Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
#Ethiopia#Habasha#donkey#Ebs#Seifu#mikomedia#Marcil# Ethioinfo#Inspire ጥበበኛ ሴት የሚያደርግሽ እውቀት!
17:08
#Ethiopia#Habasha#donkey#Ebs#Seifu#mikomedia#Marcil# Ethioinfo#Inspire ወንዶች ህይወታቸውን የሚሰጧት ሴት
11:50
How They Made Avatar! #vfxbreakdown #behindthescene #avatar
00:16
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Оживляем тачки за деньги. БОМЖАРЫ - 3 день
46:08
ОБЗОР ОБНОВЛЕНИЯ STANDOFF 2 0.31.0 - Nightmare
25:10
#Ethiopia
Wintana Yilma
Подписаться 189 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
220
@hailemichaelnegash7925
2 года назад
ግልፅነትሽን፤ቁምነገርሽን፤ትምህርታዊ ንግግሮችሽን ይመቸኛል፡ዋው!!!
@Hiwattgraweyti
5 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@dagihiwifamily8876
2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነዉ የልብን መሻት ያድላል ይሰማልም🙏😍😍
@tensaeshiferawlemma4529
2 года назад
መጀመሪያ አውቆ መገኘት👍 ሲቀጠጥል መተዋወቅ👍👍። Well said .
@sara-tm9uy
2 года назад
ዛሬ በጥዋቱ ፈገግ አረግሺኝ 😄እናመሠግናል ዊንትየ😍
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
2 года назад
እውነትነው ካንቺ ብዙ ተምሬለሁ እግዚአብሔር ደሞ በትዳራችን ይባርከን
@ኢክራምትዩብ
2 года назад
በእውነት ይሄ ህይወት ያለፍኩበት ነው ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የኔ ታሪክ ነው ከልጁ ጋ ጎረቤት ነን ቲኒሽ እንራራቃለን እንደወደደኝ አላውቅም እኔ ሳገኘው ከመንገድ ሳየው ብቻ ደስታ ይሰማኛል ግን ናፍቆትና ትዝታ የሚባሉት በጭራሽ አላውቃቸውም እና በዚህ ሁኔታ እያለሁ ኒካ አሰረልኝ ውዴ ፍቅሬ ብሎ ፍቅር ስላልሰጠኝ ስላልተከባከበኝ በሁለት ወሬ ፍቺ ጠየቅኩት ኒካ ሲያስርልኝ አብረን አይደለንም እሱ ሀገር እኔ ስደት ነበርኩ እና ባሌነው ብዬ ሞባይል ሽቶ የእጁ ሰአት ላኩላት እንደመንገደኛ አመሰግናለው አለኝ ከዛን ቀን ጀምሮ መስመሩ ገብቼ አላውቅም ፍቺ ከጠየቅኩት ሶስት አመቴ ሆኖዋል አልፈታም ብሎ ቁጭ ብሎ ጠብቆኛል እኔም አብሬው እንደማልኖር አስጠንቅቄ ነግሬዋለው እሱ በጣም ትልቅ ነው እድሜው የኔ ያምስት ጊዜ ታላቄይሆናል እና በህይወቴ ምን እንደሚያስፈልገኝ ምን እንደሚያስደስተኝ ያወቅኩት ማንነቴ የተረዳሁት በስደት ሆኜ ነው እሱ እስካሁንም ድረስ እወድሻለው ብሎኝ አያውቅም ስጦታም ብሰጠው ዝም ብለው ቁጣውም ደስታውም ስሜቱም ጭራሽ አላውቅም አያስረዳኝም ጭራሽ በሁሉም ነገር ድብቅ ነው ደስታውም ሀዘኑም አያስታውቅም በጥቅሉ ሚስቱ ካረገኝ ሶስት አመት አልፎዋል ጭራሽ የአካል ንክኪ የለንም እስካሁንም ስደት ነኝ ፍታኝ አልፈታም እስካሁንም ጠብ ነን ምን ትላላቹ ባህሪው አስተሳሰቡ ሁሉንም ነገሩ የድሮ ሰው ነው እወድሻለው የምትልዋ ቃል ታንቀዋለች ተሳስቶ እኳን ብሎኝ አያውቅም እክብካቤ የሴት አያያዝ በጭራሽ አያውቅም ግን ፍቅራችን ትዳራችን እንዲቀጥል ብዙ መስፈርት አስቀምጬለት ነበር ረሳሁ ይለኛል የምለው ሁሉ ረሳሁ ብቻ ነው ተግባር የለም እንደተዘጋጋን አለን ምን ትሉኛላቹ እስኩኪ በኮመንታ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
@welotube463
2 года назад
እማ ሒወት ከባዱ ነው አይዞሽ እኔም ምክር እፈልግ ነበር ነይ በውስጥ
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
2 года назад
የኔ ውድ እህት በጣም ከባድ ነው እህቴ ወይኔ ግን እወድሻለሁኝ ማለት እንኳን እደት አቃተው ይገርማል የኔው ደሞ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ለማለት አቋርጦ አያውቅም ተጣልተን ተኮራርፈን እንኳን ፍቅሬ እስከ ህይወቴ ፍጻሜ አፈቅርሻለሁኝ ይለኛል ደስ እዳለሺ እኔ አንች ብቻ ደስተኛ ሁኝ ነው የሚለኝ እናም ግራ ይገባኛል እውነት ሳስበው ግራ ይገባኛል ትንሺ ችግር አለበት ይጠጣል ዘልዛላ ነው እደት ብየ እደማስተካክለው ግራ ይገባኛል እኔም ምክራችሁን ለግሱኝ እፍፍፍፍ
@helen4526
2 года назад
ግራ ያጋባኝ ሳትገናኙ መጋባት እንደሚቻል አላውቅም ነበር ! ግን እወድሻለው ምንም ሳይልሽ እንዴት አገባሽ ማለቴ እንዳፈቀረሽ እና ሊያገባሽ እንደሚፈልግ እንዴት ሳይነግርሽ ወደውሳኔ መጣቹ ? ስጦታ ላልሽው እርሱ ቢሰጥሽ ይመረጣል አንቺ ቀድመሽ ከመስጠት ።
@hawahawa7709
Год назад
እስኪ ከመለያየትሽ ወይም ተስፋ ከመቁረጥሽ በፊት እወድሻለሁ ስላላለሽ ብቻ ትዳርሽን አታፍርሽ ሁቢ ።አንች አስተምሪው ።የተሻለ እናገኛለን ስንል የባለ ይገጥመናልና።አንዳንደየ ሳይወዱሽ እንወድሻለን ብለው ይወስዳሉ የውሸት ።አንዳንዶቹ የእውነት እየወደዱሽ ግን በግልፅ አይነግሩሽም።በተለይ ገጠር ከሆነ ነውር የሚመስላቸው አሉ ።ወይንም ትኮራለች ብለው የሚያስቡም አሉ
@hussenSeid-h8b
2 месяца назад
የኔንስብነግራችሁአስተያየት ትሠጡኛላችሁ
@aneshamood6033
2 года назад
በእውነት አንቺ ሁሉ ነገርሸ ግልፅ ነሸ አንቺን የመሰለ ጥሩ ሰው ማንም ይመኝሻል የኔ ቆንጆ ሁሌም ከጎንሸ እንገኞለን በርቺ
@ecaccount7816
Год назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ እናመሰግናለን በርችልኝ
@getsolomon
2 года назад
ብዙ ሰዎች ባልን ወይም ሚስትን በፍለጋ ሊያገቡ ያስባሉ።ትዳር በትምህርት ብዛት አይደለም እናትና አባቶቻችን በየትኛው ትምህርት ነው የተጋቡት? ትዳር የእግዜሩ ስጦታ ነው።ስጦታው በተጋቢዎች ውስጥ የተቀመጠ እውቀት አለ።ብዙዎች ለጋብቻ ሲያስቡ ወይም ሲዘጋጁ ፈጣሪያቸውን አይጠይቁም የራሳቸው መስፈርት ያወጡለታል። መጀመሪያ ቤት በጥበብ ይሰራል በዕውቀትም ይሰራል ።ውድ እህቴም የራስሽን የሦስት ግዜ ተሞክሮሽን አጋርተሽናል ጥሩ ነው።
@ኢትዮጲያዊነትሱስነው
2 года назад
የኔቆጆ ዊታዬ እናመሰግናለን ❤❤
@bitaniatemesegen5437
Год назад
ትክክልነሽ ጥሩትምህርትነው እናመሰግናለን በርች
@Abby-qt3sg
2 года назад
ልክ ነው እህት መተሳሰብ ያለበት ፍቅር ሲሆን ይሳካል
@danatefera7313
2 года назад
አቦ ፈገግታሽ እራሱ አይጠገብም ምክርሽ ሲጨመር ድግሞ wow ነው ። እስከ ዛሬ ሳላውቅሽ በመቅረቴ ተቆጨው!!
@summeryasin3968
2 года назад
ክክክክክክ ቀላል ሳኩኝ ሁሌም ሳቅሺ ይብዛ ልዕልቴ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
2 года назад
የእኔ ቆንጆ ዘና አደረግሽኝ ምክሮችሽ ውስጤ ናቸው🥰🥰🥰
@mlove4025
2 года назад
እኩዋን ደና መጣሽ እህቴ እናመሰግናለን 💚💛❤️
@bezawitdemissie5061
2 года назад
Anchi wedemi
@wubeshetwoldemariam3741
2 года назад
ዊንታ በራስሽ ህይወት አስታከሽ ያስተማርሽኝ እጅግ ጠቃሚ ነው ። እናመሰግናለን።
@yosefsahle3578
2 года назад
ዊ የልብ አድርስ ዝግጅት ነው ያዘጋጀሽው። Thank you.
@liyaabohay9176
10 месяцев назад
እናመሰግናለን ውዴ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@solomon9606
2 года назад
ወይ ጉድ ዊንታዬ ዛሬ ደግሞ ውበቱን ደፍቶብሻል❤
@monuamohammed120
2 года назад
የኔ ቆንጆ ዊንታናየ በጣም አድንቄሻሎሁኘ የኛ ሴቶች ድክመት ቡዙ ነው
@dagnachewworkalemahu7010
2 года назад
ጥሩ ትንተናና ሃሳብ ነው! በተለይ ስለጋብቻ ጥሩ ገልጻ ነው! ዊንታ በርቺ!
@tinaaleme4077
2 года назад
በእውነት ያልሻቸው ነገሮች ሁሉ ልክ ናቸው ።እኔ ግን እውነትያልሻቸውነገሮችሁሉልክናቸው።እኔግንባኑባለውአገባብአግብቼለትዳሬግንየምኖረውሁ ኑ ባለው አገባብ አግብቼ ለትዳሬ ግን የምኖረው እደ አያቶቼ አይነትና እዳልሽው እውነተኛ እረዳት ሆኜ ነው ግን ችግር አለ እደሱ ሆኖ መኖርም አስንቆኛል ምናይነት ሚስት መሆን እዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ምክር ካለሽ እባክሽ የኔ እህት እርጂኝ ለልጆቼ ጥሩ ምሳሌ መሆን እፈልጋለሁ።
@ቅዱስእማኑኤል
2 года назад
Sis መልእክትሽ በጣም ጥሩ ነው thank you ግን ፌክ ሳቅ አበሻ ላይ አያምርም ተይው
@ademanman687
2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤😍
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
2 года назад
በጣም ሁለትጊዜ ተሳሰቻለሁ አሁንም ያዉ ነኝ የሚገርመዉ 💔💔😭መልሸ ሰህትት ላይ ነኝ አሰከ መቸ ነዉ አረ ከባድ ነዉ በወንዶች
@ashenafieshete4440
2 года назад
ሲስተር አንቺ ግን ለምን አታገቢም? ምክር ለሰጭው ቀላል ነው ለተቀባዩ ግን ቡጢ ነው ይባላል። በጣም ከተረዳውት ነገር ቢኖር ሲንግል ሆኖ ስለ ትዳር ማስተማር በጣም ደስ የሚል ነገር መሆኑን ነው ምክኒያቱም አስተምረህ ወይም አስተምረሽ ወደ ግል ሕይወትህ ስትመለስ ቀላል ነው ምክኒያቱም አንተ ሲንግል ስለሆንክ ለመተግበር አውዱ አይፈቅድም አውርተህ ቤት ገብተህ መተኛት ስለሆነ እርስዎስ ምን ይላሉ?
@dawitamsalu-asfaw1144
2 года назад
Hi winty, God is good he know what is best for us added your thought . I really really love you every day. May God bless you and keep you . Keep doing your good job!
@asterteshome2662
2 года назад
እኔም ምንም ሳላቅ ሳይገባኝ እንደከብት በሰው ተነድቼ አገባው እውቀት ማነስ ያመጣብኝ ጣጣ ልጄን ወልጄ ይሄው ተለያየን ትዳር ማለት ሲኦል መስሎ እስኪታየኝ ድረስ ይሄው በብዙ ቁስል እና ህመም በሰው ሀገር እኖራለሁ የልጅነት ጣሙንም ሳላቀው እየኖርኩ ነው ያላገባቹ ትዳር ላይ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ እንደ ቀላል ቢሆን ይሆና ባይሆን የሚባል አደለም
@Tube-fp8gy
2 года назад
አንቺ እኮ ልዩ ነሽ በእውነት የውንዱ አዎ አዎ 😂😂😂😂 የሴቶችማ ሁከት እኮ ልክ የለውም ሀላፊነትን እየፈሩ ለቀለበትና ለአበባ ይሽበራሉ
@hjjj8740
2 года назад
ወድሜ እስር ቤት ተሰቃየብኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ዋይ ወገኔ
@herutmengistu1947
2 года назад
እውነት ነው የኔ ቆንጆ በትክክል❤😍👍🙏
@solomonb9458
2 года назад
Impressive. She is very articulate. Her presentation is as entertaining as it is educational🙏👏👌
@rahmabentseid7260
2 года назад
በወሳኝ ሰአት ነው የመጣሽው ዊንታና አመሰግናለሁ
@mohomedsuleman8882
2 года назад
የምትሰጪወ ሀሳብ ደስ ይላል ብዙ ሴቶች ሁሉንመ ሀላፊነተ ከወንዶች ላይ ይጭኑታል ስለዚህ የሰጠሽው ትምህርት ቆንጆ ነው ሴቶች ከዛሬ ጀምሮ እኩል ሀላፉነት እንዳለ ትምህርት ሰጥተሻል እናሰግናለን
@yendt6991
2 года назад
Achire tiyake?? Agebetshale weyi zare sep 23/2022? Buzu gine geltse ayidelme tarikishe???? I know hone belshe libone endeichile gemetalhu.
@Gozhini
2 года назад
You are a great motivational speaker !!!.
@ኩንፈየኩን-ቨ7ኰ
2 года назад
እናመሰግናለን ዊንታና ቆንጆ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 года назад
እናመሰግናለን💖💙💐💐💐
@dalalalnuaimi6785
2 года назад
በትክክል ጎበዝ በርቺ
@wubeshetwoldemariam3741
2 года назад
ዊንታና እንዳልሽው እናቶቻችንና አባቶቻችን ብዙ ዘመን የኖሩት አላፊነታቸውን ስለሚያውቁና ስለሚወጡ ነው ። በዛ ላይ ፈሪዓ እግዚአብሔር አላቸው።
@alifchopele
2 года назад
እኔ በፊት ወፍጮ ቤት ስሰራ 8 ሴቶች ላግባሽ ስላቸው ሮጠው ጠፍተዋል:: ከዛ ዘጠነኛዋን ታክሲ ሹፌር ነኝ ብዬ ዋሽቼ አገባሁአትና ሁልግዜ ከስራ ስመለስ ፊቷ ላይ ዱቄት አስነጥስባት ስለነበር አንድቀን ተደብቃ ተከታትላ ወፍጮቤት ስገባ/ ስሰራ አይታ ሮጣ ጠፋች:: አሁን 10 ኛ ሚስት እየፈለኩ ነው:: (ዱቄት ሳይሆን ስሚንቶ ነው construction manager ነኝ እላታለሁ)::😂😂🤣🤣😝😝 (Joke)
@ghazalaghazala4101
2 года назад
☹
@ramadantube
2 года назад
KKK
@user-xd1dj5dk1u
2 года назад
😳😂😂
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
2 года назад
Seria kebuir new weindim
@eyerusalemkasahun5658
2 года назад
እሷ ከስራህ ምንድነው ችግሯ ስራ ፈት አትሁን እጂ😒
@AleAti
4 месяца назад
በትክክል ሜምራጥ ነዉ የልሽዉ ተመችቶኘል
@ayniegach3169
2 года назад
አቦ ይመችሽ👍👍👍🙊
@danatefera7313
2 года назад
በገዛ ፍቃዴ ሰብስክራይብ ላደርግሽ ነው!!
@dawitamsalu-asfaw1144
2 года назад
Hi winty, your lipstick is perfect but the make up is to much , your teaching is perfect Cary on . Love you ! Stay blessed!
@helenbaba2870
2 года назад
እናመሰግናለን እህት 😍😍😍😍😍
@HirutYibabie
6 месяцев назад
Wntiye enamesegnalen gn keza aynet hiwet wetesh endet be adiss hiwetshn asketelsh ?????
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
2 года назад
አኛ መርጠን ከምናገባዉ ይልቅ ቤተሰብ የሚመጣዉ ምርጥ ትዳር ነዉ ቤተሰብ ያለበት ምርጥ ትዳር ነዉ ሰላየሁትም አሁን ግን በራሴ ሲሆን ሰህተት ላይ ብቻ ነዉ የምወድቀዉ
@abateabegaz2805
2 года назад
ከመቸ ወዲህ ነው የዚህ አካባቢ ሴቶች መውለድ የምትጠሉት/ለመውለድ የምታቅዱት እባክሽ!!! እኔ ደግሞ ከመተዋወቃችን እንውለድ የሚል ጥያቄ ያለ እቅድ ሲበዛበኝ ጭራሽ ተውኩት
@tgistermyas776
Год назад
😂😂😂ግን በናትሺን የዘድሮ ዎዶች ትዳር አይፈልግም 😭😭
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
Год назад
እናመሰግናለን ይመችሽ
@ismaelmohammed5148
2 года назад
እዉነት ለመናገር ትክክል ነው
@ghazalaghazala4101
2 года назад
You are Right 😃😃😃😄
@hailelove1
2 года назад
ስወድሽ እኮ ተባረኪ በጣም
@ranarr6788
2 года назад
እናመሰግናለን ተባረኪ
@user-ht8rw6nf8i
5 месяцев назад
በጣም ትክክል ነሸ
@sebleteklu5881
2 года назад
የኔ ሴት አመሰግናለሁ እህቴ እንደ እናቴ ነው የመከርሽኝ
@راشدالنقبي-ك3ه
2 года назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@tigestalemu2425
2 года назад
ዊንታዬ ምታቀርቢበት ቦታ ያምራል
@ታሜዉስጤነው
2 года назад
ግን እኮ እንዴት እንዴት ነው ምያርግሺ 😂❤
@niguseharegot1210
2 года назад
Wow betam dink lij nesh enamesegnalen
@Gozhini
2 года назад
I see something in you. But, I don't know what it is. You are a great inspiration !!!.
@meskeremmeskerem9062
2 года назад
በርቺ መካሪያችን እናመሰግናለን
@semurseid4419
2 года назад
ur the one 💕💕💕
@chrismetube6696
2 года назад
Wow Yene Wed Bless you
@etaferahufekyibelu623
Год назад
Ehte anch yemtywu aynet wend Genet enkua aynorm anch eko akiyaker eyawetash endaygabu eyaderegsh new betam aschegari sew agbtew berasachew yekeretsu jegna set alech senef athugn .
@rozahabte3595
Год назад
የኔ ቅንጆ በትክክል ነው
@በሶብርእለፈው
2 года назад
ምክርሺልብካለንልብይሠጣልአላህይጠብቅሺ😘😘
@ያረብመገዲህንምራኝ
2 года назад
ዊታና የቴሌግራም ቁጥርሺን አስቀምጭልኝ
@miracle-and-testimony
2 года назад
Tebareki
@addishiwottaklu6841
2 года назад
ዊንቲዬ you are so sweet!
@hadiyanuredin378
2 года назад
ምርጥ ሴት ነሽ ስወድሽ በርቺ እሺ ትናፍቂኛለሽ እኔ ምርጥ ሚስት ሆኞ ምርጥ ማል ማግኘት እፈልጋለው
@nuradinusman1498
2 года назад
አለሁልሽ ቢቻ ጥሩ ሚስት ሁኝ
@hadiyanuredin378
2 года назад
እረባክህ
@nuradinusman1498
2 года назад
@@hadiyanuredin378 ቃልድ አሎወድም
@hanaahmed1817
2 года назад
ዉዴ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ግራ ገብቶኛል ውዴ ምንድነው መጀመርያ ቤተሰብ የማላውቀውን ሰው ዳሩኝ እጅግ በጣም ይቀናል በጣም እና ይጨቃጨቃል እና ምንም ልወደው አልቻልኩም ሳገባ 16አመቴ ነበር መክሪ አስመክሪ አልቻልኩም አንድ ልጅ ወልጄ ተለያየን ከዛ ደሞ በጣም የምወደው ሰው አገባው የእሱ ቤተሰብ ለያየን አንድ ልጅ ወለድኩ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር በጣም አሁን በጣም የሚያስብልኝ በጣም እስከ ሁሉም ታሪኬ የሚወደኝ ሰው አለ ግን ፈራዉ በጣም እድሜ28 ሆኑዋል እኔ በቃኝ ነው የምለው
@hadiyanuredin378
2 года назад
@@hanaahmed1817 ፈጣሪ ያዉቃል አትፍሪ ያቺ ካለዉ የሆናል ካላለዉ ይቀራል ዱአ አሪጊ ለሁሉምነገር ዱአ አሪጊ
@የአባቴናፋቂየአባቴናፋቂየ
Год назад
😂😂😂😂😂😂ዋው
@lomilomi9211
2 года назад
Thanks for information wintiye sweet
@lovelifelovelife8121
2 года назад
Real marriage is not choose marriage is gift form God
@maryalem1890
2 года назад
Yene konjo betam enamsegenalen ❤🙏
@mammeeshaw1292
2 года назад
😍😍🥰🥰🥰😘😘😘😘😘🥰🥰 omg yen wed hunetishi new 😘😘😘😘🥰
@የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል
2 года назад
ተባረኩ🙏💝
@ramisalo5301
2 года назад
Des yemitegni ewunt ewunti nw yemitengerwu aboo yimchish😁🤗🤗🤗
@kidisttube9746
2 года назад
የኔውድግልፅነትሺበጣደስይላልእናመሰግናለን🙏
@-michot9653
2 года назад
3ኛ ሰውዬ ትክክል ነበር❤
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
2 года назад
tekekel nash👍
@manyalush6163
2 года назад
ወንዶች ብዛት በቂጣቸዉና በሆዳቸዉ ነዉ የምያስቡት
@ethioinimekaker1673
2 года назад
Ende.letagebiw kehone lij inwled maletu min kifat alew?
@comedy2483
2 года назад
You are awesome Sistu. By the way are you married?
@lailaendris7439
2 года назад
የራሴጉዲ አዋራሺው ዊታየ
@ggcc8401
2 года назад
Wallahi baxam new yasaqesheng maree enem edachi nebereku gen eskahun alagebahum 20 amete new
@familytube6205
2 года назад
እውነት ነው በትክክል
@montahakuwaiti8491
2 года назад
ዊንዬ ስት ስቂ ኣብሬሽ ነው የምስቀው
@umabdulrazaqatube5305
9 месяцев назад
Yes 💯
@يارباخبكيارباخبك
2 года назад
ክክክክ አሳቅሽኝ ትክክል ነው🌹
@daruselammuhidin1839
2 года назад
Ay winta teru bal allah yestesh
@rahmaabdo8512
2 года назад
ዋው ገራሚ ንግግር
@rbeq
2 года назад
አቤት አንቺ ጎበዝ ኮ ነሽ በቃ ለኔ እኔዲህ አይነት ትዳር ፈልጊልኝ ባንቺ የመጣውን አገባለሁ
@sweetman5249
2 года назад
Ene lagibash konjo
@solehamohammed33
2 года назад
ውዴ አምሮብሻል 😍😍😍
@senaitgebremedhin4533
2 года назад
keep it up thank you for sharing
@በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ
2 года назад
ዉንትየ የኔ ፍልቅልቅ
@muluneshbageta6907
2 года назад
ዋውውውው ዋውውውው ተበርክ
@papihase4608
2 года назад
Des mil history new 🤠🤠😂😂😂
@rhtube8211
2 года назад
በትክክል ታበረክ
Далее
17:08
#Ethiopia#Habasha#donkey#Ebs#Seifu#mikomedia#Marcil# Ethioinfo#Inspire ጥበበኛ ሴት የሚያደርግሽ እውቀት!
Просмотров 73 тыс.
11:50
#Ethiopia#Habasha#donkey#Ebs#Seifu#mikomedia#Marcil# Ethioinfo#Inspire ወንዶች ህይወታቸውን የሚሰጧት ሴት
Просмотров 40 тыс.
00:16
How They Made Avatar! #vfxbreakdown #behindthescene #avatar
Просмотров 1,4 млн
00:11
Brawl Stars expliquez ça
Просмотров 7 млн
46:08
Оживляем тачки за деньги. БОМЖАРЫ - 3 день
Просмотров 1,3 млн
25:10
ОБЗОР ОБНОВЛЕНИЯ STANDOFF 2 0.31.0 - Nightmare
Просмотров 159 тыс.
28:00
🚩🚩🚩እህቴ ከእንደዚህ አይነት ወንድ አምልጪ🚩🚩🚩#relationshipadvice #love #marriage
Просмотров 35 тыс.
11:28
ባንቺ ጉዳይ እየቀለደ ነው?/ Is he serious about you #Love#ebs#united
Просмотров 13 тыс.
8:48
ሴትን ልጅ በፍቅር የሚያንበረክኩ 5 መመሪያዎች |Seifu on ebs| |Dr sofi| |wintana yilma|
Просмотров 75 тыс.
7:09
የርቀት ፍቅር ውስጥ ከሆንሽ ይህ ቪዲዮ እንዳያመልጥሽ | yemefthe bet | yemefthebet
Просмотров 13 тыс.
13:24
ካንቺ ሌላ እንዳያይ ማድረግ ትፈልጊያለሽ?
Просмотров 200 тыс.
14:39
#Ethiopia#Habasha#donkey#Ebs#Seifu#mikomedia#Marcil# Ethioinfo#Inspire በአስተዋይ ወንድ ህይወት ውስጥ ብቸኛዋ ሴት
Просмотров 76 тыс.
14:39
ለትዳር የማይሆን ወንድ 5 ባህሪያት / ወንዶች መቼ ነው ባል መሆን የሚችሉት?
Просмотров 41 тыс.
30:41
መተት እንደተላከብን በምን እናውቃለን? | እነዚህን ምልክቶች ልብ በሉ | የብዙዎች የጋራ ጥያቄ
Просмотров 35 тыс.
11:31
የወንዶችን የፍቅር ቋንቋ ልንገርሽ? #EthiopiaHabasha-#DonkeyEbs-#Seifumiko-#mediaMarcil-#EthioinfoInspire-#
Просмотров 95 тыс.
21:29
የእዉነተኛ አፍቃሪ መገለጫዎች! አማካሪ አብነት አዩ / Gulicha Podcast / ጉልቻ ፓድካስት
Просмотров 30 тыс.
00:16
How They Made Avatar! #vfxbreakdown #behindthescene #avatar
Просмотров 1,4 млн