Тёмный

Ethiopia: 5 ነገሮችን ወንድ ያደርጋል በትክክል የሚወድሽ ከሆነ ብቻ፡፡ 

ሙዳይ muday tv
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

ከፈጣሪ በታች የምወዳቹ እና የማፈቅራቹ እህት ወንድሞቼ -በአዲሱ በሙዳይ መረጃ ቻናላችን ከዛሬ ጀምሮ ለእናነት የሚያዝናኑ፡ የሚያስተምሩ እና የሚጠቅሙ መረጃዎችን ብቻ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡ ስለፍቅር-አነቃቂ ሀሳቦች እና ስኬት ደግሞ በዚህኛው ሙዳይ ቲቪ ቻናል እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ለእናነት ከዕንቁ በላይ ለሆናቹ ውዶቼ መልካም ጌዜ፡፡

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 379   
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 лет назад
ትዳርን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው የምትሉ ፈጣሪውን የሚፈራ እናቱ የመረቀችውን ጡሩ ትዳር ይስጥሽ በሉኝ አግብቸ መውለድ እፈልጋለሁ ውድ የስደት ጓደኞቸ
@osmanova8497
@osmanova8497 5 лет назад
አላህይወፈቅሽ ይወፈቀንእህት
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 лет назад
Jamማምየ በጣም እናመሰግናለን ግን ሙያ የለላት ሴት አለፈላት Lat ትክክልልልልልልል
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 лет назад
@@user-yq7qf8fr9q እኮ ሁቢ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 лет назад
@@osmanova8497 አሚን አሚን አሚን ያረብ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 5 лет назад
እመቤቴ ሀሳብሽን ታሳካልሽ
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 5 лет назад
እኔስ በፍቅር ዙርያ ደክሞኛል እግዚአብሔር መርጦና ባርኮ እስክሰጠኝ በተስፋ ጠብቃላሁ
@zedymamaylji5806
@zedymamaylji5806 5 лет назад
እኔም አዎ እግዛብሄር መርጦ እስከሚሰጠኝ መጠበቅ ነው ። አሜን አሜን አሜን
@nejatabdellah4364
@nejatabdellah4364 5 лет назад
😀😀 ሚሥኪን አሣዘንሺኝ
@ydudif7r756
@ydudif7r756 5 лет назад
ene bicha masilogne nabera Laka bizu ale engide alnem tasfa alkortum egzahber aleligni
@zumeraethio9678
@zumeraethio9678 5 лет назад
ሁሉንም የበዜን መስፈርት አያሞላም? አቦ ገራገሩን ይ ስጥሽ
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 5 лет назад
@@zumeraethio9678 Amen yena konjo 😘😘❤❤
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад
ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ትዳርም ከእግዚአብሔር ነው ትክክለኛ ትዳርም ከእግዚአብሔር ሲታደሉት ነው።
@FKRTUBE
@FKRTUBE 5 лет назад
ሰብ እንደራረግ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад
@@FKRTUBE ok
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 лет назад
Fetaryi mlkamun tdaryisten
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад
አሜንንንንን እውነት ከለመነው ምንም አይሳነውም አምላክ
@admamobile7554
@admamobile7554 4 года назад
Btkklmar
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 лет назад
ትዳርና ፍቅር ከእግዚአብሔር ነዉ ወንድ ጥሩ ባል ስትሆን ሴትም ጥሩ ትሆናለች ስለዚህ ሁላችንም እግዚአብሔር የባረከዉ ትዳር ይስጠን
@mesilove124
@mesilove124 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@mesi3803
@mesi3803 4 года назад
አሜን(3)
@hayatilove2647
@hayatilove2647 4 года назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 года назад
እኔምእደዛው
@kameelak5066
@kameelak5066 5 лет назад
የእኔ ደግሞ የመጨ ዉሸታም ነዉ በዉሸት ልቤን ሰባበርዉ እንደኔ በዉሸታም ልቡ የተሰበረ ላይክ ላይ ክ
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 4 года назад
የኔጎደኛ ነሸዉዴ
@uaeuae8911
@uaeuae8911 4 года назад
አረ እኔ በናፍቆት ልሞትነው ኦላይሁኖ ዝም አለኝ ሰደውል ለት ቢዚነው ቴክስትአይቶም ዝም አለኝ ምንይሽለኝ ናፈቀኝወላሂ
@shewithidru8226
@shewithidru8226 4 года назад
😭😭😭
@user-ku8uw6dp7u
@user-ku8uw6dp7u 4 года назад
አረኩሽ ውዴ 100% ጥሎብኝ ውሸት አልወድም
@user-yz7ww7vy2v
@user-yz7ww7vy2v 3 года назад
@@uaeuae8911 ኢረ ለምን ቂሊንጦ አይገባም ለምን ትደወይለታለሺ ዝጊወ ወላሂ እኔ ካልደወለልኝ አልደወልም በጣም እልከኛ ነኝ 1ቀን ደወለ ደወልኩ ከዛ መልሶ ሳይደወል ቀረ እኔም ዝም ከዛ ብሎክ አጠነገረኩት ወላሂ ብቻ መሆን ሠላም አለወ እፈፈፈ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 5 лет назад
ፍቅርን ሲያወሩት ሳይሆን ሲኖሩት ደስ ይላል
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 лет назад
ሰለም ለአንተ ምርጥዬ
@FKRTUBE
@FKRTUBE 5 лет назад
Beteseb enhun
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 года назад
Batkekil yene astway 🥰🥰🥰
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 года назад
በትክክል
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 года назад
Betm
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ
ወይ በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ማለት የደስታ ምንጪ ነው ወይ የእውነት ስልክ ሲወራኝ የሚለቅስ 1 ሰአት ያክል ከጠፍሁ የሚለቅስ ሩህሩህ ጊዜውን ሁሉ ለኔና ለእኔ ብቻ መሰዋት የሚደርግ ንፁህ አፍቃሪ ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ የሚመክር የሚታገስ እኔ ትእግስት የለኝ ጊዘ አልሰጠው ግን እወደዋለሁ የሴት ልጅ ወበቷ ኩራቱ ስለሆነ ነው በአፍ ጠብረር ብልም በልቤ ግን ንጉስ ነህ i love you M
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 5 лет назад
ባፍሺም ቢሆን ብዙ አትጠብርሪ ሰው ስለሆነ እህህ እስከመቸ ልለማመጣት እንዳይል ጠቀቅ የሚገባውን ክብር እና ጊዜ ስጭው
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ
@@rahmirahmi269 እሺ ሰለምክርሺ አመሰግናለሁ ማለት ወንዷች ጉንበስ ሲሉላቸው መርገጥ ስለሚወዱ ወዬ ነው 😘😘
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 5 лет назад
ታድለሽ
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 5 лет назад
ግን በእግዚአብሔር አትቀባረሪበት
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 5 лет назад
ታድለሽ እኔ እደምወደው ሁሌ ነግረዋለሁ ቆጆ ነው ግን አሁን ላይ ተቀያየር ምን ላድርግ ጭንቅ ብሎኛል ሳላናግረው ባናግረው ደግሞ እልህ ያዘኝ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад
እነሱ ወንዶች ሲወደዱ ይኮራሉ ፍጣሪ ከውርት የፀዳ ፍቅር ይስጠን
@user-cn3xl2eb4b
@user-cn3xl2eb4b Год назад
እኮ የወንድ ፀባይ ማወቅ ከባድ ነው❤😊
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r 2 года назад
የኔ ውድ እህትዋ አላህን የሚፈራውን የማያደጋግመውን የምወጂውን የሚወድሺን አላህ ይወፍቅሺ ይወፍቀን
@user-sh5qf5rf2d
@user-sh5qf5rf2d 5 лет назад
እኔም እወደዎለሁ እሱም ይወደኛል ፍቅራችንን አላህ ይጨምርልን
@fafiyoutube3492
@fafiyoutube3492 5 лет назад
ሙዳይን ያላችሁ እሥኪ እንያችሁ የድሀ ልጅ ሢለወጥ የሚያሥደሥተዉ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ🙏🙏🙏🙏
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 4 года назад
እንደት አድርጌ ላድርግሽ ውድ
@selameethopia4057
@selameethopia4057 4 года назад
አድርጌሻለሁ እህት
@melkamyoutube7789
@melkamyoutube7789 3 года назад
endat adirga sabiscraib largishi ehit
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад
ቲቸር እናመሰግናለን እኔ ስለፍቅር ሲወራ ሁሌ አዲስ ነኝ እስኪ በሀላል መንገድ ጥሩ ባል እንዲወፍቀኝ ዱዓእ አድርጉልኝ
@user-oz2ef9ge7l
@user-oz2ef9ge7l 5 лет назад
እናመሰግናለን እኔ አልሀምድሊላህ ምርጥ ባል አለኝ እኔ ከሌላ ከሁለት ባል ተፈትቸ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ግን ያገባሁት አግብቶ አያቅም ቆየንሁለት አመት ሊሆነን ነው የኔ ማር ፍቅር ሂወቴ ውደ እውድሻለሁ አላህ በእድንያም በአክራም እንዳይለየኝ ብሎ ሳይል ስልክ አይዘጋም ለረጂም ሰአት እንጫወታለን በስልክ እቤትማ ስንግናኝ ምግብ ውሀ የለም ለሶላት ብቻ ከክፍል የምንወጣው አቤት ጨዋታቺን ሁሉ ሰው ይቀናብናል አላህ ይወፍቃቺሁ እህቶቸ ወንድሞቸ እንደዚህ ያለ ደስታ
@user-zo3ly4ws4f
@user-zo3ly4ws4f 5 лет назад
Aminnn
@user-mi1yp1qi6l
@user-mi1yp1qi6l 4 года назад
አሚን እኔም ወልጄ ልቤ ተሠብሮ ቀርቶል ልጆቼግን ኩራቴ ውበቴነቸው
@selamawittafese1196
@selamawittafese1196 5 лет назад
የምታካፍለንን ሁሉ እወደዋለሁ ነገር ግን የኢትዮጵያ ወንድ ፍቅር አያውቅም ። በቃ ምንም ብታረግለት ምንም ብትሆንለት ልፋትህ ከንቱ ነው ልጅ እንኲን ወልደን ስንለያይ ለተቆራጭ ሲሉ ልጆቻቸውን ይሸሻሉ ይክዳሉ የኛ ሀገር ወንድ ለፍቅርም ለትዳርም አይሆንም ሴቶቻችን ግን ጀግና የዋህዎች ነን ።
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 5 лет назад
እናቱ አትሳሳቺ ሁሉም ወንድ አይደለም ምክንያቱም መጥፎ ወንድ ሲኖርም በተቃራኒው ጥሩ ወንዶችም አሉ።
@natisimachew7737
@natisimachew7737 5 лет назад
Selamawit Tafese Yeweseten.yetenagereshew. Ye Ethiopia. Wonde birr Kaye Becha new enedewsha. Seketeleshe menorew
@selamawittafese1196
@selamawittafese1196 5 лет назад
@@OmarOmar-pu8sh ሊኖር ይችል ይሆናል ግን እናይም ሁሉም ወንዶች አንድ አይነት አይደሉም ይባላል ግን ምን ብዬ እንደማስረዳህ አላውቅም እኛ እህቶች ውስጣችን ከስሏል ስለ እውነት ብንነጋገር የወንድ አጋር ትክክለኛ የለም መልክ ገንዘብ ሌላም ሌላም ይፈልጋል ይሄ ግልፅ ነው እውነቱ እውነት ሆኖ ባንከራከርላቸው ግን ደስ ይለኛል
@selamawittafese1196
@selamawittafese1196 5 лет назад
@@natisimachew7737 ትክክል ነሽ መልክ የማይበላሽ ይመስል መልክ ያላት ሴት ይሄዳሉ ቢረጉም ጥሩ ምንም ሳትሆን እንደገናም ሌላ መልክ ያላት ፍለጋ ፍላጎታቸው አያልቅም ገንዘብ ያላት የተማረች ይባልልናል እረ ስንቱ እህቴ ብቻ እኔ በሚዲያ ማውራት አልፈልግም ግን ይሄነው እውነቱ
@foziyayoutube5912
@foziyayoutube5912 5 лет назад
በጣም
@umuyusra643
@umuyusra643 5 лет назад
ወንድማችን እናመሰግናለን ግን አልሰማውትም ግን ለወንድ ልጅ ወደደኝ አልወደደኝ መጨነቅ አቁሚያለሁ አላህ ጌታዬ ብቻ ይወደድኝ እሱ ከወደደኝ ማንኛውም ሰው ቢወደም ቢጠላም ምንም ለውጥ የለውም ሁሉም ወንዶች ባይሆኑም ግን አብዛሀኛቸው ሲወዳቸው የሚኮሩ ከነሱ ሌላ የሌለ ነው የሚመስላቸው እኔ በፍቅር ጉዳይ ልቤ ተሰብሮ እየኖርኩት ነው አንድ ቀን ደህና ያወራኛል ነገ ደግሞ ምንም ሳላደርገው ዝግት ያደርገኛል ሲፈልግ የማይለው የለም ግን ስሜቱን ማወቅ አልቻልኩም አለ እኔጃ ከባድ ነው እስኪ ደግሞ ትምህርትህን ልስማው በዚህ አጋጣሚ ትምህርቶችህን እከታተላቸዋለሁ በርታ በስልኬ ም አውርጄ ደጋግሜ ሰማቸዋለሁ ግን ወንድም ከምንወደው ሰው አንዴ ቁርጥ አድርገን እንድንለይና እሱን እንዳላስብ ምን ላድርግ ከሱ ጋር ሁኔ ምንም ደስታ የለኝም መለየት ደግሞ ከበደኝ በእድሜ ላይ ጫወታ
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ
አይዟሺ እህቴ ሰው የዘራውን ያጭዳል
@user-vm8mj2ux7c
@user-vm8mj2ux7c 5 лет назад
አይዞሺ ዋናው ነገር ያች ውሳኔ ነው ሲቀጥል ዲቆርጥልሺ ሌላ መቅረብ ነው ወድን መለማመጥ ማለት እራስን አሲዞ ቁማር መጫወት ነው
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 лет назад
Jasjhs Akiasjj ፀሎት አድርጌ የራስሽን እንዲሰጥሽ ርኔም እንዳንቺ ነበርኩ በፊት አሁን ያ አልፎ እንዴት ሚሳሳልኝ እንደሰጠኝ አኩርፌው እንቅልፍ አይተኛም በእውነት ፈጣሪ ያራሳችንን ሲሰጠን እረፍት እናገኛለን እህቶች የራሳችሁን ይስጣችሁ ዘንድ ፀልዩ
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ
@@user-yq7qf8fr9q ትክክል ወዴ እውነትሺን ነው እኔም 1 ሰአት ስጠፍ የሚለቅስ ወድ አፍቃሪ ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 5 лет назад
ትክክል
@zerfiemakonen7962
@zerfiemakonen7962 5 лет назад
ዋው ሙዳ ቢድዮ የምትቀርፅ ባቸው ባርኮች ውስጤ ናቸው በውነት ሙዳይ መረጃ ሱሴ ነው እደኔ ሙዳይ መረጃ ያስተማራችሁ እና የማረካችሁ እዲሁም የገባችሁ እህት ወድሞቸ ካላችሁ ላይክ ያድርጉኝ
@tigistbelete3419
@tigistbelete3419 5 лет назад
ሰላም ሙዳይ ወንድማችን ከባድ ነው በአሁን ጊዜ ትክክለኛ አፍቃሪ ማግኘት ብቻ ፈጣሪ ትክክለኛውን አፍቃሪ ይስጠን
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 5 лет назад
አሜን
@hayatilove2647
@hayatilove2647 4 года назад
ወንዶች የሚፈልጉት ፍቅር ሳይሆን ብር ብር ብር ካገርየብራችው እና እውነቴን ነው👉👉🤐🤐🤐🤐🤐🤐
@matrioshkame
@matrioshkame 5 лет назад
አመሰግነለሁ ወድሜ በጠም አሪፍ ሀሳብ ነው ሁሌም ምታቀርበው ብዙ ነገር አስታመርሀኛል
@adisadis5198
@adisadis5198 5 лет назад
ፍቅር እግዚአብሔር ባርኮ ሲሰጥ ነው ለሁላችንም ፈጣሪውን ፈሪ ሰው አክባሪ የሆነ ትዳር ያድለን ጓደኞቼ
@user-vm8mj2ux7c
@user-vm8mj2ux7c 5 лет назад
ሙዳይ ወድማችን በርታ የውነት በዚ ልጅ ትምህርት ኮራጥነትን ተማርኩበት
@semira8660
@semira8660 5 лет назад
እናቴ እወድሼለሁ ዘላለም በደስታ ኑሪልኝ እኔም ማርር
@user-vm8mj2ux7c
@user-vm8mj2ux7c 5 лет назад
@@semira8660 በርች ሱሴ
@sofiamohamed4827
@sofiamohamed4827 5 лет назад
ጥሩ ትምህርት ነው። ግን ባሁን ሰአት ልብ ማቁሰል ነው። ከብር ሌላ ምንም አጀዳ የለም።
@AaAa-bv8ki
@AaAa-bv8ki 5 лет назад
ትክክል
@user-pl8ef7eh3d
@user-pl8ef7eh3d 5 лет назад
ሴቶችየ ምናው ኮመት ሶናብ ወዳችን ጭፍጭፍ ናው የምታደርኅቸው መልካም ሴት ካላች መልካም ወድም አለ ክብራችን ናው የሚያስክብርን በማያልቅ ፍቅሩ ወዳን ፍቅርን የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ እኛም መልካም ፍቅርን ለስዎች እድንስጥ ይርዳን
@mesi3313
@mesi3313 5 лет назад
5ቱ ነገሮች አንድ። የት ነሽ ሁለት።ደሞዝሽ ስንት ነው ሶስት። እወድሻለሁ /አፈቅርሻለሁ 4 አንቺን አጥቼ መኖር አልችልም 5። ብር ላኪልኝ
@ዜድየደሴዋ
@ዜድየደሴዋ 5 лет назад
😁😁😁😁
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 5 лет назад
ክክክክክክ ትክክል
@kameelak5066
@kameelak5066 5 лет назад
Kkkkkk tikkl welahi
@user-sh5qf5rf2d
@user-sh5qf5rf2d 5 лет назад
ወንድማችን ፕሮግራምህ በጣም ነው የተመቸኝ በእውነት ላንድም ቀን እዳትዘገይብን የሌሎች ጨምላቃ ስራ ከማየት እዳተ አይነት የተባርከ ሰው እያለ ሌላ ምን አሳየኝ እናም ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው እያካፈልከን ነው ያለው ሺ ግዜ ሰብስክራይም ማድርግ ብችል ኖሮ አደርግልህ ነበር ኡፍፍፍፍፍ
@ealycarydowmarowmar2195
@ealycarydowmarowmar2195 5 лет назад
ሰርኬ ነኝ የልጄ ናፍቂ ሰርኬ ነኝ የልጄ ናፍቂ
@monamano9679
@monamano9679 4 года назад
ውንድማችን እናመስግናለን በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ውንድማችን በርታአ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
@user-yy3yg4hu5o
@user-yy3yg4hu5o 5 лет назад
የሙዳይ ኣዲናቆዎች ላይክ በሉኝ ውዶች
@user-zs7qu5dv3t
@user-zs7qu5dv3t 4 года назад
ገጪቸሺላሁ
@rome2089
@rome2089 5 лет назад
ስላም ሙዳይ እናመስግናለን. አላድምጥም ምክኒያቱም የኔየምለው ፍቅሬ ሄዶብኛል አላህ መርጦ እስከስጠይ በተስፋአ እጠብቃለሁ ኢሻአላህ
@sofialove6232
@sofialove6232 5 лет назад
እፍፍፍፍ እኔሰ ደከምኝ እውነትኛ አፍቃሪ ይሰጠን እናመሰግናለን ወንድሜ
@hanayilma2242
@hanayilma2242 5 лет назад
ሙዳይየ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ግን ሁሉንም ፈጣሪ መርቆ ሲሰጥ ነው ካልሆን ግን ትርፉ ድካም ነው
@user-oz2ef9ge7l
@user-oz2ef9ge7l 5 лет назад
የአረብ አገር ልፍት ውርደት የእድሜ መሄድ የሰውነት ጤና ማጣት የትዳር ማጣት ወይም ያለ ማማር የብር ቺግር የቤተሰብ ናፎቆት ያረብ የስንቱን ስቃይ እንቻል ወላሂ በትዳሬ አልሀምድሊላህ ዘውድ የሆነ ባል አላህ ስለሰጠኝ ምስጋና ይገባው ከመልኩ የጠባው እረ ለኔ ያረገውን ለማንም አላረገም ይመስለኛል እህቶቸ ሴት ነው የሚጉዳው በሁሉ ነገር አላህ ያማረ የሰመረ ኑሮ ይወፍቀን ሁላቺንንም ለትዳሩ ታማኝ የሆነ ባል አላህ ይወፍቃቺሁ
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 5 лет назад
ታድለሽ ማሻ አላህ በስደት አብረሺው ከሆንሽ ትልውቄለሽ እኛስ እሩቅ ለሩቅ ውይይይ የልብ ቁሥል
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
አሜን የኔማር ❤
@Alain-gl4bo
@Alain-gl4bo 4 года назад
አምንንንንንን
@user-ku8uw6dp7u
@user-ku8uw6dp7u 4 года назад
ማሻአላህ ጥሩትዳር ካለሽ ለምን ተሰደድሽ ትዳርሽ አረብ አር ከሆነ ok አረቦች ጥሩናቸው መልክ ታጥቦ አይጠጣም ዋናው ውስጥ ነው ለምን እራስሽን ታቃሽሻአለሽ
@firehiwotyilma6644
@firehiwotyilma6644 5 лет назад
እናመሠግናለን ወድም ፍቅር የግዛብሄር ሥጦታ ነው እርሡ ይሥጠን አሜንንንንን
@asfawabeba7381
@asfawabeba7381 4 года назад
ስላም ሙደይ እነዴት ናችሁ ትምህርታችሁ በጣም አዝናኝ ትምህረት ነዉ ደግማም ለምበላሁ ምግብ ለምጠጣሁ መጠጥ ነዉ በረቱ ።
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 4 года назад
ትምህርትክ፣አረፍ፣ነው፣እናመሰግናለን፣እውነተኝው፣አላህ፣ያላክልን
@hayatwoowwnicebushera6875
@hayatwoowwnicebushera6875 5 лет назад
የኢት ወንዲ ከማፍቅር የህንዲ ፊልም በሀልም ማይት ይበልጣል ያልሆንኩለት ነገር የለም 10አመት ሙሉ አስጠበቀኝ አሁን ለይ ግን የሌላ ሆነ መስታወት እንኮ ሳይ እኔ ነኝ መስታወትሽ ዪለኝ ነበር ትዝታ ብቻ ሁኖ ቀረ
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 4 года назад
ለሀለሀ ሎ
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 4 года назад
ምክር ሰጠኝ ለሚወደኝ ወይሰ ለምወደዉ ልኑር የምወደዉ ኤንሚወደኝ ይነገርኛል ግን በርቀት ነዉ ምን ላድርግ ለሩቅ ፍቅር መላ በሉን
@hayatilove2647
@hayatilove2647 4 года назад
እሱ አንኳን እህቴ ወንዶች የሚፈልጉት ፍቅርሽን ሳይሆን ብር ብርሽንነው የሚፈለገው እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ💚💛❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 3 года назад
ጥሩ አፍቃሪ ፈጣሪ ያድለን።
@user-ht8ho9lh1l
@user-ht8ho9lh1l 5 лет назад
ምንም አይገባኝም እሠመዋለሁ ግን ማፊ እኔ በወንዶችም አልፈርድም ምክነያቱምብ የርቀት ፍቅር ከባድ ነው አጠገቡ ካልሁንኩ አልፈርድበትም ምክነያቱም ቀን በቀን ሥላወራኝ ያፍቅረኛል ይወደኛል ብዬ አላሥብም ቀን በቀን ሥላላወራኝ አያፈቅረኝም ብዬ አላሥብም ምክነያቱም እኔ በሥደት ነኝ እሡ ኢትዩ በዛላይ የማቀኝ በሥልክ ነው ለሁሉም ነገር በአካል ሥንተያይ ነው ሁሉንም መወሠን የምችለው አሁን ግን ልቤን መሥጠት አልፈልግም ሥደውልልኝ ብቻ ነው የማወራው በ5 ቀን 8 ቀን ነው የምናወራው ፍቅር ከእግዚአቤሕር ነው ሁሌም ፀሎቴ ለኔ የማይሆነውን ወደሕይውቴ አታሥገባ አንተ ሥለኔ አንተ ታውቃለሕ እና ብዬ እፀልያለሁ በሥደት የምትኖሩ እህቶቼ ለምን ቀን በቀን አላወራኝ ብለሺ አታሥቡ አይወደኝም አትበሉ ቀሥ ብሎ ላጠናሺ ይችላል ይሠልልሻል አንች
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 5 лет назад
ነኝ የገብረኤል ልጅ ወንቅሸትን ናፋቂ ልክ ነሽ የኔ እህት እኔም በስልክ ነው ማውቀው ና ካልደወልልኝ ደውየለት ካለነሳኝ እናደዳለሁ እሱ ስደት እኔም በስደት ነን ግን ለምን ተዋወኩት እያልኩ ራሴን እወቅሳለው እሰደበዋለሁ ዝም ይለኛል ብሉክ ላርገው አስባለው ግን አይጨክንም ልቤ እወደዋለው የመጀመርያየ ነው ና
@user-ht8ho9lh1l
@user-ht8ho9lh1l 5 лет назад
ማርርርር አትሥደቢው በሠደብሺው ቁጥል ልቀርብሺ ብፈልግ እንኳን ሥለምሠድቢው ሊርቅሺ ይችላል አንች አትደውይለት ሚሤጂም እሡ ካልፃፈልሺ አትፃፊለት ሁለም አንች ከሆንሺ የምታሥታውሺ ካንች ነው የሚጠብቀው እኔ ዚም ሥለው እራሡ አሁን በቀን ሁለቴ ይፂፍልኛ ይደውልልኛል ዚምታ በሩሡ ትልቅ መልክት አለው ዝም ሥንላችው ጠንካራ እንደሆን ሥለሚገባቸው ተመልሠው ይመጣሉ ግን አትጨቃጨቂ እና ደግሞ እሡ ልቡን ይሥጥሺ እንጂ ልብሺን አትሥጪው ግን ልዩ የፍቅር ቃላቶችና ሥነ ምግባር ያላቸውን ቃል ተጠቀሚ ያኔ ባይወድሺ እንኳን ጠብ ታረጊዋለሺ በተረፈም ፀልይ በርግጥ በጣም ነው የሚከብደው እያወራኝ እንኳን ይናፍቀኛል ውይይይ ፍቅር
@user-dn8iu9ju6i
@user-dn8iu9ju6i 2 года назад
ሰላም ሙዳይ አድናቂህነኝ የምሰጣቸዉ ትምርቶች ትምርት ናቸዉ
@matiwosbirhanu9485
@matiwosbirhanu9485 5 лет назад
እውነት ነው ከገንዘብ ይበልጣል ወንድሜ ብዙ እውቀት ነው ያገኘውበት
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 5 лет назад
ሰላምህ ይብዛ ሙዳይ እነመሰግነለን በርታ
@gagagaga6187
@gagagaga6187 5 лет назад
betam enamesegnalen wendmacn tebarek esi
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው ግን የ እውነት ፍቅር እስካሁን አላየሁም
@kedesegaberelabateenw8289
@kedesegaberelabateenw8289 4 года назад
😆😀wayiii fatrii buzu chegernga ale lekaa🤔
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 лет назад
እናመሠግናለን 😍😍😍
@tigistberga3408
@tigistberga3408 5 лет назад
ሙዳይ እንወድሃለን እናመሰግናለን
@mdmdmdmdmdmmsmskekenen7587
@mdmdmdmdmdmmsmskekenen7587 5 лет назад
የኔባልወቸምእጀራማለትነውወላሂእሱምያፈቅርኛልእኔምከሂወቴአብልጨአፈቅረዋለሁ
@user-se5zd7yy6m
@user-se5zd7yy6m 3 года назад
እንዲያው ሙዳይዬ በረካ ሁን ብዙ አሥተማርከኝ ጠካራ ሴት ሆንኩ በአተ አትጥፋ በርታ
@user-hi3bt3ed1s
@user-hi3bt3ed1s 5 лет назад
የተመሰገነ ይሁን የኔ የፍቅር አጋር ሁሉንም ያሟላል እኔግን ስናደድ የምናገራቸዉን ነገር አልመርጥም ይህን ለመተዉ ምን ማድረግ አለብኝ ምክር ለግሱኝ
@user-gf9xm8kk1g
@user-gf9xm8kk1g 4 года назад
የዚህ ፖሮግራም መከታተልከጀመርኩ በሗላ መረጋጋትና እራሤን መከባከብ ጀምሬአለሁ ፈጣሪይመሥገን
@tezetasahbel9846
@tezetasahbel9846 5 лет назад
እናመሰግናለን ሙዳይ ቻናል ቆንጆ ቆንጆ አስፈላጊ መረጃዎችን ስለምታደርሱን ይጠቅሙናል
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
እናመሠግናለን ወድማችን
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 лет назад
እናመሰግናለን
@asnimengesha6598
@asnimengesha6598 4 года назад
Tebarek
@mesijesus3244
@mesijesus3244 5 лет назад
wendemachin mesganachin kelebi nw tebarekelen ketel
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 года назад
ትክክል ወንድም
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u 3 года назад
እረኡኡ እረሙዳይ አንደበለኝ 8አመት ትዳረብትን ታለ ይህው ሷሥት አመቱየአንድ ልጂ እነትነኝ ልወልድ 1ድወረ ሲቀረኝ ፈትቸሺ አለሁብሎአሥውጡኝዘመዶቹ አሁንይህው ምግብ መብ መብሊያ አሣጣኝ ልቤን አድምቶ በሠወሀገረ ልጃችንንአንድ አረገን እያለ ምልሁን የሚገረመው እየጠላኝ እንኮ እወደው አለሁ ለነተነው ምከሩኝ
@መናይርሀሰን
@መናይርሀሰን 5 лет назад
በርታ የሚጠቅሙ ነጥቦችናቸው
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta 5 лет назад
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 лет назад
Enameseginalen
@bayatdagnew6754
@bayatdagnew6754 5 лет назад
እናመሠግናለን
@habshihabshi8871
@habshihabshi8871 4 года назад
ወንድ ልጅ ካልፍለጋችሁት. ልንገራችሁ ምንደምታደርጉ. በቃ ወድጀሀለሁ እያላችሁ. ስትሉት ከዚያ በቃ ኮራ ኮራ እያለ ሲንጠባረረ. አንች ያኔ ላሽ ነው አርተፊሻል ወንዶች በቃ ካላንተ መኖር አልችልም ታልሽው. ውሀ ቀጠነ ይልሻል. ከዛንማ ላሽ ላሽ. በጓደኛ ምክንያት እማልፍልገው ላይፍ ውስጥ ገብቻለሁ ግን አሁን
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
እንኳን ሠላም መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 лет назад
እኔ ቆንጆ አደለሁም ባሌ ግን የኔ ቆንጆ ካንቺ ውጭ ወደውጭ ነው ሚለኝ ባሌ 1000 ዓመት ኑርልኝ
@user-lo9qg2rg6n
@user-lo9qg2rg6n 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 лет назад
ጋል ትግርይ እየ እንደርታ መቐለ ሳቂልኝ ሃሃሃሃ
@user-lo9qg2rg6n
@user-lo9qg2rg6n 5 лет назад
አረ እንደሱ ኣቲበይ በራስሽ እማ መተማመን ኣለብሽ እኔም ኣፋንጫ እና ቁመት ነው የገደለኝ ነው የገደልኝ እንጂ ሁሉም ነበረብኝ 😂😂😂😂😂😂
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 лет назад
ጋል ትግርይ እየ እንደርታ መቐለ እሽ ማማየ አመሰግንሻለሁ
@gababro6292
@gababro6292 5 лет назад
የኔም እንደዛው ቲጂ ታደልን
@mulugeletamulu8366
@mulugeletamulu8366 5 лет назад
እናመሰግናለን በጣም እስቲ ሙዳይዬ ባል ፈልግልን ላአላገባነው
@mostafa5960
@mostafa5960 5 лет назад
ናይ እኔ ጋ
@tiggege7440
@tiggege7440 5 лет назад
Thank you muday
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
እናመሰግናለን ሙዳዬ መልካም ሰው
@evilphon3511
@evilphon3511 5 лет назад
Wondemi enmasagenaleni geni andi teyake yahonabegna nageri alwo mala balugna እባካችሁ በጣም yamewodawu godagnaye alegna geni huli gezemi ene kanchi yamefalegawuni fekri alagagnahumi yelagnali menii malati naw
@evilphon3511
@evilphon3511 5 лет назад
??
@ቲጂፍቅርቲጂፍቅር
@ቲጂፍቅርቲጂፍቅር 4 года назад
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን
@jazeeraturkie31
@jazeeraturkie31 5 лет назад
እናመሰግናለን ወድሜ
@user-lc5rj2wm1l
@user-lc5rj2wm1l 5 лет назад
ዋዋ 1 ኛ ነትwelእህቶች ኑ ምክረ እንሰማ ( እነመሰገነለን ወድም አችን) ቀጥለበት
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 2 года назад
የተለያየ አይማኖት ያላቸዉ ፍቅረኛ እንዴት ነዉ አንድ ሚያደርገን ወይስ እኔም ባይማኖቴ እሱመ በአይማኖቱ መኖር ይቻላል ??? ምን አሳብ ትሰጠኛለክ
@mdmdmdmdmdmmsmskekenen7587
@mdmdmdmdmdmmsmskekenen7587 5 лет назад
ውዱባለቤቴከምንምበላይአፈቅርሀለሁእድሜናጤናእመኛለሁውደ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 5 лет назад
ሙዳይ እኳን ደና መጣህ በጣም አሪፍ ነው በርታ ወድሜ የኔ ምርጫ ነህ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 5 лет назад
ወይ አንተ ልጅ ደከምክ እኮ እኛን ለመምከር ምክሩ ደሞ ከየት ነው እሚፈልቀው አለማለቁ ግን በጣም ይጠቅማል እኔ ብዙ ነገር አስተካክዬበታለሁ
@FatimaMohammed-vc4tn
@FatimaMohammed-vc4tn 4 года назад
እዴ ትዳር እድል ነው
@eyupage4727
@eyupage4727 5 лет назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ሙደያችን
@radethuae9724
@radethuae9724 5 лет назад
እናመሠግናለን ሙዲ
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 5 лет назад
እናመሰግናለን ትክክል ነዉ ሀሳብ
@salemdemesi8603
@salemdemesi8603 5 лет назад
ሙዳይዬ ወንዶቹን ማመን ጉምን መዝገን ነዉ
@ewunteyashnfale4214
@ewunteyashnfale4214 5 лет назад
Betam enamsegnalen bro
@alhamdulillah3178
@alhamdulillah3178 5 лет назад
መዱዬ አናመሰገናለን ለምክርህ ይመችህ ሙዱየየ ንፍቅቅቅ ብያለሁ መክሩችህ አመለይ ነህ አሁን እኔ መጣሁ ሼር አድርጉለኝ ሁላችሁም✅
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 5 лет назад
እኔስ ተገትሬ ቀርቻለሁ ጸሎት አድርጉልኝ
@maryj5745
@maryj5745 4 года назад
አይዞሽ
@maritu1983
@maritu1983 3 года назад
Alhi ywefksh
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 3 года назад
@@maritu1983 አሚን ሃያቲ ❤❤
@Now2296
@Now2296 5 лет назад
ፍቅር ማለት አሁን አሁን ለኔ የማይላቀቅ በሽታ ብዬው ልደመድምበት ነው .ምክንያቱም elementery ተማሪ እያለን ነበር የተገናኝነው ትንሽ ልጆች ነበር ለአቅመ ሄዋንም አዳምም አልደረስንም ነበር ልጁ ኤርትራዊ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ነው እኔም እንደዛው well የትምሮ ቤት ፍቅር ጀምረን ነገር ግን ኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ሲጀመር ነበር ቻውም ሳይለኝ ኤርትራ ሄዷል ተብዬ በጋደኛው በስልክ የተነገረኝ እናም high school እያለው በሆነ አጋጣሚ የራሴን ህይወት ጀምሬ ውጭ ሃገር የሄድኩት ይገርማችዋል ያንን ሁሉ አመትና ጦርነት በቃ ምንም ያላስታወስኩትን ልጅ በዚህ አመት ከየት መጣ ሳልል ውጭ ሃገር እየኖርኩም ፌስ ቡክ የሌለኝ ልጅ ፌስ ቡክ በመክፈትና እሱ ያለበትን ለማወቅ የተገደድኩት እና ልጁም አዲስ አበባ እንደሆነ ተረዳሁ እና የአሁኑ ህይወቴን በጣም ረብሾኛል እሱን ማስብ የፌስ ቡኩን ፎቶ ሌት ተቀን መክፈትና ማየት ሆነ ስራዬ እና ለማለት የፈለኩት ለሴት ልጅ የመጀመሪያ ያፈቀረችውን የመጀመሪያዋን ትረሳለች ማለት ዘመት ነው ለማለት ተገድጃለው .
@bethanyraj6933
@bethanyraj6933 5 лет назад
kkkkkk reall5 you make me Laugh where is the place where to buy love dear
@ቃልየወሎልጅቃልየወሎልጅ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ማር በአይንሽ እንኳ ለማዬት ያብቃሽ ሌላው የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እና
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 5 лет назад
አረ የሚወድ ሰው ጎዶሎህ በፍፁም አይታየውም
@nemaali1299
@nemaali1299 4 года назад
ይመችህ
@seadeas6421
@seadeas6421 5 лет назад
ትክክል
@yiradejufeyisa1291
@yiradejufeyisa1291 5 лет назад
Arefi nawu bareta selamhi yibeza takewu
@sahamoman2928
@sahamoman2928 5 лет назад
ሰላምህን ያብዛው ወንድም
@sablassable2560
@sablassable2560 5 лет назад
አንደስዉእየወደደንለምንይዋሻልእስቲይህንአስረዳን
@ቃልየወሎልጅቃልየወሎልጅ
ሙዳይዬ ተባረክ ወንድማችን
@benatmohammedberhan9849
@benatmohammedberhan9849 5 лет назад
Thanks bro
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 года назад
ሙዳይየ አቦ ይመችህ
@meazatonjo7028
@meazatonjo7028 5 лет назад
Des yilal tnx
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሉን ያማላ ፍቅረኛ ነበረኝ በራሴ ስህተት አጣሁት አሁን የሰው ሆነ እመኖር አስጠላኝ ሚስትህ ታድላ
@user-cg9hj7fk3g
@user-cg9hj7fk3g 3 года назад
አይዞሺ ዉደ
@z4796
@z4796 5 лет назад
Keep It up bro timert wiste new
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 5 лет назад
BETAM TIRU MIKER NEW
@bkhjgjgjgkg6939
@bkhjgjgjgkg6939 4 года назад
ፍቅርምንድነው።ጥያቄውንወደዱሁት።ንፁህፍቅርሰንልበውሀታጥቦየፀዶሳይሆንከውሸትየፀዶነው።አመሰግናለሁሙዳይ
@user-oi3ps2oi9h
@user-oi3ps2oi9h 5 лет назад
እናመሰግናለን አድስ ነኝ ላይክ ግጩኝ በሙዳይ ሞት¿¿¿¿
@sadiem2627
@sadiem2627 4 года назад
ብዙ ጊዜ የሚርብሽ ድምፀ አለ ምግብ ቤት ይመስላል የሰሀኑ ጩሆት ከቻልክ አስተካክል በተርፈ አመስግናለሁ ባሁኑ ሰአት ፍቅር ሞቶአል የለም
@Alain-gl4bo
@Alain-gl4bo 4 года назад
ወዉ አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ዋንደማቺን
@tiwifkir7259
@tiwifkir7259 5 лет назад
Enamesegnalen wendmachin
@AaAa-it5uy
@AaAa-it5uy 5 лет назад
ሰላም ህ ይብዛ እናመሰግናለን
Далее
እችላለው! በራስ መተማመን
14:16
Просмотров 251 тыс.
OG Buda, Слава КПСС - LAZER SLAVA
01:58
Просмотров 59 тыс.
ДЖЕФ  ЕЩЕ ПОМОГАЕТ!
09:37
Просмотров 365 тыс.
OG Buda, Слава КПСС - LAZER SLAVA
01:58
Просмотров 59 тыс.