Тёмный

Ethiopian Music : Dagne Walle ዳኜ ዋለ (የደም ፀሐይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video) 

Minew Shewa Tube
Подписаться 2,2 млн
Просмотров 2,3 млн
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4 тыс.   
@yegnatube7556
@yegnatube7556 3 года назад
ዳኜን ማነው. እደኔ. የሚወደው. 🇲🇱🐅💪. አቤት. ወኔ. 🇲🇱🐅💪.
@seblewongelbiruk5915
@seblewongelbiruk5915 3 года назад
ENY ALEW dagneye jegena eko new
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
ጢነኛው♥
@emayehiwoteema261
@emayehiwoteema261 3 года назад
እኔ
@hayathassan1992
@hayathassan1992 3 года назад
እኛም እንወደዋለን
@hanan7573
@hanan7573 3 года назад
ጥልየ ወንድሜ እምየ ሚኒሊልየማይወድ ማን አለ
@BirhaneSiumTewelde
@BirhaneSiumTewelde Год назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ኣማራ ደሜ ነው ኢትዮጲያ ሁለተኛ ኣገሬ ነች ኣማራ ነው ያሳደገኝ ኣማራን ከልብ ነው እምወደው ሁሌም ኣከብራቹሃለሁ ኢትዮጲያውያን ወንድሞቼ እህቶቼ ኑሩልኝ ሺ ኣመት ።
@AbelAbelAlemie
@AbelAbelAlemie 7 месяцев назад
እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ የሰውን ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ እንደራሱ አድርጎ ከሚወደው እና ከሚያከብረው አብራክ የተፈጠርኩ አማራ ቀብራራው ጎንደሬ።ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ። ኮሚንት መስጠት አለመደብኝም አውን ግን ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው እንዲሁም ከምናፍቃቼው ወንድሞቼ ኤርትራዊያን አንዱ የሆንከው ይህን ኮሜንት ስትጽፍ አየውና በዚሁ አጋጣሚ ለኤርትራዊያን ወንድሞቼ ያለኝን ክብርና አድናቆት ልግለጽ :- ኤርትራን በአካል ሄጀ አላየዋትም አስመራንም እንዲሁ የማቃት በስም ነው። ነገር ግን i will be visit one day❤ በነገራችን ላይ ኤርትራን በአካል አልወቃት እጅ ውድ ልጆቿን በደብ አውቃቸዋለሁ ። ስለዚህ ኤርትራን አቃታለሁ እጅ አላቃትም አልልም ምክንያቱም ሀገር ማለት ህዝብ ህዝብ ማለት ሀገር ስለሆነ ህዝቦቿን ለማወቅ ካበቃኝ አስመራንም አንድ ቀን ለማየት ፈጣሪ ያበቃኛል። ወደ ዋናው point ስገባ ኤርትራዊያንን ወንድሞቼን ያወኳቸው በ South Sudan 🇸🇩 ከ8 ዓመት ያላነሰ ጌዜ ኑሬባታለሁ by the way South Sudan is my second country. በመሆኑም በዚህን ቆይታዬ ከኤርትራዊያን ወንድሞቼ ጋር ብዙ businesses ሰርተናል። so በዚህ አጋጣሚ ነበር የተዋዎኳቸው። ከኤርትራዊያን :- ቅንነትን፤ አቀኝነትን፤ ላመኑበት አላማ ወደ ኋላ አለማለትን፤ ጠንካራ የስራ ሰው መሆንን፤ በተለያየ የስራ ዘርፍ መሰማራትን፤ የእምነት ጥንካሬን፤ አዱ ላንዱ መረዳዳትን እና አብሮ ሰርቶ ማደግን etc. ነገሮችን አስተምረውኛል። ውድ እና ተናፋቂ ወንድሞቼ ኤርትራዊያን ሞቼ ነው የምወዳችሁ❤❤❤ from: Your dear brother Abel Alemie Shiferaw Ethiopian 🇪🇹 Gondar. ዳኜ እንወድሃለን በርታልን የኛ ጀግና 🤙ወንድ ልጅ ቆረጠ ሁላችሁም እየገባችሁ እዩለት ላይክ ሸር keep it up our hero✍️
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 7 месяцев назад
እኔም ኢትዮጲያዊት ነኝ ነገር ግን የኤርትራን ህዝብ በፍፁም ልቤ እወደዋለሁ ሳልወድ በግድ ነውና የተለየኃቸው ጎረቤቶቼ የነበሩት አብዛኞቹ ኤርትራውያን ነበሩ ሳይፈልጉ በግድ በግፈኞች ንብረታቸውን ሁሉ ትተውና ተቀምተው ሲባረሩ እጅግ በጣም አልቅሻለሁ አቅም ጉልበት ኖሮኝ ምንም ላደርግላቸው ባለመቻሌ ለረዥም ጊዜ አዝኛለሁ ። አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ግን ከወያኔ የባሰ የመጣብን ክፉ መንግስት በመሆኑ እንኳንም ይቺ የአሁኗ ኢትዮጲያ ቀረችባቸው ብዬ አስባለሁ።እሚገርመው ደሞ እንደ እድል ሆኖ አሁን ላይም ጎረቤቶቼ የሆኑት ሊሻገሩ የመጡ ኤርትራዊያን መሆናቸው ነው። እናም ኤርትራዊያን ስልጡኖች በመሆናቸው በጣም ነው የማከብራቸው የምወዳቸው። ኑሩልን በሰላም ኑሩልን በጤና።
@AdnaTilahun
@AdnaTilahun 7 месяцев назад
እኛም ውድድ ማሪ❤❤❤❤
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤እኛም እንወድዳችሁአለለን
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 5 месяцев назад
አሜን
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
እምዬ ምኒልክ ጥራኝ የኔ አንበሣ በደም ታዋጋለህ በአካል ባትነሳ! ዳኘ የኔ ነፍጠኛ እወድሃለሁ !🥰
@amnhaldnhani3621
@amnhaldnhani3621 3 года назад
Oromoo.muzigaa.
@efyrouwa
@efyrouwa Год назад
I am Kenyan, I do not understand anything but my spirit understands I can feel it. Ethiopia will always be the land of the brave in my eyes.
@GoodMan-hk6dn
@GoodMan-hk6dn Год назад
Be my friend i will tell you Please.
@tewodroskassu7833
@tewodroskassu7833 Год назад
its all about the vectory off balck people (ADWA) Ethiopian defeated Italy by the Emperor Menilik 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@bamakil-et
@bamakil-et Год назад
It is about Adwa victory
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 Год назад
👌👌
@y9731
@y9731 Год назад
My brother thank you. You’re always welcome z it’s about Ethiopias victory against the colonizers
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 3 года назад
በጣም የሚገርም ድምፅ የሚገርም ሽላላ የሚገርም ግጥም የሚገርም ቅንብር የሚገርም ግርማ ሞገስ አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!!
@esayias1
@esayias1 3 года назад
👍🏻👍🏻
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
@rahelhaile3325
@rahelhaile3325 Год назад
እውነትም አለማድነቅ አይቻልም!!
@yord7186
@yord7186 Год назад
@@esayias1 p
@GeniT-b6q
@GeniT-b6q Год назад
Ewnate nw !!
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
ዳኜ ዋለ የአማራዎች አውራ ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ለመላው አማራዎች አይናችን ነክ እንወድሀለን ማርያምን እንወድሀለን
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 3 года назад
ምን አይነት ጠሰጦ ነው 10 ጊዜ ደጋግሜ አየሁት ቀልብና ልብ ይወስዳል
@fikert2915
@fikert2915 3 года назад
እንም
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@memeabebe1337
@memeabebe1337 2 года назад
IF YOU ARE AMHAra......yes
@mnaddismereja
@mnaddismereja 2 года назад
እንኳን ለ2014 ዓ.ም 126ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳቹ ። መልካም በዓል ዳኜ ዋለ ሆሌ የሚታወስ ምርጥ ስራ ሰርተሃል ታሪክ ይዘክርሃል።
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 3 года назад
ቃል ያጥርኛል እንዴት እንደምገልጥክ አቦ እድሜና ጤና ላንተ እስኪ አድናቂ 👍
@yefikirTube
@yefikirTube 3 года назад
ዜማዉ ከነክሊፑ ገዳይ ነዉ አቦ እንዴት እደተመቸኝ 😯👍አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
@yeabkaltesfaye633
@yeabkaltesfaye633 3 года назад
@@yefikirTube ፈጣሪ ይስጥልን😁
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 3 года назад
አማሮችዬ እየሞታችሁ እንክኾን ኢትዮጵያን አልጠላችሁም በችግሩም በደስታዋም ግዜ አላችሁ
@esayias1
@esayias1 3 года назад
👋👋👋👋
@wosagnmereja1875
@wosagnmereja1875 3 года назад
Blssings to you sister Foziya!!!
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
ምድ ይደርግ ጀግንነት እና ተስጥቶ ነዋ ባንዳ አይደለንም አማራ ለሀገሩ ሟች ነው ዛሬም ጥንትም የእምዬ ምኒሊክ ዘር የትዬ ጣይቱ ዘር ዛሬም ነገም እንሞታለን ለእምዬ ኢዬዮጵያ ሀገሬ
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 3 года назад
yes sister.. mengist askeyemegn bilo ager aytelam mechem!!
@antye-tube4531
@antye-tube4531 3 года назад
እናት አትጠላም! ኢትዮጵያ የሁሉም እናት ናት፡፡ እናት ኢትዮጵያዬ በክፉ የሚያዩሽ ሁሉ ከእግርሽ ስር ይውደቁ፡፡
@ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ
@ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ 3 года назад
እምዬ- ምኒልክ ስምህ ህያው ነው። ዘላለም ሲወደስ ይኖራል። አድዋ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@tadelebirhanu2390
@tadelebirhanu2390 3 года назад
አንተ ትለያለህ ዘፋኝ ብቻ አይደለህም ልበ ሙሉ ጀግና ነህ! የኛ አንበሳ!!
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@ያረብ-ዠ8ቨ
@ያረብ-ዠ8ቨ 3 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ እዴት ታድለሻል እምዬ ሚኒሊክን የመሰሉ ብዙ ጀግና ፈጥረሻል አተ የአማራ እቁ ልጅ
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 3 года назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን አማራሆች በሃገራችዉ ስለማትደራደሩ ትመቹኛላችዉ መታደል ነዉ አማራና ባዲራዉን የሚለየዉ ሞት ነዉ ለሁሉም ለጥቁር የሰዉ ልጆችን የባርነት ቀንበርን የሰበራቹ ታላቅ ደግ ጨዋ ታማኝ ህዝቦች ልትኮሩ ልትከበሩ ይገባችዋል።
@hailedes6699
@hailedes6699 3 года назад
Thank you brother
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 3 года назад
የኤርትራ ህዝብ ለኛም እንድ አካል የብራካችን ክፈየ ለዘላለም ኖሩልን በተለየ ዘንድሮ በዝቻ በክፉ ዘመን መቸም ልንረሳው የማንችለውን እለኝታነታችሁን ፍቅርችሁን በተግባር እሳይታችሁናል ፍቅር ናችሁ አይገልፅውም ♥♥♥♥
@messisa7031
@messisa7031 3 года назад
ከዚህ ላይ ይቅርታ አድርግልኝ ወይም አድርጊልኝ ድሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ትግራይ አማራ ኦሮሞ እያላችሁ ልዩነትን አትፍጠሩ አባቶቻችን ለኢትዮጵያ ነው የተዋጉት ።
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 года назад
thanks Bro
@chu09bel
@chu09bel 3 года назад
Thank you!!
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩት የኦሮሞም ሆነ የትግራይ ደናቁርት አፄ ሚኒሊክን ጠሏቸው ወይም አልጠሏቸው፤ ወደዷቸው ወይም አልወደዷቸው ምንም ናቸው። ሚኒሊክ እንደሆኑ ዓለም የምታከብራቸው ታላቅ መሪ ነበሩ (ናቸውም)። ቪቫ ሚኒሊክ! ቪቫ ጣይቱ! እንኳን ለአባትና እናት አያቶቻችን የዓድዋ ድል አደረሳችሁ!
@ayniyetamirat2613
@ayniyetamirat2613 3 года назад
Minilik erasu manew oromo aydel ende yemin yebatachinet simet new yemitaweriwu?
@habeshacasual636
@habeshacasual636 3 года назад
Minilik is Shewa Oromo BTW
@sarasarah1749
@sarasarah1749 3 года назад
እዉነት ነዉ ደሜ💚💛❤
@adi-my1cq
@adi-my1cq 3 года назад
@@habeshacasual636 😂😂😂😂
@ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ
Before you open ur mouth red the story minilik is ya shiwa oromo
@Fallacia_Konstantinos
@Fallacia_Konstantinos 3 года назад
Respect Ethiopia!!! From Greece!!!!!!
@1melkt
@1melkt Год назад
euxharistoume phile
@r_pydatascience
@r_pydatascience Год назад
BTW: There were man Greeks who lived in Gondar around 17th-18th century. It is well documented in James Bruce’s book. They are very well known for craft work especially for preparing church curtains and decorating them with gold.
@shalom744
@shalom744 Год назад
You guys are the most respectful people I know
@alnatan9383
@alnatan9383 Год назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤
@MekanetDawet
@MekanetDawet 3 месяца назад
😊thanks grrce
@sarahethio5835
@sarahethio5835 3 года назад
ምን ቢሆን ኢትዮጵያ የምታምረው በእናንተ ነው እየመረረንም ቢሆን እንውጠዋለን ባህልን ታሪክን ሁሉንም ስናየው የናንተ የተለየ ነው
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@sebrimudecir5190
@sebrimudecir5190 2 года назад
ኢትዮጵያ በሁሉም ታምራለች አትሳሳች
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
በትክክል 💕💕💕💪💪💪💪 ነፍጠኛው አማራ💚💛❤️🕌❤🕍💪💪💪💪
@tinaskitchen_
@tinaskitchen_ Год назад
We are all Ethiopian
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 11 месяцев назад
አማራዎች ልዩ ናቸው አንዋሽ ስለኢትዮጵያ ወኔ አላቸው ከሌላዎቻችን በላይ
@tube1524
@tube1524 3 года назад
ምን ብየ ምኑን እንደምፅፍ አላውቅም ብቻ ሁሉ ነገርህ የወርቅ ፍልቃጭ ነህ ሚኒልክየ የነፃነቴ አባት 💚💛❤️💪 ዳኘ ዋለን የነካ ሆዱ መሬት ይንካ ዳኘ ዋለ ያጥንቴ ፍላጭ ክበርልኝ
@Addis948
@Addis948 3 года назад
ዳኝዬ ምነው ሺ like ማድረግ በቻልኩ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እንዲያ በል💕💕💕💕💕💕💕💕💚💛❤️
@mitiku3652
@mitiku3652 7 месяцев назад
Who is still watching 2024, ለመላው የሐገሬ ልጆች እንኳን ለጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው ለዓድዋ 128ኛው ድል ቀን በያላችሁበት በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ሀገራችንን ወደ ቀደመ ክብሯ ይመልሳት
@umemuethiopiawit7953
@umemuethiopiawit7953 3 года назад
ቤተ አማራየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዳኜ ዋለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏💋
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад
አማራነት ኩራት አማራነት ክብር አማራነት ውብት አማራነት ፍቅር አማራነት አስተዋይነት አማራ በሀግሩ በኢትዮጵያ የማይደራደር ጀግና ህዝብ አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያ እነቴ ማንነቴ💚💛❤💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💚💛❤🐆🐆🐆
@ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ
@ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ 3 года назад
ኢትዮጲያውይነት ሱስ ነው
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 3 года назад
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ ዘርሽ ይለምለም ሀገር ወዳዱዉ የአባቱ ልጅ በርታ ነፍጠኘዉ አማራ 👍👍💚💛♥️😍👌
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
Leave your Amhara at home this about fallen hero’s throughout Ethiopia..
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ !!!::
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
"የአድዋ ሰማይ ሲፈካ " ማለዳ ሆነ ለአፍሪካ Just pride ever አማራው💪💚💛❤ አድዋ የዘላላም ኩራታችን...እረ በምኒልክ ድምጽህ ተንጎደጎደ እኮ ዳኝነት ኑርልን😍😍 "አድዋ ድላችን💚💛❤"
@mamecake9735
@mamecake9735 9 месяцев назад
አትጥበበብ ሁሉም ኢትዬጲያዊ ተሳትፏል ደሙን አፍስሷል ህይወቱን ገብሯል ለእናት ሀገሩ በቃ የተለየ አማራ አማራ አታጥብበን
@enattube5399
@enattube5399 3 года назад
ሚኒሊክ የቀኝ ግዛትና የባንዳዎች መዳኒት❤️💛💚
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 года назад
❤👍
@روانانسالمفرح
@روانانسالمفرح 3 года назад
💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@gdffyff4978
@gdffyff4978 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@assfakassa9493
@assfakassa9493 3 года назад
ኧረና ዳኝዬ ጀግናዬ ዘረሰፍፍ 💪💪💪 እስኪ የዳኘን ስራዎች ሲያዬ ሲሰማ እንደኔ በሃገራዊ ስሜር የሚነዝረው ማን ነው ??? ክብር ለአባቶቻችን 💚💛❤
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
@bareeduujimma9624
@bareeduujimma9624 3 года назад
ይሄን አይቼ ምኒልክን መውቀስ አልችልም በውነት ጀግና ነው
@messilove8657
@messilove8657 3 года назад
አንቺ በሚንሊክ ቦታ ብትሆኚ ሚንልክ ያደረገውን ነው የምታደርጊው, አንቺ በአብይ ቦታ ብትሆኚ አብይ ያደረገውን ነው የምታደርጊው በ መለስ በ መንግስቱ በሀይለ ስላሴ በሁሉም ቦታ ብትሆኚ መሪዎች ያደረጉት ነውየምታደሪጊው
@mbelete7719
@mbelete7719 3 года назад
@@messilove8657 sw hulu 1 nw miyasbew eyalsh nw?
@messilove8657
@messilove8657 3 года назад
Aydelem Minilk, meles, abiy,Haile silase yeserut eko and aynet aydelem gin bewoktu yaderegut wokitu yemiteykewn new
@mbelete7719
@mbelete7719 3 года назад
@@messilove8657 endezama adlm meches bezu mercha ale keza west tekekel yemselachewn lihon yechelal, gn ya malet hulem tekekel nbru malet adlm
@abbasashou8177
@abbasashou8177 3 года назад
Oduu Maal jette galtuu
@ni_cl108
@ni_cl108 3 года назад
I can't stop listening 🎧🔥 love you Ethiopia from Eritrea 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ !!!::
@rahelbekafa6912
@rahelbekafa6912 3 года назад
We love you more beautiful Eritreans
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 2 года назад
We love you too
@addisethio8846
@addisethio8846 2 года назад
I love Eritreans from Ethiopia /Amhara much love 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nohgeb7017
@nohgeb7017 2 года назад
ኤርትራዊ ኣይኮንካን ንስካ ጋሓፍ። እዚ ደርፊ ደም ኣቦታትና ንዘፈሰሰሉ ኢዩ ዘውድስ ዘሎ
@marcelltube6415
@marcelltube6415 3 года назад
የቤተ አማራ ልጆች አልተቻላቹም በርቱልን ዋው ገራሚ ስራ ነው አድዋ የጥቁር ህዝብ አሌኝታ አማሮች ክበሩልኝ በኢትዮጵያዊነታቹ የምትኮሩ 💕💕💕💕
@yefikirTube
@yefikirTube 3 года назад
ዜማዉ ከነክሊፑ ገዳይ ነዉ አቦ እንዴት እደተመቸኝ 😯👍አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
@monoore-6742
@monoore-6742 3 года назад
ሥልጤ ነኝ ግን አማራ ለኢትዮጵያ ያለው ፍቅር ይገርመኛል አማራዎች ውሥጤ ናችሁ
@yeallhibaria3450
@yeallhibaria3450 3 года назад
Enamesgnale
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 3 года назад
♥️tanxs boro
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 года назад
እኛም ውድድር ነው የምናደርግህ ወንድማችን
@mmmohran84
@mmmohran84 3 года назад
እናመሠግናለይ🌹🌹🌹
@ሰብሊt
@ሰብሊt 3 года назад
Enmegnaln❤️
@90smusic52
@90smusic52 3 года назад
ክብር ለአድዋ ጀግኖች ለነፃነት አርማ ዳኘ እሚገርም ስራ ነው ትችላለህ መልካም እድል
@hayutoub8057
@hayutoub8057 3 года назад
ስይፉሻ ሳምት አቅርብልን
@hnayahya4998
@hnayahya4998 3 года назад
ሠይፍፉ በሞቴ ሣምንት እሁድ አቅረብልን ይህን የአማራው መብረቅ
@mikiyasashenafi9179
@mikiyasashenafi9179 3 года назад
መላጣ
@የእናትናፍቆት
@የእናትናፍቆት 3 года назад
ሰይፉ ሳምት አቅርብልን
@ፍትህናፋቂዋ
@ፍትህናፋቂዋ 3 года назад
ሳይፉ እሁድ ዳኘን አቅርብልን እባክህ እና ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ እስኪ።
@milkyasaragaw
@milkyasaragaw 3 года назад
ዳኜ ዋለ (የደም ፀሃይ) አድዋ "የኩራት መልኩ፣ የውሃ ልኩ፤ ይሞላል ወንዙ፣ የደም ላቭ ወዙ፤ ይጸናል ቤቱ፣ የነፃነቱ፣ ያርበኝነቱ፤ አድዋ___! ነፍስ የገበሩ፣ ሀገር አኖሩ፤ ላገር ያለፉ፣ ከሞት ተረፉ፤ እየረገፉ፤ እየረገፉ፤ እየረገፉ፤ አድዋ___! የኪዳን ቃሉ፣ የመዳን ውሉ፤ የውሉም ፊርማው፣ ሰንደቅ አላማው! ሰንደቅ አላማው! ሰንደቅ አላማዉ! !!!!!!!!! አድዋ~የደም ፀሀይ! ደጋግሜ ባዳምጠው ያልሰለቸኝ ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን:: ምርጥ ግጥም(ሀብተማሪያም መንግስቴ) እና ከምርጥ ድምፅ ጋር:: ሙሉ ግጥሙን ለሚቸረን ወረታውን እንከፍላለን::
@Abyotable
@Abyotable 3 года назад
ከጂጂ እና ከቴዲ አንድ ደረጃ ከፍ አደረግከው እሚሰቅል እስኪመጣ YOU THE NUMBER ONE,
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@Ethiorango
@Ethiorango 3 года назад
እስቲ ይሄን የበላይ የዛ የዠግናው ኢትዮጵያዊ ልጅ ባለ መረዋ ድምጥ ዳኘ-ዋለን የምትወዱ❤
@wsawwsas5941
@wsawwsas5941 3 года назад
የ አድዋ ድል ክብሬ ነው አድዋ የድል ቀን እንጂ የነጻነት ቀን አይደለም ክብር ለአድዋ ጀግኖች ክብር ለእምዬ ምኒልክ ኢትዮጲያዊ ነኝ ስል በኩራት ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹. 💚💛❤ 🙏🙏🙏
@mahletyared3150
@mahletyared3150 Год назад
The most powerful music ever, proud to be ETHIOPIAN💚💛♥️
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 года назад
ብታምኑም ባታምኑም እባ አውጥቼ አልቅሻለው ክብር ዴም አጥታቸውን ለገበሩልን የአድዋ ጄግኖች የመኖራችን ሚስጥር የነጻነት ክብር አርማ ያጉናጸፋችሁን🙏💙💙
@talenteyoutube7019
@talenteyoutube7019 3 года назад
Ethiopiawent malet yeha new ye hagershim sim seseme malkes
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Год назад
እኔስ ብትይ ባየሁት ቁጥር አለቅሳለው ለኛ ብለው ደም ስጋቸውን ከስክሰው😭😭😭😭ይችን ምርጥ ሀገር ሰጡን😭😭😭ግን ዛሬ በዘር በከሏት😭😭😭😭በጣም ያማል እዴት ይሆን ወደነበረችበት ክብር ሀገራችን ምትመለሰው😭😭😭😭
@Italian598
@Italian598 Год назад
ነብሮች እና ኦሮሞዎች ነፃነት የሚፈልጉ 😭
@AshenafiTadesse-qi1ec
@AshenafiTadesse-qi1ec Год назад
9
@jahtube7637
@jahtube7637 3 года назад
ድሮም ኮ የኋላው ከሌለ የፊቱ የለም ብሏል ቴዲ አፍሮ ግን ዳኜ ዋለ ማሪያምን ትችላለክ 🙏🙏
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 3 года назад
አማራዎች እወዳችኋለሁ በፈተና ስዓትም ሀገር የማትሳደቡ ህዝቦች🥰
@entertainmentchannel2489
@entertainmentchannel2489 3 года назад
ምን አይነት ዘፈን ነው በፍጣሪ. I am Proud to be ETHIOPIAN and AMHARA.
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@Bizuyeyimer-x7k
@Bizuyeyimer-x7k 3 года назад
አማራነት😍 ፍቅር አማራነት 😍 ደም አማራነት😍 ኩራት አማራነት 😍 ጌጥ በአማራነቴ እኮራበታለሁ ቤተ አማራዎች ውድድድድድድ💚💛❤️
@ፍቅርሀበሻዊት
@ፍቅርሀበሻዊት 3 года назад
በቅንነት ተይ ቤቴን አድሚቂልኝ ውዴ🙏💚💛❤😍
@muluknmrawe400
@muluknmrawe400 3 года назад
Amaranet ethiopawenate gegnent
@nardosselemon7030
@nardosselemon7030 3 года назад
Mn honachu nw gn amharanet kurat nw gn Adwa yehulum Ethiopiawiyan tarik nw
@addis2653
@addis2653 3 года назад
እንኳ ተፈጢርና ይል ወደ ነበረው ጁንታ አይነት አትውስዱት አማራነት በፊት ኢትዮጵያን መጀመሪያ አስቀድሙ ሁሉም አርበኛ ያለዘረኝነት ለአገር ነው የተስዉት እና.
@tigisttigi2311
@tigisttigi2311 3 года назад
@ወለየዋ እድሜሽ ይርዘም "ሀገሬን" ባለ ታርዶ የተበላው አማራ ታሪኩን ያድሳል ውድድድ አማራዬ😘😘😘
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 года назад
ዳኜ ድምፅ 1ኛ ጀግንነት 1ኛ በኢትዮጲያ የማትደራደር ክብር ይገባሀል ስለ አዳዋ 🇪🇹👏
@rozaabateayale6387
@rozaabateayale6387 3 года назад
ባድራዉ ምንድነዉ ታድያ ሚኒክ ያስረከበሽ ባድራ ኦተት የለዉም ገባሽ
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 года назад
@@rozaabateayale6387 🤣 wey gud Soryy eshi
@mohammedkasahun4650
@mohammedkasahun4650 3 года назад
ማን ነው እንደ እኔ የነዘረው የሰውነት ፀጉሩ የቆመ?
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
It feels like I am listening to Kassa Tesema Fano fano fano
@ibnuseid3444
@ibnuseid3444 3 года назад
እኔም ነዘረኝ እንባቀደመኝ
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 8 месяцев назад
much love from ጉራጌ አማራ እኔ ብቻ ልኑር ሳይሆን አብረን እንኑር ❤❤❤
@habtam3831
@habtam3831 3 года назад
ዋውውውውው የኛ ጀግና ዳኜ እውነትም ዳኜ ድምፆ ብሎ ዝም ነው አማራዬ ተራራው እንኳንም አማራ ሁንክ ሚኒሊክ ያፍሪካ ኩራት ምስጋና ይገባዋል
@elsitube7921
@elsitube7921 3 года назад
አማራው ተራራው ለፀሎት እና ተኮስ የሚበረከከው እድሜ ይስጥህ አቦ 😘🇪🇹😘🇪🇹😘🇪🇹❤️❤️
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
የአማራው ነበልባል ዳኜ ዋለ ጀግናዪ ዋው ምርጥ ስራ ነው ነፍጠኛው አማራ !!! እንዳ በልልኝ ውድድድድድ ነው ማደርግህ
@F1race251
@F1race251 3 года назад
ትችላለህ🙌
@joniapp
@joniapp 3 года назад
ዳኛ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ትልቅ ትሰፋ የሙዚቃ ሰው ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ምርጥ ልጅ ነህ ። ይህ ሙዚቃ ወደፊት ትወልድ የሚማርበት ትልቅ መፅሃፍ ነው ።
@hiwotwonadasa9231
@hiwotwonadasa9231 3 года назад
ዉይ ይህ ልጂ አጀቴን አራሰዉ መገን ነፍጠኛ ……አጣብሱኝ በሞቴ😜😂💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@fretatekle319
@fretatekle319 3 года назад
አንየ ኤርትራዊት ነን አማራዎች የምወዳች በኤቶጵያ ኣትደራደሩም ይህ ነው ኤውንተኛ ይሃገር ፍቅር ባንዳ የለም ብኣማራ ብገንዘብ በንዋይ ኣትደለሉም
@ethionebxd7721
@ethionebxd7721 3 года назад
የቐንየለይ፡ እኛም እንወዳችኋለን፡ ኤርትራዊያን ጋር አብሬ ተምሪያለሁ፡ አልረሳቸውም፡ ኤርትራዊያን የስራ ሰው ናቸው፡ ተንኮል የላቸውም፡ ክብር እና ሰላም ለወንድማማች የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝቦች!
@rahmahamid7333
@rahmahamid7333 3 года назад
እናመሰግናለን እንወዳቹሀለን
@bettyk9872
@bettyk9872 3 года назад
This song is not about Amara it's for all Ethiopian and Eritrean 🇪🇷, But we love you guys too.
@baligamingethiopia
@baligamingethiopia 3 года назад
ሁሉም ክልል ባንዳ አለ የዘር ባንዳነት ወይም የዘር ሀገር ወዳድነት የለም ሀገሩን የማይወድ የለም መጥፎ የአማራ ሀገር መሪዎች ነበሩኮ ግን ባንዳ በመጣ ቁጥር በዘሩ ከተባለ ሁሉም ባንዳ ሁሉም ሀገር ወዳድም ነው ገንዘብ ከፈሰሰበት 3/4 የሚሆነው ህዝብ ድሀ ነው ወቶ ይሰለፋል
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 года назад
እጅግ ከልቤ አመሰግንሻለሁ እህቴ🤭
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 3 года назад
አማራ ምን ጊዜም የ ኢትዮጵያ ዋልታ አና ማገር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ተኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💋💋💋💋💋
@sorasora37
@sorasora37 11 месяцев назад
Amazing,የሚያስደምም ቅንብር ፣የጀግኖችን ማወደሻ እንደ ነጎድጓድ የሚያስተጋባ ጉደኛ ድምጽ ።
@selamtube4846
@selamtube4846 3 года назад
ዳኜን ማነው እንደኔ ሚወደው ውድድድድድድ ፣፣፣፣፣ የዳኜ አድናቂዎች ፣፣እጃችሁን ፣፣አውጡ።።
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 3 года назад
"መብረቅ የጣለ ሰማይ ይመስል ስንት አለ ጀግና ከባንዲራው ስር"💚💛❤️
@bestvideorecords8116
@bestvideorecords8116 3 года назад
ፍሬ subscribe አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
@ethomaledatube3163
@ethomaledatube3163 3 года назад
መብረቅ የጣለ ሰማይ ይመስል ስንት አለ ጀግና ከባንዲራው ስር"
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 года назад
የኔ ዘሮቼ ደሞቼ ❤❤ከናንተ ዘር እኮ መፈጠር መመረጥ ነው ቆምጬ ነኝ ፎጣ ለባሽ የነፍጠኛ የልጅ ልጅ❤❤❤ ቆማጣ ቢሉኝ መጤ ታሪኬ ስለተፀፈልኝ 3000 አመት ጀምሮ የማይሞቀኝ የማይበርደኝ አ❤ማ❤ራ❤ ነኝ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ባያቶቼ አጥንት ሐገር የቆመልኝ ❤❤❤💚💛❤️ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ሚኒሊካዊ💚💛❤️
@peace1530
@peace1530 3 года назад
I can't stop crying. God protect your people. Ethiopia will rise!!
@danewtdanewt212
@danewtdanewt212 3 года назад
ጀግናው አማራ ሞት የማይፈራው ፈጣሪ ከአማራው ጎን ነው በርታ ወገን አማራዬ በላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ ይብዛላቹ
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 3 года назад
Tomorrow is Adwa ! አድዋ። የሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ነው። እስኪ የሰማእቱ ወዳጆች አምላከ ጊዮርጊስ ምስጋና የደረሰው በሉ። Glory to the God of the Holy Martyr George ! Glory to Christ the eternal King !!! As the blessed Paul said “I can do everything through Christ that strengthens me!” Ethiopia defeated Italy because Ethiopia’s strength was Christ ! Through His faithful Martyr George of Lydda!!!! 🥰😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ሰውመሆን-ገ3ዐ
@ሰውመሆን-ገ3ዐ 3 года назад
ክብር ለሀገሬ ጀግኖቹ 💚💛❤💪💪💪
@blentube1484
@blentube1484 3 года назад
I can’t even stop listening this song actually this not a song this is our story
@Her33
@Her33 3 года назад
Me two i can't
@memeabebe1337
@memeabebe1337 3 года назад
SAME HERE
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
@bayushbayush6301
@bayushbayush6301 3 года назад
Yes
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 3 года назад
Very very true 🇪🇹
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 года назад
አቤት ድምፅ ይነዝረኛል ሰውነቴን ሁሉ ነው ሚወረኝ ያንተን ድምፅ ስሰማ ጌታን!!!!
@bekaenyagebashakehukemerye4377
@bekaenyagebashakehukemerye4377 3 года назад
Kkkk yemechshe
@feviethiopia9223
@feviethiopia9223 3 года назад
ዋጋ ተከፍሎባት የተረከብናት ሀገር ናት ኢትዮዽያ። ክብር ዋጋ ለከፈሉት እና እየከፈሉ ላሉ የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጆች። ኢትዮዽያ ትቅደም። 💚💛❤️
@wubitfeleke1428
@wubitfeleke1428 3 года назад
ነፍጠኝነት ይለምልም💚💛❤
@solomontsegay497
@solomontsegay497 3 года назад
Wubit
@Beti-mw6pb
@Beti-mw6pb 3 года назад
አሜን
@bestvideorecords8116
@bestvideorecords8116 3 года назад
Wub
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
@yordanoszelalem6913
@yordanoszelalem6913 3 года назад
ድምፅህ ሰማያዊ ነው....እግዚአብሔር ነው የሰጠህ ዳኝዬ
@yeshiber
@yeshiber 3 года назад
I love it!!! Dagne YOU ARE AMAZING AND TALENTED! STAY BLESSED. ONE LOVE
@ሀሁአብሲኒያ
@ሀሁአብሲኒያ 3 года назад
Share adrglt yeshibr
@TEDYTUBE11
@TEDYTUBE11 3 года назад
የሽየ በደንብ ነው የሰራው አይደል?
@tsehafitaezaz7665
@tsehafitaezaz7665 3 года назад
This is going to become a classic Adwa day anthem
@asamenmengistu4542
@asamenmengistu4542 3 года назад
አንተ አጭበርባሪ አስተያየት የመስጠት አቅም የለህም መጀመርያ የበደልካትን ሚስትህንና ልጅህን ይቅርታ ጠይቅ ከዛ ሰው መሆንህን አስመስክር።
@esayias1
@esayias1 3 года назад
👍🏻👍🏻👍🏻 ከ እፎይታ 📚📚📚 -----------------------
@ayuyeamaryamleje7347
@ayuyeamaryamleje7347 3 года назад
አድዋ የኢትዪጲያኖች ጅግንነት የታየበት ቀን(አገር) 💪💪
@SaraSara-dp4ue
@SaraSara-dp4ue 3 года назад
ክብር ይገባዋል ጀግና ነው 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪💪💪💪💪
@kezihmkeziam4756
@kezihmkeziam4756 3 года назад
እስኪ ማነው እንደነ ኢትዮጵያዊነት የነዘረው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sassefak
@sassefak 3 года назад
It is just brilliant!!! The lyrics, the commanding voice, extra-ordinary pictures!!!! I just have no words to express my pride. Such songs of pride were suppressed for so long but they are still alive! THANK GOD.
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 3 года назад
I’m sharing your deep expression🙌🏻
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
በኢትዮጵያዊነቴ ስኮራ ማንንም ለማስደሰት ብዬ አይደለም ልዩ ስጦታዬ ስለሆነ ነው💚💛❤️
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 года назад
ቤተ አማራ የት ነችሁ የአድዋ ጀግና💪💪 እምዬ ምኚልክ የጥቁር ነፃ አውጪ አባታችን 💚💛❤ ዳኜ የማገርም ስራ ነው ሁሌም ታስደምመናለህ የኝ አስተዋይ የቁርጥ ቀን ልጅ ሰላምህ ብዝት ይበል 💯💯💯👌👌🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@yotor5516
@yotor5516 3 года назад
እስካሁን የኖርነው በአያት ቅድመ አያቶቻችን ደም እና አጥንት ነው💪🏾እውነት ድንቅ እና የሚያጉረመርም መብረቅ የሆነ ድምፅ ነው ይለህ!! ቀረፃው ሙዚቃው የዘመኑ ምርጥ!!!ዓድዋ የነፃነታችን ፅዋ💚💛💖
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@yelmahailemichael6468
@yelmahailemichael6468 7 месяцев назад
Wow this is amazing work.ከጂማሬው የድምፁ ማስገምገም;ፍከራው እንዳለ ሙሉ ነገሩ ደም የሚያሞቅ ነው።ተባረክ
@arsemakdsttube2617
@arsemakdsttube2617 3 года назад
አማራዎች የት ናችሁ ገባ ገባ በሉ የጅግንነት መፍለቂያ💪💪💪💪💪💪💪💪
@skatmaletnefsyanmashenefne4682
@skatmaletnefsyanmashenefne4682 3 года назад
alen
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@seblimagha5800
@seblimagha5800 3 года назад
ዳኜ አባቴ አንተ ትለያለህ ኢትዮጲያን በአንተ ውስጥ አያታለሁ ያንተ ስራ ከጥበብም በላይ ነው
@habtamuaweke3451
@habtamuaweke3451 3 года назад
ዘፈኑን ሲሰማ የሚሸንጠው እንደኔ ማነው
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 года назад
Goosebumps!!! Chills down my spine!!! Blood rushed to the brain!!! ኩራት በልቤ። ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ። 💚💛❤
@thekmatube
@thekmatube 3 года назад
He is underrated musician! very talented ሁሉም ስራዎቹ 100%ምርጦች ናቸው
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 3 года назад
100% agree
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@birhanuhagos8148
@birhanuhagos8148 3 года назад
ኢትዮጵያዬ ጀግኖች አባቶቻችን ታላቅ ገድል የፈጸሙባት እንቁ ሀገር!!!ዳኜዬ በጣም ሲበዛ ጀግና ነኽ፤ሺ ዓመት ኑርልን እንዴህ ነው የኢትዮጽያዊነት ወኔ!!!
@tsegaStudio
@tsegaStudio 3 года назад
በኪዳነምህረት የሚያስገመግም ድምፅ😱 የሚነዝር ወኔ፣ልብ የሚሞላ ወንድነት😱 ደም አሙቅ ጀግንነት፣ጠላት አርበድብድ ማንነት😱 ዳኝዬ ደሜ ነፍጠኛዬ💚💛❤
@antehunegntena6016
@antehunegntena6016 3 года назад
ዳኘ በምን ቃል ልግለፅክ በቃ ተፈጥረካል 1ኛዬ
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Год назад
U nailed it!!!
@yotor1507
@yotor1507 2 года назад
የካቲት 23 2014 አድዋ 🖤 እንኳን አደረሳችሁ ሚኒሊካውያን 💪
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 3 года назад
ዋው አማራየ ሁሌም ለኢትዮጵያ ይዘምራል አማራወች ውድድ ኢትዮጵያን የምትወዱ በሙሉ እወዳችሀለሁ ሞት ለባንዳወች ሀገር ለሚከዱ 💚💛❤🇨🇬👈💚💛❤🇨🇬👈
@kassa7462
@kassa7462 3 года назад
እቢ እቢ አለ አርበኛው እቢ ያ ፈረስኛው እቢ ጠይም ጦረኛው ..... አባቶቻች እቢ ብለው ነው አገር ያቆዩልን💚💛♥️
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 3 года назад
ኧረ የሆነ ስሜት መላ አከላቴን ውርርርርርር እያደረገኝ ነው፣እስኪ ቀረርቶ እና ፉከራ ሚወድ።
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@teruneshray9966
@teruneshray9966 3 года назад
I love this man so much , what a great vocal Amazing sound and beautiful words . He’s a real Man blasting to you . ✌️💕 More Love to all Ethiopians ✌️❤️
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ !!!::
@sarahsarah5347
@sarahsarah5347 3 года назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከእግር እስከ ራሴ የነዘረኝ
@helech84
@helech84 3 года назад
እኔም
@taibahosan2023
@taibahosan2023 3 года назад
Ara እኔም አለሁ አባ እሚያንዘፈዝፍኝ 💞💚💛❤️💞
@سميرهسميره-ت6ك
@سميرهسميره-ت6ك 3 года назад
እኔም
@ህይወትየተዋህዶልጅ
እኔንም
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
እኔም አለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💋💋
@አሸብርአስጨናቂሽብሩ
የነዘረው እስቲ ላይክ 👍👍👍💚💛❤
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 года назад
የዚህ ዘፈን ስህተቱ ቶሎ ማለቁ ሰምቼ ልጠግበዉ አልቻልኩም
@birukdfe5899
@birukdfe5899 3 года назад
betam
@esayias1
@esayias1 3 года назад
🖐🖐🖐
@Mama-c9o4n
@Mama-c9o4n 7 месяцев назад
ዳኜ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያዊ ሆኘ በመፈጠሬ ለዛምውም አማራ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ermiashailutube2231
@ermiashailutube2231 3 года назад
የኔ ጀግና የኔ ኩሩ የኔ ኢትዮጵያዊ የኔ አማራ የኔ ሳልሳዊ ምኒልክ ዳኝዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ (የደም ፀሃይ)
@ቅዱስገብርኤል-ነ4ኀ
@ቅዱስገብርኤል-ነ4ኀ 3 года назад
ውድየአማራ ልጆች እስኪ እንደኔ አማራ ሲባል ቃልየሚያጥረው
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 3 года назад
አለን
@ቅዱስገብርኤል-ነ4ኀ
@ቅዱስገብርኤል-ነ4ኀ 3 года назад
ውዴቼ ኑሩልን
@ፍቅርሀበሻዊት
@ፍቅርሀበሻዊት 3 года назад
እማ በቅንነት ነይ ቤቴ አርሂቡ💚💛❤🙏🙏🙏
@ቅዱስገብርኤል-ነ4ኀ
@ቅዱስገብርኤል-ነ4ኀ 3 года назад
@@ፍቅርሀበሻዊት ተባረኪ ውዴ
@ፍቅርሀበሻዊት
@ፍቅርሀበሻዊት 3 года назад
@@ቅዱስገብርኤል-ነ4ኀ አሜን አሜን አሜን😍😍🙏🙏
@raya7711
@raya7711 3 года назад
ዳኝየ የሚገርም ስራ ነዉ አድዋን በአይኔ ያየሁት ያህል ነዉ የተሰማኝ ክብር ለጀግኖቻችን💚💛❤
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@whyforwhat4365
@whyforwhat4365 3 года назад
😳😳😳 እዩልኝ ደሞ ይህንን በእግዚአብሔር ምን ጉድ ነህ ጃኜ????? በለለለለለው ግን ስንት አይነት ብቃት ነው ያለው!.. ?????? ሳዳምጠው ውስጤ የሚራወጥ ነገር አለ። በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ!
@adamuabeje9109
@adamuabeje9109 3 года назад
I couldn’t stop listening this historical music....we Ethiopians are unique....
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 года назад
Indeed!!! . . . I say " It is a BLESSING to be Ethiopian!!!" 💚💛❤
@memeabebe1337
@memeabebe1337 3 года назад
same here
@memeabebe5273
@memeabebe5273 3 года назад
SAME HERE
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
@TM-ih6pk
@TM-ih6pk 3 года назад
በኢትዮጵያውነቱ የማይደራደር ህዝብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!
@abellegesse6903
@abellegesse6903 3 года назад
You don’t really have to be amara to listen this kind of song I honestly believe this is more than a song this is history I really really really love it!!!! This one is a legendary song for many years after teddy Afro and gigi I have never thought I will listen something like this big ups to dagne you making history alive sir and to all to make it happen thank you all!!!!!!!!!!!
@esayias1
@esayias1 3 года назад
👍🏻👍🏻👍🏻
@melisewtilahun7319
@melisewtilahun7319 3 года назад
👍
@bezaaley4259
@bezaaley4259 3 года назад
Very true 💚💛❤️
@Melat_Melat
@Melat_Melat 3 года назад
Absolutely well said!
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 3 года назад
👍👏👏👏✌️👌💚💛❤️
@ruthawie
@ruthawie Год назад
Thank you for a timeless masterpiece of a timeless and legendary defeat .... mother land Ethiopia❤ i feel the music pound in my heart as my ancestors spirit run through my veins! Long live Ethiopia 💚💛❤️ Adwa
@natibrandnew1180
@natibrandnew1180 3 года назад
Dagne is the king of warrior music. i have goose bumps. Ethiopia will always prevail. In God we trust.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
Very authentic and traditionalist ✊🏾✊🏾
@negestsaba
@negestsaba 3 года назад
Nati Brandnew: Absolutely we will PREVAIL- its our right and obligation to RISE
@AB-oe2hk
@AB-oe2hk 3 года назад
እዉነት ነው!!! ወደ አማራ ባህል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@የሺየጎንደርልጅ
@የሺየጎንደርልጅ 3 года назад
እስኪ በኢትዮጵያዊነቱ ብሎም በአማራነቱ የሚኮራ እንደ እኔ ማነው
@betydereje3479
@betydereje3479 3 года назад
ታድለን ጋይስ እኛኮነን እትዮጵያን👑💪🇪🇹💓
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 8 месяцев назад
ድንቅ ነው ድንቅ አድዎ ትልቅ ድል ነው አንተ ደግሞ እንደዚህ መከተብህ ሌላ ድለኛ ነህ እንዳንተ ያለውን ታሪክን የሚዘክር በክብር ልትሸለም ይገባሀል አንተ እና ጂጂ ስለ አድዎ ብዙ ልትመሰግኑ ይገባል
Далее
Leblebew
6:23
Просмотров 205 тыс.
Teddy Afro - Tikur Sew
9:56
Просмотров 1,7 млн