Тёмный

Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ 

Melegna | መለኛ
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

የአልጫ ምስር ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብአቶች
1. 200 ግራም የተለቀመ እና በደንብ የታጠበ ቀይ ምስር
2. 3 ራስ የተፈጨ ሽንኩርት ውሃ ጠብ አድርጎ በ እንፋሎት ማብሰል
3. 1ሲኒ ዘይት ጨምሮ በደንብ መጥበስ
4. 1 የሾርባ ማንኪያ እርድ ጨምሮ በፈንብ መቀላቀል እና ለ5 ደቂቃ ያህል በመካከለኛ ሙቀት መጥበስ ፤
አሁን ያጠብነውን ምስር ጨምረን በመካከለኛ ሙቀት በድንብ ማሸት ፤ ድስቱ እንዳይዝብን ሙቅ ውሃ ጠብ ጠብ እያደረጉ ማማሰል
5. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
6. መዐጣፈጫ ቅመሞች ( በቡና ማንኪያ ልኬት )
- ግማሽ ቁንዶ በርበሬ
- ግማሽ በሶብላ
- ግማሽ ኮረሪማ
6. 2 ጥቅል የአትክልት መረቅ
7. ወጡን ቀምሳችሁ ጨው ካነሰው 1 የቡና ማንኪያ ጨው መጨመር
8. 2 ቃሪያ ሰንጥቀው መጨመር
ወጡ ትንሽ ከቀዘቀዘ በኃላ ከ እንጀራ ጋር አብሮ ማቅረብ

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@alemabebe2674
@alemabebe2674 6 месяцев назад
ተባረክልኝ፡ብዙ ጠቅመህኛል፡ ከሜሪላንድ አሜሪካ ነው የማየው❤❤
@mekonnen74
@mekonnen74 10 месяцев назад
እጅ ይባርክ በርታ በርታ ወንድም አለም ተባረክ
@hanna6778
@hanna6778 9 месяцев назад
I tried this and it’s very good. 20 minutes of cooking the lentils might turn the lentils mushy depending of which kind you get (some are smaller than others). I couldn’t find the video of ቀይ ምስር you referenced…can you pls post it in the caption of this video? Thanks.
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 3 месяца назад
❤❤
@FatumaYesuf-wc9ur
@FatumaYesuf-wc9ur 3 месяца назад
አሪፍ ነው
@afomiy367
@afomiy367 10 месяцев назад
ተባረክ
@rukeyabintiselam7443
@rukeyabintiselam7443 3 месяца назад
እኔ ሁሌ ነዉ የምከታተልህ በፌስኩኩም አይህአለሁ /እናም ቀይስር አሰራር በድንች ይሰራልኝ 👍👍🍒
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 10 месяцев назад
Gobez ...le kures emihonu seralin
@wollo4001
@wollo4001 10 месяцев назад
🎉🎉🎉
@Samutijamal
@Samutijamal 10 месяцев назад
Berata gobez😊😊
@meseretmenberu1823
@meseretmenberu1823 10 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@ethio125
@ethio125 28 дней назад
❤❤❤❤
Далее
Ethiopian Special Shiro ልዩ ሽሮ
8:13
Просмотров 6 тыс.
መርዝ አበሉኝ! ራሴን ላጠፋ....
48:05
Просмотров 132 тыс.
Kitfo Pizza ክትፎ ፒዛ
12:58
Просмотров 1,2 тыс.
አተር ክክ አልጫ  Yellow split beans
8:30
Просмотров 59 тыс.