Тёмный

Ethiopia: “የመሪ ስህተት ሀገር አያፈርስም” የጠ/ር አብይ የአድዋ መልዕክት | Adwa 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
Ethiopia: “የመሪ ስህተት ሀገር አያፈርስም” የጠ/ር አብይ የአድዋ መልዕክት | Adwa

Опубликовано:

 

28 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 года назад
ይአደዋ ድል ማንም የኢትዮጵያ መንግስት መጪም ትውልድ መርሳት የለበትም! አደዋ የኢትዮጵያ ድል ነው ! 🙏🏾💚💛🕊🇪🇹
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 года назад
አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sahiyasherif5230
@sahiyasherif5230 3 года назад
በርታአልን አይዛህ ህግነ አላህ ከነንተ አይነት ጅግናነው ይጠብቃቹ አላህ ካንተነው
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 3 года назад
GOD BLESS 💙 ❤ 💖 💙 ❤ 💖 💙 ❤ 💖 ETHIOPIA THANKS FOR ETHIOPIANS HEROES WE LOVES YOU PROUD ❤ ♥ 💖 💙 💜 💕 ❤ ♥ OF OUR ETHIOPIANS HEROES WE ❤ ♥ 💙 💖 ALWAYS REMEMBER ❤ ♥ 💙 💖 THANKS SO MUCH
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 3 года назад
God bless Ethiopia 🇪🇹 and her people 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-oj9wn8jk3i
@user-oj9wn8jk3i 2 года назад
በርታልን
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@danielgirma1499
@danielgirma1499 3 года назад
Great message. PM Abiy our hero!
@user-ks4ze8fj6w
@user-ks4ze8fj6w 3 года назад
Oh leza newa yerasun photo yesekelew...
@ibrahimnuri3840
@ibrahimnuri3840 3 года назад
እኔ የተጨቆኩ ጉራጌ ነኝ
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 3 года назад
ጉራጌ ፓለቲካ...አርፈሽ ነግጂ ✌️$
@milkilion696
@milkilion696 3 года назад
Mine mine ya Mari setate Hagar ayafaresem ? Ena ya manaw yamiyafaresaw? Alesemamame!!
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 года назад
ድብን አርጎ ያፈርሳል እንደ አብይ አይነት እቡይ እውቀት ልምድ አልባ ኢትዮጲያን አላፈረስም መፈራረስን አለማወጃችን ካልሆነ ፈርስናል የራሱን አፍራሽ ተግባር ለመሽፈን የመሪ ስህተት አገር አያፈርስም ይበለን እንደው ከቦሳሳ መጥቶ አራዳ ይሁንብን ? ይገርማል
@hopelove5100
@hopelove5100 3 года назад
Afe aleghne belehe taweralehe demo. Asafare yEthiopia p p weshetame. Look where is Ethiopia now. Egezeabehair yemetabehale. Egezabehair yegestehe. Were maweratema tawekebetalehe. Abiy you do not have any moral to talk about Adwa. Teneketobehal. I see you since the beginning Atalye endehonke. Failure
@user-zx3kr2db1q
@user-zx3kr2db1q 3 года назад
Dur Hafe Kun Amma Namni Etiyophiyan eega Jedhee Ka'u Hin Jiru😞
@gedefawtadele3225
@gedefawtadele3225 3 года назад
Ani nan jira .ethophiyaan yomille hi kuftu.waqni biyya kenya ethophoyaa haa eguu
@user-zx3kr2db1q
@user-zx3kr2db1q 3 года назад
@@gedefawtadele3225 mirga Keeti😞
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 года назад
መታ ምላሰ በአንተ ግዜ ደቡብ የፈረሰቸው ሲዳማን ገጥል አገር የፈረሰቸው ሴት እቶቻች ሲታፈኑ ነው
@ethiopneur
@ethiopneur 3 года назад
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ,.////
@davemusic27
@davemusic27 3 года назад
ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ አይቶ አያልፍም። እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ
@tsegage6935
@tsegage6935 3 года назад
ኣብይ ኣህመድ ሀገር ኣስደፋሪ
@user-wi2ot2zw2r
@user-wi2ot2zw2r 3 года назад
ወሬማ ይችላል
@molalignmichael3864
@molalignmichael3864 3 года назад
Fiket tagash new
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec 3 года назад
.እብዱ ህፃን አብይ አህመድ እንድህም ብሎ ነበር "ድሀ አገር ሉአላዊነት የለውም "ይህ ሰው በአሁኑ ወቅት የኢትዬጵያ ገዢ ነው ፈጣሪ በጥበቡ ነቅሎ ያስወግድ ልን : አሜን!
@alemtegegne2928
@alemtegegne2928 3 года назад
Why don’t you bring the old cow Aboy Sebhat ? Annten neklo yethalhe !
@yirgaderbew5137
@yirgaderbew5137 3 года назад
የጋዜጠኝነት ሙያና ሰነምግባር እውቀት ከኢትዮፎሮም ተማሩ ሀገር ወዳጅ ከሆናችህ ።
@TheGirmisha
@TheGirmisha 3 года назад
ኧረ ባክህ? እንዴት ተገለጠልህ በናትህ!!!
@murthe-wise535
@murthe-wise535 3 года назад
ዝርክርክ
@Eridesu22111
@Eridesu22111 3 года назад
@@TheGirmisha endet tegeletelh bcha tlaleh 😂😂😂😂😂
@hopelove5100
@hopelove5100 3 года назад
Ethio forum based on a true story. It is 100% true. Ewente yashenefale.
@alazarteklu9164
@alazarteklu9164 3 года назад
ደንቆሮ ጋዜጠኛ አሁን ስለ አድዋ ታሪክ ሰታወራ አይዘቀጥጥህም አድዋ አሁን በማን እጅ ነው ያለች ህዝቧ እየታረደ ንብረቱ እየተዘረፈ ሰለ አድዋ 125 ታወራለህ እንዴ ባይሆን የጋዜጠኛ ሞያ ካለህ እንደ ኢትዮ ፎረም እውነት ተናግረህ ሙት ደንቆሮ
@alemtegegne2928
@alemtegegne2928 3 года назад
After 45+ years Adwa and other parts of Ethiopia are free from tplf which is known criminal organization. This is the best time to talk & celebrate about Adwa ! Leave the journalist alone ! Challew !
Далее