Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
Netsanet Abere - Kal Gibalign | ቃል ግባልኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
6:26
Ethiopian music: Senedu Alee - Amalaye(አማላይ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
6:23
Арестович: Кризис в Украине. Дальше будет хуже. Сбор для военных👇
1:50:06
Там дядя девочку обижает! сказала малышка маме. Заглянула в кусты и побледнела. Медлить было нельзя!
36:32
БОНУС UFC 308 ОТ «HUSTLE SHOW 💰#hustleshow #адамзуба #шарабуллет
00:27
Lp. Сердце Вселенной #36 ВРЕМЯ ПЕРВЫХ [Как всё началось?] • Майнкрафт
38:18
Ethiopian - Ashu Mune - Yemerbesh (ይመርብሽ) - New Ethiopian Music 2016(Official Video)
Minew Shewa Tube
Подписаться 2,2 млн
Просмотров 1,1 млн
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
781
@Tttttt-w4v
9 месяцев назад
በህወት ዘመኔ እሂን ሙዚቃ አልረሳውም ሁሌም ትዝ ይለኛል 23 አመቴ ነበርኩኝ እና በዚህ ሙዚቃ እየጨፈርን ሰርግ ላይ የሆንሽ ልጅ ነበረች እና በጣም ቆንጆ ናት እመኛት ነበርኩኝ እና እወድሀለው አለቺኝ እኔም በጣም ነው ምወዳት የነበርኩት እና ደስስ አለኝ በጣም ነው ምወድሽ አለካት እና ለሌላ ቀን ተቃጣጥረን ተጋናኘን እና የልባችን አዋራን አብረን አደርን እና አሁን በሥርዓት ተጋብተን አብረን እየኖርነን ነው እና በጣም ሁሌም ሙዚቃው ናስታዉሰው አለን ♥️♥️❣️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-mo9xy9yr8v
8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤,ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤
@KmemGzawu
7 месяцев назад
የይ❤❤ለ❤😮❤😮😮😮😮😮❤😮😮❤😮❤❤😮😅❤
@HhDdgg-o1u
4 месяца назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ፍቅር እስከመቃብር ወድማለምዬ❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
2 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ለዚህም መብቃታችሁ ውለዱ ክበዱ
@AuufYgcc-hk4vw
2 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ለዚህም መብቃታችሁ ውለዱ ክበዱ
@hayu_konjo277
4 года назад
የዛሬ አመት አምሳያ የለለው ልዩ ወንድሜ ጋብዞኛል ♥♥♥ ለፍቅር የተዘፈነም ቢሆን ለኔ ከሁሉም ፍቅር ወንድሜ ልዩ ነው። ክፍ አይንካህ ስስቴ ነህ ♥
@lovemama5484
2 года назад
ታድለሽ ለኔ ጓደኛዬ
@rak7888
Год назад
እወይ,አላህይጠብቅልሽ
@AuufYgcc-hk4vw
2 месяца назад
በጣም ከወድም በላይ ምን አለ
@deeddeed2583
Год назад
😍😍😍ኢትዩፔያ ለዘላለም ትኑር ምርጥ ሀሪፍ ሙዚቃ ነው😘😘
@ነኝወሎየዋ-ወ3ጸ
4 года назад
ብሠማው ብሠማው የማልሠለቸው ዘፈን አይይይ የልጅነት አፍቃሪየ ነበር የጋበዘኝ የሠደት ነገር ለያየን ከሥደት መል ከሡጋ የልጆቸ አባት ሆኖ አብሬው የምሠማ ያድርገኝና ፈጣሪ
@LubabaMuhammed-ud6nb
2 месяца назад
❤❤❤❤በሂወቴየማልሰለቸውሙዚቃ
@AuufYgcc-hk4vw
2 месяца назад
አይ ይህ ሙዚቃ የ14 አመት ልጅ ሁኝ ትዝታ አለብኝ በጣም ነው የምወደው ደጋግሜ አዳምጠው ነበር አከየየ ትሰማኝ ነበርና ይህልን ሳዘፍን አሁን ድረስ የሶሚዚቃ ተውት አትዝጉ ትላለች አሉ እኔ ወዳው ስደት መጣሁ ይሄው 7 አመቴ 14 አመቴ ወጥቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሸይ
@mikitube5655
9 месяцев назад
ይህ ሠዉ ይችን ብቻ ነዉ እዴ የዘፈነዉ በጌታ 😢😢😢
@ላታህዘንኢነሏሀማአናZ
5 лет назад
በዚህ ሙዚቃ የሀገር አልያም የጎደኛ ትዝታ ያለበት ላይክ ውይይይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ
@MM-lk1cj
5 лет назад
እኔ. ባሌጋብዞኝ. ነበር. 😢
@roroail6013
4 года назад
@@MM-lk1cj እደናት
@m96o77
4 года назад
@@roroail6013 ف🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇲🇱👍👍
@sart1178
4 года назад
ሙዚቃ
@sart1178
4 года назад
አማስታወሻ
@زمزممحمد-ت1ه
3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አይይይይ ይሄን ሙዚቃ ማነው እደኔ ሲሰማ ውስጡ የሚረበሸው አይ ትዝታ
@saramakdos5234
Год назад
የምርእኔንብቻመስሎኝ ነበር ስደት የስራህን ይስጥህ ብቻለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ አንድቀን ያልፋል
@ያባቴጀግናየደሴልጅ
5 лет назад
ወይኔ የህን ሙዚቃ ውስጤ ነው ስወደው የምወደውን ልጅ የማስታውስበት ኡፍፍፍፍ ነኛ የውሎልጅ ያባቴ ጀግና
@Amarina-ok6uzKana
3 месяца назад
አይ ትዝታ በህይወት የምወደው ሙዚቃ ቢኖር ይሄ ነው በጣም ብዙ ነገር አስታውስበታለሁ ለመጀሪያ ቀን የሰማሁት የ9 አመት ልጅ ሁኘ ነበር እና ብዙ ትዝታወች አሉኝ ከሙዚቃውጋ 😢😢😢❣️❣️💘💘💘💘💚
@mesinegnyabatemesinegnyaba1221
8 лет назад
ዋው አሹ እንኩዋን ከስደት አውጥቶ ለዚህ አበቃህ ከዚህ በላይ ብዙ እንደምትሰራ አምናለሁ
@fef1933
5 лет назад
ስደት ነበር እደ አብራሪልኝ
@Ganet2024
27 дней назад
እፍፍፍፍፍፍ፡ስመኘውነበር፡ይህንሙዚቃ፡ዛሬአገኝሁት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@افقالحجاز-ث4ض
Месяц назад
የኸንሙዚቃ ስሰማ ሆደይረበሻን ግንለምንእደሆነ አላዉቅም❤❤❤
@arbsezewde8279
6 лет назад
በጣም ያምራል ያገር ልጅ ያውም የአከባኬ ንጉስ ነህ አሸሙን ይመርብክ ጓደኛየ በደስታ ኑርልኝ ኩፉ አይንካህ ፈጣር ይጠብቅህ የኔ ሐሳብ ሙሉ የገለፅከው ያሐል ይሰማኛል ከልብ አመሰግንሐለሁ አሹ ሰላም ብያለሁ የባህላችን ደብ ጠብቀህ በመዝፈንህም ደስ ብሎኛል 24 ስአት ነው የማዳምጠው
@mekakonjomekakonjo7638
Год назад
ዋ ዉ ማራኪ ሁሉ ነገርህ ልጅትዋም ቆጆ😊😊😊💝💝👏
@ትዚታነውእኔንየጎዳኝእረተ
5 лет назад
ዋው ያምራል በርታ አለባበሥህ አገትህ ያምራል ማሻአላ
@obaidobaid850
4 года назад
ዉይስወዲህ ምርጥልጂ ወንዳወዲ ቁመናህ ዲምፅህ. ሁለነገርህ. ያምራል. በሙዚቃህደግሞ. ትዝታአለብኝ
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
6 лет назад
ዋውውው ማኛነው ሙዚቃው አልባበሳችሁ ኪሊጡ ሁሉ ዋውውው ከጀምራ እስኩም መጨራሻው100%
@ሂዉት.ሙሀመድሂወት
7 лет назад
ዋው.አሹ.አገር.ገብተሀል.እደ.ጠፈተህኝ.ምርጥ.ተጀናጃኝ.ነበርክ.ለተጀናጀካቸው.ሁሉ.ይህን.ሙዚቃ.ጋብዛቸው
@sarinamolla2032
7 лет назад
ሂዉት.ሙሀመድ ሂወት 7
@እስላምነውሂወቴፍቅሬ
7 лет назад
ዋው ይመችህ ድምፅህ ሀሬፍ ነው መልክህ የኔን ፍቅርኛ ትመስላለህ ዋው !!!!
@ወሎዬዋ-i5p
22 дня назад
ወይኔ ትዝታ 2011የትምሮ ጓደኞቸ የጋበዙኝ የኔሠላሞቸ ❤❤❤❤❤
@የማርያምልጅነኝየማርያም
6 лет назад
ዘፈኑ ሳይሆን ቦታው ደስ ይላል ለምለሚቷ #ኢትዮጽያ 💚💛❤
@semeirsemeir7984
6 лет назад
የማርያም ልጅ ነኝ የማርያም.ልጅ ነኝ
@kemilaomer
Год назад
የዛሬ2አመትትዝታአለብኝእፍፍፍፍፍ
@hattadubai5852
5 лет назад
መለያየት የስራህን😭😭😭ፍቅር ስጀምር በዝህ ሙዚቃ ነበር የጋበዘኝ ዛሬማ ብቻየ ነኝ በትዝታ አለሁ💔😢😢
@hanalovelhana4922
5 лет назад
አይዞሽ ያልፍለበጎ ነው ውዴ እህቴ
@fgghjyfhhgf2172
5 лет назад
@@hanalovelhana4922 😭😭
@DhngeyDhbff
3 месяца назад
የምወደው ሰው ግብዢያ❤ 🥺
@שלום-פ4ג
Год назад
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@እናቴሂወቴ-ቨ7ኀ
3 года назад
እህህህህህህህ ትዝታ😭😭😭😭😭
@محمدسلطان-م7ص
2 года назад
ስወዳችሁ😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@berizafabadi7032
8 лет назад
ዋው በጣም ታምራላቹ ሙዝቃውም ያምራል በርታ ወንድሜ
@habibamuhamad5375
5 лет назад
Ok
@tadelusharagaa5037
6 лет назад
Wowww arefi newu xilabegne ahenine liji sewaddddehu 😍😍❤❤
@Rahma04a
3 месяца назад
አይ ትዝታው በተለይ ጎፈሬው ❤
@abcDef-lb5eq
3 года назад
ቃላት አጣሁልህ ወይኔ በዚህ በድምፀ ያገር ቤት ትዝታ ያለበት እስኪ አይይይይይይይ
@seadijemalseadijemal7421
7 лет назад
አቤት ላተ ቃላት አነሠኝ አለባበሥህ አቋቋምህ ግርማሞገሥህ ቁጅናህ ወዳወድ እነትህ ከለቤነው ሙዚቃህን በሠማው በሠማው አልሠለች አልኩኝ
@lovrlovr3977
6 лет назад
seadi Jemal seadi Jemal መቸነውየማገኝህ.ስሙኮሚቶች.ብሞት።በሂልጅነው.ቶለአድራሻውን.ፈልጉልኝ.አገኝሀለሁ.አላገኝህም።
@omarissack3312
6 лет назад
seadi Jemal seadi Jemal omar
@momjmgik7828
6 лет назад
seadi Jemal seadi Jemal ደርድረ
@seadamohammad2046
6 лет назад
ዋውያምራልይመቻል
@alam5901
5 лет назад
ነው 🙋🙋✋✋✋
@rehmaethiopia7425
4 года назад
እደው ስወድህ ትዝታየን ብቀሠቀሥብኝም ችየዋለሁ ባለህበት ሁነህ ኑርልኝ
@ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ
8 лет назад
የኢትዽያ ወንድች ለብር ብቻ ሳይሆን ማስመሠል በፊልምና በሙዚቃ አቤት ስታምሩ እንደናተ የለም ደሞሁኖ መገኛት ልመዱ ፍቅር አገላለጽ ልመዱ እናተ ስትኮሳተሩ የእኛንም ሙድ አትስረቁን እንደት ፍቅር እንደምንገልጽ ግራ እየተጋባን ነው
@atsediloveatsedilove666
6 лет назад
ፎዚ ነኝ ፎዚ ከተንታ ደቡብ ወሎ ንኑር በድኔ ጸንቼ
@akstyy8161
6 лет назад
ስታምሩሩሩሩሩሩሩሩሩ ውብ ነችሁ
@Bነኝየወሎዋእናቴንናፋቂ
5 лет назад
ewnet bileshal fozi konjo masmeselena mehon betam yleyayalu 💜
@salmaalsh1154
5 лет назад
Kkkkkk ewnet new marr
@Rተስፈኛዋ
4 года назад
ትክክል ዜሮናቸዉ ለፍቅር
@ሙናሁሴን
4 года назад
አይ ዘመን ከሁለት አመት በፊት ጓደኛየ በጣም ነበር ይሄን ሙዚቃ እምትወዴው
@ቅድስትታደሰ
4 года назад
ይሄን በጋበዘኝ በሳምንቱ ተለያየን አሁን3አመታችን t ሳፈቅርህ እሮራለሁ አሁን አተም የሌላ ነህ እኔም የሌላነኝ መቸም እደማትረሳኝ አውቃለሁ
@amaamm3152
3 года назад
የዛሬሁለት አመት ትዉስ አለኝ ነበር በዚህ ሙዚቃ
@MohdAalam-kd1bk
5 лет назад
ዋውው ያምራል ቃላት አነሰኝ ኑርል።
@iloveyouethiopian3821
7 лет назад
ዋውው ይህ ሙዚቃ ሲመቸኝ የባሌ ግብዣ ነው ሁሌም ብሰማው አይሰለቸኝም ወይይይይ
@galaxytc3950
4 года назад
እምር
@mekdesferde3192
6 лет назад
ጎበዝ ሙዚቀኛ ነህ በርታ ።
@የስደትስቄእመቤቴማርያም
4 года назад
ሁል ጊዜ ባዳምጠው እማይሰለች ዋው ፍቅሬ የጋበዘኝ ።
@طيبهمحمد-ه7ص
4 года назад
ዋዉ ያምራል ፈቅረኛይ ይሄንን ሙዚቃ ነዉ ይላክልኝ ይምረብሽ ወዴ አልኝ አሁንም አሁንም ነዉ ይምሥማዉ እሥጀናት እዳዛልቅኝ ዱአ አረጎል
@SamiraSamira-sg7sc
6 лет назад
አይይይይይ ከሂወቴ በላይ እምወደው ልጅ ነበር የጋበዘኝ አባ ለመጀመርያ ሲጋብዘኝ አልቅሻለሁ ልጅ ውስጤ ስለሆነ
@ገነትከወሎራያአላማጣ
6 лет назад
አሹ ቆንጆ የሀገር ልጅ እንኳን ተሳካልህ
@jdjdjdjdjjjjd9858
6 лет назад
በጣም የምወደዉ ሙዚቃ ባሌ ጋብዞኛል ይመችህ ይመርብሽ
@abenzre.3221
2 года назад
ሀሪፍ ነው
@ዛሀራያቫቷ
Год назад
ኢትዮ ላይ ከጓደኞቸጋ በጣም ነበር የተጨወትንበት አይ ትዝታ🥺🥺 ጓደኞቸ ወዳቹሀለሁ ናፍቆቶቸ🥺🥺 መቸም አረሳቹህ 💔💔
@hasansaker6325
5 лет назад
anite enidet abatik new yemitamirew.fikiregna alegn but beayin fikir litigelegn new.fetari yitebikih wenidime."M" from Beirut.
@SssSss-dv6lx
8 месяцев назад
የልጁ ቁጂና ወደር የለዉም❤❤❤❤❤
@ابواليأس-د5ن
Год назад
ኣየ ስደት ቲዝታ ብቻ😥
@የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ
6 лет назад
ዋውውው ውድድድድድ ወንድም ሰላምህ ይብዛ
@thshhrtgejw8102
4 года назад
nice bro
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
Год назад
አሹ የፍቅር አባት ይመችህ ያገሬ ልጅ
@azezakelala8864
4 года назад
Ayyyyyy sedet
@zmzamzmzam9253
Год назад
በሂወቴ ይኸን ዘፋኝ አንድቀን በአይኔ ባየው ምን ያክል በተደሠትኩ
@tigistafework9866
6 лет назад
Wowww besmau beamau yemalislichiu mezka new aref new berta
@የተዋህዶልጅነኝያዉምየመቤ
6 лет назад
በጣም የምወደዉ ፍቅረኛዬ የጋበዘኝ ገና ፍቅር ሳንጀምር እንደሚወደኝ የገለፀልኝ በዚህ ነበር አብርሽ በጣም እወድሀለሁ
@Aነኝወሎየዋ-c3f
3 года назад
እውነት ነው የምላችሁ ከኔ አትበልጥም😉
@tegesttegteg5895
8 лет назад
እናመሰግናለን ቆንጆ
@KedrMolaa
8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትዝታ ብቻ😢
@ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ
4 года назад
አተልጂ ውስጤ ነክ እሽ በቃ ፎቃ ጠለፈኚ በእውነት. የማዳም ሸቃላ ነኚ
@zahrannn8118
4 года назад
የኔ ማር ሰወድህ ሀቢቢ
@hrjd3850
5 лет назад
ዋው አሪፍ ነው ቀጥልበት
@hayatabdu9758
3 года назад
የዘፋኙ ስም ማነዉ ንገሩኝረ
@የሀበሻልጂ
5 лет назад
አቤት አለባበስ አቤት አቇቇም እኔስ ካተ ፍቅር ያዘኝ ፈጣሪ አሟልቶ ሰቶሀል ሸበላየ
@خديجهعبدلله-ه7م
4 года назад
Er kkkkk
@ትግስትአባተትግስትአባተ
5 лет назад
ኧረ ኧረ ይሀ ሙዚቃ ዉስጤነዉ በናታችሁ አየየየየ
@sosoali553
10 месяцев назад
በራስ መተማመናችሁን የሚጨምር ሰው ሲሰጣችሁ
@ወሎየነኝያውምየመርሳልጅ
8 лет назад
ዋው የኔማር ያምራል በርታ
@أميرةالشهرياميره
8 лет назад
ዋውየኔማረያምራልበረታ
@waysofunderstanding
6 лет назад
wow ashu meret nw
@seadamehammedali-ue9jk
11 месяцев назад
የምወደዉልጂነዉ የጋበዘኝ አይይይይይይትዝታ😥😥😥😥😥😥
@فهدعايل-ش4ص
3 года назад
አንደኛ ነክክክክ ምርጡየ
@ኢክራምየወሎልጂ-ኸ8ቸ
7 лет назад
እህህህህህህ ይህሚዚቃ እንደት እንደምወደው አይወሎ የማያ በቅልለው የለ ሁለነገራችን ማርርርር እኮነው
@makiyaqasim4472
6 лет назад
Ok lubuu
@ameerhub6525
8 лет назад
Woow betam yamral
@hff3528
5 лет назад
አሹዬ የኔ ወንድም ኣምሮብሃል ቆንጆ ልጅ ወልደሀል ፍቅር አሸናፊ ፈጣሪ ያሳድግልህ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
4 года назад
ልጁ ፍቅር አሸናፊ በጣም ነው የሚያምረው አውቀዋለሁ ምርጥ ልጅ ወልዳል
@sarasa5030
4 года назад
Nies music
@ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ
10 месяцев назад
አይይይይይትዝታስወደው❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-በ7ፐ
5 лет назад
አቤት ስወድህ በጣም ታምራለህ ቆጆ ነህ
@ዜድነኝሰደተኛዋ-ጐ3ኰ
3 года назад
ልጅ ግን ስይምሩ🤔😋😋😂😂😍
@ፀይሟነኝወለየዋ
4 года назад
የባሌ ማስተወሻ ነው የኔውድ አሁን ላይ ብንለያይም ጀምየ ላንተ ያለኝ ቦታ ግን ልዩ ነው ባፈቅርም እንዳተ አይሆንም ኡፍ 😢
@ይሁንለበጎነው-ረ1በ
4 года назад
አይዞን የተፋቀረ ሠው ሁሉ አይሞሸርም ከላይ ካልተፃፈ አብሮነት አይሠምርም !!
@emiratesuae7106
4 года назад
ዎውውውዳምፅህ ሲአምር እኔ መቸም ስወዲህህህ ይመችህ ❤❤❤
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ተ5ጸ
2 года назад
ሰታምሩ😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@ኤልሲየማሪያምልጂ
8 лет назад
wowww btame konjo new
@qabb1797
5 лет назад
Betam dessssss ylal bereta bahelun ytebeki muzekawech kate gar yhadebkal
@የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ
6 лет назад
ዋውውው ውድድድድድድድ ስታምርኮ የኔ ሽንቅጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tuyb5536
4 года назад
እረ ወዳ ሁሉም እዴዋዛ አለፈ የሰዉን ነገር እህህህህ
@fukcdhjchhgobc5866
6 лет назад
አቤት ሰወዳችሁ
@asyaahmedahmed7864
6 лет назад
በጣም ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ በተለይ ድምፅህ ያምራል
@ጥሩወርቅካሳየራያዋ-ተ7ወ
5 лет назад
ውስጤ ነው ይመርብሽ
@meryammo8150
6 лет назад
ዋው ደስ ይላል ድምጽህ
@hananeshetu3391
6 лет назад
Wow nice to very nice your sound
@zahrannn8118
4 года назад
በጣም ቆጆናቹህ በረታ ፎቃየ
@zenebechzenebech2040
4 года назад
Wow. Wallowach. Love✔️💯✔️💯✔️💯✔️
@zainabeahjsjs8245
4 года назад
Going
@zainabeahjsjs8245
4 года назад
Great
@የሺሐረግቱ
8 лет назад
Ashuy mnew lela sera ታጣ? የኦፍላ መልቕሰኛ ነው ምትመስለው ahhhh.. don't mind't
@rahmahabibi1874
8 лет назад
ዋው ስታምሩ አቤት ስወዳችሁ
@gfhhjhhgcvhh396
6 лет назад
wowww ashey
@asahlyouhaveto3284
5 лет назад
Gfhhjh Hgcvhh you b 😊😚😊😊😊
@salamhabshi-rh1vk
Год назад
አይይትዝታ😊😊😔😔
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
5 лет назад
ያምራን 👍👍👍👈
@mazilove140
8 лет назад
አሹየ ወይ ጉደ ምርጫህ ይሄ ሆነ ማሬ ይመችህ የኔ አማላይ
@oromoo3576
4 года назад
Wowwwwww❤❤❤
Далее
6:26
Netsanet Abere - Kal Gibalign | ቃል ግባልኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Просмотров 1,4 млн
6:23
Ethiopian music: Senedu Alee - Amalaye(አማላይ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
Просмотров 1 млн
1:50:06
Арестович: Кризис в Украине. Дальше будет хуже. Сбор для военных👇
Просмотров 855 тыс.
36:32
Там дядя девочку обижает! сказала малышка маме. Заглянула в кусты и побледнела. Медлить было нельзя!
Просмотров 172 тыс.
00:27
БОНУС UFC 308 ОТ «HUSTLE SHOW 💰#hustleshow #адамзуба #шарабуллет
Просмотров 857 тыс.
38:18
Lp. Сердце Вселенной #36 ВРЕМЯ ПЕРВЫХ [Как всё началось?] • Майнкрафт
Просмотров 1,1 млн
1:06:52
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! #life #lifestyle #father #dream #2024
Просмотров 174 тыс.
6:15
Ethiopian Music : Maditu Weday (Eshkem) ማዲቱ ወዳይ(እሽክም) - New Ethiopian Music 2016(Official Video)
Просмотров 10 млн
5:46
Nuradis Seid X Yoni Gonderigna ኑራዲስ ሰይድ እና ዮኒ ጎንደርኛ (ሳዱላዬ) New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Просмотров 2,3 млн
5:45
Eyayu Tenagne - Abro Menor
Просмотров 705 тыс.
4:39
Mekdes Hailu - yamregnal - (Official Music Video) - New Ethiopian Music 2016
Просмотров 1,4 млн
7:56
Nuradis Seid - Ataleshignal | አታለሽኛል - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Просмотров 3,6 млн
6:08
Ethiopian Music - Kasahun Taye - Yeagew Lege(Official Music Video)
Просмотров 463 тыс.
5:51
Ethiopian Music : Gelaneh Abebe (NaNaye) ገላነህ አበበ (ናናዬ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
Просмотров 396 тыс.
7:41
Ahmed Hussein (Manjus) አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) (ደሴ ላይ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Просмотров 6 млн
6:02
Nuradis Seid Yoni gonderigna- Kiros Deribe (አከተመ)-New Ethiopian Music
Просмотров 973 тыс.
1:50:06
Арестович: Кризис в Украине. Дальше будет хуже. Сбор для военных👇
Просмотров 855 тыс.