Тёмный

Ethiopia - ጥብቅ መረጃ 83ቱም መገንጠል ይችላሉ አብይ የተናገሩት አቧራ አስጨሰ ፤ተመስገን ጉድ ወጣበት ፋኖ ተበተነ 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 233 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 509   
@dreeemdubqi7016
@dreeemdubqi7016 2 года назад
ለሞን ተበተነ እ ፈታ 💚💛♥️💪ኢትዮጵያ ያለችው በአማራ ነው
@st-xr7vy
@st-xr7vy 2 года назад
ባህርዳር ያለው ነቀርሳ መወገድ ያለበትን መንገድ ከጁንታው በላይ ማጤን ይገባል። ተመስጌን ጥሩነህ አሁንም አማራውን እጁን አሲዞ ማሳረድ የሚፈልግ ሰው ነው ከዚህ ሰውዬጋ የሚደረገው ትግል ከወያኔ አይለይም። ድል ለፋኖ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
እረ እንደኔ የሀገራችን ጉዳይ እንቆቅልሹ አልፈታ ያለዉ ማነው???😭😭😭ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ 😭😭😭እረ እኔስ ደከመኝ ኢትዮጵያ ዬዬዬ ማማዬዬዬ😭😭😭
@user-iz9re6ne9p
@user-iz9re6ne9p 2 года назад
50አመት ያለፋቸዉ ፖለቲከኞች ካልተባረሩ የሴራ ፖለቲካ መቼም አይቀርም
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 года назад
ጆባይደን 80 አመቱ ነው
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 2 года назад
ይሄ ሚዲያ አብዛኛውን ጊዜ በ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ጋስ አያርከፈከፈ ኢትዮጵያ የሚያቃጥል የሚያቀጣጥል የጥላት ፕሮፖጋናዳ መዝሪያ ጣቢያ ነዉ , ህዝበ አዳም ግን አልገባውም ዝም ብሎ አያደነቀ ይሄን መርዝ ይወጋል ይጋታል 😡....
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fitsumtube2296
@fitsumtube2296 2 года назад
ፅንፈኞች ይዉደሙ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር 💚💛❤️
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 2 года назад
ይሄ ሚዲያ አብዛኛውን ጊዜ በ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ጋስ አያርከፈከፈ ኢትዮጵያ የሚያቃጥል የሚያቀጣጥል የጥላት ፕሮፖጋናዳ መዝሪያ ጣቢያ ነዉ , ህዝበ አዳም ግን አልገባውም ዝም ብሎ አያደነቀ ይሄን መርዝ ይወጋል ይጋታል 😡....
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
ኡፍፍፍፍ አማራዬ ኡፍፍፍ ህዝቤ 😭😭😭ቤትሰቦቼ ምናባቴ ላድርጋችሁ እኛ በሰው ሀገር ስንከራተት እናንተ በሀገራችን ሰይጣኖች አለቃችሁብን😭😭😭😭😭😭
@harounmd701
@harounmd701 2 года назад
አብይ ቢናገር የሱ ቃል የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል አይደል ማንም ምንም ቢል አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃታል
@shewanshiferaw3162
@shewanshiferaw3162 2 года назад
የሚገርመዉ ወሬኞቹኮ አቢይ አለ ነዉ የተባለዉ።
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 2 года назад
የኢጦጰያ መሰረት ሐይማኖት ቋንቋ ግዕዝ ፊድል ባሕል ባጠቃላይ የኢጦጰያን የክርሰትና የአሰላም መሰረት የሆነች አገር ትግረይ በ15 ባዕድ አገር ውራ በዶሮን በመድፍ ከጨፍጨፍቸ በሐላ ኢጦጰያ የምትባል አገር ፍርሳለችአሺ ፅዬንና አልነጃሺ ሕዝብና መሬት የብድለች ሐዘን አንጂ ድሰታ አታገኝም አና ፍርሳለች አሺ የጉሬቤት ሰው
@hawi5630
@hawi5630 2 года назад
@@abebechimbae7252 የሚያሳዝነዉ ዛሬም አለመንቃታችሁ ግፋ በለዉ እያሉ እነሱ ተደብቀዉ የትግራይ ወጣት ሲያልቅ ግማሹ አካለ ጎደሎ ሲሆን ለምን ነዉ የምታስጨርሱን ብላችሁ መጠየቅ የተሳናችሁ ቱ ኢትዮጲያ ደሞ እናተ ስላላችሁ ብቻ የምትፈርስ ሀገር ከመሰላችሁ ተሳስታችኃል ሁሌም ትኖራለች ወደፊትም ኢንሻአላህ
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 2 года назад
ይሄ ሚዲያ አብዛኛውን ጊዜ በ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ጋስ አያርከፈከፈ ኢትዮጵያ የሚያቃጥል የሚያቀጣጥል የጥላት ፕሮፖጋናዳ መዝሪያ ጣቢያ ነዉ , ህዝበ አዳም ግን አልገባውም ዝም ብሎ አያደነቀ ይሄን መርዝ ይወጋል ይጋታል 😡....
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 года назад
ያማራ ባለስልጣን የወያኔ ሽልቻዎች ናቸው ተመስገን የሚባል ከልብ እማ ለይቶለታል
@sumiauto1883
@sumiauto1883 2 года назад
ብአደን በድን
@zaharaendris783
@zaharaendris783 2 года назад
ያልታደለች ኢትዮጲያ መላው ጠፍቶባታል😥
@jemila602
@jemila602 2 года назад
የኛ ጉድ አያልቅም አላህ በቃ በለን ቢራህመቲከ 😥😥😥😥😥😥😥
@xtrxtr5925
@xtrxtr5925 2 года назад
ክቻለይገነጣጥል
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 года назад
አረ ደከመን በቃ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አንድ ሕዝብ አንድ አገር ተቃጠልን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
የምን ተቃጠልን ከሰልን እንጁ
@user-ls7og8uq3j
@user-ls7og8uq3j 2 года назад
ገነጣጥለው ሊጨርሱን ነው ፈጣሪ አንድ ያድርገን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
መድኃንያለም ይድረስልሽ ዕናት ሀገሬ 😭😭🙏🏿
@user-tm6dy1nb9k
@user-tm6dy1nb9k 2 года назад
ፋኖነት አማራነት ሁሌም አሽናፊ ነን 💚💛❤️💪🇪🇹❤️
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 2 года назад
ፍትህ ላገራችን የውጭ ሊያጠፋት ነው ብለን እሪ ስንል የሀገር ውስጥ ጠላት በየ ጎጡ የፈለገውን አጀዳ እያነሳ ሊበትናት ነው
@Grailt
@Grailt 2 года назад
ይበልክ አሽቃባጭ አስመሳይ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
የሴራ ፖለቲካ ለጁንታዉም አልበጀም
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
አማራ መንገድ ዘግቶ መሀል ሀገር አላስገባ ብሎ ነው እንጂ ጁንታው ወደ 4 ኪሎ ቢገባ ኢትዮጵያ ተበትና ነበር ይሄ ውለታ ቢስ መንግስት
@Getahun845
@Getahun845 2 года назад
እውነት ነው 100% መንግሰት ጡት ነካሽ ነው
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 года назад
በጣም
@shamblegebre2198
@shamblegebre2198 2 года назад
TDF went back to tigray for this sake of peace
@hau427
@hau427 2 года назад
ውለታ ቢስ
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 2 года назад
በእሁኑ ስእትፋኖ ትጥቅ ይፍታ ማለት እማራው ይለቅ ብሎ በእማርው ላይ ሞት መፈርድ ነው
@mehubabintali1357
@mehubabintali1357 2 года назад
ፋኖ ተበተነ አላልክም 😂😂😂😂 ምን ጉድ ነህ በአንድ ምሽት አሉ አልተበተኑም ነገም ይኖርሉ ፋኖ 💪
@user-wi8qt2ok5y
@user-wi8qt2ok5y 2 года назад
ምርቃቱን ነው
@user-xd5ki7td4m
@user-xd5ki7td4m 2 года назад
አላህ ሰላምን ያውርድልን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
እንግዲሕ እንደዶሮ ብልት ተገነጣጥለው ይበላሉ ምን ይደረጋል ከኢሀዲግ እስከአሁን ያለው መንግስት ያመጣው ጣጣ ነው!!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 2 года назад
ይሄ ሚዲያ አብዛኛውን ጊዜ በ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ጋስ አያርከፈከፈ ኢትዮጵያ የሚያቃጥል የሚያቀጣጥል የጥላት ፕሮፖጋናዳ መዝሪያ ጣቢያ ነዉ , ህዝበ አዳም ግን አልገባውም ዝም ብሎ አያደነቀ ይሄን መርዝ ይወጋል ይጋታል 😡....
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 2 года назад
ፋኖን ለቀቅ ዘንድሮ ይህ ቅዠት የሆነ መንግስት ዉድቀቱን እያፋጠነ ነዉ ተዉን በቃን አራት አመት አስጨረሰን በቃ አማራ ፋኖ እና የአማራ ሚሊሺያዎች ከፈጣሪ በታች መዳኛችን ናቸዉ💚💛❤
@hulugerishfikre9053
@hulugerishfikre9053 2 года назад
አዎ አማራ በብልፅግና ከመመራት እና ሁሉም ክልሎች እንዲህ የሚጠሉት እና የሚያሳድዱት መገንጠል ይሻለዋል።
@adisushibru7663
@adisushibru7663 2 года назад
ጥሩ ሀሳብ አየሽ በቃ አማራ የመገንጠል ጥያቄ ይጠይቅ ።ኦሮሞ እኮ ቆየ በኢትዮጲያ ስም ተሰቃየን ። እኛም መገንጠል እንፈልጋለን የምን ኢትዮጲያ ነው ።
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂👍
@kasahunkebede9858
@kasahunkebede9858 2 года назад
አረ ተው ወገኖቸ ሰከን ብለን እንሰብ ይሄንስ አሳምነውን እዲገደል እዳደረጉት እራስ በራሳቺን ለማባላት የተሰራ ሴራ እደሆንስ ቆም ብላቺሁ አስቡ
@user-qj8ou5qw7u
@user-qj8ou5qw7u 2 года назад
ቶሎ አፍርሷት እና የሚያወጣንን ሀገር መስርተን በሰላም እንኖራለን ተመስገን አህያ አህያ ተሸክመን ነፃነት መቸም አናገኝም😷
@kaleelkaleel7399
@kaleelkaleel7399 2 года назад
ጭራሽ 83ተን ሀገር የመሆን መብት አላቸዉ ማለት የብልጽግና አመራሮች ወዴት እየወሰዱን ነዉ ግን
@fatum1999
@fatum1999 2 года назад
ሰውየው ነቅሏል እኮ
@wonishettaffesse240
@wonishettaffesse240 2 года назад
SEWYWE YETETAWE (180)SEW DEM ALBKAWM. SELZIHE NEW YANKEZEKZEW. QALE YGBALET AGANENT BIZU YSEW DEM SELMIFELG ENA QLE KIDANM SLTEGBALET NEW HIZIBUN LYASCERES NEW. !!!!!!!!!!!!!!!!!
@waswszsw4097
@waswszsw4097 2 года назад
Mabtnowr
@MdAhmad-vu4kv
@MdAhmad-vu4kv 2 года назад
የሀገራችንን ሰላም መቸ ነው የምንሰማው መቸ ነው 😭😭😭
@mrvip3641
@mrvip3641 2 года назад
ያርብ ሰላሙን አምጣልን 🙏🙏🙏
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላም አምጣልን በቃበለን።
@ababaermias7170
@ababaermias7170 2 года назад
ተመስገን ጥሩነህ ድሮም ለአማራ አይሆንም አሁንም የአማራን ህዝብ እሚያስበላው የአማራ ብልጽግና ናቸው
@abby8509
@abby8509 2 года назад
ይገንጥለው አይልም አይባልም ይላል እኔን መፈንቅለመንግስት ቢያደርጉብኝ 100 ሽ ሰው ታርዶ ያድራል ብሎ ያለጀግና ነው አብይን ያመነ ውሀ ዘገነ💚💛❤️
@samsong6746
@samsong6746 2 года назад
Ke 1 em 2 mokerachu...esu neww migermew
@user-ur5wd7es7p
@user-ur5wd7es7p 2 года назад
አውነት ነው ይህ የተርገመ እያለ አማራ መቼም አማራ ሆኖ ሊቆቆም አይችልም
@asd566nfj5
@asd566nfj5 2 года назад
ደመስገን ጥሩነህ አማራ ነው ግን ????????????????
@user-ni5cw2mb2n
@user-ni5cw2mb2n 2 года назад
ሠላም ለእናት አገራችነ ኢትዮጵያ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@njahn1676
@njahn1676 2 года назад
የአሏህ ሀገራችን በባንዳዎች መጨማለቂያ ሆነች ☝️😭 የአማራህዝብ የባአዴን ሆድ አደሮች ካዲሪዎች ከክልሉ ካልተወገዱ ሰላም አይኖረም ስለዚህ ሁላችንም የባአዴን ካድሬዎች ማሶገድነው👈☝️☝️
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 года назад
They're the PM prisons!
@bvu1803
@bvu1803 2 года назад
አላህ ያጥፋልን የአማራ ባለስልጣንን ባዳወችን እደተመስገን ጥሩነህያሉትን አብይ አላማውንእያስካነው በባዳወች አማካኝነት ባዳይጥፋ ባዳወች አለህያጥፋችሁ አብይ ነብስህ አይማር ተዋረድ የአማራደም እቅልፍይስህ
@emushinibrabay5754
@emushinibrabay5754 2 года назад
Yaltemare tadilo...
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 года назад
የኢትዮጵያ የመከራ ጊዜ መቼ ይሆን ማብቂያው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን🙏🙏🙏🙏
@seadmoha5901
@seadmoha5901 2 года назад
አንደኛ ነኝ ፋታየ
@demssiebire2987
@demssiebire2987 2 года назад
የአማራ ሆድ አደሮች እድሜያችሁ ይጠር የወለዳችሁት አይባረክ የዘራችሁት ይምከን ቀኑ ይጨልምባችሁ !! የግፉ ፅዋ ሞልቶ ፈሷልና በቅርቡ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ እውነት ያሸንፋል ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ መልስ አለው ! አንድ አምላክ ኢትዮጵያን ና ህዝቦቿን ይባርክ ፈጣሪ የሰላሙን ግዜ ያምጣልን !!
@ethio8774
@ethio8774 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 года назад
ewentawe amara asqabace erse wedede hezbe newe alqe leze ke oromo erse lay werdu ok
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Yesew tiru yelem wanaw qin mengist ena yehig yebelayinet new.
@fvv1680
@fvv1680 2 года назад
አሚንንንን እንሻአላህ ሁሉም የጅን ያገኛል የኑጹህ ደም ይፍረድባቸው እነዚህ የሆድ አደር
@tube-key
@tube-key 2 года назад
እነሱ ባጠፉት ልጆች ምን በደሉህ የምረግመዉ። ታሳዝናለህ። አንተ ምንተሻልክ። ክፉ ነህ።
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 2 года назад
እስክድር ጀግና ለውነት የቆመ ነው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 года назад
ብአዴን ሆይ በአማራው እና በሌላውም ተንቀህ ከምትሹለከለክ ከሕዝብህ ጋር ብትቆም ይሻልሀል ፍትህ ለአማራ 💚💛❤️
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 2 года назад
ተመስጌንና ኣብይን ትምርት ቤት ላኩልን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 года назад
ብልፅግና ሆይ ባፋጣኝ ሤረኞች አባላትሕን ካላሰወገድክ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሠራችሁት ግፍ ይቀጣችኋል የሕዝብ ንቄት ዋጋ ያሰከፍላል 💚💛❤️
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 года назад
Off course Dr Abby Ahmed sick and tired of everything. Be positive my people to live together it used to be. God bless mama Ethiopia 🇪🇹. Amen.
@kibtes8320
@kibtes8320 2 года назад
ህገመንግስቱ እስካልተሻሻለ ድረስ የተባለው ነገር አነቀፅ 39ኝን መሰረት ያደረገ ንግግር ስለሆነ አቧራ የሚያስጨስበት ጉዳይ አይኖርም።ስለዚህ ለኢትዮጵያችን አንድነት የሚበጀው ህገመንግስቱን ማሻሻል ነው።
@angleangle7960
@angleangle7960 2 года назад
ህገ መግስት እያልሽ ኑሪ ኦሮሞና።ትግሬ አይነካም ብለው ተስፋ ቁረጭ
@fttg5315
@fttg5315 2 года назад
If you think that is the case why Abiy arrest former Somalian president ABDI he ask the same
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 2 года назад
አሮሚያ ሀገር ሆናለች አለቀ🥰🥰🥰😁
@fttg5315
@fttg5315 2 года назад
@@aminabssinya9800 you guys you don't know how to run a country
@amlosomdawit178
@amlosomdawit178 2 года назад
That's the way of WEYANE system for last 3 decades to take advantage of ETHIOPEA and Ethiopian people so the main thing is to destroy the system and WEYANE.....
@namrudkush6127
@namrudkush6127 2 года назад
ዝም ብላችሁ አትበጠራረቁ ብሔር እና ክልል እስካለ ድረስ ሴራ እና ብሔርተኝነት አይጠፋም።
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 года назад
yes
@251ethiopia8
@251ethiopia8 2 года назад
ብአዴን እስከመቼ ነው ባርያ እምታስደርጉን. በገዛ ሀገራችን ባርነት. ያውም በዚዘመን
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 года назад
They need to free themselves 1st.
@saifahmed4184
@saifahmed4184 2 года назад
ፍትህፍትህለወለጋአማራወ ፍትህለአማራህዝብ ፍትህለአፍርህዝብ
@yehabeshalij7720
@yehabeshalij7720 2 года назад
ፍርክስክሱ ወጣ እኮ ጎበዝ 😜😄 ፋኖን ለቀቅ💪
@ahmed-wg4tu
@ahmed-wg4tu 2 года назад
አብይ ሥልጣን ይልቀቅ አልቻለውም ለብቁ ሠው ያሥረክም ሙሥጠፌ ቢመራ የተሻለ ይሆን ይሆናል ከሁላችንም ወጣ ያለ ብቁ ነው
@user-rm1tc9tp2e
@user-rm1tc9tp2e 2 года назад
አብይ ችሎታ ዜዜዜዜዜሮሮሮሮሮሮ ነው
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 2 года назад
ፋኖ ተበተነ😭😭😭😭😭😭😭😭ለምን
@user-wi8qt2ok5y
@user-wi8qt2ok5y 2 года назад
ምርቃኑን ነው
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 года назад
ተመስገን. የበረከት ምትክ ባንዳ ነዉ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
አገኝጉ ጥሩነህ ተብየው ለፍርድይቅርብ ያማራ ደምአለበት
@teftec461
@teftec461 2 года назад
ዋዉ ተመስገን ጥሩነህ ከአማራ ከህዝብ ጎን ብትቆም ያዋጣሃል
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ባሮ እናመሰግናለን በርቱ።
@ma1442
@ma1442 2 года назад
ተመስገን አድ ቀን ዋጋዉን ያገኛል አማማትዉም የኡሻ ሞት ሆኖ ነው እሚቀረው የስንት ንፁሀን የአማራ መሪወች ደም ገነ በጁላይ አለአድቀን ይሰየፋን
@yh4es
@yh4es 2 года назад
አለም በስልጣኔ የትናየት ደርሷል ኢትዮጵያ ግን ዛሬም እንደ ውሻ አጥንት እየቆጠረ በአሉባልታና በሸር ፓለቲካ አየተጠላለፈ ይገኛል
@truthteller9493
@truthteller9493 2 года назад
Best comment 👏 ትዕቢትና ትምክት ብቻ ናቸው! በቀን 3ሠአት እየሠሩ 21ሰአት ወሬና መዝናናት የምታረግ ደሀ ሀገር ኢትዮ ብቻ ናት::
@almazwauwoyoutsabkrb4556
@almazwauwoyoutsabkrb4556 2 года назад
ፍትህ ለሀዲያ ሕዝብ ፍትህ ለሀዲያ ሕዝብ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 года назад
ይሕ አብይ ተብየ እሥሥት ይችን ሐገር እዴፍልፈል እየቦረቦራት ነዉ ሊፈርሳት ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቃ ሊለዉ ይገባል
@angleangle7960
@angleangle7960 2 года назад
እስቲ ድምፅ ስጡ የሱማሌው መግስት ሙስጠፌ ሀገር ወዳጅ ዘረኝ ያልሆ ነው እና ድምፅ ስጡ
@user-wi8qt2ok5y
@user-wi8qt2ok5y 2 года назад
ለምን ነው ዲምፁ
@seadi536
@seadi536 2 года назад
እፍፍ ምን ጉድ ነዉ በፈጣሪ እንዳው ይሄ ሚስኪን ህዝብ አያሳዝናቸዉም
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 года назад
አማራና ኦርቶዶክስን ማጥፋት አይቻልም በከንቱ አትድከሙ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ያለእነሱ ሀገር አትሆንምና ::
@sarawondmu3507
@sarawondmu3507 2 года назад
ኧራ አሁንስ ግራ ገበኝ 😭😭😭
@user-jd2hd8wb9x
@user-jd2hd8wb9x 2 года назад
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪 ፋኖ ቢመረቅም ባይመረቅም ከስራዉ የሚያስቀረዉ አዳች ነገር የለም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ታያላችሁ እያሸተተ ነዉ እሚያጠፋችሁ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 года назад
ያረብ ሀገራችን ስላም ያድርግልን ይሄ ተመስገን ተብየው ፋኖን አይካብን እድሁም የሱ መስሎች ፋኖ ህይወታችን ነው ሀገራችንንና ህዝባችንን ታድጎልናል
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 года назад
ኸይር የምንሰማበት ቀን ናፈቀን
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 года назад
ብዙ ነገር ነው ምንሰማ በየቀኑ
@fanofano7928
@fanofano7928 2 года назад
ተመስገን ለፍርድ ይቅርብ
@alainalain7818
@alainalain7818 2 года назад
ወገን ግራ የገባው አለ እደኔ 😰😰😰😰
@bossenaadena6023
@bossenaadena6023 2 года назад
እመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mehamed4964
@mehamed4964 2 года назад
አስቻለው ደሴን አሰምነው ፅጌን አባቸው መኮነን ምግባሩ ከበደን ገዛየ አበራን ጎቤ መልኬን ያስገደለው ተመስገን ጡሩነህ ነው👎❌❌❌❌👎👎❌❌❌❌
@mahinabo6070
@mahinabo6070 2 года назад
The constitution has to change if we want Ethiopia to continue as one country. This is very serious issue and most people need to pay close attention. We may need to remove article 39 from the constitution. It is better for all of us to stay together.
@user-rs6hu6vv1k
@user-rs6hu6vv1k 2 года назад
I agree with you home man
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 2 года назад
ይሄ ሚዲያ አብዛኛውን ጊዜ በ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ጋስ አያርከፈከፈ ኢትዮጵያ የሚያቃጥል የሚያቀጣጥል የጥላት ፕሮፖጋናዳ መዝሪያ ጣቢያ ነዉ , ህዝበ አዳም ግን አልገባውም ዝም ብሎ አያደነቀ ይሄን መርዝ ይወጋል ይጋታል 😡....
@mulugetaworkuayele6412
@mulugetaworkuayele6412 2 года назад
@@sisuhabesha9733 I definitely agree with your views. It is good to expose these kinds of disease causing pathogens and put them on the sun to dry.
@samsong6746
@samsong6746 2 года назад
No. The people's way of life has to change thier supremecy ideology, stubborn thoughts needs to go. Changing articles won't solve nada.
@kedirmamo7818
@kedirmamo7818 2 года назад
ጥዋትም ይህን ድገም፣ በሚቀጠለውም ቀንም እንዲሁ። አደራህን ብትዘነጋው እንኳን እናስታውስሀለን።
@tsegayegirma7107
@tsegayegirma7107 2 года назад
ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን ከእርሱ በቀር አማራጭ የለንም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 года назад
ትክክል ከኛ እሚጠበው ንስሐ ገብተን ከእግዚአብሔር ጋር መታቅ ነው
@dannyberedede2899
@dannyberedede2899 2 года назад
አሪፍ ደቀመዝሙር ነው በሻሻው 83ቱም ይበታተን ማለት ከወያኔ በላይ እንድትበታተን ይፈልጋል ከክልሉ ወጪ የሚኖረው ለዕርድ የተዘጋጀ እንስሳ ነው
@pinpinnewchildrenmusic9464
@pinpinnewchildrenmusic9464 2 года назад
ትክክል ነው አገመንግስቱ ላይ ሁሉንምክልል መገንጠል የችላል አገመንግሰቱ አልተሻሻለም ስለዚ ትክክል ነው።
@melatzeretu3780
@melatzeretu3780 2 года назад
Hagerachin wodet wodet Eyhedenew Fetaryee🥺🥺🥺🥺🥺
@meseretayele1348
@meseretayele1348 2 года назад
አይ ፈታቢል እደዉ ምን ይሻላል አረ ተዉ ጊታይ ድረስልን ምን ብይ ልኮምት እህ
@user-jd2hd8wb9x
@user-jd2hd8wb9x 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😭 ፍትህ ለኢትዮጰያ ያዩ 😭
@user-tw2fn5xz9d
@user-tw2fn5xz9d 2 года назад
እኛ በሠው አገር ነጮች አገራችንን ሊያጠፉት ነው ሥንል የውሥጥ ጥላት እዴት እድህ ሊያዴርግ ቻለ የኛው ጉድለት ነው አሁንም አልመሽም ገናነው አማራ የሆንክ ፋኖን ተቀላቅለህ ሠልጥን ሠልጥኒ በህግ መብት ሊገኝ አይችልም መብትን ማሥከበር መዴራጀትና መዴራጀት ብቻ ነው የውሥጥ ጠላቶችን አትሥሙ መሣሪያ ሊያሥፈቷችሁ ካሉ እዳትፈቱ አድነትን ፍጠሩ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 2 года назад
ፋኖ፡ተበተነ፡ምን፡ኧረ፡የማይሆን፡ነው😳😳😳😳
@user-qb6kz5xw4e
@user-qb6kz5xw4e 2 года назад
ኢትዮጵያ ትበታተን ማን ተጎጂ ማን ተጠቃሚ እንደሆነ ይታያል!
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 года назад
ይበትንህ በሽታ
@user-xd2tx1ek9e
@user-xd2tx1ek9e 2 года назад
እግዚአብሔር ይፍረድብህ ባአማራ ደም የምጨፉሩ ተመሰገነ ፁርነህ እግዚአብሔር ነቅሎ ይፃልህ😭😭💔
@danieldesta3426
@danieldesta3426 2 года назад
እኛስ ለምን ያህል ግዜ ነው ጭንቀታችን ይምቃጥሎ ፍጣሬ ሆይ ሀገሬን ሀደራ ሌላ ምን እላሎ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@dessaababa8820
@dessaababa8820 2 года назад
ፈቀዱንለእግዝአብሔርተውያስተርቅ👧👧👧👧👧👧👧
@user-jd2hd8wb9x
@user-jd2hd8wb9x 2 года назад
የአማራ አመራሮች ናቸዉ እሚያስገድሉን ሌላ ጠላት የለንም ። እሚዘርፉን እሚገሉን እሚያፈናቅሉን እሚያስደፍሩን እነሱ ናቸዉ ግን አድ ቀን እዉነት ታዋርዳችኋለች መልስ ከእ/ር ነዉ ☝️☝️ እኳን እናተ መለስም በብልሀት የያዘዉ ሴራ ተጋልጦበታል የፈሰሰዉ የወገኔ ደም በናተ በቤታችሁ በቤተሰባችሁ ይድረስ 🙏😡
@Ddy-ks6iw
@Ddy-ks6iw 2 года назад
የአማራ ህዝብ ደም እንባ እያለቀሰ በመተከል:በወለጋና በአጣዬ አካባቢ የተሰገሰጉትን የኦሮሞ ጨፍጫፊዎች አንድ በሉልን ሲል አላየንም አልሰማንም ብለው የከረሙት አቶ ተመስገንና ባልደረቦቹ የአማራ ህዝብ የራሱን ልጆች ፋኖዎችን አስታግሱልን አለን እኛም ሰማነው ብለው መምጣታቸው ምን ያህል ህዝቡን እንደሚንቁት ያሳያል::
@user-jk4jr2ut6j
@user-jk4jr2ut6j 2 года назад
ፋኖ ፋኖ አትበሉን ህገወጥ ሰዎች ናቸው አሁንም ወደፊት እርግጠኛ ነኝ አገራችን ሰላም አታገኝም ስሙ የሚዋጣን ተምግስታችን ጎን መቆም አለብን ሰላም ተፈለገን 🇪🇹🙏
@mesfenwondemagegnehu9064
@mesfenwondemagegnehu9064 2 года назад
Shene!
@YOTE122
@YOTE122 2 года назад
ተመስገንን: ግደሉት።
@user-xe3ve3vc3h
@user-xe3ve3vc3h 2 года назад
የአማራጥላትአማራነዉሠከንማለትያስፈልገናል ከክልልሉመግስትጋርመነጋገርያስፈልጋል።ክብርለፋኖያለደመወዝደሙንለሚገብረዉ።
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 года назад
እግዚአብሔር አገራችንን እና ወገኖቻችንን ወደ ሰላም ያምጣልን :: ለገንዘብ የሞቱ ስግብግቦችን ጌታ ጠርጎ ይውሰድልን 💚💛❤️
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 2 года назад
ተመስገን ጥሩነህ በሳል ፓለቲከኛ
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 2 года назад
የብልግና፣ቡችሎች፣ደም፣አይጠግቡም፣እንዴ
@user-kj4ev2hb7b
@user-kj4ev2hb7b 2 года назад
ሰላም ፈታ ይብቃ ምንም በማያቁት ህዝብ ቁማር መጫወቱ
@user-du8rj3wu9g
@user-du8rj3wu9g 2 года назад
ፋኖ ተበተነ አይባል ወይስ አማራኛ አችልም አዲስሰልጣኝ አሰለጥኑም ብለው ከለከሉ እጅ የተደራጀ ሀይል አተበተነው ባዶ እጅን ያለው ስልጣኝነው የተከለከሉት አስተካክል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 года назад
zoro zoro yawe newe betetencu wexa 😂😂😂😂
@mekonnenkassa8722
@mekonnenkassa8722 2 года назад
አንቀፅ 39 እስካለ ድረስ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት አደራጅ መሆን አትችልም።
@madinamadina627
@madinamadina627 2 года назад
ፍኖ አላህ ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁ ይብዛ ምቀኛችሁ አላህ ያንሳላችሁ
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 2 года назад
አይ ተመስገን ጥሩነህ ለካ ተስለክላኪ እባብ ነክ ቀንክን ጠብቅ ፋኖ ለሀገሩ እንጂ ለግል ጥቅሙ ነፍጥ አላነገበም የግዜ እንጂ የስው----የለም ቀን ይፈርዳል
Далее
Мама знает где все документы
00:21
Самое неинтересное видео
00:32
Просмотров 1,4 млн