Тёмный

Ethiopian food || በሚገርም ሁኔታ የተዘጋጀ ለረጅም ጊዚ የሚቆይ የቁሌት አሰራር || የቁለት አስተሻሸግ 

Kiya Tube
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 Год назад
Thank you kiyaye. Bereche ehet zm bileshi sirye yegna sew kumneger ayewedim lela minm yegodeleshi yelem ::
@keyakeya2199
@keyakeya2199 Год назад
ኪያዬ በርቺ ጎበዝ እኔ ኢሄኛው ዩቲዩብ አይመጣልኝም ብዙ ያኛው የቤተሰቡ ግን ቶሎ ቶሎ ነው የሚደርሰኝ እና በጣም ስለምወዳችሁ አያለሁ እኔ በበኩል ምንም የተንዛዛ ነገር አላየሁበትም ቀጥይበት ።
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
አምሰግናለሁ የኔ ውድ ከዩቲብ ነው ማለት ነው ችግሩ።
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 Год назад
እናመሰግናለን ኪያዬ🙏
@serawitalem2242
@serawitalem2242 Год назад
በጣም ቆንጆ ነው ቁሌቱ ጠርሙስ ውስጥ ከገባ በኋላ የሚቀቀለው ለምንድነው ?
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
ጠርሙስ ውስጥ ከገባ በኋ የሚቀቀለው ለማሸግ ነው። በምንቀቅለው ሰአት አየሩ ይወጣና ክዳኑ ግጥም ይላል እንደዛ ስናደርገው ብዙ ጊዜ ይቆይልናል ለዛ ነው።
@serawitalem2242
@serawitalem2242 Год назад
@@KiyaTube4 አመሰግናለሁ!!
@winawina4119
@winawina4119 Год назад
Thank you for your amazing work. Good to know I never thought about that before. Good job 👏
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
Glad it was helpful!
@MesiGemechu
@MesiGemechu Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ የkiya ቤተሰብ እንዴት ናቹ? Kiyaye አግዚአብሔር እጅሺን ይባርከው 😘😘😘
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
አሜን🙏 አሜን🙏
@newworld1212
@newworld1212 Год назад
ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽን ጠርሙሱ ግን አይሰነጠቅም ሲቀቀል
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
አመሰግናለሁ እኔ እስካሁን አላጋጠመኝም በርግጥ እንደየጠርሙሱ ሊለያይ ይችላል ይሄ ለምግብ የተዘጋጀ ስለሆነ ሊሆን ይችላል።
@sus2475
@sus2475 Год назад
እናመሰግናል ኪያዬ በርችልን አዳድስ ምግቦችን እንጠብቃል
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
እሺ ከልብ አመሰግናለሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ኪያዬ ቁሌቱም ግሩም ነው መለኛ 👏👍👍👍👍 እጅሽ ተቃጠለ እያልሁ አሳቀቅሽኝ ( በእርግጥም አቃጥሎሻል) እንዳይሰበር ብየም ተሳቀቅሁ 😀🙆🙆🙆🙆 ለወደፊቱ በቦይለር ውሀውን አፍልተሽ ጠርሙሶችን ድስት ላይ ደርድረሽ ውሀውን ከላይ ከምንሳቀቅ 😀😀😀😀😀 ጠርሙሱ ብቻውን ሲቀቀል ብቻ ነበር የማውቅ ጥሩ አስተማርሽኝ 👏👏 ምርጥ ክሽን ያለች ምስር እጠብቃለሁ ማስቸገር ባይሆንብኝ ኪያዬ 👍👍👏👏 በእርግጥ አሳይተሽናል ግን ይደገም 👍👍👏👏👏💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐 በጣም አመሰግናለሁ👏👏👏
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
😄 እሺ እንደዛ አደርጋለሁ። ቁሌቱን ከከተትን በኋላ ስንቀቅለው አየሩ ወጥቶ ግጥም እንዲል ያደርገዋል ካለበለዛ ቶሎ ይበላሻል ለዛ ነው👍 ምስሩን በቅርቡ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 Год назад
በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው የምታሳይው በርቺ👍
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
አመሰግናለሁ🙏
@CakeChef7
@CakeChef7 Год назад
Personally i miss your great intro from the past Kidestye💚 Further i was watching your videos from past years & your editing was amazing, if this helps i am glad💛
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
Thank you!
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 Год назад
Like share aregalehu. Bereche lehulum gizea alew tesifa mekuret yelem wedefit
@KiyaTube4
@KiyaTube4 Год назад
እሺ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏
@fmgmhnj797
@fmgmhnj797 5 месяцев назад
😂
Далее
ቆንጆ የሰላጣ አሰራር
8:44
Просмотров 1,3 тыс.
የሽንኩርት አበሳሰል #Ethiopianfood
10:06
እኛ ከወዲሁ ጀምረናል እናንተስ???
13:54
የእናቴ ቅቤ አነጣጠር
5:57
Просмотров 226 тыс.