Тёмный

Ethiopian Music: Zeritu Kebede & Tadele Gemechu ( 

Minew Shewa Tube
Подписаться 2,1 млн
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Zeritu Kebede & Tadele Gemechu (#LibYaleh) ዘሪቱ ከበደ እና ታደለ ገመቹ (#ልብ ያለህ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- ru-vid.com...
#minewshewatube #ZerituKebede&TadeleGemechu #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.

Развлечения

Опубликовано:

 

27 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@hzssjs6551
@hzssjs6551 4 года назад
በጣም ልብ ይሰብራል ይሄና መሰል ችግሮቻችንን እደ መፍታ እርስ በእርስ እንባላለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ያገሬልጆች እባካቹ ልቦናችሁን ክፈቱ ሀገራችንን ከድህነት የማውጣት ግዴታ አለብን ዘረኝነቱን እንተው ፈጣሪ የእናት የእህቶቻችን ስቃይ እዲባባስ ስላደርግን ይቅርበለን ፍቅር ሰላም ስጠን አሜን ታደለ&ዘሪቱ ስወዳቹ ከልቤነው እናመሰግናለን
@butabutu3807
@butabutu3807 4 года назад
ሁለቱም ውስጤ ናቸዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@simplicity8864
@simplicity8864 4 года назад
Now you know how to show this people problem in the music. This kind of job will glorify yourself and the reality is this. I can say you are smart musicians.
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 года назад
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 ኡፍ በጣም የሚያሳዝን ነው አላህ የናቶቻችንን ክፉ አያሰማን ባሉበት ይጠብቅልን እምዬ አገራችንንም ሰላምና ፍቅር ያምጣልን እደው ቄሮ ኬኛ ግዜ ኬኛ እዳላችሁ አቀሩም ከላይ የሚመለከተው ሁሉን አድራጊ ስላላለ
@antiyking6322
@antiyking6322 4 года назад
ዘሪቱን ከኔ በላይ እሚወዳት ካለ Like ይግጨኝ መቼም እማትሰለቺኝ
@aschalewdirr2710
@aschalewdirr2710 4 года назад
weritu kkkkkkkkkk demo mann natt kkkkkkkkkkk
@alemitu8622
@alemitu8622 4 года назад
@@aschalewdirr2710 ዘሪቱ ለማለትነው ግን ሰው ሳይቀድመኝ ብላ ቸኩላ ነው የተሳሳተች 😁😁😁
@aschalewdirr2710
@aschalewdirr2710 4 года назад
@@alemitu8622 le weree mechekol teruu aydelem beyatt kkkkkkkkkkkkk demo zeritu lekedeme tekefelaleche ende?
@alemitu8622
@alemitu8622 4 года назад
@@aschalewdirr2710 ክክክክክ አረ በ ሳቅ ሞትኩኝ ድንገት like ልመና ይሆናል ሙድ ቀይሮ ቅድምድምያው ግን የኔ ግምት ነው
@antiyking6322
@antiyking6322 4 года назад
በጣም የተወያያቹ አልመሰላችሁም አረ አትለቃለቁ ሀበሻ ሲባል ማጨብጨብ ይወዳል 😂😂😂
@sadayoutube9017
@sadayoutube9017 4 года назад
ሁለታችሁም በጣም ነው እምወዳችሁ ምርጥ አርቲስት ናችሁ ኢትዮጵያ በእናንተ ትኮራለች እናመሰግናለን አሪፍ መልክት ነው
@reduhabeshawt6680
@reduhabeshawt6680 4 года назад
Wow አንደኛ ሥራ ነው ለእናትና ለሀገር ስዘፍን እንደት ደስ ይላል ለእናቶቻችን እድሜና ጠና ይስጣቸው እናት ሀገራችን ፈጣር ሠላም ያርግልን 💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍🙏
@husenaalbasha7488
@husenaalbasha7488 4 года назад
Hi
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 года назад
ወይኔ አስለቀሳችሁኝ ክላሲካሉ ውስጥ ይረብሻል አምላኬ ሆይ ለሀገራችን ሰላሙን አውርድልን 🙏🙏🙏
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 года назад
ለሀገራችን ሰላሙን ያስፍንልን ወገን እያለቀ ነው ምርጥ ስራ ነው ዘሪቱ&ታደለ ጥሩ መልእክት አለው
@user-zv3ez7ki4w
@user-zv3ez7ki4w 4 года назад
ምርጥ መልክት እናመሠግናለን
@samethio8594
@samethio8594 11 месяцев назад
He can sing too . proud of family connect he does .
@samethio8594
@samethio8594 10 месяцев назад
I have ni words .Simply Loved it & I alwys listen it for it is my story .
@solomontadesse8092
@solomontadesse8092 4 года назад
ለብ ላልህ. . . ? እናት 'ሀገር' ናት፣ ሀገርም 'እናት' ናት፥ ሀገራችን ምጥ ላይ ናት፣ ስለዚህ ልብ ላለዉ ልብ እናርግ!!! ሁሉን ተሰጥቶን፣ ሁሉንም አንጣ!!!
@samethio8594
@samethio8594 11 месяцев назад
She has to sing . She is human out of millions
@sameratubeonline2866
@sameratubeonline2866 4 года назад
አይ ዘመን አዱ ያለቅሳል አዱ ይዘፍናል ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@missmery3124
@missmery3124 4 года назад
ሠላማችሁ ብዝት ይበል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን
@kedirahmed5926
@kedirahmed5926 4 года назад
የኔ ስርቅርቅ ዘሪቱዬ ስወድሽ ኑሪልኝ በጤና ታዴዋ ላንተም እንዲሁ አሪፍ ስራ ነው!!
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 4 года назад
This warms up my soul!Simply awesome!
@muletube7820
@muletube7820 4 года назад
ምርጥ ነው የኢትዮጵያን አንድነት ይመለስ።
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ዘፈን😘😘😘💪💪💪💪
@Lisa.d0011
@Lisa.d0011 2 года назад
I am in love with this song 🥰😍and at the same time my soul is crying 😭 so emotional. OMG
@Relax_84
@Relax_84 4 года назад
Woow I love both of you Long life for all moms😢😢
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 4 года назад
የሁሉንም ቤት የሚያንኳኳ ነው በጣም የሚያሳዝን ነው 😢
@AManda-rq2ol
@AManda-rq2ol 4 года назад
Good job Taddiye❤❤
@bestoromoo3919
@bestoromoo3919 4 года назад
😥😥😥😥 betam dase elal☝☝
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው በርቱ አርቲስቶቻችን 👍 እንወዳችኋለን አድናቂዎቻችሁ በሙሉ 👍👌
@teddyghebrehiwet4526
@teddyghebrehiwet4526 4 года назад
Very touching Song. God bless 🙏😇, I love it.
@enatenurlign8099
@enatenurlign8099 4 года назад
ውይ ልብ የሚነካ በጣም ነው የሚያሳዝነው አሪፍ ስራ ነው
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 4 года назад
Very heart touching!What a combination by the two music stars 🌟!Awesome stuff!Great job!
@senayitdiriba9047
@senayitdiriba9047 4 года назад
Woooow እንተሳሳብ ከኛ ሌላ ማን አለ
@shukrehandala6023
@shukrehandala6023 4 года назад
ዋው ምርጥ ነው😍
@Tom-pt4rg
@Tom-pt4rg 4 года назад
Gold voice
@frfrk9385
@frfrk9385 4 года назад
ወይኔ ለመጀመርታ ጊዜ ኣንደኛ ነኝ like ስጡኝ ስወዳቹ
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 года назад
👍👍😏😜
@mokasham1
@mokasham1 4 года назад
Arif sira new! tilik melihiktim new yazelew!
@natycrazy6333
@natycrazy6333 4 года назад
Amazing work Zeritu & Tadel...
@faarsaatube4470
@faarsaatube4470 4 года назад
ዮቶር Ethiopian TUBE
@ANYE.MiCHELE
@ANYE.MiCHELE 4 года назад
💜በፍቕር የምወዳት ዘፋኝ ዘሪቱ I love you zeritu🖤💙🖤💙🖤💙🖤💙 ላይክ ላይክ👍SUBSCRIBE 🤙
@meremahmed6024
@meremahmed6024 4 года назад
i miss Ethiopia , who miss Ethiopia
@firaolsimework2347
@firaolsimework2347 4 года назад
True music !
@ioananica9995
@ioananica9995 4 года назад
woww nice song i love it
@loveuallhabsha4197
@loveuallhabsha4197 4 года назад
Betam arif sra new
@munahassen3559
@munahassen3559 4 года назад
Walef yana waal malee mall qabna dhugaa jetee tadel
@user-mi1lm3wi8s
@user-mi1lm3wi8s 4 года назад
በጣም አሪፍ መልክት አለው ይሄንን ነው ላይክ ሼር ማረግ 👌👌👌👌👌ሁለታቹንም ወዳቹሃለው💓💓💓
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 года назад
ምርጥ ስራ ነው
@meronneguse5871
@meronneguse5871 4 года назад
Wowwww ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
God bless us
@seenaasiin9611
@seenaasiin9611 4 года назад
አሪፍ ስራ ነው
@user-kp1qd4kg5j
@user-kp1qd4kg5j 4 года назад
አንደኛ ነኝ😜😜😜👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💓💓አገራችንን ሰላም ያርግን
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 года назад
አሜን 🙏🙏❤
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
Konjooo Ethiopian song
@jeriyedngllej138
@jeriyedngllej138 4 года назад
Wow😭😭😭😭
@halimatoyibiammusilmalmd5647
@halimatoyibiammusilmalmd5647 4 года назад
Yimasilech demetsi wawoo 😘😍😢😢😢💯💯👌👍
@Tube-ns4nn
@Tube-ns4nn 4 года назад
Wawww merete new
@user-rl3rk7ck1r
@user-rl3rk7ck1r 4 года назад
ሠላምሽይባዛአቦ
@nateynateyturk147
@nateynateyturk147 4 года назад
I think It has been uploaded
@lulu9788
@lulu9788 4 года назад
ውብ ነው አንድነታችንን ፈጣሪ ይመልስልን መለያየት ለመንም አይበጅም ውበታችን አንድነታችን ነው💚💛❤
@lemlem1139
@lemlem1139 4 года назад
Huletachunm betam miwedachiw asazagn zefen new
@firriiamboosimbo913
@firriiamboosimbo913 4 года назад
uuuufffff I love you mom🙏🙏😥😥💘💘💘💖💖
@mayamaya-qi4lm
@mayamaya-qi4lm 4 года назад
እውነት ይሄዘፈን ያስለቅሳል ገና ክላሲካሉ ሲሰማ ወስጥ ይረብሻል
@foziyamohammed4935
@foziyamohammed4935 4 года назад
ዎው
@firriiamboosimbo913
@firriiamboosimbo913 4 года назад
💚💛❤💕💕👍👍💪💪💪💪 jabaadhaa😥😥😥😥😥😥
@Biniyambirhanu-lc4xw
@Biniyambirhanu-lc4xw 28 дней назад
ስተት እኔ አይደለሁም?
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 4 года назад
Waw
@saratube9054
@saratube9054 4 года назад
Besemaw besemaw maletgebew muzika
@mulugetademissie4885
@mulugetademissie4885 4 года назад
DHUHAA JIRUUDHA WAAQAYYO ISIN HAA EBBISU
@fafiyoutube3492
@fafiyoutube3492 4 года назад
ይቺን ሤትዮ በጣም ነዉ እምወዳት ዋዉ ነዉ እሥኪ የዘረኝነት ጥላቶች ሠብሥክራይብ👈 በቅንነት ብቻ አድርጉኝ ዘረኝነት ይዉደም
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 года назад
እረ ለዘላለም ይውደምልን 🙏🙏
@gamachuuOfficialTube
@gamachuuOfficialTube Месяц назад
😢😢
@antiyking6322
@antiyking6322 4 года назад
zeritu የኔ ቢጫ ወባ ብዬሻለው 😙😙😁
@makdasmakdous6642
@makdasmakdous6642 4 года назад
Lemin.bica woba honech
@antiyking6322
@antiyking6322 4 года назад
@@makdasmakdous6642በፍቅር ስላንቀጠቀጠቺኝ ልበልሽ 😄😄
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 года назад
@@antiyking6322 😂😂😂😂😂😂😂 ፎንቃ እ
@antiyking6322
@antiyking6322 4 года назад
@@tigistamare5002 እንደዛ ነገር
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 года назад
@@antiyking6322 ምስኪን አይዞን 😏😏😏😏
@bettymekdihabesha3256
@bettymekdihabesha3256 4 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።ሰላም ናፈቀነ ኝ
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 года назад
አይዞሽ አንድቀን ሀገራችን ደስቸኛ ትሆናለች 🙏
@zertutedyorobel2181
@zertutedyorobel2181 4 года назад
Yeni melkam zertuye tadi tewdaji nachu
@yashilama4266
@yashilama4266 4 года назад
😭😭😭😭😭
@sameraabdallah4983
@sameraabdallah4983 4 года назад
😭😭😭👌👌👏👏👏💖💖
@ethioprogramming7101
@ethioprogramming7101 4 года назад
menew zeritu sewedeshe teweledo kero lemigelew mn alefat konjo lol love ya
@tajmehal1642
@tajmehal1642 4 года назад
👍
@tarikwabiruk62
@tarikwabiruk62 4 года назад
Zertu mirt mirt artest nat berchi wede
@getahunzewde1473
@getahunzewde1473 4 года назад
የሚገርመው ሴት ልጅ እናት እህት ከወንድ ወይም ከአዳም የግራ ጎን የተሰጠች ናት ግን ቄሮ እየጨረሳቸው ብትዘፍኑ ብትዘምሩ ያው ያው ያው ያው ያወ ያው እናንተው ጨርሱት
@ethioreaction1835
@ethioreaction1835 4 года назад
ስንቴ ነው ምለቃቀው?
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 года назад
የበፊቱን አላያችሁትም እንዴ ቀረፃው ትክክል አልነበረም አሁን አስተካክለውት ነው የለቀቁት።
@getahunzewde1473
@getahunzewde1473 4 года назад
አንተ ዘሪቱን ነው የወደድካት ወይም ላይክ የምትለው መልክቱ ቢገባክ እሷን ሴይሆን አግርህን ነበረ መውደድ ወይም ላይክ የምትለው
@antiyking6322
@antiyking6322 4 года назад
ታደለ አይመቸኝም 😷😷 ደሞ ዘረኛ እንዳትሉኝ 😂😂
@zeyibagashu3655
@zeyibagashu3655 4 года назад
Kkkkkkk
@antiyking6322
@antiyking6322 4 года назад
@@zeyibagashu3655 anchim endezaw nesh
@ethiopiahagereethiopiahage1745
@ethiopiahagereethiopiahage1745 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Imiye ethio enaten adera amlake yalante yelenimina
@user-yk7uq9mq4q
@user-yk7uq9mq4q 4 года назад
ምንም አይል
@raheltesfaye6807
@raheltesfaye6807 4 года назад
ምንም አይልም
@habibdahab552
@habibdahab552 4 года назад
ዛሬ ጨፋሪ ነገ ካልቶበትሽ ጀሃነም ይጠብቅሻል
@mayamaya-qi4lm
@mayamaya-qi4lm 4 года назад
እደዚህ አስተካክላችሁ አትለቁትም ነበር ኳሻኩር የያዛቸው አስመሰላችሁ ኋቸው ነበር የበፊቱ
@alemalem5508
@alemalem5508 4 года назад
😂😂😂
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 года назад
👍👍
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
ዘሪቱ መቸነው ጠጉርሺን ተስርተሺ እማይሺግን። ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ ቦርጭ አይንስር ለሚጠቁር እሚያጥፋስርቻለው ፎቶየን በመጫንእዩት
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 года назад
ምንም ብትሆን ታምራለች 😍😍😍
@ghnm1752
@ghnm1752 4 года назад
👍👍👍👍👍💔💔💜💛💚💛💜💜💖😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-hr2uy2tl3w
@user-hr2uy2tl3w 4 года назад
አዲስ አደለም ከዚህ ቀደም አይቸዋለሁ እንዳዲስ አትልቀቁ የሚዘፈንበት ሰዓት አይደለም
@tagvalg
@tagvalg 4 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ማሮችዬ
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 года назад
👍👍
@muletube7820
@muletube7820 4 года назад
ምርጥ ነው የኢትዮጵያን አንድነት ይመለስ።
Далее
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 6 млн
ዘሪቱ ከበደ Zeritu Kebede |Musicology
45:29
Просмотров 75 тыс.
Zeritu ft. Joss Stone - Ethiopia
7:59
Просмотров 396 тыс.
የሀገር ካስማ | Yehager Kasma 2013/2021
5:55
ስደት/ Migration Official new music video
4:51
Просмотров 1,8 млн
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
Просмотров 5 млн
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
Просмотров 19 млн