Тёмный

Ethiopian Movie - Hulet Arenguade Termusoch 2016 (ሁለት አረንጏዴ ጠርሙሶች ሙሉ ፊልም) 

Arada Movies
Подписаться 896 тыс.
Просмотров 846 тыс.
50% 1

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@endod8708
@endod8708 8 лет назад
የልጅነት ፍቅርን የመሠለ ነገር የለም፣ እኔም ሳድግ አገባታለው ብዬ ነበር አልሆነም ህየወት አለያየችን 😔😔😔
@hxgjvvjjcfjvvj5922
@hxgjvvjjcfjvvj5922 8 лет назад
አይዞን እንገናኛለን
@ስደተኛዋአልማዝ
@ስደተኛዋአልማዝ 8 лет назад
ወይኔ ጉዴ የፓስታውና የፍርፍሩ እራት ጊዜ በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም ተመችቶኛል ዋውውውውውውው ብያለሁ
@ስንቱአረስንቱ
@ስንቱአረስንቱ 8 лет назад
እኔ ምለው ግን ማዳላት አይሁንብኝ እና ሙሉአለም የዚ ዘመን ምርጥ ተዋናይ ነው በዛ ላይ የሚፅፍቸው ነገሮች በጣም አሥተማሪ ኮሚዲ ነገር ነው ምነው ቢሸለም አረ አበረታቱት
@ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ
የኔም አሳቤነው አወርዱን መሰብሰብ ያለበት እሱ ነበር
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 9 месяцев назад
Mm you can do it with a few more of it 7th in a couple more to make a better
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 9 месяцев назад
You have the same 3AM and you can get it 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 and I don't have the time to go back to the end when I'm going too soon after the first of my three weeks in your car
@tedibogale
@tedibogale 3 месяца назад
እውነት ነው
@girmawondimu5731
@girmawondimu5731 2 месяца назад
እውነት ነው
@zenatabdo8816
@zenatabdo8816 8 лет назад
በጣም ያምራል ሲጀምሩ ያዝናናል ያስቃል በመጨረሻ አብሶ በጣም ነው ደስየሚለው ሁለቱ ልጆበጣም ነውየሚያስቁት። ዋውውውውውውውውውነው
@ritafikr7318
@ritafikr7318 6 лет назад
ሙሌ አዲስ ጋሽ ሞኬ እና ሌሎችም በጣም ወዳቹዋለው ሰላማቹን ብዝት ይበል 😍😍😍
@alexkidane186
@alexkidane186 8 лет назад
Thank you for sending this movie I appreciate to u and it's really nice movie.I love Ethiopian movies
@woineshetmazens2749
@woineshetmazens2749 8 лет назад
awera doro mselshal..................,kkkkkkkkkkkkkkkkkkkeyazenanu masetmar yluwachuhal yh film nw Thank you !
@elusis1135
@elusis1135 8 лет назад
😍 😍 😍ሰንደቁ ሰርተኸዋል በእውነት ተመቸኸኝ😃😃😃👌👌👌
@ክብሬአገሬተዋህዶእምነቴ
ዋው በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ፊልም ነው።
@ethopikwt767
@ethopikwt767 8 лет назад
በውነት በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን
@Alam-hc6gx
@Alam-hc6gx 8 лет назад
በጣም አሥተማሪ እና አዝናኝ
@addisaddis4102
@addisaddis4102 8 лет назад
I like it thanks
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 8 лет назад
ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@aklapp8928
@aklapp8928 8 лет назад
ይታይ እደ?
@yaneneshkabtymer1708
@yaneneshkabtymer1708 8 лет назад
ምርጥ ፊልም ዘና ብዬ በታለሁ
@samilove2882
@samilove2882 7 лет назад
Yanenesh Kabtymer weshetam
@sabagebretsadik3902
@sabagebretsadik3902 7 лет назад
wow wow so sweet thanks so much
@handsomebabaye7388
@handsomebabaye7388 6 лет назад
Wow amazing movie
@salehkhabti1348
@salehkhabti1348 8 лет назад
ኖ በእዚ ሰአት አላይም ምነው እናቴ አላይም ደሞ ምርጥ ኮመንት ኮምቱ እንዳየው
@ezandesy1918
@ezandesy1918 6 лет назад
Saleh Khabti ድንጋይ ራስ አለ ኮርኩት ድንጋይ ነገር
@ethioethio1170
@ethioethio1170 8 лет назад
በጣም ደባሪ ፊልም
@ኢትዮጲያዉስጤናትኢትዮጲያ
ደስ ይላል ብዙ ነገር ያስተምራል በርቱ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 8 лет назад
እናመሰግናለን!
@goblelshaibiya6035
@goblelshaibiya6035 8 лет назад
በ ንግግር መሓል ሙዚቃው ምን አስፈለገ?አስቡበት
@የማርያምልጅየማርያም-ረ8መ
በጣም አሪፍ ውውውውውውውውውውውው በተረፈ ይመቻቹ
@elhamabdu582
@elhamabdu582 8 лет назад
betam harif 💞
@0538ዋውበታምያምራል
betam asitemare new bertu
@konjokonjo9543
@konjokonjo9543 8 лет назад
arife new
@yonashaftu3373
@yonashaftu3373 8 лет назад
arif movie
@sofiaaaaa4728
@sofiaaaaa4728 8 лет назад
woooow arif new
@enayeabatelijnign1505
@enayeabatelijnign1505 8 лет назад
mule fkr betam yamiral adis ye hagere leji zare gen film sisere yetmchegn
@hayatmussa5572
@hayatmussa5572 8 лет назад
ጥሩ ነው
@enatfiker7038
@enatfiker7038 8 лет назад
አንዳንዴ በመሀል የሚገቡ የሙዚቃ መሳርያው የተዋንያኖችን ድምጽ ይደብቀዋል።
@astergodebo8210
@astergodebo8210 8 лет назад
wooow des yelale
@temesgen2781
@temesgen2781 8 лет назад
መራ ሄሎ።
@selenaheneryarsenalbuna8027
@selenaheneryarsenalbuna8027 7 лет назад
ዋው በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም የትንሹ እና የቤቢሹ መጨረሻው አካባቢ በጣም ያሥለቅሳል ግን ፍቅራችሁ በጣም ደሥ ይላል ሠንደቁ የሠውልጅ ገንዘብ ሣይሆን እውነትም አንተ እንዳልከው ግንዛቤ ነው ሚያሥፈልገው ምርጥ አባባል በርቱ።
@nebyatloven3407
@nebyatloven3407 8 лет назад
በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
@nursefahussen8773
@nursefahussen8773 Год назад
ስማ ፊልም አይተህ አታውቅም እንዴ
@kumafagi
@kumafagi Год назад
​@@nursefahussen8773stfu💀
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 8 лет назад
haha አሪፍ ፊልም ነው ዘመኑ ደግሞ ተቀይሯል ሴት ሆነች እንዴ ለጥምቀት በአል ሎሚ ወርዋሪዋ ሌላው ደግሞ ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ቢኖሮ ሴት እህቶቻችን በእየአረብ ሀገር ያላችሁት ግን ጤነኞች ናቹሁ ትንሽ አይደብራችሁም እያንዳንዱ Movie ላይ የምትሠጡት Comment በጣም ይደብራል የfbአነሳችሁ እና youtube ላይ እንደዚህ መሆን ምን ይባላል ስንት ተመልካች እንደማያነበው ለምን አትገነዘቡም ድሮ አረብ ሀገር የሄዱት እህቶቻችን አንገታቸውን ደፍተው ሠርተው ነው የኖሩት ያሁኖቹ ግን ታሳዝናላቹ አስተውሉ አግባብ ያልሆነ አስተያየት እየሠጣቹ ቤጁን አትሙሉት ደግሞ ከሚገርመኝ Comment አንዱ almost ፊልሙን ሳታዩ (ፊልሙን አላየሁትም ማዳም ስላለች በኌላ አየዋለው ከአየሁ በኌላ Comment እሠጣለው Comment እንዳትቀድሙኝ ብዬ ነው ዛሬ አንደኛ ነኝ Comment ሠጠው ወዘተ ) አሁን ይሄ ምን ይሉታል anyways ልብ ይስጣቹ ጊዜ ያችሁን በዚህ ከምታሳልፉ ጥሩ ነገር ስሩበት ፊልሙን አይቶ ጥሩ Comment መስጠት ያባት እናንተ በእንቶ ፈንቶ ትዳክራላቹ ፊልም ላይ ብቻ አይደለም Comment የምሠጡት ድራማዎችም ላይ ነው እና አስተውሉ
@tigistlove2964
@tigistlove2964 8 лет назад
# ልክ ነሽ እኔም ታዝቤያለው
@eteteniguye9701
@eteteniguye9701 8 лет назад
endet endemyastelabachew baweku
@hawasaidahmedhawa7702
@hawasaidahmedhawa7702 8 лет назад
good
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 8 лет назад
hana nagash
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 8 лет назад
+yewubdar birhanu MELIKISH ENNA MIKIRISH AND AYINET NEW,,WOW,,,,ENE MILISH EZZA AREB AGER MINDINNEW YEMIAREGUCHEW ? EYEMEXU XEBEL NEW YEMINEKERUT,,,,ANDANDOCH BEXEBEL YIDINALU ANDANDOCH BE PENXE CUHET YIDINALU, ANDANDOCH BE QALICHA TUFTTA YIDINALU,,YEMAYIDINUM ALLU,,,ENE GIN MAWEQ YEFELEKUT MINDINNEW YEMIAREGUACHEW, BENATISH,,,,,,ENEM AND YEMITIDEBIREGN SET ALLECHIGN ENDASSABIDAT EHH,,,MINDINNEW YEMIADERGUACHEW ABIDDE YEMIMEXUTIN ? WERRETAWIN EKEFILALLEW,,FILIMUN ALYEHUM GIN EYESEMAWUT NEW YEMITISFEW,,,YEHONE YE BALEGE FILM YILALU CUCEWOCHACHIN,,,,XIRU MUYA NEW,,,,,PORNOGRAPHY IS A LEADING CAUSE OF MENTAL ILLINESS,,,,MOSTLY IRREVERSEBILY !!
@ekrammohammed4198
@ekrammohammed4198 8 лет назад
kkkkkkkk 😞ላስጠናሽ አለኝና ወሠደው kkkkkkkk 😞ወሠደው? ይውሠደው!😡 ያለው ይበቃል‼ 😃 😃 😃 😃 😃 😃 😃
@قرآنمجيد-ل8خ
@قرآنمجيد-ل8خ 5 лет назад
ክክክክክክክክ ያለው ይበቃል
@genettsefay427
@genettsefay427 5 лет назад
Kkkkkkkk
@makeahhosen6134
@makeahhosen6134 8 лет назад
ጥሎብኝ አልቃሻ ወንድ አልውድም እኔ እምለው ፊልም ታላለቀሱና አባት እናታችን ሞተዋል ካላሉ አያምርም ትሽ ምን ጠላሁ ለቅሶ ለብር
@ርችፍቅር
@ርችፍቅር 8 лет назад
ወይ ትንሹ ይውሰደው ያለው ይበቃል በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክ
@alemeden2547
@alemeden2547 8 лет назад
ከ ፊልሙ ድርሰት በላይ ገፀ ባህሪውን መስለው ብቻ ሳይሆን ሆነው የተጫወቱትን አርቲስቶች ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ስራ 👍
@nursefahussen8773
@nursefahussen8773 Год назад
ጠጠፍጣፋ
@memoaboody5474
@memoaboody5474 8 лет назад
ኮመንት ሰጪዎች ይህ የዳይሪ ደብተራችሁ ሆነ እንዴ?? ምንድን እንዲ መጃጃል
@እውነትዘላለማዊናት
kkkkkkk
@liyushawle9413
@liyushawle9413 8 лет назад
kkkk
@liliyannh2190
@liliyannh2190 8 лет назад
kkkkk sayhon ayikarim
@alemais3691
@alemais3691 8 лет назад
እስኪ ንገሪልኝ በናትሽ
@ትክክል-ጸ1ዸ
@ትክክል-ጸ1ዸ 8 лет назад
kkkkkkkkkk setameru yena konjoooooo fetare edemachhu yarzem mert film!!!!!!!
@ኡሙማሂይርኡሙጁነይድቢኢዝ
ግን መታነውየምትመስሉት
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 4 года назад
ኤጅግ በጣም ምርጥ ፊልም
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 3 года назад
አየ እንቁላሌ ሲያምርብህኮ
@vhfbgf3908
@vhfbgf3908 7 лет назад
ምንቤዬ አደምገልጰው አላውቅም ከምናገረው በላይ ነው😘😘😘😘😘
@ጉራጌውገነናአያርሴ
ያምራል በተለይ አጨራረሱ ተምፕችቶኛል
@alemais3691
@alemais3691 8 лет назад
ውይኔ በጣም ትምህርት የሚሰጥና ጥሩ ጭብጥን የያዘ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያለው ፊልም ነው እናመሰግናለን ደራሲውንና አራዳ ሙቪዎችን።
@helenasefa1244
@helenasefa1244 8 лет назад
bravo sendku
@unesco2433
@unesco2433 8 лет назад
75,022 views in less than 24 hours. wow, this set the record for any Ethiopian upload. sewu youtube iyetetekeme newa?
@unesco2433
@unesco2433 8 лет назад
irrelevant much?
@shewittassew5034
@shewittassew5034 8 лет назад
batam mert film ena msgenaln, ETHIOPIA le zlalm tenuor #Amen 🙇
@sameraama2286
@sameraama2286 8 лет назад
Aman
@hayatsweetlove2337
@hayatsweetlove2337 8 лет назад
ameen my sister
@saiftradingdecoration3609
@saiftradingdecoration3609 8 лет назад
+Shewit Tassew Amen
@medhanieadhanom7040
@medhanieadhanom7040 8 лет назад
+Yemane Biniam iam eritrea boy I love you my country betam we love you ethiopian people ethiopian nzelalem tnur
@shewittassew5034
@shewittassew5034 8 лет назад
+Medhanie Adhanom Amen we love you too Eritrea + Ethiopia = one love
@ያለንንማየትከቻልንየጎደለ
ትንሹ ስወድህ እስታይልህና ቀልድህ
@saramehdi6119
@saramehdi6119 8 лет назад
Wowwwwww best film
@freyethiolove4041
@freyethiolove4041 8 лет назад
በጣም ምርጥ ሥራ 100000 like
@makdesworku1178
@makdesworku1178 8 лет назад
አሁን የኔ አናናር አናናር ነው ወይ ጥቅጥቅ ያለ ፍሪዝ አንድ ቀን ሳላይ ሃሃሃሃሃሃ ምን እያያቹ የባለጌ ነገር ሃሃሃሃ አይተካል ትንሽ ትንሽ የውነት ዘና ነው ያልኩበት ይህንን ፊልም ግን እዚ ፊልም ላይ ከሙሌ ይልቅ ሄኒ ምችት ብሎኛል ከልቡ ነው የሰራው ቤቢሾዬ
@aminnaaminna8101
@aminnaaminna8101 8 лет назад
ww
@youngzeharimo3441
@youngzeharimo3441 8 лет назад
Erra endet naw nageru temchigi
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
ደግሜአየሁት😅😃😃😅
@ማንዴላማርስወድህማንዴላማ
በጣም ደስየሚል ፊልምነው ትንሹና ቤብሾ ተመቻችሁኝ!
@alsabeatbirhan2498
@alsabeatbirhan2498 8 лет назад
kalat yelgem betam teru ena astmari film
@rahmahyimam3835
@rahmahyimam3835 7 лет назад
በጣም ያምራል
@enuyen431
@enuyen431 8 лет назад
betam des yilal sendku tenechegn enamesegenalen
@gentaimiro4671
@gentaimiro4671 7 лет назад
አይ ሰንደቁ ገንዘብ ሳይሆን ግንዛቤ ነው ሚያስፈልግህ ነው ያልከው
@-iamastranger816
@-iamastranger816 8 лет назад
I like it
@habtamgirma4765
@habtamgirma4765 8 лет назад
ወይ እንዴት ደስስስ የሚልና ትምህርት የሜሠጥ ፊልምነዎ እኔ በጣም ተመችቶኛል በርቱ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለንWOWWW
@shimelishailu4724
@shimelishailu4724 8 лет назад
yamral
@abeeraboute9180
@abeeraboute9180 7 лет назад
shimelis hailu the
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 8 лет назад
YEFILIM SIRRA GIN BE EWINET KEBAD SAYIHON AYIQERIM ...TEMELIKACH MAGIGNET QELAL AYIDELEM,,,AHUN ENE LEMISALE YIHEN FILM EYAYEHUT AYIDELEM,,,,,KE FILIMU GA YEMAYIWEDADER TALAQ QUMNEGER ENA SIRRA ALLEBIGN,,ENE GIZZE YELEGNIM,,,,,,SIRAYEM BACIRU ^ GETTAN TEQEBELU BEHIWET NURU, ATTUMUTUBIGN EYALIKU NEW GIZZEN ENJOY YEMADERIGEW,,,,FILIMEGNA HULU ENTEFENTO LAY GIZZE
@jadchaito1155
@jadchaito1155 8 лет назад
በጣም አሪፍ ነው ይገባችዋል
@emuyeyearsemalij6366
@emuyeyearsemalij6366 8 лет назад
kkkkkkkkkk betam aref new
@zuzuzain3394
@zuzuzain3394 8 лет назад
waaww
@omarkammourieh4640
@omarkammourieh4640 8 лет назад
meskf quhdise
@abitihabtamu5050
@abitihabtamu5050 8 лет назад
ዋውውውውውው ኔት ቢያስቸግረኝም አየውት እናመሰግናለን በጣምምም ደስ ይላል
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 лет назад
ዋው እጅግ በጣም የሚመስጥ ፊልም ነው ቡዙ አስተምሮኛ ምስጋናየ ለሁላችሁም ይሁንልኝ
@zizuzizu5029
@zizuzizu5029 8 лет назад
ኮሜንት መትሰጡ ሰዎች እንዴት አንዳስጠላቹሁኝ Effff ለፊልሙ ኣስተያየት ሰጥታቹ እስኪ ወጡ
@titayabini9994
@titayabini9994 8 лет назад
ብራቮ #ሰንደቁ ደስ ይላል አናመሠግናለን #አራዳዎች
@uophkl5377
@uophkl5377 8 лет назад
lante yemiyasfeligh genzeb sayhon genezaba new alae lebezuochachin yemiyasfeligen genzeb sayhon genzabe new arif aznag film new amesginalew
@سارهالشمري2112
@سارهالشمري2112 8 лет назад
ያምራል ሠንደቁ ተመችቶኛል ባህልና ወግን ያስተምራል እናመሠግናለን
@chahinecell1684
@chahinecell1684 8 лет назад
Mule kemnim belaye yasekegnal-hhhhh aref Flm new
@asmasaid7454
@asmasaid7454 8 лет назад
wooow
@AsdAsd-rc1ij
@AsdAsd-rc1ij 8 лет назад
qwerty p
@robelendu2651
@robelendu2651 8 лет назад
+Asd Asd kkkkkkkkkkkk atif new emechashu
@natydizi
@natydizi 8 лет назад
Chahine Cell iiu
@خديجهقاسم-ظ5ر
@خديجهقاسم-ظ5ر 7 лет назад
Chahine Cell ለልልወኀ
@hiwelove6842
@hiwelove6842 8 лет назад
እኔ እምለው ገና ፊልሙን ሣታዩ ለኮሜንት እሩጫ ይገርማል
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 8 лет назад
lela ayidiya axxachu ? hulum filim lay emiss ena qula minamin,,yebalege neger,,minddinnew,,,yebeteseb film idea minamin,,donqorowoch,,,,idea ke holywood, ke boolywood,,,,,ke amarawood ,,ke girarwood, ke wanzzawood,,,wusedu
@Jatube24
@Jatube24 8 лет назад
alyhutmi gin arfe new
@imandhd7835
@imandhd7835 5 лет назад
ጉድ ፈላ ከሠንደቁ ፍቅር ያዘኝ ዉይ አድሥእንግዳላይ እደት አደምወደዉ ነበር አሁንም ሙጭጭ
@josephabraham7788
@josephabraham7788 3 года назад
ፊልሙ ስለ ኤርትራና ኢትዮጵያ መሆኑ ግልፅ ነው። የፊልሙ ደራሲ ያላወቀው ነገር ግን ፊልሙ ላይ ኤርትራና ኢትዮጵያ ኣንድ ነበሩ ከዛ ተለያይተው መለያየቱ ስላልተመቻቸው እንደገና ኣንድ ሆኑ ብሎናል። ነገር ግን ከዛ በፊት ሁለት የተለያዮ ሃገሮች እንደነበሩስ ኣያውቅም ነበር?? ኤርትራ በፌዴሬሽን ሰበብ ከኢትዮያ ጋር የቆየችው ለ 28 ኣመታት ብቻ ነው ከዛ ውጭ የራሷ ታሪክ, ባህልና ልምድ ያለው ህዝብ ያላት ሃገር ናት! ከምንም በላይ ደግሞ ህዝቧ 150,000 በላይ ሰማእት ከፍሎ በሪፈረንደም ወደቀደመው እራሷን ወደቻለች ሃገር እንድትሆን ከመረጠ ምንድነው እንደሞኝ ዘፈን ተመልሶ የማይገኝ ነገርን መደጋገም?
@azitiyegeta368
@azitiyegeta368 8 лет назад
wow betam des eyalegn yayewt film New betam thanks all wddd😘😘😘💚
@yonatanfray8269
@yonatanfray8269 8 лет назад
ere kalat yelgnm egzabher ystachu yadgachu.betam new filmun temchtogn 10q so much so so much
@saramuez2210
@saramuez2210 8 лет назад
ውውውውውው እጅግ ደስ የሚል ምልእክቱ ሁሉ ..ሰንደቁ እንዴት እንዳደነኩህ ጉራ አይደለም ስራየ ነው ይገባሃል
@ጥሩመሆንለራስነውለራስነው
ኸረ ጋይስ ወዴት ወዴት ለጥምቀት ደግሞ አልሞ ሎሚ መወርውሩ ሴት ሆነች እንዴ? አይነፋም የምር ወንድ እንኳንስ ተጠይቆ ይቅርና ጠይቆም ለወረት ነው ።ፍቅር በፍልም ላይ ብቻ ነው የሚባለው እስከ መቼ ይሁን?
@ይዱቀጮ
@ይዱቀጮ 8 лет назад
ደና ሂዶ ሂዶ መጨረሻላይ ተበላሸ በየት አገር ነው ሴት ሎሚ የምትወረወር ባህሉን አታጥፉት ምንም አይልም ያዝናናል
@mekditube5653
@mekditube5653 8 лет назад
benatachu..zeme .belachuu..ateboraboru..coment...sech..yetebaleshew...abut..filme..enge..yanchn..tareke..ayedelemm .ufffffff
@tesga44aaa25
@tesga44aaa25 8 лет назад
አመሰግናለሁ አሁን ላየው ነው ስራ አሁን ገና ጨረስኩ
@mahdermekda6799
@mahdermekda6799 8 лет назад
kkkkkkk የሚያስቅ የሚያዝናና እውቀት ያለው ጥሩ ፊልም ነው፡ በጣም እናመሰግናለን፡ አቤት ዳናይት ስወድሽኮ ምርጥ የኢትዮጵያ ቆንጆ፡ ሁላችሁም አሪፍ ሰርታችሁዋል፡ ይመቻችሁ
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 8 лет назад
+arki Love arki EHH!!
@እውነትዘላለማዊናት
wawu btame btame btame kmelwu blaye yameral er kale atrgin btame new ywoddikuti yhulachihume adinake nginnnnnn
@ሰሚራአወል-ነ8ሐ
@ሰሚራአወል-ነ8ሐ 8 лет назад
በጣም የሚያምር አስተማሪ ኢትዬጺያዉነትን የሚገልፅ ሀሪፉ movia ነዉ እናመሰግናለን
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም አረፍነው በጣም ነው የትመቸኝ ትንሹ ደሞዉስጠነው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 8 лет назад
this movie it helps me to look back we stood up spear time... the spot by dave salon and habeb suk heni keep up
@ገኒየድንግልማርያምል-ጰ3ፀ
comment achehun le asetyayet tetekmubet mednew chat argachehut eko ybat tata uffff
@medinaseid6158
@medinaseid6158 8 лет назад
በናታቹ አይታቹ ብቻ አስተያየት ሥጡ
@kasaeshekas4554
@kasaeshekas4554 8 лет назад
waw betam yememchi filme naw enamsegnalen
@እኔስከፍኝየወገኔንጭቀትበ
ቤቢሾው እውነት ነው የተናገርካት አባባል አንድን ሰው ስናጣው ነው ሁሉ ነገሩን የምንርዳው ያሳዝናል
@እጠበኝቆሽሻለሁ
@እጠበኝቆሽሻለሁ 8 лет назад
ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ መቼም ሙሉአለም ያለበት Movie ሣቅ አይጠፍበትም ይመቻችሁ እያዝናና የሚያስተምር አሪፍ Movie ነው እናመሰግናለን
@mariamshemeles1984
@mariamshemeles1984 8 лет назад
yewbdar birhanu: ewnetshn new medam nanm slemedam mn comment asete slefilmu enji betam yemigwrmuv
@hdjayenus9119
@hdjayenus9119 8 лет назад
kkkkkk yamiral baby en tnishu ewinet new yasimeselachut sedeku huneh yeserahew adnakih neg kehulum bota tasikegialeh awerarh beterefe ketlubet
@ayinieye4509
@ayinieye4509 8 лет назад
eweye siyamir demo abro adegochu siyasazinu uuufff
@hdjdjfcmfkkh3548
@hdjdjfcmfkkh3548 8 лет назад
beta dese yemele ethiopiaeyawe bahelene yeyaze yemeyasetemere film new
@besratasrat913
@besratasrat913 8 лет назад
wowwwww yegebgale gera ayedlme serake new temchetgale enmsegenale btame yefiker amlke hulchnme edze be fiker yanworen amen amen H ❤ B
@በደሙቀለምነትታትሟልህይወ
በጣም ደስ የሚል አሪፍና ልብ የሚነካ ፈልም ነው ባዘዘው የምትባል ተወናይ በጣም አድናቂህ ነኝ
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 5 лет назад
Betam yamirale
Далее
Почему?
00:22
Просмотров 283 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 749 тыс.
Amaregne - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:33:55
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Почему?
00:22
Просмотров 283 тыс.