Тёмный

Ethiopian Comedy Music - Meriw - Sintayew & Habtamu | መሪው - (Official Video) - Ethio One Love 

Ethio One Love
Подписаться 477 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Ethiopian Comedy Music - Meriw - Sintayew & Habtamu | መሪው - (Official Video) - Ethio One Love
#ethiopianmusic #ethiopiancomedy #ethioonelove
Make sure to subscribe to EthioOneLove and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Subscribe: / ethioonelove
Facebook : / eolmuziqa
Instagram : / eolmuziqa
@EthioOneLove​
amharic music ethiopian music ethiopian music 2022 ethiopian music 2023 ethiopian movie tigray Eritrean eritrean music ethiopianbroadcastingcorporation eritreancomedy ethiopianews ethiopian wedding ethioonelove

Развлечения

Опубликовано:

 

24 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch Год назад
ያማል ቅኔው‼️💪✝️☪️🔯💚💛❤️💙
@Degsewtube
@Degsewtube Год назад
ዚክ የኛ ሰው ቅኔው አልተቻለም ቅኔ ፈች ነው የጠፍው እንጅ ተመቹኝ👌
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch Год назад
@@Degsewtube Aluta Continua✊💚💛❤️💙
@NejatYouTube
@NejatYouTube Год назад
ቅኔዋ ፈች ብታገኝ👌
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Год назад
ዘኪዬ የኔ💎 ወንድም😘💖💖💖 እውነትም ያማል ቅኔው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alwafimerja
@alwafimerja Год назад
00000😂😂
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Год назад
ቅኔው ድንቅ ነው 💚💛❤👌👌ምርጥ ስራ. ቅኔው ለገባው ሰው ይመቻችሁ
@charientertainment
@charientertainment Год назад
እኔ የለሁበትም አልሰመሁትም 😂 ምርጥ አድርጎ የገባኝ እኔን ብቻ ነው 👍
@abyelove2446
@abyelove2446 Год назад
ይህንን ዘፈን ለሽመልስ እና ለአብይ ጋብዣቼዋለሁ።
@belachewbizuneh5290
@belachewbizuneh5290 Год назад
Short and best message !!!
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 6 месяцев назад
አንደኛ ናቹ እኮ የሚገርም ቅኔ
@getasewmekonnen299
@getasewmekonnen299 Год назад
Great job!
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 Год назад
አጠር ያለች ምርጥ መልዕክት 😂😂😂
@yesaktube9052
@yesaktube9052 Год назад
ለኛው ጀዝባ መሪ መሆን አለበት
@jojofine6241
@jojofine6241 Год назад
ደደቡ በሚል ይስተካከል
@metasebiabelayneh9812
@metasebiabelayneh9812 Год назад
wow lovely song
@NejatYouTube
@NejatYouTube Год назад
ወየው በሳቅቅቅቅ ለቅኔው ፈች ፈልጉልኝ በጣም ነው የተመቹኝ👌
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m Год назад
የሚገርም ነው ቅኔው ደጋግሜ ነው ያየሁት በርቱ
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Год назад
Waw z best work keep it up
@Zobeltube4766
@Zobeltube4766 7 месяцев назад
የመሪዉን ነገር እንደት አደርጋለሁ
@sholashola5239
@sholashola5239 11 месяцев назад
Great song.
@hayat2706
@hayat2706 2 месяца назад
ደግነቱ እነዛ ሰፈር አይገባቸውም
@tizta216
@tizta216 Год назад
ይመቻችሁ የሚገርም ቅኔ ነው
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Год назад
ቅኔው ከባድነው😁😂👌
@getanehfikadu3157
@getanehfikadu3157 Год назад
best music
@esubalewgete1356
@esubalewgete1356 Год назад
100/100
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 Год назад
ሰዎቹ ገና ቅኔው ላይ አልደረሱም መች በልተማ ማለቴ ዘርፈው ጠገቡና ነው:: ይሄ ቅኔ ሳይገባቸው ከመሪነት ወርደው ሲሰሙት ያኔ ለካ ለኛ ነበር የሚሉት:: 27 አመት እየቀጠቀጠ ጥላቻን እያስተማረ ከሰው ተራ አውርዶ ወደ አውሬነት የቀያራቸውን ትተው:: ከመቶ አመት በፊት በነበረ መሪ በታሪካዊ ልብ ወለድ በተስፋዬ ገብረሰይጣን የተፃፈን ማስረጃ እያቀረቡ በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ብኩኖች! የዚህ ዘፈን ትርጉምም የ27 አመቱም ሰቆቃ የሚረዱት ከ100 አመት በሗላ::
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 Год назад
እድህ ነው ሙያ ለህዝብ ለሀገር ማደር
@fitsumasfaw803
@fitsumasfaw803 Год назад
ደስ የሚል ጥምረት ነው ግን ምን ይዤላቹ ልምጣ እስር ቤት
@yonasassefa1579
@yonasassefa1579 Год назад
😂😂😂👏👏😍
@AdoniasAbereha
@AdoniasAbereha Год назад
ere kenew temechegni lededebu meri new
@abrsh90
@abrsh90 Год назад
andegna sra new
@yta4792
@yta4792 Год назад
የሚገርም ስራ ነው
@belaytesfa5896
@belaytesfa5896 Год назад
በጣም ገራሚ ቅኔ ነው
@mesfinkassa1977
@mesfinkassa1977 Год назад
💪
@fidel_tube1
@fidel_tube1 Год назад
💚💛❤ያማል ቅኔው💚💛❤
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 2 месяца назад
Smart ! You better than Addis Abeba Parliament donkies. God bless you
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Год назад
ሁሌም የምትሰሩት ስራ ያስገርመኛል
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
ለጨቅላው መሪ የሚሆን ጥሩ ስራ ነው ጀግኖች!!!!!!!!!!
@user-nv7gy9hd8n
@user-nv7gy9hd8n Год назад
በቃጣይ ምጣፍና ምግብ ቂለንጦ እናቀብላችኋልን ያማል ቅኔው
@AMHARA24
@AMHARA24 5 месяцев назад
ህዝብን ማገልገል እንዲህ ነው💚💛❤💪💪💪💪ያልገባውን ህዝብ በቅኔ ስነግሩት አሁን ገብቶት እየታገለ ነው
@thenation8839
@thenation8839 Год назад
👍👍👍👍👍👍
@mikkimorkos4306
@mikkimorkos4306 Год назад
😁😁😁😁😁😍😍😍😍😍
@rebuni12
@rebuni12 Год назад
😂😂😂😂❤️
@user-gq5qh5ro9p
@user-gq5qh5ro9p Год назад
ያማል ቅኔው 😂😂👍
@ysolnet
@ysolnet 4 месяца назад
እንዲገባው ስለማይፈልግ ነው እንጂ ያልገባው የለም ። ግን አንድቀን በደንብ ይገባዋል ።
@abumuaze9357
@abumuaze9357 Год назад
ድንቅ ቅኔ
@esubalewgete1356
@esubalewgete1356 Год назад
Bertu artist malet endih new
@jojofine6241
@jojofine6241 Год назад
1:30
@betelemboloshe4582
@betelemboloshe4582 Год назад
omg😂😂😂
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 Год назад
Kine Tegbar Ayhonm kkkkk
@barakatababa9966
@barakatababa9966 Год назад
Mari
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robamemes
@robamemes Год назад
😂😂😂😅😅😅😅
@abityasamnew
@abityasamnew Год назад
😂😂😂😂😂
@hulunakefmedia3443
@hulunakefmedia3443 Год назад
እረረረረ እናተ ትለያላቹሁ🙄🙄🙄
@birt12-ql3vd
@birt12-ql3vd 11 месяцев назад
ያማልቅኔው ይመቻችሁ
@toubeyou5147
@toubeyou5147 Год назад
ከአዲሷ መኪና ተሻለች አሮጌ አመሏን አመሏን አውቃለሁ ብትሆንም ባለጌ
@ahmedmohammed-go8zh
@ahmedmohammed-go8zh Год назад
ከባድ ነው ቅኔው
@SamiShimon1884
@SamiShimon1884 Год назад
በመልስ ጊዜ ቢሆን እንግዚ ቂሊጦ
@abi_teme4041
@abi_teme4041 Год назад
ዳይ ወደ ቂልንጦ 🤣🙆‍♂️🙆‍♂️
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 Год назад
ያማል ቅኔው‼ በተለይ 1፡30
@Nahom989
@Nahom989 Год назад
ንገሩት ለብልጽግና መሪው
@ethiomel3439
@ethiomel3439 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@melesetekaw4905
@melesetekaw4905 Год назад
የልተነካካ መሪ ካገኛችሁ ደውሉልን
@gadnosha-tm2jb
@gadnosha-tm2jb Год назад
Meriwu yamale kenawu
@abyelove2446
@abyelove2446 Год назад
የድሮዋ መኪና ችግሯ ፑንቲና ሳይሆን ነዳጅ ትበ በላለች (ሌባ ናት) ቢሆን ጣሙ ይልቅ ነበር
@miniliktube4118
@miniliktube4118 Год назад
ምን ዋጋ አለው ከመማር ይልቅ ማሰርን ይመርጣሉ ቢማሩበት በደብ ተነግረው ነበር
@kalab6031
@kalab6031 Год назад
😳 kabad nawe yaltanakaka zaragna yalhona taklaye manawe mare yasflaganale 😶
@mezgebfilm
@mezgebfilm Год назад
ቅሊንጦ Coming Soon 😂😂😂😂
@targettube4968
@targettube4968 Год назад
አርት ማለት ይሔ ነው።
@besufkad4642
@besufkad4642 Год назад
ለማንኛውም መሪው የተበላሸ መኪና ስለሆነ እግረኛ መንገድ ላይ ወጥቶ እንዳይገጭህ ተጠንቀቅ ።አንደኛ ስራ ብዬዋለሁ
@abumuaze9357
@abumuaze9357 Год назад
ያማል ቅኔው
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w Год назад
ይኸ ግፈኛ እዳያፍናችሁ
@FkieMark-bt5ph
@FkieMark-bt5ph Год назад
አረ ትለያላችሁ የሚገርም ቅኔ በየት ገብቷቸው እነሱ እውነት ነው
@Explorer0425mdhs
@Explorer0425mdhs Год назад
ጉዳችሁ ፈላ🤣🤣🤣
@wekelsigab2977
@wekelsigab2977 Год назад
በቃ እናንተንም ዘፈናችሁ ተብላችሁ ትታሰሩ ይሆናል እኮ መቼም እዚህ አገር አይሰማ የለ!!!
@toubeyou5147
@toubeyou5147 Год назад
ፈተህ ቀይረው
@eskushawa4664
@eskushawa4664 Год назад
ካዲሷ መኪና ተሻለች አሮጌ አመሏን አውቃለሁ አትሆንም ባለጌ
@davehm1825
@davehm1825 Год назад
'አመሏን አውቃለሁ ብትሆንም ባለጌ' ነው የሚሉት!
@global2321
@global2321 Год назад
የቂሊንጦ እስር ቤት ዘበኛ ነኝ:: ወደ እኛ ለመምጣት መስፈርቱን አሟልታችሇል::በቅርቡ እንገናኛለን
@enatleykun9306
@enatleykun9306 Год назад
🤣🤣🤣🤣aykerm engeda akebabelun adera setna gen mert melkt new legbaw
@global2321
@global2321 Год назад
@@enatleykun9306 😂😂
@WatchmenRasta1233
@WatchmenRasta1233 Год назад
😂😂😂😂😂
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
ለወሬና ለትችት፣ለቅናት ማን ብሏችሁ። ለስራና ላይ ለእውነዕ ሲሏችሁ ነው የሚያማችሁ። ጉቦና ስርቆት ወሬ ትታችሁ ሥራ ልመዱ። ውጡ እረሱና ለደካሞች አካፍሉ። ሥራ፣ሥራ፣ሥሪ ሊቢያን እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ። ብእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው። እናንተ መገረፍ እንጅ ዲሞክራሲ አይገባችሁም። ድንቁርናና ትንሽ እውቀት አስቸጋሪ ነው፣ ኮረንቲ ያስጨብጣል። ይቅር ይበላችሁ።
@eyobbirhanemeskel3721
@eyobbirhanemeskel3721 Год назад
"ሊቢያን እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ።"...የሚያስቀው እርሶ እራሶን እንደ ሌላ ዜጋ መቁጠሮ፤ ደሃ ሲያልፍለት አሉ...
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
@@eyobbirhanemeskel3721 ትንሽ ምላጭ ሀገር ትላጭ ማለት ይህ ነው። አይዞህ አለማወቅ ሀጢአት አይደለም፣ ትልቁ ነገር ግን ጥበብ ከተሰጣቸው መማርና መልስ ነው። ምክሩን የሰጠኽ አማርኛ በመጻፉ እንዴት ማንነቱን ሳታውቅ ደመደምክ?🙏😁 የሰነፍ አፍ ልብስ ጥፋት ነች። መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ፣ 18ን አንብቡ። ብር ብር ያለ ብር እንዲል ተፈርዶበታል። ስለዚህ ተመለሱ አጭር የንስሀ ግዜ ነው ያለው። ውስብሀት ለልዑል እግዚአብሔር ። እንደቸርነቱ ይፈጸም።
@eyobbirhanemeskel3721
@eyobbirhanemeskel3721 Год назад
@@abebayelema5176 እኔ የገመትኮት ንግግሮ ስርአት ስለሌለው ነው። "እናንተ መገረፍ እንጅ ዲሞክራሲ አይገባችሁም። ድንቁርናና ትንሽ እውቀት አስቸጋሪ ነው፣ ኮረንቲ ያስጨብጣል።" ይሄ የመሀይም አባባል ነው፤ እርሶ ኖት እራሶን ያስገመቱት፤ ለንግግሬ ይቅርታ ለጠይቅ፡ ይቅርታ፤ አርሶም ግን ስተቶን ይመኑ፤ ሰው በሚናገረው ይገመታል ይህ የሰው ባህሪይ ነው። እርሶም ያርሙ እኔም ታርሜአለው።
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Год назад
ፍርፋሪ ለቃቃሚ ካድሬ ከዚ የተሻለ አስተያየት አይሰጥም የበሰበሰክ የሊቢያ ወታደር ይብዳህ
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 Год назад
ለቅኔው ዘገያችሁ😅😅😅 አንድ ክልል በጀግንነት ከነቃ ቆዬ በናንተ ድንዛዜ መስዋእትነት ከፍለው አነቋዋችሁ መንቃት ጀምራቹሃል
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Год назад
ወሬኛ በዛ አደገኛ ጦርነት ግዜ እኮ ነው ሳይፈሩ (አጨብጫቢ ነኝ) (ተመቷል አየሩ)( ቦግ እልም ),እረ ስንቱን ልጥቀስልህ በዛ አደገኛ ሰአት በድፍረት የሰሩ ኮሜዲያኖች ናቸው ምን አልባት አንተ በዛ ሰአት አላየሀቸውም ይሆናል እናንተ ጋር ኔትወርክ ዝግ ስለነበር ለማንኛውም በላኩልህ ርእስ ሰርች አድርገህ እያቸው የሰሩትን ስራ
@user-vl9jo8eu8b
@user-vl9jo8eu8b Месяц назад
😂😂😂 አንተ ከቤት መውጣት በምትፈራበት ሰአት ነው አጨብጫቢ ነኝን የሰሩት
@jojofine6241
@jojofine6241 Год назад
ለዚህ ጥንብ መንግስት mert Mlkt
@emutamer4583
@emutamer4583 Год назад
ቂሊንጦ VIP በቀይ ምንጣፍ😅😅😅😅😅
@seadakonjo8682
@seadakonjo8682 Год назад
😂😂😂😂😂
@ezratenaye7807
@ezratenaye7807 Год назад
😂🤣😂😅😂😂😂😂
@anshisobezebe8172
@anshisobezebe8172 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@user-nv7gy9hd8n
@user-nv7gy9hd8n Год назад
ያማል ቅኔው
@hgtube2653
@hgtube2653 Год назад
😂😂😂😂😂😂
Далее
Ах как прекрасно
0:17
Просмотров 30 млн