Тёмный

Ethiopia - ግብፅ በግልፅ ዛተች ሶማሊያም ተከተለች 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 68 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 13 дней назад
إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى مشتاق ميناء بربرة صوماليلاند 🇪🇹🇪🇹💙💙✌️✌️✌️✌️✌️✌️
@firewbelihu9593
@firewbelihu9593 13 дней назад
Thank you!❤❤❤❤
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 13 дней назад
ግብፅ በተንኮል እንጂ በጦርነት አሸንፋ አታውቅም
@fekadunegusie5136
@fekadunegusie5136 13 дней назад
በ1970 ሶማልያ የሆነችውን ረስታለች ልናስታውሳት የሚገባን በዛሬ ኩናተነው ፍርድ ማርሻል ብርሃኑ ለኢትዮጵያ ክብር እንዋጋለን ።
@karnaf4770
@karnaf4770 12 дней назад
❤❤
@yohannesmkfk38
@yohannesmkfk38 13 дней назад
ኑ ከኔ ጋር ለሀገራችን እንፀልይ
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 12 дней назад
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 13 дней назад
አድ አይን ያለዉ በአፈር አይጫወትም የፈለገ በዉስጥ ልንጣላ እችላል በአድት ሀገራችን አንደራደርም አርፈሽ ተቀመጭ ግብጽ ሆይ
@bereketdeyu3088
@bereketdeyu3088 13 дней назад
አረረረረ
@mesaysee
@mesaysee 13 дней назад
ሥራ አጥተን ለምን አራት ኪሎ አይገቡም አማራ ነን እኛ 😊
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 13 дней назад
@@mesaysee አረ አይባልም አማራ የምትኖረዉ ኢቶጲያ ስትኖርነዉ ፍልስጤምን ተመልከት የዉጭ ጥላት ሲመጣ ለይቶ አይመታም አወ ብዙ ደምተናል ተገፍተናል ግን ለዉጭ ጠላት አሳልፈን አንሰጥም ሀገራችንን መግስት የሀዳል ይመጣል
@robimassawino
@robimassawino 13 дней назад
እሱን ሱርሁን ኣስወልቃ በቂጥህ ስትደፍርህ ታየዋለህ 😅😅😅😅😅
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 13 дней назад
@@robimassawino የማነኝ ልጅና 🤪ኢጣሊንም አልደፈረችኝ እኳን የአባይ ወሀ ለሚበቃት ነጫጭባ 🇪🇹🐅😍መሪ ቢመር መሪ ይቀየራል የፈለገ ቢሆን ለዉጭ ወራሪ አሳልፈን አንሰጥም ባዳ ሆዳም ከጉያችን ጠፍቶ አያቅ ከነሱ ጀምረን መጥረግነዉ ከወድሁ
@nuru2866
@nuru2866 13 дней назад
ግብፅ ብዝት ባዝት ምን ልታመጣ ኢትዮጵያ መሆኗን አላወቀችም እንዴ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 13 дней назад
የእኔውድ❤❤
@robimassawino
@robimassawino 13 дней назад
እሱን ሱርህን ኣውልቃ በቂጥህ ስትደፍርህ ታየዋለህ 😅😅😅😅😅😅
@nuru2866
@nuru2866 13 дней назад
@@robimassawino ሱሪህን አውልቀው ደፍረውሀል እንዴ ምነው ተንበቀበክ
@robimassawino
@robimassawino 13 дней назад
@@nuru2866 አህያ ስለሆንሽ ቂጤን ብድሉኝ እያልሽ ሳይሽ ገርሞኝ ነው 😂😂😂😂😂
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 11 дней назад
@robimassawino Ethiopia anten gelbo yibeda yeneberewin Italianin new BE FINDID yebedachiw. ( ine be bizu ye EUROPE hageroch tezewawire sile Africawiyan nesanet sawera , bizuwoch yakerbulin yeneberw tiyake " lemindinew Eritreawiyan Italy be BARINET silegezachachew yemikorut??? bilew yiteyikalu. Inem bezih hafret yiseman neber.(Betam aznalehu) VIVA ETHIOPIA!!!!!
@sofiaosman308
@sofiaosman308 13 дней назад
ግብፅ አስር አመት ሙሉ እንደዛትች ነው ሱማልያ ለመጥፋት አስባ ነው ድል ለውድ ሀገሬ❤❤
@nuru2866
@nuru2866 13 дней назад
@@sofiaosman308 አሸናፊ ነን ድሉ የኛ ነው
@negagetachew974
@negagetachew974 13 дней назад
ምድረበዳዋ ግብጽ ከጠቅላላ መሬታ ለእርሻ የምትጠቀመው 4/100 ብቻ ነው። በየጊዜው አዲስ ከተማ፣ እርሻ ገነባሁ እያለች በኛ ውኃ ፕሮጀክት እያቀደች ውኃ አትንኩ ማለት እብደት ይመስለኛል።
@mesaysee
@mesaysee 13 дней назад
ህጻኑ ምን አለ እንደው ምን ለበቃው ነው ? መቼም ትግሬ እና አማራ ብንሞት ቤታችን ድረስ ቢመጡ አይመለከተንም
@sadityada3798
@sadityada3798 13 дней назад
ፓስታ ፉርኖ!😂
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 13 дней назад
ሰገጤ ትህትና አማራ የምትለው አገርህ አይደል
@abdrazk7105
@abdrazk7105 13 дней назад
እናንቴ ምናቹ ይዋጋል በረሃብ ና በጦርነት አልቋቹዋል ኡኮ
@mesaysee
@mesaysee 13 дней назад
@@abdrazk7105 እውነት አዎ ለዚያ ነው አይመለከተንም ያልኩት እከካም
@mohaisrael6481
@mohaisrael6481 13 дней назад
እኛም ዝግጁ ነን ሁለተኛው ግድብ ልንጀምር እንገደዳለን።
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 13 дней назад
ሰላም የአገሬ ሕዝብ እግዚአብሄር እግዚአብሄር ተዋጊነው እርሱ እራሱ ይዋጋልን አሜን፡፡
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 13 дней назад
Viva Egypt💪🇪🇬💪 Rip Ethiopia💀🇪🇹💀
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 12 дней назад
ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጲያችን ይሁን
@abiysis3118
@abiysis3118 13 дней назад
ታሪክ እራሱን ይደግማል
@yonasaraya2402
@yonasaraya2402 12 дней назад
💪🇸🇴🇪🇬🇸🇴🇪🇬🇸🇴🇪🇬🇸🇴🇪🇬🇸🇴💪
@user-sr86ui3xsuhsw
@user-sr86ui3xsuhsw 12 дней назад
All East African countries must BOYCOTT Ethiopian Airlines
@yonasaraya2402
@yonasaraya2402 12 дней назад
Fano yalchale ke egypt gar hilm new😂😂😂😂😂🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬💪💪💪🇸🇴🇸🇴🇸🇴💪💪💪
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 13 дней назад
I am not clear that the primary Target of Somalia and/ or Egypt Abiy palas or Ethiopian people??
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 13 дней назад
ፈታደሊ ለምድነዉ ለጎደር ህዝብ ለህጻናት ድምጽ የማኮነዉ?
@Minilk-cr7
@Minilk-cr7 13 дней назад
Selam le ethio
@obajiasfa-ov8sv
@obajiasfa-ov8sv 13 дней назад
Ethiopia ❤
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 11 дней назад
Shabia le Ethiopia wedaj hona atawkim, slezihim anigeremim.
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 13 дней назад
ግብፅ ስታወራ ኢትዮጲያ ወደ ፊት ትራመዳለች ኢትዮጲያ ታሸንፋለች
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 13 дней назад
ሰላም ለ, ኢትዮጵያ
@MenalsshSEYEFU
@MenalsshSEYEFU 12 дней назад
በቀዳማዊ ሚኒልክ ፣ በአፄ ዳዊት ፣ በአፄ ዘራየቆብ ፣ ግብፅ በተደጋጋሚ በጣርነት ሽንፈትን ቀምሳለች
@teotewodros39
@teotewodros39 13 дней назад
ደግ አደረገች። በንጭጭ አገር ሲመራ፣ ውሻ እንጂ ወታደር አይላክበትም። የዘቀጠች ሆናለች ኢትዮጵያ ።
@ethio327
@ethio327 13 дней назад
ኢሱ ሽማግሌውም እንጭጭ አልተባለ! ቅማላም ሻብያ
@sarafonfon8482
@sarafonfon8482 13 дней назад
ድል ለሀገሬ
@tilahunsemu7530
@tilahunsemu7530 12 дней назад
Egypt shenen weyim biltsginan leyita twaga meseleh?Jil yalechiw Ethiopia enji zer ena gora leyta atwegam. Amaram kehonk Yetekeze,Tana beles,Hidase hulum wuhaten yizewal maltwa ende hone atrsa. Ahun yalkuwachew hulum BeAmara akababi new.
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 12 дней назад
እኛ ምን አገባን
@amanmari34
@amanmari34 13 дней назад
እማማ ኢትዮጵያን አትንኳት!!!💚💛❤️😡👈ለሱማሌና ለግብፅ መሪዎች👂 👈እማማ ኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤️🙏🙏🙏👈ሀገሩንና ህዝቡን በአንድነት በፍቅር የሚመራ አሰተዋይ መሪ አታ ነው እንጂ👈 ልጆቿ እርስ በራሳቸው እንዳይስማሙ ከጦርነት እንዳይወጡ በደካሞችና ሰውን በሀገሩ ካልሰባበርነው 👈በሚል ሀሳብና ጥላቻ ፍርሃት በመነሳት 👈መሪዎች ሀገራችንን በልጆቿ ደም ሁሌም መሬቷን ያጨቀያሉ 😢😢😢👈 እማማ ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር አምላክ በምትጠበቅ ሀገር 🙏🙏🙏💚💛❤️👂👈 ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለእናቱ የሰጣት የአስራት ሀገር ኢትዮጵያ👂👈 🙏🙏🙏💚💛❤️ !!! 👈 ለመምራት እድል የገጠማቹ ባለሥልጣናት የብቃት ማነስ፣ የበታችነት፣ የፍርሃትና የጥላቻ ስሜት ሞልቷቹሁ 👈ዛሬ ሀገራችን ላይ በእናንተ ጥፋት ክፍተቱን በመጠቀም እዚህ ላይ ደረስን👈👉 ለጎረቤት ሀገሮች ለሱማልያና ለግብፅ መሪዎች የምንመክራቹ ይህን ያሰቦችሁትን ጦርነት ተውት !!!👂👈👉 ለሱማሌ እህትና ወንድሞች ህዝብ እንዲሁም ለግብፅ እህትና ወንድሞች ህዝብ መሪዎቻችሁን እረፉ በሉ!!!👂👈 የእኛ ኢትዮጵያን ኃይላችን እግዚአብሔር ነው!!!🙏🙏🙏💚💛❤️ እረፉ የጀመራችሁት መንገድ ትክክል አይደለም👈 እግዚአብሔር አምላክ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ዝም አይልም!!!🙏🙏🙏💚💛❤️👂👈 የሚያስደነግጠን የሚያስፈራን ማነው🙏🙏🙏 💚💛❤️ አምላካችን የእኛ መመኪያችን ነው🙏🙏🙏 💚💛❤️ 👂👈 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 13 дней назад
Don't worry about ETHIOPIA body ማለት የፈለኩት ኢትዮጽያ ምን እንደምታደርግ ታውቃለች ሕዝብ የመረጠው መንግሥት ስለአላት በቀጥታ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ ምን እንደሚያደርግ ያውቃል ሥራውን እየሠራ ነው ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።
@Yduk-ut5vf
@Yduk-ut5vf 12 дней назад
🎉🎉🎉😢
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 13 дней назад
Gmn tv ተመልከቱ feta daily ትክክከኛ መረጃ አይሰጥም
@ethio327
@ethio327 13 дней назад
ሻብያ
@HussenYeshum
@HussenYeshum 12 дней назад
ሁለቱንም ተው በሎችው
@kingofking561
@kingofking561 13 дней назад
ብልፅግና ሸኔ እና የ ገበሬ ልጅ ነን ባይ ካድሬዋች እነሱ ሄደው ይዋጉ
@user-hy8vg7oc1k
@user-hy8vg7oc1k 13 дней назад
ግብፅ ጠብታ ውሃ ልታጣ አትፈልግም አታረገውም ወዲ ኢትዮጵያ አትተኩስም ፡፡
@bkhm6433
@bkhm6433 13 дней назад
አድስ የሆነባችሁ እናተ ናችሁ ምን ከሸኔ ጋር ወጠክ ግጠም ደጋግመህ አዘግብ ድል በማንነቱ እደከብት ለሚታረደው በማንነቱ ለሚታገተው አማራ ድል ለፋኖ ውድቀት ለብልፅግና ሸኔ
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 13 дней назад
ግብፅን መደገፍ ማንከልክሎ ነው ድል ፋኖ የሙቀጫ ልጅ 👎👎👎👎
@bkhm6433
@bkhm6433 13 дней назад
@@amirmohammed3002 ካልክም በለስ ይቅናት አይመለከተኝም ያልኩት ድል ለፋኖ ነው
@antenehaberaadola60
@antenehaberaadola60 13 дней назад
Berg nw yeteweledkewu?
@tirusew
@tirusew 12 дней назад
Egypt can’t prevent israel from taking its borders. But can’t resist a war with Ethiopia just because Ethiopia wants to use its resources Nile. That is insane
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 13 дней назад
እዚያው የኦህዴድ ብልፅግና ይዋጋ ።
@ethio327
@ethio327 13 дней назад
ሻብያምነው ቀዘናችሁ? ገን ኤርትራም መጥተን አሰብን እንፖወስድላን
@yohanneswkidan6094
@yohanneswkidan6094 12 дней назад
ግብፅ ምንም አታመጣም ላለፉት አመታት የነበር ከንቱ ፉከራ ነው
@yonasaraya2402
@yonasaraya2402 12 дней назад
Gidibu tideremisewalech😂😂😂😂😂
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 13 дней назад
ግብፅ ስትዝት ዝም ትላለህ?? ማይኩን ስቀሉና እንዝመት። ለነገሩ የሚዲያ ሰዎች አዝማች እንጅ ዘማች ሆናችሁ አታዉቁም። እኛ እንዘምታለን። እናንተ ለገንዘብ እንጅ ለአገር ዘምታችሁ አታዉቁም።
@MedaniMenged
@MedaniMenged 12 дней назад
አባተ 1970 ጀምሮ ከአገርነት ህልውና የጠፋች የፈረሰች ለእኛም፣ ለአፍርካም ለአለምም ሸክም መሆንሽን አትርሽ በሏት ከሰማች አንድ ክብሪት ትጫርና የባሰ መቀመቅ ውስጥ ትገቢያለሽ ነው
@bdjjddj1398
@bdjjddj1398 13 дней назад
ጠራርገን ከምድረ ገፅ እናጠፋቸዋለን we are Ethiopans 💪💪
@abdrazk7105
@abdrazk7105 13 дней назад
ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚየበሰጨው ነገር ቢኖር። አብይ አህመድ ስልጣን ከየዘ 6አመት ሙሉ የውስጥ ችግራችን መፍታት አለ መቻሉ ነው
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 13 дней назад
የራሱን ህዝብ በረሀብ እና በእስር እያንገላታ ላለው ለዚህ ዘረኛ እና አሸባሪ መንግስት ማንም ከጉኑ ሊቆም አይችልም ። ምናልባት የእሱ ወንበር አስጠባቂ ሀይል ካልሆነ በስተቀር።
@kenenisatuma3999
@kenenisatuma3999 13 дней назад
connect 2:32 2:34
@yekeberadmassu
@yekeberadmassu 13 дней назад
አይዟችሁ እንግዲህ ለሚድያ ፍጆታ ተፈልጎ ካልሆነ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አለች ወይ ሱዳን ያን ሁሉ የአማራ ክልልን መሬት ወረራ ሰትፈፅም እና ባካባቢ የሚኖሩ አረሷደሮችን ንብረት ሰታወድም ሰትጨፈጭፍ ለምን የኢትዮጵያ ድንበር ተደፈረ ዜጎቻችን ሀብት ንብሮቶቻቼው ወደመ ብላችሁ ጦር አልሰበቃችሁም ብእሮቻችሁስ ለምንበዝምታ ደረቁባችሁ አሁን ነገሩ በሞያሌ ሲመጣ እየየ ሀገር ሊደፈር ነው ተደፈረ ጩኸት ማሰተጋባት ያሰተዛዝባል እና ዝም በሉ ያልሙ ይገንቡላችሁ እናንተሰ አልተጠቀማችሁበትም ግድብ ግድብ ግድብብብ ...... ግብፅ ግብፅ ግብፅ ......እኝኝኝኝኝኝ የሰሞኑ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 13 дней назад
ባህሩ የኛ ሠማዩ የኛ ኦኛ ጥቁር አንበሣ ሠማዩ የኛ ምድሩ ባህሩ ብሎ ባዶ ቂጥ ሢያቅራራ የነበረው ረሣችሁ ያኔ ቆም ብሎ ማሠብ የኛ የኛ ኬኛ ጉድ አሙጣ ድሮ ለምኔ አልደፈሩም በመለሥ ግዜ መለሥ ድርድሩኔ አሜሪካ ሩሢያ ይዞ አሮጡም ለነጭ ይህ የቡሻሻ ድርድሩን ኩሩሢያ አሜሪካ ይዞ ሮጠ ግብፅ ጠገበች አከተመ ዋጡት ቀይ ባህር ሣይሆኔ ቀይ ሽንጉርት ፈልጉ መጀሙሪያ
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 11 дней назад
Shabia le Ethiopia wedaj hona atawkim, slehonem anidenekibetim..
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 11 дней назад
@@user-sv3ev6ee3g በጣም ጥሩ ሻቢያም ግብፅም የናንተ ጠላት ናቸው ታዲያ የድሮ ሀላፊ ኦነመሥፍን ሥዩም ጠላቶቻችን የጦር ካፓችን ኦያዩ ነው ይህ ለምን አሥፈለገ ያገር ሚሥጥር ለጠላት ማሣየት ሥላሉ ሢገደሉ ጮቤ ሢረግጥ የነበረው ማ ነበርዴ ኤርትራዊ ትግሬን ሢይዝ ሢያሥር ማ ነበርዴ ጮቤ ሢረግጥ የነበረው ኤርትራ ትግሬን ሥትወር ኤርትራ ወዳጃችን ከትግሬ ኤርትራ ይሻለናል ሥትሉ የነበረው ኦናንተ አይደላችሁምዴ እሥታዲዩም ተሠብሥባችሁ ኢሡ ሡዳንን አሥወጣልን መቀሌት ውሠድ ሥትሉ የነበረው ኦናንተ አይደላችሁምዴ ተው ኤርትራ ጥሩ አይደለም ከነማሥረጃ የትግሬ ጣቢያ ኢትዩፒያን ኦንበታትናታለን ያለውን ሢያሣይ ተቆራርጦ ነው ሥትሉ አልነበርዴ ኢሡ ባያግዘን ቶሮ ወያኔ በዋጠን ሥትሉን አልነበርዴ በጨለማ ግዜ ጥላ ይክዳል ኢሡይ ግት አልከዳትም ሥትሉን ቶራችሁ አሁን ሻብያ ጠላታችን ነው ሥትሉ ባንድ ራሥ ሁለት ምላሥ አይሆንም ጠላትና ጨካኝ መሆኑንማ መለሥ አውቆ አሥሮት ሄደ ፈታችሁት ቻላት ሀሣብን ሣዬፈፅም አይሞትም ተዘጋጅ ኦኛ አያገባንም ድሮም መጥፎ መሆኑን ሥንቃወም የጁንታ የሸኔ ደጋፊ ሥትሉን ነበር ቻላት መቼም ሁሉ የሚፈራው ትግሬዎቹንጂ ኢትዩ ፈርተው አያቁም ተወጣት ሢያወሩም ኦየሠማት ነው መልካም አዲሥ አመት
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 11 дней назад
@EyerusalemTaddese wedaje Eyerusalem ! Ye semen ina ye debub polin magenaner mingizem aychlim .yiheninim lemalet yefelekut .shabia ina weyane hulet yeteleyayu dirijitoch nachew , iyandadu letikimu sil yemisera wenbede dirijit new .be andand tikimoch lay gin abrew yiseralu melisewim irs be irs yiwagalu (tikim sikefafelu hul gize yichefachefalu, yihe hul gize ye MAFIA sira new) yihim le misikirinet yahil :- Addis Abeba be 1983 teyayizew gebu, neger gin ye tikim mekefafel lay tetalu ( weyane shabian abarerech) . Indezihum, Weyane ye Ethiopia yaluatin yetor mesaria bemulu wede tigray lay sebsiba (aterakma) ye Ethiopian hail lemedemses akida BE MISHIT BE KAMP WIST TENITO YALEWIN YE ETHIOPIAN BiHERAWI SERAWIT B INKLFU LAY IYALE MARED SIJEMIR ,GIMASHUN BE ASFALT LAY ASTENITO SERAWITUN BE HIYWET IYALE BE "SINOTRUK " WEYANE SICHEFELIK , YETEREFUT WEDE ERITREA AMELETU. BE IZIH GIZE NEW KE ETHIOPIA WETADER GON HUNO YETEWAGAW , YIHEM LE ETHIOPIA BILO SAYHON , weyane ye Ethiopian wetager beteniyabet ke AREDE behiwala le ERITREAM SHABIAM YIH IDIL INDEMITEBIKAT SILETEREDACH NEW. weyane yizegaj indenebere shabia tawik neber. Slezihim new shabiya be izih agatami ke Ethiopia wetader gon Kuma yetewagachiw. Yihin amarach maletim kendeniya ye shabian telat weyanen matkat yejemerechiw. (HULETUM LE ETHIOPIA AND AYNET TELAT BIHONUM TIKIMACHEW GIN YILEYAYAL.).
@አማን-ደ3ቀ
@አማን-ደ3ቀ 8 дней назад
@@EyerusalemTaddese Ethiopia west rasu eko ke 200,000 belay Eritreawi Alu Ethiopia demo ke 130 million belay hezb alat, Ethiopia ketegoda Eritream tegodalech Ethiopians hulem yeketelalu mekenyatum ye Amhara ena oromo zer and argo memerat mifelge new, Eritreans afar becha binesabachew haussa Kingdom meretachin belew mn tametalachu koy ke.3 million enkuan bezum atbeltum esum west kids and old people tekoterew metashenefu yemesekeshal anchi?
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 8 дней назад
@@አማን-ደ3ቀ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከወያኔ በፊት የአፉር ክፍለ ሀገር የሚባል ነበርን አማራ ክፍለሀገር የሚባል ነበር ኦሮሞ ነበርዴ ይህን መልሥ ከዛ ለሁሉም ቡማሥረጃ ኦመልሣለሁጂ ለምን እደክማለሁ የህዝብቆጠራ ማብዛት ዋጋየለውም የሦማሌ ህዝብ እሥከአዋሽ እርሥትነው መተከልም ግማሹ የኬንያ ግማሹ የሡዳን ነው ይህን ህዝብ ቆጥራችሁ ብዙ ነን አትበሉ ኤርትራ በመገትጠላ ደሥተኛ ናት ምንም ቢቸገሩም ወደኢትዩፒያ መቀላቀል አይፈልጉም ደሞ ያ ሁሉ ኤርትራ እዛ ሀገር የሉም ያሉትን እናቃለን የትና ሥንት እንደሆኑ
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 13 дней назад
ዳቦ ዳቦ ዳቦ ተርበናል በጣም ፈርተናል ንሮ ከበደን ብልፅግና በርሃብ ሊፈጀ ነው ፡፡
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 13 дней назад
ትክክልነው ድል ለአማራ ፋኖ
@user-fozeya
@user-fozeya 12 дней назад
ስራ ና ዳቦ ግዛ እቤትህ አምጥቶ እዳጎርስህ አትፈልግ
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 12 дней назад
@@user-hg6gq5yh6d የሚካድአይደለም ብልፅግናየሚባል አውሬ ሰውሊፈጅ ነው
@KiTa-ro8bt
@KiTa-ro8bt 13 дней назад
እረ
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 13 дней назад
ETHIOPIAN HULU MEZEGAJET alebin
@bereketdeyu3088
@bereketdeyu3088 13 дней назад
ምን ለመሆን
@TayeBekele
@TayeBekele 13 дней назад
Ine bexam miyaqaxileny iziw hager yalut bandawoch nachew ye ithiopian meret arisew iye belu inyaw leyi xurinet metawojun midegifu banda midire ye lemany lij
@2tedros
@2tedros 13 дней назад
Bingo 🇪🇷 ( you can't do without calling Eri! ነፉጣ
@tezitube1877
@tezitube1877 13 дней назад
You’re not pro Ethiopia! Down with your analysis!
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 12 дней назад
ግብጽ በ ግልጽ ዛተች? አና ምን ይጠበስ? ፈሳም ተነስ አና ተዋጋ! ወራዳዎች ማልቀስ ሽለላ ፉኮራ በ ደማችሁ ነው!!!!
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 13 дней назад
Achebechabe zacha yelem kulkuala yemefera yelem yemokeru yekemesalu zim beleh afehin atekefet timb seregna telalake 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛
@yonasaraya2402
@yonasaraya2402 12 дней назад
,😂😂😂😂
@biniyam-i9w
@biniyam-i9w 13 дней назад
😂😂😂😂
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 13 дней назад
ግብፅን እንደምትሉልን ውሃውን ገና እንደነዳጅ በበርሜል እንድትገዢን እናደርግሻለን በሏት, የት አባቷ
@girmenuguse8999
@girmenuguse8999 13 дней назад
le gibtsi propagand jemerachu? Ayyyii bendawoch
@user-qr6ti9bn6v
@user-qr6ti9bn6v 13 дней назад
አንተ የናትህን እምስ የላስ ተብታባ ለግብፅና ለሶማሊያ ታደላለህ ቡሽቲ ቂጥህን ወንድ እየበዳህ የስፐርም ትል ቂጥህን ሲበላ በአፍህ ታራለህ
@abdrazk7105
@abdrazk7105 13 дней назад
በላጌ አሳዳጊ የበደለህ
Далее
Моя Бывшая - Зомби Вернулась!
24:45
Pure Comedy #ti13
00:38
Просмотров 183 тыс.
Ethiopia - ለወረራ የተዘጋጀው ጦር!
11:07
Моя Бывшая - Зомби Вернулась!
24:45