Тёмный

Ethiopia: Dawit Tsige New Album 2019 - የዳዊት ፅጌ አዲስ አልበም 

Dawit Tsige
Подписаться 169 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@josephtesfaye3519
@josephtesfaye3519 5 лет назад
ድንቅ ችሎታ አለህ እጅግ አደንቅሀለው ለሰው ያለህ አክብሮት ደስ ስለሚል እወድሀለው አንተ አለህ ከተባልኩ ብዙ ቦታ እመጣለው (ፊደል ላውንጅ) ብዙ ግዜ አይቼሀለው ከባላገሩ ጀምሮ አውቅሀለው ብዙ ለፍተሀል ጥረሀል እናም የልፋትህን እና የድካምህን ፍሬ ልታሳየን ነው ደስ ብሎናል ፩ እውነት ልንገርህ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ። ተስፋ አደርጋለው ድንቅ ስራ እንደምናደምጥ። ዳዊት ፅጌ። ዮሴፍ ተስፋዬ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 4 года назад
ድምፀ መረዋ ለጥበብ የተፈጠርክ የሀገሬ ልጅ በመሆንህ ኮራው ዘመንህ ይባረክ ሞገስ ስኬት ያድልህ የምርጦች ምርጥ
@getamesayshiferaw1651
@getamesayshiferaw1651 4 года назад
ዴቭ የዚህ አልበም ሱሰኛ ሆኛለሁ 🎶ደሞ በዚ ላይ 🎶 ከግርማ ሞገስህ ከድምፅህ ልዩ ነህ ገና ብዙ ስራዎችህን እንናፍቃለን🥰🥰🥰በዘመናችን አሁንም ወደ ፊትም የምናጣጥመው ምርጥ አልበም ❤️❤️❤️ረጅም እድሜ ጤና 🎵የኔ 🥰የኛ😍 የሁላችንም💞ዜማ🎵 ጌት ሃበሻ
@yaldasamaritan9710
@yaldasamaritan9710 4 года назад
ዴvi we love you ❤እንወድሃለን ኣድናቂህ ነኝ ከኤርትራ 🇪🇷 ኣንደኛየና መጨረሻየ ነህና በሙዚቃ ኣለም በርታልኝ ወየየየየየየ እንዴት እንደ የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mw3zz2sq4r
@user-mw3zz2sq4r 4 года назад
ዋውውውውው በጣም ምርጥ ስራ ነው ሁሉም ይሄእኛው ከዚህኛው ይበልጣል የማይባልለት ምርጥ ስራ ነው እንደዚህ አሽታክ ልዩ የሆነ ነገር ይዞክ ስለ መጣክ እናመሰግናለን ማነው እንደኔ እንዳለ የወደደላት ♥️👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@getnetalie2661
@getnetalie2661 4 года назад
ዴቭ ስላንተ ምን ብዬ ብዬ እንደምናገር አላውቅም። አንተ ከማንም በላይ ንጉስ ነህ። እመቤቴ ትጠብቅህ
@astertakilu6065
@astertakilu6065 5 лет назад
Melkam yesikate zemin yihunlhe barta betam melkam tasatso alhe wandem
@user-mt3fu6se9l
@user-mt3fu6se9l 5 лет назад
ዋውው ዳይትዬ እንኳን ደና መጣህ በጉጉት እንጠብቃለን
@user-xc4on6gi4j
@user-xc4on6gi4j 5 лет назад
ውስጤ ነህ እኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ
@henokasrese8603
@henokasrese8603 5 лет назад
መልካም የስኬት ዘመን ዴቫ
@user-rx2tb7ne6w
@user-rx2tb7ne6w 7 месяцев назад
ተወደሀል
@mtube7348
@mtube7348 4 года назад
wonderful man
@hananmuhamad7713
@hananmuhamad7713 4 года назад
አልበምህ ከሳያት ደምሴ ቀጥሎ አንደኛ ነው ለኔ በጣም ነው የምወድህ
@gedamalemu1358
@gedamalemu1358 5 лет назад
ይቅናህ ምርጥ ሰው፣መልካም አመት ይሁንልህ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሕ ዳውት በጣም ነው በጉጉት የምንጠብቅሕ
@ethiopiahagera5318
@ethiopiahagera5318 4 года назад
Dave wow belenal gobez
@SamiSami-qv1ux
@SamiSami-qv1ux 4 года назад
ዳዊት እንኳን በአዲስ ስራህ መጣህልን
@amlakugobezie7635
@amlakugobezie7635 4 года назад
ere dava bemetebeke alekeneko ...feten betaregiwe arif nw
@kukusetarge6292
@kukusetarge6292 4 года назад
dawiteyeee good to see u konjo yemecheh ,,,, benafeqot neber mentebeqeh ,,, 2gnaw tilahune
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 5 лет назад
ዴብ ደስ ይላል አምሮብካል
@dawitteshome4283
@dawitteshome4283 4 года назад
Thank you daw it you are the new born ⭐️
@user-rx2tb7ne6w
@user-rx2tb7ne6w 7 месяцев назад
በርታ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 лет назад
ዋው ዳዌቴ በርታ በጣም ነው ምወድክ
@yoyoaelma7578
@yoyoaelma7578 5 лет назад
መልካም የስኬት ዘመን
@eskuviva2384
@eskuviva2384 5 лет назад
ዴቭዬ ውድድ ጆሮችን ምርጥ ዘፈንሊሰ ማ ነው
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 года назад
ዴቮ የኔ ወንድም በጉጉት አለቅን አባ እባክህ ቶሎ ናልይ በጣም ነው ምወድህ ኑርልኝ የእድሜ ዘመንህ ይለምልም እናት ድንግል ማርያም አባት እግዚአብሔር ይጠብቁህ የኢትዮጵያ አምላክ ካንተጋ ይሁን❤❤❤❤አድናቂህ እፁብ❤❤
@user-bb7up6zt6v
@user-bb7up6zt6v 5 лет назад
ይመችህ
@abtydubai5782
@abtydubai5782 5 лет назад
ምርጡ እንኳን ደና መጣክ
@ashenafimelese4446
@ashenafimelese4446 5 лет назад
ዲቭ በርታልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@liliabera4200
@liliabera4200 5 лет назад
Gobez nek eko berta
@Martha_Takela
@Martha_Takela 4 года назад
የኔ ተወዳጅ ይቅናክ ውድድድ ነው ማረግክ
@elsakasahun692
@elsakasahun692 5 лет назад
መልካም እድል ዳዊት ፅጌ
@Bubushabb
@Bubushabb 5 лет назад
Dawityeeeee 😍😍
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 5 лет назад
ዳዊት ዬ ልዩ
@rahemarahema2843
@rahemarahema2843 5 лет назад
ዴቮዬ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳካልህ
@genylove8573
@genylove8573 5 лет назад
መልካም እድል ዴቭ
@fikertube2277
@fikertube2277 5 лет назад
በጉጉት ከሚጠብቁክ አንዱ ነኝ ብሮ በርታ!!!
@aminatbentaumi1459
@aminatbentaumi1459 5 лет назад
ፈጣሪ ያሳካልክ😘
@amrashad387
@amrashad387 5 лет назад
Devaye entebkalen aftnew
@Therain-night
@Therain-night 5 лет назад
Daveyy entebekalen begugute😘😘😘
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 4 года назад
i am waiting to hear your album
@genetyamihiretlij3793
@genetyamihiretlij3793 5 лет назад
መልካም እድል
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 5 лет назад
ዴቫ እንኳን ደህና መጣህልን .....እንጠብቃለን
@yebelaygetnet5990
@yebelaygetnet5990 5 лет назад
ere dev betam zegeyeh.......be suspense motnlih eko...
@helenayehu213
@helenayehu213 5 лет назад
Berta dava
@ramaramarama2176
@ramaramarama2176 5 лет назад
Wellcom backe dawit
@munabelo2558
@munabelo2558 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj9yn4cx4l
@user-xj9yn4cx4l 5 лет назад
ይቅናህ
@yonatant.4438
@yonatant.4438 5 лет назад
Its gotta be for the New Year,
@ferehywetbelete9024
@ferehywetbelete9024 5 лет назад
Finally great 👍🏼
@rekiktefera5717
@rekiktefera5717 5 лет назад
I can't wait
@alio1765
@alio1765 4 года назад
aftnut
@tariktesfa1610
@tariktesfa1610 5 лет назад
ere be gugut gedelkegn deva
@zuzusha39
@zuzusha39 5 лет назад
ጓደኛዬ ደስ ብሎኛል በርታ ።
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 лет назад
ዳዊትዬ በጉጉት እንጠብቃለን
@hilawieminwagaw8545
@hilawieminwagaw8545 5 лет назад
Hi Dawit How are you? I'm waiting for long time, but not give-up. well come! I don't want to appreciate you because I'm not professional but I listen your song at least once a day since ……….no word to say …..
@user-gc5ri8ts3w
@user-gc5ri8ts3w 4 года назад
ዳዊትዬ. በርታ. የልቤ ነው የገልፅክው በስራክ👍❣❣❣❣
@ekramnurualiya6105
@ekramnurualiya6105 4 года назад
wellcome
@hailuwb790
@hailuwb790 5 лет назад
Entebkalen
@bayushechekol3181
@bayushechekol3181 5 лет назад
etbkaln tchelah berta
@8.5millionviews91
@8.5millionviews91 4 года назад
Isn't 3 month enough for promotion? Drop the album please......
@desta7589
@desta7589 4 года назад
Dava .... why don't you finished the patent on you tube and fix the copy right, u better be fast
@ananhoney2646
@ananhoney2646 5 лет назад
Abo ymechih
@rozazasre1241
@rozazasre1241 5 лет назад
Etabkalne
@mesinengmessi289
@mesinengmessi289 5 лет назад
Eshe bagugut entabekalen ekenahk dawite
@DawitTsige
@DawitTsige 5 лет назад
ያላችሁን አስተያየት ከታች ፃፉልኝ
@yonatant.4438
@yonatant.4438 5 лет назад
Dawit Tsige መቼ ነው? been waiting for a long time
@kasahunaddis7464
@kasahunaddis7464 5 лет назад
በጣም ጥሩ ሥራ ይዘህ እንደምትመጣ አልጠራጠርም። ጥያቄ ፦ በአልበምህ ውስጥ በክራር የተጫወትካቸው ሥራ አለ ወይ?
@senayetedema5412
@senayetedema5412 5 лет назад
Finally
@nure6276
@nure6276 5 лет назад
Dave. Enkam basalm koyehign
@seblekidane7472
@seblekidane7472 5 лет назад
Good luck 🙏🙏
@user-yg5zj4vp1u
@user-yg5zj4vp1u 5 лет назад
Lemagn
@Messiye3
@Messiye3 5 лет назад
❤️
@user-qd1gr7tz2p
@user-qd1gr7tz2p 5 лет назад
ውስጥ
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
ወይኔኔኔ በፈጣሪ እንደ እኔ ግን የጓጓ ያለ አይመስለኝም
@fulallerecords7487
@fulallerecords7487 5 лет назад
i can't wait!
@efremmussie998
@efremmussie998 5 лет назад
Welcome
@user-jw2cd5be7k
@user-jw2cd5be7k 5 лет назад
ምነው ኮሜት የለም እዴ እሺ እጠብቃለን
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 лет назад
ጠፍህእኮ
@mdriad7914
@mdriad7914 4 года назад
አረ በጉጉት ሞትን
@hawwiisennaa1595
@hawwiisennaa1595 5 лет назад
entbkaln
@senayetedema5412
@senayetedema5412 5 лет назад
To late
@tegestteri6818
@tegestteri6818 5 лет назад
በጉጉት እጠብቃ ለን
@user-st7fz3po7p
@user-st7fz3po7p 5 лет назад
በርታ ሥብስክራይብ አርኩክ እጠብቃለሁ በጉጉት
@aynalemtadesse5769
@aynalemtadesse5769 5 лет назад
አቦ ምህረት በምንጠይቅበት ዘመን ላይ በዘፈን አትበክለን መልቀቅህ ካልቀረ እስት አድሱን አመት ከረገጥን ቦሃላ ይሁን ፈጣሪ ሆይ ዘፈኞችን ከኢትዮጲያ አትፈልን
@kasahunaddis7464
@kasahunaddis7464 5 лет назад
በጉጉት እንጠብቃለን
@yaregalfentahun9438
@yaregalfentahun9438 4 года назад
አልበምህን ተውከው እንዴ ዳግማዊ ቴዎድሮስ
@alio1765
@alio1765 5 лет назад
bgugut etbkluge
@rabyasayed8543
@rabyasayed8543 5 лет назад
ሠብ እሥክራይብ ያለመነ ብቸኛው አርሥት
@safisoso5459
@safisoso5459 5 лет назад
በጣምእንወድሀለንእግዚአብሔርአምላክባለህበትሰላምክንያብዛው
@belaymelesse8894
@belaymelesse8894 5 лет назад
I can’t wet
@asnimungusto5886
@asnimungusto5886 5 лет назад
በርታ
@yonatant.4438
@yonatant.4438 5 лет назад
Its gotta be for the New Year,
Далее
Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop
1:14:39
Просмотров 3,1 млн
Dawit Tsige Live Performance To New Year
38:28
Просмотров 511 тыс.