Тёмный

Ethiopian Food - How to Prepare Beso flour - የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@ሰሚር
@ሰሚር 2 года назад
የኢትዬጵያ እናት ነዎት እንዴት እንደምወዶ እናቴ አላህ እድሜ ከጤና ይስጦት ትልቅ ትምህርት ነው እያስቀመጡልን ያሉት እናመሰግናለን
@ፊርዶስእናመሀመድ
@ፊርዶስእናመሀመድ 3 года назад
ማሚዬ የኔ እናት እወድሻለሁ ከዛሬ 4 አመት በፊት ጀምሬ ነው የምማረው ትምርትሽን ወድጀዋለሁ የ16 አመት ልጅ ሁኘ ነው ስደት የወጣሁት ምንም አላውቅ ነበር አሁን ግን እድሜ ላች ብዙ ተምሬያለሁ አገር ስሄድ አላፈርኩም የመውለጃየን ቅቤ ያነጠርኩት እኔ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ💋
@OTHTUBE
@OTHTUBE 3 года назад
er mother menew bedemets bech aderegut
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
እውይይይይ ማሚዬ የኔውድድድ 😘😘🌷 ብዙ ፕሮግራም አልፎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም የተማርሁበት እና ያላወቅሁትን ነው ያወቅሁ አመሰግናለሁ👏👏 እንኩዋን አደረሰሽ ሳልልሽ እማዬ እንኩዋን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት 🌷🌻🌻🌻🌻 ትክክል ነሽ እኔም ሲባል ሰምቻለሁ ቆሎ ሙያ ይጠይቃል 👏👏👍👍 ንግግርሽ ሲጣፍጥ ተመስጨ ነው የምሰማ 👏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад
እማዬ የኔ ጀግና ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዉነት ነዉ እማዬ ሳላድንቅ አላልፍም በፊትም አዎቅ ዎታለሁኝ በሌላስልኬ 😍❤🙏
@tiruworkalemu4449
@tiruworkalemu4449 3 года назад
tebarki zemensh yebark bahunu geza endzemenawt eyuketr vegb sera tkurt semesystut sichgru enayalen vmiflguten ger zertu seblat ychgralu bezu tmehrt eystesh slhon tbarki
@yefikirTube
@yefikirTube 3 года назад
እንኳን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ፤አንድየ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
እሽ
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي 2 месяца назад
አረብ ሀገር አናገኝም ዘንዘና
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 3 года назад
እማማዬ ለአምላካቾን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ ለብርሃነ መሰቀሉ እንኳን በሰላምና፣ በጤና፣በፍቅር፣ አደረሰሸ ከነመላው ቤተሰብሸ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@ethiopia4840
@ethiopia4840 2 года назад
ማሚየዋየ የኔ እናትዋ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶይስጥልኝ ባለሙያ አርግሽኝ 😘😘😘😘
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
በጣም ጎበዝ በርች ማማየ
@eilham2682
@eilham2682 3 года назад
እናመሰግናለን ኑሪልን ማምየ
@berhetensea451
@berhetensea451 3 года назад
Excellent , keep educating people, thank you.
@be8cab
@be8cab 2 года назад
ማማዬ አዲሱ ቤትሽ አልገባሽም ? እንዴት ነሽልኝ መልካም አዲስ አመት ይህን ልብ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር። አንቺ የሁላችንም እናት ነሽ። ኑሪልን
@jerrykitaba4063
@jerrykitaba4063 3 года назад
Mamiye adis tabiyat endet nw yemimashw? Ena bemn
@fakiisaa6496
@fakiisaa6496 2 года назад
ማማዬ የት ጠፉ
@ياربسعدني-ج6ض
@ياربسعدني-ج6ض 3 года назад
እስኪቂቤአነጣጠርአሳይኝማሚ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 3 года назад
ብዙ አይነት ተሰርቷል እህት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
እባክሽ ቻናሉን ጎብኝ ገራሚ ውድ እናት ናት በዬቱብ ቀዳሚያዋ ናት ማለት ይቻላል በእንጀራ መጋገር ጀምራ እጅግ ብዙ ሙያዎችን አስተምራናለች ።ጥፍጥ ባለ አነጋገሩአ 💕
@ياربسعدني-ج6ض
@ياربسعدني-ج6ض 3 года назад
@@Ethiopianfood እሽማሚአየዋለሁገብቸሙያየለኝምማለትቀርአላህይባርካችሁ
@ياربسعدني-ج6ض
@ياربسعدني-ج6ض 3 года назад
@@ሐናሐና-ቘ3ከ የቂቤውንአላገኘሁትም
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@@Ethiopianfood እድሜና ጤና ይስጥልን. እኔ. የምፈልገው. ቅመም ስናዘጋጅ የየሁሉም አይነት. እኩል ነውዴ. እማማየ እስኪ ይዘርዝሩልን. ለምሳሌ. ኮረሪማ አንድ ስኒ ባደርገ ሌላውንም እንደዚሁ ነውዴ የምናደርግ
@everythingwithzenasimpson
@everythingwithzenasimpson 2 года назад
ማማዬ ተባረኪልኝ!! እንዛመድ እኔ ተዛምጆለሁ! 💕
@selama716
@selama716 3 года назад
🙏🙏🙏🥰
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 года назад
😍😍😍😍😍
@hannaa8213
@hannaa8213 2 года назад
እናሃማሳግናሌን ዉዴኮ ቤተሰብ ሁኝልኝ
@almazzewde4735
@almazzewde4735 2 года назад
በጣም ጎበዝ እናት ኖት በእዉነት ረጅም እድሜና ጤና ያድሎት
@ሐሑሚድያ55
@ሐሑሚድያ55 3 года назад
Masalah gobeze berece enamesegenale
@abebichyoutube2909
@abebichyoutube2909 2 года назад
ዉድዪ ሼር አሚን አዶተና😍
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
ጎበዝ
@kiki7863
@kiki7863 2 года назад
Ema tefu eko ere nulen
Далее
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 189 тыс.
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 189 тыс.