Тёмный

Ethiopian Music : Dan Admasu (4 kilo) ዳን አድማሱ (4 ኪሎ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video) 

Minew Shewa Tube
Подписаться 2 млн
Просмотров 2,1 млн
50% 1

Ethiopian Music : Dan Admasu (4 kilo) ዳን አድማሱ (4 ኪሎ) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- ru-vid.com...
#minewshewatube #minewshewaentertainment #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Развлечения

Опубликовано:

 

26 авг 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@biruktayitw.mariam6477
@biruktayitw.mariam6477 4 года назад
ይሄን የዘፈነው ቴዲ አፍሮ ቢሆን ስንቱ አሽቃብጦ ነበር!! ገራሚ ግጥም ከአሪፍ ድምጽ ጋር👌
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 3 года назад
Exactly he is a legend
@kidistwondmu8199
@kidistwondmu8199 3 года назад
ሄለን ትክክልሽ ነሽ አሽቃባጭ ሁላ ዳን አንተ ግን …1 ኛ
@abiylemma2803
@abiylemma2803 3 года назад
Fuck you 🖕🖕🖕
@addisabinet5219
@addisabinet5219 3 года назад
Yes.Dan number 1.
@tsiethio9551
@tsiethio9551 3 года назад
4reallll
@AbenezerAssefa-ps9xu
@AbenezerAssefa-ps9xu 2 месяца назад
Anyone 2024
@teddy6326
@teddy6326 Месяц назад
Abey seltelahute aldametem
@leunama758
@leunama758 Месяц назад
አለን ከገዳም ሰፈር ያው ጎራቤት ነን አራት ኪሎ ታኮሩኝ ነበር የፌዴራል እረት ነበረቹ ያራዲዬ ልጆች ቆዬልኝ
@teddy6326
@teddy6326 Месяц назад
@@leunama758 tebeltehale fersualle
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 9 дней назад
Here we go!!!
@TamaTama-vv5fm
@TamaTama-vv5fm 3 месяца назад
ይሄው አሁን እንደ አዲስ እየተሰማ ነው ይሄ ትውልድ ከደነዘዘበት የሚያነቃ ምርጥ ስራ ነው 10/6/2016ዕረቡ
@nebiyou7
@nebiyou7 5 лет назад
ለገባው ትልቅ ሙዚቃ ነው። underrated ! 🦁
@EndeshawTarekegn
@EndeshawTarekegn 3 месяца назад
emigerm ere enes teddy afro zefen gar mnm aliteleyayebignim!yileyal!!!!!!
@danielweldu6399
@danielweldu6399 2 года назад
በፈጣሪ ምን ኣይነት ድንቅ ጥበብ ነው ! ዳን ኣድማሱ ላንተ ኣለማድነቅ ኣይቻለም you're an artist ❤❤❤
@markariasamson2380
@markariasamson2380 Год назад
Hamasien Sele semichalew ayidele ??🥺😳🥰
@samio5896
@samio5896 3 года назад
ቢሰሙት የማይጠገብ ምርጥ ሙዚቃ!!! anyone listening in 2013?
@Infinity-bt9qy
@Infinity-bt9qy 5 месяцев назад
2024/16
@user-nh8pc6gk4j
@user-nh8pc6gk4j 5 лет назад
ዳን የዘመኑ የሙዚቃ ድንቅ ልጅ ብዬሃለሁ በስምንት ደቂቃ ዘፈን የሃያሰባት አመታት ጉዞዓችንን አስቃኘኸን እጅህም ድምጽህም ይባረክ ኑርልን
@hannsahmed2352
@hannsahmed2352 4 года назад
ይሄ ትውልድ ይሄን ልጅ መስማት አለበት ምክንያቱም በእውቀት የተገነባ ሠው ነው። ሠው በነ ያሬድ ነው ሚያብደው
@eyueletansa8604
@eyueletansa8604 5 лет назад
ይሄን ዘፈን እስክሰማው ድረስ አማርኛ ማውቅ ይመስለኝ ነበር
@girmamekonen863
@girmamekonen863 5 лет назад
በጣም ምርጥ ቅኔያዊ ስንኞች በሳል ግጥም ነው በርታ ይመችህ።
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 года назад
Me TOOOOOO!
@sssssssssiiiiiiiiiii
@sssssssssiiiiiiiiiii 3 года назад
enemmm, mulu getemun shemedejalhugn trgumun alakm
@dawitbekele6975
@dawitbekele6975 3 года назад
You killed me man...lol me too
@melakehailu4847
@melakehailu4847 2 года назад
I was thinking like that
@girmakebede9262
@girmakebede9262 5 лет назад
just when we start to think there are no more good singers and songwriters, this guy comes in to save the day!brilliant!
@kaleabtsegaye6557
@kaleabtsegaye6557 3 года назад
Abo yimechih ye liben new yawerahew gin chigiru zemenu ye gitim sayhon arif aquam yalat chick wey arif video mehonu new
@mikiscoffield1815
@mikiscoffield1815 3 года назад
Speak for yourself.. Say "I" rather than "we"
@d25972
@d25972 2 года назад
ወንድሜ ወንድሜ ወንድሜ... ወንድሜ... ነው የምትመስለኝ .....
@likumebrate4704
@likumebrate4704 Год назад
@@kaleabtsegaye6557 z,,,,,,,,,aa0+vvvvvvvvvvvovvov,vvh,v,vv h,
@makim3975
@makim3975 Год назад
​@@kaleabtsegaye6557❤❤❤
@ermiasambawe6476
@ermiasambawe6476 5 лет назад
በመንጋ ጭሆት እና ቲፎዞ በተሞላው የሀገራችን ሙዚቃ ውስጥ ከቴዲ አፎሮ ቀጥል እራሱን ሁኖ የመጣ ድምፃዊ ቢኖር ዳን አድማሱ ነው።
@adiyamyohanse833
@adiyamyohanse833 11 месяцев назад
በጣም የምወደው ዘፈን ለቀዶሞዎ ሚስቴ ጋብዣታለው
@bereketgebrezgi7696
@bereketgebrezgi7696 5 лет назад
The best!!! I'm from tigray,I love it no matter what he said,Dan you rock it Man!!!!one love Ethioapia!😍
@bereketgebrezgi7696
@bereketgebrezgi7696 5 лет назад
@@user-zb7cf3go6n እንደዚ ተደብቆ እሚሳደብ ወንድ?!!!!አባየ let's meet ወንድ ከሆንክ?!!what do you think?!lol
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 лет назад
@@bereketgebrezgi7696 Acsept apology from wisest "1" Ethiopian.
@user-or4jp4ot5t
@user-or4jp4ot5t 5 лет назад
Yes one Ethiopia.
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 года назад
አንድ ነን bor የትም ብንሄድ ደማችን ሀበሻ ነው ይመችህ ዘርኝነት ይውደም አንድነት ይለምልም♥
@imsubingtoeveryonewhosubbs8724
@imsubingtoeveryonewhosubbs8724 3 года назад
@@user-zb7cf3go6n የቆማጣ ልጅ ቡዳ ደብተራ ቆምጬ እናንተን ከሀገራችን እስካላወጣን ሰላም አናገኝም ኢንሻ አላህ በቅርቡ ከኦሮሚያ ትፀዳላቹ ነፍጠኛ ቡዳ እንደዚ የኢትዮጵያን ብሐረሰቦች እንደናቃቹ አትቀሩም ቆይ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 года назад
ክብርና ምስጋና ለአቀናባሪው ለዳግማዊ አሊ ዳን አድማሱ ምርጥ ድምፅ ቀጥልበት
@ericareynolds9278
@ericareynolds9278 5 лет назад
ጀግናው የአፄ ፍሲለደስ ያርበኞች ዘር 💚💛❤️መልእክቱ ውስጠ ወይራ ነው ኢኢትዮጵያ እንዲህ አይነት አርቲስቶች ያስፈንጏታል
@wondo1
@wondo1 5 лет назад
ጥልቅ መልእት ከሚገርም ድምጻ ጋር love it
@user-lp3yf2vp1h
@user-lp3yf2vp1h 3 года назад
ይህን ግጥም ዶክተር አብይ ነው መሰል የፃፈው ባአፅሟ አስቀራት
@robh3035
@robh3035 5 лет назад
This song is underrated!!! Put your political views aside and listen to it few times to understand, because of the complexity of lyrics. This song and his previous album is amazing, Dan admassu might be the closest thing to teddy afro in the near future. This is what we call pure art!
@leularia
@leularia 2 года назад
After 3 years zy noticed it....
@Badboy-mq1uj
@Badboy-mq1uj 2 года назад
*teddy and tilahun combined
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 года назад
Perhaps but this sounds brilliance ❤️
@mejiger
@mejiger 11 месяцев назад
And now ? Did u get a better one in 4 kilo?
@LexlutherVII
@LexlutherVII 7 месяцев назад
i love this cool hero 😎💗💗
@alemayehugebru
@alemayehugebru Месяц назад
አንድ ነው አትበሉኝ ነጠላ ሲንግል፣ አርባ አልበም መልዕክቱ ብቻውን ሲያክል፡፡ ባትዘፍን ከእንግዲህ ጌታ እስኪመጣ፣ ዜማህ ይዘልማል አንደኛ እንደወጣ፡፡
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 9 месяцев назад
እጅግ ገራሚ ግጥም እና ዜማ ነው!! በተለይ ግጥሙ እጅግ ረቂቅ ነው!! ብዙ አለመደመጡ ይገርመኛል!! Great respect to Dan!!
@user-gf1xz2gn3y
@user-gf1xz2gn3y 5 лет назад
የተገፋ ሰሚ ባሀታ አለች እናቱ "አራት ኪሎ " 👍🏽 ተመችቶኛል
@kalkidantilahun5071
@kalkidantilahun5071 3 года назад
The most underrated and yet the most talented contemporary music man. Good lyricist, awesome voice and of course mesmeric melody. Keep it up Dan, the next icon.
@henihabeshawi
@henihabeshawi 2 года назад
የግጥሙ ረቂቅነት እና የዜማው ውበት የሚደንቀኝ ሙዚቃ ነው።ዳን የሚደነቅ እና ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው የሰራኸው ።
@markostefera6424
@markostefera6424 Год назад
This guy is the most underrated singer.
@selamawitmekbib1727
@selamawitmekbib1727 2 месяца назад
I agree👌
@Hassan-9er
@Hassan-9er 5 лет назад
ይሄን ዘፈን ቴዲ የዘፈነው ቢሆን ኖሮ: ጋዜጠኞች ስንት ጊዜ ባወሩ: ሚዲያዎቻችን ስንቴ በጋበዙን ነበር።
@DailyLife833
@DailyLife833 5 лет назад
የተከፋ ሰሚ ባታ ነች እናቱ፣ ተባረክ፣ እመቤቴ የለመኗትን ሰሚ፣ ከአለም ማማ ላይ የምታስቀምጥ ባለጸጋ እመቤት፣ በረከቷ ይደርብን፡፡ እመቤቴ የቃል ኪዳን ቤትሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት፡፡
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 3 года назад
አሜን አሜን አሜን!!!
@binacrip6471
@binacrip6471 Год назад
ይሄ ሙዚቃ ትንቢታዊ ነው!! 💛🔥
@emanmohammed7777
@emanmohammed7777 5 лет назад
የዚን ልጅ ድምፅ ሚወድ
@mekbibshifferahu7828
@mekbibshifferahu7828 5 лет назад
Dan Spectacular !
@emmushet
@emmushet 5 лет назад
@@mekbibshifferahu7828 እንደ ሌሎቹ የሚያጎበጉብለት (ቲፎዞ) አጣ እንጂ እጅግ ምርጥ ድምፅ ያለው ከዚህ በላይ መስራት የሚችል ልጅ ነበር . . . .
@merci1093
@merci1093 5 лет назад
@@emmushet ትክክል እኔንም የሚያቃጥለኝ ይሄ ነው ለኔ የአመቱን ምርጥ ስራ ነው የሰራው ግን ያለቲፎዞ አይሆንም
@user-et1bi4sk9k
@user-et1bi4sk9k Год назад
ይሄ ዘፈን ሲሰማ ያ ደግ የኢትዮጵያ ህዝብ ያስታውሰኛል ሆዴ ባባ ያ ደጋጉ ጋዶኜቼ ዎንድሞቼ ይናፍቀኛል ኣዲስ ኣበባ ጎደናዋ ይናፍቀኛል ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለ ኤርትራ ሰላም ለሙሉ ኣለም 🇪🇹 🇪🇷 🌍 ወንድሜ ከዚህ ሚበልጥ ስራ እንድትሰራ ብተስፋ እጠብቅህኣለው ብራቮ👏👏👏
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Год назад
🤗🤗🤗🤗🤗
@bossman9569
@bossman9569 5 лет назад
OMG😱, I love Ethiopian music before everything and Ethiopian also I wish all the best👍💯 for them, but I'm from Sudan and now in France
@mesobtube93
@mesobtube93 3 года назад
we love you 🇪🇹
@eyob22
@eyob22 Год назад
ከ፬ አመታት በኋላ ዛሬም እንደአዲስ ያስደንቀኛል። የሙዚቃው ፈርጥ ዳን
@desalegnambaw6530
@desalegnambaw6530 10 месяцев назад
ያለተነገረለት የኢትዮጵያን እና ባልስጣናትን ጉድ ቀድሞ በቅኔ የነገረን እኛ ግን ያልሰማነው ጀግና ሰው 💪💪💪
@AbduAhmed-yh3wn
@AbduAhmed-yh3wn 7 месяцев назад
ሲሄድ ባላምባራስ ሲመለሱ ራስ ወትሮም ደንቆን ነበር ያንቺ አነጋገስ🙌 ይድረስ ላሁኑ 😊
@alissonyheraldinonzuetacab3236
While in Ethiopia my closest friend who is now my Gashe, introduced me to this song, while we were driving around 4kilo. Although I don’t understand Amharic that well, I know this song carries a lot of connotation and now Everytime I miss Ethiopia, and my time there, I play this song, trying to remember the hospitality and the warmness of the people. Long life to Umama Ethiopia 🇪🇹♥️
@alphapack4839
@alphapack4839 3 года назад
መቼም የትም እንደዚህ አይነት ዘፈን አይተንም ልናይም አንችልም
@robeld274
@robeld274 Год назад
How many people Really heard the lyrics?? Its magical!!
@AmareSeboka
@AmareSeboka 7 месяцев назад
ይሄን ዘፈን ለሄደውም ለመጣውም ለሚሄደውም ለሚመጣው ጋብዙልኝ ዳን አድማሱ ሌላኛው ቴዲ አፍሮዬ
@clintontilahun5689
@clintontilahun5689 3 года назад
To be honest, every time I heard this song it really made me emotional and made me cry a happy tear. YOU ARE A GENIUS SINGER, that's all I can say.
@LexlutherVII
@LexlutherVII 7 месяцев назад
same💗💗
@tigelunibere1801
@tigelunibere1801 4 месяца назад
የምር የሚገርም ሙዚቃ ሁልጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ።
@mikiasalemnew4439
@mikiasalemnew4439 3 месяца назад
Ahunma ferese eko 😭
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 года назад
ልቤን ሰነጣጥቆ የሰረፀ ዘፈን ....4ኪሎ💕ተባረክ የኔ አንበሳ... አንጠፋም ...አገሬ ወልዳለች በሁሉም ጥበብ የተካኑትን 💚💛❤️
@Tube-ms6qr
@Tube-ms6qr 5 лет назад
ኮርቻለሁ....... አቤት የቃላት ፍሰት ገና ገና እጠብቃለሁ ብዙ ካንተ......
@danhen141
@danhen141 5 лет назад
the lyric is explosive and still figure out some words that I have never heard!!! Great job!!!
@user-nt2le5op8w
@user-nt2le5op8w 3 месяца назад
The most underrated song
@jk6356
@jk6356 2 дня назад
onggggg
@Elle-oh2bw
@Elle-oh2bw Год назад
I can hear this song all day and night still 💯 TRUE and the song, lyrics, and his voice is incredibly AMAZING!!! 👏👏👏
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 2 года назад
እሚገርም ግጥምና ድምጽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ🙏🙏🙏 አገራችንን እ/ግ ይጠብቅልን ።
@yours904
@yours904 5 лет назад
Dan revived and construct a great deal of contextual poetic messages that resonate for many
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 лет назад
ዋው አሪፍ ድምፅ ከምርጧ 4ኪሎ ጋር
@omakyab
@omakyab 5 месяцев назад
2024 and only true legend are here to vibe with this masterpiece 🔥🔥🔥🔥🙏
@NATA_jA
@NATA_jA Месяц назад
it stands with taste if time❤❤ Still listening 2024❤ይሄ ዘፈንና የቴዲ 70ደረጃ 🔥🔥
@user-os3td5ef8k
@user-os3td5ef8k 5 лет назад
ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ዳን አድማሱ በጣም ነው ያኮራከን ሙዚቃ እንደአንተ አይነቱ ዕውቀት ያለው ሰው ቢጫወት መልካም ነው በእውቀት እና በቅኔ!!! መልክቱ ለተረዳው ሰው በጣም ነው ሚገርመው የልጁ አህምሮ ቀጥልበት!!!
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 5 лет назад
Okeooooooooooooo🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@april2031
@april2031 5 лет назад
ምርጥ ግጥም ። ከገባቸው
@emutube5285
@emutube5285 5 лет назад
የእዉነት ትችላለህ ቅኔወችህ ተመችተውኛል ቀጥልብት የንጉሱ ታናሽ ወንድም 😘
@janzemaentertement7493
@janzemaentertement7493 5 лет назад
Subscribe adrigilgn ine yanten adergilhalew
@janzemaentertement7493
@janzemaentertement7493 5 лет назад
Ine aderekuh bel antem subscribe adrigilgn
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew 9 месяцев назад
የ 4 ኪሎ ሚሥጢር ሁሌም ይገርመኛል ዳን አድማሱ ደሞ የሚሥጢሩ ጠባቂ ይሄንን የመሰለ የጥበብ ስራ በሱ እንዲገለጥ የፈቀደለት ልጅ ነው
@berhanufeleke6535
@berhanufeleke6535 2 года назад
The most underrated artist in Ethiopia.
@ethiopea5497
@ethiopea5497 3 месяца назад
4 kilo eyeferese selehone nw yehen music eyesemahut yalehut😢😢
@yohannesdemeke1508
@yohannesdemeke1508 5 лет назад
አራት ኪሎ ናስማስርሽ መውዜር ዝናር ፍቅር አልገዛ ዲናር ኩራትሽን ቀን አስጥሎ አየን አራት ኪሎ ወርቅ አልማዝሽ ሞልቶ ቢናር ፍቅር አልገዛ ዲናር ኩራትሽን ቀን አስጥሎ አየን አራት ኪሎ አራት ኪሎ አራት ኪሎ ፊት በር አራዳ ዳኛው ከላይ ክሴን ሰማኝ ቶሎ ቶሎ ቶሎ አራት ኪሎ አራት ኪሎ ድምፄን ሰማኝ ቶሎ ቶሎ ቶሎ አብደላ ካኒው ልብስ ሹመት ቀሚስሽ ምን ነበር ሰው መውደድ ባይከለክልሽ ነግሰሽ ካለፍቅር ሁሉም ከሚል አቤት ተወደሽ በቀረ መባል ቀዳማዊት ባትበድያት ትናንት አንዲት ደሃ ነፍሴን ስም ይቆይሽ ነበር እንደ ጥሩ ሐማሴን ዳሩ ማንን ሰምተሽ ሳለሽ ክንደ ብርቱ አርገሽው ጩኸቴን ወይ እሪ በከንቱ የፓርላማው ሰዓት ባይዞርም ደቂቃው ቀን ሲቆጥር ክሶኝ ጊዜ ሆነን ዳኛው እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እኔ የአርበኛ ልጅ ነኝ እናንዬ ጆሊ ባር ጊርጊሮ እናንዬ ፈርቶ አይሞት አራዳ እናንዬ በማተቡ ኖሮ እናንዬ በአለወልድ አልነሳኝ እናንዬ ስለቴን በከንቱ እናንዬ የተገፋን ሰሚ እናንዬ ባሓታ አለች እናቱ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ሲሄድ ባራምባራስ ሲመለሱ ራስ ወትሮም ደንቆን ነበር ያንቺ አነጋገስ በሰገነትሽ ላይ ሰቅለሽ ገበርባሬ ጥበብ ነው ብትይው የደነቀ ወሬ ደጅሽ ቢከለከል የእልፍኝሽ አዳራሽ መሆኔ ላልቀረ ያንቺን አልጋ ወራሽ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ናስማስርሽ መውዜር ዝናርሽ ፍቅር አልገዛ ወርቁ ዲናርሽ ኪዳን ገድል ባሓታም አልተማርሽ የካኽኑን ደውል አልሰማሽ ወርቅ አልማዝሽ ሞልቶ ቢናር ፍቅር አልገዛ ዲናር ኩራትሽን ቀን አስጥሎ አየን አራት ኪሎ አራት ኪሎ አራት ኪሎ ፊት በር አራዳ ዳኛው ከላይ ክሴን ሰማኝ ቶሎ ቶሎ ቶሎ አራት ኪሎ አራት ኪሎ ድምፄን ሰማኝ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ለፍቅር አዋቂ ካላነሰ ወዶ ምን ያደርጋል ፊደል የአቁፋዳ ባዶ የአውራ ዶሮ ቁንጮ ስሙ ነው ኮከን ስንቱ ቆቡን ጫነ ያልተማረውን አልበጀሽ ሰላሳው ያተረፍሽው ዲናር ባብይ ጦም ያዢና ነፍስሽ ፍቅርን ይማር በቄስ ሰፈር ካህን እንዳናስገዝትሽ ለካስ መቼ ጠፋ አበምኔት ቤትሽ ከአቡን በላይ ነው እያልሽ ክብሬና ማዕረጌ ፊትም አልተመለስሽ በአምስት ኪሎ እጨጌ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ሽማግሌም ልከን እናንዬ መልሰሻል ከበር "ፌርማቶሪ! " እናንዬ ነውር የሌለው ቤትሽ እናንዬ ትልቅ አይከበር እናንዬ መቀመጫ ጠፍቶ እናንዬ ሰው ሁሉ ሲቸገር እናንዬ ለማን አርገሽው ነው እናንዬ ያንን ሁሉ ወንበር እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ሊቀ መኳስሽን ወደውት ያጩት ነገር አዋቂ ነው ዳኛ ነው ሲሉት በተማረው ድጓ በፃፈው ግንዘት ድረስ ድረስ አሉት ግባተመሬት የአካፋው ሚካኤል ያለው ስድስት ኪሎ ዘመን አሳየኛ አንቺን ከእጄ ጥሎ እናንዬ እናንዬ እናንዬ ናስማስርሽ መውዜር ዝናርሽ ፍቅር አልገዛ ወርቁ ዲናርሽ ኪዳን ገድል ባሓታም አልተማርሽ የካኽኑን ደውል አልሰማሽ እኔም አልፈልግ አንቺም ሄደሻል ሁሉም አበቃ ተለያይተናል እንዲኽ ሊያሳየኝ ቀን አንቺን ጥሎ ስንቱን አለፍነው ወይ አራት ኪሎ ወይ አራት ኪሎ ወይ አራት ኪሎ ወይ አራት ኪሎ ወይ አራት ኪሎ
@user-lk6oh1zw6p
@user-lk6oh1zw6p 5 лет назад
Yohannes Demeke. አተ ነህ እንዴ ግጥሙን የሰጠኸው
@yohannesdemeke1508
@yohannesdemeke1508 5 лет назад
Tiru koraji negn lol
@northshoaict8774
@northshoaict8774 5 лет назад
it'z interesting phoem,song,music
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 5 лет назад
Betame enamsginalen
@efilata7854
@efilata7854 5 лет назад
Thank you wedaja, tinish kebede yile neber lemesemat.
@bekibeki9414
@bekibeki9414 3 года назад
ትውልድ ትርጉም ባሌለው በነሳንጆ , በነ ያሬድ ሙዚቃ ደንዝዞል ይህን ሙዝቃ እንደ ቅርፅ መቀመጥ ያለበት ሙዚቃ ነው 27 ዓመት ሙሉ የታሸንበትን ነው በ ሙዚቃ ዳና አድማሱ መቅኔ ያስቀመጠልን ወደ ፊት ልጆቻችን ሊያዳምጡት ይገባል 1M ብቻ መታየቱ መጣም አሳዝኖኛል ይህን የመሰለ ሙዚቃ
@messifiker268
@messifiker268 5 лет назад
እኔ የ 4 አራት ኪሎ ልጅ ነኝ እስቲ እንደኔ 4 ኪሎ ተወልዶ ያደገ ላይክ ይግጨኝ
@tinamaragkoudaki1094
@tinamaragkoudaki1094 3 года назад
Yesferi lege
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 3 года назад
enes ruk negn
@bettysolomon5635
@bettysolomon5635 3 года назад
የምወደው እንኳን እኔ እናት እና አባቴ ተወልደው ያደጉበት እኔ እና እህት ወንድሞቼ ተወልደን ያደግንበት ስላሴ ትምህርት ቤት ተምረን ያደግንበት እኔ ልጄን ብወልድ ወስጄ ክርስትና ለስላሴ የሰጠሁት ውይ ብቻ በምን ቃል ይገለፃል ፬ ኪሎ ፍቅር የሆነ ሰፈር
@teddy9267
@teddy9267 3 года назад
This guy can and will go far. I hope he keeps perfecting his craft
@birukfierew3681
@birukfierew3681 4 года назад
coment ሳነብ እኔ ልሰጥ ስል ሁሉሉም ብለውታል ግን አንድ ነገር ልበል ይሄ ዘፈን በቀላል አደለም የሰራው ብዙ ለፍተውበታል ባጭሩ እናመሰግናለን የኛ ጀግና
@wondwosenhabte3849
@wondwosenhabte3849 5 лет назад
ዳን ዛሬም አንደኛ እንኩዋን ዛሬ በነፃነት ቀን ድሮም ወደ ውሀላ ነው ወደ ውሀላ ፍት የለም ብለህ. ዘፍነሀል. አይ ድምፅ. እይ ግጥም ዳን አድማሱ ብላቹህ የድሮውንም ስሙት ትወዱታላቹህ
@zeriyhunlukas3769
@zeriyhunlukas3769 5 лет назад
Wondwosen Habte እውነት ብለሃል በጣም ጎበዝ ልጅ ሙሉ አልበሙ በጣም ጥሩ ነው
@saadasadaa5117
@saadasadaa5117 5 лет назад
Etukgdh
@yonatanabeye5493
@yonatanabeye5493 4 года назад
መቀመጫ ጠፍቶ ሰው ሁሉ ሲቸገር የት አድርገሽው ነበር ያንን ሁሉ ወንበር::
@mewailfisseha5591
@mewailfisseha5591 11 месяцев назад
The most underrated amharic music ever.
@mareguassefa5223
@mareguassefa5223 5 лет назад
ያውራ ዶሮ ቁንጮ ስሙ ነው ኮከን ስንቱ ቆቡን ጫነ ያልተማረውን
@Nade863
@Nade863 5 лет назад
ለጸጋዬ አራርሳ ይሁንልን
@berrybayou7563
@berrybayou7563 5 лет назад
@@Nade863 ere lehulum nw enji 4 gna kifil sayalfu Dr nen lemilut
@mariyamkonjo8908
@mariyamkonjo8908 5 лет назад
ረምላ የሸገሯ
@mikiyastariku6382
@mikiyastariku6382 5 месяцев назад
እሚገርም እና እሚደንቅ ትውስታ ነው ደስ የሚል እዲሁም ጡሮም ያልሁነ ብቻ ወደ ትውስታችን ያመጣል እደገና በኛ በቦታው በነበርነው በኖርነው ልጆች ቢሰራ ደስ ይለኛል አብረን እንስራው
@yohannesnegash9614
@yohannesnegash9614 3 месяца назад
He's the best.
@Kassabantelay
@Kassabantelay 2 года назад
Best lyrics with best performer!
@addisethiopia9145
@addisethiopia9145 3 года назад
you have to know 4 kilo well to understand what he is saying. Amazing lyrics
@mikiyashayliye9843
@mikiyashayliye9843 3 месяца назад
After teddy afro musics this music is lyrical genius in the history of lyrics in ethiopian music...if u got the real definition u will say "wow"...this is the real definition of struggle of art in the corrupt political world.
@123hulu
@123hulu 5 лет назад
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ክሊፑ ግን አብስትራክት ሆነብኝ ይህን ሙዚቃ ያነ ገሻባ ቢያየው በሂወት ኖሮ
@hanahirpo7281
@hanahirpo7281 5 лет назад
Can't stop listening this song.Looove you Dan.you're the best :)
@nourali4549
@nourali4549 5 лет назад
Hy
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 лет назад
ዳን አድማሱ ውድድድድድድድ!! ዘፈኑ ሁሉ ለዛ ያለው ድንቅ ልጅ 😍😍😍
@gizewamare5267
@gizewamare5267 5 лет назад
ተስፈኛዉ ሙዚቀኛ፡፡ ገና እጅግ በጣም ያስደምመናል፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
@fifiaddis
@fifiaddis 2 года назад
I was born and grew up there! I get very emotional 😭 when I listen 🎧it. Missed Arat Killo
@Seraphs108
@Seraphs108 Год назад
who is here in 2023/ 2015 😏😏
@user-fk1km9wx4c
@user-fk1km9wx4c 5 лет назад
ዋዉዉዉዉዉዉ 4 ኬሎ በጣም ደሥሥሥሥ የሚል ነዉ በርቱልን እናት ሀገራችን እትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ♥♦♥♥♥♥♥♥♦♦♦♥♥♥♥
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 5 лет назад
መቅደስ የማሪያም ልጅ Mekdi Mariyam terdash.
@user-fk1km9wx4c
@user-fk1km9wx4c 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም አትለየን ማሮቼ ሰላማቹ ይብዛ
@user-ot6uk2tv2y
@user-ot6uk2tv2y 5 лет назад
አራት ኪሎ ምርጥ ሥራ 👌👍👏ዳን አድማሱ እግዚአብሔር ረጅም የሥራ ዘመን ይስጥልኝ ። ቀሪው ዘመንህ የደስታና የብልፅግና ይሁንልህ ።
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 5 лет назад
Great sound, powerful message, and sweet melody. Plus, marvellous arrangement (as always) from Dagmawi Ali. Well done Dan!
@ayelegirma7867
@ayelegirma7867 4 года назад
Favourite
@TINATO73
@TINATO73 5 лет назад
ዳን አድማሱ ከዓመታት በኋላ የተገኘሽ ድንቅ ድምፃዊ ነሽ ወርቃማው ድምጽሽ ተመችቶኛል ስንኙም ቅኔያዊ መልእክቱ መልካም! ዳጊ ሙዚቃውን በጥሩ ሁኔታ ከሽኖታል! አንድ አስተያየት ሹክ ስል ደግሞ "እናንዬ" የምትለዋ ፓርት ከቴዲ አፍሮ አበባየሆይ ከሚለው ዜማ "ስማኝ ስጠራህ አንተ ማሲንቆ "የምትለዋ ክፍል ትመሰላለች ሌላው ድምፅህን በሚገርም መልኩ አድንቄዋለሁ በርታ በል መልካም ስራ ነው!!!!
@ednashambl2537
@ednashambl2537 5 лет назад
እናንዬ ማለት የሚችለው ቴዲ ብቻ ነው እንዴ
@TINATO73
@TINATO73 5 лет назад
@@ednashambl2537 ስለ ቃላቱ ሳይሆን ያወራሁት ስለዜማው ነው!! ገቢሽ!
@meremasila1160
@meremasila1160 5 лет назад
Waewwwew
@abebawudu234
@abebawudu234 5 лет назад
ጭላሞ በረገድ b
@Elle-oh2bw
@Elle-oh2bw 5 лет назад
Dan Admassu & Teddy Afro song lyrics are very intellectual and truthful. That's why the message stays in your core. Another, Teddy is born. Thank you! Good work.. ❤️
@henokedemile3659
@henokedemile3659 3 года назад
ጥልቅ ትርጉም ያለው (ቅኔ የሆነ) ሙዚቃ በሚያምር ድምፅ። የእውነት ለጥበብ የተፈጠርክ ነህ! በርታልን እሽ!
@user-ny7qm3xn1d
@user-ny7qm3xn1d 3 года назад
ይህ ዘፈን ብሰማው የማይሰለቸኝ የቅኔ ባላባት ብየካለሁ በተለይ አሁን ላይ
@gojjotube6207
@gojjotube6207 5 лет назад
እንደዚህም መዝፈን ይቻላል ለካ! በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል ኮርተንብሃል፣በርታልን ።
@derejelovely888
@derejelovely888 5 лет назад
ደስ ይላል 4 ኪሎ ታላቅ ባታ ነው 💚💛❤️ 👑 👈🏿
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 5 лет назад
Aaaaaaaaaaaaaaaaaaalike👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 5 лет назад
💓💓💓💓💓💓🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷tqnik
@yonatant.4438
@yonatant.4438 5 лет назад
lyric genius and excellent melody will give you a hit! that happened dan you are the next big star in ethiopian pop music
@nebiyelulmussie4584
@nebiyelulmussie4584 4 месяца назад
From 2024 still listing to this masterpiece.
@ermiasambawe6476
@ermiasambawe6476 5 лет назад
ከነካሙዙ የአፍሮ ቢት ድለቃ ተላቀን ጀራችንን ነፍስ ላለው ዘፈን መስጠት ስንጀምር እሚደመጥ ምርጥ ስራ ነው
@yordiwonde
@yordiwonde 6 месяцев назад
yehen zefen bekerbu 4kilo betemengest ber lay honen enzefnewalen😍😍
@tarikuatesfaye8990
@tarikuatesfaye8990 5 лет назад
ዋውውውው ምርጥ ዘፈን ትዝታው ላለበት
@hiyawf8413
@hiyawf8413 2 года назад
Who is listening this wonderful song in 2022? What a masterpiece! Brother, you have what it takes.
@user-rc7yp9vh4r
@user-rc7yp9vh4r 9 месяцев назад
ትለያለህ ወላሂ ሚገርም ነው ወንድማችን
@user-iy9uc1gv1b
@user-iy9uc1gv1b 5 лет назад
4 ኪሎ የ ንጉሥ ስፈር ማለተየ ኣያቴ 💚💛❤️👑👈🏽
@youngking677
@youngking677 3 года назад
This music hit different after the libration of tigray
@yabseragetachew1144
@yabseragetachew1144 Месяц назад
Whose watching May/2024 😍
@Lily_Gabriel
@Lily_Gabriel 5 месяцев назад
The most underrated music!🔥
@teddy9267
@teddy9267 5 лет назад
Dan Admasu is undiscovered talent. I think he is smart and hardworking. In short, he is superstar waiting to shine with the right song and publisher. just wait and see
@dboyd5622
@dboyd5622 Год назад
This is not ordinary music it's a history 🙏
@samuelmekonnen5863
@samuelmekonnen5863 10 месяцев назад
Fact
@Black-lioness
@Black-lioness 5 месяцев назад
Indeed..
@siyoumregadabulbula3943
@siyoumregadabulbula3943 4 месяца назад
ከእለት ወደ እለት ስሰማ ልክ እንደ ወይን የሚጣፍጥ ምርጥ ዘፈን!!! በተለይ ግጥሙ የተለየ ነው። Big respect
@merci1093
@merci1093 5 лет назад
አንበሳ ዘፋኝ ነህ ከዘፈኑ አይቀር እንዲህ ነው! ግጥሞችህ በጣም ጥልቅ ናቸው ጎበዝ ልጅ በርታ።
@senduwashiune4037
@senduwashiune4037 5 лет назад
ቅኔያዊ መልዕክትህ ምችትትት ነው ያለኝ. ወደነዋል
@miza2139
@miza2139 5 лет назад
Sendu Washiune I used to go Selassie church! !!
@qumnegerchannel7885
@qumnegerchannel7885 5 лет назад
Oh gosh! I can't stop listenning!
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 3 года назад
This music is number one in Ethiopian history music
@letenahejiguwale
@letenahejiguwale Год назад
Dan Admasu you are brilliant artist. It is simply pure art. You are underrated as many say. Your day will come. Keep moving bro.
Далее
Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)
8:11
I Built 100 Homes And Gave Them Away!
09:36
Просмотров 30 млн
Dawit Tsige - Demama l ዳዊት ፅጌ - ድማማ
7:29
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
Zebenay
5:18
Просмотров 251 тыс.
Было?😂
0:12
Просмотров 1,4 млн