Тёмный

Ethiopia - 4 ኪሎን የሚዋጋው የመንግስት ግራ እጅ | በሚሊየኖች የሚዘዋወርበት የእገታ ወንጀል! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 2 месяца назад
ተባረክልኝ አቦ ይህማ ሁልጊዜም ከተለያዩ ወዳጆቼ ጋር የምጨቃጨቅበት ጉዳይ ነበር በትከክልም የመንግስት ዕጅ አለበት ይህን ሲናደርጉ በየጊዜው ጎሽ እንደተባለ ልጅ ተደጋገመ እኮ በተረፈ ቅቤ አንጣሪዋ እያለች ጎመን ቀንጣሿን ምች መታት አለ የሀገሬ ሰው የኮሪደሪና የየመናፈሻውን ፓርክ ስራ የት ተጥሎ ነው የአገር ሰላምና የዜጎች ደህንነት ላይ የሚሰራው ጎበዝ መቅደም ያለበትን እየለየን 😜😂 የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ይባርክልን አሜሜሜሜን።
@YOHAMIC
@YOHAMIC 2 месяца назад
😢አይ እማማ ኢትዮጵያ...
@adugnaasfaw9305
@adugnaasfaw9305 2 месяца назад
በትክክል አስቀምጠህዋል መንግስት ሥለዚህ ጉዳይ ጉዳይ አላለዉም በጎንደር ከተማ ብዙ ወገኖች እየታገቱ ይገኛል
@TheEthiolion
@TheEthiolion 2 месяца назад
If we conclude the so called f.... government is participating in it, then why do we expect it is going to be part of the solution? The so called "Egeta" money transaction is happening in a well established banks. So what planet are we on people?
@sadianuredin9425
@sadianuredin9425 2 месяца назад
አዬ አገሬ😢😢😢😢 የአላሀ አታፈርጀን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 месяца назад
ትክክል!
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 месяца назад
በቃ ኢትዩጵያ ውስጥ ይሄ እገታ መደበኛ ስራ አደርጉት ማለት ነው😢😢😢እግዜኦ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 2 месяца назад
በእገታው እራሱ የመንግስትና የክልል ባለስልጣኖች እጅ አለበት
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 месяца назад
Tekekel afer yebluna
@asfd5625
@asfd5625 2 месяца назад
አየ ሀገሬ አየ ህዝቤ የፓለቲካ ሰለባ ሆኖ ቀረ አላህ ይፈርጀን
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 2 месяца назад
ትክክል
@Rabe152
@Rabe152 2 месяца назад
መገንአገሬ😢😢😢
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 2 месяца назад
መታጠቅ ራስን መከላከል ነው። Period.
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 2 месяца назад
ሁሉም አካባቢው ያጠራል የግዜ ጉዳይ ነው ታግቶም እየተሰቃየ ሳይታገት ደብዛው ያጠፋ የፖለቲካ አካል ያደረገውም መንግሥት መዋቅር በጣም እየዘረጋ ስለሆነ ነገ ታፍርበታለህ በስማ በለው አትዘግብ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 месяца назад
መቼ ነው ህዝቡ የሚነቃው 😢😢😢 የበሻሻው ዱርይ ያጠፋናል 😢😢😢 መፍራትን ትተን ጭካኔን መላመድ አለብን ያለ በለዚያ ቁጭ ብለን ማለቅ ነው እጣ ፋንታችን 😢😢😢😢
@Manyazwal
@Manyazwal 2 месяца назад
አጋቾችማ ሸኔና ፋኖ መሆናቸው ያደባባይ ሚስጢር ከሆነ ቆየ። ወደ ህዳሴ ግድብ ለጫካ ምንጣሮ ሲሄዱ ያፈናቸው ማነው ? አይናችሁን ጨፍኑና ላሞኛችሁ አልክሳ
@girmaasres2598
@girmaasres2598 2 месяца назад
ወደ ህዳሴ ግድብ ለመሄድ ደብረ ማርቆስ ብር ሸለቆ ምን ይሰራሉ ?
@AndroidWithMesfin
@AndroidWithMesfin 2 месяца назад
የመንግስት ግራ እጅ ዋው
@yhhih3709
@yhhih3709 2 месяца назад
አዪ፣፣፣አገሬ፣፣፣በዱርየመንግትተብየ፣፣፣ወደቀቺ አብዪ፣፣ነፍሰህአዪማርወ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 месяца назад
ፊደል አስተካክለህ ፃፊ / ፍ ወይም ተማር/ሪ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 месяца назад
ስለ ቴክኖሎጂ ታወራቸዎለህ? ?😔 ስሙን አስተካክሎ መፃፍ የማይችለውን በዘር እያስቀመጡ😔
@burafelsimen7390
@burafelsimen7390 2 месяца назад
አኛ የምናምነው የትግራይ ጁንታ ነው የአማራ ተወላጅ ፋኖ የትግራይ ተወላጅ የኦሮሞ ሸኔ የትግራይ ጅንታ ተወላጅ ትዛዝ የሚቀበሉት ከነ ደብረፅሆን ነው እነ ፅድቃል መልክት ነው ።
@gosinadam8648
@gosinadam8648 2 месяца назад
ለመንግስት ንግድ ፍቃድ ይከፍላል መሰል ማንም ሚይዛቸው የለም በተራራ ጸሀይ እገታ አይተናል ጎንደር ላይ በጣም ከባድ ነው መንግስ አለ ይባላል ግን የታለ
@maruabiye2521
@maruabiye2521 2 месяца назад
አንዳንዴ እንድህ ያለውን እውነት ስታወጡት ደስ ይላል መንግስት ነው ሲባል የሚሰማ ጠፋ😢
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 месяца назад
እነሰዉ በላም ኦህደድንም ድርጅት ኦንግም ተማሪይንም እየገደልዉም ሚበልዉ የጋላም ስልጣኒም ነዉ የወረደባት ኢትዮጵያም ሀገራችንም በክፍዉ ሰዉንም በላም ቢሄርንም ጋላም ህዝብንም እያገተም ሚገድል ይህንም አደገኛም መንግስትም ያቓቓመዉ ድራማንም ነዉ በህዝብንም ልጅዎችም። ተማሪይዎችንም በጦራቸዉ ድራማንም ነዉ እየታዘዘንም። ሚያደርግም ይህ መሪይም ሚሰጣቸዉ አላማንም ድራማንም ሲራም ነዉ።
@አሊያ
@አሊያ 2 месяца назад
የመግስትሰወች ላረፋ እህቱንይዞ ወዴ እናቱሲሄዲይዘው አግተው አምሳሽ ለሞተር የተቀበሉት
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 2 месяца назад
ምነው? በመንግሥት ባንክ አይደለም እንዴ ገንዘቡ የሚዘዋወረው?
@kaprino
@kaprino 2 месяца назад
ኣንተም ኣንድ ቀን ማገትክ ኣይቀርም የቀን ጉዳይ ነው እንጂ ትታገታለህ እንደ ሊሎም።😂😂
@maruabiye2521
@maruabiye2521 2 месяца назад
ቀኝ አጁ መከላከያ ግራ እጁ ሸኔ ይህመራር አውነት ነው 😢😢😢😢😢 አይ አማማ ኢትዮጵያ😢😢 ምዕራብያዊያንም ፀጥ አሉ ዳሩ......
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk 2 месяца назад
አይ እች የቃልኪዳን ሀገር 😂
@AyalewGetaneh-zx7dd
@AyalewGetaneh-zx7dd 2 месяца назад
ብልፅግና ከሀምሳ ሺብር በላይ ከባንክ ማውጣት አይቻልም የሚል ህግ ብልፅግናከሀምሳሺብርበላይከባንክማውጣትአይቻልምየሚልህግወቷል ለአጋቾች ሚሊዮን ብርየለቀቃል ከባንክ የወጣውየባንክ ህግ አፃረርም
@Fishafish-u7l
@Fishafish-u7l 2 месяца назад
ታዲያ ሀገሪቱ መንግስት አላት ሊባል ይችላልን???
@girmamelese4898
@girmamelese4898 2 месяца назад
ንግድ ባንክ ተማሪዎች ዘረፉኝ ብሎ ፎቷቸውን ለጥፏል። አጋቾች ግ እንደፈለጉ ባንክ ይጠቀማሉ, አሳፋሪና ሰልፍ የሚያስወጣ ነው።
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 2 месяца назад
በሀገረ አሜሪካ እያንዳንዷ ስልክ ገበያ ከመዋሏ በፊት የስልኩ ሙሉ መረጃ IP address, serial number, ሌሎችም መረጃዎች በመንግስት ደህንነቱ በተጠበቀ የዳታ ቤዝ ቋት ይመዘገባል ያ ስልክ የት እና በማን ጥቅም ላይ እንደዋለ በቀላሉ ይታወቃል ወደ ኢትዬጵያ ስመጣ በቅርቡ የሰማውት መረጃ አስቆኛል ይህም ከኢትዬ ቴሌኮም ተገዳዳሪ ድርሻ የያዘው የውጪ የቴሌኮም ኩባኒያው የደንበኞችህን መረጃ አሳውቀን ሲባል ከፍርድ ቤት ትእዛዝ ካልመጣ አላቀርብም ብሎ እርፍ
@mesy6975
@mesy6975 2 месяца назад
ያረብ 🤲አተ ፈረድ የደሀ ልጅ ወተው እየቀሩ 😢😢😢
@WoinshetDesta-ym2xz
@WoinshetDesta-ym2xz 2 месяца назад
😢😢😢😢
@awelyassin885
@awelyassin885 2 месяца назад
ለዜጎች የሚያስብ መንግስት ስለሌለ ነው ። ምኑ ተነካና ሳሩን ማን ይትከለው ! ! !
@africabeyene6795
@africabeyene6795 2 месяца назад
ዝርክር ግድ የለሽ የሚሰራውን የማያውቅ የጅል መንግስት
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 2 месяца назад
ስለ እገታው መንግሥትና ሚዲያው ምነው ዝም ጭጭ አሉ።
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 2 месяца назад
Menegeset tebeyew kasnaw bado new seleshem Plan b menor alebet Plan b ageto birr mekebel
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 2 месяца назад
Booku Haram in Ethiopia supported by who?Abiy doing what?Just quite &quite?it's amazing for Belstigena.
@AmareTekle-q3x
@AmareTekle-q3x 2 месяца назад
Egetawu Ekow yAbey yshemle ydawit Enesa yAba dula sea know
@BaharudenBushera
@BaharudenBushera 2 месяца назад
መንግሥት.ይተኘው
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 2 месяца назад
እምስሽ ይበስብስ
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 месяца назад
ወንጂ ተግባራዊ ተደርጓል እገታውም ቆሟል
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 месяца назад
ፈልጋችሁ ብትገደሉ ብትፈናቀሉ ብትታገዱ እሄን. ሁሉ እንደ ባሪያ ተበርክካችሁ እንደ አህያ መገዛት ፈልጋችሁ ነው ይበላችሁ ደግ አደረጉ እሰይ!!
@zeki800
@zeki800 2 месяца назад
Kebur prime minister abey ahmed lemen selamen kdmya argew ayserum selam kelele ẹko korider lmat be and ken yfersal.hdasew waga yellewem mechem akem yellem endaylun mknyatum agachoch banken hulu eyetetekemu new hulet negeroch ytayunal bezih zurya andenawena wanaw erso yehen tegbar yfelgutal slezih eyehone new weym ye amerar bkato yelotem slezih akmewen metekem alchalum
@Confidential1235
@Confidential1235 2 месяца назад
Ethiopian government attention towards abduction is marginalized!
@WoinshetDesta-ym2xz
@WoinshetDesta-ym2xz 2 месяца назад
Abetu beka belen😢😢
@Elham-z7x
@Elham-z7x 2 месяца назад
አጋቾች ኦሮሚያ ክልል ኦነግ ሸኔ ሆነ የክልሉ መንግስት በጋራ ነው የሚሰሩት ሀገሪቶ በደም ተጨመላለቀች የክልሉ መንግስት ለአለም አደባባይ በህግ መጠየቅ አለበት ይህ እርጉም መንግስትም እጁ አለበት ስለዚህ ከፌደራል መንግስት እስከ ክልልሉ መንግስት እስከ ታጣቂው የተዘረጋ መስመር ነው ያላቸው
@timur-4894
@timur-4894 2 месяца назад
መንግስ እራ ሱ ነው ሹርባ ተሰርቶ የሚዘርፈው እውነቱ ይሄ ነው ።
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 2 месяца назад
መንግስት አለ እንዴ መንግስት ድሮ ቀረ አሁን አጋች ጦረኛ ሰውነው ያለን
@ahmedmohammednur-ic1tn
@ahmedmohammednur-ic1tn 2 месяца назад
አጋቾቹ ምነው ኦነግ ሸኔ ብቻ ናቸው አልክ እነ ፋኖን እረሳሀቸው አንተን ብሎ ዘጋቢ የተመቸህን ብቻ እየመረጥክ አትዘግብ
@alifoayichew9846
@alifoayichew9846 2 месяца назад
The Kidnapers of Abiy Ahimed for money is the military of Jalmero olf shane under the permation .It is the plane of Abiy Ahimed .
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 месяца назад
ራሱ አራጁ ኦነግ ኦሮሞ አውሬ መንግስት ነኝ ብሎ ተቀምጦ ያለው ነው የአማራን ህዝብ እያገተ እየገደለ ያል ጆኖሳይድ እየፈጸመ ያል ተባብረው ነው እሮሞ እያገቱ እየገደሏቸው ያል በተቀናጀ ሴራ ነው ይህን ጆኖሳይድ እገታ እየፈጸሙ ያል
@feedelband205
@feedelband205 2 месяца назад
ዘመነ የተሸወደው የፋኖ አንድነት የመሪዎች ምርጫ ላይ እራሱ ሰብሳቢ ሆኖ እንደ ጉዎደኛው አብይ አህመድ ምርጪውን መምራትና ሶስት እጩዎችን በፅሁፍ ፅፎ እሱ ከፃፋቸው ተወዳዳሪዎች መሀል አንዱን እንዲመርጡ ማድረግ ነበረበት አሁን A ወይም B C የምትደግፉ እጃችሁን በማውጣት ትመርጣለችህ ብሎ እጩዎቹንም እንደሚከተለው ያቀርባል ማጭበርበር አይቻልም ሁለት መልስ መርጦ ከሶስቱ አንድ ብቻ ምረጡ በዲሞክራሲ ስለማምን A. ዘመነ ካሴ የምትሉ B. A የምትሉ C. A and B የምትሉ ከነዚህ ከሶስቱ ያሸነፈ የፋኖ መሪ ይሆናል ብሎ ሁሉንም በዲሞክራሲያዊ ምርጫ እንድተሳተፉ ነግሮ መጨረስ ሲገባው ምነው ፈዘዘ::
@MoyzerhousseinMoyzer
@MoyzerhousseinMoyzer 2 месяца назад
Abat atach hagare
@abdrazk7105
@abdrazk7105 2 месяца назад
የለ ምንም ጥርጣሬ አጋች አፋኝ ገዳይ ዘራፊ መንግስት እራሱ ነው። ብዙ ነገሮች በግልጽ ይተያሉ
@tirusew
@tirusew 2 месяца назад
Racist Tigre people did this to the country when their force entered Addis after that coward Mengistu run away. Sad Ethiopia but don’t forget TPLF wayane racists
@realeagent
@realeagent 2 месяца назад
መንግስት ራሱ ይሄንን አሸባሪ እየደገፈው ነው እንጂ ኦፕሬሽን ማድረግ ይችል ነበር ። ቆራጥ አመራር የለውም። ለዚህ ስራ ቆራጥ የነበር መለስ ነበር
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 2 месяца назад
ተበዳ አንድ አጋች ቆማጣው ፋዶ ነው
@luckyjack429
@luckyjack429 2 месяца назад
Hes not Ethiopian
Далее