Тёмный

Ethiopia -Drona Zendro ዶክተር ዐብይ የሚከተለው ፖሊሲ ትክክል አይደለም ክፍል 1 

ESATtv Ethiopia
Подписаться 707 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@Be.happy232
@Be.happy232 2 года назад
በዚህ አጋጣሚ በጣም የማከብራቸውን መምህሬን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ስለ ኢኮኖሚ ያነሱት ሀሳብ በሳልና ሙያን ብቻ ያማከለ መሆኑ የሚደነቅ ከመሆኑም በላይ በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው። በዚህ አጋጣሚ እንደርሶ ያሉ ምሁራን ከየትኛውም ፖለቲካ ነጻ ሆናችሁ እንዲህ የሙያ ድጋፍ ላይ ብታተኩሩ ምኞቴ ነው። እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@belewassefaenzabo655
@belewassefaenzabo655 2 года назад
በ1970ዎቹ መጀመሪያ የአአዩ ተማሪዎች በነበርንበት ወቅት ሁሌ በዕረፍት ሠዓት በፍቃዱ ደግፌ፣ መሳይ ከበደ እና ደሳለኝ ራሕመቶ አርትስ ብዩልዲንግ ፊትለፊት ቆመው ያወሩ ነበር። ይመስለኛል ደርግን ነበር የሚያሙት። Befekadu Degife, great to see you intact. You are a great man and so precious to my soul. Spectacular, the leading Ethiopian economist.
@MyestriousGamerWastaken
@MyestriousGamerWastaken 2 года назад
Huge respect for professor as he is a man of principle with deep wisdom and love for his country!
@SalehMAW
@SalehMAW 2 года назад
You have said it. Professor Befekadu....you are a genuine asset for our mother-land. Stay blessed and wish you a healthy and happy life.
@ethiopiaforever4985
@ethiopiaforever4985 2 года назад
እኝህን ምሁር የሀገር መዝገበ ቃላት ብያችዋለሁ:: የኝህ ሰው ትውልድ ምን ያህል ለሀገር ለወገን ተቆርቋሪዎች ናቸው:: ይባረኩልኝ ብያለሁ::
@tedhs2282
@tedhs2282 2 года назад
I appreciate Prof. Befkadu good to see you after quite a while, very much friendly person, my mentor my teacher like you, bless you, I’ve to come to Keranio, visit you I love to hear your jokes & loud laughters God bless you more you’re already blessed. 🍷🍷
@demelashdagnachew1864
@demelashdagnachew1864 2 года назад
በእዉነት ቃላት አጣሁ እጅግ ሙሁር ናቸዉ ምድያዎች እንዴነዝ አይነት ሞሁሮችን አቅሪቡ መንግስትም ሀሳባቸዉን ብጠቀም መልካም ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 года назад
ኢሣት በዚህ ወሳኝ ወቅት ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌን ጋብዞ ይህንን ድንቅ ቃለምልልስ በማቅረቡ ከልብ አመሰግናለሁ።ፕሮፌሰር በፍቃዱ ሀሳቦትን ሳይገድቡ ማንኛውም ሰው ሊረዳው በሚችል መንገድ ስላቀረቡልን ከልብ አመሰግናለሁ ።በመጨረሻም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ሀሳብዎን ተቀብለው በሥራ ላይ ለማዋል በወቅቱ ሁኔታ የሚቸገሩበት ምክንያትም ሊኖር ስለሚችል አሁንም ደግመው ደጋግመው በመሞከር በአካል አግኞተውት ባነጋገሩበት መልካም ይመስለኛል።
@getnetgesese4619
@getnetgesese4619 2 года назад
ፕ/ር በፍቃዱ ደግፌ አንጋፋው ምሁር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ካሳ ወ/ማርያምን በተመለከተ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ነፍሳቸውን ይማር እና መተኪያ የሌላቸው የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት እንደነበሩ ይናገሩ ነበር እኒህን ሰው የተመለከተ የተፃፈ ነገር ይኖር ይሆን ?
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 2 года назад
ተባረኪ ! እኚህን አዛውንት፣ በሞያቸው እና ባገልግሎታቸው አንቱ የተባሉ የሀገር እና የወገን ብርቅዬን አንቱ በማለትሽ ። በስርአት ያደግሽ መሆን አለብሽ ፤ በየሚዲያው አዛውንቱን ሁሉ ፣ አዛውንትም ባይሆኑ በህዝብ መድረክ ላይ የቀረበን ሁሉ " አንተ ልበልህ አንቱ " እየተባለ በሚንዘራጠጡብት ዘመን እኒህን አንጋፋ አንቱ ብለሽ በማስተናገድሽ ።
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 2 года назад
ጋዜጥኛዋ ሞያዋን በሚገባ እየሰራች ነው። ግን የተቀሩት ጋዜጠኖች አንተ ወይስ አንቱ ልበል የሚል ዝርጠጣ አድርገዋል ብዬ አላምንም ምክንያቱም ከጋዜጥኛው/ዋ ከእድሜ በታች የመጣን እንግዳ አንተ ልበል ወይስ አንቱ ልበል ብሎ መጠተቅ ትሁትና ጨዋነታንን ያሳያል እንጂ መዘርጠጥ አይባልም። አንድ እናት ወይም አባት እንግዳ ሲያስተናግዱ አባዬ እማዬ አንቱ በማለት ጎንበስ ብለው ጉልበት የሚስሙ ብዙ የተባረኩ ጋዜጠኞች መኖራቸውን እያየን መዘርጠጥ የሚለው ቃል እንደማይመጥናቸው ማወቅ መልካም ነው።
@eriangelino7800
@eriangelino7800 2 года назад
I gained so many new insights from this scholar. Thank you for sharing.
@markosgeta8043
@markosgeta8043 2 года назад
ዶ/ር በፈቃዱ አስተማሪዬ ነበሩ፣ በኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንት በወቅተ ከነበሩት አስተማሪዎች በአቅም አንቱ የተባሉ ናቸው፣ ዕድሜዎ ይርዝም ፕ/ር በፈቃዱ ደግፌ።
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 2 года назад
አንብቡልኝ !! ትልቁ የአፍሪካ ሀገሮች ድህነት የማይቀረፈው መሪዎቼችን በሙሉ የሚሾሙት በአውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ስለሚሆን ነው ።
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው ።
@samuelaynalem6226
@samuelaynalem6226 2 года назад
Excellent explanation. Articulate and truthful.
@gezahegntedesse6754
@gezahegntedesse6754 2 года назад
በጣም የሚገርም ገለፃነው እንደርሶያለ ምሁር እያለን ምነው አገሬ። ስው አጣች አገሬ የኢትዮጵያ ሞኝነሺ ተላ ላ የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ ይላል ያገሬ ስው
@muletadiriba7617
@muletadiriba7617 2 года назад
ምሁር ነን ባዮች ሀገር ከማፍረስ ከስልጣን ጉጉት ይልቅ ከዚህ ምሁር ቢማሩ!!!!!!
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 года назад
Professor Befakadu , independent minded and dedicated teache, had produced lots of students who served and serving their country. Deserves great respect and recognition!
@jonijoni534
@jonijoni534 2 года назад
I like Dr Degefes view.simple and bold way to tackle our current problems
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 года назад
I appreciate you professor thank you for theory ፀንሰ ሀሳብና አስተያትዎ
@negussietimikate6853
@negussietimikate6853 2 года назад
እጅግ ግሩም አቀራረብ . ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲን በትምሕርት ጥራት ከዓለም በከፍተኛ ደረጃ ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች በእኩልነት ደረጃ ካራመዱት ምሑራን አንዱ ኢኝህ ምሑር ናቸዉ . በሁለተኛ ዲግሪ ምሩቅ ሆነዉ የeconomics ምሑር ሆነዉ እኔ ከBusiness School ለ elective ሄጄ አንድ የ 3 credit hr. paper ሥራ አሉኝ . እቺ የ 3 credit hr . ትምሕርት ከዋናዉ major course በላይ፤ ወመዘክር ፤ British ፤ Kennedy ፤ መጻሕፍት ቤቶች አመላልሳኛለች ። ይሄም ሆኖ በቂ መረጃ አላገኘሁም . አርእስቱ ኢትዮጵያ እድገትን ከየት ወይም ከምን ትጀምር Take off ማለት ነዉ . ግማሻችን እርሻ ፤ ግማሻችን እንዱስትሪ ፤ ብለናል እንገዲህ በእንግሊዝኛ ነበር በደንብ ያሳመርነዉ አልመሰለኝም . የ ዶ/ር በፍቃዱና የ ዶ/ር እሸቹ lecture ከመጣፈቱ የተነሣ ያፈዛል . የእነዚሕን ምክር ነበር ጠቅላይ ሚኒሰትሩ መስማት የነበረባቸዉ ።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 года назад
አሁናዊ የኢትዮጵያ መንግሥት በቋሚነት እና በግልፅነት ላይ የተሠነደ አገሪቱን የሚመራበት/የሚያስተዳድርበት መመሪያ የለውም፤ ሁኔታ ተኮር (Pragmatic policy) እንጂ። ይህ ማለት ደግሞ ወላዋይነትን ጠቋሚ ስለሆነ በተለይ የውጭ አገር ባለሀብቶች ወደ ኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ አይደፍሩም። ታዲያ የድሃ ድሃ የሆነ ሕዝብ ያለበት አገር "ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ መሻሻል" እንዴት ዕውን ሊሆን ይችላል። ለአሁናዊው መንግስት ተቀዳሚው ተግባርና ሃላፊት በመላ አገሪቱ የሕግን በላይነት ዕውን ማድረግ ነው። ሕግና ሥርዓት በደፈረሰበት አገር አይድለም እድገት ለስራ ወዘተ ከቤት ወጥቶ በሰላም መመለስ ብርቅ ይሆናል ጥቂት በማይባሉ ክልሎች ይኼ በገሀድ እየታየ ነው። ስራ አጥነትና ሕግ በማይከበርበት አገር የርስበርስ ትርምስ መከሠቱ የግድ ነውና ይኼንን አስፈሪ ሁኔታ ለመመለስ መሪው መንግሥት ፈጥኖ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ አለበት። ሠፊው ሕዝብ መሠረታዊ ተግዳሮቶች ከተቀረፉለት ማን አገሪቱን ይምራ ለሚለው ፖለቲካዊ ጥያቄ ጉዳዩ አይድለም።
@argawyohannes2893
@argawyohannes2893 2 года назад
999ooo99⁹⁹99⁹⁹ò⁹9ooooo99999ò9999oo9⁹o999
@goodman2995
@goodman2995 2 года назад
በforeign investment እድገት አይመጣም። ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ነዉ ለዉጥ የሚመጣዉ በተለየ ሁኔታ በእርሻ። በመስኖ በአመት 3 እና በላይ አምርተን ካሳደገን ትልቅ እመርታ ነዉ። Policy የሚባል ቋንቋ beuricratic ቋንቋ ነዉ የስራ ባህልንና ከመሰረታዊ እርሻ መጀመር ነዉ። ወያኔ እርሻ ሳያሳካ ኢንደስትሪ ብሎ ስራ ፈት ፖርኮችን በእዳ ተራራ አሸክሞን ሄደ። የብጥብጥና ስርአት አልበኝነቱ ምንጭ አንድም የዉጪ ሀይሎች የራሳቸዉን እጅ አዙር አገዛዝ ለመጫን የዉስጥ ሀይሎችን በመግዛት የሚያረጉት ሲሆን ሁለተኛዉ ደሞ የህዝቡ ንቃተ ህሊና ዝቅተኛ መሆን ነዉ።
@tyreliouszukarious2582
@tyreliouszukarious2582 2 года назад
ESATtv. - Title is misleading. His objection is to some of policies and not total opposition as you try to make it a click bait. The careless mislabel hurts otherwise good interview.
@endalesafaye3773
@endalesafaye3773 2 года назад
Thank you for sharing. I got Educate from this interview.
@sultanhassen7065
@sultanhassen7065 2 года назад
Good to hear from you Professor. I am.lucky to be thought by teachers like you and Doctor Eshetu Chole. I have enjoyed every minutes of your lecture as well as your marvellous wense of humor.
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 2 года назад
ጎበዝ፤ የወያኔ ዋና ዓላማን አያችሁ? ከወያኔ መታረቅ የባንዳ ባሪያ ለመሆን መፍቀድ ነው።
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 2 года назад
Dr. Fecadu Degfe, great and one of the unforgettable University Lectureres. I wish those in decision making positions, in Ethiopia and beyond, take NOTE of his wisdom and expertise.
@danielabera1733
@danielabera1733 2 года назад
Beteche teru interview new Professor dink sew note salute
@Mankush995
@Mankush995 2 года назад
ለኢትዮጵያ ትምህርት የየኔታ ውለታን የረሳ ህዝብ ነገስታትና መኳንንት ለሀገራቸው የትምህርት ጅሜሬ እድገት የሰሩትን የረሳ ህዝብና ትውልድ። በዲፕሎማሲ የውጭ ሀገራትን መንግስታት በመመካከር ለሀገራችን የትምህርት እድገት የሰሩትን የሀገርም ሆነ የውጭ ዜጋ ጥረትን ውለታ የረሳ ትውልድ።
@birtukanmengiste8244
@birtukanmengiste8244 2 года назад
የሳቸወን ሀሳብ እናከብራለን ከዚህ ሁሉ ከገለፁት ነገሮች የአርስት ምርጫው ተመልካች ለማግኘት ነው ወይስ
@leulafework3815
@leulafework3815 Год назад
Dr befkadu thought me MONETARY ECONOMICS IN 1990 . I am super happy to see him
@sewmehone1736
@sewmehone1736 2 года назад
ብርቅዬ እና የአገሮትን ኢኮኖሚ በትክክል የሚተነብዩ የዕወቀት ሰው ስለሆኑ እና ስላየሆት ደስብሎኛል። በ1997 ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አሁን ባለበት አካሄድ ከቀጠለ በ2020 አስቸጋሬ ሁኔታ እንደሚገጥመው ገልፀው ነበር፤ ይኸው ደርሶ አየነው። ሎሚ 🍋 ለሚባል መፀሄትም ሰተውት የነበረው ኢንተርቪ ፡ወደፊት መኖር የሚችለው ገንዘብ ያለው ጥቂቱ እንጂ ብዙሀኑ አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ድቀት እንደሚገጥመው ገልፀው ነበርደ እሱም ደርሶ ህዝቡ በዛ ችግር ውስጥ ይገኛል። አሁን ያለው መንግስት ከእንደናተ በዕውቀቱ ከበሰሉ ባለሞያዎች ጋር መክሮ የህዝቡን መከራ ቢያቀለው መልካም ነው። ዕድሜ ከጤና ጋር እግዛብሄር ይስጦት።
@admaswerquedesta6861
@admaswerquedesta6861 Год назад
መለሥ ቅጥረኛው ለምን ፵፪ ምሁራንን እንዳባረረ አሁን ገባኝ ,🤔🤔🤔
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 2 года назад
Thank you professor for sharing us such sweet and excellent advice. I truly appreciate you. This is big advice and indication for all African leaders; of course with the will of almaighty God, they may come to this line of business. የኛ ጀግና! ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁሎት።
@londonman3483
@londonman3483 2 года назад
1978 አካባቢ አስተምረውኝ ነበር ታዲያ አንድ ቀን ስጫጫስ ሀድሬ ተጋፍቼ ሌክቸራቸውእንዳያመልጠኝ ከፊት ቁጭ አልኩኝ መሀል ላይ እንቅልፍ ይዞኝ ጭልጥ ታዲያ ዶክተር ምን አሉኝ "እኔ ለእንጀራዬ መጮህ አለብኝ ስጮህ ስለምቀስቅስህ ቤትህ ሄደህ ተኛ" የገረመኝ እርስዋም እንቅልፉም ነበሩ
@djdengem1896
@djdengem1896 2 года назад
ኣንድ እንግዳ ስትጋብዢ ሙሉ ስማቸውን ማሰተዋወቅ መዘንጋት የለብሽም፡፡
@BichonHoo
@BichonHoo 2 года назад
Befe is a kind, passionate and patriotic person. He did the best he could whilst lecturing at AAU. I can witness about his qualities, as I was his student.
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 2 года назад
This guy has a very sharp mind.
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 2 года назад
እንደ እነኚ አይነት የሀገር ፈርጦች ኢትዮጵያ ልትጠቀምባቸው ሲገባ ዘሬ ዛሬ ሀገሪቷ በዕቁብ አስተሳሰብ ባላለፈ ኢኮኖሚያዊ መር መከራዋን ታያለች ታድያ መቼ ነው እውነተኛ በሆኑ በብቁ ባለሞያ የምትመራው ?
@gashdegefu4749
@gashdegefu4749 2 года назад
He speaks his mind
@audkilian669
@audkilian669 2 года назад
This men suppose to be the leader of our country 100%.....not too late !!!
@gogofa2675
@gogofa2675 2 года назад
ይገርማል በኢሓዴግ ብዙ የትግራይ ተወላጆችን Vanderbilt ጊቢ ውስጥ ይከታተሉ እንደነበር ታዝበናል
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 2 года назад
ፕሮፌሰር እንዲህ ከሆነ ሌላው የባሰ ቢል እንዳልሰሙ ማለፍ በቂ አይደለም ከነዚህ እስከወዲያኛው መገላገል ነው::
@wegf6808
@wegf6808 2 года назад
ኪሮስ ከህወሓት መገላገል ከካንሰር መገላገል ነው።
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 года назад
መሃይም፥ካርቶን፥ተሸካሚ፥አውደልዳይ።ካርቶን፥ተሸክመህ፥የለቃቀምከውን፥ለወለዱሕ፥እድለቢሶች፥መላክሕን፥አታቋርጥ፥ዘመዶችሕ፥በግፍ፥ላወደሙት፥አፋር፥መቋቋሚያ፥ገቢ፥እየተደረገ፥ስለሆነ፥በርታ
@hailubekele4311
@hailubekele4311 2 года назад
ለምንድነው ጄት ፣መትረየስ፣አውሮፕላን፣ወዘተ የማንሰራው????? እንዴት ነው ጠላቶቼችንን የምንመክተው? ሁል ጊዜ የጦር መሳሪያ በግዢ? ማዕቀብ የተጣለብን ጊዜ እንዴት ልንሆን ነው? ሀሳብዎ ገዢ ነው።
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 года назад
በጣም ጥሩ መረጃና ማስረጃ ነው ወያኔና ሽኔ የለማውን በማጥፋት እየጎተተ እንዴት ይታደጋል ይላሉ እባክዎትን ምከሩልን እንደግበት ዶር እቢይማ ለማሳደግና ለማሻሻል የተፈጠሩ ናቸው
@woubshetakafawork172
@woubshetakafawork172 2 года назад
የባከኑ ወይም ሆን ተብሎ እንዴባክኑ የተደረጉ እውቀቶች (የእውቀት ማህደሮች )
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 2 года назад
I used to support pm Abiy so far. still I dont see any option. what this baba saying about the economy is very true. simple example in this reany season we dont have water for the last 15 days in Ayat area which is called one of the best developed areas in Addis ababa. but they have constructed 3or4 parks in the City.which one is more important? water or park ? this implies as has been said even if they get money they fail to solve the basic needs.
@keftad5600
@keftad5600 2 года назад
ፕሮፌሰር ከመተቸት ውጪ በወጣትነት ጊዜ ሀገሪቱን ለመለወጥ ምን ጥረት እንዳደረጉ እና አሁን በስተርጅና ምን እንደሚመክሩ ቢያክሉበት መልካም ነው
@benyamasfaw6001
@benyamasfaw6001 2 года назад
Tichitin hulu inde negative mayet...mehaymnet new!!! Tichitu chigir alebet ketebale..tichtun irasun...yet bota indetesasate netib benetib mabrarat new!!! Aqim kale!!! Beterefe...mengist yemisasatewun lemetechet...zega mehon yibeqal!!! Minim lela neger serto yemasayet gideta yelem!!! Miknyatawi tichitin maqreb..andin hager..'iwrin iwir bimeraw' aynet..teyayizo gedel kemegbal madan new!!!
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 2 года назад
እኚህን ፕሮፌሰር የሚያክል አገሩን ያገለገለ ዜጋ ለመኖሩ የሚጠቅሱት አለን? ማእረጉን ፓለቲከኞች የሰጧቸው መሰለህ? ለመሆኑ አገር መቀየር ማለት ምን ማለት ነው? ለዚህ የምትጠቅሰው ሰው ቢኖርህና አብራርተህ ብትጠቅሰው ጥሩ በሆነ ነበር:: የአንተ አይነቱ ምን አስተዋፅኦ አደረገ? የአንተ አይነቱ መብዛት ነው አገርን ወደ ሁዋላ እየሳበ እዳ የሆነ:: ነቀዝ
@wegf6808
@wegf6808 2 года назад
አንተ/አንቺ ምን እየሰራሽ ነው??
@thaddiushailey4523
@thaddiushailey4523 2 года назад
An amazing intellectual unfortunately like the great jazz musicians he is a diying breed unable to pass on his skill and experience. What a tragedy him and Eshetu Chole could not produce the next noble laureate for economics. I hope this curse would stop in the next generation. I don't see much hope with this one
@hunlacheesebgaze1757
@hunlacheesebgaze1757 2 года назад
ዋናው ችግራችን የስራና የአኗኗር ባህላችን ነው እላለሁ:: ሁለተኛው ፖለቲካችን እድገቱን መምራት አለመቻል ነው:: ሶስተኛ የማህበራዊ/ ፖለቲካዊ ግጭት ነው::
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 года назад
እኔ የገረመኝ ፕሮፌስርነት ሲደርሱ የሚጠናወታቸው ነገር ያለ መስለኝ ሀገሪቱ ታስብበት በጣም ባታስተምረን ይመረጣል
@sikosilochannel5051
@sikosilochannel5051 2 года назад
ዝም ብለህ ነው ደርግን ደግሞ ትወቅሳለህ ሀገሩን የሚወድ እየባሰ መጣልህ አይ መንግስት የሚያስብል ጊዜ መጣልህ መንግስቱ ማረኝ የሚያስብል ጊዜ መጣልህ
@geezalee1677
@geezalee1677 2 года назад
ይቺህ ጋዜጠኞ ትንሿ መዓዛ ብሩ ናት።
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 года назад
The pride we take in our country used to be matched with a high moral standard our society lived up to. Unfortunately the same cannot be said today as we stand out for the deficit of moral as the society is plagued with corrupt behaviours and outrageous level of tribalism bordering on racism. The focus should be on changing this by reorientating the young generation. This is a very good conversation and it would have been even more relevant had it focused on the rot around the moral standard.
@fasikachekol6583
@fasikachekol6583 2 года назад
Prof. my director!!!!!!!!!
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 года назад
The problem related to lack of homegrown investment initiative seems to do a lot with the division destroying the society. Until that gets a proper solution with reform and mutual acceptance, I don't see much hope in that front because as we remain focusing on each other it would be hard to create a conducive atmosphere for local entrepreneurs to grow and thrive without hindrance. We are not owing our country is not far off the mark because no society in our terribly divided situation can claim to own their country with real sense of it. It is a very unfortunate situation to be in though.
@Sorenay
@Sorenay 2 года назад
I give you an A for your intellect but F for your personality.
@addisleggesse6390
@addisleggesse6390 2 года назад
Why F?
@aleneyalewe6544
@aleneyalewe6544 2 года назад
@@addisleggesse6390 below F, he got to much hate in one direction
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 2 года назад
“Amhara is a great spirit!”
@peterouswoldeselassie8581
@peterouswoldeselassie8581 2 года назад
I salute you a strong proud men. but when it gets to politics it different game unfortunately you are true Ethiopian but your knowledge is very limited in politics and histo
@sdym7178
@sdym7178 Год назад
Oh father ! We didn’t do all that because your batch didn’t do nothing!!!
@yigermalmetew4360
@yigermalmetew4360 2 года назад
ለሐገራችን የሚሰራ ኤኮኖሚክ እቅድ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ምሁር ለመሪዎቹ ማካፈላቸው ግሩም ነው። mixed economic system ግለሰቡ (private sector) ገበያውና መንግስት በመናበብ የሚሳተፉበት በምዕራብ ሐገራት ያለውን የሚደግፉ ይመስላል። መሬት የመንግስት መሆኑ እየቀረ ሲሄድ እንደ አሜሪካ መንግስት ስልሳ በምቶው የግል ሆኖ የቀረውን መንግስት ያስትዳድረዋል። የብልጽግና ፓርቲ ግብም የቅርብም የሩቅም ግብ እንዲሆን ቢያማክሩ ጥሩ ይመስለኛል። ለሐገራችን የሚያስፈልገውን ማካፈል ስለፈልጉ አመስግናለሁ።
@aleneyalewe6544
@aleneyalewe6544 2 года назад
adwa factories? in adwa there is only one factory . during the 27 years more factories and educational institutes in oromia and amhara region. professor is talking without fact.
@debebeabeboayu2169
@debebeabeboayu2169 2 года назад
No peace in Ethiopia. Nothing is secure to do jobs.
@newethiopian7277
@newethiopian7277 2 года назад
Professor l apparition was being heard what saw you . However Tplf was being destroyed education too i lived Uk since 2018 ,most Europe theme once fishing college or university .i had been looking jop they will be able middle class income, tolf was bringing attitude making reflecti sold fake documents us degree, even out demolished or dimlerizging well educated people had been accused his way ruling us political issues his legacy was still remain new prime minister insight meanwhile i think many officers administration will be involved still backward waya .
@Nachew46
@Nachew46 2 года назад
I am sure there are valid points in your commentary but you could have conveyed your message with clarity if you had used Amharic.
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 2 года назад
I can see how difficult UK's english is from your text. I cant understand anything at all. Next time you write in english please try to remember the followers here are mostly Ethiopians and make every effort to write in simple english. 👌
@mikeendale3738
@mikeendale3738 2 года назад
ጋዜጠኛ ማለት አንቺ ነሽ ትችያለሽ
@musbahhammid
@musbahhammid 2 года назад
ለክርስቲያን ፍሬንዶች:- የወሃ^ቢው ሀጅ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ሲኖዶስ መሄድ ለእኛ አልገረመንም:: ድሮ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ ከቀሳውስት ጋር ሲታዩ > እያሉ ይሳለቁና ካርቱን ሁሉ ነበር:: ዛሬ እራሳቸው ቢደግሙትና ዝም ያሉ ጊዜ ነው:: የሚገርማችሁ ግን ቀሲስ ታጋይና ፕሮቴ^ስታንቶች ግልበጣውን ሲያሳልጡ ነበር:: ይመጡላችሗል::
@audkilian669
@audkilian669 2 года назад
that is my question yene Anbbat !!! why not build all those things??? why not ?
@naasisaanyaaphaa3906
@naasisaanyaaphaa3906 2 года назад
Tigray hizb lay ye zer tsedat sekahed hegdofiwch nachi,torinet de kezekez like aydelem eye alachu now endeh
@audkilian669
@audkilian669 2 года назад
Al Gore went the same university !!!
@shimelischanyalew3424
@shimelischanyalew3424 2 года назад
Proud of profeser fekadu
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 2 года назад
You don't want to know it' ወይስ You don't need to know it' ነው ያሉት ለኢጣልያናዊው ባለሆቴል?
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 2 года назад
It isn't a big deal for a western educated economics professor 🤣. The professor was extremely pontificating on how he and his ethiopian scholar compatriots in the US were challenging their white teachers, but I can only surmise the teachers would most definitely not understand whatever the habesha students may have been trying to say considering their poor mastery of the english language. They may probably have been rambling with their basic english words running into each other without the teachers understanding them altogether but they still thought they were making great points in their mind🤣
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 года назад
@@hitoaloni3233 I am afraid you are probably wrong. These kids polished their english language fluency from the native speakers such as Canadian, US, and British educators who used to teach in those days in the above mentioned schools.
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 2 года назад
Appologies for my belated rebuttal, but how come then he failed to understand the difference b/n saying " you don't need to know and you don't want know" when he reacted to the Italian resturanter he narrated about in his interview?
@Henok_T
@Henok_T 2 года назад
Judgment far stretched.
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Год назад
What is ethnic apartheid? The term "apartheid", an African word, derived from the French term "mettre à part", literally translated as "separate, separate." Apartheid is a policy based on the idea of ​​separating people based on racial or ethnic criteria. Separatness, lit. ( 'aparthood') was a system of institutionalized racial segregation that existed in South Africa and South West Africa (now Namibia) from 1948 to the early 1990s. And now in modern times, in 2003, in Ethiopia. No one believes, ​​but it's true. A prosperous political party in Ethiopia has shown its leadership, it is a highway to hell. Fanno calls on all Ethiopian intellectuals and politicians to be ready to build a free prosperous Ethiopia. Ethiopia for all, all for Ethiopia, to stop the apartheid system!
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 года назад
I remember reading something like 'no two watches and no two doctors read the same' I guess this concept works for economists as well Dr Abiy is surrounded by young and seasoned economists from prestigious universities He makes decisions based on the advice and suggestions of these professionals It is totally unfair to say he is wrong
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 2 года назад
No wonder Ethiopia is prospering at a speed of light in every sector in the last 4 years. Kudos to the seasoned economists surrounding the great Abichu. Some nay sayers have been decrying that nearly about 500 factories have been out of work due to one or another reason in the last couple of years and yet they fail to recognize the fact that Dr Abiye has managed to build a couple of parks, one modern liabrary and an underground car parking lot which could easily propel the economy of the country to an unprecedented height. 👌
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 2 года назад
በአሁኑ ጊዜ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንድነታቸው እና ህብረት እንዴት ይገመግማሉ። የአንድ አገር ችግሮችን ለይቶ የመፍትሔ አቅጣጫ ለማሳየት በቂ የምርምር ተቋማት መኖር በጣም አስፈላጊ ናቸው። ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ለመፍታት የምሁራን ጥረት እና ተሳትፎ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል ?
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 2 года назад
የአገራችን ሰላም እና አንድነት ለማምጣት ለማጠናከር በውጭ አገር የምንኖር ጠንክረነ እንታገል ቅድሚያ ራሳችንን እንዘጋጅ
@lidyateame8790
@lidyateame8790 2 года назад
9
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 года назад
የተጻፈን ህልም እንዲሁም ነባሩን የሀገሪቱንና የህዝቡን አኗኗር እና አሰተሳሰብ ማገናዘብ ይጠይቃል ! እንዲሁም ሙግትን እንደቂጣ እያላመጠ የኖረን ህዝብ ሰርቶ ማሳየት ካልሆነ በሰተቀር ምንም የሚለወጥ የለም !!! እንዲሁም በተለይ ምሁር ነን ባዩ ክፍል አማካሪ ካልሆን ባይበዛ አማካሪ ሰለበዛነው ሁሉም ጎጠኞ እና ገመድ ጉተታው የበዛው !!! ከመውቀሰ ሁሉም ባቅሙ እራሱን ይለውጥ እውቀቱን እራሱላይ ቢያሳይ ይመረጣል !!!
@naasisaanyaaphaa3906
@naasisaanyaaphaa3906 2 года назад
Ye Setan tewold be gebresadom komata amara mehuran yelom tonkolagnowch bicha now ye alow
@tekele_t5607
@tekele_t5607 2 года назад
Land is occupied by land owners in US and western countries and they are excellent in their economy. Our case is not different but communist thinking wad the problem
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
Abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹ፍትህ ለአምሓራ ህብረተሰብ
@hunlacheesebgaze1757
@hunlacheesebgaze1757 2 года назад
ጁንታው!
@adanechgebre5070
@adanechgebre5070 2 года назад
Abiy Ahmed is the best leader ever!!! stop junta, junta, junta!!!
@melakudesta6523
@melakudesta6523 2 года назад
ይኛ ሀግር ሙሁር እንድ ቀን ተባብረው ከመስራት ይልቅ እስከሚያረጁ ድረስ ይህንን የመሰለ ተረት ይተርታሉ የተሻለ ኑሮ ለሰውየው ሆድ ነው
@fissehahassen7967
@fissehahassen7967 2 года назад
ኢቺ አገር እንደው እድሜ አቸውን ግርጥፎ አርገው በበሉ በግዴለሽ የጃጁ አሮጊቶች ትታመስ።
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 2 года назад
Erjnawot inkuwa aydebrwotim apply yaregut andach saynore ingda mehone minem isu alweresem Irsona irso beder iyebelu beder sechiwoch yekelekelu simeslachew yemittaweru komatoch bder yekometachew leboch uuute wenz yemayshager timihret ayalkisubin behile itot yemote Ethiopian yelem::
@hunlacheesebgaze1757
@hunlacheesebgaze1757 2 года назад
አንተ አስተያየት ፀሀፊ እግዚአብሔር ይፈውስህ!!
@AYB171
@AYB171 2 года назад
ሰነፍ ሽማግሌ...አቋራጭ ገንዘብ ለማግኘት ስትታገል አርጅተህ አሁን ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ መስለህ የሰሩትን ትነቅፋለህ....እንቅልፋም ወሬ ብቻ!!
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb 2 года назад
He is full of himself, baseless analysis, shallow thinking, typical Zeraf..Zeraf..Akaki Zeraf mentality 🤔
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 2 года назад
A little knowledge of yours definitively enshrined you with an inferiority complex. Get a civilized manner and a little bit education.
@isayasyeneneh5370
@isayasyeneneh5370 2 года назад
Get lost looser agamee
@yesufsaid9620
@yesufsaid9620 2 года назад
ሁሉም እኔ ኣውቃለህ የሚለዉ በዛ ጥግ ይዞ ክሪቲክ ፈሪነት ነው ኣንተም ብሎ ኣብይን ወንጃይ ጅል
@wegf6808
@wegf6808 2 года назад
ይሱፍ ብልፅግና አብይ ከንፈር ላይ እንጂ ህዝቡጋ የለም!! አብይ ጠ/ሚር እንጂ ከንቲባ ወይም የግብርና ሚ/ር አይደለም!!! የሀገሪቱን ሉአላዊነት ማስከበር፣ ዜጎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ ማስቻል ፣ የህግ የበላይነትን ማስከበር.....
@abushatnafu21
@abushatnafu21 2 года назад
ጅልስ አብይ ፐርፌክት ነው ብሎ ማመን ነው አብይን ሳታመልከው አልቀረህም
@Mankush995
@Mankush995 2 года назад
አንተ መሀይም እንዴት አብይ ከዚህ ምሁር ጋር ታወዳድራለህ ? ቂጥህን በውሀ ከማጠብ የዘለለ እውቀት የሌለህ ከብት ነህ ።
@hailulemma8104
@hailulemma8104 2 года назад
At solmone.4
Далее
when you have plan B 😂 @andreyreactions
00:11
Просмотров 1,1 млн
Ethiopia - Esat Amharic Night News 12 September 2024
34:27
when you have plan B 😂 @andreyreactions
00:11
Просмотров 1,1 млн