Тёмный

Ethiopian Music : Fekerte Kassahun ፍቅርተ ካሳሁን (ቻለው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video) 

Minew Shewa Tube
Подписаться 2 млн
Просмотров 907 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Fekerte Kassahun ፍቅርተ ካሳሁን (ቻለው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- ru-vid.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Развлечения

Опубликовано:

 

21 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 389   
@-lastatube
@-lastatube Год назад
ማርያምን ይሄ ስራ ስሜት ሰቶ ላዳመጠው እና ስደት፡ላይ ለሆነ ደም ያስለቅሳል😢
@abiboabibo
@abiboabibo 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@user-fe6gt9fh5r
@user-fe6gt9fh5r 3 месяца назад
😂በጣም ያስለቅሳል 😊
@user-fw8rq2in6p
@user-fw8rq2in6p 3 месяца назад
😂❤❤ תתקיים ​@@abiboabibo😂😂❤❤😂🎉 מי מו 😢😂😢😢😂 מי
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 2 месяца назад
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 4 года назад
ወይኔ ቻለው አልሽው ስንቱን ያስችላል ይህ ስደት እኮ አይዞን የስደት እህቶቸ በፈጣሪ ተስፍ አይቆረጥም ይህም አልፎ ለሀገር እንበቃለን
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
መቅዲየ በቅንነት ሠብሰክራይብ አድርጊኝ
@artisartis3410
@artisartis3410 4 года назад
ስደት ክፉ ቢሆንም ግን ከችግር አውጦኛል ብዙ ችግሮች ነበሩብኝ እግዚያብሄር ይመስገን ከነዛ ፈተና አውጦኛል
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
የኔ ውድ አይዞን ሁላችንም እግዛቤር ይመሥገን አሁንም ይበልት እድንሻሻል ሠብሰክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 4 года назад
እኔም እዳች
@user-nq1qg5dq8z
@user-nq1qg5dq8z 3 года назад
@@user-ce8zb6bc6m እኔንም ደምርኝ ማማየ በቅንነት
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 4 года назад
በጣም የውስጤን የገለፀለኝ ሙዚቃ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 года назад
አይ ስደት መቸ ነው የሚበቃን ወደ ሀገራችን የምን መለሰው😭😭😭😭😭😭
@dahudhidiris4422
@dahudhidiris4422 4 года назад
ኢሸአላ
@gfethiopian1023
@gfethiopian1023 4 года назад
እሽአልሕ
@abiboabibo
@abiboabibo 4 месяца назад
😢😢😢😢😢ደከመኝ
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@user-vo9lz5ch1n
@user-vo9lz5ch1n 3 года назад
ዋው የኛ የሸቃሎችዘፈንነው አይዛሺ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 года назад
ደሞ ሠሞኑ ልጅነቴ አሥታዉሼ እየለቀሥኩ ነበር ድገት አግኝቸ አዬሁት እፍፍፍፍፍ ሙዚቃ ባላደንቅም ግን አባባሏ ዉሥጤን ነካኚ
@grandprime8274
@grandprime8274 2 года назад
​@@user-we3kb2jm5b እኔም
@seblelove8030
@seblelove8030 4 года назад
የኔ ቆንጅ አቤት ድምፅ እህህህ እውነት ነው ቻለው
@smorhamhrh2175
@smorhamhrh2175 4 года назад
አሜን
@lamlamep6111
@lamlamep6111 4 года назад
ውድ የሙስሊም ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቸ እንኳን ለመልካሙ 1441ኛው በአል እንኳን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እዚህ የጾሙ የመጨረሻ ሰሀታት አደረሳችሁ ብያለሁ !"ከልቤ ይህን በሽታ ሰላሙን እና ምህረቱን ይስጥልን ለእምየ ኢትዮጵያ ሀገራችን በእየ እምነታችን አሜን እንበል !!! ሰላም ለኢትዮጵያ ውዷ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ G&A ነኝ
@Fatima-nt6do
@Fatima-nt6do 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😱😱😢😫
@user-ho8hh6zp7n
@user-ho8hh6zp7n 4 года назад
አሪፍ ነዉ በርች የኔ ቆንጆ ስደት መሰደዱ ቀላል ነዉ መመለሱ ግን ከባድ ነዉ ዋናዉ ጤና ነዉ ብቻ ሞልቶ ላይሞላ እድሜ መጨረስ ነዉ
@emuy438
@emuy438 Год назад
በጣም የመመለስ ነገር ነው የከበደን
@user-es7ti5fw4u
@user-es7ti5fw4u 3 года назад
እሥኪ ልቤ ቻለዉ ሠዉ የወደደዉን መቸ አግኝቶ ያዉቃል ትዝታ ማንም የማይሠርቀዉ ቀሪ ሀብትነዉ።
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 года назад
እህህህህ የሰው አገር የግር እሳአት ነው አች አገሬ ምድር መቸ ይሆን ተመልሸ የማይሽ አቤት ትዝታ እፉፉፉ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
ማርየ እኔም አባቴን ናፍቂ ነኝ በቀንነት ሠብሰክራይ፩አድርጊኝ
@user-id4lk8ns2r
@user-id4lk8ns2r 4 года назад
ዋዉ ድምፅ ገና ብዙ ሊሰራ የሚችል ነው ያለሽ
@mohammedassenwolloyewcibac6495
ውድ እህታችን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ተመችቶናል፡፡ በዚሁ ቀጥይ….
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 4 года назад
እፍፍፍፍፍ አይ ትዝታ 🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🇪💕🇹🇪🇹💕👌👍
@mohdmohsinuddin5731
@mohdmohsinuddin5731 4 года назад
ወይኔ፡ስደት
@mohdmohsinuddin5731
@mohdmohsinuddin5731 4 года назад
እንቻለው፡አብሽሮ፡እህት፡ወዱሙቸ፡እገባለን
@mohdmohsinuddin5731
@mohdmohsinuddin5731 4 года назад
አይዞችሁ
@robiniguse4340
@robiniguse4340 3 года назад
Egzabher yalew new mehonew enji sow yalew ayehone
@berhanuadela8142
@berhanuadela8142 Год назад
ልዕልትእየሩሳሌም እንደምን አደራችሁ ይህንን ሙዚቃ ለውዲቷ አስሚያት
@user-mr7tb6fz7h
@user-mr7tb6fz7h 4 года назад
ዎው በጣም አሪፍ ነው👏👏👏
@yvkuvcju8812
@yvkuvcju8812 4 года назад
ክህፕ
@FanomektYe
@FanomektYe 3 месяца назад
ፍቅርዬ የኔ ጀግና ኡፍ ያስለቅሳል❤❤❤❤😢😢
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 4 года назад
የኔ ቆንጆ ያምባሰሏ እንቁ የሀገሬ ልጅ በጣም ይገርማል ድምፅሽ እስኪ የሰጎራ ልጆትች ካላችሁ ላይክ በሉኝ
@mohinkahin6912
@mohinkahin6912 4 года назад
መቡራ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 года назад
አምባሠል ናት እንዴ
@user-kj6io2yo3v
@user-kj6io2yo3v 4 года назад
ወሎዬ!
@user-zs7qu5dv3t
@user-zs7qu5dv3t 4 года назад
አሰላሙአለይኩም አይ የትአይተሺዉ ስደትን ሲያወሩት ሁሉም ቀላል ነዉ ለብራችሁ ብላችሁ ስደትያለንዉ እንኑርበት አትረብሺን አላህ አድቀን ለገራችን ያበቃንይሆናል እደኔ በስደትያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እራችሁን ጠብቁ
@hfatammomolla3500
@hfatammomolla3500 4 года назад
😭😭😭😭😭
@user-nf6hu4mz5j
@user-nf6hu4mz5j 4 года назад
አማን
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
ሲያቀብጠን ወተን እዚሁ እድሜያችንን ጨረስነው ምን ይዠ በማለት ለማይሟላ 💔💔
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 4 года назад
ድምፅ .ብሎ. ዝም .ነው.💃.💃.💃.💃.🥳.💓.💚.💛.❤.🇪🇹
@user-or9ml3ly1b
@user-or9ml3ly1b 3 года назад
kkk
@q8star127
@q8star127 4 года назад
ወይኔ ሀገሬ ብዙነገር አይቻለሁ በዝች እድሜዬ ግን ሀገሬን ፡ወገኔን ፡ባህሌን እሚስርሳኝ ነገር አላገኘሁም ከልብም እሚወጣ ስላልሆነ መቸም በስደት ላይ ምንም ቢደላህ ግን ወገን ከለለህ ሁሌም ባዶ ነዉ ፡፡በቃ ሆዴ ቻለዉ ያችን ምስኪን እናቴን እና ሀገሬን እስካያት ድርስ ፡፡ ጎደኞቸ ሁሉም አልፎለሀገራችን ያብቃን አሜን
@user-qj7cu7bc5q
@user-qj7cu7bc5q 4 года назад
አይ ትዝታ እፍፍፍፍፍፍፍ ስደት እስከመቸ ነው የኔ ቆጆ ህህህህህህህህህ
@rajia8669
@rajia8669 4 года назад
አይ ስደት ቻለው ብሎ ዝም ነዉ የኔ ቆንጆ
@FatmaFatma-ll5ts
@FatmaFatma-ll5ts 4 года назад
ዋዉ ስደት ያማን ያላየይዪልን
@user-ed3jv7sk7m
@user-ed3jv7sk7m 18 дней назад
እህህህህህ ስደት የስራህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👈
@user-mt3te9nv2e
@user-mt3te9nv2e 4 года назад
የኔ አንደኛ በርቺ ሙዚቃው ግን አይይ ቻለው ቻለው😢😢😢😢
@user-fb9pi4ry9g
@user-fb9pi4ry9g 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እኔ ላልቅስልሽ የኔ የወሎ ንግስት ማንም ከአንች ጋር አይወዳደረ በሰው አገር ያሉትን እህቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ።በርችልኝ ማሬዋ እንወድሻለን እኛ ደሞችሽ ወሎየወች
@monaaaa5731
@monaaaa5731 2 года назад
በጣም ምርጥ የወሎ ሙዚቃ ያገርቤት ትዝታ ይቀሰቅሳል ፈጣሪ ይባርክሺ እህቴ
@woloyewa1023
@woloyewa1023 4 года назад
የኔ ቆጃ ስታምሪ ከድምፃሽ ካለባበስሽ አደኛ ነሽ ማር በርቺ
@kassaweldeyohsnes6374
@kassaweldeyohsnes6374 4 года назад
ምርጥ ሃበሻው ሙዝቃ ውይ ወይ!!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 4 года назад
እርግጥ ስደት ቢመረኝም በጣም ቡዙው ችግር ደርሶብኝ ነው የተሰደድኩት አልሀምዱሊላህ ቡዙ ነገር አደረኩት ናፎቆት ግን አይጠይቅም በተለየ ወልዶ መለየት እፍፍፍ ከባድ ነው ግን ድህነቴን ሳስታውስ ከባድ ነው
@user-rl9in6mk6i
@user-rl9in6mk6i 4 года назад
በጣም አረፍነው በርቺ
@user-ds6ug3it5r
@user-ds6ug3it5r 3 года назад
በርች
@almitoshamsa9195
@almitoshamsa9195 Год назад
ትለያለሽ በርቺ የዉስጤን ነዉ የገለጥሽልኝ የኔ ጀግና
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 4 года назад
ሃግር ቤት ብዙ ትዝታ አለብኝ ፍጣሪ ለ ሃግራችን ያብቃን የኔ ብጤወች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👈👈
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
መቅዲየ ማኛ በሞቴ ሠብሰክራይብ አድርጊኝ
@halemagrma314
@halemagrma314 3 года назад
አሚንንን
@grandprime8274
@grandprime8274 2 года назад
አሚን
@user-po6yc5os8m
@user-po6yc5os8m 2 года назад
@@grandprime8274 ፅፅፅዥፅፅፅ ጭ ፅፅፅዥፅፅፅ ጭኽኽኽ ቁጥጥር ክ ጭኽኽኽ ጥ ጭኽኽኽ ጭ ጭኽኽኽ ጭ ጭኽኽኽ ጭ ጭቅቅት ጭኽኽኽ ጭኽኽኽ ጨምሮ ጥሩ፣፣፣
@mofmof153
@mofmof153 4 года назад
ቤተአማራወቺጎንደርጎጃማወሎሸዋዉስጤናቹሁ
@seada8544
@seada8544 9 месяцев назад
የኔውድ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን😢😢
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 года назад
አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@akelsaheli8232
@akelsaheli8232 4 года назад
ለኔ ነው መሠል የዘፈሽልኝ ኡፍፍፍፍ ስደት
@lubie31
@lubie31 2 года назад
Gobez nesh ye raya ambesa 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬fano 💪🇨🇬
@senaitabat601
@senaitabat601 Год назад
ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
@sjdire1498
@sjdire1498 3 года назад
አብሽሪ ያ ሀቢቢ ፣ አንቺና ሌሎች እህቶቻችን/ወንድምቻችን ለቀዬአቸው እንዲበቁ እንፀልያለን/ዱአ እናደርጋለን።
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
ስርተሽዋል በርች ቅንብሮ 100 ድምፅ ሽ 100 🎧🎧🎧🎧🎧🎧 ሀገራችንን በከፊል አየነው ገጠሬ ነኝ ከመዳም ኩሽና
@user-bd7hk2sw1r
@user-bd7hk2sw1r 4 года назад
ቻለው ትክክል ብለሻል ማን እንደአገር
@uaerose4662
@uaerose4662 4 года назад
የኔ ቅመም የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፍቅርየ
@iloveyoumama6484
@iloveyoumama6484 4 года назад
ገና ጀማራናት አይደል ቆጆዲምፅአላትግን
@uaerose4662
@uaerose4662 3 года назад
አወ ማማ
@user-kq4on4vi9c
@user-kq4on4vi9c 4 года назад
ዋው
@selamtarik5606
@selamtarik5606 2 года назад
ፋኒት ፍቅርተ በርቺ የኔ ጅግኒት ❤️❤️❤️
@shallomone8139
@shallomone8139 2 года назад
ምርጥ ድምፅ
@yergalemmatbe9626
@yergalemmatbe9626 4 года назад
መገን ወሎ እናቴዋ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኮንም ተወለድሁብሺ
@mahiseyuome3835
@mahiseyuome3835 4 года назад
መገን ወሎ እናቴዋ
@berhe9232
@berhe9232 4 года назад
ዌዌዌዌዌዌዌዌዌ
@user-zs8rp8np9h
@user-zs8rp8np9h 4 года назад
ጉበዝ በርች አሬፍ ስራነው
@wlkmwlkm4407
@wlkmwlkm4407 4 года назад
ሁላችንም ወደ አገራችን በሰላም ይመልሰን የኢትዮጵያ አምላክ ምርጥ ትዝታ
@wlkmwlkm4407
@wlkmwlkm4407 4 года назад
ሲሳይ በየነ ከሳኡዲ
@user-cl4vd9ew3c
@user-cl4vd9ew3c Год назад
​ ዴስይላል
@bayenaybralem4400
@bayenaybralem4400 4 года назад
ይመቺሺ
@tube-gh3he
@tube-gh3he 4 года назад
ዋው ምርጥ ድምፅ አለሽ በርች እህት
@ethiopiayene4964
@ethiopiayene4964 3 года назад
እውይ እህህህህህ እውነት ነው ቻለው ውስጤን ነካሽኝ ጎበዝ በርችልን ቆንጆ ድምፅ አለሽ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Год назад
ክፉ ስደት አየ ትዝታ አሪፍ ስራ ነዉ እሕቴ
@user-ox8lj4wv1t
@user-ox8lj4wv1t 4 года назад
እግዚሐብሄር ካሰብሽበት ያድርስሽ አቦ 🤔አይ ስደት
@rohamedia8339
@rohamedia8339 4 года назад
ፍቅርተ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 4 года назад
ዋውውው
@Tube-bs1wd
@Tube-bs1wd 4 года назад
Berchi konjo sra new
@borumaeda5810
@borumaeda5810 Год назад
እረ እንኑርበት የኔ ጉድሮ ፣እራብብሽኝ አገሬ።
@BeteAmharaTV
@BeteAmharaTV 4 года назад
ዋው ፍቅርዋ በጣም በጣም በጣም ያምራል
@mohdmohsinuddin5731
@mohdmohsinuddin5731 4 года назад
ሀይ
@mohdmohsinuddin5731
@mohdmohsinuddin5731 4 года назад
00971586209741
@yaseen8826
@yaseen8826 4 года назад
ምርጥ ሙዚቃ
@user-xv7bm5nv1q
@user-xv7bm5nv1q 4 года назад
ፍቅርተ ያምራልበርች ውድ
@fetumayimam9829
@fetumayimam9829 4 года назад
ለመኖር ስባል አይደለ የሚመረጠው ስደት
@aragaqa6747
@aragaqa6747 4 года назад
ወይኔትዝአለኚሀገሬ
@tegesttg8673
@tegesttg8673 4 года назад
ሀይ ቆንጆ ያገሬ ልጅ በርች የኔ ዉድ
@user-io3nf4ty7d
@user-io3nf4ty7d 4 года назад
ስደት የስራህን ይስጥህ እኔም ቆቦ ላይ ተወዳድሬ ነበር ሰው ይኑርህ ነውና አልተሣካም አሁን የሣውዲ በርሀ በላኝ እፍፍፍፍ አመትባልም ተደጋገም ወይኔ ዘድሮ
@sadakhmer7327
@sadakhmer7327 3 года назад
አይዞን እንከኲንም ዘፋኝ አልሆንሽ ሀፂያት ነው ለሚዘፍኑትም ለምንሰማውም ማስተዋሉን ያድለን በርች ልጅቱ አስለቅሳኛለች ምሀል ላይ ያለው ድምፆአ
@samitsegau8236
@samitsegau8236 4 года назад
ለኢትዮጵያ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ በአለም ካሉ ሙስሊሞች ኢትዮጵያ ሙስሊሞች 1ኛ ናችሁ ቢባል ማካበድ አይሆንም ናችሁ
@user-ks6yr2ml2l
@user-ks6yr2ml2l 4 дня назад
اي والله 😭😭😭
@user-yf5ev5yy8e
@user-yf5ev5yy8e 4 года назад
ዋዉ ደስእሚልሙዚቃ በረቺዉደ
@user-mm8cl3xn2q
@user-mm8cl3xn2q 3 года назад
ዋው ዲምፃሽ ይብቃ ይከተት
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Год назад
ዋው አይስደት።
@dwct3029
@dwct3029 4 года назад
በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት !!!
@abdusami3287
@abdusami3287 4 года назад
ምርጥ
@yaseen8826
@yaseen8826 4 года назад
አይዞሽ በርች በጣም ያምራል
@asterqtr5419
@asterqtr5419 4 года назад
አይይይይ የሠውቤት ማንእዳገር አሁንስከስደትመልሶ የናቴንእጀረለመብላትያብቃን
@user-vq3vz2zz1f
@user-vq3vz2zz1f 4 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ትክክልልልነሽ
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 4 года назад
እውነት ነው
@mobarakhasan2210
@mobarakhasan2210 4 года назад
እለለለለለለለለለ በጣም አሪፍ ነዉ በተይ ለኔ ለስደተኛዉ
@abdullahgh5496
@abdullahgh5496 3 года назад
Uuvbj
@erjaboerkalo5889
@erjaboerkalo5889 8 месяцев назад
Very nice music from sauth africa
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c 2 года назад
መጣብኝ ትዛው የሀገር ቤቱ ሰላሙን ያምጣልን የህዝባችን ስቃይና እንግልት በዛ
@user-nq1qg5dq8z
@user-nq1qg5dq8z 3 года назад
አወ ቻለው እኔ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብሰደድም ጡሩ ሰው ስላጋጠመኝ ምንም አይመስለኝ በአል ሲደርስ ብቻ ይከፋኛል መሠደደን የማቀው በአል የተለያዩነገር ሲመጣነው😰
@user-qn8ke5gd2y
@user-qn8ke5gd2y 4 года назад
ዋው አይዞሽ በርች
@-info3653
@-info3653 3 года назад
ምርጥ ነው
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 года назад
ወይኔ ድምፅሽ ሲያምር
@brtukanashagra9863
@brtukanashagra9863 Год назад
የእኔውድ የእኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-kq4on4vi9c
@user-kq4on4vi9c 4 года назад
አየየየ
@danielazene8803
@danielazene8803 3 года назад
ምርጥ ደስ የሚል
@user-gs9bq4xp2g
@user-gs9bq4xp2g 2 года назад
የኔ ነፍጠኛ 1ኛ ነሽ 💚💛❤
@moges-simegn305-04
@moges-simegn305-04 Год назад
ብርቺ ፍቅርተ
@user-xr3bl1rf5n
@user-xr3bl1rf5n 4 года назад
እህህህህህ ለማን ያዋዩታን
@dsd3201
@dsd3201 4 года назад
ታምሪ አለሽ እህት በርች ቆጂየ ወድም አርቢሴ ሞላ በጣም አምሮብሀን ወድም ነው በርቱ በጣም ታምራላችሁ ውዶቸ💚💛❤
@user-lb4fm8te6h
@user-lb4fm8te6h 2 года назад
አየየሰውአገር አፈርይበላ🇪🇹😭😭😭😭😭💔
@mow0wmo408
@mow0wmo408 4 года назад
ዉይ እንባየ አላቆም አለኝ ግን በርች ልጂታ ጥሩ የባህል ድምፆ አለሽ
@sadakhmer7327
@sadakhmer7327 3 года назад
እኔማ አልቅሸ ወጣልኝ ብዙ ትዝታ ቀሰቀሰች ልጅቷ
@mustafecabdi4376
@mustafecabdi4376 4 года назад
Nice song ...
@temamm1631
@temamm1631 4 года назад
dimt andegna nesh yeni konjo
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 Год назад
የኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ በርቺልኝ የኔ ሀገር ወዳድድድድድ💚💛❤️🥰🥰🥰
Далее
FARUX RAIMOV AVJIGA CHIQDI - JAVOHIR🔥
01:01
Просмотров 634 тыс.