Тёмный

Ethiopian/Habesha Cooking - How to Make Karia Sinig - በተለያየ ዘዴ የቃርያ ስንግ አሰራር 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@woinshetteffera5523
@woinshetteffera5523 7 лет назад
ዋው ደስ ይላም ማማዬ ከልብነው ምስጋናችንእ/ርአምላክ በእድሜላይ እድሜ ጨምሮ ይስጥልን
@سبحانالله-ز1ه2س
@سبحانالله-ز1ه2س Месяц назад
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ማዘርዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሱሱነኝየሐይቋ
@ሱሱነኝየሐይቋ 4 года назад
የትዳሬ ዋስትና እድሜና ጤና ይስጥሁ እናትየ የምሬን ነው እረሰወን እያየሁ እሰራለሁ ባለሙያናት ብሎይዞኛል ክክክክክክ
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
ሀለለ😂😂
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 10 месяцев назад
😂
@tube8181
@tube8181 7 месяцев назад
ጉበዝ
@kibrommezgebe8435
@kibrommezgebe8435 7 лет назад
እማምዬ ስወድሽ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በእርጋታ የምታስተምሪን ትምህርት በጣም ጠቆሞኛል በጣም አመሰግናለሁ!
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞእግ
የኔ ናት እናት ለዘላለም ትኑር እርጋታሽችሁ ብቻ እዩኝ እዩኝ ይላል
@genetshume1937
@genetshume1937 7 лет назад
I learned so many things from you, God bless you
@bedriaen2491
@bedriaen2491 7 лет назад
እናታችን በጣም እናመሰግናለን እድሜዎ የተባረከ ይሁን
@khadijaasfaw3190
@khadijaasfaw3190 7 лет назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ 💌❤ማም
@tsionmesfin3151
@tsionmesfin3151 2 года назад
እማዬ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ
@tegsttegst8253
@tegsttegst8253 7 лет назад
በጣም እናመሰግን አለን ማዘር
@እሙአማር-ሸ1ጸ
@እሙአማር-ሸ1ጸ 7 лет назад
እናቴ እንካን ደህና መጣሽ ሙያሽ በጣም ደስ ዪላል አላህ እድሜሽን ያቆየዉ
@jemilatube8358
@jemilatube8358 7 лет назад
በጣም እነመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማም
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
እናት አለም ማዘርየ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤጋር ድንግል ማርያም ከነልጇ ትስጠዎት! ማዘርየ ቃርያ ውስጤ ነው ያልሱ ምግብ አልባልም
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 7 лет назад
Egziabher edmena tena yichemrilot.....I always watch ur video and am became balemuyaaaa....thank u again motherye...luv u
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 года назад
ፍሬውን አወጣጡ በጣም አሪፍ ነው:: ስታገል ነው የኖርኩት በማይሆን መንገድ አመሰግናለሁ
@meseretmeseret6161
@meseretmeseret6161 7 лет назад
እናመሰግናለን 😍ኣደይ😍የ ሚንስቴሮኒ ኣሰራር ብያሳዩን
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 7 лет назад
ምርጥ እናት ስላምሽ ይብዛ
@zewdubedada5255
@zewdubedada5255 4 года назад
Thank you mom for your delicious food preparation. I have been following your vids. Pls, shorten the duration of the vids, not more than 10 min. Pls pls. I feel lie I'm in my mom's kitchen.
@sarahmuhamed7056
@sarahmuhamed7056 7 лет назад
ቅን እናት እድሜዎትን ያርዝምልን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራዎትም
@kokatom440
@kokatom440 6 лет назад
meka meka bant islam ቀጥተኛ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኢየሱስ ያድናል.
@ሀምዲያሀምዲያ
@ሀምዲያሀምዲያ 6 лет назад
sarah muhamed የኔ ልዩ አባቴ ነው አሚንንንን እኛንም
@senaittube502
@senaittube502 7 лет назад
Happy New Year mother, Thank you for sharing 😘
@ወለተእየሱስየድግልልጅወለ
እማ እድሜና ጤና ይስጥወት ልኡል እግዚ አብሔር አሜን
@udjrhdhdh9706
@udjrhdhdh9706 3 года назад
እማየ ረጂም እድሜ ይሥጥሽ የፈጠረሽ ግን ትማትሙ ሣይበሥል ነው የሚጥመው
@rdfd2118
@rdfd2118 2 месяца назад
mama betame nwe menamesgensh edmina tina yeseteshe
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 3 месяца назад
😮😮😮😮😮ወይ የኔ ናት ጣትሽን ኣያምሽም ኣያቃጥልሽም??????? በጣም ጣፋጭ ማባያዎች በጣም እናመሰክግናለን።
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 7 лет назад
Thank you mommy 😘
@fadiasafaw4980
@fadiasafaw4980 7 лет назад
Thank you mother good job
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Год назад
እነመስግነለን እናታችን
@mrbelal1400
@mrbelal1400 7 лет назад
ኢንሻ አላህ አገሬ ስገባ እሰራለሁ እዚህማ ምን አግኝቸ ቃሪያ ብጣም ነው ያማረኝ
@hxdjhhzhzjs1008
@hxdjhhzhzjs1008 7 лет назад
ማሚቴ። ውውው እናመሰግናለን
@አሰረበብአያሌው
@አሰረበብአያሌው 7 лет назад
እነመሠግነለን ማዘረ
@faven1230
@faven1230 7 лет назад
Show us how to make gomen kitfo
@s.h.9640
@s.h.9640 7 лет назад
Hmm....looks delikat thanks dear 💖
@s.h.9640
@s.h.9640 7 лет назад
Tirufat Worku Delikatessen 🇩🇪thanks 🤗
@ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ
እማዬ እጆችሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን
@nanihabesha8810
@nanihabesha8810 4 года назад
mamaye betam new yemewdesh lejochshn tadelewal
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 10 месяцев назад
ስወድሽ ማዘር ከአንች ብዙ ተምሬለሁ
@agerneshathaklit9274
@agerneshathaklit9274 7 лет назад
Thanks mama
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 7 лет назад
እናመሰግናለን እህታለም
@emumesi70
@emumesi70 6 лет назад
thanks mam
@ማርያምማርያምእላታለሁ
እማየ#እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይልን ስወደወት
@henbyamod55
@henbyamod55 3 года назад
ዋው
@zedzd1166
@zedzd1166 6 лет назад
Wow 😍❤❤❤❤❤❤❤
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад
እማየ ሰላም ላንች ይሁን እናቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። አመሰግናለሁ በጣም ያምራል።ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ
@amlja.nate.degle.maryamega9023
ሐና ሐና .amen.amen.amen.😘😍
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل
ምርጥ እናት ባለሙያ ኑሪልን ሺ አመት
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 4 года назад
እናመስግናለን እማየ ግን ይህ ቅመም ብቻ ነውድ እናቴ ስትስራ ይጥማል ልጀ ስለሆንኩ የምትጨምርውን ነገር ግን አላውቅም
@alemethiopia8394
@alemethiopia8394 7 лет назад
እማማየ እማማ እድሜሽን ይርዘም 6ት አመት ሁነኛል ,የኣበሻ ምግብ ሳልበለ ኣማረኝ,,
@maregeawol1878
@maregeawol1878 7 лет назад
AA AA ምን ውስጥ ነው ያለሽው ?አይዞሽ ባሁን ወቅት እጀራ እና በርበሬ በየ ሱቁ ነው ያለው
@HB-bn2cy
@HB-bn2cy 7 лет назад
የኔ ቆንጆ የትነው ያለሽው የትም ሁኚ የተ የፉርኖ ዳቦ ሳይሮር አይቀርም በተለይ አረብ ሀገር ከሆሽ በእቁላል መጥመሻም ቢሆን ግግር አርጊና ብይልኝ አሳዘንሸኝ የኔ ቆንጅ
@liyaalyee7645
@liyaalyee7645 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@maaseygozo5908
@maaseygozo5908 7 лет назад
ማም አምላክ ይባርክሽ
@ranelseifu5805
@ranelseifu5805 7 лет назад
Wow mami
@حمزهالواقدي-ه9ق
@حمزهالواقدي-ه9ق 7 лет назад
thanks ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@shashuresene3313
@shashuresene3313 5 лет назад
Emama afen wha molashiw.
@absiabsi5577
@absiabsi5577 7 лет назад
Thanks for the sharing your Video
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 лет назад
🙏
@fatmasaed6440
@fatmasaed6440 7 лет назад
absi absi ooooookkkkkk
@rahelsolomon6373
@rahelsolomon6373 7 лет назад
Edmeshen yarezemlen
@FethyaHassen-g9h
@FethyaHassen-g9h 7 месяцев назад
Allah yagzs
@fetleworksisay7122
@fetleworksisay7122 6 лет назад
♥♥♥♥
@fikiretlov4865
@fikiretlov4865 7 лет назад
nurilq mathaer
@meseretmeseret6161
@meseretmeseret6161 7 лет назад
ድምብላል ፤ጦስኝ ፤ ኮሰረት በትግርኛ ምታቁ ካላቹ ተባበሩኝ
@ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ
Meseret Meseret Awkew neber gen metema lay ke dinglinaye gar ekul tefabign
@omuabdurohman6862
@omuabdurohman6862 7 лет назад
ሰጠኝ መርቆ መጎዳቴን አውቆ kkkkkkkkkkkkk
@2005jiji
@2005jiji 5 лет назад
Coriander thyme I do no wat is cosert in tigrnya
@roose2248
@roose2248 7 лет назад
እማየ እደት ነወት
@nanihabesha8810
@nanihabesha8810 4 года назад
♥️♥️🥰🥰
@nanihabesha8810
@nanihabesha8810 4 года назад
🙏👍♥️
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ 6 лет назад
ሞሰቢላ ቢጨመረ በጣም ይጣፈጣል
@rimemhdi680
@rimemhdi680 7 лет назад
Good
@etury7517
@etury7517 Год назад
emam yet tfu
@QatarAdis
@QatarAdis 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@senumiki3152
@senumiki3152 3 года назад
❤❤❤
Далее