Тёмный

Ethiopian food የባህል ዝግጅት በጣም ቆንጆ ቀላል የድልህ አሰራር 

zed kitchen Ethiopian Food
Подписаться 166 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

#Ethiopianfood#የባህልዝግጅት#በጣምቆንጆቀላልየድልህአሰራር#zedkitchen#ethiopianfoodyetsom#ethiopianfoodcookingvideos#
ግማሽ ኪሎ በርበሬ,
1 የሾርባ ማንኪ የሮዝመሪ ቅመም
1 የሾርባ ማንኪያ ኮሮሪማ
2 የሾርባ ማንኪያ ማቁላያ/ ጥቁር ቅመም/
1/2 ጨው እና ዘይት ናቸው
ያበሰልኩበት ሰሀት 25 ደቂቃ

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@sitotatube-
@sitotatube- 2 года назад
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ዉድ 👍👍❤️❤️🥰
@zabiba3445
@zabiba3445 11 месяцев назад
Zeduye❤
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 Месяц назад
❤ good
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
በጣም ያምራል🙏🏽👍🏽👏🏽❤️
@entesarljia3836
@entesarljia3836 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 Год назад
Geta yebarkish❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ሰላም ዜድዬ በጣም ምርጥ አሰራር ሲያዩት ራሱ ያስጎመጃል ጎበዝ ነሽ ባለሞያ የተባረከ ይሁን 👍👍👍👌❤🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ጎበዝ እህት እጅሽ ይባረክ 💓💓💓💚💛💓💓💓💓👆🙏
@martamengesha2491
@martamengesha2491 2 года назад
አንደኛ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@endalkadiss5409
@endalkadiss5409 2 года назад
ያምራል👍
@be8cab
@be8cab 2 года назад
እጆችሽ ይባረኩ። ዜድዬዬዬዬ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
Ejesh yebark habibity ♥️
@bege7778
@bege7778 2 года назад
ደስ የሚል ስራ ነው ምትሰሪው ዜድ። እንድትሰሪልኝ የምፈልገው ቀለል ያለ፣ ለስራ የሚሆን የሚያስወፍር ስናክ ነው። ሲበላ ድምጽ ማያወጣ ቢሆን እመርጣለሁ። አመሰግናለሁ በርቺ።
@dagikuku2583
@dagikuku2583 2 года назад
ዜድዬ, እጅሽ ይባረክ የኔ ጎበዝና ትሁት 🥰 ጊዜሽን ወስደሽ የሁላችንን ጥያቄዎች ሰለመለሽ ከልቤ አመሰግናለው። እንዳከበርሽን ቸሩ መድሐኒአለም የእመብረሀን ልጅ ያክብርሽ የኔ ጎበዝ በደምብ ነው ያብራራሽልን የኔንም ጥያቄ የመለሽልኝ። ሌሎች RU-vidr እህቶቻን ከአንቺ መማር ያለባቸዉ ነገር አለ ብዙዎቹ ጥያቄ ሲጠየቁ ላይክ ብቻ አርገዉ ይተዉታል ወይም ከነጭራሹ ላይኩንም ይነፊጉንና “ቄሱም ዝም መፅሀፊም ዝም እንደሚባለዉ” ይሆናል😉 ይገባኛል የሁሉንም ሰዉ ጥያቄ መመለስ እንደሚከብድ በተለይ ከቤተሰብ ጋር በዉጭ ኑሮ አንቺ የሁላችንም ጥያቄ ከቻልሽ በኮመንት የሚጠቅመንና የብዞቻችን ጥያቄ ከሆነ ሰብሰብ አድርገሽ እንደዚህ በvideo ትመልሽልናለሽ በርችል የኔ ጎበዝ ሰዉ አክባሪ❤️ ያኛዉ ከዚህ በፊት የሰራሽው ድልህ ወጥን በተለየ መልኩ ያጣፊጣል ብዬ እገምታለዉ ወይኑ የተለየ ቃናና ተበልቶ የማይጠገብ ወጥ እንዲሆን ያረገዋል። ልክ ነሽ በቆየ ቊጥር ልዮ እየሆነ የሄዳል። እንደዉም ዉስኪ፣ ጠጅም እንደሚጨመር ሰምቻለዉ በዛላይ ይቆያል ከአንቺ ተሞክሮ የትኛዉ የሻላል? በዛኛዉ ድልህ ሰትሰሪ ለምን ያህል ግዜ ታበስይዋለሽ? ይሄም ሆነ ያኛዉ ፊርጅ ውስጥ ብናሰቀምጠዉ ምንም ችግር የለዉም አይደል? ያዉ ዉጭ ሀገር ምግቦች ለመበላሽት ቅርብ ናቸዉ☹️ የተጠቀምሽው ዘይት olive oil ነዉ? ዶሮም ሆነ ሌላ የሀበሻ ወጥ ስትስር የምትጠቀሚዉ እሱን ነው? Rosemary ቅመምን ለወጥ ሁሉ ነው የምትጠቀሚው? በርችልኝ🥰 ዶሮ ወጡንና ሌላዉን እስክናይ ጏጏዉ😋😋😋
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 года назад
ዳጊዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አምላክ ያክብርልኝ🙏❤🙏 በተቻለኝ አቅም ለማሳየት, ለማሰተማር እሰከወጣው ድረስ ተመልካች ያልገባውን ነገር ማሰርዳት ግዴታ አለብኝ ብዬ እኔ አምናለው😍 ወደጥያቄሽ ስመለስ በፌት እናቴ በጠላ ወይም በጠጅ ነበር አሽታ የምታስቀምጠው ያው ወይን ስለማይገኝ, እውነቱን ለመናገር በውስኪ ሞክረው አላውቅም ግን ለአዋዜ ጥሪ ስጋ ማባያ ሳዘጋጅ በጅን ወይም በውስኪ እና በወይን አድርጌ ነው የማዘጋጅው ከምነግርሽ በላይ በጣም ቆንጆ ነው, ፍርጅ ውስጥ ማሰቀመጥ ይቻላል ግን ወዲያው እንደሰራሽው ፍርጅ ውስጥ አትክተችው ትንሽ ይብላላልሽ ለአንድ ሦስት አራት ቀን ውጪ አሰቀምጪው❤❤❤❤
@dagikuku2583
@dagikuku2583 2 года назад
@@zedkitchen እሺ አመሰግናለዉ ዜድዬ እንዳልሽኝ አደርጋለዉ 🙏🏾 በርችልኝ የኔ እህት ❤️❤️❤️
@selamselamye7529
@selamselamye7529 2 года назад
Wowowoowowwoowoowo bexamo mirxe zade new wodejalwo ijshe yibarekihe
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@user-sg6xz5zs4i
@user-sg6xz5zs4i 2 года назад
ሰላምሽይብዛእናመሰግናለን
@saratube9054
@saratube9054 2 года назад
Yena balemoya zadya hulm mesriwen new meseraw tebarkileg
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 года назад
👌👌👌👌👌❤️❤️❤️
@girmaradit6272
@girmaradit6272 2 года назад
የኔ ባለሞያ ሳሞር
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@salaamsalaam9437
@salaamsalaam9437 2 года назад
👍👍💗💗💗💗
@salaamsalaam9437
@salaamsalaam9437 2 года назад
❤️🙏
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 Год назад
ከዛ ፍሪጅ ነዉ የምናስቀምጠዉ?
@le1785
@le1785 2 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@konjeteweldemickael3453
@konjeteweldemickael3453 2 года назад
ደረቅ በሆነ ማውጫ መጠቀም አይበላሽም
Далее
ምዝግጃው  ድልክ  ዓድና
9:15
Просмотров 2,3 тыс.
የድልህ አሰራር |how to make dilih |
12:25
Просмотров 48 тыс.