Тёмный

Ethiopia -Esat Amharic News June 12 2024 

ESATtv Ethiopia
Подписаться 711 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@Awol-s7q
@Awol-s7q 3 месяца назад
thank you east tv
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
የአንድ ብሔር የበላይነት ቆራጭ ፈላጭነት የየነገሰባት ኢትዮጲያ ስሟ ይቀየር አሁን ኢትዮጲያ የምትባል የለችም
@MeleseMekura
@MeleseMekura 3 месяца назад
❤❤
@endalewoldeyohannis9213
@endalewoldeyohannis9213 3 месяца назад
'The problems arising from the knowledge you create can be solved with your past mindset, rather than your current or future attitude.'
@AsalifSeifu
@AsalifSeifu 3 месяца назад
ብቃትን ያማከለ መሆን አለበት ፡፡ እና ጆፌ አሞራ ይመስል ተቀምጠው ምን ይሰራሉ፡፡ አገራችንን የገደለዉ ይሄነዉ፡፡
@waseali-cz2cd
@waseali-cz2cd 3 месяца назад
በፍርድ ቤቶች ውስጥ የሚስተዋለው ነገር ሁሉ እጅግ በጣም አስነዋሪ ሙስና በግልፅ የተንሰራፋበት ፣ መንግስትን ጥያቄ ውስጥ የሚከት እንዲሁም ተስፋ የሚያስቆርጥ መሆኑ ዜጎችን ለከፍተኛ ጭንቀት የሚዳርግ ነው።
@gathwmola7361
@gathwmola7361 3 месяца назад
እናታ፣ባኣባሊና፣ባዳሞዝ፣እዬታጣላቹ፣ኣጋራቺንኒ፣ዳሃሂዝቢ፣እዬላቃሳ፣እስካ፣ማቼ፣ናው፣ዬሚንኖራው፣እናታን፣ጌታ፣ኣሚላክ፣ይጭራስ፣ኣባሊሚ፣ዳሞዝሚ፣ሳትባሉ፣እላቁ፣እትዮጵያ ፣ዳማች😂😂😂😂😂😂
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 3 месяца назад
መሸሽ ተያያዙ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
አቤት፡ጭካኔ፡በለስልጣናት፡ትቢታቸው
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 3 месяца назад
ጦርነቱን የፈጠረው የመንግስት ሰራተኛው ነው?
@sammytadesse1109
@sammytadesse1109 3 месяца назад
አይ ጃዊሳ ክልሉን አደቀቀው
@marationkarso
@marationkarso 3 месяца назад
አብዛኞቹ ሠራተኞች ያለ ወንጀል በየእስር ቤት ታጉረው ይገኛል።
@marationkarso
@marationkarso 3 месяца назад
የJEG ጉዳይ አፈጻጸም የት ደርሶ ነው ሌላ ረቂቅ የሚያራቂቁት?
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
ፍትህ፡ለዜጉች፡አረ፡አብይ፡ለምን፡ዜጎች፡ይበደላሉ፡ፍትህ
@agedewtunta6444
@agedewtunta6444 3 месяца назад
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆኔ የጠበቅነው ደመወዝ ጭማሪ ጎሳ ቆጥረህ ቅጥር ፈጽም ፈቃድ ሰጥቶ ጦርነት ስላሌ ደመወዝ አጨመርም የምል አዋጅ ይዞ ከች አለ እንግድህ እርማችንን ሰሞኑን ተሰብስበን እናወጣ።ፎራ ኑኖ ኑባ ሳሉዋ ጦሳይ በኦ! 23:37
@MesayMekuria
@MesayMekuria 3 месяца назад
ሰወኛ አሰተሳሰብና ቅንነት በጎደሉ በፓርላማ አባላት ምክንያት መንግስት ሠራተኞች ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊና ስነ ልቦና ጉዳት መድረሳቸውን ከተለያዩ ከሃገርቱ ክፍል የተወጣጡ መረጃዎች ያመላክታሉ። ስለዚህ መንግስት እንደመንግስት መቀጠል የሚችለው መንግስት ሠራተኛ ስኖር ብቻ ነው። ስለዚህ ፍትህ ለመንግስት ሠራተኞች !!
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 3 месяца назад
ለዝህ ኩሉ ችግር ባአደን ሚበል የሙታን ስብስብ ነዉ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
የማይመስል ወሬ አድስአበባ ተወልዶ ያደገ እዚያው ስራያገኘ ሕዝብ እያፈናቀልክ ኮታ እያሉ ማውራት ከጥጋብም በላይ ጥጌብ ነው
@agedewtunta6444
@agedewtunta6444 3 месяца назад
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆኔ የጠበቅነው ደመወዝ ጭማሪ ጎሳ ቆጥረህ ቅጥር ፈጽም ፈቃድ ሰጥቶ ጦርነት ስላሌ ደመወዝ አጨመርም የምል አዋጅ ይዞ ከች አለ እንግድህ እርማችንን ሰሞኑን ተሰብስበን እናወጣ።ፎራ ኑኖ ኑባ ሳሉዋ ጦሳይ በኦ!
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
አብይ፡ለምን፡ሰላም፡አያሰፍንም፡ስራው፡ምንድን፡ነው
@waseali-cz2cd
@waseali-cz2cd 3 месяца назад
መንግስት በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍትህአብሄር ችሎት ላይ የሚሰጠው ፍርድ የገንዘብ አቅም ላለው ብቻ እንዲፈርድ አቅጣጫ ተሰቶት ኪሱን በሙስና እንዲሞላ የተመደበ እስከሚመስል ድረስ ያለምንም ፍራቻ ድሀውን ህብረተሰብ ሐብትና ንብረት ላይ ዳኛ ተብሎ የተሰየመው በፈለገው መንገድ የማስረጃዎችንም እቅም እየሰረዘና እየሻረ የባለሀቀኛውን እንባ እያስረጨ መላ ቤተሰብን በሚበትን እና የጤንነትን ሁኔታ በሚያውክ መንገድ ህገ ወጥ ፍርድ ሲሰጡ ምንም አይመስላቸውም። መንግስት ይህንን ጉዳይ ለምን በትኩረት ማየት ተሳነው???ቢታሰብበት እና መፍትሄ ቢሰጥበት ዜጎች ፍትህና ዳኝነት ላይ እርካታ መገኘት ሲችል ብቻ እንባ የሚቀንስ ማድረግ ከተቻለ ከዚህ በላይ ለውጥ ማንም አይጠብቅም። ህግ እንዲከበር የሚያስችል መንግስት ካለ የሰው ልጅ በሀብትና ንብረቱ ላይ ከመተማመን በተጨማሪ ቤተሰብም በሀገሩ ላይ መተማመን ይጀምራል። ፍትህ በድሆች ላይ የተተከለ ነቀርሳ ከስሩ እስካልተነቀለ ድረስ የእንባ አፍሳሹ ድሀ ቁጥር እየጨመረ ፣ የድሀው ቤተሰብ እንባ እየበዛ ሲሄድ ህገ ወጥነት ከመንሰራፋት ውጭ ሰላማዊና የተረጋጋ ማህበረሰብ ማግኘት አይቻልም። አዲስ አበባ እንደስሟ ፅዱና አረንጓዴ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት ሙሉ እንዴሆን ከተፈለገ ንፁህ የሆነ የዳኝነት ፍትህ እንዲሰፍን ከፍተኛ ርብርብ ተደርጎ ከሙስና ክፉ ደዌ መላቀቅ የሚያስችለውን ፍትህ ለሁሉም ዜጎችእኩልነት ከሙስና ከጥቅማ ጥቅም የፀዳ ለዜጎች በተግባር እውን መሆን አለበት የሚል ንቅናቄ እስጀምሮ ፣ ወንጀለኛ ዳኞች ላይ አስፈላጊውን ተጠያቂነት ሲያንፀባርቅ ብቻ ነው እንጂ፤ የፍትህ የዳኝነት የከተማ ፅዱነት ሊታይ እና አገር፣ ለዜጎች በፍቅር መኖርን ማጎልበት የሚቻለው።
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 3 месяца назад
ህዝብ ሚሰማ መንግስት አለንደ
@tibebeTibu
@tibebeTibu 3 месяца назад
😮😅😊😊
@agedewtunta6444
@agedewtunta6444 3 месяца назад
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆኔ የጠበቅነው ደመወዝ ጭማሪ ጎሳ ቆጥረህ ቅጥር ፈጽም ፈቃድ ሰጥቶ ጦርነት ስላሌ ደመወዝ አጨመርም የምል አዋጅ ይዞ ከች አለ እንግድህ እርማችንን ሰሞኑን ተሰብስበን እናወጣ።ፎራ ኑኖ ኑባ ሳሉዋ ጦሳይ በኦ! 23:37
@agedewtunta6444
@agedewtunta6444 3 месяца назад
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆኔ የጠበቅነው ደመወዝ ጭማሪ ጎሳ ቆጥረህ ቅጥር ፈጽም ፈቃድ ሰጥቶ ጦርነት ስላሌ ደመወዝ አጨመርም የምል አዋጅ ይዞ ከች አለ እንግድህ እርማችንን ሰሞኑን ተሰብስበን እናወጣ።ፎራ ኑኖ ኑባ ሳሉዋ ጦሳይ በኦ!
Далее
ТАЙНА ТРАВЫ #shorts
00:22
Просмотров 1,1 млн
የዚህ ዘመን መልክ
1:53:34
Просмотров 8 тыс.