Тёмный

ethiopia 3 ክፍል ቤት ለማሰራት ለስሚንቶ ለሴራሚክ ለአሽዋ ለባለሙያ ስንትብር ጨረስኩ 

usmi tube
Подписаться 186 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@usmitube
@usmitube Год назад
0963098287 ቴሌ ግራም ምርጥ ቤት እና ምርጥ ዘመናዊ ፊኒሽንግ ስራ የምታዩትን የጭቃ ቤት ፏ ያደረጉት እነኝህ ባለሞያዎች ናቸው
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 Год назад
ወሎወሎ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 Год назад
ወደ ጎጃም ሄደህ ተሠራህ ላዝዝህ
@usmitube
@usmitube Год назад
@@alimaothman9700 ጎጃም የት??
@m.4582
@m.4582 Год назад
@@usmitube ኡስሚ ለኔም የሚሰራ ባለሙያ የምታውቀው ካለህ የኔ ሰንዳፋ ነው
@nejatayalewu7190
@nejatayalewu7190 Год назад
ኮምቦልቻ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
በጣም ቀላል ነው ውደ ይመሰለኝ ነበረ❤
@ፋፊሀሰንዩቱብ
@ፋፊሀሰንዩቱብ Год назад
ወላሂ ቀላል ነዉ የጎዳኝ ሠዉ ማጣቴ ነዉጅ የፈለኩትን የሚረግልኝ
@asiasaed1251
@asiasaed1251 Год назад
ወአለይኩም ሠላም ኡስሚ ኢንሻአላህ እኔም ከ4/ወር ቡሀላ ሐገር እገባለሁ የጪቃ ቤት አለኝ አሰራለሁ ስልካቸውን ወሥጃለሑ👍
@mazamaza8747
@mazamaza8747 Год назад
ሲሚቶዉሜ አጀቴን አዉጥቶታል ሆ እነሰራሚክ ደህና ናቸዉ 😂😂
@bitaniatemesegen5437
@bitaniatemesegen5437 Год назад
እናመሰግናለን ወንድም ለመረጃህ
@TGST645
@TGST645 Год назад
እንዴት ነህ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበርኝ ለግርግዳ ቻክ ይሻላል ወይስ ሽንብራ ግርፍ? በናትህ ንገርኝ
@እማኑሬልኝሰልማኔኑሩልኝእ
ውድሜ 4ክላስ ስት ይፈጀል መሬት ብቻ ከግርዳው ወጪ ማለቴ ነው ለሳሉን ለሁለት ክላስ ከዛ ለቃ ቤት
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Год назад
በጣም ፍነው እናመሰግናለን
@BsufekadeBamelaku
@BsufekadeBamelaku Год назад
ሰራምክ የጨቃቤት ወለሉ ግደታ ለሽው መሀነለቤት ወይሰ እንደነው
@toybaali8405
@toybaali8405 Год назад
ሴራሚኩ ቀርቶብኝ ሊሾ በሆነልኝ
@محمدحكميك
@محمدحكميك 9 месяцев назад
ሲሊኮን. ይላል ወንድሜ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj Год назад
Enamesegnalen Gin eski ayte atlefeg melslg beenat Ene bekare yemishetew korkoro 130 kare new andkushina and shawer ena 2megitq 1 salon Lemaserat sint yfegbgal endalku korkoro 130 kare korkoro new betu yewesedew wedemeretm simeta beseramik 130 kare lifeg ychilal
@genet9902
@genet9902 Год назад
44 ቆርቆሮ ቤት ግሪፊ ስንት ብር ይፍጃል ወንድም ኡሱሚ
@hawamuhemed2070
@hawamuhemed2070 Год назад
ኡሥሚ መልስልኝ እስቲ ከቻልክ ለ64 ቆርቆሮ የፕላሥቲክ ኮርኒሥ እና ለጅብሠን ሥት ይፈጃል ለጭቃ ቤትስ ጅብሰን ይሻላል ፕላሥቲክ
@ሂወትእደገና-ዸ2ሸ
@ሂወትእደገና-ዸ2ሸ 11 месяцев назад
ግልፆ መረጃ ስላደረስከን እናመሰግናለን!
@fgbh865
@fgbh865 Год назад
ወንድሜ ኡስሚ እዴት ነህ። ሁለት ጥያቄ ነበረኝ። ቤቴ የጭቃ ቤት ነው እናም ሻወርቤቱን ሴራሚክ ላስደርገው ነበር ማለቴ ግድግዳውንም ወለሉንም ችግር ይኖረው ይሆን። ሁለተኛው ጥያቄየ ደግሞ ከሻወሩ ወጭ ያለወን spc እሚባለውን ሰራሚክ ላደረገው ነበር እና መጀመሪያ ሊሾ ሁኖ ነው ወይስ እዴት ነው ስላልገባኝ ነው ወንድሜ። ጊዜ ሲኖርህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛን
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 4 месяца назад
እህቴ እኔምእዳችው ነኝ. መጀመሪያ ሊሾሆኖ ከላይ ሲራሚኩን ያነጥፉታልማለትነው ላሰራነው ወጩከባድነው. እኔምእስከሻወርቤቱ. ነውሁሉንምየማስደርገው.
@salihatube8511
@salihatube8511 Год назад
ወአለይኩምሰላም አህለን ኡስሚ ህገ ወጥ ቤት ምን ይሻለኛል ላስገርፈው ወይስ ልተወው ንገረኝ ቢላሂ አለይክ ፈራሁ ካፈረሱብኝ ብዬ ደሴ ነኝ
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd Год назад
ትንሽተረጋጊ
@yashimebet1562
@yashimebet1562 Год назад
ዋውውው ጥርጥነው ቀጥልበት
@rabiyahussen6296
@rabiyahussen6296 Год назад
ማሻአላህ
@ramadantube
@ramadantube Год назад
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa 8 месяцев назад
ለመርጃው እናመሠግናል፡፡አሁላይ ላራት ክላስ ቤት ሰራሚክ ለማሥነጠፍ ስት ይፈጃል በአላህ ኮሜቴን ካየኸው መልስልኝ፡፡
@genetkassahupn2092
@genetkassahupn2092 Год назад
Enamesegenalen
@sisayassefa7272
@sisayassefa7272 Год назад
mndnew yemiyatadfh? Kes bel. 4:44 -4:55 degmeh simaw. Gdelesh atihun
@mdet1611
@mdet1611 Год назад
ኡስሚ በአላህ ፕላስቲክ ኮርኒስ ባሁን ወቅት 70 ቆርቆር ብነግርኝ
@salihatube8511
@salihatube8511 Год назад
አህለን ኡስሚ ቆይ ልስማ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Год назад
እኔ ምኛታ ቤቴ እና ሳሎን ሰራሚክ ላስነጥፋ ነው ስት ይጨርሳል
@Cfxd-k3t
@Cfxd-k3t 7 месяцев назад
😊😊😊😊
@sameraath3289
@sameraath3289 Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ወድም
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 Год назад
የቤቱን መግቢያው ያለውን የብረቱ አሳየን
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
ለእንጨት ቤት ልሾ በቂ ነው የምን ሰራሚክ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
ሀሀሀሀሀሀ አዎን እዳቅማችን
@mesineguse7820
@mesineguse7820 Год назад
ሊሾዉንም አልቻልኩት
@ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
ልክ ብለሻል ሌላውን አስተካክሎ መግባት ነው
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
@@mesineguse7820 ዋጋው ሰራሚክ ይሻላል እኔ ለውስጥ ልሾ ብቻ ወደ 70ሺህ ጨረስኩት ለቤት ጥንካሬ ግን ልሾ አሪፍ ነው
@mesineguse7820
@mesineguse7820 Год назад
@@jillemedia4726 እኔ 85 ሽ ሻሎኑን ጨምሮ 4 ክላስ ቤት
@mita7812
@mita7812 Год назад
ኡስሚ የስሚንቶ ዋጋ አልተናገርክም እኮ ቤቴ ይሰራ እንጂ ሊሾ አርጌ ምንጣፍ አነጥፋለሁ እንሻአላህ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 4 месяца назад
በደብስሚው. የሲሚቶው. ዋጋ አሁላይ. 1800 ነው ያለው
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 8 месяцев назад
ጎንደር ያላቹሁ ቀበሌ 16 ወይንም 15/ቀበሌ 100 ቆርቆሮ ጭቃቤት ጥሩ ገራፊ ካገኛቹሁ ንገሩኝ ፈራውኝ ከግርፉ ላይ 😢ለፍቸ ለፍቸ ከወረደ ብየ? ደና ሰራተኛ ካላቹሁ ሹክ በሉኝ
@DhhdhdDxhh
@DhhdhdDxhh 17 дней назад
ስልክህ እንዴት ይገኛል
@ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
@ኡምሰልማን-ኀ3ጠ Год назад
ደሴ ይሄዳል ወይ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
እኔም 3 ክፍል ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላ ገረጋንቲ ተሞልቷል አሁን ዉሃ ልኩን ገና ላሳስርነዉ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Год назад
ከነ ዉሀ ልኩ ስንት ይጨርሳል እህቴ ለማስጀመር መልሽልኝ እኔም በቅርቡ ልሰራ ነበር
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
@@zemenaybaye7457 ወላሂ ስንት እደሚጨርስ እርግጠኛ አይደለሁም ግን 275ሺ ልኬ አለሁኝ ግን ዉሃ ልኩ ገና ሊጀመር ነዉ የማስጀመሪያ የሚሆን ካለሽ ተጠናክረሽ አስጀምሪ ቀሪዉን እየሰራሽ ታስጨርሻለሽ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Год назад
@@ekramweleyuwa1207 እሽ አህቴ አመሰግናለሁ
@ተስፋየእግዚአብሔርነው
ስንት ብር ጨረሰብሽ የእንደት ነው የብሉኬት ማማየ እኔ ላስጀምር ነበረ ፈራሁ
@gingin6217
@gingin6217 Год назад
እኔም እንዳች ጀምሬያለሁ
@habetamumegersa3816
@habetamumegersa3816 Год назад
Be boloket hulet kifil melat 21 kare kena seratanya Sint bir cerisal???
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ጥሩ መረጃነዉ📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚
@mekabogalebeyene4778
@mekabogalebeyene4778 Год назад
75ቆርቆሮ 5ክላስ ቤት ለሊሾ ስትብር ይበቃል??
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
100ቆርቆሮ ጅብሰን ኮርኔስ ንገረን
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 Год назад
❤❤❤
@anshaansha5545
@anshaansha5545 Год назад
የምን ስራሚክ ነው ደሞ ሊሾዋቸውን አርገው አይግላገሉም
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 Год назад
እውነት ነው
@Mነኚስደተኛዋ
@Mነኚስደተኛዋ Год назад
ደሞለጪቃቤት የምንሰራሚክነው
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
ለቤት ጥንካሬ ልሾ ይመረጣል ሰራሚክ ለቡሉኬት እንጂ ለዚህ ስተት ነው
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
ካደረጉ ለሽንት ቤቱ ሌላዉ ሊሾዉ በቂነዉ ሽንት ቤቱ በብዛት ዉሃ ስለሚፈስበት
@medinaasikora4098
@medinaasikora4098 Год назад
Wede tigray athedim wendm ahun syhon leketsay amet
@madeehakasdggmo8333
@madeehakasdggmo8333 Год назад
የት ነው
@ramadantube
@ramadantube Год назад
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ፋፊሀሰንዩቱብ
@ፋፊሀሰንዩቱብ Год назад
ለጭቃ ቤት ይሆናልዴ ማለቴ ለጨት ቤት
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
ይሆናል
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 Год назад
ወሎ መምጣት ትችላለህደ ኡስሚ
@sameraath3289
@sameraath3289 Год назад
ቆይ ሰረሚከሰ ማለት ልሾ ሳይደረግ ነዉ ወይስ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Год назад
ከሊሾ በኋላ ነው
@ami3506
@ami3506 Год назад
አንደኛ ነኝ👍
@halima8995
@halima8995 Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ኡስሚ. እኔ ብዙ ግዜ አልኮመትም እንጅ አያለሁ እናም በሁለት ስልኬ. ሰብስክራይብ አርጌሀለው እናም ጥያቄ አለኝ 72 ቆርቆሮ ስንት ክላስ ነው በኮሜንትም ቢሆን መልስልኝ ::
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd Год назад
ሰፋፊከሆነ3ይሆናልጠበብጠበብያለከሆነ4
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 Год назад
👍👍👍👍👍
@thutetihtna1044
@thutetihtna1044 Год назад
መራቤቴ ትመጣላችሁ እኔ እፈልግ ነበር ግን መሬ ከመጣህ ወንድም እባክህ መልስልኝ😊
@halohai3062
@halohai3062 Год назад
ኧረ እኔም እፈልጋለሁ መሬ
@zuzu6181
@zuzu6181 Год назад
አህለን ኡስሚ ውዶችዬ ኮቻ ህገወጥ ቤት እየፈረሠ ነው ያሉት እውነት ነወይ
@fufuendris7851
@fufuendris7851 Год назад
አዎ ሀርቡም እየፈረሰ ነው ግን ከዚ በፊት ለማህበር ተለክቶ የነበረ ቦታ ነው
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd Год назад
አወ
@nesiraabafita3030
@nesiraabafita3030 Год назад
Wl Wr.Wt
@nesiraabafita3030
@nesiraabafita3030 Год назад
Jkl
@MmMm-sf6tf
@MmMm-sf6tf Год назад
ኡፋ ሀሣብ ብቻ
@etalem3581
@etalem3581 Год назад
በጣም እረካሽ ነው እኔ 100 ሺ ነው የጨረሰኩት
@Nebsu-hb6bt
@Nebsu-hb6bt 9 месяцев назад
Lr seneti kilase weda
@ZahraRashid-v4k
@ZahraRashid-v4k Год назад
ደሤሥ አታገኚም
@fafilove1583
@fafilove1583 Год назад
ሊሾ ለማሠራት በአፈሩ ላይ ቢሠራ ይቻላል አይቻልም
@fufuendris7851
@fufuendris7851 Год назад
አይቻልም አፈሩ ወጥቶ ዲንጋ ነው የሚገባው
@fafilove1583
@fafilove1583 Год назад
@@fufuendris7851 እሸ አመሠግናለሁ
@biln8843
@biln8843 Год назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
ሴራሚክ ስራ
10:20
Просмотров 1,5 тыс.