Тёмный

Ethiopia - ‹‹ነዳጁን ስጡኝና ህወሃትን ልክዳው›› አሜሪካ | አሜሪካን ያሳበደው የኢትዮጵያ ነዳጅ 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 236 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

5 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 335   
@saadasaada4989
@saadasaada4989 Год назад
ድፍት ልትል ይች አሜሪካ የምትባል ክፉ ነቀርሳ አላህ ይንቀልልን ።
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh Год назад
አሚን እህታችን 💛
@habibatube1887
@habibatube1887 Год назад
አሚንንንንያረብ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Год назад
አሜን አሜን አሜን ስሯንይቀለው
@hassenali8315
@hassenali8315 Год назад
​@@AhmedMohammed-mt4dh صص٣٢٢صصصج⁷ي
@eri_ayt
@eri_ayt Год назад
Ameen
@seblephilippi5475
@seblephilippi5475 Год назад
መንግስታችን እባክህ እባክህ እን ችግር እንጂ ለዚች ለችጋራም አገር አገራችንን አሳልፈህ አትስጥ እኛ ራሳችን እናወጣዋለን። ልክ እንደ አባይ ቀኑን ይጠብቅ ሁሉም በሰአቱ ይሆናል
@mulatuwabeyene2250
@mulatuwabeyene2250 Год назад
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Год назад
አሜሪካ ከምትገባ ከነ ችግራችን መኖርን እንመርጣለን
@mekiaali362
@mekiaali362 Год назад
Tekekel kene dehnetachn menoru ychalal!!
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Год назад
በትክክል
@kardon4996
@kardon4996 Год назад
USA malet le black people mot malet new !!!!!!!!!!!! Yilribin be afinchachin yiwta!!!!!!!!!!
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ጉደ ፈላ ጭራሽ ነዳጃችንን ይዞሽ ይሂድ አሜሪካ የምትባይ ሀገር ያረቢ ጌታየ እባክህ ሀገሬን ጠላቶቿ እያዩ ሀገሬን አበልፅግልን እባክህን ኢትዮጵያ ትቅደም ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊💚💛❤💕🙏
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 Год назад
AYZONE ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALEM TENORALECH. TELATUANEM FETARI YEDEMESEWAL.💚🌷⚘💐🌺🌿🌴🍀🌻🧚‍♂️🌼🤝🥂🙋‍♀️✌
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
@@almazwondimu7063 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤🇪🇹
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 Год назад
@@user-vt4jz5pp9e amesegenalehu Ethiopia 🇪🇹 tenure le zelalem🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
አሜሪካ ነዳጁን ቢሰጣት እኳን ከህዋት መላቀቅ አትችልም ሁለቱም አንድ ናቸው ጠላት። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያብልፅግልን💚💛❤️
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d Год назад
ኢትዮጵያን ለቅኝ ግዛት አሳልፎ የሚሰጣት ካገኘች ወያኔ ምኗ መሰለሽ? ዋናው ለሷ $$$$😋😋😋
@user-xl8gk2ot3v
@user-xl8gk2ot3v Год назад
በጣም እማየ ሁሉም ነቀረሣወች ናቸው
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Год назад
አሜሪካን ግን ለምን አትተወንም አቦ አብያችን አላህ ይጠብቅህ ጥላትክ ብዙ ነው ኢንሻ አላህ ድል እኛ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@munamohammed9841
@munamohammed9841 Год назад
Amin inshallah tetfalach gezaw tekrabwala Dr Abey he's hero Allah yetbaklan Ethiopian 🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️💪💪💪
@amansadu5034
@amansadu5034 Год назад
ወገን እንደ አባይ ግድብ በጋራ ነዳጁ ላይም እንነሳ💪💪💪
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሠላም ለህዝቦቿ ኢትዮጲያለዘላለም ትኑር
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Год назад
ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች'
@ababachtessemahiko7108
@ababachtessemahiko7108 Год назад
ጌታ እግዝአብሔር የአሜርካንን እጅ ይቁረጥ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Год назад
አሚንን😢
@mulatukebede6710
@mulatukebede6710 Год назад
@@hayatabdu212 አሜን አሜሪካ ትጠፋለች ሰይጣን ነች የጇን ታገኛለች
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Год назад
🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹😍🇪🇹🥰💪☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✍️አላህየ አተ ነቀዞችን አጥፋልንና ከድህነት ነጃህ በለን ባሪያነት ሰለቸን የአለማት ሀያል ፈጣሪ ሀያልነትህን አሳያቸዉ ሀያል ሁነዉ ለድህነት እሚመኙልን ሀይረኞችን ወዳጅ አርግልን ላገራችን ሰላም ላገራችን ይሁን 🇪🇹🤲🤲🤲
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Год назад
ጌታሆይ የኢትዮጵያን ጠላቶች አርቅልን 🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@seminarfantaw609
@seminarfantaw609 Год назад
አፈልግም ፍቅር በፍቅር እንጅ በብር አይገዛም በገዘብ አሜሪካ ከመጣች ለኢትዮጵያ ፍቅር የላትም ይሄ ሁሉ ህዝቦቻችን ያለቀው በነሱምክያትነው
@kukulu99
@kukulu99 Год назад
የንፁሃን ነፍሰ በከንቱ የሚጠፋው እና የጫወታውቹ ሁሉ ምክንያት ይሄው ነው እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን
@azanawemiru9293
@azanawemiru9293 Год назад
አሜሬካ ለእኛ የሠሚፈይዱ ነገር የለም ታጠፋንአለች ሰለዚህ መንግሰተ የአሜሪካ ትቷ የችግር ግዜ ሀገሯችን ማሰራት ነው ከአፍሪካ ነይጀር ነዳጅ አውጥተው ህዝቡበችግር እየነደፉት ነው በሌላ በኩል ነዳጁ ከወጣ በኋላ መተላለፊ ሰይሰሩ ይተውታል ይህ ሁሉ ተንኳ የአሜሪጰካ ቅንብር ነውአሜሪካን ማመን የፈሰሰ ጤፍ መልቀሠም ነው
@user-nl2xl2jj1u
@user-nl2xl2jj1u Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደራ 😭
@temesgent1950
@temesgent1950 Год назад
ነዳጁ ይቀመጥና በህዳሴና በድንጋይ ከሰል እንዲሁም በግብርና ብዙ የመበልፀን አቅም አለን ዋናው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለጊዜያዊ ድለላ ጥቅም ሳንታለል በአንድነት ካበርን ለሀገራችን በልጆቻችል እራሳቸው አስተምረን ያወጡታል፡፡ከዛ ኢትዮጵያ ለምስጋና እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች እንደ ቃሉ፡፡እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቡዋን መሪዎቿን ይባርክ፡፡
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Год назад
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን እናሽንፋለን!!!!
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 Год назад
ልክ ነው አሜሪካ ከሰይጣን እንጂ ከሰው አይደለችም፡፡አሜሪካ በምንም መጠጋት የለባትም፡፡አላህ ይጠብቀን፡፡
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Год назад
አላህ በተፈጥሮ አደጋ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ነቀርሶች
@hermelagirmay2337
@hermelagirmay2337 Год назад
ኣመሪካ ከዚህ ኣለም ብትነቀል ይህን ኣለም ሰላም ባገኘ ነበር
@sewkefuegezabehermelkam7878
American men targ eski yetu African hager bageru tekebro habtam yehon aneweshashe
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea Год назад
100% ትክክልልልልል።
@alexalemyhu4127
@alexalemyhu4127 Год назад
በጣም የሚገርመው ነገር ሰሞኑን በተለይ ከድርድሩ ወሬ በኋላ በጣም ስለዚህ ጉዳይ እያሰብኩ ነበር።
@jelaluwch6980
@jelaluwch6980 Год назад
ኢንሻላህ አላህ ምእራባውያን ን ከኛላይ ያነሣልናል
@almazwauwoyoutsabkrb4556
@almazwauwoyoutsabkrb4556 Год назад
ድለ ለኢትዪጵያ ይውን ሀገረችን ሠለም
@salamontube
@salamontube Год назад
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
ነዳጃችንን አንሰጥም አሜሪካም አሸባሪን የመፈልፈልና አሳድጎ የማሸበር ተግባርሽን ቀጥይበት እኛም በጀግንነት መደምሰሳችንን እንቀጥላለን ።
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w Год назад
ወይ ታሪክ እኮ ነው ዘንድሮ
@algh2751
@algh2751 Год назад
በይወጣ፣ይቅርጂ፣አሜሪካ፣አትወስድም፣እግዚያብሄር፣ያጥፋልን
@ebrahimmussa16
@ebrahimmussa16 Год назад
ተባረክ ወንድሜ ልክ ብለሀል
@heyattube8847
@heyattube8847 Год назад
ዊ አምላኬ አንት ፅናቱን ለገስን
@zinabunigus4621
@zinabunigus4621 Год назад
ኢትዮጵያ ሃገሬ ውድድድ ፈጣሪ ሰላምን ያብዛልን 💚❤💛
@kibtes8320
@kibtes8320 Год назад
አሜሪካ መጨረሻሽን ያየ
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Год назад
ከራሺያ እና ከ ቻይና ውጪ የነዳጅ ማውጣት ለሌላ ኣካል ፈፅሞ እንዳይሰጥ
@kardon4996
@kardon4996 Год назад
Erasachin enawetawalen
@osman3415
@osman3415 Год назад
አሜሪካ ህወሓትን ወደ ስልጣን ከመጣች ቦዋላ የኢትዮጵያን አንጡራ ሃብቷን ለመዝረፍ የታለመ ቢሆንም መቼም አይሳካም ! 🇪🇹💪🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም
@birukgashaw3786
@birukgashaw3786 Год назад
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Год назад
ሠላም ለመላው ኢትዮጵያችን ይሁን እነዝህ ዓሜሪካኖች ባልበላው ልበተነው እቅዷና እኛ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሚትሰጠንና የሚታመጣብን ሁሉ ጣጣ ና መከራ ከትግራዋይ ወያኔ ከሃድ ጁንታ ጋር የተያያዘ መከራ ስለሆነ እባካችሁ ኢትዮጵያኖች ህዋሃትንና ህዋሃቶን ስንቀብራቸው የአሜሪካ ጉዳይ ያበቃል እንጅ ወያኔ ከምድር በላይ እያለ በፍጹም ሀገራችን መናጓ አይቀርም።
@tibebsolomon729
@tibebsolomon729 Год назад
አሜሪካ ወደ ሀገራችን ከምትገባ ከነችግራችን እንኑር እንደ ህዳሄ ከኛ የሚቀጥለው ትውልድ ያወጣዋል ይቀመጥ
@seadi536
@seadi536 Год назад
የኢትዮጵያ አምላክ ያንድዲሽ
@elsabethgessesse8899
@elsabethgessesse8899 Год назад
መጀመሪያ በሀገሪቱ ስላም ይኑር!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏
@kalkidanmilkias257
@kalkidanmilkias257 Год назад
አንተ ብቻ ዘግብ ኑርልን...❤❤❤💯🙏
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh Год назад
ወይ ነዳጁን ስጡኝ አሜሪካ ግን አበዛችዉ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Год назад
እንዴ ምን ታበዛዋለች ይሄኮ ስራዋ ነው የተረገመች
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Год назад
እንዴ ምን ታበዛዋለች ይሄኮ ስራዋ ነው የተረገመች
@emayoutube65Ema
@emayoutube65Ema Год назад
ምነው ያሜሪካን መግስት ሸቴ ሚሰዲ ይሁን አለ ሆ 💃💪💪💪
@dawityitagessu2486
@dawityitagessu2486 Год назад
I 💚doctor abay
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Год назад
Thank you Feta God bless you all
@samsonreda8830
@samsonreda8830 Год назад
አሚን!!!
@yonasasmelash1320
@yonasasmelash1320 Год назад
ድል ለአብይ አህመድ ይሁን ኢትዬጰያዊነት ይበልጣል
@linakebede5645
@linakebede5645 Год назад
ፈጣሪዬ ነዳጁን አጥፋልን ለሀገራችን ሰላምስት ል
@fyoutube9268
@fyoutube9268 Год назад
ለምን ይጠፋል ነዳጅ ጥላታችን አላህ ያጥፋልን ነዉ። ዱአ ማድረግ
@linakebede5645
@linakebede5645 Год назад
አዬፈተናችንን ያበዙብናል አሜሪካን አታስ ቀምጠንም ነዳጅ ያላቸው አፍሪካውያን ሰላምየላቸውም
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
አንድ ቀን ይሳካል፡ ነዳጁን እናወጣለን፡ የአሜሪካን ረጅምና፡እኩይ እጆች ስለ ኢትዮጵያ የሚዋጋው የቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይቆርጣቸዋል፡፡
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@Tumsabalgero45
@Tumsabalgero45 Год назад
ህዝቡ ላገሩ ሲል ረሀብ ጥማቱን ችሎታል እግዚአብሄርም ይረዳናል
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 Год назад
በፍፁም ለአሜሪካ መሰጠት የለበትም ሩስያ እንድታወጣልን ማድረግ ነው መቃብራችንን በግልፅ ለቆፈረች ሀገር መታረጃችንን መስጠት ሞትን ማፋጠን ነው
@fyoutube9268
@fyoutube9268 Год назад
ይቺ ስግብግብ ሀገር አላህ ያጥፋችሁ
@seidebrahim418
@seidebrahim418 Год назад
ማን ሞኝ አለ እናልቃታለን እጂ ነዳጃችንን አንሰጥም እሺ
@ethiodagim1651
@ethiodagim1651 Год назад
ኢትዮጰያ ለዘለዓለም ትኑር
@kindedinkneh7338
@kindedinkneh7338 Год назад
አሁን ነው ህወሐትን መቀበር ያለበት ለወሬ ነጋሪ እንዳይመች ተደርጎ!!
@mulegetalgam2319
@mulegetalgam2319 Год назад
Ethiopia is a free country Ethiopia should show its economy freedom
@melkegudisa3412
@melkegudisa3412 Год назад
Why not we take it ourselves we already did GERD same is true around here Abiy should have something to say
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 Год назад
To do that, practically trained Petroleum Engineering graduates are required other than geologists, I presume!
@seblephilippi5475
@seblephilippi5475 Год назад
እንቢ አይሰጣትም ለዘላለም ይቀመጣል እቺ እርኩስ አገር
@alextube1496
@alextube1496 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፣ አሜሪካ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብታ ነዳጁን አውታ ከሚያልፍልን ከነችግራችን በንኖር ይሻለናል አሜሪካ ኢትዮጵያ ከገባች የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ የሶርያ እና ሊቪያ ይሆናል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊቃወም ይገባል ።
@meskietadesse467
@meskietadesse467 Год назад
የሚቀጥለው ትውልድ ለኢትዮጲያ ጥቅም መዘጋጀት, መሠልጠን አለበት ከአሁን. አለዚያ ሐገራችንን ይበሏታል እነዚህ አውሬዎች
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Год назад
የኢትዮጲያን ጠላቶች አልም ያድርግልን ያረብ
@user-ml9yh5iw7t
@user-ml9yh5iw7t Год назад
አምሮት ይቅር
@mulukeneyob1849
@mulukeneyob1849 Год назад
ከነዳጅና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር በተገናኜ ልጆቻችንን ካላስተማርን በስተቀር ይሄ ጉዳይ መቋጫ ያለው አይመስለኝም ።
@husneedrse3941
@husneedrse3941 Год назад
ጁንተ ዬት ጠፈ እትዮጲየዬ ተከበርሊኝ🇪🇹💪💪💪
@hussenali7383
@hussenali7383 Год назад
አሁንም ቆፍጠን ያለእርምጃ መውሰድ አለበት ለቻይና እና ለሩሲያ መስጠት አለበት
@getanehggs8602
@getanehggs8602 Год назад
It was in 1965 E.C. for the 1st time that the Gulf oil company has explored and came out with the discovery of oil in Ethiopia, which was halted by the eruption of the revolution in 1966 E.C.
@AdemAdem-mc7ne
@AdemAdem-mc7ne Год назад
በይፋ መጣች በመከፋፈል የምታጋድለን አልበቃ ብሎ አሁን ጭራሺ ነዳጂ ልውሰድ ማለት ጀመረቺ አሜሪካ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሰራችው ግፍ መቸም ቢሆን የማይረሳ ግፍና ስቃይ ኢሻ አላህ አንድ ቀን ዋጋ እደሚስከፍላት ኢትዮጵያ ላይ ብቻ አደለም መላው አፍሪካ ላይ የመስራው ግፍና በደል ተጠራቅሞ ዋጋ የምትከፍልበት ቀን ይመጣል
@abubeker9101
@abubeker9101 Год назад
ይሄነዳጅ ቢወጣም እንደናይጄሪያ በገዛ ንብረታችን የበይ ተመልካች ከመሆን አንድንም ከከለከልንም አገራችን ከዚበከፋ መልኩ ብጥብጥ ውስጥ ከመክተት አይተኙም የቻይኖቹ ግዜም ቦታውለይ በአካልነበርኩና
@lovefrist1886
@lovefrist1886 Год назад
ሀገረን የመጠበቅ የመንግስት ድርሻ ነው ጠንካራ ህግ በማውጣት ፡በተክኖሎጅ በታገዘ ፖልስ ማቋቋም ፡ አሸባር ይኖራል ተብሎ የምታሰብ አከባብ መምታት የምደብቁ ገበረዎችንም ብኖር በነሱ ላይም ጠንከር ያለ እርምጃ በመውሰድ ፡ልክስክስ የሆኑ አመራሮችን እንዳይነሱ እግራቸውን በመስበር ነው ሀገርን ሰላም ማድረግ የምቻለው፡ ልክስክስ የሆነ ካድረዎች ከሙስና በቀር ሀገርን እንደት ማስተዳደር እንዳለባቸው አያቁም
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Год назад
አሜሪካ ከምትገባ ከነችግራችን በንኖር ይሻለናል
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
ፈጣሪ ሆይ አሜሪካንን ውርደቱዋን አሰይን
@menegzemkifle8011
@menegzemkifle8011 Год назад
አልገባኝም ነዳጅ ወይስ የተፈጥሮ ጋዝ እንደመሰለኝ የተፈጥሮ ጋዝ መሰለኝ ሁለቱ በጣም ይለያያሉ።
@hasensaid
@hasensaid 2 месяца назад
አሜሬካን አሏህ ያጥፋልን
@yketmawoselay5765
@yketmawoselay5765 Год назад
እዛው እናልቃታለን እንጅ አሜሪካ አታወጣትም በሽምቅ ውጊያ ሰላሟን ነስተን እንደአፍጋኒስታን በበቃኝ ነው ቀጥቅጠን የምናስወጣት አላህም ከተበዳዮች ጋር ነው
@birukgetachew864
@birukgetachew864 Год назад
ውሉ የተቋረጠውስ በአሜሪካ ላለመላኩ መን ዋሰትና አለን?
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Год назад
አሜሪካ ከምታወጣው ባይወጣቤቀመጥይሻላል አሜሪካለኢትዮጲያ ካሰርናት
@sarakhan1061
@sarakhan1061 Год назад
ዐይ ወያኔ የሀገራችንን ሀብት ሁሉ ለነዚሕ ሠዉ በላ ሀገራት ዐሳልፎ ዐሳይቱ ዐሁን ዕንደ ቅርጫ ሊከፍፈሉን የማስቃዮን የቀደሙ ዐባቶቻችን ይሕንን ሥር ዕያወቁ ዐሳልፈዉ ላለመስጠት ሲዋደቁ ኖሩ ይህ የወያኒ የጉጀሊ ስብስብ ሀገራችንን ዐሳርፎ ስጣት የዐባቶቻችን ዐምላክ በዕውነት ይፎርድባችው ዕና
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea Год назад
አሜሪካ በኢትኦጵያ ጉዳይ ፍፁም ኮንቱ ኖው።ፍኪር ለ 🇨🇳🇷🇺🥰
@bruktawitmelaku6621
@bruktawitmelaku6621 Год назад
አሜሪካ የሚያዋጣት ከሆነ እስከመጨረሻው ድረስ ህወኃትን ትደግፍ እንጅ የሀገራችንን ነዳጅ አታገኜውም !!!!!!!
@djdhzdjdhd8884
@djdhzdjdhd8884 Год назад
ምስኪን ወገኒ ለማንም መደራደሪያ ነፍስህን ገበርክ እግዚአብሔር ይፍረድ
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Год назад
ነዳጅ በፍፁም ላሜሪካ እንዳይሰጥ
@thankstube_24
@thankstube_24 Год назад
ኢትዮጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ዘረጋለች እናንተም እኔን ሰብስክራብ ታደርጋላቹ እ
@hayathussein799
@hayathussein799 Год назад
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@damenuhaile1801
@damenuhaile1801 Год назад
አይ ይህን ነገር ተውትና geopolitical issue is better than What you mentioned
@omedrees9759
@omedrees9759 Год назад
አየ አሜሪካ የሰራሸን ይሰጥሸ
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
አሜሪካ ስትጠፋ፣ ዓለም ሰላም ትሆናለች።
@haderakelati1160
@haderakelati1160 Год назад
ክክክክክክክክ ይገርማል ((( ሞኝ ባገኝ )) የሚባል እንደዚሁ ነው። ይህን ሁሉ የተሰዋ እንኳን ለነጻነት ብሎ ነው። ለኤሜሪካ ነዳጅ መስጠት ማለት በቁምህን መቀበር ማለት ነው።
@mikiyanolyrics8338
@mikiyanolyrics8338 Год назад
እኔ ግን ያልገባኝ ቻይና እና ሩሲያ ከሆኑ የሚያወጡት ለምን አቋረጡ ማለቴ የአሜሪካ ተቀናቃኝ እንጅ የአሜሪካ አሽከሮች አይደሉም ዝም ብለው ቢያወጡ ምንድን ነው ሚጎዱት??? ምናልባት እነሱም እንድናድግ ካልፈለጉ በስተቀር !!
@Askary5097
@Askary5097 Год назад
አሜሪካ አደለም ነዳጁን እዳይወጣ ፈጣሪ ነው የያዘው እዳንባላ ሲል አንድ ካልሆንን እመነኝ ማንም ማንም አያወጣውም
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Год назад
የአሜሪካ መሪ አንተ ብትከዳ ባትከዳ እግዚአብሔር ከድቶሃል እግዚአብሔር የዘንዶውን ራስ ይወጋል ለኢትዮጵያውያንም ምግባቸውን ይሰጣል። የእናንተም አይኖች ያያሉ።
@mahederbrook9156
@mahederbrook9156 Год назад
ይኼ ነዳጅ በጣም አስቂኝ ነው😀 አያሳምንም! ራሽያም ሆነች ቻይና ወታደራዊ አቅም አላቸው ። ነዳጅ አውጪ ድርጅቶችን በብቃት እያስጠበቁ ማልማት ይችላሉ። የማይመስል መዘበራቅ ነው። ሲጀመርስ የኢትዮጵያም መንግስት ወታደራዊ ጥበቃ የማድረግ ሃላፊነትም ግዴታም አለባት። አልያ መዘባረቁ አሳማኝ አደለም
@habibatube1887
@habibatube1887 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👈💟
@henoktafesse4654
@henoktafesse4654 Год назад
ባለ መዝሙሩ ዳዊት አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥክ ለኢትዬጲያም ህዝቦች ምግባቸውን ሰጠሀቸው ተብሏልና ይህ ይፈጸማል የእግዚአብሔር ቃል ነውና ከዘንዶውም ራሶች አንዱ አሜሪካ ነው
@addisuashoro8514
@addisuashoro8514 Год назад
እኛ አንደ እደሴ ግድብ ነደጁን መውጠት እነችለለን
@CAMIDRCS
@CAMIDRCS Год назад
አሜሪካ የራስዋን ነዳጅ ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ብላ ቀብራዋለች ከሳዑዲ አረብያ ይበልጣል። ግን የሌላ ሀገሮችን ንብረት ለመቀራመት አታፍርም። የሶርያን ንብረት እየዘረፈች ነዉ ያለችዉ እኮ? ድሮም ከወያኔ ጋር ያፋቀራት የኢትዮጵያ ወርቅ እና ፀረ ሶቨየት ትግል ነበር። ኢትዮጵያን እንደ ሀገር insignificant የማረግ ስራ ነዉ በወያኔ በኩል የተሰራዉ። ወደብ አልባ፣ Nationalism አልባ እና ፍቅር አልባ የማረግ ስራ ተሞክሯል ግን መጨረሻዉ አልሰራም እንጂ።
@semirasemira464
@semirasemira464 Год назад
አሜሪካ መጨረሻሽ አይመር ሳኡድ ና ኢመራት ስላገደቻት በኢትዮጵያ ዞረች ካንች በላይያለው ለኢትዮጵያ አምላኳ አላት አንሽም ስርሽም ሀሳብሽም ንቅል ይበል ከምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹👈
@hussenali7383
@hussenali7383 Год назад
ወይም ለቱርክ ሰቶ ማስወጣትነው እኛ የአሜርካን ጣልቃ አንፈልግም
@deragesmachew3152
@deragesmachew3152 Год назад
❤🇪🇹
@deragesmachew3152
@deragesmachew3152 Год назад
America only wants a puppet leader, that's what it wants, but what I'm saying is that in Ethiopia there is a problem, what's the problem with say it like that, what's the problem with the beauty of Ethiopia, there's a problem, why is Rosh in Arush, you're making problems, their attitude is very good, everyone is afraid of them, that's what I think
@user-dg6hv1sv2i
@user-dg6hv1sv2i Год назад
Amirca ke Ethiopia ejuwan enditanesa lemn selamawyi self aniwotam?
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Год назад
እባክህ አምላኬ እነዚህ ሊቀራመቱን የተነሱትን አነአሜሪካንን አስወግድልን።
@Etbesttube
@Etbesttube Год назад
የድርድሩ ቀን ደርሶ ጉድ ባየን
@aass2629
@aass2629 Год назад
ጎብኝተዉ ይመለሳሉ እጂህወሀትመቼም ድርድር አይቀመጥም ምክነያቱም እድሜልኩን ዘረፋነዉ ያዴጉበትያረጁበት ጥላቻ መቼምአይተዋቸዉም አላህለኛለወሎየወች ቀንያዉጣልንጂ
Далее
Have You Seen Inside Out 2?
00:12
Просмотров 3,8 млн