Тёмный

Ethiopian Movie: Bechana Gulecha (ብቻና ጉልቻ) - New Ethiopia Film 2017 

News ET Social
Подписаться 724 тыс.
Просмотров 224 тыс.
50% 1

Ethiopian Movie: Bechana Gulecha (ብቻና ጉልቻ) - New Ethiopia Movie 2017 DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 184   
@ayju9748
@ayju9748 7 лет назад
አይ ወንዶች ጥላ የሆናችሁ ፋጥረቶች ሲርቁአችሁ መሬት ሲቀርቡአችሁ እራሳችሁን ሠማይ ታደርጋላችሁ ድንጋይ ነገር........🤔
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
ምርጥ ሴት ነሽ ልብ አለሽ እኔ ግን የምር ከዳችዉ ብየ ነበር እንዳዉም አስተማሪ ነዉ ወንድና ዉሻ የጣለዉን ሲያነሱበት አይወድም ወንዶችየ አይነችሁን ግለፁ የኔዉም ጥርግ ብሏል እኔም ጉዞላይ ነኝ ይቅናሽ በሉኝ
@zahramohmmad6114
@zahramohmmad6114 2 года назад
ይቅነሽ
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ
ወንዶች ሲቃጠሉ እደት ደስይለኛል
@bileneashenafiashenafo8190
@bileneashenafiashenafo8190 5 лет назад
Enem wendochiye errrr dbnnn belu
@tflgaalmauw2829
@tflgaalmauw2829 5 лет назад
የኡዝታዝያስንኑሩ አዲናቂነኝ
@missesaida9685
@missesaida9685 4 года назад
ሰራችልህ ሰራችል ቆይ እንዲህ የምትወዳት ከሆነ ለምን መጀመሪያ በቃ ወንዶች ሚንከባከባችሁ አትወዱም እንደገና ታለቅሳላችሁ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
ደግ አደረግሽ ወንዶች እንዲህ ከላደርግሻቸው መች ይገባቸዋል
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 6 лет назад
ወዶች እዲህ ሲቃጠሉ ማየት ደስታየ ነው እኔህ ካሀዲወች
@ሂክማነኝወሎየዋየናቴናፋቂ
☝☝☝
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
ወንድ ልጅ ሲቀርቡት የሚርቅ ሲርቁት በግድ አልቅሶ ልቅረብ የሚል ከሀዲ አደገኛ ውሻ ነው
@አፊዝየናቴልጅያወምያባቴአ
ወላሂትክክለሽማር
@زهرادیس
@زهرادیس 4 года назад
ትክክክልማር
@magifikr1324
@magifikr1324 5 лет назад
ደስ እሚል ፊልም ነዉ ካላያችሁ እዩት ሲቀጥል እንዴት አጀቴን እንዳራሰችኝ እሰይ እክብካቤና ፍቅር አበዛችበታ ሆ
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 года назад
አይ ወዳች እዲህ ሳርጉች ይምትወዱት መንቴይ ይመችሸ ጭረ አሰንቅልሸዉ
@biniman7518
@biniman7518 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ተመችቶኛል ለባለ ትዳሮች አስተማሪ ነው
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 года назад
አይ ወዶች እዲህ ሰትቃጥሎ ማይት እዲት ደሰ ይላል
@tahaniet4117
@tahaniet4117 7 лет назад
መቲ በጣም ብልህ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ
@asfahaadig2701
@asfahaadig2701 5 лет назад
w
@asfahaadig2701
@asfahaadig2701 5 лет назад
wwy
@ስምሪፍቅር
@ስምሪፍቅር 3 года назад
❤❤❤
@sarasalih6279
@sarasalih6279 5 лет назад
በትራህ ቀልደህባት ነበር ያትም ትራ ደርስ እንኳንም አቃጥልችህ
@qmobileqmobile3702
@qmobileqmobile3702 6 лет назад
አይ ወዶች እናተላይ ይማ መጫወት ነው እጂ
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 года назад
በግዛችህ እንች ይምሰልች ሜሠት አታገኘም
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 6 лет назад
Mateya yana mare wow 😳 Sarashiw filmuni egani seyasareruni ayakutemi senasarerachaw yesamachawal wandochi saleji akeberuuuuuuuuuuuuuu😍😍😍😍
@missesaida9685
@missesaida9685 4 года назад
መክኒ ጎበዝ አስተካከልሽው
@kidimengs5134
@kidimengs5134 7 лет назад
ትክክል አይ ወንዶች ስንርቃቹ መከራ....እንዲ ነው
@ሀዬየወግዲልጂ
@ሀዬየወግዲልጂ 5 лет назад
ዋው ዋው በጣም ደስ የሚልነው ናመሰግ ናለን
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 4 года назад
ወንዶችክብርአትዎድም
@ፍቅርያሸንፈል-ተ1ጸ
የፊልሙ ታሪክ ደስ ይላል ግን ማጀቢያው ዘፈኞቹ ምንም አይመስጡም
@titititi2819
@titititi2819 4 года назад
ውድድድድ ነው ያረኩት ትኩረት ይፈልጋል
@darasou2184
@darasou2184 6 лет назад
አስተማርነዉ በይበልጥለወድች
@rabiarabia8443
@rabiarabia8443 7 лет назад
ውዶቸ በጣም. አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@may1645
@may1645 4 года назад
መልቲያ የኔ አስተዋይ
@workyeyemariyamelij3122
@workyeyemariyamelij3122 7 лет назад
ከዝህ በፍት አይቸዋለሁ አስተማሪ ነው ጀግና ሴት ለትዳሯ ታማኝ አደነኳት
@medanetdbebe1106
@medanetdbebe1106 7 лет назад
Workye yemariyame lij አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርይመስገን-ገ7ዘ
ደስ ይላል እንደዚህ ልቡ የሸፈተውን የሚወዱትን ባል ወደቤቱ መመለስ ብልህ ነት ነው ጉበዝ ሴት
@makiyabahd2498
@makiyabahd2498 7 лет назад
ወኔ ሥም እየቀየራችሁ ትገርማላችሁ የቆየ ነው
@patmaall4820
@patmaall4820 6 лет назад
ከመጀመሪያ እስከመጨርሻ ደስ የሚል በርቱ ደስ ይላል
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 лет назад
ዋውውውው በእውነት ትምህርት ያለው ነው
@ሡሡነኝቅድሚያለተውሂድ
Hawulat Mahamad AmRz
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 лет назад
ያበደ ነው ብልህ ሴት ባልዋን መስራት ትችላለች
@kon7612
@kon7612 Год назад
ሲወዱት ያላወቀ ሲጠሉት ይገባዋል ጀግና ደግ አደረግሽ ሴት ልጅ ስታፈቅር ሟች ነች ስትጠላ ግን አያድርስ ነው!!!
@titititi2819
@titititi2819 4 года назад
እኔ እኮ ሚገርመኝ ሁሉም ውይ ወንዶች እሪሪሪ ይላሉ ያለአባት የተወለዱ ይመስል ወንዶችዬ እኔ ግን እወዳችዋለው እሺ
@madinafouad33
@madinafouad33 5 лет назад
ውይወንዶችየጣሉትንሳነሱባቸውነውየሚፍጨረጭራቸው
@22danielzula
@22danielzula 4 года назад
An amazing story nice ending as well thanks southafrican habesha
@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ
ወንድ ነሺ እሺ እኳን አጨረጨርሺው
@selamawitvathi7114
@selamawitvathi7114 7 лет назад
እዴት ነዉ ማሮቼ
@tsiethio7515
@tsiethio7515 7 лет назад
እህ ጋይስ እንዴት ነዉ? ብቅ ብቅ በሉ እንጅ እነ ...... እንትናዬ 😜😂
@hdjjrj5504
@hdjjrj5504 7 лет назад
tsi ethio
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
tsi ethio ወይ የነሱ ፊልም አያልቅም ይልቆንሰ እንደተኘ ነግ የመዳም ሰራ ሰሰራ ነወ የምወልወ
@ፍሬ
@ፍሬ 2 месяца назад
የሁሉም ሴት ምኞት ይሄ ነው ግን ፈሪ ነን ወንድ ልጅ ኮራ ስትሉበት ስርአት ይይዛል👌
@sofifikrswe2157
@sofifikrswe2157 7 лет назад
ጋይሶች የቆይ ነው ስም እየቀየሩ ነው ስታስጠሉ
@sajjad991110
@sajjad991110 7 лет назад
ምነም አይልም ካለመየት መየት ይሻላል
@tsenatiderese3965
@tsenatiderese3965 5 лет назад
weyyii uuuuufffff wandochii gin hulum ayidelem sekeribewachewu kuratachewu mekeraa serekewachewu degimo xebbek endaa mezeger weyiiii uuuuu ayixal new
@sanfekede9040
@sanfekede9040 5 лет назад
😀😀 አይ ወዶች ቅጥል በሉ
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ
በጣም ደስይላል
@saadahaljohni194
@saadahaljohni194 5 лет назад
ዎንዶቺ. አፈር ብሉ ሾካካ ሁላ
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ 5 лет назад
ደስ ይላል ተገላቢጦሽ
@feneetbadhasaa3845
@feneetbadhasaa3845 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል
@qonjo6613
@qonjo6613 3 года назад
መቲ ደስ ስትይ 😘
@betamarifyefikirzefnnewhan8637
wooooow desi yelale
@improudtobemuslim7859
@improudtobemuslim7859 5 лет назад
ምርጥ ነው
@netsolo8225
@netsolo8225 5 лет назад
በጣም ደስትላላቹሁ
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 7 лет назад
በጣም የሚመች ፊልም ነው
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 лет назад
waw betam arif new enameseginalen
@netsanetasefa6169
@netsanetasefa6169 6 лет назад
በጣም የሚመች ፊልም
@raheltesfasion7595
@raheltesfasion7595 4 года назад
Ladies.....you need to lose weight..
@sofeahossanhossan9966
@sofeahossanhossan9966 7 лет назад
ይሄ ፊልም ሁሌም ላየው እፋልግና ሳላይ አልፋለሁ ግን ብዙ ትምርት አለው እና መሰግናለን
@eritreansfordr.abeynomores2864
SofeaHossan Hossan በጣም ኣስተማሪ ፊልም ነው፡ በተለይ በሚስቶቻቸው ላይ ኒቀት ላላቸው ወይም ሚስቶቻቸው በፍቅር ሲቀርቧቸው እነሱ የሚርቅዋቸው ጥሩ ትምህርት ይሆንባቸዋል
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
ለምን ምክነያት
@yeshimare2702
@yeshimare2702 6 лет назад
አሪፊ ነው
@33cakediva
@33cakediva 7 лет назад
This is a very nice movie. Before you wake up when it is too late appreciate what you have.
@lopesohadiso
@lopesohadiso 6 лет назад
ትድር ምን ኦማፌራ ነዉ በየ3 ወር የምታደሰ ?ለማናኛም የሰዉዝ አፍሪካ መቅዶናል ነፋቆኛል የሎኬሽን ሥራ መቼም አይራሴኛም ሌቦዎች እያበራሩን
@agezegerdatatewdegyeleysus1846
Lopeso Hadiso Hhhhhhhhh
@aschalewteshome2962
@aschalewteshome2962 7 лет назад
It is so touchy and need to be seen by all who married and on the way to have a long journey (I feel that it is nice journey). The staffs who involved is so cool, be blessed on his mercy. Cheers, good job!
@zabebazaaan278
@zabebazaaan278 5 лет назад
0tm
@hagarekapelo198
@hagarekapelo198 7 лет назад
ግን መግብያው ላይ ያለው ሙዚቃው ተመችቶኛል ክክክክክክ
@aberham143
@aberham143 Год назад
without cash money paymant becha biun zerefa mulu lemulu ykom neber
@emanyimerjdjs3375
@emanyimerjdjs3375 7 лет назад
ይመቻችሁ
@fkernawegezihabher3639
@fkernawegezihabher3639 7 лет назад
ያምራል መቲዬ :-*
@selam9713
@selam9713 7 лет назад
ጀግና ፊልም wowwwww
@ዜዲወተዬዋእማማሀገሬሠላም
ሰይ፡ዴግ፡አዴረግሽዉ፡ሠርተሽለታል
@ወገንየድንግልማሪያምልጀ
wow move balo zaem nice pc 😘😘😘👈
@الطيرالمهاجر-ق2و
wawww betam konjona astemari new enameseginalen beteley mitiye
@emebetababu9206
@emebetababu9206 7 лет назад
abezachut eshi 😏😛😛
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
አንጀቴን ነው ያራሰችው❤🎉
@33cakediva
@33cakediva 7 лет назад
Nice
@nebu1860
@nebu1860 5 лет назад
Wwww ልባም ሴት ነሽ መቲ
@hsshhahahaaaa508
@hsshhahahaaaa508 7 лет назад
wow betam arif new
@ashebimrew7759
@ashebimrew7759 7 лет назад
ሀሪፍ ነዉ
@sewayeaberr2677
@sewayeaberr2677 5 лет назад
አይ ወዶቺ
@user-dp3he1js6d
@user-dp3he1js6d 5 лет назад
ዋው በርቱ ያምራል
@tgtk7942
@tgtk7942 7 лет назад
የቆየ ነውውው
@khadigatoni8092
@khadigatoni8092 7 лет назад
wowwww ውርይይይይይይ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 лет назад
Khadiga Toni እሯሯሯሯ
@nice7303
@nice7303 7 лет назад
ሚቲ አሳዘንሺኝ የኔ ቆንጆ!!
@nice7303
@nice7303 7 лет назад
ያንዳንድ ሰው ትዳር እንዲ ነው የሚበተነው
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 лет назад
betmYakyeEkonwe,siyndedu
@sitrahanane3465
@sitrahanane3465 7 лет назад
wawe felme sesrwe dese yemile yemjmraychwe wawe
@getahoytebkegn6991
@getahoytebkegn6991 7 лет назад
memolako beza
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
Finally u confusing me. It's very hard to understand. I am specting Amy but other lady's marriages what is going on ?
@Riyo12396
@Riyo12396 7 лет назад
effffffffffff ye sawuth africa wendoch enkan filimachu wattsapp lay dimxachu sisema endet endemitelachu
@Fd-kt2rq
@Fd-kt2rq 5 лет назад
wooooooookkkkkk
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 7 лет назад
Old movie direoche demo min nekachu leterkesu new
@mikaelnuramo3514
@mikaelnuramo3514 5 лет назад
Des yilal 💜
@zizitube0025
@zizitube0025 6 лет назад
Mtiye yemechshign serashiletttt😍😍😍
@rakhmarakmate1911
@rakhmarakmate1911 6 лет назад
bexam gobez set nesh yee mar
@najathkal5396
@najathkal5396 5 лет назад
yimrale
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 лет назад
adedisLekkuln
@abujakoo1904
@abujakoo1904 7 лет назад
Betty.ILVOEUYOU zmelka ye kebele tataki nesh ende?
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 лет назад
ABUJA Koo Abte?yangetMenLetzaze
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ Год назад
Wow ❤
@mihiretfikru234
@mihiretfikru234 7 лет назад
betam arif new
@nesanetdaniel4929
@nesanetdaniel4929 5 лет назад
Wawwwww
@tenayatessama7733
@tenayatessama7733 6 лет назад
Mert film naw
@mezumezu5242
@mezumezu5242 7 лет назад
ትኩስ ፊልም ያስታውቃል ለምን ታጃጅሉናላችሁ
@abebaabera3507
@abebaabera3507 7 лет назад
seyastela
@amhasilassieberhanu2037
@amhasilassieberhanu2037 2 года назад
ruta araya ? what an interesting actor... wow!
@nataneyasu1472
@nataneyasu1472 4 года назад
Meti sport seri keza bewla......
@fkereshetu6392
@fkereshetu6392 7 лет назад
ወው ደግአደርግሽው ይግባዋል
@Sully_Bro
@Sully_Bro 7 лет назад
Fker Eshetu
@yowannisyonni5436
@yowannisyonni5436 6 лет назад
Very very very nice am like every body thank so much nice nice nice thank you life is good how about this nice
@tigesgitashow7391
@tigesgitashow7391 7 лет назад
good movie
Далее
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 21 млн
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 432 тыс.
Yene Jegna - Ethiopian Film Full - DireTube Cinema
1:28:55
Achaye (አቻዬ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:36:21
Full Amharic Movie (HD) | ADERA (2009) | Ethiopian Drama
1:46:46
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 21 млн