Тёмный

Ethiopian Music | Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | Gelagay - ገላጋይ | New Music Video (Official Video) 2021 

Yehunie Belay
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 3,3 млн
50% 1

Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | Gelagay - ገላጋይ | (Official Video) 2021
#ይሁኔበላይ #Yehuniebelay #Ethiopia
ገቢው :-ቪዲዮው ለእናንተ ከደረሰ ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ
አንድ ወር ባሉት ቀናት ውስጥ በዩቱብ ከሚገኜው
ገቢ በጦርነቱ ምክኒያት ለተፈናቀሉና ችግር ለደረሰባቸው
ንፁሃን ወገኖቼን ይረዳ ዘንድ ምክንያት ይሁንልኝ::
ይሁኔ በላይ
2014 ዓ.ም
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay RU-vid Channel and turn on notifications to stay updated
/ yehuniebelay. .
/ yehuniebelay
ይሁኔ በላይ
ገላጋይ!
እሷ የኔ ጉዳይ : እሱ ፍቅር አጉዳይ
ከበሬ ቆሜያለሁ ፡ አልሞት ባይ ተጋዳይ
ሰላም ሲሉት ዘራፍ ፡ ወዲያ ሲሉት ወዲህ
በእጄ እንዳይጠፋብኝ ፡ ገላግሉት እንግዲህ
ኦሆ ገላጋይ ገላጋይ (4)
ቆይማ ቆይማ : ላሳየው ቆይማ !
አንችን ብሎ መጥቷል : ነገር የተጠማ!
ደሞ ለወንድነት : ድሮም አልታማ!
ባንቺ ይፈትኑኝ : ይታይ የኔ ግርማ!
በፊት ይገለጣል : በአይን የማይነገር
እስቲ ገለል በሉ : ወዲ አለ ነገር
ከወጪ ወራጁ : ብጫወት ብስቅም
ባንቺ ከመጡብኝ : እኔ ዋዛ አላውቅም
ቢሻው በማባበል : ቢሻው በሽመሉ
ይመለስ የለም ወይ : ሁሉም እንደ አመሉ
እንደምናውቅበት : በፍቅር ማስከር
መቼ እናጣዋለን : ጥሎ መፎከር
ኦሆ ገላጋይ ገላጋይ (4)
ኦሆ በአንድ ዱር ይበቅላል : በትርና አባባ
በልምምጥ ባይሆን : ለምጠኸው ግባ
ገባ ገባ ይበል : ልብ ያለው ተማምኖ
ይመለሳል ገና : እንዳልነበር ሁኖ
ኦሆ ገላጋይ ገላጋይ !(4)
ቆይማ ቆይማ : ላሳየው ቆይማ !
አንችን ብሎ መጥቷል : ነገር የተጠማ!
ደሞ ለወንድነት : ድሮም አልታማ!
ባንቺ ይፈትኑኝ : ይታይ የኔ ግርማ!
አወይ አለማፈር : አወይ ስራ ማጣት
ያልዘሩትን ማሳ : ልጨድ ብሎ መምጣት
አለሁልህ በይኝ : አለሁልሽ ውዴ
መመከትም ያውቃል : ያንተራሰሽ ክንዴ
ቤት ለእንግዳ ብዬ : ሞሰቤን ባጋራ
ልካፈልህ አለኝ : አንቺን ባላጋራ
ሲያዩሽ ዝም አልኋቸው : አይን አይታገድም
ኩራቴ ነሽና : ሲነኩሽ አልወድም
ኦሆ ገላጋይ ገላጋይ (4)
አንቺን ብሎ ወጥቶ : ጀግና እንዴት ይረታል
እንኳን ብትር ቀርቶ : ሞገድ ይመከታል
እንደ ስመጥሩ : እንደ አበጀ በለው
ትዕግስት ብቻ አይደለም : ክንዴ ብርታት አለው
ኦሆ ገላጋይ ገላጋይ (4)
ፍርሃት ማነው ቢሉኝ : ስሙን አላውቀውም
ሞትን በቁሜ እንጅ : ሞቼ አልጠብቀውም
ወዲህ ወዲያ የለም : ቀና ነው ነገሬ
ዋዛ መቼ አዉቃለሁ :ባንቺና በአገሬ
ገላጋይ!
ግጥም ፡ በእዉቀቱ ስዩም
ዜማ ፡ ተዘራ ተችሎ

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 985   
@lulitbehailu8709
@lulitbehailu8709 3 года назад
ኦሆ ፍርሀት ማነው ቢሉኝ ኦሆ ስሙን አላውቀውም ኦሆ ሞትን በቁሜ እንጂ ኦሆ ሞቼ አልጠብቀውም ኦሆ ወዲህ ወዲያ የለም ኦሆ ቀና ነው ነገሬ ኦሆ ዋዛ መች አውቃለሁ ኦሆ ባንቺ እና በሀገሬ።💚💛❤️
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 3 года назад
ደሞቼ የት ናችሁ ❤ነፍጠኞች ገባ ገባ በሉ 🙋‍♀️🙋‍♀️አለን በሉ ❤️አማራዬ ንጉሥ የንጉሥ ዘር 🇨🇬👈✊️
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
አለን 😍😘😘
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 3 года назад
አለን ውዴ
@hawkeyes7588
@hawkeyes7588 2 года назад
alen enbezalen gena am shewa amhara
@mestawallethiopia9527
@mestawallethiopia9527 Год назад
እዚጋም አለው የነፍጠኛው ልጅ ነኝ አልሞ ተኳሽ የጀነራሉ ልጅ
@esatulayned
@esatulayned 3 года назад
ማነው እንደኔ ደጋግሞ ደጋግሞ ያዳመጠው ይሁኔ ምርጥ ነው 👌🏾
@makdiloveethiopia8051
@makdiloveethiopia8051 3 года назад
Enekan mulu naw emsamsw
@mintamezigebu6296
@mintamezigebu6296 3 года назад
Enam
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 2 года назад
እኔ አለሁ
@youditsium-adam8910
@youditsium-adam8910 2 года назад
@@makdiloveethiopia8051 ¹
@madinadubai7204
@madinadubai7204 2 года назад
@@makdiloveethiopia8051 ihihhyy7nyi8
@henokezt
@henokezt 3 года назад
እጅግ እሚገርም ስራ ነዉ በሁሉም ዘርፍ 100%%%%% !!! አርቲስቶቻችን የህዝብ ድምፅ ናችሁ። በርትታችሁ አበርቱን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን።
@user-nk7ge8lm3p
@user-nk7ge8lm3p 3 года назад
Lpooooloooooppppoo
@user-nk7ge8lm3p
@user-nk7ge8lm3p 3 года назад
Was p
@eheteyoutube5560
@eheteyoutube5560 3 года назад
Selam selam
@أباعبيدة
@أباعبيدة 3 года назад
@@user-nk7ge8lm3p hi
@Fano775
@Fano775 3 года назад
አባታችንም ዘፈን እየሰሙ ነው ይመችዎ
@remex5831
@remex5831 3 года назад
ነፍጠኛ ነኝ❤ ቆምጨ ነኝ ❤ ፎጣ ለባሽ ነኝ❤አማራ ነኝ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏
@kiyalight94
@kiyalight94 2 года назад
እሺ😊
@dagimawiahmed7434
@dagimawiahmed7434 2 года назад
እናም ነን
@ayshaaysha2554
@ayshaaysha2554 Год назад
Enem Neftegna negn yawum Gondere Ena Gojjame Abet Metadle
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ Год назад
ቆምጨ ምን ማለት ነው 😀😀😀
@gyonait
@gyonait Год назад
same here konjit❤💪💪💪
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
የሙዚቃው ሰሪ የማያረጅ የማይቀየር ድምፅ አቦ ሽ አመት ኑርልን
@alexohabesha741
@alexohabesha741 3 года назад
ትላንት,ዛሬ,ነገ ሁሌም ኢትዮጵያ ይሁኔ ዘፈኖችህ ማንነትህ ግርማ ሞገስህ ከከፍታ በላይ ነህ ክበርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@favuler8126
@favuler8126 3 года назад
❤ሁሌም እናተን ለማዝናናት የማይታክተው💪 #Abel Almaz tube ዛሬ ደግሞ የብዙወች ምርጫ በሆነው ዘመን ድራማ ተዋናይ ከሆነው አንተነህ_ተስፋዬ ጋር ቆይታ አድርግዋል ሙሉ interview በ አንጋፍው ድምፃዊ #Abel almaz tube ያገኙታል: ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-X5ieBXesQxI.html #ሰናይ ጊዜ
@ShewangezawHilu
@ShewangezawHilu 6 месяцев назад
😂
@alminakebede1495
@alminakebede1495 3 года назад
ይሁኔ በጣም ምርጥ ነው የሚገባዉ ይገባዋል እናመሰግናለን
@drakekon9457
@drakekon9457 3 года назад
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ
@mhbirri7953
@mhbirri7953 3 года назад
*ወርቁም* *ሰሙም* ኢትዮጵያን አትንኳት ነዉ ።እናመሰግናለን ይሁኔ
@mulugenetu4565
@mulugenetu4565 2 года назад
በትክክል
@yanitgirma
@yanitgirma 3 года назад
ምርጥ ወቅታዊ ዜማ ነው ይሁኔ በላይ ከልብ እናመሰግናለን❤🙏
@zerihunsintayehu587
@zerihunsintayehu587 3 года назад
Yamiral !
@biniyamendashaw3802
@biniyamendashaw3802 3 года назад
ፍራት ማነው ቢሉኝ ስሙን አላቀውም ሞትን በቁሜ እንጂ ሞቼ አልጠብቀውም
@ሚሚኢትዪጵያዊት
@ሚሚኢትዪጵያዊት 3 года назад
ለሴት እስመስሎ ለሀገር ነው እኮ የዘፈነው 😭 አማራ እንቁ ህዝብ ናችሁ እኮ🥰 እንወዳቹሀለን ድንቅ ህዝብ
@ethioferst3191
@ethioferst3191 3 года назад
Geltuu
@simchewasrie5269
@simchewasrie5269 3 года назад
@@ethioferst3191 fh
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 2 года назад
ደንቆሮ ሽለላና ፉከራ ማብዛት ሀገር ወዳድ አያስብልም እድሜ ልክ ሽለላ ብቻ ሀገር በተግባር የሚጠብቀውም የሚያገለግለውም ሌላው
@ሚሚኢትዪጵያዊት
@ሚሚኢትዪጵያዊት 2 года назад
@@babifibabifi5100 ኪዲ ባንዳ የባንዳ ዘር ልዮነታችሁ እናንተ ሀገር ስትሸጡ እና ለማጥፋት ስትነሱ እነሱደግሞ ይእየሞቱም ኢትዮጵያ ማለታቸው ነው ዝም በልና ሀገር ምን እንደሆነ ከአማራ ተማር 😬
@esubalewgete1356
@esubalewgete1356 Год назад
Eskahun beakuamish nesh ይሆን?ነው ሀሣብ ቀየርሽ?ወይስ ይበልጥ ሀሳብሽን አጠነከርሽ????
@ethiohagere8225
@ethiohagere8225 3 года назад
እንቁ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጅ ስራዎችህም አንተም የምትወደድ👌 በርታልን🙏
@birhanuyitayew1260
@birhanuyitayew1260 3 года назад
አንተ ... የባህል ንጉስ! ሁሌም በልባችን ነህ! እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ፡፡
@almetowgashaw6986
@almetowgashaw6986 3 года назад
ያዝ እንግዴህ የሁኔ ኢትዮጵያ ተወዳጅ ❤️❤️❤️🇪🇹
@aster.youtube2859
@aster.youtube2859 3 года назад
ይሁኔ ምርጥ ኢትጵያዊ ነህ እንወደህ እለን ❤️💛❤️
@samasamaa1326
@samasamaa1326 3 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድ ምአለም🌻🌻💚❤❤
@keyruserbara6546
@keyruserbara6546 3 года назад
ሞትን በቁሜ እንጂ ሞቼ አልጠብቀዉም😍😍😍
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 года назад
ምርጥ ስራ ነው ምርጥሰው ይሁኔ በላይ ማህሬ ደግፈው ፋሲል ደመወዝ ዳኘ ዋለ ሞቸነው የምወዳችሁ ምርጦችዬ💚💛♥😍🌻🌼👏👏👏
@amrishpap5963
@amrishpap5963 3 года назад
ጥበብን ለጠቢቡ ተው ስንል በምክንያት ነው ድምጽ 1ኛ፣አለባበስ ግጥም ዜማ ደጣም አስገራሚ የያዘው መልእክት በእጅጉ ድንቅ 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘለአልም ትኑር💚💛❤️አሁንም ትኩረት ለወሎ 💚💛❤️
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 года назад
❤❤❤❤💛💛💛💚💚💚💚👍👍
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 3 года назад
ይሁኔ ምርጥ የጥበብ ሰው አሪፍ ስራ ነው✊👌
@alehegnbizuayehu3556
@alehegnbizuayehu3556 3 года назад
የኔ የስራ ባልደረቦች የግሽ አባይ ኪነት ዕንቁ ዎች በዜማው ደራሲ ተዝራ ተችሎ ተከሽኖ በይሁኔ መረዋ ድምጽ ሲንቆረቆር እንዴት ያምራል ምርጥ ስራ አኩርታችሁኛል በርቱልኝ፡፡
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 3 года назад
የመጀመሪያዋ ኮሜንት የኔ ነች 1ኛ የሆነ ስራ ነው❤❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 3 года назад
ዋውውውው ይሁኔ የኛ ምርጥ ገላጋይ ማይ ፌቨረት ሚውዚክ 👌👌👌ገላጋይ እስክስ💃💃💃💃💃💃💃
@dejazmach44
@dejazmach44 3 года назад
ግሩም መልክት ለሚገባው እናመስግናለን አርቲስት ይሁኔ በላይ💚💛❤️
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z 3 года назад
የባህል ዘፈን ከንተ ውጪ ምንም ጨው የለውም እኮ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ይሁኔ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 года назад
~ 🇪🇹 ኢትየጽያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 !! ምርጥ ስራ ነው ይሁኔ
@zackfen914
@zackfen914 2 года назад
T was a 22
@fatumaadem867
@fatumaadem867 3 года назад
ስጠብቅነበረ ምረጥ ስራነው። አላህ አገራችንን ሠላም ያድረግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@helenhelenmelesmeleshelen5456
@helenhelenmelesmeleshelen5456 3 года назад
ይሁኔየ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ ❤️💛💚
@yimesgenyirga7936
@yimesgenyirga7936 2 года назад
ከልጅነቴ ጀምሮ በሙዚቃዎችህ ፍቅር ተነድፌ ዘፈኖችህን ስወዳቸው አልድንም። የተወደድከው የህዝብ ልጅ እድሜና ጤናህን ከነቤተሰቦችህ የኢ/ያ አምላክ ያድልልን!!
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 3 года назад
የባህል ንጉሳችን ግሩም የሆነ ስራ ነው እረጅም እድሜ ተመኜንልህ 🙏🏾🙏🏾
@ge821
@ge821 3 года назад
💐 ምርጥ ስራ ነው እኔ ይሄንን ካሴትህን ሙሉውን በፍቅር የምወደው እነ ዘንገና ያሉበት ከሲዲ ማጫወቻ አውጥቼውም አላውቅም ነበር 🌼
@LeonMatlab
@LeonMatlab 3 года назад
ጥበብ የተሞላበት እጅግ ድንቅ ወቅታዊ የጥበብ ስራ 👌🏽👌🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽
@fekadumihret78
@fekadumihret78 3 года назад
በሰምና ወርቅ የተዘፈነ ሙዚቃ! ታላቅ ሰው እናመሰግናለን!
@user-mo3og7ie4k
@user-mo3og7ie4k 3 года назад
ዋው ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ ነው
@user-pb3go4wy8b
@user-pb3go4wy8b 3 года назад
ስማችን አማራ ሰውን ማክበር እንጂ ለፀብ የማንፈራ! ያዝ ጎጄ❤
@gyonait
@gyonait Год назад
❤💪
@ethiopia2376
@ethiopia2376 3 года назад
የኛ ይሁኔ የባህላችን ማሳያ እንወድሀለንንበ ሀገራችን ስላም ያምጣልንን
@ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
@ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 3 года назад
የኔ ውድ እሰይይይ 💃💃💃🤗ገላጋይ እንግዲህ😅🥰🥰🥰🥰💕💕💕💞💖💝
@tsehaybeyne9450
@tsehaybeyne9450 3 года назад
አርቲስት ይህን በላይ በጣም ጥሩ ወቅታዊ ስራ ነው የግጥም ደራሲ በእውቀቱ ስዬምን ሳላመስግን አላልፍም ዩተዋጣ ስራ ነው አመስግናለሁ
@samsafegacho4956
@samsafegacho4956 3 года назад
በጣም ምርጥ ስራ ነው መልክቱም ወቅታዊ ነው ይሁኔ ከልብ ድምፃዊ ነህ!!
@በትዝታህ
@በትዝታህ 3 года назад
ፍቅር የጎጃም ልጅ❤❤❤
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 года назад
😭😭😭 ገላግሉት እንግዲህ የኔ ባለ ቅኔ 💪🇪🇹💪🇪🇹💪💔ምንም ልቤ በወገኖቼ ስቃይ ቢጎዳም አብሽሩ አማራዎች ፈተናዉ ቢበዛም ድሉ ለናተ ነው ጉራጌ ነኝ ግን እኔ እደ ዘንድሮ በአማራዎች ስቃይ ልቤ ደምቶ አያውቅም ያልፋል አብሽሩ🙏🙏🙏🙏🙏
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 года назад
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልኝ። 💚💛❤
@nahumnahum9760
@nahumnahum9760 3 года назад
የባህል ንጉሳችን ግሩም የሆነ ስራ ነው እረጅም እድሜ!!ይሁኔ ዘፈኖችህ ማንነትህ ግርማ ሞገስህ ከከፍታ በላይ ነህ ክበርልን!!!!!!!!!!!!!!!!!
@shathafadel3415
@shathafadel3415 3 года назад
አተ የኢትዮጲያ ምርጥ ሠው ይሁንየ ሠላም ፍቅርና ጤና ላገራችን አላህ አገራችንን ሠላሙን ያውርዲልን
@messeretalem638
@messeretalem638 3 года назад
ምርጥ ቅኔ የለው ዘፈን እናመሰግናለን ወንድም አለም 😊😊😊
@zegerami-real
@zegerami-real 3 года назад
የሙዚቃ ለዛህን በጣም ነው የማደንቀው አሪፍ ነው!
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 3 года назад
ማነው የይሁኔን ስራወች እደኔ እሚመቸው በርታለን
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
ይሁኔ የኛ ጀግና በጣም ጥሩ ስራ ነው 😍😍
@avkavbsbjhhkcvkba7601
@avkavbsbjhhkcvkba7601 3 года назад
አንተን እሚያሰንቅ ነገር የለም ሁልግዜ አዲሴ ነህ ለኔ ጊዜህ እማይሽረው ስሜት ነው የለህ እውደህ አለው
@የጣይቱልጅ-ነ1ጨ
@የጣይቱልጅ-ነ1ጨ 3 года назад
የሁኔ የገንባር ሰዉ 💚💛❤😭
@birhanuderebemareg
@birhanuderebemareg 3 года назад
በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ekeleakele4294
@ekeleakele4294 3 года назад
ይሁን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፀ አስረቅራቂ ባህሉን ጠባቂ እድሜ ከጤና ተመኘውለት 👍👍
@yeshiwasbirhan6660
@yeshiwasbirhan6660 3 года назад
ምርጥ ወቅታዊ ዜማ ነው ይሁኔ በላይ ከልብ እናመሰግናለን
@ሀያትአሊ-ገ9ዸ
@ሀያትአሊ-ገ9ዸ 3 года назад
በሚገርም ችሎታ አላቸው ድቅ ስራ ያተ ስራዎችሁ ህዝብን እያዝና ና አጫዋች ነው በርታ
@Atefretube
@Atefretube 3 года назад
ገላጋይ.... ይሁኔ አንደኛ ነህ!
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 года назад
ይሁኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመን የማይቀይረው ድምፃዊ ነው እንወድሀለን ሰላምህ ይብዛልን
@ግሽአባይሸማ
@ግሽአባይሸማ 3 года назад
ይሁኔ የኔ ባለቅኔ ምርጥ ድምፃዊ ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@zinash100
@zinash100 3 года назад
He made us believe as if he is singing about a beautifully lady and ended up about the country. Amazing work.
@lisaneworkasfaw3974
@lisaneworkasfaw3974 3 года назад
አዎ ሴትና ሀገር አንድ ንቸውና
@biruksolomon7562
@biruksolomon7562 3 года назад
His last album is also not about a lady. His lyrics is so very special to someone who knows Amharic and admire SEM ENA WERK.
@zinash100
@zinash100 3 года назад
I thought so too! Good observation!
@user-dx4bl9yn4d
@user-dx4bl9yn4d 3 года назад
❤❤❤👈
@zinash100
@zinash100 3 года назад
@@Kunama_tube Betam
@elsatilahun7271
@elsatilahun7271 2 года назад
እማይጠገብ ድንቅ ሙዚቃ እውነትም ይሁኔ።አማራ እንቁ ነው።ያውቅበታል በፍቅር በሸምግልና በጀግንነት በጥበብ በብቃት አማራ ነው አማራ ሕዝብ ድንቅ ሠው።አማራ አሁንም አማራ።የፍቅርም የፀብም መልሥ አለው ወገኔ።
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 3 года назад
ይሁኔ የኛ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር
@ziyenitbarek-1374
@ziyenitbarek-1374 Год назад
እዉነት ነው !!! ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እጅጉን እኮራለሁ እናም አማራ ሁኜ መፈጠሪ አመሰግናለሁ ;ዉድ ቤተሰቦቼን !!!! የማንም ልቅምቃሚ የዘረኝነት ዛር እና የአጋንት መፈስ ከተናወጣቸው ባለጊዜ ነን ባይወች አለመወለዲን ፈጣሪን ዘወትር አመሰግነዋለሁኝ !!!!!! ይቅርታ ጊዜዉ ባልፈልግም ለማለት ደፈርሁኝ ===ምንም ማረግ አይቻልም------------
@fraolmtf
@fraolmtf 3 года назад
ምርጥ የባህል ዘፋኝ ነህ ይሁኔ
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 3 года назад
💚💛❤ ገላጋይ ይሁንዬ ምርጥ ስራ ነዉ ዋዉ❤❤❤❤❤❤
@mulugenetu4565
@mulugenetu4565 3 года назад
ዋዉ ከጠበቁት በላይ ነዉ!!!!!
@እሙየተዋህዶልጅ
@እሙየተዋህዶልጅ 3 года назад
ዋውውውውውውውውውውው አማራዬ እኔ የራያ ቆቦ ልጅነኝ ግን ማግባት እምፈልገው የጎጃም ልጅነው 💚💛❤️😍😍😍አማራዬ😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@honeylee4728
@honeylee4728 3 года назад
መልካም እድል 🥰🥰🥰🥰🥰
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አገሩን ባህሉን የሚወድ ወቅታዊ ዜማ ስላስማህን ይሁኔ እናመስግናለን
@nesti6485
@nesti6485 3 года назад
እንወድሀለን በጣም💚💛❤️👏👏👏👏👏👏
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 года назад
እንወድሀለን በጣም
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 года назад
ይሁኔ በላይ ባህልህን አክባሪ ሀገርህን ዘዳድ በርታ💚💛❤💚💛❤
@ቤዛነኚየሚካኤልልጅ
የኔ አባት ምርጥ ስራ ነው በርታልን💚💛❤️🙏
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 3 года назад
ገራሚ ስራ ነው ሁሌም ትለያለህ እኮ💚💛💖
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 3 года назад
ይሁኔ ሁሌም ዘፈኖችህ አንጀት አርስ ናቸው ጣፋጭ የማትሰለች ባህልህና የማትረሳ በርታ በጣም ጥሩ ዘፈን ነው❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 года назад
እኔ ትጠብቀው ነበር መጣልኝ
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 2 года назад
ገላጋይ ምርጥ 🧑‍🎤ዘፈን ይሁኔ ያምራል የበውቄ ስራ
@honeywine1
@honeywine1 3 года назад
Beautiful song 👏👏👏👏👏
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 3 года назад
በአገርና በሚስት ለመጣ እንዲህ ምሱን ማቅመስ ነው። እምዬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ የእጁን ያግኘው በእጅሽ የበላ።
@dawitshiferaw6857
@dawitshiferaw6857 3 года назад
💚💛❤ጥበብ100% ገላጋይ ምርጥ ዜማ ነው ይሁኔየ!!!!!!!!!
@user-dg7mm2rt9u
@user-dg7mm2rt9u 3 года назад
በጣም ውብ ነው ገላጋይ
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 3 года назад
I’m watching still your voice the same, amazing
@antuethio4644
@antuethio4644 3 года назад
Gobez bertalin😍😍
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 2 года назад
ባህል አዘማኝ ይሁን ስወድህ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 3 года назад
ድምፅህ ያባባል👍💚💛❤️🙏
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 3 года назад
......ይህን ልምጥምጥ ለምጠኸው ግባ!.....lol.... I miss my ppl..... Much love.
@geni2094
@geni2094 3 года назад
በደንብ ካዳመጡት ይገባቸዋል እነ እንቶኔ... የሚገርም ስራ ነው የማይቀየር ድምፅ
@ethiopia5038
@ethiopia5038 3 года назад
😂😂😂😂 አይመስልኝም
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 2 года назад
ያልገባው አማራ ነው እድሜ ልኩን ሽለላና ፉከራ ብቻ
@rozalove7257
@rozalove7257 3 года назад
ይሁኔ የኛ አንደኛ ትችላህ 🥰🥰🥰🥰 እውነት ነው በዝች ከመጡ ቀልድ የለም 💚💛❤👈
@abywasg6813
@abywasg6813 3 года назад
Best artist Yihune Belay.Thank you for dropping us the best melody.
@Hነኝየእናቴናፋቂቂ
@Hነኝየእናቴናፋቂቂ 3 года назад
የኛ ጀግናነፍጠኛዉ ገሽየ ይሁኔ በላይ ኑርልነ
@anuzam
@anuzam 3 года назад
የማደንቃቸው በውቀቱ በግጥም እና የይሁን ጥምረት: በጣም አሪፍ ነው 💚💛❤
@ethiopianism22
@ethiopianism22 Год назад
ገላጋይ አያቴ ያወጣችልኝ መጠሪያዬ ነው 😍😍😍😍 ይሁኔ ውስጤ ነው አቤት ጨዋታ ወይ ለዛ!!!❤❤❤ IT
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 года назад
yehunie BELAY 🏅 As far as I'm concerned, you're THE GREATEST MUSICIAN of our Time
@ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ
@ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ 3 года назад
ማህተቡን በልኩ አብሮ ከገመደ ያዝ ለቀቅ አያውቅም ጎጃም ከወደደ ከህፃን እነቴ ጀምሮ ነው የምወድህ የኔ አንደኛዬ ነህ በጣም ነው የምወድህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kidistfeyesa7980
@kidistfeyesa7980 3 года назад
Our legend singer Yehunie 💚💛❤ you did an amazing job as always.👏🙏
@genidamtew6729
@genidamtew6729 3 года назад
ምርጥ ስራ ነው💕💕
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 года назад
yehunie BELAY 👍 you're an amazing Talented and all-around BEST MUSICIAN Hats off Wendem ALEM
@foziyafentaw9618
@foziyafentaw9618 3 года назад
ዋዉ ሥጠብቀዉ የነበረ ሙዚቃ ይሁኔ በላይ ምርጥ ሠዉ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ
@ethioplus21
@ethioplus21 3 года назад
በጉጉት ስጠብቀቅ ነበር ከጠበቅሁት በላይ ነው እናመሰግናለን የጥበብ አባታችን ሰላምህ ከነቤተሰቦችህ ይብዛልኝ ይሄንን ቪዲዮም በተፈናቃዮች ስም ለአንድ ወር ስለሰጠህልን በድጋሜ ምስጋናየን አቀርባለሁ፡፡
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 3 года назад
ምርጥ ዘፈን ነዉ አይደል ግጥሙን ያቃረብኩላት እኔ ነኝ 😁😁😁😁👈
@ethiofeta21
@ethiofeta21 3 года назад
@@bbeihrdnea4382 ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
@holyjustice1
@holyjustice1 3 года назад
እቤት ቅኔ!! እንደ ስመ ጥሩ እንደ አበጀ በለው። ትግስት ብቻ አይደለም ክንዴ ብርታት አለው።
@freesnippet4103
@freesnippet4103 3 года назад
I liked the old one a lot (It has unexplaniable energy). But this one is good too.
@asmarebezabih2152
@asmarebezabih2152 3 года назад
ወቅቱን የሚመጥን ልዩ ስራ ነው እናመሰግናለን ኑርልን
@kassugebeyehu1535
@kassugebeyehu1535 3 года назад
አርቲስት ይሁኔ በላይ እንወድሀለን አናከብርሀለን በርታልን
@marthaketsela35
@marthaketsela35 3 года назад
ይሁኔ!-ይሁን ይሁን- እንደስምህ ሆኗል ልዩ ቅንብር የሚያኮራ ነው: በርታልኝ የኔ ወንድም!!
@endaylalubassie7239
@endaylalubassie7239 3 года назад
እናመሰግናን ይሁኔ በላይ እድሜ ይጥስጥልኝ
Далее
Yehunie Belay Siyamer Chewataw New single 2014
7:10
Просмотров 2,1 млн
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 831 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ #cat
00:38
Zena Bey
7:22
Просмотров 74 тыс.
ሶዴነቴ(Ermias Tagesse New)Official
9:45