፈታ ድረስ ሁኔታው ከመባባስ አይቆምም።
@ማለፊያ
@ማለፊያ 23 дня назад
ምንድነው በየጊዜው እንደ ፓንት አመራር መቀየር
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 23 дня назад
ፋትህ ለአማራ ህዝቡ በፋሸሸቱ መከላከያ ለሚደፈሩ ሴቶች
@teka1528
@teka1528 23 дня назад
ANTE WUSHA. ,ANTE NEH , YEDFERKAT! GEM AMARA!!
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 23 дня назад
ድል ለፋኖ
@yeshimekonen5994
@yeshimekonen5994 23 дня назад
የገቡሬልን ፀበል የበላ ይለፈልፋል።
@hanhn7623
@hanhn7623 23 дня назад
😂😂😂😂😂
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d 23 дня назад
ፋኖ❤
@Micky-n4i
@Micky-n4i 23 дня назад
The decision of AU to deploy Egyptian forces in Somalia is provocative to Ethiopia's sovereignty and its security.
@Aberamolla768
@Aberamolla768 23 дня назад
የኢትዮጵያ ህዝብ መከራና ስቃይ ቢቆም ምን ልትዋሽ ይሆን? እውነቴን ነው ቀንደኛ ሽብር ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱ መዠገር ነውኮ።
@asmara3973
@asmara3973 23 дня назад
ወይ ወያኔ ቁርጥ
@SefaKedir-wt8tx
@SefaKedir-wt8tx 23 дня назад
ህውሀት ማለት ዛሬ ኢትዮጵያን እንዲህ በብሄርና በጎሳ እንዲሁም በሀይማኖት እንድትከፋፈል ያደረጉ መርዞች ስለሆኑ ገና የእጃቸውን ያገኛሉ ፈጣሪ ታጋሽ ቢሆንም ለጥፋተኞሽ ዋጋቸውን መስጠቱ አይቀርም
@AlamYlima
@AlamYlima 23 дня назад
ያሳየን እንዴህ ሀገሪችን እዴህ እዳረጎት የስሪቸውን ይስጣቸው ትግሪ ማለት ምስጥነው
@hanhn7623
@hanhn7623 23 дня назад
እውነት.ነው
@1birryoutube
@1birryoutube 23 дня назад
ትርጉም የለሽ ዲስኩር ይባላል ።
@Balekinewu
@Balekinewu 23 дня назад
Yasazinal
@user-lm4fq6om9d
@user-lm4fq6om9d 23 дня назад
ነገራቸው ሁሉ ድከም ያለው አንድ እንጨት ያስራል እንደተባለው ነው
@user-dz2fn5ne1c
@user-dz2fn5ne1c 23 дня назад
ሞቷል ሲባል የነበረው አደገኛው ሰላዩ ተሽመ? ወይ ጉድ!!!
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 23 дня назад
❤❤❤
@ahmedSeid-n4l
@ahmedSeid-n4l 16 дней назад
👍👍👍
@tenad7309
@tenad7309 23 дня назад
ጌታቸው ወረደ ጌታቸው ወጣ አልሸሹም ዞር አሉ😃
@ayredinhussen4191
@ayredinhussen4191 23 дня назад
esir bet asgebito mekeleb kehone fetehe betam yasazinal
@MerriAbed
@MerriAbed 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 23 дня назад
ፋኖ ተከፋፈለ ሲሉ ጭራሽ ከወትሮዉ በተለየ መናበብ ጀምሯን ህዝቡም የፋኖ ቃል ቃላችነዉ ብሏን ለዛነዉ ባድ ቃል ሁሉም እቅስቃሴ ጥርቅም ያለዉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f 23 дня назад
Zenahen asitekakil .
@samru2018
@samru2018 23 дня назад
Lmn tesemawaleh weyem gebteh astekaklelet
@abebekesete
@abebekesete 23 дня назад
ምን አይነት ፈጠራ ነው ምታቀርበው ትንሽ እንኳ ሐፍረት አይሰማክም ጌታቸው አሰፋ መቼ ምን እንዴት ነው ሹመት የተሰጠው የዜናህ ምንጭስ ማነው
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 23 дня назад
ጌታቸውን ከስልጣን ማስወገድም ሆነ መግደል አልቻሉም ከሽፎአል። ፋኖ በኤርትራ ድጋፍ መግፋት ከፈለገ ለመጨረሻ ጊዜ ያበቃለታል። ያንን ሽማግሌ የገደለ ፋኖ የወጣለት አሸባሪነቱን ታውቋል። ለአምኒስቲ ኢንተርናሽናል ፎቶው መላክ አለበት።
@ANANIYALEUI
@ANANIYALEUI 23 дня назад
Justice for my kid!!!
@Idrisafrooffcial
@Idrisafrooffcial 23 дня назад
ሰላም ሰላም
@BeleteMuleta-sb2xs
@BeleteMuleta-sb2xs 23 дня назад
ወያኔ መቼም ብሆን ከጥፋቱ አይማርም
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 23 дня назад
በዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ውዥንብር በበዛበት ወቅት "Ethiopia ሚዲያ ገለልተኝነት ባከበረ ሁኔታ የሚያስተላልፈው ዜና አንቱ የሚባልበትና ተሰሚነትን እያተረፈ ነው
@melkamabebe6103
@melkamabebe6103 23 дня назад
ክልሉን ሙሉ በሙሉ እያሰተዳደረ ያለው ፋኖ ነው ለዛም ነው ለሚሰጠው ትእዛዝ ሙሉ በሙሉ ተፈፃሚ እየሆነ ያለው
@BeletuBeletu-uu1pt
@BeletuBeletu-uu1pt 23 дня назад
ፍትህ ለህፃን ሄቨን ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለብልፅግና
@hanaaraya6823
@hanaaraya6823 23 дня назад
ሠላም፣ አንድ ነገር ልል ፍልኩኝ በጥንት ዘመን እንኳን አምላክ ለነሙሴ ህግ ነው የሰጣቸው አይን ስለ አይን ጥርስ ስለ ጥርስ ነፍስ ስለነፍስ ነው የተባሉት። በመጽሐፍ ቅዱስ አለ [ ከዘፀአት 21፤ ከ 12 ጀምራችሁ አንብቡት... ምን መደረግ እንዳለበት በደንብ ግንዛቤ እናገኛለን። እሱ እኮ (ወንጀለኛው) የፈጸመው ወንጀል አንድ ብቻ አይደለም፤ በመጀመሪያ ከሚስቱ ውጭ ሌላ ሴት ጋር በማመንዘሩ፣ 2/ ህጻን ልጅ በመድፈሩ 3/ አንዲትን ህጻን አሰቃይቶ በመግደሉ 4/ ኢትዮጵያ ውስጥ ግብረሰዶም ክልክል ነው ግብረሰዶም በመፈጸሙ እና ታዲያ ይህ ሰው ለዚህ ሁሉ ወንጀሉ ሞት ማለት እረፍት ነው [መሰቃየት አልበት] መሞት የለበትም በፍጹም!
@almugobebo7607
@almugobebo7607 23 дня назад
የተሾሙት አማኑኤል አሰፋ ናቸው ወይስ ጌተቸው አሰፋ?
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 23 дня назад
😂😂
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 23 дня назад
ሁለቱም ሸመት ተሠተማል ምክትል አማኑኤል ​@@alenalkieritrea3862
@hanhn7623
@hanhn7623 23 дня назад
ጌታቸው.አሰፋ.ነብሰ.በላው
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c 23 дня назад
የዕብዶች ሹመት፣ በወንጀል የሚፈለግ ሠዉ ይሾማሉ ።
@harpe123
@harpe123 23 дня назад
ይህ ፋሸሸት በእጁ ብዙ ደም ያለበትን ወያኔ ቦታው የአለም ፍርድ ቤት መቅረብ ነበር
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 23 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@AyeleAtilaw-c3t
@AyeleAtilaw-c3t 23 дня назад
ፋኖ ከክላሽ ተነስቶ ዛሬ አማራ ክልልን መቆጣጠር የፈቻለ ማለት ነው አማራ መሆኔ የፋኖ ዘር መሆኔ ኩራት ተሰማኝ።
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 23 дня назад
በሕግ አልባ ሀገር የፍትሕ ፀሐይ አትወጣም! ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አፍ በቴሌቪዥን በግልፅ የፍትሕ ሥርአት መፍረሱን የሰማሁ መስሎኝ! እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን ለሀገር ወይም ለሁሉም ዜጋ የሚሆን የፍትሕ ሥርዓት እንዲኖረን ለማሰብ ለምን አቃተን? ፍርሃት ቆፍድዶን? ሕዝብ የሚገባውን ፍትሕ ብቻ ያገኛል! ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓትን የገነባ ሕዝብ ሙሉ ፍትህ ያገኛል ደካማ የፍትሕ ሥርዓት ያለው ሕዝብ ደካማ ወይም ዜሮ ፍትሕ ያገኛል
@DestaGebeyew-q7k
@DestaGebeyew-q7k 23 дня назад
እዉነት መንግስት ካለ ህግ ካለ የህፃኗ ደፋሪ ይፋ ሆኖ በዚህ ሚዲያ አሳዩን
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 23 дня назад
የአማራ፡ፖሊስ፡መጀመሪያ፡እራስህን፡ከኦህዲድ፡ነፃ፡አውጣ!!!!!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 23 дня назад
ትክክል ግብጽ ...? እጂዋ ከኢትዮጲያ ላይ ብታነሳ ይሻላታል ! አልያ አባይ እራሱ ታሪክ አርጎ ያስቀራታል !!
@Gochu1132
@Gochu1132 23 дня назад
GETACHEW REDA & GETACHEW ASEFA HULETUM TETEKU INJI ALETESHOMUM ATAWASH.
@AnleyWubie
@AnleyWubie 23 дня назад
ከዚህ በፊት በዶላር ይከፈል የነበረውስ ጉምሩክጋ ፣ ለምሳሌ ተሽከርካሪ የስራ መኪናች የጭነት መኪኖችስ ?
@1birryoutube
@1birryoutube 23 дня назад
ወር ተሳሳትክ ከነሓሴ በል
@davidbewket6740
@davidbewket6740 23 дня назад
Say nehase.
@abdalmamadAbdi
@abdalmamadAbdi 23 дня назад
Woushatme zallme wor
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 23 дня назад
ወይፉኖ ጨርሶህዝቡን ለችግርይጣለው ሰቃዪንአበዙት ቆምብለው ቢሰቡምንአለ እዳሻሮቆሉት በዲህነት በሰቃይ
@NzhomTemam
@NzhomTemam 21 день назад
አዲስ ዜና
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 23 дня назад
It is dismanteled like Amhara Orthodox Church..
@monaxx8749
@monaxx8749 23 дня назад
Wowewsssssss lll❤
@GetayeAyanaw
@GetayeAyanaw 23 дня назад
Ohhhh
@FoxSteep
@FoxSteep 23 дня назад
አንተ ከፋኖ ጋር ጥላቻ አለብህ ለምን የፋኖ መሪዎች አትልም የታጣቂ መሪዎች ምትል ብዙ ግዜ እየታዘብኩህ ነው?
@ashebiryigardie5877
@ashebiryigardie5877 23 дня назад
ጌታቸው አሰፋ በሂወት አለ እንዴ?😅
@hanhn7623
@hanhn7623 23 дня назад
ጌታቸው.አይወርድም.ጌታቸው.አሰፋ.መገደል.ያለበት..ሰው.ነው
@vvg5520
@vvg5520 23 дня назад
ጋሕባ
@yonastamrat5417
@yonastamrat5417 23 дня назад
ሹመቱ የህወሓት እንጂ የብልፅግና አይደለም።ሕግና ስርዓት ይከበር።ካልሆነ የውድቀት ጎዳናው ይበልጥ ጥልቅ የሚያደርግ አካሄድ ቢቆም ለህዝቦችም ለአገርም የሚጠቅም ይሆናል።
@gebrishmewcha1623
@gebrishmewcha1623 23 дня назад
ለዉሸት አትሩጥ በአማኑኤል አሰፋ አስተካክል ያዉ ዋናው አሉበት ጌታቸዉ አሰፋ
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 23 дня назад
የአብይተላላኪባንዳህፃኗንበላት፡ፍትህ
@seidhamza3731
@seidhamza3731 23 дня назад
የሞት ፍርድ ይተግበርበት።
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 23 дня назад
ህዝቤ ለ20 ሊትር ተዘጋጅ!!!!😂😂😂
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 15 дней назад
Getachew Assefa lishomu? Gin getachew Assefa ekko fit ( face) yelachewum ekko Ena fitu yemayitay sew endet hono new yemishomew Faceless Getachew Assefa is going to be the leader of TIGRAY Region
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp 23 дня назад
፦ በጌታቸው ረዳ አቶ አማኒኤል አሰፋ ነው የተሸመው። ጌታቸው አሰፋ ስራ አሰፈፃሚ ነበር ወርዶ ማእከላይ ኮሚቴ ነው የሆነው።ዜና አታምታታ
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 11 дней назад
@@Haylemaryam-br4yp Hayleድያብሎሳትmaryam እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 23 дня назад
ደፂ ሰላም አይወድም
@saved1580
@saved1580 23 дня назад
መዝሙር 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን፦ እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ? ² ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ። ³ አንተ የሠራኸውን እነሆ እነርሱ አፍርሰዋልና፤ ጻድቅ ግን ምን አደረገ? ⁴ እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው፤ እግዚአብሔር፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፤ ዓይኖቹ ወደ ድሃ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ። ⁵ እግዚአብሔር ጻድቅንና ኅጥእን ይመረምራል፤ ዓመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል። ⁶ ወጥመድ በኅጥኣን ላይ ያዘንባል እሳትና ዲን ዐውሎ ነፋስም የጽዋቸው እድል ፈንታ ነው። ⁷ እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።
@abdalmamadAbdi
@abdalmamadAbdi 23 дня назад
Wor Amharic political now metwrw
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 23 дня назад
ግም ለግም አብረህ አዝግም ፍትህ ለህፃ ፌቨን
@Fikru1948
@Fikru1948 23 дня назад
Siraw Yawxaw Manim AYWAGAM ❗️
Далее
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн