Тёмный

Ethiopia - ግብፅ ሳታስብ ዘላ የገባችበት እሳት! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 270 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 335   
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 15 дней назад
ምንም አታመጣ ግብፅ ሰላም ለኢትዮጲያ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን
@ነጻነትለአማራዉሕዝብ
አሚን አላህ ያጥፋልን😢😢😢😢
@ሀሉሜነኝየወሎዋ
@ሀሉሜነኝየወሎዋ 15 дней назад
አሚንንንን አላህ ያጥፋልን
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b 15 дней назад
አሚን ያረቢ
@hayatbiintmuhammed6126
@hayatbiintmuhammed6126 15 дней назад
اللهم امين يارب
@abiykebede6279
@abiykebede6279 15 дней назад
​@@ነጻነትለአማራዉሕዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Natanan-taddese
@Natanan-taddese 15 дней назад
ግብፅ በታሪክ ጦርነት አሸንፋ አታቅም.
@michaelcorbetaro3306
@michaelcorbetaro3306 9 дней назад
954 lost only in 12😂😂
@orkaido-xm1py
@orkaido-xm1py 15 дней назад
አይዞህ እሱ አባቶቻቸውን ያውቃሉ እኛም አባቶቻችን እናውቃለን ። እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መረጃ ሰጪ ከሆንክ አትንቦቅቦቅ
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 15 дней назад
እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ሱማሊያ በቅርቡ ወደ ስድስት እና ሰባት ሀገር ትወላልቃለች።እነሱን ሀገር ለማድረግ የተሰው የሀገሬ ወጣቶች ነፍስ ይፋረዳቸዋል።
@wintaweldu8473
@wintaweldu8473 13 дней назад
Eski lelila hager kifu atimegni. Liju nigush Ethiopian liyafers eyetqbezebeze new. Agerhin kesu tebqi
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 13 дней назад
በግእዝ ፊደል መፃፍ ተጠይፋችሁ መሆኑ ነው? ​@@wintaweldu8473
@545menel
@545menel 15 дней назад
ኢትዮጵያን የናኮ ይጠፉል።
@zani9967
@zani9967 15 дней назад
ወግ
@user-qv3lq7yb9m
@user-qv3lq7yb9m 15 дней назад
​@zani9967 ታሪክ ነው
@sofiyasofi8900
@sofiyasofi8900 15 дней назад
የረቢ አገረችን ሳላሙን የምጠልን
@BashaYergu
@BashaYergu 15 дней назад
ግብፅ በጀግናው የሀገር መከላከያችን ዳግም ኢትዮጵያን ማሰብ እስኪሳናት ትገረፍለች
@GadisaaTashita
@GadisaaTashita 15 дней назад
Seki
@Hawassabellema
@Hawassabellema 15 дней назад
🤣🤣 ሴት ና ህፃናት ሚገድሉት?
@abuahmed6265
@abuahmed6265 15 дней назад
የኢትዮጵያ መከላላከያ ፍኖ ጨርስት የለ እንደ የት አለ ምድር ሽታም 😂😂😂
@Ms_crunch010
@Ms_crunch010 14 дней назад
Ara be junta seweste arete tomarko alneber ende 😂😂
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 14 дней назад
😂ቂቂቂቃቃቃ ኧረ አታስቁን ባካችሁ የብረሃኑ ጁላ የምርኮኛ ስብስብ ሠራዊት ነው የግብፅን ጦር መቋቋም የሚችለው ?
@ahmedmalikafar
@ahmedmalikafar 15 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹✊
@amsaleworku139
@amsaleworku139 14 дней назад
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 14 дней назад
ለዚህ ነው ታዲያ በየቀኑ በፋኖ እጅ እየተማረኩ የሚታዩት ?😂
@amsaleworku139
@amsaleworku139 14 дней назад
ፋኖ ሽፍታ ነው እንደ እናንተ ሰዎች የዲያብሎስ ልጆች ዘረኛ መሃይም የኢትዮጵያ ጦር ሲመጣ ቤት ውስጥ ይደብቃሉ ፈሪዎች ናቸው። የማይደግፉትን ሕዝብ ይገድላሉ እንደ አባታችሁ ዲያብሎስ እንደ እርሱ ታስባላችሁ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 14 дней назад
ፋኖ ሽፍታ ነው እንደ እናንተ የዲያብሎስ ልጆች ዘረኛ መሃይም የኢትዮጵያ ጦር ሲመጣ ቤት ውስጥ ይደብቃሉ ፈሪዎች ናቸው።የማይደግፉትን ሕዝብ ይገድላሉ እንደ አባታችሁ ዲያብሎስ እንደ እርሱ ታስባላችሁ
@HabtishTenaw
@HabtishTenaw 15 дней назад
ድል ለምዬ ኢትዮጵያ 💪💪💪💪💪💪💪
@DemelashTilahun-q7i
@DemelashTilahun-q7i 15 дней назад
እኛ ለዚህች ከሀዲ ምድር ስንል ሌት ተቀን ያለ እንቅልፍ ነው ዋጋ እየከፈልን ያለነው እስኪ ይግቡ ሜዳውም ፈረሱም ያው 🤔
@GetachewKeneni-uj6vh
@GetachewKeneni-uj6vh 15 дней назад
አትጠራጠሩ እኛ የኢትዮጵያ ወታደሮች አሸናፊ ናቸው
@SeidMohammedMuhummed
@SeidMohammedMuhummed 15 дней назад
@@GetachewKeneni-uj6vh 😂😂aydelam ya ethiopia watader ya american watader inkuan ba Afghanistan 20 amat ina billion dollar afiso basew agar alashenafam
@user-qv3lq7yb9m
@user-qv3lq7yb9m 15 дней назад
ስለሚበዱሽ ነው ​@@SeidMohammedMuhummed
@abuahmed6265
@abuahmed6265 15 дней назад
እናተ ማንን አሸናፍች አንተ አራጅ ሽንታም. ጅንታ ማርኮ. አፈር ክልል አምጥቶ ጥሌህ ከዛ ወደ ሱማሌ ዶራል መለመኛ ተላክ 😂😂😂😂😂
@Ms_crunch010
@Ms_crunch010 14 дней назад
Ara ya junta zemen resahew 😂😂
@user-wy1tx1yx6c
@user-wy1tx1yx6c 13 дней назад
Kkkk
@FatiMak-lj3ck
@FatiMak-lj3ck 15 дней назад
ግልጽእኳነው እትዮጵያን ለመውጋት ነው መሣሬቸውን አሥረክበው ይሄዳሉ ለዛውም ከተረፉ ጥሩ እድል ነው ውሃውን ከነጭራሹ ማቆም ነው
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 15 дней назад
ተባለ እንዴ
@user-qv3lq7yb9m
@user-qv3lq7yb9m 15 дней назад
​@@user-ry7vt7db6lባንዳ
@misganawayele
@misganawayele 15 дней назад
ግብፅን እናመሰግናለን እኛን እንደ ዚያድ ባሬ ጊዜ አንድ ታደርገናለች፤ ዱቄት ስናደርገው ሹመምንቶቹ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ ፣ኢትዮጵያም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ተብሎ በቅዱስ ቃሉ የተጻፈው ሊፈጸምም ልሆን ይችላል ።።።
@AlbeshirMohammad
@AlbeshirMohammad 15 дней назад
ኢትዮጵያን የነካ እምብዛም አይፋፋም ተዉን አገራችን አትንኩብን አሁንም ነገሮች በሰለጠነ በ21ኛ ዘመን በሚመጥን መንገድ መፍታት ሁላችንም አትራፊ ያደርገናል ።
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 15 дней назад
እንደ አሊ በርኬ ታንክ ማራኪ.ያለበት አገር ኢትዮጵያ እንደ ሚገጥሙ የውቃል
@seyfudada9641
@seyfudada9641 15 дней назад
የግብፅ ሱማሌ መግባት አወይ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና አፋፉን ሳታይ የሚባለው አይነት ነው ግብፅ አረብን በሚጠሉ ሱማሌዋች ተገርፋ ነው የምትወጣው!!
@user-es1bk3uu5h
@user-es1bk3uu5h 15 дней назад
የግብፅ የአሁኑ አመጣጧ ያጨካክነናል እንጂ አያስፈራንም ሌሎችም ግድቦች የመስኖ ልማቶች ውሀውን መሸጥም ድረስ ሊያሳስበን ይችላል ኢትዮጵያን መጠቃት አንድ ያደርገናል
@MessiSebani
@MessiSebani 15 дней назад
ግብፅ በአፍሪካ ጀግኖች ትገረፍ አለች
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 14 дней назад
😂ቂቂቂቃቃቃ ወሬና ጉራ ብቻ ነው የምታቁት
@ashenafichala7095
@ashenafichala7095 15 дней назад
Mama Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 tashenfalech💪
@solomonyilma4759
@solomonyilma4759 15 дней назад
እናመሰግናለን ✍️🏆🥇 ጥናት የተሞላው ትክክለኛ ትንተና ነው 🙏🙏
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 15 дней назад
የግብፅ፤የመዳምቅመሞችን፤ታሰድበናለችጅ፤በአረቦቹ፤ምንምሌላአታመጣ፥ሙልጭአድርጋቹህ፤ግረፍልኝ፥በህዳሴዉ፤እየተሰደበሁኝነዉ፣
@AdisuAsefa-lz8vs
@AdisuAsefa-lz8vs 15 дней назад
እኛ መከላከያዎች እናሳያቸዎለን ትሪት ማሳየት ጦርነት ማለት እንዳልሆነ እጃቸውን አስረን ስንገርፍቸው ያቃሉ ሱማልያ ሜዳ ነው ምትሆነው ህዝቦችዋም እንደቆሎ የጥይት ማብረጃ ይሆናሉ king African Ethiopian 🇪🇹🇪🇹⚔️☠️
@kedirgudeta
@kedirgudeta 15 дней назад
good news keep updating us with new information
@B-syi8jj
@B-syi8jj 15 дней назад
አረባካችሁ ትንሽ እፈሩ ግብጽ ናት ዘላ የገባች ወይስ የናንተ ጨቅላ የውስጣችሁ ችግር ለምዳን በሌላ ኣገር ጥል መጫር ማን እንደሆነ ዘሎ የገባችሁ ነገ የቀራችሁ ከፈራረሰ ይታወቃል።ያለንበት ዘመን እናንተ እንደምታስቡት የኣያቶቻችሁ የጉራዴ ዘመን ያለቅው ኣልቆ በህዝብ ማእበል እንደቀድሞ ኣይደለም የቀድሞዋ ሃያል የምትመስላችሁ ኢትዮጵያ ያለንበት ዘመን ትንሽ ኣገር የለም እንኳንስ ግብጽ እድሜ ለዘመናዊ ቶአክኖሎጂ ደግሞ ግብጽ እንኳንስ ኣሁን ቀድሞ ሃያል መሀንዋን ነገ ታዩት ኣላችሁ።
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 15 дней назад
ውለታ ቢሱ Uሰን ሸኽ መሃመድ - የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣላችን - ብሂል ያገኘዋል::
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 15 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdah1425
@abdah1425 15 дней назад
ለአልሸባብ መልካም ዜና ነው የግብጽን መሳሪያ ይወርሰዋል ሱማሊያ ግን የማይሆን ነገር ውስጥ ነው የገባችው
@DereDedeb
@DereDedeb 15 дней назад
እግዚአብሔር ግብፅን ጨምሮ የኢትዮጵያን ጠላቶች በዚህ መልኩ ይበቀላል ሱማሊያ የተባለች ሃገር አትኖርም ግብፅ እንደ ቆራሌዮ ኮተት የምትኮታኮትበት ጊዜ ነው የተቃረበው እባብ መሞቻው ሲደርስ ከተደበቀበት ወደ ጎዳና በኩራት ይወጣል በዚያ ተቀጥቅጦ ይሞታል አልሸባብ ዝግጅቱን ቢጀምር መልካም ነው ❤
@KibatuBereda
@KibatuBereda 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ለማንኛውም በሰላም ወገኖቻችንን ይመልስልን።ግን እዚያው አካባቢ አዲሱ ጦር ሰፈራችን ቢቆዩ ግብጾች በስማችን ብቻ ተርበድብደው ይላሽቃሉ። የመጡበትን እስኪምኙ። በእግዚአብሔር ሃይል ዝግጁ እንሁን።
@khaledAhmed-y9b
@khaledAhmed-y9b 15 дней назад
ግብፅ በታሪክ ጦርነት አሸንፋ አታቅም አይደል ኢትዮ
@tesfalemebrahtu7411
@tesfalemebrahtu7411 14 дней назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ከብራ ትኖራለች ህሉም ኢትዮጵያዊ ኣሁን ኣንድ ሞሆን ኣለበት በኣገር ቀልድ የለም
@hailetsehaiou4275
@hailetsehaiou4275 15 дней назад
እንዳገባቡ አንድም የግብፅ ወታደር ወደ ሀገሩ እንዳይመለስ አድርጎ ይህን ታሪካዊ ጠላት ታሪካዊ ቅጣት በመቅጣት ታሪካዊ ትምህርት መስጠት ያስፈልጋል::ኢትዮጲያዊያን ይህን አጋጣሚ ኢትዮጲያን ለማፈራረስ እድሜልኳን ስትባዝን የኖረችውን ግብፅ ስታስታውሰው ሁሌም እንዲጎመዝዛት አድርገው በመቅጣት ይህ ትውልድ ታሪክ ለመስራት በአንድነት መዘጋጀት አለበት::ምን የሚሉት ድፍረት ነው ? እደጅህ ድረስ መጥቶ ጦር ማደራጀት?
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 15 дней назад
ምነው እንዳፍህ ቀላል በሆነልን።
@HusinAbebaw
@HusinAbebaw 15 дней назад
ዲልለግብፅ❤❤
@minassieshibru266
@minassieshibru266 14 дней назад
ሰለ ኢትዮጵያ ሓያልነት ውሩ 💚💚💛💛❤❤ የ ሰራዋት እግዛባሄር ከ ኢትዮጵያጋር ነው 💚💚💛💛❤❤🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 15 дней назад
ግብፅ 6 አመት ሙሉ ሌላ የውጭ መንግስታት እየጋበዘ አገሩን የሚገድልና የሚያዳክም መንግስት ላይ መዝመትዋ ምን ይገርማል ?ለዛውም በጀግነት አሳምረው ለሚያውቁት አሉላ በባንዳነት እየፈረጀች ያለች አገር መናቅ ብቻ በቂ ምክንያት ነው ።
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 15 дней назад
ትልቁ ጥላት ለኢትዮጵያ ሱማሌያ ግብጽን መዘዘ ይህ አውሬ ጅሀድ ጌታ ድቅቅ ያርጋቸው በሀይሉ አሜን አሜን አሜን አይ ኢትዮጵያ ጌታ አለልሽ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን
@amsaleworku139
@amsaleworku139 14 дней назад
Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹
@yohannesgebremeskel7368
@yohannesgebremeskel7368 15 дней назад
እንደ የ1992 ዓ.ም ሻዕብያን በውስጣችን በነበረ መሰሪነት ግማሽ ላጭተን እንደተውናት ግብፅ ይህንን የሚደገም ከመሰላት ቀድማችሁ ንገሯት::
@wintaweldu8473
@wintaweldu8473 13 дней назад
Qithin telacteh yehidkew ante. Eritrean eyayehat new kene alem gibraberochi ashenifa. Ante. Lemerdat sinti metach. Shinfla neger nachu yematiteru
@Tewodros284
@Tewodros284 13 дней назад
የጋላ እና የኦሮሞ ግብአተ መሬት ተቃርቧል በርቺ ግበፅ ከጎንሽ ነን ድል ለጭቁኑ ነፍጠኛው አማራ 💪💪💪💪
@user-op1dp7vs7j
@user-op1dp7vs7j 11 дней назад
ባዳ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ብቻ ያረጋት ኦሮሞብቻ ነው እሳቱ የሚበላው የተረገመ ትውልድ😮😮
@SaDo-u4b
@SaDo-u4b 10 дней назад
Komata
@AbutiDadii2
@AbutiDadii2 14 дней назад
Salem la ethiopia 🇪🇹 🙏😢
@hassenabdi8226
@hassenabdi8226 15 дней назад
የኢትዮጵያ በሱማሊያ የነበረንን በጎ አሰተዋጽኦ ለዓለም የሚታይበት ጊዜ ቀርቧል
@Kalkdanmanamew
@Kalkdanmanamew 15 дней назад
አለቅላቂ ሚዲያ ግብፅ ሣታስብ ትላለህ እኛ የገባነው ዕዳ አይቀልም
@EluZkerya
@EluZkerya 15 дней назад
@kalkdanmabamew. Nonsense
@BirhanuAdane-h4y
@BirhanuAdane-h4y 14 дней назад
ማንም ይምጣ ማን ከውሥጥም ከውጭም ማንም በፈራገጥ ኢትዮጵያ በወታደራዊ ሀይሏ እና በህዝቦቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@abrahamtesfaye2736
@abrahamtesfaye2736 6 дней назад
ወዳጄ አትስጋ መሳሪያውን እኛ እንታጠቀዋለን።
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 15 дней назад
Greater analysis
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 15 дней назад
ሱማሊያ ነፃ ሀገር ናት የፈለገች ሀገር ጋር ወታደራዊ ስምምነት ማድረግ ትችላለች ምንድነዉ እሄ ሁሉ ለቅሶ ብልፅግና ኢትዮጵያ ያለ ወዳጅ ራቆቷ ካስቀራ ቡኃላ ያዙኝ ልቀቁኝ ምን አመጣ
@user-bw1hu4bl1e
@user-bw1hu4bl1e 15 дней назад
wodime befitim betenkol enji ethiopiawi ferito ayaeukim gegina gegina hizib le hageru endet endemimot tayewaleh
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 15 дней назад
@@user-bw1hu4bl1e ልክነህ ( ልክነሽ እሱን እንዳይሆን ህዝብ ለህዝብ እርባራሳችን እየተባላን አይደለም እንደ?
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 15 дней назад
I see an opportunity for Ethiopia to get more sophisticated military weapons. Egypt is not welcome here!!!
@Habtsh2024
@Habtsh2024 13 дней назад
እምዬ ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርግ መልካም አጋጣሚ አድርገን እንወስደዋለን ሽንፈትማ በታሪካችን አናውቀውም
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 15 дней назад
ፈርኦን ይዋረዳል
@amsaleworku139
@amsaleworku139 14 дней назад
የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 14 дней назад
ድል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ይሁን
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 14 дней назад
ኢ ኢትዮጵያ በፉከራ ካልሆነበምንም አይነት ግብፅን ልታሽንም አትችልም።
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 15 дней назад
ንጉስበሰራዊቱ ብዛት አይድንም ድል ከላይ ነው ሚወስነው
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 15 дней назад
ትክክል የግብፅ ጦር እንዲህ አይነት ውጊያ ፍፁም ደካማ ነው
@ArsemaSisay-ve1sb
@ArsemaSisay-ve1sb 12 дней назад
ኢትዮጵያውያን በሐገር ጉዳይ ድርድር እንደሌለን ማወቅ አለባት ። ነካክተው በብርሀን ፍጥነት ነው ድንበራችን ላይ እንከሰታለን እንዳትሞክሩት።
@MitkuAssefa-d3j
@MitkuAssefa-d3j 14 дней назад
Kingofetopia
@nebzeeeeeneb
@nebzeeeeeneb 15 дней назад
በርቱ 😂
@user-nm1vy1pw1j
@user-nm1vy1pw1j 13 дней назад
የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም በሀገር ጉዳይ ተደራድሮ አያቅም ጀግና ህዝብ አለን
@alemayehukinfu6109
@alemayehukinfu6109 15 дней назад
አይታወቅም አልሸባብን ለማሰታጠቅ ይሆናል። በውስጡ ደባ አለ!
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 15 дней назад
ጎበዝ ግብፅ👌👌👌👌 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እናት እህት ልጅ የራሱን ዜጎች የሚገድል ዛሬም ድረስ አማራ ክልል የገዛ ዜጋውን እየገደለ ነው ያለው ይበለው በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አልቋል ማንም አይዘምትም👌👌👌👌
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 15 дней назад
ጋላ ይዝመት ፋኖ ስራ ላይ ነው
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 15 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂ኪኪኪ
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 15 дней назад
@@natiWolde-fw6ii እኮ👌👌👌❤
@AdaneBekele-jn8ny
@AdaneBekele-jn8ny 15 дней назад
Ye abatochacu lijoc.. diros letzemtu nbr?? Azmariwun keyazachu beki nw... ke amet behwla nu
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 15 дней назад
ስንት ሰገጤ አለ ፋኖ እንዳቺ አያስብም ሀገርችህ ተወረረች ቢባል አስቀድሙ እሚዘምተው እሱነው አማራ አገሩን አይከዳም መንግስት ሊላ ሀገር ሌላ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 15 дней назад
ግብጥ ቅብጥ ብላለች! ህዝቧ መንግስታቸው ምንም እንደማይሰራ ስለቆጠሩት ምስኪን ሱማሌን ሊያስፈርስና ጅግና ሊባል ቋምጧል!... ሱማሊያ በጎሳዎች ትከፋፈላለች-ትፈርሳለች!...
@BabaAbate-z6z
@BabaAbate-z6z 10 дней назад
Ethiopia DFF is HEROES
@AlazarMekuriaw
@AlazarMekuriaw 9 дней назад
ሀገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@DesalewGebzebu
@DesalewGebzebu 14 дней назад
Please ethiopian we stand togather
@Abdu-d6e
@Abdu-d6e 13 дней назад
አሻ አላህ ኢትዮጵያ የነብያችን ዱአ አላት ውድቅ እውድቅም
@hamudseid4461
@hamudseid4461 15 дней назад
እዚጋ እኛ ጨዋታዉን መጫወት አለብን ለአልሸባብ እዉቅና ሰቶ ጀግናዉ አልሸባብ አበሳዉ አልሸባብ ብለን ከመሳሪያ እስከመረጃ ማቀብል አለብን ኮሎኔል ምግስቱ ሀይለ ማሪያም የዘያር ባሬን ጦር ከመታ በሇላ አል ሸባብን አስታጥቆ ለቆባት ነበር ከዛወድህ ነዉ ሱማሌ ፈርሳ የቀረቺዉ
@yonasaraya2402
@yonasaraya2402 15 дней назад
🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@hshhshyegg4512
@hshhshyegg4512 15 дней назад
አላህሆ አገራችን ሰላም አድርግልን
@lishnzike-e9l
@lishnzike-e9l 14 дней назад
ግብፅ ካላረፈች ለዘር አይተርፍም እሱም የክርስቶስ ክድነው የሚያደቃት
@user-lx4qt8te6o
@user-lx4qt8te6o 14 дней назад
አለማችን ቀውጢ ሆናለች ሁሉም ጉልበቱን ሚያሳይበት ጊዜ ነው ። ኢትዩጲያ ላንቺ ሰላም ።
@Abdlrahaman-ym8gc
@Abdlrahaman-ym8gc 15 дней назад
ለግብፅ ወታዳር 20% መከላካያችን ይባቀዋል ምንም አያሰስባቹ
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 15 дней назад
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 15 дней назад
አፍቃሬ ብልፅግና ፈታ ደይሊ ግብፅ ነው ሳታስብበት የገባችው? የሚያደርጉትን ያውቃሉ የማናውቅ እኛ ነን
@sarahmanal9614
@sarahmanal9614 15 дней назад
አገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን
@MulualemTesfa-it7ov
@MulualemTesfa-it7ov 15 дней назад
ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉአላዊነት ማክበር አለባት!!!
@eyuibnhabesha
@eyuibnhabesha 15 дней назад
እነሱ የእኛን አክብረውልን ነበርደ 🙄🙄🙄🤨🤨🤨
@user-gy2px7wn8l
@user-gy2px7wn8l 15 дней назад
🐃
@user-qv3lq7yb9m
@user-qv3lq7yb9m 15 дней назад
የመላጣ ልጄ
@MulualemTesfa-it7ov
@MulualemTesfa-it7ov 14 дней назад
@@user-qv3lq7yb9m የመሀይም ልጅ
@MulualemTesfa-it7ov
@MulualemTesfa-it7ov 14 дней назад
@@eyuibnhabesha አውቀኸው ሞተካል ለመሆኑ ሱማሊያ የኢትዮጵያን ምን ነካች?
@BazinGessesse
@BazinGessesse 15 дней назад
ማለት አልገባኝም ምን አይነት ዘገባ ነው ይሄ በጣም አደገኛ ዘገባ ነው ግብፅ እንዴት ነው ሳታስብ ዘላ የምትገባወ ለዘመናት ያውም ለብዙ ክፍለዘመናት ከ እስማኤል ፓሻ ንግስና በኋላ እስከ አሁን ትሞክራለች ላንድም ቀን ተኝታ ኣታውቅም የሚሻለው የጠላትህን አሰላለፍ ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊና እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ገምግመህ ለ ህዝቡም ገነረህ መዘጋጀቱ ነው ሚሻለው ጠላትን መናቅ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
ምንም ጥያቄ የለው በሁሉም ነገር ግብፅ ትበልጣለች ኢትዮን በአለማችን ቁጥር ሁለት ለወታደሯ በየአመቱ ድጋፍ አላትእኮ ከአሜሪካ እስራኤልን ለሚወጉ እና መሳሪያ ለማስገባት ወይም ተባብራ ለመውጋት ምቹ ስለሆነ ግብፅ በሰላም ከእስራኤል ጋ እንድትኖር በሚል የሚደረግላት ድጋፍ አለ ዋናው ነገር ግን ኢትዮ በትልቅ ነገር ትበልጣታለች እሱም በጀግንነት ግብፅ ፈሪ ናት
@hanahanan-v2u
@hanahanan-v2u 15 дней назад
eygt hoy be habasha esat eye tagerafsh be mata egirish timalashalesh
@RehimaKemal-z4g
@RehimaKemal-z4g 8 дней назад
ያገራችን ጦርነት አይባቃንምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AynalmSalme
@AynalmSalme 15 дней назад
የግብፅ ወድማማቾች ተዋጊ የላቸውም
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 14 дней назад
ግብፅ በእስራኤልም አይተንሻል እኛንም ታይናለሽ ብረት ልብ አይገዛም
@erihagerey4626
@erihagerey4626 13 дней назад
አልሽባብ ዝፈቶሮ ወያነ አያ :: ግብጺ ጹቡቅ ጌሩ ንሶማል ዝሓገዞ :ብሰንኪ ኣቢ ኣሕመድ ዘይ መሬቱ ክወረር ኣብ ሽግር ኣትያ እቶጵያ ዘዝመጸ መራሒ ንውግአ አዩ ዝዕድም ::
@TemamAlemu-h8r
@TemamAlemu-h8r 12 дней назад
የንጹሀን እባና ደም ግፍ ያለበት አካል ፈጣሪ የተቆጣበት አካል ተሸናፊሊሆን ይችላል ፈጣሪ ከተበዳይ ሥለሆነ።
@negagetachew974
@negagetachew974 15 дней назад
ሶማልያ ግብጽ የመጋበዝ ጉዳይ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ባደረገችው ስምምነትነው ግብጽም በአባይ ጉዳይ ኢትዮጵያ እጅ ለመጠምዘዝ አመች ሊሆን ይችላል ሆኖም ኢትዮጵያ በቀላሉ ለነዚህ አገሮች እጅዋ የምትሰጥ አይመስለኝም፣ ግብጽ ተዋርዳ የምትወጣ ይመስለኛል።
@abuahmed6265
@abuahmed6265 15 дней назад
ነበር ችግር የኢትዮጵያን መከላከያ የት አለ ሞተው አልቀዋል እኮ እስታጥቁ ከአብይ ጋ ይዋጋ እንደሁ እንጅ የኢትዮጵያ ወታደር. ጀንታ ጀመርው ፍኖ እየጨርስው ነው ለዛም ነው የውጭ ጥላት የተነሳው
@negagetachew974
@negagetachew974 15 дней назад
@@abuahmed6265 የኢትዮጵያ መንግስት የፈለገው ቢመጣ ከዜጎቹ ጋር መዋጋት የለበትም። እኛ ብዙ ድኃ ሕዝብና ስራ የሌለው ብዙ ሚልዮን ወጣት ገንዘብ ለጦርነት ማዋል ሞኝነት ነው። መንግስት ማለት የሁሉም አባት ስለሆነ ዜጎቹን እንዳይገድል በጣም መታገሰ ይኖርበታል።
@girmawolde4749
@girmawolde4749 13 дней назад
Go head perfect information site
@DereDedeb
@DereDedeb 15 дней назад
ምን ችግር አለው የኢትዮጵያን የጦር ሃይል ከሱማሊያ ፈፅሞ በማስወጣት ለአልሸባብ ሰፊ እድል ፈንታ መስጠት ነው ግብፅን ከሱማሊያ ጭምር እንዲደመስስ
@ሐገርሰላምyouTube
@ሐገርሰላምyouTube 8 дней назад
ምንም መፎከርየለም ትቢቱ ይፈጸማልዋይ!በሉ :ለቀኑወዩ!ቀኑቅርብነዉ። እግዚያብሔር ቀን ቅርብነዉ የደመና ቀን የአሕዛብ ግዜ ይሖናል ሰይፍበግብጽ ላይ ይመጣል። ሑከት በኢትዮጵያ ይሖናል የተገደሉትም በግብጽ ዉስጥ ይወድቃሉ ለማንኛዉም ጸልዩ ትቢተሕዝኤል ምእራፍ30ላይአብቡት🙏🙏🙏
@jimihune9650
@jimihune9650 15 дней назад
እንደዚህ አይነቱን ቱሪናፋህን እየነፋህ ይህን ህዝብ በአጉል ተስፋ ሆዱን እየነፋህ የዩተወዩብ ሳንቲምህን እየለቀምክ ህሊናህን ሸጠህ ሆድህን ሙላ ይልቁንስ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ዘግብ አጉል መወጣጠሩ መፎከሩ ለአያትህና አባትህም አልጠቀመ ኤርትራ ሄደች ትግራይም ዳር ዳር እያለች ነው ኢትዮሶማሌም አንቀፅ 39 ኝን ልትመዝ ትችላለች ፋኖም እየገፋ ነው ሸኔም እያመሰ ነው ኦነጦም እየተስፋፋ ነው አጉል ዲስኩር ቀርቶ መጀመርያ የውስጥ ችግርህን ፍታ ህዝቡን አንድ ካረክና ጠንካራ መከላከያ ከገነበህ የውጭ ሀይል ስጋት አይሆንብህም ማሙሽ.
@AberaDagne-q3i
@AberaDagne-q3i 12 дней назад
ግብፅ መጥፋው ዴርሶሀል
@PEACEOFMIND469
@PEACEOFMIND469 13 дней назад
Big war is to bring the Ethiopian power together, not Egypt - Ethio war.
@user-kk1fc2bm5p
@user-kk1fc2bm5p 14 дней назад
Abiye ahmed rigeem is a day dreemy
@ObsaajamaalObsaaJamaal
@ObsaajamaalObsaaJamaal 12 дней назад
😊itiophiyaa good
@hayatbiintmuhammed6126
@hayatbiintmuhammed6126 15 дней назад
يارب
@yabsiee
@yabsiee 14 дней назад
ምነው አብይ እስኪወርድ ብትጠብሸን እንዲ ተካፋፍለን እንደማናሸንፍ ስለገባት ነው የመጣችብን
@user-qk8cf3pb2h
@user-qk8cf3pb2h 13 дней назад
እደሱዳን በሀሚት እዳባረርናት በሱማሌም ባልሸባብ ማባረር ማዋረድ ይቻላል ቀላልነው ኢትዮ ከዛሬ ጀምራ አልሸባብን መርዳትነው
@DanielMinasie-zk7ji
@DanielMinasie-zk7ji 15 дней назад
ETHIOPIA AUTHORITY, YOU ARE PLAYING WITH FIRE.
@Salisatilahun95696
@Salisatilahun95696 10 дней назад
ይሁን
@user-kk1fc2bm5p
@user-kk1fc2bm5p 14 дней назад
All over the world
@firomsaabzel721
@firomsaabzel721 15 дней назад
ኢትዮጵያዊ king
@saturntubehd6637
@saturntubehd6637 13 дней назад
አሁን ኢትዮጵያ ምንም አይነት የውጭ ጦርነት ማሸነፍ ቀርቶ 😢
@sishugirma1770
@sishugirma1770 15 дней назад
Abey zelo yegebabete ayeshalem
Далее
БЕРЕМЕННАЯ БЕЛКА ЗЛИТСЯ#cat
00:11
Просмотров 339 тыс.
БЕРЕМЕННАЯ БЕЛКА ЗЛИТСЯ#cat
00:11
Просмотров 339 тыс.