Тёмный

Ethiopia - ጠቅላዩ ባሉበት የተሰማው ከባድ ውሳኔ፣ የጸጥታ ሃይሉ ከባድ ማስጠንቀቂያ፣ “ለሚሊሻ እየከፈልን ነው” አሽከርካሪዎች፣ ተመቶየወደቀው አውሮፕላን 

Feta Daily News
Подписаться 897 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@Adera99
@Adera99 Час назад
አገሮች እርስ በርሳቸው በራሳቸው ገንዘብ ቢገበያየዩ፣ አንድ ለአንድ እኩል ይሆናል ማለት አይደለም። ለምሳሌ አንድ የኢትዮጵያ ብር ከ አንድ ዱደሩሲያ ሩብል እኩል ይሆናል ማለት አይደለም ። ስለዚህ በኢትዮጵያ ላይ ብዙም ለውጥ አያመጣም። የአንድን አገር ኢኮኖሚ ጠንካራ ይሚያደርገው፣ ምርት አሳድጎ ኤክስፖርት በማድረግ ገቢን ማዳደግ እና፣ ከውጭ የሚገቡትን በአገር ውስጥ ምርቶች መተካት ነው። አባቴ፣ ብሪክስ ከሰማይ ዳቦ አያዘንብልህም። ከንቱ ተስፋህን ትተህ፣ ምርትህን አሳድግ፣ እዳህን ቀንስ፣ ከውጭ ወደ አገር የምታስገባውን አቁመህ፣ በአገር ውስጥ ምርት ተጠቀም።
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 49 минут назад
ሰሜን ስለ ይቅርታ ስለ እግዚአብሔር ብዙም አይገባም ሐይማኖት ያለ እግዚአብሔር ሙት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴🌴🌴🌴
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 43 минуты назад
ሰላም ❤❤❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 40 минут назад
ሰላም ለሀገራችን
@bizendesta8167
@bizendesta8167 30 минут назад
ሚዲያውን የማይመጥን
@DamarablEggey
@DamarablEggey 10 минут назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Zutube_21
@Zutube_21 2 часа назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesfinbedye
@mesfinbedye 17 минут назад
vu 0:14 i
@OumerHussein
@OumerHussein 2 часа назад
Sealm
@bekeletiruneh1066
@bekeletiruneh1066 Час назад
መበጥበጥ ስሪታቸው የሆኑ ሰዎች።ኃይማኖት ሳይኖራቸው ህዝብን እንመራለን የሚሉ የብጥብጥ ደቀ-መዝሙሮች።ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።ህዝቡን ከህዝብ ነጥለው ሊያገኙ የሚችሉትን ነገር እናየዋለን።ፖለቲከኞቹም በአላዋቂነት ሲደነፉ ህዝቡን ነው ያስፈጁት።ብቻ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣችሁ።
@Hollymusic-u6l
@Hollymusic-u6l 2 часа назад
First 🎉🎉
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e Час назад
ብሪክስ የዲክታተሮች ስብስብ ነዉ
@KebedeTerfassa
@KebedeTerfassa 2 часа назад
😢😢
@twdrskss
@twdrskss Час назад
"አምበሳ ሲያረጅ ዝንብ ይወረዋል አሉ" አይዶላር R.I.P😿😿😿
@BereketDegu-j9b
@BereketDegu-j9b 2 часа назад
በሸርሙጣ የሃይማኖት መሪ ተብየዎች አጀንዳ አንቀበልም። ሲልጉ ጥርርርርርርግግግግ ይበሉ። አጀንዳዎችን የህዝብ ጭፍጨፋ እንደት ይቁም ነው። ድል ለፋኖ!!!!
@henokwondimu7655
@henokwondimu7655 38 минут назад
አይ ሰገጤው ድል ለፋኖ እያላችሁ አለቃችሁ!
@BereketDegu-j9b
@BereketDegu-j9b 31 минуту назад
@@henokwondimu7655 ነጩንም ጥቁሩንም ያንበረከከ ፋኖ ብቻ ነው። አንተ የቁልቋላም ልጅ።አንት ፈርጣጭ፣አይ ቅዘናም ናችሁ። ፋኖየማ በታሪክ በአድዋ ካራማራ፣ ትላንት በጋሸናና ደብረዘቢጥ፣ ዛሬ ደግሞ ወደ አድስ አበባ። ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ!
@Abrahammalese
@Abrahammalese Час назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@PeaCe-e1e
@PeaCe-e1e 30 минут назад
የቅጫማም ምእራባዊያንን እርግጫ አንቀበልም በማለት ዳላርን የእንግልል ጥሎ #ብሪስ ብሎ መጣ😅መገን ፑቲን ❤ስወደህኮ 😅
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 Час назад
ኸረ ጎበዝ 😢 በዶላር ተበድሮ ዶላር አያስፈልገንም ትንሽ አለማሰብ አይመስልም?😂😂 real exchange rate geogle adirgeh anbib. ኢኮኖሚ የኤክስቸንጅ ሬት ጉዳይ አይደለም ሌሎችም ፋክተሮች አሉ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 2 часа назад
ያረብ ሠላም ለሐገራችን ፍቅር ለሕዝባችን
@BereketDegu-j9b
@BereketDegu-j9b 2 часа назад
ድል ለአማራው ፋኖ! ፍትህ ለታድወስ ታንቱ!
@aberabekele3585
@aberabekele3585 Час назад
ታዲዮስ ታንቱ ፍትሐዊ ዉሳኔ ተላልፎበታል።
@Tybatube
@Tybatube Час назад
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤❤
@MahadeKhan-c5d
@MahadeKhan-c5d 17 минут назад
ወአለይኩሙሣላም ወራህማቱላሂ ወባራካቱህ🎉❤🎉
@GirmaWak
@GirmaWak 10 минут назад
የኦሮሞ ሲኖዶስ ለማቋቋም ለምን ተከለከለ የትግራ ሲሆን ለምን ተፈቀደ? ሲኖዶሱ እራሱ ዘረኛ ነው ማለት ነው?ሀሉም ነገር የኦሮሞ ሲሆን በዘረኛነት ይፈረጃል ።ያሳዝናል
@abuwelide121
@abuwelide121 47 минут назад
የትግራይ የፀጥታ ሐይል ማለት ምን ማለት ነው ትግራይን እራሷን የቻለች ሐገር እያስመሰላችሁ በተለያዩ በህወዐት የፌክ ግጭቶች መካከል የትግራይ ሰራዊት አይታገስም ምናምን በማለት በተደጋጋሚ ጣል ጣል የምትደረግ አሉሸ አሉሽ አብይ ከህወዐት አመራሮች ጋ በሚስጥር ያደረገው የትግራይ መገንጠል የተፈፀመ ይመስላል አዝማሚያው እንደዛ ይመስላል
@MikiMiki-ct9sb
@MikiMiki-ct9sb 2 часа назад
😜😜😜😜
@Kassahun-e5r
@Kassahun-e5r Час назад
ከሲኖዶሱ መገንጠል በሁአላ ህወአት ደግሞ ተገንጥዬአለሁ ማለቱ አይቀርም።ጥንቃቄ ያሻል እንላለን መንግስትን እየሰለሉ ይመስላል።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Час назад
ውልቃይትን አይንኩ እንጂ ይሂዱ
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Час назад
ETHIOPIA SHERMUTA LEZELALEM TWDEM
@wendekebede4739
@wendekebede4739 Час назад
Ante lemn banatk attekelem
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e Час назад
ለምን ህዝቧቿ ምን አረግን ?
@እዮብከሸዋነኝ
@እዮብከሸዋነኝ 54 минуты назад
የለማኝ ዘር አንተ ውድም በል
Далее