Тёмный

Ethiopian :JegolTube| ለምን አንጋባም? 

ጀጎል Jegol Tube
Подписаться 122 тыс.
Просмотров 304 тыс.
50% 1

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@kalቃል
@kalቃል 5 лет назад
የአሌክስ እና የቤተሰቡ አድናቂዎች እስኪ ምን ያክል እንደምወዷቸው በላይክ አሳዩኝ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 лет назад
Be 6 dakika wuste comitechu charesachu😁😀😔😙😙
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
ቱቱቱ እናተን የዎጋ አይን ጪለማ ይሁን
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
ተባረኩ ስዎዳችሁ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
100000 ግዜ ላክ ሰጠሁኝ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
በናተ ክፉ የሚስብ አይኑ ጭለማ ጉልበቱ ኬጤማ ይሁን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*እግሬ መቆም አቅቶታል ውግቤ ይንቅጥቅጣል እስኪ አይዛሽ በሎኝ እኔ ለእናንተ እህታችሁ እኮ ነኝ አሌክስየ ውድድ እስክባልቤትክ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ!*
@yarbeenatenaderaallhwakele7313
Ayzosh ema 💝💝
@meserethayilu5089
@meserethayilu5089 5 лет назад
Ayzosh ehte brtatun ystsh
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 лет назад
Ayizosh
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 лет назад
አይዞሸ በርቺ
@markanchekole9878
@markanchekole9878 5 лет назад
አይዞሽ
@babinenyyeabelfadia905
@babinenyyeabelfadia905 5 лет назад
እመቤትን እስኪ ጋብዛት 1 ቀን እመቤት ትጋበዝ ምትሉ👉👍👍👍👍👍
@ምርጥኢትዮጲያ
@ምርጥኢትዮጲያ 5 лет назад
ልልልል
@ትግራይዝዓደይ-ዀ4ጘ
እኔ ለእመቤት ጋብዘልኝ ኣሌክስ መልካም ሰው ሲወድህ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 месяца назад
❤ ቢጋብዛት ተከትልን ላይክ በላይክ እሙ
@Halalemedia
@Halalemedia 5 лет назад
በጣም ደስስስስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ: እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ቤታችሁን ይባርክላችሁ::
@shiferawdebalke2475
@shiferawdebalke2475 2 месяца назад
ከድሬደዋ ነው ኮነሬል ሸፈራው ደባልቄ (አየር ኃይል) እባላለሁ ። መቼም ሰነትናገሩ ሰለህይወታችሁ በጣም ነው ደሰ የሚለው ደራማ ነው የማመሰለው ምነው ባላለቀ እያልኩ ደሰ በሚል ሁኔታ ነው የጨረሳች ሁት። አሁን ፈጣሪ ረጅም ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጣችሁ ።It's a very sweet learning opportunity. God will allow it, even if it is delayed
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
ወድልጅ ሚስቱን የሚወዳት ከሆነ ሚስት ስታወራ እንደአሌክስ አይን አይኗን ነው የሚያያት ተው የኔ አዳም ተው ብቅ በል ሳላርጅብህ
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
ሀሀሀሀሀ
@favfg7y906
@favfg7y906 5 лет назад
kkkkkkkk
@imandhd7835
@imandhd7835 5 лет назад
Yanamm almati ayzoshe ekul nagen
@cycleatlas5610
@cycleatlas5610 5 лет назад
Kkkkkkk
@ጎዳኝሰውማመኔየዋህበመሆኔ
Kikikikkkkk ayzoshe yimtalshal
@lamlamejeva3146
@lamlamejeva3146 5 лет назад
እውነትም ሕይወት ውሳኔ ናት የሚባለውን በትክክል አመንኩኝ ውሳኔሽ ትክክል ነው እናቱ ተባረኩ ከነ ቤተሰባቹ።
@add.bihone3838
@add.bihone3838 5 лет назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@lunalunilove723
@lunalunilove723 5 лет назад
ኣዎ በትክኪል
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
ማርቲ&አሌክስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ።ማነው እንደ እኔ የሚወዳቸው እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@birqneshbirqnesh376
@birqneshbirqnesh376 5 лет назад
Wowo
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
አሌኮ ሳቅ በሳቅ ሆነሀል ለካ ትዳር በደስታ ይሞላል ደስ ይላል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@saramulu7901
@saramulu7901 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያላችሁ እድሜ ልካችሁን በሰላም በጤና በፍቅር ኑሩ
@serkaserka9008
@serkaserka9008 5 лет назад
የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ የቤታቹህ በረከት ሞልቶ ይትረፍረፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ
@sablesable4596
@sablesable4596 5 лет назад
በእውነት እናት ልትቆርጡት ያሰባቸሁትን ፍቅር እግዚአብሔር ቀጠለው የናተ ትዳር ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትዳር ነው ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
@ehetedubai8196
@ehetedubai8196 5 лет назад
እግዚአብሔርቀሪዘማናችሁንያሳምርላችሁ
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 4 года назад
ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም እሚባለው እውነት ነም መዳሕኒአለም ቀሪ ዘመናችሁን ይባርኩላችሁ
@getshtube8058
@getshtube8058 5 лет назад
በአሌክስ ይሁንባችሁ አስደስቱኝ እንዴት? እንዳትሉ ታውቁታላችሁ
@zloveszloves1089
@zloveszloves1089 5 лет назад
Kkkkkkkkkk ere
@getshtube8058
@getshtube8058 5 лет назад
@@zloveszloves1089 እንዲያውም subscribe teykeshalhu Ketihetina gar
@getshtube8058
@getshtube8058 5 лет назад
@@Tube-fp8fo nebse yemta enji yegara new kibru belay gen wodajoch mafrat kelal aydlem
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад
Kkkkk
@bezagebremikael3158
@bezagebremikael3158 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkk
@amsalebekele8141
@amsalebekele8141 2 года назад
አሌክስ እንደዚህ ያለ ባል መሆኑን አሁን ነው ያውኩት:: አርቲስቶችን ማውቅ ይከብዳል: ፍቅራችሁ ደስ ይላል:: ከነቤተስባችሁ ስትዙምሩ ሳይማ በጣም ነው የወደድኳችሁ:: በአሁኑ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ትዳር ማየት በራሱ ትልቅ ትምህርት ይስጣል:: ተባረኩ ::
@mulukenmihret3601
@mulukenmihret3601 4 года назад
በእውነት ፈጣሪ ይሆናል ካለ ጊዜው ቢረፍድም ይሆናል፤ ከእውነት ግን ደስ ትላላችሁ እውነት ውስጣችሁ አለ እውነት ደግሞ እግዚአብሄር ነው፤ ለእንደኔ አይነት ወጣት ደግሞ ከእናንተ በላይ የሂወት አስተማሪ የት ይመጣል፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እርሱ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይባረክላችሁ ፤ እመብርሃን ሂወታችሁን ትጎብኝ፡፡
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ አሌክሶ እስኪ እጅ አውጡ የአሌክስ አድናቂዎች👉👍💕ማርቲ ርጋ ያልሽ ሴት ነሽ ተባርኪ ትዳራቹን ፈጣሪ። ይባርከው🙏💕
@ቃልየተዋህዶፍሬፍሬ
እድሜ ማቱሳላ ያድላችሁ!! ሰው ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል የሚባለው ነገር በእናተ ሂወት በግልፅ ያሳያል 😘😘😘😘
@mesienatebebua3366
@mesienatebebua3366 5 лет назад
ወይኔ ስታምሩ በእውነት እስከሞት አይለያቹ 💖💖💖💖
@tigesttemesgen2780
@tigesttemesgen2780 4 года назад
አሌክስ በትወና ብቃትህ ብቻ ሳይሆን እንዲሁ ትንሽ ወንድሜን ስለምትመስለኝ እወድህ ነበር ጨዋ ሰው መሆን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄርም ንጹህና ታጋሽ መሆንህን አይቶ በጣም የምትወደድ እና የምትመሰገን መልካም ሴት የግራ ጎንህን ስራህ የሚገባት መልካሙዋን ንግስትህን ሰጠህ ክብር ምስጋና ለአምላክ ይድረሰው ። በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ጽድት ያላችሁ የሃገር ልጆች እመቤቴ ከነልጅዋ ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክ ።እወዳችሁአለሁ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ ።አሜን
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 5 лет назад
በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ በእውነት አዳምና ሔዋን ተሳስቦ ሲኖር እንኳን ለቤተሰብ ለውጭም ሰው እንዴት ደስ ይላል ፍቅራችሁ እያበበ ፍሬ እያፈራ እስከ አለም ፍፃሜ ይቆይላችሁ በርቱ ይህን ደስታችሁንና ፈገግታችሁን በቤታችሁም ኑሩበት በርግጥ እቤት ያለው ነው ለውጭው ቆልቶ የሚታየው
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 5 лет назад
**ፍቅርም፣እድሜም ከሙሉ ከሙሉ ጤንነት ጋር የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይስጥልኝ ብዬ ከልቤ ተመኘሁ**
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 лет назад
አሜንንንን
@ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ
ኮሜንተሮች እግዚያብሔር ልክ እንደነ አሌክስ ትዳር ይስጣቹ ይደረግልን የምትሉ አሜን በሉ በሀሳቤ የተስማማቹ ላይክ አርጉ ቅን የሆናቹ ደሞ ሰብስክራይብ አርጋቹ ቤተሰብ ይሁኑ
@meskerimshiberv2733
@meskerimshiberv2733 5 лет назад
አሜን
@fathimmafathimma4786
@fathimmafathimma4786 5 лет назад
አሚን
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 5 лет назад
Mezmuir tube Amen
@loveethiopia7764
@loveethiopia7764 5 лет назад
እስኪ እኔም ከተልየሁ ባልተቤቴ እድገናኝ ዱአ አርጉልኝ አሊክስየ እናተን የሰማ አምላክ እኔንም ቢስማኝ ዉዶቸ ፍቅራሁ ያብዛላችሁ
@Tamru-z4e
@Tamru-z4e Месяц назад
እንግዲህ ማርታን እንደሀገር ልጅ በልጅነቷ ነው የማውቃት ። ስለዚህ የናንተን ቃለ መጠይቅ በመከታተሌ ደስ ብሎኛል። እወዳችኋለሁ ! ጌታ ኢየሱስን ውደዱት እርሱ ከኀይማኖትም በላይ ህይወት ነውና ። ዮሀንስ ወንጌል ም.14 ቁ.6
@danielteklu7944
@danielteklu7944 5 лет назад
በጣም በጣም ታምራላችሁ ። ብዙ ብናገር ስለናንተ ደስ ይለኝ ነበር ግን ቃላት ማገጣጠምና የልቤን ስሜት መግለፅ አቃተኝ ምክንያቱም አሌኮን ከልጅነቴ ጀምሮ በስራዎቹ በጣም እወደዋለሁ ባለቤትህን ደግም ብዙ ፊልሞችዋን ባላይም ደርሶ መልስ ላይ ግን ከሚባለው በላይ ሰርታዋለች ። እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ።
@kokebendale6936
@kokebendale6936 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው ለብዙ ሰው ትምህርት ትሆናላችው እግዚአብሔር ትዳራችው ይባርክ እስከዘላለም
@senaitweldeab248
@senaitweldeab248 4 года назад
ኣሌክ ባሪዬ በጣም ነዉ የምንወድህ ኣኤርትራ እይለሁ ሁሌ ነዉ ያንተን ደራማ ይምከታተለዉ ያገባህ ኣይመስልኝም ነበር። ይሄን የመሰለ እልነበር ትዳርህ ልጆችህን ጌታ ይባርክልህ። ትህትናህ ኣንዴት ይወደዳል በዚዉ ቀጥል. ።
@binireal4278
@binireal4278 5 лет назад
ማርቲ ጌታቸው 😍 እኔ በጣም አስታዉስሻለሁ አፍሪካ አንድነት ት/ቤት 8ኛ ክፍል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ የአሌክስ ባለቤት መሆንሽ አስደሳች ነዉ አድናቂዉ ነኝ፣ 😍 ሚሊዮን ነኝ
@يسرىيسرى-ج5ي
@يسرىيسرى-ج5ي 5 лет назад
ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሌኮ ወይ ስታምሩ ከምወዱት ጋር መኖር እንደት ደስስስስስ ይላል የቅዱሳን አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተቦቻሁ ያድላችሁ እማምላክ በምልጃዋ አትለያችሁ አሜን
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 2 месяца назад
መለካም፣የፍቅር፣ታሪክ፣ነው፣ የወድካትን፣የወደደችህን፣ማግኘት፣መታደል፣ነው፣። እድሜና፣ጤናውን፣ይስጣቹ፣አምላክ።
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
አሏህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦቻቹህ ይስጣችሁ
@fantayebekele4372
@fantayebekele4372 5 лет назад
ወይኔ በጣም ደሰ ትላላችሁ እግዝሐብሔር ይጠብቃቹ።ግን በሞቶ ለሌላ ግዜ ሰመጡ በመሃል በማሰወቂያ መልክ የሚመጣው ድምፅ ሰንቴ ቁጭ ብድግ አሰባለኝ በጣም ያሰደነግጣል
@bobezozo9075
@bobezozo9075 5 лет назад
የድንግል ማሪያም ልጅ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዘመናችሁሁሉ ይባረክ መላ ቤተሰባችሁን እመቤቴ በምልጃዋ ታስባርካችሁ በተረፈ ሁለታችሁም እጅግ በጣም ውቦች ናችሁ እሌክስ እወድካለው አከብርካለው ሰላማችሁን ብዝትትት ያድርግልን ፍቅርና ሰላም ከቤታችሁ አይጥፋ
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 5 лет назад
ስትደማመጡ ደስ ስትሉ ፈተና ያጋጥማል አሁን እግዛብሄር አይለያቹ
@mebratumengesha-g3x
@mebratumengesha-g3x 2 месяца назад
betam yetamiru balna miset artistoch fetari destachehun yazilkilachehu ewedachehulehu tebareku
@halimaseid3179
@halimaseid3179 5 лет назад
ደስ ትላላችሁ ባልና ሚስት ሲከባበር በጣም ደስ ይላል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ያማረ የደመቀ ትዳር ይሁንላችሁችሁ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
ስታምሩ ምርጥ የሀበሻ ወርቆች ሺ አመት ኑሩ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ለመጭው ትዉልድ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ እረጅም እዴሜና ጤና ተመኘሑ🙏🙏🙏🙏
@AsAs-hm8lr
@AsAs-hm8lr 5 лет назад
Satmer agzebra adme tana astalne
@seblesisay1293
@seblesisay1293 5 лет назад
Best couples
@ፍቅርእስከመቃብር-ኈ5ኰ
ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ አይናችሁ ላይ ይለያል ..እግዚአብሔር ከናተ ጋአ ይሁን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@mulugetatadesse4677
@mulugetatadesse4677 4 года назад
አሌክስ በጣም የሚገርም ነዉ ከቼዝ አለም ቦሃላ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይህ::በጣም ነዉ ደስ ያለኝ::
@zerihunfirdawek2165
@zerihunfirdawek2165 4 года назад
Tebareku Alex and Marti
@AynalemDejene21
@AynalemDejene21 2 месяца назад
እንዴት እንደማደንቅህ የተዋህዶ ፈርጥ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይደጉ ❤❤❤❤❤❤❤
@ሪችየድሮዋW
@ሪችየድሮዋW 5 лет назад
ዋውው አፌን እስከመጨረሻው ከፍቸ በደስታ አዳመጥኩ በነገራችላይ ከዘመን ድራማ አስበልጭ ቀድሜ አየሁት
@ሃኒነኝየናቴናፋቂ
@ሃኒነኝየናቴናፋቂ 4 года назад
ዋውከጫወታችሁይልቅ ፈገግታችሁይማርካልፈጣሪይባርካችሁ
@cellnet2558
@cellnet2558 5 лет назад
ተድላና ፍሳሃ ደስታ ና ሳቅ የበዛበት ትታር ይሁንላችው ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክላችው
@hiwetgeebrezgabher297
@hiwetgeebrezgabher297 5 лет назад
የመልካም. ቤተሰብ. ያደገ. ሰዉ. ስርአት አለው. ቤተሰብ ላለማሰቀየምነው. ግን. እግዚያብሄር. መልካም ነው. ፈፀመው. ደስ. ይላል.
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 5 лет назад
እመቤቴ ከክፉ ትጠብቃችሁ የእውነት ሠላማችሁን ያብዛው ብላል ፍጼ!! ብዙ ዘራችሁ ይብዛ እግዛብሔር ይባርካችሁ አሜን ብሉ!!! የእውነት ሁለታችሁም እድለኞች እንደሆናችሁ ነው እኔ ሚሠማኝ ምክንያቱም እየተዋደዱ በይሉንታ የተለያዩ ብዙ ሰዎች አሉና!!
@በእምነት19
@በእምነት19 5 лет назад
ማርቲዩ ቆንጆ ብዙ ነገር አስታወሺኝ አብረን ነብር የተማርነው የትምርቤት ትዝታዩን የቀሰቅሽው ስላየሁሽ ደስ ብሎኞል ይበልጥ ደግሞ በጣም የማከብረውና የማደንቀው ምርጥ ተዋናይ የአሌክስ ባለቤት መሆንሽን ሳይ በጣም ደስ አለኝ ፈጣሪ ልጆቻችሁን ይባርክ
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 2 месяца назад
በጣም ደሰ ትላላችሁ ከራሳችሁ ከፍቅራችሁ በላይ ቤተሰባችሁን በማክበር ሰላደረጋችሁ እግዚአብሔር ደግሞ ለእናተ አደረገ🙏የሚገርም ነው የአሁኑ ትውልድ ይህንን ያውቀው ይሆን ?እገዚአበሔር ይባርካችሁ🙏መልካምነት ለራሰ ነው💕
@samrawittruneh1082
@samrawittruneh1082 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል። ሁሌም እግዚአብሔር የያዘ ተስፋው ያለመለመ ነው። በጣም ደስ ይላል። አሌክስ እጅግ የማደንቅቅ አርቲስ። ባለቤትህም በጣም ደስ ትላለች።
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 лет назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ልብ ውስጥ ገብቶ የሚቀረቀረው ወይም ገብቶ ለመውጣት የሚያስቸግረው ቀስት ዛሬ ገና ገባኝ thanks 🙏 a lot alexo !!!!😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu 5 лет назад
ስታምሩ ማርያምን ፍቅራችሁ ይብዛ ❤ከነልጆቻችሁ በደስታ ኑሩ 😍 ዘራችሁ ይባረክ 😘
@ሰላሜነሽድንግል-ቀ5ሐ
አሜን
@ራህመትመሀመድውለየዎ
ካሁንበላይዘላቂአረገወ
@نعيمهأحبابي
@نعيمهأحبابي 5 лет назад
@@ሰላሜነሽድንግል-ቀ5ሐ marrr
@carriageqtr6364
@carriageqtr6364 5 лет назад
አሌኮ አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣችው ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ይሉሀል ይህ ነው ባለቤትህ አስመሳይ አይደለችም በእውነት ውስጥ የተደበቀች ነች ሰዎች መቅናት ካለባቸው በመልካም ጥንዶች መሆን አለበት
@emuuyetatiyelij8850
@emuuyetatiyelij8850 3 года назад
ወይኔ በእመብርሃን እንዴት ነው የምታስቀኑት ቃላት የለኝም ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ አንድዬ መጨረሻችውን ያሳምርላችሁ
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
አይከፈልበትም ላይክ እየተደራርግን እንለፍ ለአሌክስ ጥግም ፊ
@ኢክራምሚፍታ
@ኢክራምሚፍታ 5 лет назад
የሚገርም ድፍረት ነዉ ለምን አንጋባም?😘😘 በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅችሁ
@-marti7668
@-marti7668 5 лет назад
አሌኮ እና ማርቲ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ....ውድድድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ!!!
@አመተስላሴመልኩ
@አመተስላሴመልኩ 5 лет назад
ጋብቻ አቻላቻ ብያችኋለሁ ደስ ስትሉ ጨዋወች ጥበበኛ ማለት ሀይማኖቱን እሚጠብቅ ነው እና አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ሁለታችሁንም አከብራችኋለሁ ማርቲየ እኔ ከዚህ በፊት በደብ አላውቅሽም ግን ባሁኑ ስታሩ ነው ግን እኔ የማለዳ ኮከቦች ላይ አስተያየትህ ያስፈራኝ ነበር ሁለተኛ እሚወጣው አለማየሁ ታደሰ ነው ሲል ልጁ ታቃለህ እውነት ስለምትናገር ነው በዚህ እውነትህ ቀጥል አምላክ አይለያችሁ ቤታችሁ የበረከት የሃሴት የጤና ይሁን ማርቲ ማህተብሽ ያምራል ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የሰው መውደዱን የቀና መገዱን ያብዛላችሁ
@አህበክያረቢ
@አህበክያረቢ 5 лет назад
በእውነት በጣሚ ደስየሚል አጋጣሚ ነው ሌላው በቀጥታ እንጋባ ብለሽ መጠየቅሽን ሳላደንቅ አላልፍም ፣አብዛህኛው ሴቶች ለመጠየቅ በመፍራት ፍቅራቸውን ያጣሉ ።
@hanamariyammariyam6074
@hanamariyammariyam6074 5 лет назад
ደስ ትያለሽ በጣም እግዚአብሄረ ይመስገን ስትይ በዛ ላይ በራስሽ በተፈጥሮ ውበትሽ ብቻ መጠቀምሽ አደቅሻለሁ
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 5 лет назад
አሌክስ እኔ የሃረር ልጅ ነኝ ያለሁት ማዳም ቤት በስደት ነው ግን ሳይክ በቃ ሃረርን በተለይ ቀላዳንባ እራሱኑ ፊትለፊቴ የማየው ይሰለኛል ምርጥ ሰው ❤❤❤
@ልጄየህይወቴፓስዋርድነው
የሀገሬ ልጅ በሠላም ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 5 лет назад
@@ልጄየህይወቴፓስዋርድነው አሜን አሜን አመሰግናለሁ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
ስታማሩ ሁለት ውቦች ፈጣሪ ምን ይሳነል እረዝም እድሜ ተመኘሁላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ
@selamegebermedhin5994
@selamegebermedhin5994 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመናቹ ይባርክላቹ።በጣም ነው የምታስቀኑት ።በነገራችን አሌኮ በዚ አጋጣሚ በጣም አድናቂህ ነኝ አድናቆቴን መግለጽ እወዳለሁ። ማርቲየም ድንቅ ሴት ነሸ ከራስሽ ውሳኔ በሁላ ወደ ንስሀ አባት ነው በመሔድ የሱም ሕይወት ነወ የታደግሽው ለአሌኮ ውበት የበለጠ ውበት ሆንሽው በጣም እንወዳቹሓለን እመብርሃን ሞገስ ትሁናቹ።❤❤❤
@gdamteful
@gdamteful 7 месяцев назад
I never get tired of this program and the fact I am enjoying it the more I am exposed to it. Thank you so much you wonderful couple.
@hekmaendres4043
@hekmaendres4043 5 лет назад
*ዛሬ ደስ ብሎኛል 11ነኝ ስወዳችሁ ላይክ ግጩኝ በሞቴ*
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
ላይክ ገጭቼሻለሁ ብድርሽ በሠብስክራይብ ግጪኝ
@hekmaendres4043
@hekmaendres4043 5 лет назад
@@eyutube1977 ብድር በምድር መሆኑ ነው እሺ
@fnm907
@fnm907 5 лет назад
00
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 лет назад
በጣም ነው የምታሙሩት እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ቤታችሁን በፍቅር ይሙላው ።
@malkdyallo5164
@malkdyallo5164 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እዱሜ ይስጣቹ የወለዳቹዋቸዉም ልጆች ወግ ማረግ ያሳያቹ ማርቴዬ ማህተብሽን ወደዱኩት እንዳታወልቄ ያምርብሻል
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
በእውነት ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ በፍቅር ጨክነህ መለየትህ አሌክስዬ እሷም ደሞ ውብ ቅንጅየ ስታወራም ደስ የምትል ናት በእውነት እንኳን ተግናኛችሁ። እግዚአብሔር❤ ያጣማራችሁ የልባችሁን አይቶ ነው። ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅርራችሁን ያዝልቅላችሁ ። 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@semunaomimogos7338
@semunaomimogos7338 4 года назад
ኣሌክስ በጣም ነው የማደቅህ ዋው ጎበዝ እኔ ከኤርትራ ነኝ በጣም ነው ግን የማደቅህ እግዝኣብሄር ዕድሜን ጤናን ይስጣቹ ለሙሉእ ቤተሰብህ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
ደግሞ እግዚአብሔርን ቆንጆ ናት ሚስትህ ማህተብሽ ሲምር መስቀል ብጨምሪ በት 😍😍😍😍😍😍😍😍 መስቀል ሀይላችን ነው የተዋሕዶ ልጆች ⛪⛪⛪⛪
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 лет назад
የኔ ማሮች ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል አሉ አሌክሶ በጣም ታምራላችሁ እንኳንም ተገናኛችሁ
@arsemaandyeabkaal82
@arsemaandyeabkaal82 5 лет назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤️❤️ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 5 лет назад
ዋዉ በጣም ይገርማል ወዳም ቢባል ወዲህ ፈጣሪ ከፈቀደ ዞሮ መገናኘት አይቀርም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያካፈላችሁን እግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰቦቻችሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ
@wabieshetie5135
@wabieshetie5135 4 года назад
እግዚ አብሔር በመካከል ሲመጣ የተቀደሰ ጋብቻን ለመመስረት ፍርሐትን ያስወግዳል ። መልካም የጋብቻ ሂወት።
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 5 лет назад
እውነት እባዬ እስከመጨረሻው ከእናንተ ሳይለይ እየወረደ ነው የሰማዋቹ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 5 лет назад
አቦ የጌታችን የመድሐኔዓለም እናት አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራችሁን እና መላው ቤተሰብ ትባርክ። ስለ እውነት ደስ ትላላችሁ፡ ታምራላችሁ። ውድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችን እገዛ እናድርግላቸው፡ አያስከፍል!!!
@umuadnan.3213
@umuadnan.3213 5 лет назад
Nigus Hiluf Abay
@ልዋምነኝከትግራይ
ስታምሩ ባልና ሚስት ትዳራቹ ይባረክ ፍቅራቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላቹ miss you more
@joannag9928
@joannag9928 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ።
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 5 лет назад
አሌክስየ በጣምምምም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ልጆቻችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ እናንተን ደግሞ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ በዚህ አጋጣሚ የማለዳ ኮከቦች ላይ መቸም የማረሳው ዳኝነትህ አዲት ተዋናይ እናቴ....... እያለች ስትተውን እናቴ አትበይ ብለህ ብርከባድ ስሜት ከተቀመጥክበት ተነስተህ ታዳሚውን በሙሉ በሳቅ ያስደመምከውን መቸም አረሳው ይህ ሁኔታህን የተረዳሁት ሞያህን ምን ያህል እንደምትወደው ተረዳሁ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፍቅር ትዳር እግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ነው እንጂ ሰው የወደደውን በዙ ስው አብሮ አይኖርም ያፈቀርቱን አብሮ መኖር ምንኛ ያስደስታል
@heluorthodox9401
@heluorthodox9401 5 лет назад
አቦ ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቹ ፍቅራቸው ብዝት ብዝት ብዝት ይበል
@ematube
@ematube 5 лет назад
የኔ ና የባሌን ታሪክ ነው ያሳለፋችሁት በስተመጨረሻም እኔና ባሌም በሰባት አመታችን ተጋባን አላህ ያልቆረጠውን ፍቅር እኛ ብንቆርጠውም አይቀርም
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 5 лет назад
ደስ ይላል
@najathmohammad6575
@najathmohammad6575 5 лет назад
ደሥ ይላል ማማየ መጋባታችሁ
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 лет назад
Serr Esthe ማሸአለህ
@خيريهخيريه-ك9ف
@خيريهخيريه-ك9ف 5 лет назад
ዋውማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ላይፍ ነበር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ከነልጆቻችሁም ይስጣችሁ ውዶቼ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 лет назад
ማሻአላህ ይጨምርላቹ ማማዬ
@እጥፍነኝሥደተኘዋ
እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ለመናገር ባልና ሚሥት ከአንድ ባህር ይቀዳልል ነው አነተረቱ ሁለታችሁም ፍቅር የሆነ ቤተሠብ በመሆናችሁ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሄር እረጅም ዘመን ከፀጋጋር ይሥጣችሁ
@samsonamdu696
@samsonamdu696 4 года назад
አንተም ቤተሰብክም ጤናና እድሜ ይስጥ አርት ህይወትክ ሲሆን መንፈሳዊ ህይወት ግን በማስረጃ ሰለሆነ እግዚአብሔር ፍጻሜያቹን ያሳምረው ፍቅር እንዳላቹ በማየት ያስታውቃል ይህን ደግሞ ያመጣው መንፈሳዊ ህይወታቹ ነው በርቱ
@a12mhome49
@a12mhome49 5 лет назад
ዎው በጣም ደስ ይላል እግዝሔበር ይባርካቹ ተባረኩ ትዳራቹ እስካ መጨሬሽ እንድው ውቢ ይውን አሜን በሉ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
ማርቲ ጎበዝ ነሽ በእውነት ፍቅር በመግለፅሽ አሁን ያለሽን ትዳር አገኘሽ
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 5 лет назад
ውይ አለባበስሽ እርጋታሽ አቦ አላህ ሁሌ ደስተኛ ያርጋችሁ
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 лет назад
እዴት ደስ ይላል ለምን አንጋባም ተመቸኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
@YeshiMengistu-hd4mt
@YeshiMengistu-hd4mt Месяц назад
በጣም አሌክስን አደንቀው ስለነር የቀለበትም ፕሮግራማችሁ የኔአክስት ልጅ ከተፈራረመ በኃላ ነበር ቤተሰብ ሲወጣ እናንተን ለማየት ቁጭ ብዬ እስክትወጡ የጠበኩትን አረሳውም ሰርጋችሁም አንድ ቀን ነበር አሁንም ተከትለሽ እዳትሄጂ እያሉኝ በተሰብ የቀለደብኝን አልረሳውም ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 года назад
What a mesmerizing story! My two favorite. Very talented Ethiopian’s! This is indeed atypical love story which can be shared by all people regardless of race, creed, color, religion or political persuasion. Thank you sharing it with us and may God bless you and your family.
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 5 лет назад
You guys are beautiful in and out. I respect you . God bless your marriage
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 5 лет назад
አሌክስ የሚስትህ እርጋታዋ ዋው ከመልኳ ጋር ውብ ናት ዘመናችሁ ይባረክ
@azebmehirtab2402
@azebmehirtab2402 5 лет назад
nahom
@adiabate7766
@adiabate7766 4 года назад
የሚያምር የሚያምር የፍቅር ታሪክ ። የፍቅር እናት እመብርሃን ሁሌም በፍቅሯ ታኑራችሁ።
@rahelbenti5176
@rahelbenti5176 4 года назад
ዘመናቹ ይባረክ ክፉ አይንካቹ
@amaregebru6560
@amaregebru6560 2 месяца назад
Matured conversation from a mature mind. God bless you guys.
@ellenikibret4343
@ellenikibret4343 5 лет назад
ዋው አለማየሁና ማርታ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪካችሁን ነው የአሰማችሁን ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያፅናላችሁ
@romantekleab4859
@romantekleab4859 4 года назад
God bless you
@yusuom5881
@yusuom5881 5 лет назад
ደስ ስትሉ ደስታ ፍቅር ስላም እመኝላቹሀለው ስለ ግል ህይወታቹ ስላካፈላቹን አመስግናለው ጨዋታቹ ይማርካል ከፈገግታቹ ጋር
@ሠላምለኢትዮጵያይሁንየፍቅ
አባ ሠላምቹ ይብዛላችሁ ፍቅርች የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ
@vikishenkut5975
@vikishenkut5975 5 лет назад
እግዚአብሔር። ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የአብረሐም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 5 лет назад
በጣም ደስ ይለል
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 5 лет назад
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተወዳጁቹ በጣም እንወዳችሁለን ዘመናችሁ ይባረክ
@ጸሊምከውሒ
@ጸሊምከውሒ 5 лет назад
ኮመንት ብሰጥ ነገሮችን ኣበላሻሎህ ብየ ኣስቤ ነበር፡ ግን ለምን ኣልቦነጫጭርም ብየ ይሄው ልቦነጫጭር። ምንም ኮመንት የለኝም፡ ዘመናቹ ይባረክ።
@messeretbokrozion3213
@messeretbokrozion3213 5 лет назад
Alex & Marti ..... ❤️❤️❤️ To be honest, it’s my first time in RU-vid to write my comment … I’m Eritrean from Asmara❤️❤️❤️ Just I could say that, ur eyes & body languages speaks much about u guys… Action speaks louder than words…Love u guys Xx
@kidestmulugeta8879
@kidestmulugeta8879 5 лет назад
Des sitilu fetari yibark
@malicamohamed4737
@malicamohamed4737 5 лет назад
ጎበዝ ማርቲ ለምን አንጋባም አልሽ ተመቸሽኝ
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣቹ ምርጦቼ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ
@cell8632
@cell8632 5 лет назад
ዋው ሉኡል እግዚአብሔር በጥበቡ በፈቅሩ ያኑራቹ ምርጥ ቤተሰብ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ
አለማየሁ በጣም ነው የምወድህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችህ ሽአመት ኑር አድናቂህነኝ
@Amanuelyonas484
@Amanuelyonas484 2 года назад
Betam new yemwedk enda mwededd ayklklem aydele yesewa bethoneme gen betam new dess yemtelute egzabhre tedarchehun yebarek anchim konjo nesh atetenanesume tebareku telobnge gen alexoyan ewedewalew esu kale hulum film dess yelengale anchi demo gobez 2 amet betksrim degami bedfrete engaba maletesh wow yemtflgiwen lemagenget medfreshn saldenke alalfeme😍🤩🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Далее
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 913 тыс.
Пчёлы некроманты.
00:46
Просмотров 24 тыс.
II WEG TUBE ወግ ቲዩብ II II Dawit Birhanu
41:23
Просмотров 135 тыс.