Тёмный

Ethiopia - ጌታቸው ስለ ጥቁሩ እንግዳ ሚስጥር ዘረገፈ | ኦነግ ሸኔ ነጌሌን ከብቤያለሁ አለ | ህወሀት አዲስ ምልምል የሚያሳምንበት መላ ተጋለጠ 

Feta Daily News
Подписаться 861 тыс.
Просмотров 229 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 731   
@habtambelete6633
@habtambelete6633 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ በጠቀላይ ለአማራ እዲሁም ለአፋር ህዝብ
@jemalalhabeshi5261
@jemalalhabeshi5261 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአፋር ህዝብ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@Peace12900
@Peace12900 2 года назад
hahahahh
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ክብር እኛንና ኢትዮጵያን ለማኖር ስትሉ በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ በፀሐይ ብርዱን ችላችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ደማችሁን አፍሳቼሁ ውድ ሒወታችሁን ፀውታችሁ ለምታኖሩን ጀግኖቻችን መከላከያዎቻችን ልዩ ሃይሎቻችን ፋኖዎቻችን ሚኒሻዎቻችን ገበሬዎቻችን ሁሌም እናስባችኋለን ሁሌም እንዘክራችኋለን ጀግኖቻችን💚💛❤😭😭😭😭
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 2 года назад
እውነት ነው አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን!💪💪💪💚💛❤
@user-ks3id7oz9m
@user-ks3id7oz9m 2 года назад
ትክክል😭😭😭
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 2 года назад
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 2 года назад
. …
@user-ni5cw2mb2n
@user-ni5cw2mb2n 2 года назад
አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ጠብቃት💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mitu8128
@mitu8128 2 года назад
Amen
@umuyusra-yy5xs
@umuyusra-yy5xs 2 года назад
ትኩረትትትትት ለወሎ በራያ ግንባር ፍትህህህህህህ የወሎ ህዝብ ሁለተኛ ተወሮል ፍትህህህህህህህ ድምፅ እንሁን
@hayatkasso5949
@hayatkasso5949 2 года назад
አ የት አክባቢ
@alxsmoges6075
@alxsmoges6075 2 года назад
በሳኡዲ እስርኞች ላይ ድምፅ በመሆንህ ሁሌም እናመሰግናለን
@alem2627
@alem2627 2 года назад
Feta እኮ ጁንታ ነው የግድ ነው::
@najatseid8386
@najatseid8386 2 года назад
ሳኡድ በረራ ይጀመርልን 😭😭😭እደዘድሮ ተቃጥየ አላውቅም ሀገር ከገባሁ የመጀመሪያ ስራየ ፋኖን መቀላቀል ነው
@geramitube6577
@geramitube6577 2 года назад
ፈሳም
@user-hp1iw8dq3k
@user-hp1iw8dq3k 2 года назад
ስለ ሳውዲ አታውሩ ጀዋር ይድረስላቸው
@selamabera8756
@selamabera8756 2 года назад
Tkekel sefeta schferu neber
@crazythings1753
@crazythings1753 2 года назад
አረ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ መድኃኔዓለም ሆይ በቃችሁ በለን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@user-sr5ph1iz3p
@user-sr5ph1iz3p 2 года назад
ፍትህ ለኑፁሀን ፍትህ ለሀገራችን ፍትህ ለአማራ ለአፋር ፍትህ በሳውድለሚሰቃዩወገኖች
@janemoha4420
@janemoha4420 2 года назад
Selam le Ethiopia.
@bf7767
@bf7767 2 года назад
ወይይ ዘንድሯ ጌታ ሆይ አንተው በቃ በለን መቼም ባንተ ተስፍ አንቆርጥ😔😔 የሀሳብ ገመዱ መቼ ይሆን የሚበጠስልን😔
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 2 года назад
ዝም በይ ሀጠራዉ!! ከወር በፊት ግፋ በለው! ያዝ በለው! ስትይ አልነበር። ፈጣሪን ሞኝ አረጋችሁት እንደ ልባችሁ ክፋት ገና ችግሩ ቤትሽ ሳሎን ከተፍ ይልልሻል።
@user-kf5vi7hd7s
@user-kf5vi7hd7s 2 года назад
@@oneethiopia7767 አና አንች ምን አንጨረጨረሽ ወይስ ጂንታ ነሽ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@user-kf5vi7hd7s አኪድ ጁንታ ነች ስርለስር እየሄደች ታጨበጭባለች
@user-kf5vi7hd7s
@user-kf5vi7hd7s 2 года назад
@@Nejat197 እኮ ውዴ አየዋት ሁሉም ኮሜንት ጋር ይች ውሻ
@user-dh9kq2kl1m
@user-dh9kq2kl1m 2 года назад
ሰላም መረጋጋት አንድነት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selam_Tube
@selam_Tube 2 года назад
አሜን ሰላሙን ያምጣልን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪💪👂🇨🇬🇪🇷👂💪👂🇨🇬🇪🇷🤝🤙💜💘💖🇪🇹💜💪🤲👏👂🤛👍🙏🇪🇷🤝🇪🇹🤙💖💘💜💪🤲👂👏🤛👍🙏🇨🇬🤝🇪🇹💖🇨🇬💪🤲👏🤛👍🙏🤙💖💘💜💜💜🤲👏🤛👍🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇨🇬🇪🇹🇪🇷🇪🇷 🇪🇹🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇹🇨🇬🇨🇬🇪🇷👍👏💪💪💪💪💪💪💪👂👂👂👂👂👂🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🤝🤝🇪🇷💖💘💜🤲👏👏🤛👍🙏💖
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 2 года назад
ወይ ዘንድሮ አምላክ ሆይ በቃ በለን ሀገራችን ወደ ሠላሟ መልሥልን!!
@saratadesse6657
@saratadesse6657 2 года назад
Amen Amen
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 2 года назад
ዝም በይ ሀጠራዉ!! ከወር በፊት ግፋ በለው! ያዝ በለው! ስትይ አልነበር። ፈጣሪን ሞኝ አረጋችሁት እንደ ልባችሁ ክፋት ገና ችግሩ ቤትሽ ሳሎን ከተፍ ይልልሻል።
@emumuaz781
@emumuaz781 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳዑድ ለሚሰቃዩ እሰረኞች
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@tenta9017
@tenta9017 2 года назад
አሰላሙአለይኩም እድሁም ክርስታችም ሰላም ብያለሁ ዉድና የተከራችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ከዝህ ከመከራ እድትወጣልን ሁላችንም በየሀይማኖታችን ፈጣሪን ፍትህ እንጠይቅ መግስት እደሁ አማራን በወሎ በወለጋ እያስጨፈጨፈ እሱ በጎን ከገዳዎቻችን እየተደራደረ ነው አላህ ለኛ ፍትሁን ያምጣልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zf5ed4te8v
@user-zf5ed4te8v 2 года назад
እኔስ መከመኝ 😭😭😭😭😭
@tenta9017
@tenta9017 2 года назад
ልባችን ደማኮ እህቴ 😭😭💔💔💔💔💔
@user-zf5ed4te8v
@user-zf5ed4te8v 2 года назад
@@tenta9017 በጣም ታመመን ተሰበርን አሏህ ይፍረደን 😭😭
@tenta9017
@tenta9017 2 года назад
@@user-zf5ed4te8v አሚንንንንንንን ዉድ
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 года назад
ሰላም ለዐፍር ና ለአማራ ሰላም አርግልን ኦ አምላክ ለነዚህ ህዝብ ፍትህ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
@yousefalhammadi4296
@yousefalhammadi4296 2 года назад
ወድሜ
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
ፍትህ ለአፋር ፈትህ ለአማራ የኢትዮጺያ ሀላፊነት ለምን ሁለት ብሔሮች ላይ ብቻ ተተወ ሌላውስ ፍትህ መግሰት ጭካኔ ይብቃህ
@ethiopia3929
@ethiopia3929 2 года назад
የአማራ እና የአፋር ህዝብ ጥምረት ፈጥሮ መምታት ነው ያለበት መንግሥት ከድቶታል ህዝቡን መከላከያ እንዳትዋጋ ተብያለሁ እያለ ቁሞ ማየትን መርጧል አብይም ጦርነት ጨርሶ ለወንድሞቹ የማረግ ሽልማት እየሸለመ ነው የአማራ መሞት ጉዳዩ አይደለም
@mm-ul9oh
@mm-ul9oh 2 года назад
መከላከያ ኦነግ ነው ንቁ
@meraabiabiygayl5102
@meraabiabiygayl5102 2 года назад
Awo ehe hulu chigr ye abi sra new amara menkat alebachu ahun tenesu abi kdachuwal
@lubabamohammed3124
@lubabamohammed3124 2 года назад
ኧረ ምን ይሻለናል ያኢላሂ ኧረ አላህ ሆይ አንተው ጥጋበኞችን አንተ ፍትሁን አምጣልን
@AbdoAbdo-fp1cl
@AbdoAbdo-fp1cl 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@africaunite3823
@africaunite3823 2 года назад
minabatik litaderg hedeh new?
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 года назад
እነሱን እማ እረሳቸው እኮ እነ ስብሐት ነጋን ይፍታ እንጅ ብቻ እግዚአብሔር ይድረስላቸው
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 2 года назад
የምን ጩኸት ነው። ማን ሂዱ አላችሁ
@africaunite3823
@africaunite3823 2 года назад
@@gebremariambeyene6969 eko!
@africaunite3823
@africaunite3823 2 года назад
@@gebremariambeyene6969 tikikil
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያየ 😭🙏🏿 አረ ስለ ድሃው ብለህ ምህረት ላክ ☝🏿 እፍፍፍፍፍ እፍፍፍፍ እፍፍፍፍፍፍ እፍፍፍ
@abdaljabbar6219
@abdaljabbar6219 2 года назад
ምንአይነት መከራ ውስጥነው የገባነው አላህ በቃይበለን
@foazyutube4292
@foazyutube4292 2 года назад
ፍትህ ለፋኖ እኛ ለአማራ ህዝብ ያለን ፋኖ ብቻ ነው ፋኖን አትኩብን ፋኖ በርቱልን
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
ወገኖች ሀገራችንን ለማዳን አንድ እንሁን ሀገራችን እንዳትፈርስብን እናታችን መግቢያችን መኖሪያችን ወገን ምን እየተካሄደ ነው ዘንድሮ ሁለተኛ ወረራ እረ ወገን ተንስ ከተኛህበት በቃን ህዝብ እስከ መቸ እየተሰቃየ አሁንም ህዝብ ቁመህ ነው እንድ የምጠብቀው ቁመህ ነው እንድ የምትታረደው እስከመቸ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 года назад
😭እኔ እራሴ ሊፈነዳነው ሁለትኛ ከገቡ ይጨርሱቸዋን
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
@@user-cx7xn8xv7c አይዛን የያገሬ ልጅ እራስሺን አረጋጊ
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 2 года назад
ከማን ጋር ነው አንድ የምንሆነው? መሪያችን ብለን ስንከተለው ስናምነው የነበረው መንግስታችን በራሱ የፈለገውን ወስኗል የተረፈን የሱን ተረተሩን መስማት። በነሱ የስልጣን ሹኩቻ የህዝቡ አደጋላይ መውደቅ ነዉ የሚያሳዝነወሰ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
@@kidistgmariam9216 እኛ እራሳችንን እናድን መሪያችን የማይሰራ ስህተት ነው የሰራው ልቤ ተሰብሩዋል ህዝብ ባንድ ከቆመ የሚያሸንፈው የለም ባንድ ቁመን እራሳችንን እናስከብር
@seadaa525
@seadaa525 2 года назад
አቤት ዘንድሮ አለህ ሆይ አንተው ድረስልን
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p 2 года назад
አላሁም አሚን ያረብ
@hayatyusuf9021
@hayatyusuf9021 2 года назад
አላህይድረስልንየአላህ
@babibabi4471
@babibabi4471 2 года назад
እንድ መግስት ምን እያደረገ ነው ይህ ጉድ መከላከያ ለምን አያጠቁም ወይስ ድጋሚ ህዝቡ እዲሰደድ ነው አይይይ ሸኔስ ለምን ዝም ተባለ ይህ ሁሉ ግፍ
@user-zf5ed4te8v
@user-zf5ed4te8v 2 года назад
እኔስ ደከመኝ መቼ ይሆን ሀገራችን ሰላም እሚሆነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የወሎ ቤተሰቦቻችን በጣም ፈርተዋል ያነ ስቃይ ሊመጣ ነው ብለው መንግስት አሏህ በያላችሁበት ጭጭ ብሉ እቦ እናንተ አውሪዎች ለህዝብ እማታስቡ ለስልጣናችሁ እንጂ አሏህ ይፍረደን እኛ አቅም የለንም አሏህየ ሰላሙን ያምጣልን የኢትዮጵያ ጥላት የአማራ ጥላትን አንሳልን ከምድር አጥፋልን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ አምላክ ሆይ በቃበለን
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭
@alemuabebe1938
@alemuabebe1938 2 года назад
በነገርችን በሳውዲ እስር ቤት የምጫፍሩት ምን የሆኑት ነቸው ትንሽ አይስማም ጅዋር አበታችን ነው እያሉ የምጮሁት የምያስፍታው ጅዋር ስይሆን መንግስት ነው ብዙሁ በውጭ አገር የምኖሩ እትዪጵያዋን እየጮው ሰሉ እነርሱ ጅዋር ጅዋር ይለሉ ምገርም ነው
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 года назад
ያልከሁሉም እውነት ነው በተለይ እራያ ቆቦ ትኩረት በቤተሰቦቻቸን እተሰቃዩ ነው እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን ደሞ ሁለተኛ ስቃይ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስደት አገር በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭😭
@user-kn6bi2ed1t
@user-kn6bi2ed1t 2 года назад
ፈታ እናመሰግናለን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ፍትህ ለሳዉዲ ስደተኛ ፍትህ ፍትህ
@user-rq7xw2mo9f
@user-rq7xw2mo9f 2 года назад
የአላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@user-ly7nj4xm7u
@user-ly7nj4xm7u 2 года назад
አሁን መንገዱን ይልቁለለት ምክንያቱም ለእርሱ ስልጣን ሲባል ለምን የአማራ እና የአፋር ደም ለምን ይፈሳል ወላሂ አሁንሰ ደከመኝ እስከመቸ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
ማንም ለእሱ ስልጣን የሚዋጋ የለም ለኢትዮጵያ እንጅ ግን ህመምህ ይገባኛል አልፈርድብህም
@MdAhmad-vu4kv
@MdAhmad-vu4kv 2 года назад
አማራው ፋኖተነስ አብይ አማራን አስጨረሰው ተነስ ተነስ ፋኖ አትታለል 😭😭😭😭😭
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 года назад
ወይ፣ጉድ፣መቼ፣ነው፣ሰላም፣እመሰማው፣ፈጣሪ፣ሆይ፣በቃ፣በለን
@user-mr5su2wc3t
@user-mr5su2wc3t 2 года назад
አማራ ሆይ የኔ ሀሣብ ይሄን ሀይል መገዲ ከፍተህ ወደ አዲስአበባ አስገባው ከዚያ አተ ተደራጂ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p 2 года назад
ላላ ቱ🙄
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ፍትህ በሳዑዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን።አላህ የአገራችን🇪🇹ሰላም ይመልሽልን💔💔ጎረቤቶቻችን እነ ኤርትራና ኬንያ እናመሰግናለን🇪🇷🇪🇷💛🙏
@user-rc1wb6tj2e
@user-rc1wb6tj2e 2 года назад
አረ እኡ ፍትህ ርትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ውገኞቻችን 😭😭😭😭🤲
@user-uq7zy9yw3l
@user-uq7zy9yw3l 2 года назад
እንዴት ነው እዛ እስርቤት ሁነው ጀዎር ሰለተፈታ ደስ ብሎና ብለው ይጭፍሩ ነብር እንዴት ሰው ሰለነሱ ይጨነቃል እነሱ ሰለፖለቲካ ያውራሉ ጀዎር ታስሮ ይቅር ኣድለም የምለው ግን እዛ ያሉ ት ግን ኣስተሳሰባቸው ያስዝናል
@lakewendaylalu6673
@lakewendaylalu6673 2 года назад
ፈታ እባክህ አትታለል ሽመልስ ኦሮሞን ኦሮሞ አይገድልም ብለዋልና በቦታው ተገኝታችሁ ያልቆጠራችሁትን አታቅርቡ።በፊት ለፈታ ጥሩ እምነት ነበረን እንዳንቀንስ ተጠንቀቁ።433 ወሸኔ አልተገደለም።
@munaalemayhu
@munaalemayhu 2 года назад
በሃገራችን ብዙ ችግሮችን መንግሥት እየተጋፈጠ ነው በዚህ በተጨማሪ ኢትዬጲያዊያን ሳኡዲ እስር ቤቶች እየተንገላታ ነው ። አሁን እየተረዳሁት ግን መንግሥት ወደ ሀገር ከመለሣቸው በሗላ ብዙ ሠወች እንደገና ወደ ሣኡዳ የተመለሡ ብዙ ሠወች አሉ እናም በነሡ ጦስ ህፃናት የያዙትም ሣኡዲ አገራችን ብለው የሚኖሩ የነበሩት አብረው ተሠቃዩ አላህ ወኪል ይሁናችሁ ሀበይቢ አላህ ወኪል ይላክላችሁ አሚን
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@user-uq7zy9yw3l በጣም የሚገርመዉ ስር ቤት ሆነዉ በዘር በብሄር የሚናቆሩም አሉ
@user-bm1iy4te9y
@user-bm1iy4te9y 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ መንግስት መላሽ ይጠ
@user-bm1iy4te9y
@user-bm1iy4te9y 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት
@neba1034
@neba1034 2 года назад
ኢትዮጵያ እናት ሀገራችንን ከጠላት ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹 ፍትህ በከቱ ለፈሰሰው ለደሀ ደም😭😭😂😂
@MdAhmad-vu4kv
@MdAhmad-vu4kv 2 года назад
መንግስት ኦነግ ነው ደምስሻለሁ ያለው ውሸት ኦነግ ቁመህ ጠብቀን አይዝም ሆኖም ደምስሻለሁ የሚለው አማራውን የማታለል ስራ ነው አላህ ይህይመንግት እድሜውን ያሳጥረው 😭😭😭😭😭
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 года назад
አሜን ያርቢል አለሜን ያአለማቱ አላሁ ሱበሀኑ ተአላህ በአብይ እና በአማራ የክልል መንግስት ላይ በላ ያውርደባችው ሀሀራችንን ሠላሙን ይመልስው አላህ ምን ይባላል እኔ በሀሳብ ማለቃችን ያሳዝናል
@user-bc8tz3wg7t
@user-bc8tz3wg7t 2 года назад
እረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ አማራ አፋር ምን አጠፋ ሀገሬ ስላለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-yn5zl8eu8r
@user-yn5zl8eu8r 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰወዱ አረብያ እሰርቤት
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 2 года назад
ፍትህ ለአማራና ለአፋር ህዝቦች
@alisaeed5385
@alisaeed5385 2 года назад
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ሣኡድ ለሚገኙ እሥረኞች ፍትሕ ለአማራ ክልል ፍትሕ ለአፋር
@muketmengstu9091
@muketmengstu9091 2 года назад
ፈታ አናመሰግናለን
@abduhussen6642
@abduhussen6642 2 года назад
እኔፍትህ አልልም ማነዉ ፍትህ ሰጭው እኛኢትዮጵያዋን መንግስት የለንም ፈፃሪብቻ አይርሳን
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 года назад
መከላከያ ህዝብ እያለቀ ሀገር እየፈረሰ የማይረባ መንግስት ትዛዝ መጠበቁ ? መንግስት እራሱ ነው የሚጨርሰን 😪😪😪
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
Betekekekl
@user-tc3fz7oy9q
@user-tc3fz7oy9q 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ሳውዲ እስር ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭
@addisalem5455
@addisalem5455 2 года назад
አምራ ሆይ ብልፅግና መቀለጃ አድርጎሀል እና ጠላትህ አጠገብህ ያለው እርሱ ነው ንቃ ፍኖን ልዮን ሀይልን እርዳ ደግፍ አሳልፎ ስለማይሰጥህ መከላከያ እየቀለደህ ነው ንቃ
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
ያልገባኝ ነገር የኦሮሞ ክልልን እያለማ የአማራ ክልልን የጦር አውድማ ማድረግ ምንም አልገባኝ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
የእውነት አረርኩ ወይኔ ዘንድሮ 😭😭😭😭ፍትህ ለስኡድ እሥረኞች እረ ወይይይይ ዘንድሮ
@user-zg9ce8jz8q
@user-zg9ce8jz8q 2 года назад
ውደ አይዛሽ እኔምነኚ ዜና ማዳመጥ ልተውነው አለዛ በሽተኛ ልሆነው
@user-gr9hu4lv7f
@user-gr9hu4lv7f 2 года назад
አማራ አልነቃ ብለናልከአብይ ከኦነጉ ትዛዝ አትጠብቅ መጋፈጥ አለብን
@user-hw3ps7od7w
@user-hw3ps7od7w 2 года назад
ፍትህ በራብ አለቁ ወገኖች እረ ምግሰት ትኩረት ይሰጥ ያረብ 😭😭😭
@workneshnaga2973
@workneshnaga2973 2 года назад
ያሥፈራል በጣም 😭😭😭😭😭😢😢😢😢
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 2 года назад
በጣም
@user-ut6dm4ui1r
@user-ut6dm4ui1r 2 года назад
በተለይ የአማራ ህዝብ የወሎ ህዝብ ተጎዳ አብይ ኸረ መላበለን
@user-ne2pb7uk6h
@user-ne2pb7uk6h 2 года назад
የናቁት ያርጋል እራቁት አሉ አብይ ነገሮቹን እደቀላል እያዬ ህዝቡን አሁንም ወጋ እያስከፈለ ነው አሁንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 2 года назад
እሱ እራሱ አማራ እንዳልቅ ይፈልጋል
@meyirumohammed3389
@meyirumohammed3389 2 года назад
Yallah yehagrachinene selam amtalen
@senushikore7663
@senushikore7663 2 года назад
Yemetu, helemachew yelekemalu bee belayenshe Amedey & wetaderochachen!!💪💚💛❤
@madinamadina7888
@madinamadina7888 2 года назад
ደግመው ደብረሲና ዘልቀው አማራን ይጨርሡልኝ ነውአሳቡ
@alihamdulelahforeverything8839
@alihamdulelahforeverything8839 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ክልል ፍትህ ፍትህ ፍተህ ለአፉር ህዝብ ጠቃጠልን ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@ፈቲፈቲ
@ፈቲፈቲ 2 года назад
ያአላህ ሰላም ነገር አሰማኛ የጠላትን ወድመት የ ሀገረን ከፍታ
@user-wl2oj3gm1j
@user-wl2oj3gm1j 2 года назад
ፈትህለአማራና ለአፋር ህዝብ ፋትህ
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p 2 года назад
መንግስት አቅቶት አይደል አማራን የማጥፋት አላማው አድርጎት እንጂ ብቻ አላህ ንስሩን ያቅረብልን
@addisuashoro8514
@addisuashoro8514 2 года назад
መንግሥት እስካ መቼ ናው ዝም የለው ጦርነቱ ከልቆመ ዝምተ እስካ መቼ ቀርውን አከበቢ እንድደርስ ናው ወይ?
@hannagarri9480
@hannagarri9480 2 года назад
ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዛብሄር ሆይ አገራችንን ጠብቅልን!!!!!
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 2 года назад
ወ ይ ዘ ን ድ ሮ የአገሬና ህዝቧ ሰላም ናፈቀኝ
@user-pm6xe4tj6p
@user-pm6xe4tj6p 2 года назад
የአላህ አተ ታቃለህ አገራችንን ሠላም አድርግልን
@user-cm7pl9bd8i
@user-cm7pl9bd8i 2 года назад
እሄ ወባ ሳንጆ 3ኛ ደግሞ ከሄደ ግን እርምጃ ይወስዱበታል እነጌቾ እንጃለት
@emebeteabera9835
@emebeteabera9835 2 года назад
ፍትህ በሳውድ አረቢያ በእስር ላይ ላሉት እህትና ወንድሞቻችን !!!
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 года назад
በጣም ያሳስናል እግዚአብሔር ወይ ፍርድ ወይ ውረድ
@alisaeed5385
@alisaeed5385 2 года назад
ኸረ እሔንን አሕያ መግሥት አላሕ ይገልግለን
@user-wj8nv6hu6s
@user-wj8nv6hu6s 2 года назад
ወይ ዘንድሮ በቃ በልን ያረብየአላህ🙏🙏🙏
@user-fy9th5lb3k
@user-fy9th5lb3k 2 года назад
ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@africaunite3823
@africaunite3823 2 года назад
man saudi hid aleh
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@africaunite3823 ደነዝ
@africaunite3823
@africaunite3823 2 года назад
@@Nejat197 simish new aydel?
@user-fy9th5lb3k
@user-fy9th5lb3k 2 года назад
@@africaunite3823 አንተ አሁን ከዚህ ምን ቤት ነክ ካድሬ 👎
@africaunite3823
@africaunite3823 2 года назад
@@user-fy9th5lb3k kadre aydelehum ante endenebek gin atiwash lemayakih taten
@heneyguide1
@heneyguide1 2 года назад
መንግስት ሆይ እስኪ አሁን ደሞ ምን ይሆን ምክንያትህ ?? ሴቶች ሲደፈሩ ሰዎች ሲገሉ ትእዛዝ አልተሰጠኝም የሚሉት ነገር ምንድነው ??? ህውሀት ምን እስኪያደርግ ነው የሚጠበቀው ???
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 2 года назад
መንግስትየለም
@Mudesirmuzemil-em7gj
@Mudesirmuzemil-em7gj 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር አሁን ሰላም ናፍቀኝ
@AbdurRehman-cw5ji
@AbdurRehman-cw5ji 2 года назад
ሰለሚለሀገረችን
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 2 года назад
ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን ትውልድ አለቀ
@aminahassen529
@aminahassen529 2 года назад
አገራችን መቸ ይሆን ሰላሟ የሚመለሰው።
@fatumayusep4090
@fatumayusep4090 2 года назад
ፍትህህህህህህህ ለሳኡድ አሰረኞችችችችችችችችችችች
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
ያአላህ ሰላም አምጣልን ለሀገራችን በቃበለን ☝️
@ewwrew7718
@ewwrew7718 2 года назад
አላህአገራችነንሰላም ያድርግልነ ፍትህህፍትህሳውድእስርለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችነ
@henokyayle110
@henokyayle110 2 года назад
#ሰላም ለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዬ
@abdaljabbar6219
@abdaljabbar6219 2 года назад
ጌታየሆይ እነዚህን አጥፊወች አጥፋልን ለሃገር አይበጁ ወይ ለራሳቸው አይበጁ እንዚህን የሰውሰይጣኖች አላህ ያጥፋልን
@user-kb8ct9ws6i
@user-kb8ct9ws6i 2 года назад
አሁንስ ምንም እደምል ጠፍኝ ዝምብየ መቃጠልሆነ ኡፍፍፍፍፍ
@aminhbilal5567
@aminhbilal5567 2 года назад
ያረብ አተ አህሸግርህ በቃ በለን ፍቅር ለወገኔ ሠላም ለሀገሬ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️
@fatihafa5319
@fatihafa5319 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፈትህ ለእስራኞች
@user-hk9nu1th7e
@user-hk9nu1th7e 2 года назад
ሚገርመው ይህ መረጃ ለመንግሥት አይደርስም እግዞ ፈጣሪ ምህረት ስደድ ለህዝቡ መንግስትሥ አይሰማም
@user-tc3fz7oy9q
@user-tc3fz7oy9q 2 года назад
አምላካችን ሆይ የህወሀትንና የኦነግ ሽኔን ዘር ከምድረ ገፅ አጥፋቸው ቁጣህንም አውርድባቸው መከረውንም ሆነ የትንቢቱ መጨረሻ አድርጋቸው
@Oromambo
@Oromambo 2 года назад
Komche ye erguman zer
@user-tc3fz7oy9q
@user-tc3fz7oy9q 2 года назад
@@Oromambo ምድረ አውሬዎች ምነው በምድሩ ሆነ በሰማይ እንደብርድ አንጠረጠራችሁ እድሜ አነሰኝ አላችሁ😠😠😠😠 አትጨነቁ ሲኦል ስትግቡ ይሞቂችኋል 😬😬😬😬😬😬 ሴጣኖች አትጫጫጩ😬😬😬😬
@user-lj6sg1cl9m
@user-lj6sg1cl9m 2 года назад
ሰላምፍቅርለሀግራችን። ያረብአማራየአብሺሩያልፋል ኢሻአላህድልለአማራ
@mekyahusean6333
@mekyahusean6333 2 года назад
Ya allah agerachinn selam argln
@asratgutema3066
@asratgutema3066 2 года назад
በርታ ወገን
@user-de6gi6sf1o
@user-de6gi6sf1o 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚስቃዩ ወግኖቻችን
@marifazw7969
@marifazw7969 2 года назад
አረ ዘድሮ ምን ይሻለናል ህዝቡ በራም በሀዘንም አልቋል ድጋሜ። ሊጨርሷቸው ነው አላህዋ አረ ድረሥላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@imaniman338
@imaniman338 2 года назад
ኸይሮአሠማን
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o 2 года назад
ያአሏህ አተ እርዳን የሀገራችንን ጥላት አተ ጨርስልን
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 года назад
ወይ ዘንድሮ መቸነወ በቃዮ የሚያበቃወ ጎበዝ ያረብ
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያድናት ይታደጋት። ድሮም ጁንታን ጨርሶ መደምሰሰ እጂ ነካክቶ መተው መፍታት የማያሰፈልግ ነበር።
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 года назад
ተቃጠልኩ😭😭😭
Далее
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 579 тыс.
Нарвался на сотрудника ФСБ⚡️
01:00
Мама знает где все документы
00:21